በደረት እንሳብ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 10

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ Рік тому +68

    እንደዚህ አይነት ደራሲና ተዋናዎች በናፍቆት ነው እምጠብቃችሁ ጥበብ ሲገለፅ

    • @Nesru23
      @Nesru23 Рік тому +1

      እውነት ነው 🥰

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Рік тому +21

    ደራሲ እና አዘጋጁ እንዲሁም ተዋንያኑን፤ የጥበብ አምላክ ክብረት ይስጥልን🎉

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait Рік тому +2

    THE BEST satire ever from Ethiopian artists (derasiw should be appreciated)

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 Рік тому +2

    ይህን የጥበብ መራር ሃቅ ላልሰሙት በማሰማት አጋርነታችንን እናሳይ። ሁላችሁም ክብር ለእናንተ ይሁን!

  • @U_Too
    @U_Too Рік тому +7

    ሐሳብ ወንጀል በሆነባት ኢትዮጵያ ሐሳብ ይዞ መገኘት ወንጀል ነው።
    ሁሌም ላለማሰብ እሞክራለሁ

  • @AhmadAhmad-cg1mm
    @AhmadAhmad-cg1mm Рік тому +12

    ጋሽ ሰውነት አስዋይነታቸዉ ቁጭ አባቴን ቆፍጣና አባት ጀግና የእዉነት ሁላችሁ ጀግኖች ናችሁ ባንኮች ግን ሙዳችሁ የሌለ ነዉ ይመቻችሁ❤❤❤

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 Рік тому +17

    ቡና የሚያፈሉ ሽማግሌ በጣም ደስ ይላሉ! ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ❤

  • @victoriaabate6242
    @victoriaabate6242 Рік тому +15

    አዲስ ክፍል እሁድ እስከሚመጣ በቀን 1 ጊዜ እየደጋገምኩ አየዋልው 😊 ቃል የለኝም!!ግን ሁሉም ሰው ይረዳው ይሆን ይህን ውስጠ ወይራ? 👌👌👌👏👏👏
    አደራ በርቱልን 🙌🙌🙌

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Рік тому +31

    ጭንቅላታችን ምን ይሰራል ቢመታም ግድ የለም ብቻ ምላሳችን አይመታ፣ እኛ ጨርቦሌዎች ለመሬት ትልቅ ክብር አለን። ምስጢር አያያዝስ ራሱ ሽሜ አይደል እንዴ ይመችህ ጨርቡዬ stay blessed😍
    "አይ ኦህዴድ ብልጽግ"😂
    ባንኮች፣ ሱዳን የእንጀራውና የልጁ ነገርስ ኧረ በስመአብ ከባድ ናችሁ እናንተ አልተቻላችሁ ኑሩልን❤😂

