Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህን ምጡቅ ድራማ ለመረዳት በጠቅላላ እውቀት መገራትን ይጠይቃል ።
ይሄ ድራማ በጣም ተደጋግሞ ሲታይ ነዉ ቅኔነቱ የምንረዳዉ! በርቱ❤
ትምርቴን፡እዲ፡ብከታተል፡የት፡በደረስኩ
የትም ዶክተር አብይን ብተካ ነው የት ልደርስ ትፈልጋለህ
ምን ለማለት ተፈልጎ ይሆን አብይ አዋቂና የተማረ ነው ለማለት ፈልገህ ይሆን በዘረኝነት ትምህርት እኮ የተመረቀው ዶክተር ነኝ ያለው በበፌክ PhDነው
@@ፋኖ-የ1ለ balemar erasu ke Abiy eshalalhu
@@ፋኖ-የ1ለ😂😂😂😂
@@mulugetagetenet3021 ትክክል 😅
ደራሲው ሰላም ነው ይመችህ ትችላለህ አቦ👏👏👏👏👏
እውነት ልሳኖቻችን ናቹ ...ብእራቹ ትለምልም ደራሲዎች🎉
Art at its best. If it were in the west , such performance would earn them Oscar's. Well done crew.
ብሄር የሌለባት ኢትዮጵያ ናፈቀችን።
ፈረሁላችሁ. ምርጥ ቅኔ. ለሚሰማ. ወቅቱን. ያማከለ.
Sibeza yemiwedew sus yasyazegn drama “MINLTAZEZ”❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🇨🇬
ድል ለአማራየየየየየየ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌹🌹💪💪💪💪🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
ደራሲው እጅህ ይባረክ
እናመሰግናለን በርቱ የህዝብ ድምፆች ❤👌🙏
ይሄ ድራማ በጣም ተደጋግሞ ሲታይ ነዉ ቅኔነቱ የምንረዳዉ!
ሁሉንም አሥተማሪ እና ኣመራማሪ ሁሉም ቆም ብሎ እራሡን እንዲያይ የሚያደርግ ነው
ቤሔሩ ከነብሱ የተጣበቀች ነው ይዟ ት ይሂዳ😂😂😂😂 አይ ሱዳን ያለንበትን ሁኔታ ነው ያሳያችሁን❤❤❤
ፍጻሜዉ ትልቅ አስተማሪ ነዉ ላስተዋለ በህይወትም ብትኖር ብሄርተኛ የኔ ዘር ብቻ ካልክ እያለህ የለህም ሞተሀል ነዉ! ድንቅ መልክት! ተባረኩ!!!
ከአምባገነን ሥርዓቱ ይሰውራችሁ🙏
You guys are hilarious😂, best sitcom in Ethiopia.
በርቱልን በቅርቡ 100ሺ 500 ሺ 1000,000 ሚሊየን ሰብስክራይቭ እንጠብቃለን በርቱ ጀግኖቹ እንዲህ በፊልም አይተን መንቃት ብንችል እንጂ እኛስ ተኝተናል ክበሩልኝ በያዬ ክብሩን ዉሰድልን ❤🙏
ይሄን የሚያይ ሰው መጀመሪያ ትንሽ ይገበኛል ስደጋግመው ነው በደንብ ግልፅ የሚሆንልን ሁሉም ነገሩ ቅኔ ነው ፈጣሪ ያክብራቹሁ ብሶታችን ስለምተነፍሱልን
ሰርጉን አረብ በላው ወይ ቅኔ የአባይን አራተኛ ዙር የዉሀ ሙሊት ለማስተዋስ ነው 😂😂😂😂ይመቻችሁ ❤❤🎉🎉🎉🎉
ጉጉቶቻችን እናመሠግናችኋለንየኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤️
Asgerami tebebe❤❤❤
Wow 👌🏽
Amazing sitcom sometimes I say still few people are there for Ethiopia. We have hope
የ ደግ ሰው የዋህነት እና የንጉስነሽ ተረት እና ምሳሌ በጣም ይናፍቃል
እናመሰግናለን
አንደኛ ድራማ
Eyesus yadnal amen
የምር ሱዳን እንዴት እንደምወድክ
It was nice in the Caffe
ደግ ሰው ሸቤ ይግባልን
ሱዳንዬ ስወድህኮ 😘ብሄሩ ከነፍሱ የተቆራኘ አብይ አህመድ
ሚካኤል ታምሬ አንደኛ
አሪፍ ሰራ ነው ዋጄ በናትህ ደግሰውን አምጣውና ካቦ አርገው 😅
በርቱ በጣም ነው የምወዳችሁ ደሞ ደግሰውን አምጡት 😢
እየተዋወቅን ተላለቅን,,, ነው ነገሩ. Long Live ጨርቡሌ😉
Eyegebagn aydelem
ምርጥ
ገነቴም ሲኦሌም ብሄሬ ውስጥ ነው😢ለገባው❤
Miki tichilaleh ❤️
𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐲𝐞💚💛❤️😭💔
አረደግሰዉ ኡኡኡኡኡ
አሪፍ ነው!
