Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 28

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 476

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 5 років тому +137

    እንኳን ለልደታ ማረያም አደረሰችሁ ያእመቤታችን ፍቅራነ በረከቷ እደሰማይ ከዋከብት እደምድር አሸዋ ይብዛልን አማለጅነቷ አይለያን አሜን

    • @ድእንግልማርያምየኔናት
      @ድእንግልማርያምየኔናት 5 років тому +1

      shanke ye Mariyam lij አሜን
      አሜን
      አሜን
      አሜን
      አሜን
      አሜን
      አሜን
      አሜን
      አሜን
      አሜን

    • @ኢትዮኦርቶዶክስናት
      @ኢትዮኦርቶዶክስናት 5 років тому +1

      አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @mesayketeamimimi3407
      @mesayketeamimimi3407 5 років тому +1

      Amennnnn

    • @Cristina-oo6lu
      @Cristina-oo6lu 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @malemale8487
      @malemale8487 5 років тому +1

      Amen

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 5 років тому +54

    አይ ደግሰዉ የድራማዉ ድምቀት እሲ ደግሰዉ ያላቹ👍💚💛❤

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 років тому +17

    ልደታ ማርያም በለእተ ቀንሽ የአስራት ሀገርሽን የኢትዮጵያን ልጆች ከመከራ ሞት ታደጊን አሜን።

  • @shotson110
    @shotson110 3 роки тому +1

    ደሞዝ ጎሽሜ አንተን በግል በጣም የማደንቅህ ሰው ነህ። ይህ የክፍለ ዘመኑ ተወዳዳሪ የልለው ምርጥ ሲትኮም ነው። አርቲስቶቹ ድርሰቱም ተገጣጥመዋል።

  • @besaqneber
    @besaqneber 5 років тому +20

    የዛሬው የሚገርም ነው!!! ፀሀፊዎቹ እጃችሁ ይባረክ አቦ!!!

  • @ሲሳይነሽየማርያምልጅ
    @ሲሳይነሽየማርያምልጅ 5 років тому +25

    ባንኮች ስወዳችሁ 😘እግዚአብሔር እንደ ደግሰው አይነቱን ያብዛልን #እርግብ 👌

    • @abuaymen9469
      @abuaymen9469 5 років тому

      ነቀዝ ልትጫወቺለት ነዉ

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc Рік тому +2

    የዚ ድራማ ደራሲ ያለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤❤ተዋኒያኖቹ እራሱ ድንቅ ነዉ ትወናቸዉ ጋሽ አያልቅበት ማለትም ቢኒ በሳቅ ሊገለኝ ነዉ ችሎታብሎ ዝም ነዉ ቀድሞ ነዉ የተነበየዉ ደራሲዉ 😢😢😢😢😢

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 5 років тому +2

    እግዚአብሔር እኛን ልጆቹን ይጠብቀን ወቶ ከመቅረት ይሰውረን ዘረኝነት በሀገራችን ላይ እየተሰበከ አንድ እንሁን እያሉ ህዝቤ እየሞተ ወቶ እየቀረ ህዝቤን እያባላ ያለው ኢትዮጵያዊነት ያልገባው በርገር ጭንቅላቱን የሞላው ብቻ ህዝቤን እያባላ ያለውን እግዚአብሔር ይፍረድበት
    አያልቀባት ዛሬ ስለ ነስር አሞራው እያወራ ነው በሉ እናተም ጀመራችሁ የዘንድሮ ድራማ የጉድ ነው ፖለቲካ ብቻ ሰሚ ያጣ ህዝብ ለውጥ ነው ብለን ነውጥ ማጣ ዘረኝነት ተስፍ እግዚኦ

  • @dagmawitwalea4944
    @dagmawitwalea4944 5 років тому +7

    Haha 😂 የዛሬው በጣም ምርጥ ነው ሰሞኑን እየተካሄደ ያለውን ቁልጭ አድርጎ ነው ያሳየው

  • @wegayehoayele9055
    @wegayehoayele9055 5 років тому +3

    እውነት በጣም አሥተማሪ ድራማ ነው የሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @የድንግልጅ
    @የድንግልጅ 5 років тому +183

    ስለ ምን ልታዘዝ ድራማ የገባው ብቻ 👍 አንዳንዶቻቹ የእውነት ካፌ ይመስላቹዋል ...ካፌዋ ኢትዮጵያ ናት

    • @eliyas6498
      @eliyas6498 5 років тому +11

      አንቺ የገባሽ ሌላው እዴት አይገባውም ?

