Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ደግሰው ናፍቆናል እነ እድልም ይምጡልን የምትሉ
ዘቢባ ትመጣለች ብለህ አትጠብቅ
አቤት እነእድል ዳኜ ደግሰው የንጉስ ነሽ አንድ ሁለቴ እንኳን ቢሳተፉልን ልዩ የሆነ ጥምረት ነበር :: ❤❤❤
አሁናዊ አኗኗራችንን የሚገልፅ ነዉ በያዬ በርታልኝ ምናልባት እኛኳን ጠፍተን ብንቀር ልጆቻችን ለምስክርነት ሲያዩት የኛን ህመም ያሳለፍነዉን ዘመን ያዩልናል በርቱልንማ ደግሞ መልካም ቀን ሲመጣ ታስደሙምን ይሆናል ❤❤❤
ምን ልታዘዝ ድራማን በጉጉት የሚጠባበቅ ❤ ፈጣሪ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን 🤲
አሜን አሜን አሜን
በሰመአብ ትወናና ቃላት አጠቃቀም Welcome ባንኮችዬ አልምጦች😁ወይኔ አንዳንድ ህዝቦች😁 i have no words for this ድርሰት ዋጅዬ you're genius our beloved ኑርልን አቦ❤🙏
አቤት ይሄ ድራማ እንዴት ናፍቆኝ እንደነበር!
ሠላምሠላም
ዋው ማሲንቆው ጂማሮ ክላሲከሰል ዉብ ነው በርቱ ሀሳባችሁም የመጠቀ ነው። የሙዚቃው ማሰንቆ ነክ ቢሆን የበለጠ ኣእምሮ ይይዛል
እንኳን ተመለሳችሁንል ልሳኖቻችን
አይደለም በየሳምንቱ ለቃችሁ አንዱን ክፍል ብቻ 100 ጊዜ ደጋግሜ ባየው እራሱ አይሰለቸኝም። ምን ልታዘዞች ትለያላቹ። ዋጄ እናመሰግናለን፣ ሚኪ ትለያለህ፣ ልጥ ሱዳን እና ዶኒስ አንደኛ
ይሄ ድራማ ግን እስከዛሬ ካለው ሁሉ ይበልጣል ። ምርጥ አርቲስቶች ምርጥ ዳይሬክተር ምርጥ ካሜራ ሁሉ ምርጥ👏👏👏👏👏👏👏
ግሩም የጥበብ ስራ እናመሰግናለን ❤🙏
ያው ምን ይባላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
እያሳቀ ቁም ነገር ነፍ ነዉ፤ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልኝ ወገኖቼ የሀገሬ በረከቶች ።
አንደኛ ነው። ወገን ይመቻችሁ
ግሩም ድንቅ ነዉ አረ ደግሰዉ፣ዕድልና የንጉስ ናፍቀዉናል አምጡልን😢😢😢
I miss Degsew!!!! Pls bring him back!!!
I miss him to😊
He is really a great talent though underrated 😢
😂😂😂
🤣🤣🤣🤣አንደኛ ናችሁ የኔ ምርጥ አርቲስት ሚካኤል በጣም እኮ ሚያዝናናው
እውነት የማትደስሱት ነገር የለም በጣም አመሰግናለሁ እባከችሁ እና ዕድል ደግሰው የንጉሥነሽ አምቷቸው
ገራሚ ድራማ ❤️❤️♥️🇪🇹🇪🇹🙏
ይመቻችሁ አቦ ! ምን አልባት ከተቋረጠ የምንጊዜም አድናቂአችሁ መሆኔን ልገልጽላችሁ እወዳለሁ፣ ሽ ዓመት ንገሱ፣ ቢሊየነር ሁኑባት ጥበብን። በጣም አመሰግችኋለሁ ለዚህ ድንቅ ስራችሁ።
ደግሰውንም ኣስገቡት
በርቱ እድልና ደግሰውም ናፍቀውናል በተለይ አ.....ው የሚላት ነገር
ይበል ነው ድንቅ ድርሰት ድንቅ ትወና
ደግ ሰውን ዳኜን እድልና የንጉስነሽን ባይታሰሩ እንኳ ጠያቂ አርጋችሁ እምጡልን🙄🙄🙄😋
ትክክል
እነሥም አይጠሪ እዳያፍኞችሁጂ ሥራዉሥ በጣም ቆጆ ነበር እሥኪ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብ
ዋው ያማል ቅኔው ጀግና ናችሁ በርቱ ❤
💪💫🚓✈️🔑🏆⏰🇧🇴🔔✔️✅📢🕣🕣📢✅✔️🔔💪💫✈️🔑🏆⏰🇧🇴💯ድል ለፍኖ ለአማራ ህዝብ ክብር ፍኖ ፍኖፍኖ አማራ ፍኖ 💪 ለአማራ ፍኖ ፍኖ አማራ አማራ 💯 ፍኖ አማራ አማራ 💯 ፍኖ አማራ አማራ Fno Fnofno Amara Fno Fno Fnofno Amara Fno
ከደቂቃዎች በኋላ የቲውተር ዘመቻ ስላለ ይሳተፉ 🙏🙏
እናንተ ምርጥዬ መጣችሁልን ስወዳችኮ 😘እናንተ እንኳን የልባችሁን እሳት በዚ መንገድ ታጠፉታላችሁ ባይጠፋም ትንሽ ይቀዘቅዛል የኛስ በምን ????
