/በስንቱ/ Besintu EP 7 "ጥሩ እንባ"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM

КОМЕНТАРІ • 408

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 2 роки тому +2

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 1004 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 2 роки тому +168

    እየጠበቅናችሁ ነበር በጉጉት እንኳን ደና መጣችሁ።ግን በሳምንት 2ቀን ማድረግ ብትችሉ ጥሩ ነበር

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 2 роки тому +51

    አረረ እኔ አለመሳቅ አልቻልኩም ቤት ራሱ እስኪታዘቡኝ😂😂😂😂

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 роки тому +1

      ደምሪኝ

    • @yeab4427
      @yeab4427 Рік тому

      ektfydy hfyf hhfucuc guficucucuc uficyc uci ucicicjch hcichcich

    • @yeab4427
      @yeab4427 Рік тому

      et05090000000400000cftdydu

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 роки тому +30

    አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሰላም የሚገኝው ካንተ ነውና ሀገራችንን ሰላም አስፍንልን ጦርነት በቃ በለን ኢላሂ በእዝነትህ ማረን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @tigistsumamoofficial8536
    @tigistsumamoofficial8536 2 роки тому +6

    “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤
    1ኛ ጢሞ 1፥15

  • @abc12452
    @abc12452 2 роки тому +13

    ዉይይይ🤣🤣🤣🤣አሌክስዬ መቼም የማያረጅ ሰዉ አንተን አየዉ😂😂ከህፃንነቴ እንዲዉ ነክ እረጅም እድሜ ተመኘዉልህ

  • @jemiendris84
    @jemiendris84 2 роки тому +29

    በየቀኑ ቢሆን ምኞቴ ነው ስወዳቹሁ

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 2 роки тому +24

    በጣም በሳቅ የገደለኝ ክፍል 21:46🤣🤣"ከትናንት ጀምሮ ነው?" 🤣🤣

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r 2 роки тому +69

    እቺ ልጅ ከመጣች ወዲ በስንቱን የማየት ጉጉቴ ጨመረ😍😘

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 роки тому +17

    በስንቱዬ, አናደዱህ አይደል? እንቅልፍ ነሱህ 🤣🤣
    ይመቻችሁ ስወዳችሁ

  • @MM-cc6mn
    @MM-cc6mn 2 роки тому +21

    ትልቅ የቴሌቭዢን ጣቢያ ነው የትርጉምፊልም ጆሮአችን እስኪጮህ ስንቴ ይደገማል ደሞ ርዝመቱ አሁን በስንት አመታቹ ሲትኮም ድራማ ብታቀርቡ ስስታችሁ አይጣል ግማሽ ሰዓት እንኳን አታረጉትም ስስታሞች

  • @abiybirhan9094
    @abiybirhan9094 2 роки тому +14

    ለጥበብ የተፈጠሩ ተዋንያን ስብስብ ያለበት ድራማ

  • @ተስፍኛዋ
    @ተስፍኛዋ 2 роки тому +32

    የምናፍቃችሁ የምሳሳላቺሁ 😁
    እንኳን በደህና መጣቺሁ 😍
    ጡሩእንባ ጉድ አፍላች 😂

  • @muhammedjuhar3205
    @muhammedjuhar3205 2 роки тому +7

    በጆሮአችን የምንሰማው እና በአይናችን የምናየው የተለያየ መሆኑን ያሳያል፣ ሌላው በሰው ችግር መሳለቅ ጣጣው ወደ ራስ እንደሚመጣና ማህበራዊ ጉዳዮች አስፈላጊ እንደሆኑ ያሳያል፡፡
    ቀልዱን ብቻ ሳይሆን ቁም ነገሩን የመረዳት መሞከር ጥሩ ነው

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 роки тому +11

    አሌክሶ ምርጥ ናችሁ: እናመሰግናለን

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +8

    ወይኔ ሶሲ 🤣እኔና እህቴ እቤት ግብት ስንል 😁እግሯን ሳትታ ከም የመጣችው ለካ 😁ወይኔ በስንቱ ምፅ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እደዛሬ ስቄ አላቅም አይ በስቱ