    • @abelreta582
      @abelreta582 5 років тому +1

      ነቄ ትውልድ

    • @የድንግልጅ
      @የድንግልጅ 5 років тому +3

      @@eliyas6498 ቢገባችውማ ሶሪያዎያኖችን ሲያሳትፉ አፋችውን ባልከፈቱ ነበር

    • @hbetamendalw9023
      @hbetamendalw9023 5 років тому +2

      ልክነሽ እህቴ የሱሪያወች ግዜ ተጫጭተዋል

    • @eliyas6498
      @eliyas6498 5 років тому +3

      ያኔ ሳይገባቸው መስሎሽ ነው ? በዘርና በሀይማኖት ልክፍት ተለክፈው እንጂ ለማንኛውም እይታሽ ተመችቶኛል ! ያንቺ አይነቱን ያብዛልን

  • @wagayetilahune5381
    @wagayetilahune5381 5 років тому +5

    እንኳን ለልደታ ማሪያም በሠላም አደረሣችሁ
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ባርክልን ወቶ ከመቅረት ይሠውረን

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij4030 5 років тому +11

    ብርና ቴክኖሎጂ ሲበዛ ሰው ፍቅር አጣ
    ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ይማርልን እግዚአብሔርን የምህረት እጁን ይዘርጋልን
    ምን ልታዘዝ ሳቅን ያዘለ በውስጡ እውነታ ያለው ምርጥ የትወና ብቃት የሚታይበት ድራማ ነው

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 років тому +6

    ወይኔ ጉዴ እኔ በዚህ ድራማ ፎንቃ ልሞት ነው ጌታን ምርጥ እና ምርጥ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልሳን ነው ክብር ለዚህ ድራማ ደራሲያን እና ተዋንያን🙏😍💚💛❤

  • @ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን

    ውድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች ቅድስት የዓብይ ፆም ሁለተኛ ሳምንት
    ስያሜ እንኳን አደረሳችሁ መልካም ዕለተ ሰበት

  • @ማርያምአማላጅናት100-ጐ3ገ

    መጣችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጅች እንካን አብይ ፆም ለሁለተኛወ ሳምት ለቅድስት በሰላም አደርሳችሁ አደራ አደራ የምላችሁ የክርስቶስን መከራ አስታዉሱ

  • @ሱሱነኝየራያዋቀበጥቅብጥብ

    ዛሬ በአዉሮብላን ሂዎታቸዉ ላለፈ ወገኖቸ ቤተሰቦቻቸዉን እና መላዉ ኢትዮጵያኖች መፅናናቱን ይስጣቹሁ ይስጠን ወገኖቸ ወጥቶ ከመቅረት አሏህ ይጠብቀን ወገኖቸ በጣም ያሳዝናን እጅግ በጣም ያማን ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @beknatmekakile3719
    @beknatmekakile3719 5 років тому +3

    ጨርቦሌ😂😂😂የቄሮ ክፍለ ከተማ መሆን አለበት ሆይ ሁሉን ኬኛ ማለቱ ሳያንሰው ካለፍቃዴ ለምን እጣ ወጣ😁🙆 አይ ኢትዮጲያ ስንት የተለያየ ሰው ነው የሰፈረብሽ💚💛❤እውነት ይህ ድራማ በቀልድ መልክ ልዩ እውነታ ነው የሚያሳዩን .. ተባረኩልን

  • @አህላምነኝብዙህልምያለኝ

    ያገረችንን ታሪክ ዬሚተረክ ምራጥ ድራማ

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 3 роки тому

    Ene endzi movie Ethiapia wust kalute hulu betam yetmechegn betam des mil new
    Gin beketil min ale

  • @witanasolomon4959
    @witanasolomon4959 5 років тому

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ ቀጥሉበት ሀሪፍ ስራ ነው እያሳቀ ያስተምራር በርቱ ሀሪፍ ስራ ነው።

  • @muluwonde9799
    @muluwonde9799 5 років тому

    ሀሀሀ ሻይ አለች ቡና አለች ሴቷ ወተት ሀሀሀ ዎጄ እና ደሞዜ እጃችሁ ይባረክ የምር ምርጥ ስራ ነው

  • @tigistgebermsekel7653
    @tigistgebermsekel7653 5 років тому +10

    ነፍስ ይማር ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @emutube5285
      @emutube5285 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን

    • @tarikmekonen6253
      @tarikmekonen6253 5 років тому

      ማን ሞተ ?