ደግ ሰውንና እና ሁለቱን ሴቶች ፈልጋችሁ አምጧቸው
ደግሰውእድልየንጉስነሽን አምጡልን ፕሊስ
Waw Abye ena guadegniochu astewayoch bihonu bizu yemaru neber kezi.
በአንድ ወቅት ያየሀው ወገንህ በሌላ ወቅት መልሰህ ማየትን የመሰለ ደስታ የለም
በምን ልታዘዝ ካፌ ድራማ የእውነት ብዙ ቁምነገሮችን ተምሬበታለሁ እየተዝናናን ቁም ነገር የምንቀስምመት መልዕክት አዘል ድራማ ነው ወገን ሼር ላይክ ኮመት እያደረጋችሁ ይህ ድራማ ለሁሉም ሰው መድረስ አለበት❤❤❤የዜናውን ፖርት ማነው ደጋግሞ የየው ወይ አያልቄ ምላስህን አውጣ😅😅
"እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ፤ ዘውዱን በኪሱ ይዞ ይዞራል!" ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማሪያም
በጣም ናፈቀን እኮ ደግ ሰው
በመለለሳችሁ ደስ ብሎኛል 😍😍
ደግሰውንም አምጡልን በጣም ያምራል በርቱ
የቢጫ ለባሾቹ እስረኞች መብዛት የአሁኑን የአማራ ልጆች የእስረኞች ብዛትን ፍንትው አድርጎ ያሳያል
እሚገርም ስብስብ ምርጥ ድራማ
የሚገርም እይታነው
የዝሬው ልዩ ነው ዋጄ እግዚአብሔር ይጠብቅህ:: የምላሷ ተመቸችኝ :: ዩግዝላቪያ ስለፈረስች ኢትዮጵያ ሀዘኗን ገለፀች:: 😂😂😂😂 እጅጉን አሪፍ
Aye Bankoch❤
Very professional, I have no word
🤣🤣🤣 Denqe ya Ethiopia lejoche .... Thanks too much, Bros .💚💛❤👋👋👋
ዘና አንባበዉ 😂😂😂 ይመችህ❤
የአላህ ሀገራችንን ሠላም አርግልን በቃ በለን ድል ለአማራው ህዝብ ድል ለፋኖኖኖኖኖ ድል በግር ለሚታሠሩት ወድም እህቶቸ ድል ለአማራራራራራራራ በግፍ ለሚሠቃዩት ድምፅ ሁኑ ክርስቲያን ታደለም ታሟል እያሉ ነው ይከ ግፈኛ ፀረ አማራ ስቱን አስነጠቀን 🤣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የራሱን ውሽት ራሱ የሚያምን ጀግና 😂😂😂😂
ያችን ዘይባ ግርማ የምትባል አይቶ አያቅ አሽቃባጭ ከሀድ አሸርጋጅ እንደማታመጣብን ተስፋ እናደርጋለን ደራሲው አደራ በጥብቅ🙏
ደግሰው ብመጣ ጥሩ ነበር
እኔ ምለው ... እነ ንጉስ ነሽ እነ እድላዊት እና ደግሰው የሌሉበት ምን ልታዘዝ ኣይደብርም ...?? እሰረኛ ጠያቂዎች ሆነውም ይከሰቱልን እንጂ ... ወይ ደሞ ኣምጡና እነርሱም እሰሯቸው ... ወንድ እና ሴት ኣብረው ኣይታሰሩም ከተባለም ኣጠር በመሃላቸው ኣጥራችሁም ቢሆን እሰሩልን ...ለእነዛ ቆንጃጅት ሻይ ና ቡና እያዘዙ የሚያደምቁትም የሆነ ነገር ፈጥራቹ ኣሳዩን ... ባንኮቹ መከሰታቸው ቆንጆ ነው ... የጎደለውን ሞልቷል ... የኣቶ ኣያልቅበት መገበዝ እንዳለ ነው ያለው ኣልተነካም ደስ ይላል ... ልጥ ጅልነቱ ብሶበታል .. ሱዳን ሸለመጥማጥነቱ ቀጥሎበታል ... ጨርቦሌም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂.... ለማነኛውም ይመቻቹ ..❤❤