    • @chimelak
      @chimelak Рік тому +2

      በደንብ ተረድተሽዋል ማለት ነው ይመችሽ 👍👍 ቅኔው ከባድ ነው

  • @yedrosew9319
    @yedrosew9319 Рік тому +3

    ሰንበቱ ❤❤❤❤❤ ትችላለህ

  • @melkamcommunication6629
    @melkamcommunication6629 Рік тому +2

    በሚገርም ጥበብ የኢትዮጵያን አሁናዊ ሁለንተና የሚለፅ 🤔 በርቱልን❤❤

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 Рік тому +3

    የሀገራችንን ማህበረሰባዊ አኗኗር ፣አይምሮአዊ ዕውቀትና የአስተሳሰብ ድህነትና ራቁትነትን የማያሳይ መስታወት ነው። እናመሰግናለን

  • @azitabxe3380
    @azitabxe3380 Рік тому +23

    ስልጠናው ትዝ አለኝ ሲንከባለሉ😂😂😂ከነ ነው የምትመቹኝ መሬት ያለ እውነት በጥበብ ሲገለፅ❤

  • @-fw2lp
    @-fw2lp Рік тому +2

    በእናተ ውስጥ ኢ💚ትዮ💛ጵያ❤️ ን አያታለሀ ሠላማችሁ ይብዛ💚💛❤️

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed Рік тому +10

    😂😂😂😂😂 ወይኔ ይሄ ድራማ እዴት እደምወደው በጣም ነው የምታስቁት መጠጥ የለ ማጨስ መግማማት የለ

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Рік тому +9

    ድንቅ የጥበብ ስራ👌❤🙏

  • @sadaaalebachew1838
    @sadaaalebachew1838 Рік тому +5

    በእውነት በርቱ የሚገባው ካለ ይገባቸው ይሆናል አንድ ቀን

  • @bereketdesign8914
    @bereketdesign8914 Рік тому +2

    Cherbole 1gna👏👏

  • @ahmederina
    @ahmederina Рік тому +1

    ምርጥ የአራድዬ ስብስብ ነው እኮ መቼስ የዘመኑ ልጆች አራድዬ በቋንቋ ነው እናንተጋ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +16

    ጋሽ ስውነት የተፈቱ እለት ተመልስው እስሩኝ ድብቅ ወንጀል ስርቻለሁ እንደሚሉ ነው በሳቸው ግዜ 20 ብር ኩንታል ጤፍ ነበር የሚገዛው ብቻ ይሄ ድራማ ስዎቹ ጆሮ ገብቶ እንዳይቋረጥ
    ሁላችሁም ትችላላችሁ👍❤️

    • @ethio7706
      @ethio7706 Рік тому +1

      የምን ጤፍ አባቴ መሬትችን የገዛው 30 ብር ነው

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Рік тому

      የመሬት ነገር ካነሳንማ ካሬ ሜትሩ 75 ሳንቲም ነበር ተረት አይመስልም እግዚአብሔር መልካሙን ዘመን ያምጣልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ሁሉበርሱሆነ-ጀ3ነ
    @ሁሉበርሱሆነ-ጀ3ነ Рік тому +39

    😂😂😂😂 ወይ ጨርቦሌ ለመሬት ትልቅ ፍቅር እና ክብር አለን አላልም ሽሜ እራሱ ሚስጥር አያያዝ 😂😂😂

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 Рік тому +4

    Betam betam birhanu jula lay tetereke ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemaschalew8825
    @alemaschalew8825 Рік тому +2

    የኔ ውድ እህት ትወናሽን በጣም ነው የወደድኩት በዚው ቀጥይ❤❤❤❤❤💋👄😍😍😍🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Рік тому +1

    የእዉነት ጥበብ

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 Рік тому +9

    ጋዜጠኛው በጣም ግብዝ ነው ❤❤❤

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b Рік тому +5

    ጨርቦሌዎች ለመሬት ትልቅ ፍቅር አለን😂😂😂 የምናየውን ሀቅ ቅኔያችሁ 👏👏👏

  • @rimonproduction
    @rimonproduction Рік тому +4

    እኛም አምነን ነው እጅሽን እንዲይዝ ያደረግነው። ከባድ ነው😊

  • @yezihalemasrate7327
    @yezihalemasrate7327 Рік тому +5

    በናንተ አፍ ልክልካቸውን ስለነገራችሁልን እናመሰግናለን👌

    • @Nesru23
      @Nesru23 Рік тому +1

      እናመሰግናለን 🙏

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 Рік тому +12

    እኔ ይሄን ድራማ ደጋግሜ እስከማየት ደርሻለሁ 😂😂😂ይሄን አንድ ብዬ ስጀምር ምእራፍ አንድ ክፍል አንድ ብዬ የበፊቱንም የአሁኑንም እያየሁት ነው 😂

  • @samsonwolde2191
    @samsonwolde2191 Рік тому

    አስደሳች ሲትኮም ነው። በጣም ወድጄዋለሁ:: ከማዝናናትም በላይ ነው።

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 Рік тому +2

    ''የጤፍ ዋጋን በምክክር ሊቀንስ'...'በኋላ አማረኝ ቢልህ ከየት ታመጣለህ' በጣም ተመቸኝ

  • @get.one1615
    @get.one1615 Рік тому +2

    What a great sitcom...!❤!

