🔴86 ሰው በዚች ሻራ ውስጥ እየኖሩ ነው 😭🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 171

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  Місяць тому +21

    አካውንት ቁጥራቸው1000637180887muhemmed.Belay.And.Endris yimer😢🙏

    • @SadaSada-ix5vn
      @SadaSada-ix5vn Місяць тому

      እሺጀምእደትአርገን። ብርደትናዋጣላቸ። ግሩብክፍትናእናዋጣላቸው። እኔልቢነውየሰበሩትወላሂ

    • @SadaSada-ix5vn
      @SadaSada-ix5vn Місяць тому

      በውስጥመስመልእደትአርጊላግኚህ

    • @user-yv6ip2hb9e
      @user-yv6ip2hb9e Місяць тому

      እሄ ምስኪን ህዝብ ስቃዩ በዛ አይ Ethiopia 😢😢እንዳው ምን አይነት ግዜ ለይ ዳረስን እገዛ ያምየስፈልገው ምስኪን ህዝብ ቤቱን እየፈረሱ እየፈናቀሉ ድሀ ህዝባችን በሀሩ መኖር አልቸላም ማለት ነው 😢😢😢

  • @FelahTube
    @FelahTube Місяць тому +8

    የአሏህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ያረቢ ግማሽ በጦርነት ግማሽ በማፈናቀል በመግደል ስቃያችን በዛ

  • @mereere5285
    @mereere5285 Місяць тому +2

    አላህ ያፍርሳችው ልባችን ደማ
    ሀሱቡን አላህ ወኒአመል ወኪል

  • @rahmaali1933
    @rahmaali1933 Місяць тому +3

    ወላሂ ጀማል ይለያል ወድምነቴ❤❤❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Місяць тому +5

    ኢላሂ ባለስልጣን የተባለ እሳት ልቀቅባቸው በነሱ የተነሳ ስቱ ሞተ ስቱ ያልጋ ቁራኛ ሆነ ስቱ የሰው ፋት ተገረፈ ስቱ ተሰቃየ አይይ😢 አላህህ ይድረስላቸው የአላህ😢😢

  • @MadinaKamais-bj7tk
    @MadinaKamais-bj7tk Місяць тому

    የአላህሰላሙንይመልስልንለጋራችንአላህከዝህስቃይያውጣቸው

  • @user-mc1hz9lq8l
    @user-mc1hz9lq8l Місяць тому +3

    አረወደትምህረት ቤት ይጠለሉ😢😢😢

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Місяць тому +2

    እኔ ቤት አስገባቸው ነበር 😢ትንሽ ይቀረዋል ኡፉፉፉ😥😥አይ ዘንድሮ

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc Місяць тому +3

    የኔናቶች አባቶች ኡፍፍ አላህ ይርዳቹሁ 😢😢

  • @CghhYgy
    @CghhYgy Місяць тому +2

    ሀስቡን አላህ ወኒመል ወኪል ወደት እንሂድ ተወልደን ባደግንበት አገር ያአላህ እሱርና

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Місяць тому +5

    ይህ መንግስት ያለ አቅሙ እየተጠራራ ህዝቤን መኖራ አሳጠው የሌላ ዜጋ ቤታችውን ሲያፍርሱ ይበልጥ ተስተው ነው የኛ ሀገር መንግስት እንምታዩት ሜዳ ላይ ይጥላችዋል አዲሳባ አሽበርቀች ይላሉ ክብር የሆነውን የስው ልጅ ሚዳ ላይ እየጣሉ 😢😢😢😢😢

  • @DhdjjxDhjdd
    @DhdjjxDhjdd Місяць тому +3

    ጥምር አካዉንት ይከፈት እና እንርዳቸዉ በግለሠብ አካዉንት ማሥገባት ግማሹ በር አይደርሣቸዉ በእነሡ ሥም ይበላባቸዋል

  • @user-er6xl3fh4p
    @user-er6xl3fh4p Місяць тому +1

    አይ😢😢😢😢አገሬ ምነው. ፈተናሽበዛ😢😢😢አይ አብይ. የሥራህን ይስጥህ. የማይገልበሽታ ያሰቃይህ. ያረብ እንድህህዝቡንእያሰቃየህ😢😢😢

