ታምረኛው የጥቁር አዝሙድ ዘይት በሁለት መንገድ በቤት ውስጥ አሰራር ለፀጉር ጥቁረት ለማለስለስ ለእድገቱ እንዲሁም ለሳይነስ ለኩላሊት ህመም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 131

  • @gddfds520
    @gddfds520 3 роки тому +69

    ትክክል ነሽ እህቴ ጥቁር አዝሙድ መድኃኒት መሆኑን በቁርአንም አለ ለሁሉ ነገር ይጠቅማል

    • @ተሥፈኞዋz
      @ተሥፈኞዋz Рік тому +2

      ሀዲሥ ላይ ነዉ ዉዴ ቁርዓን ላይ አላየሁም የትኞዉ ሡራ ላይ ነዉ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 10 місяців тому

      ​@@ተሥፈኞዋz😂🤭🤭🤭🤭🤭

    • @Hayuti94
      @Hayuti94 7 місяців тому

      ​@@ተሥፈኞዋz👍👍👍

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 роки тому +8

    Your hair is amazingly beautiful wow you are gifted.

  • @ኢትዩጵያ-ገ8ሰ
    @ኢትዩጵያ-ገ8ሰ 3 роки тому +11

    እውነት ለመናገር የጥቁር አዝሙድ ዘይት በጣም ጠቃሚ ነው ፀጉሬን አሳምሮልኛል አሳድጎልኛል አለስልሶልኛል እኔ ግን ሰርቼው ሳይሆን ከሱቅ ገዝቼው ነው ፀጉራቹ ሽቦ ለሆነባቹ ተጠቀሙት በርጥበቱ ተጠቀሙ የኔ በታምር የሚገርም ለውጥ ነው ያየውበት😘

    • @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
      @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 3 роки тому

      እዴት ተጠቅመሽው ነው ማር ለውጥ ያ የሽበት

    • @ኢትዩጵያ-ገ8ሰ
      @ኢትዩጵያ-ገ8ሰ 3 роки тому +3

      ከመታጠቤ በፊት በተለይ ሮብ እንቁላል ዘይት ዘይቱን ወይም የምግብ ዘይት ጥቁር አዝሙድ ዘይት ካለሽ ሙዝና አቮካዶ ተቀቢና ከ1-2አቆይተሽ ታጠቢ ከዛን ታጥበሽ ስጨርሺ በርጥበቱ ጥቁር አዝሙድ ዘይት ተቀብተሽ 3 4ቦታ ስሪው ሳትሰላቺ ሞክሪው በ2ወር በጣም ለውጥ ታይበታለሽ በአመት ሁለቴ ጫፉን ተቆረጪው

    • @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
      @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 3 роки тому

      @@ኢትዩጵያ-ገ8ሰ ኦርጋኒክነው የይቱ ወይንስ ቫቲካ ነው የጥቁር አዝሙዱ ዘይት

    • @ኢትዩጵያ-ገ8ሰ
      @ኢትዩጵያ-ገ8ሰ 3 роки тому

      @@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ ኦርጋኒክ ነው

    • @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
      @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 3 роки тому +1

      @@ኢትዩጵያ-ገ8ሰ አመሰግናለሁ. እህት

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 3 роки тому +7

    ሰላም ላንች ይሁን ሰላምሽን ያብዛው በጣም ጠቃሚ የሆነ የፀጉር ቅባት ተው ተባረኪ ዉዴ እጅሽ ይባረክ

  • @AbflKrtube
    @AbflKrtube 3 роки тому +15

    ሠላም ለዚህ ቤት በላይክ ሰላም ለሀገራችን ይመጣልን ሠላምን ለሁላችንም😘😘😘😍❤❤😍🙏

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን እማ ጥሩ ነገር ነው ይዘሽ የምትመጭው ሁሌ

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 2 роки тому +3

    በረች ማማየ

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 3 роки тому +3

    እናመሰግናለን እር ባክሽ ለርዝመት ንገሪኝ እኔ ብዙ ሞከርኩ ፀጉሪ ቆንጆ ነው ግን አይርዝምም

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 роки тому +2

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!!
    የጥቁር አዝሙድ ጥቅም ተዘርዝሮ አያልቅም። በጣም ቆንጆ የጥቁር አዝሙድ ቅባት ነው ያሳየሽኝ እናመሰግናለን ላይክ ሼር