wow newu igidih
Sudan I respect you PHD
❤ምን ልታዘዝ❤
ሰለ ንጉሳችን ማንም ምንም ቢያወራ የሚሰማ የለም ስራቸው የሚያኳራ ነው ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን::
ባንኮችዬ የእውነት ሳላውቀው ብድግ አልኩ በደስታ ድራማ መሆኑንእረስሁት ለካ በጣም እንወዳችሁ ኑበር አንዳንዴ ብንተራረብም ❤❤❤
በደንብ ተገልፆአል👍👍👍👍👍👍👍
ዜናና ኢትዮጵያ ኪኪኪ ትክክል
VICTORY FOR FANOO 🎉💪🎉💪👈
ፍትህ #✊ለደግስው✊
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ዜና አንባቢዎች ብቻ አይደለም በህዝብ ላይ ምላሳቸውን የሚወጡት ፣ ድፍን ፓርላማው እና የብልጽግና ሹማምንታትም ጭምር ናቸው ።
clearly indicated Abiy Military regime
The guy with the gray hair, The older one, Rolls and Royce type of acting👏
ውይ ባንኮችም መጡ ዛሬ በናታችሁ እነ እድልንም አምጧቸው😂😂😂ይህን ፅዋ መቼም ማይቀምስ የለም😂
አትችኩሉ እስርቤት ለማስገባት
@@sintayehuyohanes3387ሴትና ወንድ አንድ ላይ አይታሰርማ
@@sintayehuyohanes3387 ደቆሮ ከስርቤት ውጭ እሜስብ አምሮ የለህም ደቆሮ
ሴት እና ወንድ አንድ ላይ አይታሰሩም
ሴትና ወንድ አንድላይ አይታሰርም የድራማው ደግሞ መቼቱ አንድ ክፍል የተወሰነ ነው።
ምላስህን አውጣ ለካም ምላሳቸውን ያወጣሉ
Very expressive !!
እንዲህ ነው የኛ ጉድ ምን ልታዘዝ ሁላችሁንም እናመሰግናለን
በመጀመርያው ምእራፍ የአነቃቂ ንግግር ነው ሸቤ የወረወራችው 😉👍👍👍
የጋራ ሸክም ሆኖ የለደ እውነት ነው ያጋራ ሸክም አላህ ያውርድልን ይከን ሸክም
ትወናን እናንተ ተጠበቡባት! በተለይ ሚኪ 😊❤
Welcome BANKOCHE❤
አረ ባንኮች ከመጡማ ደግሰውም ይምጣ ❤
Selam Selam Ye MINLITAZEZ drama tadamiwoch ❤
3ና 4 ክፍል ሃሪፍ ናቸው እየተሻሻለ ነው❤
ዛሬስ በሳቅ ቆሰልኩ ተባረኩ በምንሰማው በምናየው በንፁሀን ሞት በመንግስት አረመኔያዊ ጭካኔ ልባችን ቆስሎ ነበር ትንሽ እረፍት ሰጣቹን
ደጉሰዉ
አንደኛ
Welcome ባንኮች አንዳንድ ህዝቦች ግን ጉድ ሰራኀን 😂
ሱዳንና ዳንዬል ክብረት 😉
አረ ደግሰው
ምዕራፍ ፬ ክፍል፬ ድንቅ ነው🙏
Ere Degsaw yetale😮😮😮
እውነት ለመናገር ድራማው እንደበፊቱ አልሆነልኝም፤ ብዙም አይመስጥም! በድራማ ውስጥ ወቅታዊ ነገር ጣል ሲደረግ እንጂ ሙሉ በሙሉ ፖለቲካ ብቻ ሲሆን ያስጠላል።
የለለ ነው የሚመቸኝ ይህ ድራማ
የምናለ ገፀ ባህሪ ብታወጣው መልካም ነው የውሸት ሰዎች የሚቀልዱብን ይበቃል የምንቀልድውን ነገር ብናስተውል መልካም ነው ከፈጣሪ ጋር ሰፋጣ ማን ይችላል ቢቀር ጥሩ ነው !!!!