zelalem gn ................sewed
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
የጨርቦሌ የርሀብ አድማ የበቀለ ገርባ የርሀብ አድማ ነው ያስታወሰኝ ምንም ነገር ላይፈይድ ዛሬ ያሁሉ የታገለለት ረስቶ አይ😅
ጨርቡሌ እንደ ብልፅግና ሆዳም ነው ሆዱ ሰፊ ነው
የእርኛዪ ክላሲካል
Setoch yiqalaqalu yemitlu be like
Bertu
ያማል ቅኔው በልጅነቴ እናቴ ንጉስ ነው ምቶን ብላኝ ነበር😂😂 ከነብሱ ብሄሩ የበለጠበት ህዝብ አህ አህ ትክከል 😢
Jesus is coming back soon
አንተኛው ደግሞ ከየት ነህ?
Best
ሀሀሀሀሀሀ ኧረ ጨርቦሌ በሳቅ ...
3 ሰው ቀንሱና ደግ ሰውን አምጡልንየበሶው ተመችቶኛል imagination
እረ ደግሰውን አምጡት
እስር ቤት እንደዚህ ክሆነ ማታሰር ፈልጋለው። ምክኒያቱም አንዱን ባንከር አቅርያለው❤❤❤❤
የጨረቦሌ ባሃል በጣም ጠከር ያለ ነው
በርቱ 😂😂በተለይ በሳምት 2 ቢሆን👌
ስወዳችሁ እኮ በርቱ ንገሩልኝ
ይመቻችሁ አቦ 😂😂😂😂
እውነት ለመናገር የዛሬው ትንሽ ጠጠር ብሏል። አቦ ምንድነውሳ ዋጄ ቅኔውን አታክብድብና፤ወይንም ደግሞ ከነትርጉሙ(subtitle) ይደረግልን።
ደራሲው ቀሽም አይደለም ቅኔውን ከነትርጉሙ የሚነግርህ .አሰላስልና ቅኔውን ፍታው
ምን ልታዘዝ ድራማን❤ እንደ እኔ በጉጉት የሚጠባበቅ ማን ነው 👍
ብሔሬን ትቼ አልሔድም አለ አላለም ወይ ጨርቦሌ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ግን ጨርቡሌ ጁሐር መሆኑ ነው😂😂
ወይ ጨርቦሌ ክክክክ😂😂😂❤
Gazetegnaw....wow...facial expressions with msh and the entire emotions teselasiloaul😂
❤❤😊
ሎዉ ኦፍ አትራክሽን ወድጄዋለሁ😂
ኣይ ቅኔ የርሀብ ኣድማ ከነጀዋር የተወስደች ነች😅😅😅
ere #Degesew nafeken please
charbola ye demate nebse nw yalwe
ፍቅር ሲዝም 😂😂😂ለካ እንዲ ታምር እሚሰራ ነው😂😂
ብሄር ነብስ ላይ ነው የምትቀመጠው አለ😂😂😂😂😂
ማንቼ እና ጨርቦሌ ተመሣሠሉብኝሳ
ያማል ቅኔዉ እናቴ በልጂንቴ ንጉሥ ነህ በላኘ ነበረ 😂😂😂😂
Ere ye degesew yale
Even if it is the best series movie but Please change the format to the previous version.
It is getting better as of me...I think season 2 will be more better...
If you don't get the point, what they are saying is, we all are in a prison. I would say this setting is better.