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @astertube8785
    @astertube8785 3 роки тому +3

    ዋውውውውውው ውድ እህታችን በርችልን በጣም አሪፍ ነው👌👌👌❤❤❤

  • @YuboDube
    @YuboDube 9 місяців тому

    endet in xaqamlen ye falgno qibat me xaqmi inchilalen isti milashi ❤❤❤

  • @masimtube671
    @masimtube671 3 роки тому +3

    አር እህቴ የሸበት መጥፈያ ንገርኝ

  • @weynshetwegderes7498
    @weynshetwegderes7498 3 роки тому +3

    እውነት ነው ማማየ እናመሰግናለሁ ተባረኪልኝ
    እኔ ግን ፀጉሪ በጣም እየተነቃቀለና እየተበጣጠሰ አስቸግሮኛል እኔ ግን ከስተር ዘይት ማግኘት አልቻልኩም እና ፀጉሪ ሲወድቅ ሳይ በጣም ነው የምናደደው እባክሽ መላበይኝ

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 3 роки тому +2

    በርቺልኝ ውዴ

  • @lozawityemataw4587
    @lozawityemataw4587 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ውደ በርች ጎበዝ

  • @yerdanosbqele3874
    @yerdanosbqele3874 2 роки тому +2

    ዋው ዬ እውነት ተባረክይ 🥰🥰🥰🥰

  • @Abuzzy15
    @Abuzzy15 3 роки тому +4

    ይሄ ነገር ለኔም ይጠቅመኛል 🤔

  • @አሚቲዎብ
    @አሚቲዎብ 3 місяці тому

    100k እናስገባት የምትሉ እስኪ ልያቹህ❤

  • @gadiseeabadir2896
    @gadiseeabadir2896 2 роки тому +1

    Sister በሲናተ ወር ነወ ሙአሰዲገወ?

  • @ተሥፈኞዋz
    @ተሥፈኞዋz Рік тому

    የኔ ቆንጆ 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😉😉

  • @user-ሚጣ
    @user-ሚጣ 10 місяців тому

    ደስ ስትይ❤❤የኔ ፀጉር በጣም ብዛት አለዉ እባክሽ መቀነሻ መላ ካለሽ ንገሪኝ ብዛቱ ስለሚያስቸግረኝ መንከባከቤን ተዉኩት ርዝመትም ቀነሠብኝ በዛላይ ረገፈ ሽቦ ሆነ በቃ 😢

  • @waraqwaraq
    @waraqwaraq Рік тому

    ፀጉርሽ ደስ ይላል ❤❤

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 3 роки тому +2

    ሰላምሽ ይብዛ እናመሠግናለን በርቺ የባለፈዉን ቅባት እደኔ አዳድ ልጆች የተሸወዱት አንቺ እዳልሽዉ ዘዘይቶን ለጸጉር ጥሩ አደለም እኔ አንደዬ በዘዘይቶን ሰርቸ መርገፍ ጀምሮ ነበር እና በርቺልኝ

  • @waraqwaraq
    @waraqwaraq Рік тому

    እናመሰግናለን ውዷ

  • @tube-zk2lc
    @tube-zk2lc 2 роки тому +2

    መልሽልኝ እኔ እጠቀመዋለሁ አመት ሊሁነኝነዉ ግን ፀጉሪ እረጀመ ብዙነበር ሳሳግን አሁን እየተነቀላ የወጣል

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላምሸ ይብዛልኝ የምውድሸሸ የኔ መልካም እናመሰገናልን❤❤

  • @hiruttaye9116
    @hiruttaye9116 3 роки тому +1

    በርችልኝ

  • @ፍረወይኒሐሽ
    @ፍረወይኒሐሽ 3 роки тому +2

    ሣላም ላንቺ ይሁን ውዴ ሁሉም የምትስሪው እያያሁ ነው በጣም ጎቦዝ ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
    ኣድ ግዜ የወሃ ሩዝ ኣድ ግዜ እንቁላል እና ሙዝ ያ ይተላየዩ መጠቀም ንችለል ኣባክሽን መልስልኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому +1

      የኔ ውድ አንችንም ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ አዎ ውዴ ሁሉም የተጠቀምኳቸው ለኔ የጠቀሙኝ ናቸው ሁሉንም እያፈራረቅሽ ተጠቀሚ