Erha yedeberhall mejemerya yenberut yemtu ,,, wendoch guday aregachut eko
የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ
እኔ ኢትዮጵያዊ ስላልሆንኩ ምን ልታዘዝ ትርጉሙ ኣይገባኝም። ግን ዝምብሎ ያስቀኛልና እወደዋለሁ። Good job guys ❤❤❤
ታዳ መፃፍ በምን ቻሉ ???????
@@b.6015ካልገባው አብይ ነው ማለት ነው የፃፈው
😂jil kaewket nesta Duketam Denkoro
@@b.6015 እውነትህ ነህ፡ ግን ቋንቋ መቻልና የሃገሪቱ ጥልቅ ፖለቲካዊ ሁኔታ ማወቅ ሁለት የተለያዩ ነገር ነው። ቋንቋው ከ30 ኣመት በፊት ነው የተማርኩት። የሃገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ስለማላውቀው፡ ማን ገጸባህርይ ምን እንደሚወክል ኣላውቀውም ኣይገባኝም። Anyways thanks for your comment.
@@Black-lioness ኣቤት ያንተ እውቀት ሚገርም ነው። ይህ ሁሉ እውቀት ለስድብ ነው። ወደ ደረጃህ ኣልወርድም። ምጥኔ ኣይደለህም። ይቅርታ።
Weynaaaa
ስወዳችሁ ግን እነእድል ቢመጡ የምትሉ ልጆች እኔም ቢመጡ ደስ ይለኛል ግን ወንድ እስር ቤት ሴት ይገባል እንዴ ለዛ እንደሆነ ያላመጧቸው
Wow አሁን መስመር እየያዘ ነዉ
Alebabesachihu gin giyorgis ke buna eyemeselachihugni new 😅😅😅😅
ፈጣሪ ሆይ😂 እነዚህ ሰዎች በሳቅ ገደሉን እኮ😅
እኔ ምለው እነዚ ታራሚ የእውነት ለመታርም ፍልገዋል መሰለኝ . ወይም ደግሞ ድራማውን እየሰሩት ይሉበት ቦታ ሌላ ሀግር ዉስጥ መሆን አለበት
ሱዳን ግን ሳይህ እራሱ ታስቀኛለህ ትችላለህ😂😂😂😂
እኔም አሁንማ ነፍስ ጡር መሏል ሽርጡ ጋር😂
የግል ወይም የተመልካች ግምገማ አንድ፦የደራሲው የሃሳብ ጥልቀትና ብስለትየገጸባህሪዎቹ ሃሳቡን የመሸከም አቅምየገቢሩ ወይም የድራማው ሁነት የገቢሩ ህልው ወይም ህልውና ከነባራዊ ሁኔታ ጋር ያለው ተምኔት (the existing of event is a function of the current situation and vice versa)ደራሲው ሃሳቡ ለመግለጽ የተጠቀመበት ተምሳሌት የገቢሩ ሚስጥራዊነት (ቅኔ)የደራሲው እና የገጸባህሪዎቹ የስነልቦና ልኬት ወዘተ የስካሁኑ ባብዛኛው የተዋጣለት ነው ይበል ብለናል
Mikael Tamire❤
ባንኮች እንኳን መጣችሁ ብለናል 😂😂😂😂😂
Hahahaha .... Guys are you planning to cast the Next episode on the Real Prison 😂😂
😅 this is the virtue reality of wat is to unfold
Sure, this is the absolute truth!!!