  • @degis9636
    @degis9636 2 роки тому +5

    መስከረም ነፍሴ ስወድሽ ከልቤ ነው ሁለችንም ውድድድድድድ ነው ሰላም ይብዛለችሁ

  • @kukumengistu8667
    @kukumengistu8667 2 роки тому +50

    እረጅም ግዜ ሆኖኛ ነበር እንደዚህ ከልቤ እንባዪ እስኪፍስ የሳኩት love you guys……

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 2 роки тому +4

    Des yelal yehulachehum chelota 👌🌟🤗. Tebarekulin Egziabher erejem edemena tena yesetachu 🙏🌟🌻🌾🌻🌾🌻🌾🌻🌾🌻🌾🌻🌾🌻🌾

  • @hawaahawii6043
    @hawaahawii6043 2 роки тому +8

    ወዳጄ አብርሽ በውነት ድንቅ ነህ እራሳቸውን እዩኝ ከሚሉ ውዳቂዎች ተርታ አይደለህም ስራ እንጂ ዝና ከማያጠፎቸው ትጉህ የጥበብ ሰዎች ከጥቂቶች መሀል የምትገኝ ድንቅ ሰው ነህ ሁሉም ስራዎችህ ስላንተ ይመሰክራሉ ተባረክ

    • @Ye-Tsiyon
      @Ye-Tsiyon 2 роки тому

      በጣም 6ኪሎ ግቢ ተማሪ እያለ ኣውቀዋለሁ ለዚህ በመብቃቱም በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም ስኬት ኣይለህ ኣብርሽ 🥰

  • @messayan3845
    @messayan3845 2 роки тому +39

    አሌክስ እኮ ከልቡ እና እውነታውን ነው የሚሰራው 👌

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Рік тому

      ሁሉም አሪፍ ተዋንያን ናቸው❤❤❤

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 2 роки тому +58

    ምን ነበረበት ቢያንስ በሳምንት 2 ግዜ ብታሳዩን.... በጣም ያዝናናል ልዩ ነው ።

  • @-merejatube7157
    @-merejatube7157 2 роки тому +10

    እኛ ኢትዮጵያዊያን መቼ ነው የድራማ ጥማታችን የሚቆርጥልን

    • @remlatube3464
      @remlatube3464 2 роки тому +1

      መቸም አይቆርጥልንም

    • @ስሙቲነኝወሎየዋ
      @ስሙቲነኝወሎየዋ 2 роки тому +1

      @@ገጠሬዋየፋኖንግስት እሺቱአይደለም ሁቢ በስሙከፍተው እየሸቀሉነው

  • @resalasiraj9915
    @resalasiraj9915 2 роки тому +7

    በጉጉት ነበር ምተብቀው አሌክስዬ ስወድህ 😍😍😍😍

  • @devan8265
    @devan8265 2 роки тому +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በስቱዬ አለመሳቅ አልቻልኩም ወዮው ጡሩባ አላስተኛ አለ

  • @rahmayimam4490
    @rahmayimam4490 Рік тому +4

    ገና አየሁት እስከ ዛሬባለማየቴ ቆጨኝ😂❤

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 2 роки тому +2

    አሌክስ አንተ ለዚህ ስራ ነው የተፈጠርከው በቃ ትችላለክ

  • @hawaahawii6043
    @hawaahawii6043 2 роки тому +13

    ተባረክ ውርስ ትርጉም የሰራህው ወዳጄ

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 2 роки тому +4

    የጪቃ ውስጥ እሾህ አለ በስትዬ ተመቼከኝ 😁😁

  • @360studio35
    @360studio35 2 роки тому +4

    በጣም አሪፍ ሲትኮም ነው ግን ደግሞ አጭር ነው የ ምታቋርጡትም አንዱ ሃሳብ ሳያልቅ ነው

  • @binyaamgudeta3358
    @binyaamgudeta3358 2 роки тому +3

    የጠፋ ሳቄን ስለመለሣችሁልኝ አመሠግናለሁ!!! አሌክስ የሆንክ አንበሳ ነገር

  • @faresezewdu7693
    @faresezewdu7693 2 роки тому +5

    በሳምንት ሁለት ጊዜ ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ፕሮግራሙ ጥሩ ነበር

  • @abrish338
    @abrish338 2 роки тому +5

    ለስዪም ስል ነው ይሄን ፊልም የማየው
    ስዩሜ ቅመም ነው

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 роки тому +5

    ከበስንቱ ፍቃድ ውጭ መሳቅ አይቻልም ብላል መሰዬ አልኮዬዬዬዬዬዬዬዬ አቦ ይመቻሁ ይመቸን

  • @minlitazeztv372
    @minlitazeztv372 2 роки тому +1

    Redio akrabi weniz wereee new ende miyawerut?