    • @ፍረወይኒሐሽ
      @ፍረወይኒሐሽ 3 роки тому +1

      @@tube-gn3mx እሺ ኣመስግናለው እህቴ ግን ብሻንቡ ነው የምናጠብው ወየስ ብውሀ ብቻ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      @@ፍረወይኒሐሽ በሻንቦ ነው ውዴ በውሀማ አይለቅም

  • @halimahalima4454
    @halimahalima4454 3 роки тому +1

    ምን ልቀባ

  • @YuboDube
    @YuboDube 9 місяців тому

    endet in xaqamlen ye falgno qibat me xaqmi inchilalen isti milashi

  • @betelihamethiopia7442
    @betelihamethiopia7442 3 роки тому +2

    Selam ehit be inbox lawarashi feleku be min laggnshi

  • @ShopShop-iw4tk
    @ShopShop-iw4tk 2 роки тому +1

    ጥቁር አዝሙድና ስጋመጥበሻ የሚሰራ ቅባት እንዴትነው ንገሪኝ

  • @ftube923
    @ftube923 Рік тому

    ማሸአላ 🎉❤🎉❤🎉❤

  • @kidestk5465
    @kidestk5465 Рік тому

    በጣም አሪፍ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍

  • @hiwihabeshawt
    @hiwihabeshawt 3 роки тому +1

    Woww tsegursh betam yamral

  • @Masriya-dz3qo
    @Masriya-dz3qo 7 місяців тому

    በሳምንት ሰንቴ እንቀባ

  • @ነኝእናቴንመሣይ
    @ነኝእናቴንመሣይ 2 роки тому

    ስርተን ማስቀመጥ ይቻላል

  • @Madina-gj4uy
    @Madina-gj4uy 3 роки тому +2

    የሰሊጥዘይትችግርአለውዴ አረቦች ሶምሶምዘይት እሚለት እዴትነውልጠቀመውፈልግነበር

    • @madinaedres8740
      @madinaedres8740 2 роки тому

      Ye selit zeyt harif new belalech meski tyob

  • @ዬዉሎልጆነኝስደትኛዋ

    እናምስግናልህ እህቴ ጥቁር አዝሙዱ በይፋጪሳ

  • @MariyanaTesfaye-eo5rz
    @MariyanaTesfaye-eo5rz Рік тому

    Tikur azimud bewiha senetekem edet nw

  • @wen7060
    @wen7060 2 роки тому +2

    አሁኑኑ በኮመንት መልሽልኝ ጥቁር አዝሙድ ና አብሽ በውሀ አፍልቼ ብጠቀም ችግር አለ

  • @lorettawilson5973
    @lorettawilson5973 Рік тому

    You are absolutely gorgeous! I just wish that I could understand what you are saying! Could you please translate to English?

  • @abebtube9771
    @abebtube9771 3 роки тому +3

    እናመስግን አለን

  • @MeronAwelchew
    @MeronAwelchew 5 місяців тому

    Wuha ychemeral

  • @መድናእንድሪስ-ቐ2ጠ
    @መድናእንድሪስ-ቐ2ጠ 3 роки тому +3

    አድስነኝ ማማየ ግን ምንም ፀጉሬ አመት ሊሞላነው በጣም እቁጥጥረዋለሁ ግን ምንም አያድጋም ትንሽ ብቻ ነው ለውጥ ያየሁት በጥቅሉ ቁመት የለውም

  • @fo9934
    @fo9934 3 роки тому +2

    I want a recipe for a quality curly hair extension just like you

  • @DagituuAsetu
    @DagituuAsetu 3 місяці тому

    Wowowowowowowowo💕💕💕💕💕💕💓💓💓💞💞💋💋💋💋💋

  • @TigestGeberhiwot
    @TigestGeberhiwot Рік тому

    Shebeten endet be tekur azmud maxefat yichalal

  • @ፋፊነኝሰለምቴዋ
    @ፋፊነኝሰለምቴዋ 3 роки тому +2

    የኔ ቆጆ አሰራርሽና ስታብራሪ በጣም ግልፅ በሆነ መልኩ ነዉና ጥያቄ አለኝ እቤት ዉስጥ ያለ ዘዘይቱን ማንኛዉም ነዉ የሚሆነዉ አይዴል? ለቤትሽ አድስ ነኝና መልሽልኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому +1