  • @user-xv7vp7tj4l
    @user-xv7vp7tj4l Місяць тому +1

    ያረቢ ኢላሂ እዝነትህን. አምጣልን

  • @fuadtalafha9767
    @fuadtalafha9767 Місяць тому

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢 አይ ሀገር ከባድ ነዉ😢😢😢

  • @user-bf5wh5tm3g
    @user-bf5wh5tm3g Місяць тому

    ያረብ😭😭😭😭😭

  • @user-bj7un1eu7i
    @user-bj7un1eu7i Місяць тому

    ያርብብብ መራህመትህ እየን እስከመቸ ነው የኛ ስቃይና ስቆቃ

  • @mereere5285
    @mereere5285 Місяць тому +1

    ያአላህ አት ድርስላችው

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Місяць тому

    እህህህ የሀገራችን ግፍ ሞልቶ ፈሠሠ ግን እስከመቸ ያረብ አላህ በራህመትክ🎉

  • @nimaqatar7832
    @nimaqatar7832 Місяць тому

    አለህ ይድረስለቹ አዘኑ ጌታ ሩሩሁ ጌታ ይድራስለቹ

  • @user-en5vs8lq1k
    @user-en5vs8lq1k Місяць тому +1

    አላህ ይርዳቸው ያረብብ😢😢

  • @HalimaSeid-cp1wl
    @HalimaSeid-cp1wl Місяць тому

    የኔከታቱች አላህየ እደኛወጀልሳይሁን እዳተ እረምት እዳተ እዝነት ሀገራችነን ሰላም አርጉልን ያረብ

  • @FatimaSEID-ni5ou
    @FatimaSEID-ni5ou Місяць тому

    የአላህ አላህይዳቸው
    በረህመቱያረብ

  • @user-lr8xl7hk6x
    @user-lr8xl7hk6x Місяць тому

    ወሎ መከራ ቀማሺ የተበደለ ህዝብ አይይይ ወሎ😢😢😢😢አንጂቴን በልኝ አላህ እያለ ታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ

  • @user-mm4ie4rs4c
    @user-mm4ie4rs4c Місяць тому

    መገንእሄሚስኪን ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h Місяць тому

    ያአላህ ያረብ አተዉ ፈረጃዉን አቅርብላቸዉ እህህህ በጣምየመሳዝናል

  • @ansha6059
    @ansha6059 Місяць тому

    ያአላህ 😢😢

  • @user-qp3lm3xm7x
    @user-qp3lm3xm7x Місяць тому +1

    ኡፉ ፈጣር ይርዳቹ ያራብ ያአለህ😢😢😢😢❤❤

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Місяць тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    سبحان الله

  • @MouzaAlshamsi-lz6lz
    @MouzaAlshamsi-lz6lz Місяць тому

    የት ሀገር ነው የፈረሰባቸው. ኮቻ ውስጥ ነው እንደ የፈረሰው ቤት. ያረቢ አላህ ይሁናቸው የኛንም ቤታችንን በእዝነቱ ይጠብቅልን

  • @user-ix5cb5zl2g
    @user-ix5cb5zl2g Місяць тому

    Yaa allah

  • @SamsungA-od5ez
    @SamsungA-od5ez Місяць тому

    ☝☝☝☝☝☝☝🙏🙏አላህ ቶሎብለህ ፋረዲ ምንምየምለዉየለም

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Місяць тому +1

    .ጠይብ የቤቱን ገንዘብ ቢሰጣቸዉ ምን አለበት 😢

  • @fufumahmud3177
    @fufumahmud3177 Місяць тому

    ኡፍ ያረቢ አንተ ድረስላቸው

  • @user-dd1jj4uq2s
    @user-dd1jj4uq2s Місяць тому

    ያረቢበረህመትህ

  • @fathemafathema7476
    @fathemafathema7476 Місяць тому

    አላህበራህመትህአተውሰላሙአውርድልን

  • @Hawiti_31
    @Hawiti_31 Місяць тому

    አላህ ይድረስለቻዉ በጣም የማል😢😢

  • @rabiaAl-t7q
    @rabiaAl-t7q Місяць тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rabiaAl-t7q
    @rabiaAl-t7q Місяць тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-nf3gr9ki7t
    @user-nf3gr9ki7t Місяць тому +1