ደግሰው ፡ የት ፡ ጠፉ ??
ደግሰው ናፍቆናል እነ እድልም ይምጡልን የምትሉ
ዘቢባ ትመጣለች ብለህ አትጠብቅ
አቤት እነእድል ዳኜ ደግሰው የንጉስ ነሽ አንድ ሁለቴ እንኳን ቢሳተፉልን
ልዩ የሆነ ጥምረት ነበር :: ❤❤❤
አሁናዊ አኗኗራችንን የሚገልፅ ነዉ በያዬ በርታልኝ ምናልባት እኛኳን ጠፍተን ብንቀር ልጆቻችን ለምስክርነት ሲያዩት የኛን ህመም ያሳለፍነዉን ዘመን ያዩልናል በርቱልንማ ደግሞ መልካም ቀን ሲመጣ ታስደሙምን ይሆናል ❤❤❤
ምን ልታዘዝ ድራማን በጉጉት የሚጠባበቅ ❤ ፈጣሪ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን 🤲
አሜን አሜን አሜን
በሰመአብ ትወናና ቃላት አጠቃቀም Welcome ባንኮችዬ አልምጦች😁ወይኔ አንዳንድ ህዝቦች😁 i have no words for this ድርሰት ዋጅዬ you're genius our beloved ኑርልን አቦ❤🙏
አቤት ይሄ ድራማ እንዴት ናፍቆኝ እንደነበር!
ሠላምሠላም
ዋው ማሲንቆው ጂማሮ ክላሲከሰል ዉብ ነው በርቱ ሀሳባችሁም የመጠቀ ነው። የሙዚቃው ማሰንቆ ነክ ቢሆን የበለጠ ኣእምሮ ይይዛል
እንኳን ተመለሳችሁንል
ልሳኖቻችን
አይደለም በየሳምንቱ ለቃችሁ አንዱን ክፍል ብቻ 100 ጊዜ ደጋግሜ ባየው እራሱ አይሰለቸኝም። ምን ልታዘዞች ትለያላቹ። ዋጄ እናመሰግናለን፣ ሚኪ ትለያለህ፣ ልጥ ሱዳን እና ዶኒስ አንደኛ
ይሄ ድራማ ግን እስከዛሬ ካለው ሁሉ ይበልጣል ። ምርጥ አርቲስቶች ምርጥ ዳይሬክተር ምርጥ ካሜራ ሁሉ ምርጥ👏👏👏👏👏👏👏
ግሩም የጥበብ ስራ እናመሰግናለን ❤🙏
ያው ምን ይባላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
እያሳቀ ቁም ነገር ነፍ ነዉ፤
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልኝ ወገኖቼ የሀገሬ በረከቶች ።
አንደኛ ነው። ወገን ይመቻችሁ
ግሩም ድንቅ ነዉ አረ ደግሰዉ፣ዕድልና የንጉስ ናፍቀዉናል አምጡልን😢😢😢
I miss Degsew!!!! Pls bring him back!!!