    • @tigistgebermsekel7653
      @tigistgebermsekel7653 5 років тому

      የኢትዮጲያ አየር መንገድ ዛሬ ጠዋት ወደ ኬኒያ በመብረር ላይ እያለ ተከሥክሶ ተሣፍሪዎች ሞቱ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ

    አይ ጨርጎሌ ክክክክክክክክክክክክክክክክ እዉነት የኢትዮጵያን ዘረኝነት ግልጥ ያረገ ድራማ ዘነኛን እግዚአብሄር ያጥፋልን

  • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ

    ያለመርህ ሀገር መመራት መጨረሻው ውድቀት ነው ። በጣም የሚገርም ድራማ ነበር ። በሰአቱ አላየሁትም ነበር

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 5 років тому

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
    እግዚአብሄር ኢትዮጰያና ህዝቦቿ ይጠብቅ
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ መታሰብያ አደረሳቹ አደረሰን ።እንኳን ደና መጣቹ ምርጦች ኮመንት ኬኛ እስኪባል የፈለግነው እንኮምት

  • @kalitye1
    @kalitye1 Рік тому +4

    One of the best sitcoms I've ever enjoyed watching. Humor at its best. I wonder why they cut it short. Kudos to the entire crew

  • @muluwonde9799
    @muluwonde9799 5 років тому

    አሪፍ ስራ ነው በርቱ አንደኛ ድራማ ከኢትዮጵያ ድራማዎች

  • @አምላኬሰውአድርገኝናሰውሁ

    ፐ ሾርኔ ይናገረዋል ይሄ ድራማ ክክክክክክ በጣም ተመችቶኛል

  • @tekle9
    @tekle9 3 роки тому

    መርጨት የምታምር especially ሰቲየዋ ኣነጋገር

  • @girmaseyoum2013
    @girmaseyoum2013 5 років тому +1

    Ayalkbt 👌👌👌 Coz he Have more Expriance (Micheal Tamra)

  • @derejedandita3468
    @derejedandita3468 3 роки тому

    eid Mubarak tewedajochu min litazez.

  • @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ
    @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ 5 років тому +31

    ውይ ደግ ሠው የዋህ ሠው እሥኪደግ ሠውን የምወድ ላይክ አርጉኝ

  • @hayateibrahim4361
    @hayateibrahim4361 5 років тому +2

    Kkkkkkk shaye alech buna alech kkkkkkkk drijituwa

  • @ፍቅርአያረጂምT
    @ፍቅርአያረጂምT 5 років тому +1

    😂😂😂😂😂አሁን አሁን በጣም አሪፍ ካሜዲ እየሆነነወ ሱዳን

  • @malefzewale5858
    @malefzewale5858 5 років тому

    👍👍👍👍👍በትክክል ነዉ

  • @TommTube
    @TommTube 5 років тому

    ጨርቡሌ ቄሮ 😆😆😆😆😀😂😂
    ስልጣኑ ታከለ ኡማ😀😀

  • @abeltedasa3142
    @abeltedasa3142 5 років тому

    woow zare yemajamarya kane nw gin batem nw yetamachagni

  • @yohansnice1837
    @yohansnice1837 3 роки тому

    ይህ ደግሰው የሚሉት እጅን ምናምን ቢያሰተካክል ጥሮ ነው

  • @DesTubeWorld
    @DesTubeWorld 5 років тому +81

    ውዶቼ የበዛ ደስታን ይስጣችሁ የደስታ ምንጭ የሆነ ትዳርና ልጆች ያድላችሁ 🙏

  • @bettyethiopian4544
    @bettyethiopian4544 5 років тому +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ
    ዛሬ በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ለጡት ነፍስ ይማር _Rip
    ለወዳጅ ዘመዶቸቻዉም መፆናናትን እመኛለሁ

  • @ashenafygirmay3942
    @ashenafygirmay3942 Рік тому

    😂😂😂 ay ayalkebet ewunetm ayalkbetem😂😂😅

  • @temarlijetagesindwir768
    @temarlijetagesindwir768 5 років тому

    Hhhh meshrefet zare tewarede gena new achebchabi hula zare unetun awetachuhut

  • @birukyitau4887
    @birukyitau4887 5 років тому

    ሀሀሀሀሀ የኢትዮ ፖለቲካን እንደ እንዝር በካፌ ቤት ያሽከረክሩታል አሪፍ ነው

  • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
    @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 5 років тому +5