ያማል ቅኔው.... 'ንጉስ የሚሆነው ይታወቅ ነበረ' ማንነበረ እንደምሆን አውቅ ነበረ ያለው?
ጋሽ አያልቄ ቅጥል ብሎ አሜት አልሰማም 😅😅😅 ዶኒስ ሳቁ😂😂😂😂😂ድክም አልኩኝ
ስለ ዘፈኑ ርዕስ ንገሩኝ pls
3ኛ ጊዜ እያየሁት ነዉ
የድሮ ምን ልታዘዝ ነበር ሚያምረው
ውይ ጋዜጠኛው ዜናውን እኔ ነበርኩ የምሰብረው አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂
ጨርቦሌ ብሔር ወጉ እና ባህሉ መች ነው ግን የምያልቀው ጨ😂😂😂😂😂😂😂😂
ብሔር በሌለበት እኔ የለሁም እኔ በሌለሁበት ብሔር የለም 😂😂😂😂 ግልጽ ነው።
ስለ ሲትኮሙ አስተያየት ለመፃፍ ፈለኲና ሀሳቡ በዛብኝና ተውኩት
ኧረ በጣም ነው የምደሠት እውነት።መቼ ነው በቲቪ የምትመጡ?
በልተን እንጀምር😅😅😅😅
አይቶ ሰብስክራይብ አለማድረግ ነውር ነው
ዋዉ የዛሬዉ ደግሞ ያማል ቅኔዉ 😂😂😂
ሰብስክራይብ ያንሰዋል❤❤❤❤❤❤❤
ስርጉን አርብ በላው እእእእእእ ገድባችን አይ😅😅😅😅
So guys, michael tamre ina cherbole tesasamu new yemtlun? Ye Gay promotion mehonu new?
😵💫are you seeing things.
ሴት አስተናጋጅም ጨምሩ ልክ እንደባለፈው ያጣፍጡታል ምናልባት ከእስር ቤት ከወጣችሁ
አይ ጨርቡሌ ሰማይ ቤት ሲጨንቅ አላለም ብሔርና ዘር የለም 😂😂😂
Best team swedachuu 😂
የጨረቦሌ ባሃል በጣም ጠከር ያለ ነው😂😂😂
አረ ዉዉዉ
እሬሳ አይዘለልም አላላም
ይህን ምጡቅ ድራማ ለመረዳት በጠቅላላ እውቀት መገራትን ይጠይቃል ።
ይሄ ድራማ በጣም ተደጋግሞ ሲታይ ነዉ ቅኔነቱ የምንረዳዉ! በርቱ❤
ትምርቴን፡እዲ፡ብከታተል፡የት፡በደረስኩ
የትም ዶክተር አብይን ብተካ ነው የት ልደርስ ትፈልጋለህ
ምን ለማለት ተፈልጎ ይሆን አብይ አዋቂና የተማረ ነው ለማለት ፈልገህ ይሆን በዘረኝነት ትምህርት እኮ የተመረቀው ዶክተር ነኝ ያለው በበፌክ PhDነው
@@ፋኖ-የ1ለ balemar erasu ke Abiy eshalalhu
@@ፋኖ-የ1ለ😂😂😂😂
@@mulugetagetenet3021 ትክክል 😅
ደራሲው ሰላም ነው ይመችህ ትችላለህ አቦ👏👏👏👏👏
እውነት ልሳኖቻችን ናቹ ...ብእራቹ ትለምልም ደራሲዎች🎉
Art at its best. If it were in the west , such performance would earn them Oscar's. Well done crew.
ብሄር የሌለባት ኢትዮጵያ ናፈቀችን።
ፈረሁላችሁ. ምርጥ ቅኔ. ለሚሰማ. ወቅቱን. ያማከለ.
Sibeza yemiwedew sus yasyazegn drama “MINLTAZEZ”❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🇨🇬
ድል ለአማራየየየየየየ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌹🌹💪💪💪💪🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
ደራሲው እጅህ ይባረክ
እናመሰግናለን በርቱ የህዝብ ድምፆች ❤👌🙏
ይሄ ድራማ በጣም ተደጋግሞ ሲታይ ነዉ ቅኔነቱ የምንረዳዉ!