I miss him to😊
He is really a great talent though underrated 😢
😂😂😂
🤣🤣🤣🤣አንደኛ ናችሁ የኔ ምርጥ አርቲስት ሚካኤል በጣም እኮ ሚያዝናናው
እውነት የማትደስሱት ነገር የለም በጣም አመሰግናለሁ እባከችሁ እና ዕድል ደግሰው የንጉሥነሽ አምቷቸው
ገራሚ ድራማ ❤️❤️♥️🇪🇹🇪🇹🙏
ይመቻችሁ አቦ ! ምን አልባት ከተቋረጠ የምንጊዜም አድናቂአችሁ መሆኔን ልገልጽላችሁ እወዳለሁ፣ ሽ ዓመት ንገሱ፣ ቢሊየነር ሁኑባት ጥበብን። በጣም አመሰግችኋለሁ ለዚህ ድንቅ ስራችሁ።
ደግሰውንም ኣስገቡት
በርቱ እድልና ደግሰውም ናፍቀውናል በተለይ አ.....ው የሚላት ነገር
ይበል ነው ድንቅ ድርሰት ድንቅ ትወና
ደግ ሰውን ዳኜን እድልና የንጉስነሽን ባይታሰሩ እንኳ ጠያቂ አርጋችሁ እምጡልን🙄🙄🙄😋
ትክክል
እነሥም አይጠሪ እዳያፍኞችሁጂ ሥራዉሥ በጣም ቆጆ ነበር እሥኪ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብ
ዋው ያማል ቅኔው ጀግና ናችሁ በርቱ ❤
💪💫🚓✈️🔑🏆⏰🇧🇴🔔✔️✅📢🕣🕣📢✅✔️🔔💪💫✈️🔑🏆⏰🇧🇴💯ድል ለፍኖ ለአማራ ህዝብ ክብር ፍኖ ፍኖፍኖ አማራ ፍኖ 💪 ለአማራ ፍኖ ፍኖ አማራ አማራ 💯 ፍኖ አማራ አማራ 💯 ፍኖ አማራ አማራ Fno Fnofno Amara Fno Fno Fnofno Amara Fno
ከደቂቃዎች በኋላ የቲውተር ዘመቻ ስላለ ይሳተፉ 🙏🙏
እናንተ ምርጥዬ መጣችሁልን ስወዳችኮ 😘እናንተ እንኳን የልባችሁን እሳት በዚ መንገድ ታጠፉታላችሁ ባይጠፋም ትንሽ ይቀዘቅዛል የኛስ በምን ????
ደግ ሰውንና እና ሁለቱን ሴቶች ፈልጋችሁ አምጧቸው
ደግሰው
እድል
የንጉስነሽን አምጡልን ፕሊስ
Waw Abye ena guadegniochu astewayoch bihonu bizu yemaru neber kezi.
በአንድ ወቅት ያየሀው ወገንህ በሌላ ወቅት መልሰህ ማየትን የመሰለ ደስታ የለም
በምን ልታዘዝ ካፌ ድራማ የእውነት ብዙ ቁምነገሮችን ተምሬበታለሁ እየተዝናናን ቁም ነገር የምንቀስምመት መልዕክት አዘል ድራማ ነው ወገን ሼር ላይክ ኮመት እያደረጋችሁ ይህ ድራማ ለሁሉም ሰው መድረስ አለበት❤❤❤የዜናውን ፖርት ማነው ደጋግሞ የየው ወይ አያልቄ ምላስህን አውጣ😅😅
"እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ፤ ዘውዱን በኪሱ ይዞ ይዞራል!" ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማሪያም
በጣም ናፈቀን እኮ ደግ ሰው
በመለለሳችሁ ደስ ብሎኛል 😍😍
ደግሰውንም አምጡልን
በጣም ያምራል በርቱ
የቢጫ ለባሾቹ እስረኞች መብዛት የአሁኑን የአማራ ልጆች የእስረኞች ብዛትን ፍንትው አድርጎ ያሳያል
እሚገርም ስብስብ ምርጥ ድራማ
የሚገርም እይታነው
የዝሬው ልዩ ነው ዋጄ እግዚአብሔር ይጠብቅህ:: የምላሷ ተመቸችኝ :: ዩግዝላቪያ ስለፈረስች ኢትዮጵያ ሀዘኗን ገለፀች:: 😂😂😂😂 እጅጉን አሪፍ
Aye Bankoch❤
Very professional, I have no word
🤣🤣🤣 Denqe ya Ethiopia lejoche .... Thanks too much, Bros .💚💛❤👋👋👋
ዘና አንባበዉ 😂😂😂 ይመችህ❤
የአላህ ሀገራችንን ሠላም አርግልን በቃ በለን ድል ለአማራው ህዝብ ድል ለፋኖኖኖኖኖ ድል በግር ለሚታሠሩት ወድም እህቶቸ ድል ለአማራራራራራራራ በግፍ ለሚሠቃዩት ድምፅ ሁኑ ክርስቲያን ታደለም ታሟል እያሉ ነው ይከ ግፈኛ ፀረ አማራ ስቱን አስነጠቀን 🤣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የራሱን ውሽት ራሱ የሚያምን ጀግና 😂😂😂😂
ያችን ዘይባ ግርማ የምትባል አይቶ አያቅ አሽቃባጭ ከሀድ አሸርጋጅ እንደማታመጣብን ተስፋ እናደርጋለን ደራሲው አደራ በጥብቅ🙏
ደግሰው ብመጣ ጥሩ ነበር
እኔ ምለው ... እነ ንጉስ ነሽ እነ እድላዊት እና ደግሰው የሌሉበት ምን ልታዘዝ ኣይደብርም ...?? እሰረኛ ጠያቂዎች ሆነውም ይከሰቱልን እንጂ ... ወይ ደሞ ኣምጡና እነርሱም እሰሯቸው ... ወንድ እና ሴት ኣብረው ኣይታሰሩም ከተባለም ኣጠር በመሃላቸው ኣጥራችሁም ቢሆን እሰሩልን ...