    😭😭🤲

  • @user-gt5ms5pe3v
    @user-gt5ms5pe3v Місяць тому

    ያረቢ አላህ ይድረስላችሁ ምንም አልል

  • @skettube4149
    @skettube4149 Місяць тому

    😭😭😭አሁንስ ተሳነን😢

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 Місяць тому

    አረይሄመንግስት😢😢ምንጉድነዉ፤በርሀና፤ከተማ፤ከማበጀት፤የሰዉልጅ፤ፍትህቢሠጣቸዉስ፤ሀገርየሚያምረዉ፤ዜጎቿሲኖሩነዉ😢😢ጉድአያልቅምዘድሮ

  • @RhHe-nf3fk
    @RhHe-nf3fk Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢 يا الله يا ربي

  • @Runvip
    @Runvip Місяць тому

    😢😢😢😢😢ያአሏህ አተሰላሙአውርድልንያከሪም

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Місяць тому

    ያአላህወደትእንድረሰው በመዳምኩሽናፈግተንእንሰራለንቤተሠብመቀመጫአጣ

  • @Huwaidah-it1um
    @Huwaidah-it1um Місяць тому

    ወላሂ የሀገራችን ጉዳይይ እኔደክሞኞልልመቼም ወይአንለወጥ ደከምንበስዴት በሀገርመቀመጫየየየለ። ያረብብብብብብ እህህህህህህህህህህህ እዱኒያያያያያያያ

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig Місяць тому

    ወአለይኩም ሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ

  • @user-td8wl8tq4p
    @user-td8wl8tq4p Місяць тому

    አላህዋዬ እዝነትህን

  • @vip6526
    @vip6526 Місяць тому

    ያረብ አላህ ይድረሥላቹሁ ያረብ አይይይ ዘድሮ

  • @user-od7ls5bc4q
    @user-od7ls5bc4q Місяць тому

    አላህበርህመቱ አላህይዲርሰላቹህ እህህህህ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Місяць тому

    ያረቢ በረህመትህ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Місяць тому

    ምን እደምል አላቅም እባክቸዉ በስደት ያለነዉ ያቃማቸን እንቀል

  • @user-lr8xl7hk6x
    @user-lr8xl7hk6x Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭😭አይይይ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Місяць тому

    አላህይድረስልንአገራችንንሰላም ያድርግልን ይህን የተረገመሰውየ መቸነው እምንገላገለው

  • @user-lr8xl7hk6x
    @user-lr8xl7hk6x Місяць тому

    😢😢😢አይይይይ ወደረሳ ሂዱ እዚያ ይሻላል መንግስት አፈናቅሎ እዴት ነው የሚደርስላችሁ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Місяць тому

    አይ አብይ ፈጣሪ የስራህንይስጥህ ሰው በሀገሩ መኖሪያ ይጣ😭😭😭😭

  • @hawwa6656
    @hawwa6656 Місяць тому +1

    በጦርነቱ ነዉ ያፈረሱባቸዉ ?
    ወላ ቤታቸዉ ብላን ሳይኖረዉ ቀርቶ ነዉ በአሏህ ንገሩኝ የኔም ቤት ህገ ወጥ ነዉ ያረቢቢ

    • @user-yg6jj4sm9t
      @user-yg6jj4sm9t Місяць тому +1

      ለልማት እያሉ ነው የማፍርሱባችው አዲሳባ አሽበርቀች የሚሉት የነዚህን ቤት እያፍርሱ ነው 😢

  • @Zainab-ey6ft
    @Zainab-ey6ft Місяць тому

    አላህይድረስላችሁ

  • @AlAll-oy9zw
    @AlAll-oy9zw Місяць тому

    ያረቢከባድነው😢😢😢😢😢

  • @uaeuse-nx3jv
    @uaeuse-nx3jv Місяць тому

    ያረብ በገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Місяць тому

    ያረብ ሀገራችን ሰላም ያረግልን

  • @requiredtyefg
    @requiredtyefg Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢

  • @user-vj7jn7sd9g
    @user-vj7jn7sd9g Місяць тому

    አላህ መፍትሄ ያምጣ በጣም ያሳዝናል

  • @mamabkaseadm6644
    @mamabkaseadm6644 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @destaethio8768
    @destaethio8768 Місяць тому