    ዘመን እንደኔ የናፈቀው ማነው

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 5 років тому +67

    **ዛሬ በኣውሮፕላን ለተጎዱ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር**

  • @yelshadaylgeyelshadayj7105
    @yelshadaylgeyelshadayj7105 5 років тому +1

    ዋው ድግሰው ስወድህ

  • @brektiybrktiy9525
    @brektiybrktiy9525 5 років тому

    ሻይ አለች ኢዝ ገዳይ የፎቶ ሲን በጣም አስቆኛል የኔ ነቋሪዋች ስወዳቹ ሱዳንዬን ሳየው ደሞ ልቤ ይደነግጣል አይዶኖ ዋይ አትጥፉ 😘😍

  • @onlygodcanjudgeme3173
    @onlygodcanjudgeme3173 5 років тому

    Hahah Dr Abiy mechalun yestik 😂😂😂

  • @demeketasew7493
    @demeketasew7493 3 роки тому

    Esestu kelamu kkkkk opdo olf lemma bank leba ahya amad esestu lit tigel name kkkk

  • @ሰውመሆንሰውመሆን
    @ሰውመሆንሰውመሆን 5 років тому +3

    😅😅ጨርቦሌ ግን ሜጫው ሳይሆን አይቀርም

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 років тому +2

    ቢያጠፉም አላጠፉም😅😁😅😁😆😜

  • @richgrace9209
    @richgrace9209 4 роки тому

    This show is one of my favorite show. . 👌🏽

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 років тому

    ኣያልቅበት የድራማው ድምቀት ሁላቹም ውድድድድድድድድ ትምህርት ኣዘል ነው በርቱ
    እኔም ኣላህ እንጂ ሰው የለኝም ዶኒስየ።

  • @abrehammathewos7893
    @abrehammathewos7893 5 років тому +30

    ቻለው እንግዲህ ዶ/ር ኣብይ የዛሬ ሽምጠጣ ላንተ ነው።

  • @yibelu1230
    @yibelu1230 5 років тому

    😂😂😂😂😂😂😂deg sew (set kebero ) kkkkkkkk wuyyyy yedramaw dmket neh eko

  • @californa9524
    @californa9524 5 років тому

    ዋጄ ይመችህ ጨረቦሌ ይመች ያምራል በራቱ ዘራኝነት አላህ ያንሳው ሰሌ ሙሄ ዋው

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 5 років тому

    Weyyyiiii degii sewu 🙏🌷😃😃

  • @mezinewsintayehu7983
    @mezinewsintayehu7983 5 років тому

    betam astemare jegina nachehu....beewunate....bertu...

  • @brihanayele5088
    @brihanayele5088 5 років тому

    endo ba mariam min ladergachu umphhaaa producer tinishuwa Ethiopia

  • @makiyanuradin5206
    @makiyanuradin5206 5 років тому

    Wetet timxalech 😂yemarew degimo betam yamral

  • @rosebelete9209
    @rosebelete9209 5 років тому +1

    እውነት ነው ሰው አጥተናል 👌😭😭
    ቤቱንም ስልጣኑንም በእጣ ተከፋፍለው ከፋፈሉን

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 5 років тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏ገቡለት ለደማሪዉ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @beautykitchen858
    @beautykitchen858 5 років тому

    ☕️alechi
    set wetet alechi 🥛helul alechi 😂😂😂😂😂😃ere tirsi

  • @rahmaoumar1030
    @rahmaoumar1030 5 років тому +1

    ክክክክክ ዛሬ ደ / ር አበይ ገደላችሁት በአሽሙር እህህህህ አንድ ለውጥ ሳያመጣ ፎቶ ብቻ መነሳት ጉድ ጨርቦሌ የቄሮ ህዝብ ነው ቁልጭ ትወና ህዝቤ ሆይ ይህን አይተህ ተማር መበታተን ዘር መገጠል አይጠቅምም ሀገራችን ስላማን ያብዛልን

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +7

    ምን ልታዘዝ እንኳን በደና መጣችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን

  • @raskassa139
    @raskassa139 5 років тому +9

    የአዲስ አበባ ልጅ ንቃ ንቃ ንቃ ❤💛💚🦁🦁🦁🦁🦁

  • @Genettube
    @Genettube 5 років тому +1

    ዛሬ በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን ነብሳቸውን ይማርልን ለቤተሰቦቻቸውን መጽናናቱን ያድልልን በየቀኑ የሰው ህይወት በሆነው ባልሆነው ብዙ የብዙ ሰው ህይወት እያለፈ ነው ጌታ ሆይ ይብቃቹ በለን😭🤕🤕

  • @tekestedejene2250
    @tekestedejene2250 Рік тому

    እንተኛበትና እንወያይበታለን 😂😂😂 አረ ፓርላማው

  • @DAGMAWITWORKISA
    @DAGMAWITWORKISA Рік тому

    I can’t stop to laughing i love it 😂😂😂

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 років тому

    ተባረኩ መልካም ስራ ነው

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 Рік тому

    "ልበ ንፁሀን ብፁአን ናቸው እግዚአብሔርን ያዩታልና"