ለእነዛ ቆንጃጅት ሻይ ና ቡና እያዘዙ የሚያደምቁትም የሆነ ነገር ፈጥራቹ ኣሳዩን ... ባንኮቹ መከሰታቸው ቆንጆ ነው ... የጎደለውን ሞልቷል ...
የኣቶ ኣያልቅበት መገበዝ እንዳለ ነው ያለው ኣልተነካም ደስ ይላል ... ልጥ ጅልነቱ ብሶበታል .. ሱዳን ሸለመጥማጥነቱ ቀጥሎበታል ... ጨርቦሌም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂....
ለማነኛውም ይመቻቹ ..❤❤
wow newu igidih
Sudan I respect you PHD
❤ምን ልታዘዝ❤
ሰለ ንጉሳችን ማንም ምንም ቢያወራ የሚሰማ የለም ስራቸው የሚያኳራ ነው ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን::
ባንኮችዬ የእውነት ሳላውቀው ብድግ አልኩ በደስታ ድራማ መሆኑንእረስሁት ለካ በጣም እንወዳችሁ ኑበር አንዳንዴ ብንተራረብም ❤❤❤
በደንብ ተገልፆአል👍👍👍👍👍👍👍
ዜናና ኢትዮጵያ ኪኪኪ ትክክል
VICTORY FOR FANOO 🎉💪🎉💪👈
ፍትህ #✊ለደግስው✊
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ዜና አንባቢዎች ብቻ አይደለም በህዝብ ላይ ምላሳቸውን የሚወጡት ፣ ድፍን ፓርላማው እና የብልጽግና ሹማምንታትም ጭምር ናቸው ።
clearly indicated Abiy Military regime
The guy with the gray hair, The older one, Rolls and Royce type of acting👏
ውይ ባንኮችም መጡ ዛሬ በናታችሁ እነ እድልንም አምጧቸው😂😂😂ይህን ፅዋ መቼም ማይቀምስ የለም😂
አትችኩሉ እስርቤት ለማስገባት
@@sintayehuyohanes3387ሴትና ወንድ አንድ ላይ አይታሰርማ
@@sintayehuyohanes3387 ደቆሮ ከስርቤት ውጭ እሜስብ አምሮ የለህም ደቆሮ
ሴት እና ወንድ አንድ ላይ አይታሰሩም
ሴትና ወንድ አንድላይ አይታሰርም የድራማው ደግሞ መቼቱ አንድ ክፍል የተወሰነ ነው።
ምላስህን አውጣ ለካም ምላሳቸውን ያወጣሉ
Very expressive !!