    💔😭💔😭💔😭መገን ወገን የተረኞች ማላገጫ ሆንን

  • @user-hd6uw1kj9c
    @user-hd6uw1kj9c Місяць тому

    😰😳😢😢😭😭

  • @user-ni4yh4fs2r
    @user-ni4yh4fs2r Місяць тому

    የአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Umuayman_
    @Umuayman_ Місяць тому

    As wr wb ታጠቅ ምንሆኖኖ የጠፋው የምታው ኒገሩኝ በሰላም ነው

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @jamilaseid
    @jamilaseid Місяць тому +1

    2:45 😢😢

  • @user-py3pv2dk4g
    @user-py3pv2dk4g Місяць тому

    😢😢😢

  • @user-xy3sz3gl4p
    @user-xy3sz3gl4p Місяць тому

    ያአለህ😢

  • @JdjdKdkd-sh1ex
    @JdjdKdkd-sh1ex Місяць тому

    😢😢😢😢😢

  • @LubabaLube-sz2sz
    @LubabaLube-sz2sz Місяць тому

    ያረብአገራችንመሪአጣ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Місяць тому +1

    አላህ አብይንና አሶመሳዩችን ግፍ ያውርድባቸው ጀማል አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ አድሳባ አሸበረቀች ተብለጨለጨች ይላል እያፈናቀለ አናቱ ይፍረስ ያረብ

  • @SgBh-nh6pt
    @SgBh-nh6pt Місяць тому

    ያአላህ አረ በቃ በለን ያረቢ

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 Місяць тому

    😢😢😢ሀግሬሀገረሰላምየደገለነየገረቸነጎደ😢😢😢😢

  • @user-os5vo4gz4y
    @user-os5vo4gz4y Місяць тому

    😭😭😭😭

  • @user-dp1jg7pe5h
    @user-dp1jg7pe5h Місяць тому +1

    ለምነዉ. የፍር ሰዉ

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Місяць тому

    የአላህ

  • @user-nr3nv8kr5w
    @user-nr3nv8kr5w Місяць тому

    ያኢላሒ መጨረሻዉን አሰራር ምርልን

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Demos-y3v
    @Demos-y3v Місяць тому

    እረሸገርሲቲአይኑይጥፋስንቱንአጣንዬደረሰበትያዉቀዋል

  • @allahkarim5390
    @allahkarim5390 Місяць тому

    😭😭😭😭😭

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 Місяць тому

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ አገራችን 😢😢😢😢😢

  • @user-mc1hz9lq8l
    @user-mc1hz9lq8l Місяць тому

    😢😢😢😢

  • @fufy2285
    @fufy2285 Місяць тому

    አላህይድረስላቻውያረቢ😢😢😢😢😢

  • @user-pp8pg6rt3c
    @user-pp8pg6rt3c Місяць тому

    💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭የአላህህህህህህህ

  • @hadya7223
    @hadya7223 Місяць тому

    ያረቢ😢😢😢😢😢😢

  • @fjdj1474
    @fjdj1474 Місяць тому

    ያአላህ

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h Місяць тому

    አላህ ይድረስላቸው

  • @user-fx3kp4vk1m
    @user-fx3kp4vk1m Місяць тому

    እህ አሁንስ ዱኒ አስጠላኝ
    ሱበሀንአላህ ሰውበሀገሩ
    መፋናቀሉ ሹ? ምንጉድነውግን?

  • @ranfgg4576
    @ranfgg4576 Місяць тому

    Yabiyin macarasha yasayeny yemitilu

  • @MoreThe-uc6jl
    @MoreThe-uc6jl Місяць тому

    አይይይይ

  • @user-iq9ub5ge8f
    @user-iq9ub5ge8f Місяць тому

    ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Місяць тому

    አላህኸይሩንነገረይሻላችሁ

  • @Ra7ema1995
    @Ra7ema1995 Місяць тому

    እላህይድረስላችሁ😢😢😢ያረቢ

  • @rahmaomar9179
    @rahmaomar9179 Місяць тому

    🎉😭🎉

  • @Ezhara11
    @Ezhara11 Місяць тому

    አላህይርዳችሁየአላህ