  • @lemmatamire1593
    @lemmatamire1593 3 роки тому +1

    የእና ጨርቦሌ መደነገር የምገርም የቀድሞ አሰራር ትከክለኛ መሰያ ነዉ ከኮፕዉን ለጁንታ ይለክ

  • @zemelaku6811
    @zemelaku6811 5 років тому +10

    ታከለ እና አብይ ተነገራቸው ዛሬ!😂😂

  • @hellahellapen5595
    @hellahellapen5595 5 років тому

    Ekwani lelidta marmi adrschu min litazezochi

  • @ሰምእናወርቅ-ዘ4ቐ
    @ሰምእናወርቅ-ዘ4ቐ 5 років тому

    ምን ልታዘዞች የውስጥ ማሳያ መስታውቶቾ ናችሑ በርቱ።

  • @habeshawello2963
    @habeshawello2963 5 років тому

    ይሄን ድራማ እወደው ነበር

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ሴቶችዬ ጥሩ ሀሳብ ነው😂 ሻይ አለች ወተት አለች ማኪያቶ አለች😂😂😂😂😂

  • @makiyanuradin5206
    @makiyanuradin5206 5 років тому

    Deg sew lela kebero 😂😂😂

  • @mertalove9264
    @mertalove9264 5 років тому

    guide eiko nwo zendero😃😄😅

  • @dechu2381
    @dechu2381 5 років тому +1

    ውዶቼ በስደት ላይ ያላቹ እህት ወንድሞቼ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን የቤተሰባችን ክፉ አያሰማን በሰላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን አሜን ፫

  • @makiyanuradin5206
    @makiyanuradin5206 5 років тому

    Inkwan dehna metachiu 🙌

  • @wasihunadamu6099
    @wasihunadamu6099 Рік тому

    Deraswe yegermalle btame
    Twanayochume sertwetalle bdenbe

  • @elsanegusu5606
    @elsanegusu5606 5 років тому

    Hahahaha leke edahunu poltica kgash ayalkebet wod dr. Abey😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፅዮንነኝየአስማረእህት

    አደኛ የየየየ ኧረ የማይታመን

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 2 роки тому

    አረ ፎቶው ፍሪፈርስኪ ህም ውነትም ፍሪ ፈርስኪ ሞትኪኝ 😂😂😂

  • @ሰላሜነሽድንግል-ፐ8ፀ
    @ሰላሜነሽድንግል-ፐ8ፀ 5 років тому +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ምን ልታዘዞች ልደታማርያም በያላችሁበት ትጠብቃችሁ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Рік тому

    አያልቅበት የሥልጣን ጥማት 😅😅😅😅😅😅😅🙏🇪🇹

  • @helu8661
    @helu8661 5 років тому

    Yehan part new doctor tebeyaw ena ya segeta gala lema megersa mayet alebachew

  • @Milkacase666
    @Milkacase666 5 років тому

    I love these drama

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 років тому +3

    ምርጥ ናችሁ ሁላችሁም በሳቅ ፍድቅ ነው የምታደርጉኝ

  • @jssjdhdjj2145
    @jssjdhdjj2145 5 років тому +1

    የዘርቆጠራዉ።,,,,,,,😃😃😃😃

  • @DAGMAWITWORKISA
    @DAGMAWITWORKISA Рік тому

    Omg I can’t 😂😂😂

  • @ሄዋንሄዋን-ኸ3ኰ
    @ሄዋንሄዋን-ኸ3ኰ 5 років тому

    ደግ ሰው 😃😃

  • @ahmedfawzi4618
    @ahmedfawzi4618 5 років тому

    ወይይይ ጌታዬ እነትና ቻሉት

  • @habtebekle20
    @habtebekle20 5 років тому

    Dadedobchi nachu ba and bakulli soni mabochoki setodu

  • @chaltujimma1047
    @chaltujimma1047 5 років тому +1

    Mache new ye comment adegna mihonew 😏😆😍 well come biyalew

  • @Aaa-hg8tx
    @Aaa-hg8tx 5 років тому

    ሻይ አለች ቡና አለኝ ወተት አለኝ ድርጅቷ በሳቅ😂😂😂😂

  • @tigisttg4062
    @tigisttg4062 5 років тому

    ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች

  • @webdev4786
    @webdev4786 5 років тому

    abiyenem zorut hahahaa.....lenegeru yegebawal.