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 Рік тому +1

    "ከእስር ቤት ውጣ አሉኝ!" እህህህህ
    "ከእስር በመውጣት ነፃነት ያለ ይመስል"
    A great political satire!

  • @ErmiasFranso
    @ErmiasFranso Рік тому +2

    After like i vew the movie wowwwwwww

  • @assefademewoz9855
    @assefademewoz9855 Рік тому +10

    ትወናን እንዲህ ዐቅሏን አሳጥታችሁ ስትተውኗት ማየት ከአድናቆትም በላይ ሆኖብኛል!

  • @Mamusha2732
    @Mamusha2732 Рік тому +5

    የኔ ግባር ቦታ የኔ ምትክ ቦታ😂😂😂😂
    ጨርቦሌውች ለመሬት ፍቅር አለን😂

  • @abenezermesfin4378
    @abenezermesfin4378 Рік тому +8

    ከ ጨርቦሌ ማህበረሰብ ነው የመጣሁት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😂

  • @zayayu8232
    @zayayu8232 Рік тому +3

    ጭቅላት ምን ያደርጋል ምላስ እንዳይመታ

  • @user-nr7sy4lm4b
    @user-nr7sy4lm4b Рік тому

    wow ,Great,telling my heart

  • @BakiYegezu
    @BakiYegezu Рік тому +1

    ተባረኩ እድዝናና አርጋችሁላን

  • @kinfebirhane2446
    @kinfebirhane2446 Рік тому

    በየግዜው አዳዲስ ነገር

  • @ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈራያ

    ጋሽ ኣያልቄ ዛሬ የህውሓት ሰዎች ሁኖ ነው የተወነው ኣድ እጁ ሰበሩት ከበረሓ የተረፈችውን ነፍሴን ከከተማ ኣልሸጣትም ኣቤት ኣሽሙር😂😂😂😂😂

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 Рік тому +3

    Good job all. 👏 🎉

  • @tsigearedayadeto4625
    @tsigearedayadeto4625 Рік тому +2

    ያዩት ከሆነ ደግሞም ያዩታል ልክልካቸውን ንገራቸው እ/ር ይባርካችሁ

  • @najato8808
    @najato8808 Рік тому +7

    የኔ ምቾቶች የሌለ ነዉ ዘና የምታደርጉን ኑሩልን❤ የዛሬዉ ያበዴ ነዉ ሱዳን😂😂ጨርቦሌ😂ሁላችሁ 1ኞች ናችሁ❤

  • @aberhamchernet7735
    @aberhamchernet7735 Рік тому +3

    የዚህ ድራማ ክፋቱ ሳምንት ሙሉ ማስጠበቁ ነው

  • @samuelmengistu2728
    @samuelmengistu2728 Рік тому

    No word .....No word .......

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-7882 Рік тому

    በጣም ወረዳቹ እዉነት

  • @habtomyemane539
    @habtomyemane539 Рік тому +1

    አዝናንቶ አስተምሮ ብሶትን በጥበብ ተናግሮ የዘመናችን ምርጥ ሲትኮም 1ኛ ምን ልታዘዝ?

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 Рік тому +5

    ጨርቦሌያዊ አመታት 👌👌😁😁

  • @user-fkg103
    @user-fkg103 Рік тому +1

    የኔ ግንባር ቦታ ወድጃታለሁ።

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Рік тому +2

    Enkuan bedehina metachihu 👋❤️MINLITAZEZ drama 👍🙏❤️🇨🇬

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Рік тому +1

    ሱዳንዬ ስወደዉ😘

  • @LoveSubaru622
    @LoveSubaru622 Рік тому +1

    All of the best❤❤❤ i

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Рік тому +12

    የማታገኘውን ነገር ልጅህን አታስልምደው አል ሱዳን እንጀራ ወደፊት በቱሪስት መልክ ነው እምንጎበኛት እይይይይይይ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😂😂😂