ሁሉንም አሥተማሪ እና ኣመራማሪ ሁሉም ቆም ብሎ እራሡን እንዲያይ የሚያደርግ ነው
ቤሔሩ ከነብሱ የተጣበቀች ነው ይዟ ት ይሂዳ😂😂😂😂 አይ ሱዳን ያለንበትን ሁኔታ ነው ያሳያችሁን❤❤❤
ፍጻሜዉ ትልቅ አስተማሪ ነዉ ላስተዋለ በህይወትም ብትኖር ብሄርተኛ የኔ ዘር ብቻ ካልክ እያለህ የለህም ሞተሀል ነዉ! ድንቅ መልክት! ተባረኩ!!!
ከአምባገነን ሥርዓቱ ይሰውራችሁ🙏
You guys are hilarious😂, best sitcom in Ethiopia.
በርቱልን በቅርቡ 100ሺ 500 ሺ 1000,000 ሚሊየን ሰብስክራይቭ እንጠብቃለን በርቱ ጀግኖቹ እንዲህ በፊልም አይተን መንቃት ብንችል እንጂ እኛስ ተኝተናል ክበሩልኝ በያዬ ክብሩን ዉሰድልን ❤🙏
ይሄን የሚያይ ሰው መጀመሪያ ትንሽ ይገበኛል ስደጋግመው ነው በደንብ ግልፅ የሚሆንልን ሁሉም ነገሩ ቅኔ ነው ፈጣሪ ያክብራቹሁ ብሶታችን ስለምተነፍሱልን
ሰርጉን አረብ በላው ወይ ቅኔ የአባይን አራተኛ ዙር የዉሀ ሙሊት ለማስተዋስ ነው 😂😂😂😂ይመቻችሁ ❤❤🎉🎉🎉🎉
ጉጉቶቻችን እናመሠግናችኋለን
የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤️
Asgerami tebebe❤❤❤
Wow 👌🏽
Amazing sitcom sometimes I say still few people are there for Ethiopia. We have hope
የ ደግ ሰው የዋህነት እና የንጉስነሽ ተረት እና ምሳሌ በጣም ይናፍቃል
እናመሰግናለን
አንደኛ ድራማ
Eyesus yadnal amen
የምር ሱዳን እንዴት እንደምወድክ
It was nice in the Caffe
ደግ ሰው ሸቤ ይግባልን
ሱዳንዬ ስወድህኮ 😘
ብሄሩ ከነፍሱ የተቆራኘ አብይ አህመድ
ሚካኤል ታምሬ አንደኛ
አሪፍ ሰራ ነው ዋጄ በናትህ ደግሰውን አምጣውና ካቦ አርገው 😅
በርቱ በጣም ነው የምወዳችሁ ደሞ ደግሰውን አምጡት 😢
እየተዋወቅን ተላለቅን,,, ነው ነገሩ. Long Live ጨርቡሌ😉
Eyegebagn aydelem
ምርጥ
ገነቴም ሲኦሌም ብሄሬ ውስጥ ነው😢ለገባው❤
Miki tichilaleh ❤️
𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐲𝐞💚💛❤️
😭💔
አረደግሰዉ ኡኡኡኡኡ
አሪፍ ነው!
zelalem gn ................sewed
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
የጨርቦሌ የርሀብ አድማ የበቀለ ገርባ የርሀብ አድማ ነው ያስታወሰኝ ምንም ነገር ላይፈይድ ዛሬ ያሁሉ የታገለለት ረስቶ አይ😅
ጨርቡሌ እንደ ብልፅግና ሆዳም ነው ሆዱ ሰፊ ነው
የእርኛዪ ክላሲካል
Setoch yiqalaqalu yemitlu be like
Bertu
ያማል ቅኔው በልጅነቴ እናቴ ንጉስ ነው ምቶን ብላኝ ነበር😂😂 ከነብሱ ብሄሩ የበለጠበት ህዝብ አህ አህ ትክከል 😢
Jesus is coming back soon
አንተኛው ደግሞ ከየት ነህ?
Best
ሀሀሀሀሀሀ ኧረ ጨርቦሌ በሳቅ ...
3 ሰው ቀንሱና ደግ ሰውን አምጡልን
የበሶው ተመችቶኛል imagination