እንዲህ ነው የኛ ጉድ ምን ልታዘዝ ሁላችሁንም እናመሰግናለን
በመጀመርያው ምእራፍ የአነቃቂ ንግግር ነው ሸቤ የወረወራችው 😉👍👍👍
የጋራ ሸክም ሆኖ የለደ እውነት ነው ያጋራ ሸክም አላህ ያውርድልን ይከን ሸክም
ትወናን እናንተ ተጠበቡባት! በተለይ ሚኪ 😊❤
Welcome BANKOCHE❤
አረ ባንኮች ከመጡማ ደግሰውም ይምጣ ❤
Selam Selam Ye MINLITAZEZ drama tadamiwoch ❤
3ና 4 ክፍል ሃሪፍ ናቸው እየተሻሻለ ነው❤
ዛሬስ በሳቅ ቆሰልኩ ተባረኩ በምንሰማው በምናየው በንፁሀን ሞት በመንግስት አረመኔያዊ ጭካኔ ልባችን ቆስሎ ነበር ትንሽ እረፍት ሰጣቹን
ደጉሰዉ
አንደኛ
Welcome ባንኮች አንዳንድ ህዝቦች ግን ጉድ ሰራኀን 😂
ሱዳንና ዳንዬል ክብረት 😉
አረ ደግሰው
ምዕራፍ ፬ ክፍል፬ ድንቅ ነው🙏
Ere Degsaw yetale😮😮😮
እውነት ለመናገር ድራማው እንደበፊቱ አልሆነልኝም፤ ብዙም አይመስጥም! በድራማ ውስጥ ወቅታዊ ነገር ጣል ሲደረግ እንጂ ሙሉ በሙሉ ፖለቲካ ብቻ ሲሆን ያስጠላል።
የለለ ነው የሚመቸኝ ይህ ድራማ
የምናለ ገፀ ባህሪ ብታወጣው መልካም ነው የውሸት ሰዎች የሚቀልዱብን ይበቃል የምንቀልድውን ነገር ብናስተውል መልካም ነው ከፈጣሪ ጋር ሰፋጣ ማን ይችላል ቢቀር ጥሩ ነው !!!!
Erha yedeberhall mejemerya yenberut yemtu ,,, wendoch guday aregachut eko
የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁልኝ
እኔ ኢትዮጵያዊ ስላልሆንኩ ምን ልታዘዝ ትርጉሙ ኣይገባኝም። ግን ዝምብሎ ያስቀኛልና እወደዋለሁ። Good job guys ❤❤❤
ታዳ መፃፍ በምን ቻሉ ???????
@@b.6015ካልገባው አብይ ነው ማለት ነው የፃፈው
😂jil kaewket nesta Duketam Denkoro
@@b.6015 እውነትህ ነህ፡ ግን ቋንቋ መቻልና የሃገሪቱ ጥልቅ ፖለቲካዊ ሁኔታ ማወቅ ሁለት የተለያዩ ነገር ነው። ቋንቋው ከ30 ኣመት በፊት ነው የተማርኩት። የሃገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ስለማላውቀው፡ ማን ገጸባህርይ ምን እንደሚወክል ኣላውቀውም ኣይገባኝም። Anyways thanks for your comment.
@@Black-lioness ኣቤት ያንተ እውቀት ሚገርም ነው። ይህ ሁሉ እውቀት ለስድብ ነው። ወደ ደረጃህ ኣልወርድም። ምጥኔ ኣይደለህም። ይቅርታ።
Weynaaaa
ስወዳችሁ ግን እነእድል ቢመጡ የምትሉ ልጆች እኔም ቢመጡ ደስ ይለኛል ግን ወንድ እስር ቤት ሴት ይገባል እንዴ ለዛ እንደሆነ ያላመጧቸው
Wow አሁን መስመር እየያዘ ነዉ
Alebabesachihu gin giyorgis ke buna eyemeselachihugni new 😅😅😅😅
ፈጣሪ ሆይ😂 እነዚህ ሰዎች በሳቅ ገደሉን እኮ😅
እኔ ምለው እነዚ ታራሚ የእውነት ለመታርም ፍልገዋል መሰለኝ . ወይም ደግሞ ድራማውን እየሰሩት ይሉበት ቦታ ሌላ ሀግር ዉስጥ መሆን አለበት
ሱዳን ግን ሳይህ እራሱ ታስቀኛለህ ትችላለህ😂😂😂😂
እኔም አሁንማ ነፍስ ጡር መሏል ሽርጡ ጋር😂
የግል ወይም የተመልካች ግምገማ አንድ፦
የደራሲው የሃሳብ ጥልቀትና ብስለት
የገጸባህሪዎቹ ሃሳቡን የመሸከም አቅም
የገቢሩ ወይም የድራማው ሁነት
የገቢሩ ህልው ወይም ህልውና ከነባራዊ ሁኔታ ጋር ያለው ተምኔት (the existing of event is a function of the current situation and vice versa)
ደራሲው ሃሳቡ ለመግለጽ የተጠቀመበት ተምሳሌት
የገቢሩ ሚስጥራዊነት (ቅኔ)
የደራሲው እና የገጸባህሪዎቹ የስነልቦና ልኬት ወዘተ የስካሁኑ ባብዛኛው የተዋጣለት ነው ይበል ብለናል