  • @solomontesefaye6348
    @solomontesefaye6348 Рік тому +1

    All artist the best of best but Sudan and ayalekebte they are very funny 😂😂😂😂

  • @kingsol-gy5ns
    @kingsol-gy5ns Місяць тому

    የምንኖረው የየእለቱ ኑሮን በዚህ መልኩ መቅረቡ ጥበብ መራራን በጥፍጥና ገልጣታለች እያለቀስን እንስቃለን ሁላችሁም ትችላላችሁ በተለይ* አያልቅበትና ሱዳን *

  • @berhantube616
    @berhantube616 Рік тому +5

    "የልጅነት በሽታቸውን እየቀሰቀሱ ይታከማሉ ሕዝቡ አያሳዝናቸውም እንዴ?"
    ሕዝቡ መች አሳዝኗቸው ያውቃል ብለህ ነው ዜና።

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Рік тому +7

    ተወዳጅ የሆነ ደረጃውን የጠበቀ። ባለፈው ይዜ አለቅም ሲል የሳቅሁት........።

  • @habtamukassahun7091
    @habtamukassahun7091 Рік тому +1

    starting this Video with like Like always

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682 Рік тому +13

    ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ: በተለይ : ጋዜጠኛው ፊቱ ፣ እራሱ ፡ነው : የሚስራው

  • @tenad7309
    @tenad7309 Рік тому +2

    ሱዳኒ ግን መስትንግዶ እና የጋዜጣ ሽያጭን ልምድ ያለው ነው የሚመስለው:: ጎበዝ ተዋናይ ነው::😄

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ Рік тому +8

    እኳን ደህና መጣቹህ 🥰🥰 ወይ አያልቄ አለቅም ብሎ ተሰባብሮ አረፈ😂😂

  • @ethiopalace4tube557
    @ethiopalace4tube557 Рік тому +1

    ዋው አልፈታም ወደዛ አልሄድም ገራሚ

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Рік тому +2

    ሁሉም ባለ ስልጣናት አሉ
    እኔ ግን ጋዜጠኛው ይመቸኛል 😅😅😂😂

  • @samradebebe5772
    @samradebebe5772 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤bertulin😊

  • @husubesthusu657
    @husubesthusu657 Рік тому +7

    ሣምንቱን በጉጉት ነው የምጠብቀው

    • @dubaidubai5171
      @dubaidubai5171 Рік тому +1

      እኔም በስንቱን እና እነዝህን

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Рік тому +2

    ጨርቡዬ❤

  • @tub8545
    @tub8545 Рік тому +5

    ሱዳን ገራሚ ተዋናይ አይንሽ የጩሉሌ ስራሽ የትዬለሌ ጋዜጣሽ የአብዮት😂😂😂😂😂😂

  • @helenlove4359
    @helenlove4359 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ወይ ጨርቡሌ

  • @thehabeshanews2434
    @thehabeshanews2434 Рік тому +1

    ጨርቦሌ "የፍቅር ደብዳቤ ጻፍኩ" ሲል "አንተ ከብሄረሰብህ ውጭ ማፍቀር አትችልም" የሚል ምፀት ቢኖር ጥሩ ነበር።

  • @AhmadAhmad-cg1mm
    @AhmadAhmad-cg1mm Рік тому +4

    ጨርቡሎ እና ፍቅር የጋሽ አያልቅ ቅንብር የሱዳን ማሞሟቅ😂😂

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 Рік тому +2

    ቅኔቸው ግን ገራሚ ነው

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Рік тому

    ዋው

  • @abel8835
    @abel8835 Рік тому +3

    ጨርቦሌ ይመቸኛል

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 Рік тому +1

    ሸራ ቀረ ።ቡና ክክክክ ❤

  • @አንድነትአሰፋ
    @አንድነትአሰፋ Рік тому +1

    የሱዳን አገላለጽ ምትገርም ነች ስለመንገድ ላይ ሸራ

  • @wegayehuabebe7749
    @wegayehuabebe7749 Рік тому +2

    ሀይ ጨርቦሌዎች ለመሬት ያላቸው ፍቅር ይለያል

  • @aminnasetotaw5227
    @aminnasetotaw5227 Рік тому +2

    ኢትዮጵያዪ አያልቄ እጅሽን ስበረሽ እኔን.