      አዎ ማሬ እቤት ውስጥ ያለ ንፁህ ዘይት ዘይቱን ይሆናል

    • @ፋፊነኝሰለምቴዋ
      @ፋፊነኝሰለምቴዋ 3 роки тому

      @@tube-gn3mx እሺ ዉዴ ያዉ ለምግብነት የሚጠቀሙት ዘዘይቱን አለ እጠቀመዋለሁ በርች አመሰግናለሁ ጠክሪ

    • @mazzamazza6659
      @mazzamazza6659 3 роки тому +1

      ሁለት እና ስስት ቀን ተቀብተን ብናቆየው የሚአመጠው ችግር አለው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      @@mazzamazza6659 ኧረ በጣም አሪፍ ነው ውዴ

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 3 роки тому +2

    ቁጥርሺን ከየት ላግኝሺ በግሌ የማማክርሺ ነበረ

  • @roobee1353
    @roobee1353 3 роки тому +1

    Iwunetishin bexam xiru newu xuquasmud!

  • @ትግስትቸርነት
    @ትግስትቸርነት 3 роки тому +1

    አንድ ቀንም በlive አትቀርብም?

  • @abdulalli4804
    @abdulalli4804 2 роки тому +2

    ማር ቁርፍድስ ብጨምርበት አብሬ ብፈጨዉ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 роки тому

      ቻሌንጅ ጀምሪያለሁ ውዴ ተቀላቀይ

  • @ሐኒሳyouTube
    @ሐኒሳyouTube 3 роки тому +7

    የግምባር ፃጉሬ በጣም ሻሽቶወል የለዳረግኩለት ነገር ዬለም ወለሂ ታስፈ አስቆርጦኘል

  • @abebechgobena2748
    @abebechgobena2748 3 роки тому +2

    እህቴ አመሰግናለሁ ግን ለመጠጣት የወይራ ዘይት ይሆናል

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому +1

      አዎ ከተገኘማ ለሰውነታችን በጣም አሪፍ ነው

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 роки тому

      @@tube-gn3mx የወይራ ዘይት ማለት ዘይት ዘይቱን ነው እንዴ

  • @elsihabeshawit4565
    @elsihabeshawit4565 3 роки тому +4

    እናመስግናለን ውዴ ግን ልንታጠብ ሰንል ብቻ ነው ምንቀባው ወይስ እንዲሁው በፈለግን ሰዓት ተቀብተን ሶሰት አራት ቀን ማቆየት ይቻላል??

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      በፈለግሽው ሰአት መቀባት ትችያለሽ ውዴ

  • @ዜዲነኝየኡሚናፋቂ
    @ዜዲነኝየኡሚናፋቂ 3 роки тому +1

    እረ የፊት አህቡብ በጥብጦኛን መላበሉኝ ዉዶቸ በአላህ የምታቁ ንገሩኝ

  • @አሙሠዪደኢቶብ
    @አሙሠዪደኢቶብ 2 роки тому

    አሠላማአሊኪበርቸአዪዞሺ

  • @አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ

    ❤❤🌷🌷

  • @TነኝየMልጅ
    @TነኝየMልጅ Рік тому

    🥰🥰🥰

  • @fsy1999
    @fsy1999 Рік тому

    በጣም የእናት ዉሌታዋ😭

  • @umuselmantube594
    @umuselmantube594 3 роки тому +1

    👍👍👍👍

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 роки тому +1

    ጎበዝ፡ቀጥይ፡👍👍👍👍👍

  • @sofiyaendrs4848
    @sofiyaendrs4848 Рік тому

    ❤❤❤😊😊

  • @dfggdf6788
    @dfggdf6788 2 роки тому

    Yna mar arefe wufate agegchebtalehu gobze

  • @halimahalima4454
    @halimahalima4454 3 роки тому +2

    በናትሽ ማዳት አስቸግሮኛል

  • @eyukassahun4302
    @eyukassahun4302 3 роки тому +1

    የኔ ግን ሊበዛልኝ አልቻለም የሚያበዛ ነገር ነገሪኝ እባክሽ የኔ ዉድ😘

    • @tyba5398
      @tyba5398 3 роки тому

      የኔ ውድ ሥሥቴ አለሜ ለብዛቱ ባልዚንና የሩዝ ውሀ ተጠቀሚ እህቴ💋💋💋💋👈

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 роки тому

      @@tyba5398 እንዴት

    • @BarakatBaraj
      @BarakatBaraj Рік тому

      ​@@zekiyatemam7901 ok❤❤❤❤
      🙏🙏🥰

  • @afranahayta6929
    @afranahayta6929 Рік тому

    እንምእጠቅማለሀ

  • @selamlehulachin9337
    @selamlehulachin9337 3 роки тому

    Selamsh yibezaln wedddd edet nesh adis engedash negn bexam temecheshign kaxayi dagmo mokire Lawrence ayiche edamemexa tesfa algn berchi ena eski dagmo le begur ena xequwaqur neger fitelayi ashenfagn kaweqsh akafyin

  • @tena319
    @tena319 3 роки тому +1

    selam

  • @gelasefaw
    @gelasefaw 3 роки тому +1

    ሰላም ለዚ ቤት ቤተሰብ እንሁን

  • @nigaatni3945
    @nigaatni3945 2 роки тому

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የሺይቱብ
    @የሺይቱብ 3 роки тому +1

    ደምሪኝ

  • @attube383
    @attube383 3 роки тому +1

    እናትየ

  • @hailemariammulatu5450
    @hailemariammulatu5450 2 роки тому

    🤙🤙🤙🤙

  • @JB-pg6gf
    @JB-pg6gf 2 роки тому +1

    እኔ ጡቁር አዝሙድ እና ያምጊብ ዘይት ሩዝ መር እና ያሆነ ቅጣለረ አረቦቹ ሩዝ ስሰሩ ያን ቅጣል ያረገሉ ጊን ስሙን ስለለወኩት ነዉ ሁሉንም በአንዴ ሰሪቼ እቃበለዉ ጊን አልታጣብ እሱን ከታቃበዉት አድስ ነዉ ያጀመርኩት. ያለመታጣብ ጉደት ከአለ ንጋሩኝ ዉዶች

    • @JB-pg6gf
      @JB-pg6gf 2 роки тому

      ያህነ ቅጣል ያልኩትን አረቦች ወረቃ ይሉታል

  • @ተሥፈኞዋz
    @ተሥፈኞዋz Рік тому

    ለመጠጣት ግን ዘይት አልወዲመ በቃ እሞክራለሁ

  • @saidemhamade1369
    @saidemhamade1369 3 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ እሕት ለቤትሽ አድስ ነኚ

  • @genetsida8067
    @genetsida8067 3 роки тому

    Berci bravissima

  • @salmaalkaldy9395
    @salmaalkaldy9395 3 роки тому +1

    Er yshbt nger new yaschgerg

  • @fo9934
    @fo9934 3 роки тому +1

    Please, dear, write the ingredients in English

  • @sweetlara4712
    @sweetlara4712 3 роки тому

    ኣቤት ዉሼት

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому +1

      አለ መጠቀም መብትሽ ውዴ ግዴታ አደለም

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ጐ4ቐ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ጐ4ቐ 3 роки тому +1

    በደብ አሳይን

  • @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
    @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ 3 роки тому +3

    ኧረ በፈጣሪ ተይ ጉበት ይነካል እኮ ሲበዛ በቀን 1 የሻሂ ማኪአ ያውም ከምግብ ቡሀላ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому +1

      ኧረ ማሬ እንዴ መዳኒት ነው ውዴ ለዛውም ዘይት ዘይቱን አይገኝም

    • @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
      @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ 3 роки тому +2

      @@tube-gn3mx እኔ የሀበሶዳ ዘይት ዘውትር እጠቀማለሁ ግን አዋቂ ሰው አማክሪ ሲበዛ ጉዳት አለው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      @@ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ በጣም ምን አልባት ስላለመመኝ ይሆናል ያወቅሽውንም ስላሳወቅሽኝ ቅበሪልኝ ውዴ

  • @ኡሙኑህ-መ1የ
    @ኡሙኑህ-መ1የ 3 роки тому +2

    ለመጠጣት ስትይ ብቻውን ነው በሻይ ጨምሬ ልጠጣው ጥቁር አዝሙዱ እና በዘይ ዘይቶን ሰራሺው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 роки тому

      ለብቻው አሪፍ ነው ከከበደሽ በሻይ ጠጭው

  • @nouraasaa627
    @nouraasaa627 3 роки тому

    💞💞💞💞💞💞💞💞😂😂😂😂😍😍😍😍

  • @genetdamisse2043
    @genetdamisse2043 3 роки тому

    Diimstiish hiisamaam