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Рік тому +8

    እኔ የጨርቦሌ አድናቅ ነኝ 🤣🤣

  • @ermishow7140
    @ermishow7140 Рік тому +1

    በተወደደ ጊዜ ይሄንን ክፍል ሶስቴ አየሁት አራተኛ ላለማየት ዋስትና የለኝም .....
    የአዩቤ አምላክ ያውቃል!😂😂😂😂

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Рік тому

    ብቻ ኑሩልን

  • @eliasaman4233
    @eliasaman4233 Рік тому

    የኔ ግንባር ቦታ 1000ካሬ

  • @AhoyLa-t4e
    @AhoyLa-t4e Рік тому +2

    አይ ሽመልስ😁😁😁😁...."ሥናመልጥ..ይዘናት ነው ምንጠፋ"😂😂😂😂

  • @samihassen6077
    @samihassen6077 Рік тому

    Just interesting.

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Рік тому +1

    ኤሬ ጨርቦሌ 😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @freaz-d9n
    @freaz-d9n Рік тому

    ጎበዞች😊

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ Рік тому +5

    ዉይ ባንኮች ዉይ ሱዳን ተመቹኝ😂😂😂ዛሬ ጋሽ ሰውነት ዉሳኔዎትን አደንቃለሁኝ❤ከእርሶ አለም እንዳይወጡ

  • @ድንቄምብልጽግና
    @ድንቄምብልጽግና Рік тому +3

    ጨርቦሌዎች ለመሬት ያላችሁ ፍቅር ከፍተኛ ስለሆነ ህዝብን ጨፍጭፋችሁ አፈናቅላችሁ ገላችሁ ጨረሳችኋቸው #ምንልታዘዝይመቻችሁ#

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 Рік тому +3

    ጨርቡሌ ባለ ጊዜ ነው መሬት ይወዳል

  • @HayahMalls-lq8ew
    @HayahMalls-lq8ew Рік тому +2

    እኔኮበጣምነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @lefikr
    @lefikr Рік тому

    Mejemeria lijetuwa gash sewnet 7shay neber bila yazezechiw Keza mecheresh lay demo yazezechiwen restaw wey teftobat yihun buna. Aregechiw so endezi aynet sehetetoch yikerefalu beye tesfa aregalew. Beterefe teru eyehone new ahun. Enmesegenalen

  • @Tofiamanbooks
    @Tofiamanbooks Рік тому

    ❤❤😂😅😅 ዙሩን አክራቹታል👌👌

  • @southethiopia9620
    @southethiopia9620 Рік тому +1

    ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ

  • @alemayehuayalew3757
    @alemayehuayalew3757 Рік тому

    የተጠናው ድንቅ ትወና ነው ለ3ቱ ሽብር ነው ለህዝቡ እፎይታ የመድፉ ጋጋታ

  • @eyobgebreselassie511
    @eyobgebreselassie511 Рік тому +2

    54,000 በላይ ታይቶ 1700 like ብቻ? እረ ሰዎች like ማድረግም ልመዱ እንጂ😆

  • @abebebelay7704
    @abebebelay7704 Рік тому

    ጨርቦሌያዊ አመታት

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Рік тому +4

    King of kings Jesus is coming now are you ready for all?

    • @saeda2657
      @saeda2657 Рік тому +1

      ሠላምሠላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች

    • @saeda2657
      @saeda2657 Рік тому +1

      እናመሰግናለን

  • @nebiatabrham9766
    @nebiatabrham9766 Рік тому +1

    Thank you.

  • @hiwotbelachwe4180
    @hiwotbelachwe4180 Рік тому

    አይ ጋሽ ሰውነት መፈታትን ፈሩ
    የሰንበቱ አገላለፅ 👌👌👌👌👌