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 2 роки тому +18

    😂😂😂 ወይ በስንቱ ካላዳመጣቹኝ ብሎ በአማቾቹ እጅ ይውደቅ

  • @ዛሞስዛ
    @ዛሞስዛ 2 роки тому +4

    በሳቅ ገደሉኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Na_y487
    @Na_y487 Рік тому +7

    ይሄ ክፍል ደግሞ በጣም ያስቃል

  • @jeri3637
    @jeri3637 2 роки тому +5

    በጣም ነው ምታዝናኑኝ 😀😄😀😄😄😃

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 роки тому +11

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የምወዳች
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመድሀኒአለም ወርሀዊ በሰላም አደረሳችሁ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +3

    ድንቅ የሆነ ስራ ነው እስከዛሪም አለማየቴለራሴ ገርሞኛል አለማየሁ በሳቅ ጨረስከን😂😂😂😂

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 роки тому +4

    መጣችሁ እነበስቱ አሁንስ ጊዜውም ኖሮውም በሥቱ ሁኖብናል እስኪ በናተ ትንሽ ፈታ እንበል

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 роки тому +5

    ስጠብቃችሁነበር አገራችንንአላህ ሰላም ያርግልን ያረብ 😭😭😭😭💪🥰

  • @philips5757
    @philips5757 2 роки тому +15

    ምርጥ ድራማ ነው በናታችሁ በሰምንት ሁለቴ ብታደርጉት የጠለጠ የምር ነበር

  • @fikirtube9525
    @fikirtube9525 2 роки тому +2

    ከ5፡51 ላይ ከልጆቼ ይሄን ከምስማ መርዶ ብሰማ ይሻለኛል….
    ከዚህ ብኋላ ልጂቱን አልቀበልም የሚል ሃሳብ ከበስንቱ ገፀ-ባህሪ ዉስጥ አንሰማም ማለት ነው፡፡?

  • @ፉቅርህነዉየጎዳኝ
    @ፉቅርህነዉየጎዳኝ 2 роки тому +7

    ማነዉ እደኔ ጉድ ፈላንና በስቱ አደይን በጣም በደስታ እሚያይ

  • @makitaye4111
    @makitaye4111 2 роки тому +10

    OMG!🤣🤣🤣🤣I’m dead 🤣🤣🤣so hilarious 😂 😂😂😂im literally in tears 😂😂😂😂

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ

    ወይኔ ፈታ አረጋችሁን😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +2

    ወይኔ 😁😁😁😁ዛሬ ሞትኩኝ ወይኔ በስንቴ 🤣😁live ድሪያ 😁😁ወዮ አለመደማመጥ 🥲😁

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 роки тому +1

    Betam arefi new bertu Alex nurlegi yante sirawochi hulum turu nachew akebirhelehu

  • @emanemanyassin8873
    @emanemanyassin8873 2 роки тому +4

    በሳምንት 2 ቀን ቢሆን ጥሩ ነው

  • @ሐይሚራያቲብ
    @ሐይሚራያቲብ 2 роки тому +4

    መጣችሁ ምርጧቸ
    አሌኮና ሊሚየ❤

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +18

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🙏😢 እና
    ለህዝባችን ይሁን ይመቻችሁ👍👍👍👍💕

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 роки тому +3

    እያሳቀ የሚገርም መልእክት አለዉ በርቱ

  • @sirgutmarkos2672
    @sirgutmarkos2672 2 роки тому +2

    ይሄንን የመረረ ኑሮአችንን እስቲ ፈታ አድርጉን

  • @feridteshome5525
    @feridteshome5525 2 роки тому +2

    ከሁለት አንዳቸው ውሻ ናቸው 😂😂😂

  • @ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ

    የባስ አለው ቀብር ጥሩ ነው

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck 2 роки тому +2

    የኔ ማር ልክነሽ የቀብር ጥሩ የለውም መስኪየ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +2

    አይ በስንቱ 🤣🤣🤣ስትመቸኝ እኮ 😁😁አሌክሳችን ❤❤❤

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 2 роки тому +2

    ቢቻል ጥሩ ነበርሰውእራሡንችሎ ኖሮችሎ መሞት!!

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +3

    ወይኔ በሳቅ 🤣🤣ግን በሳምንት ሁለት ግዜ ብሆን ጥሩ ነበር

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 роки тому +1

    *Best sitcom* ነዉ ! የሚደንቅ ክፍል wow
    ትወና እስከ ጥግ በጣቅ የተመላሁበት አጃዒብ

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 2 роки тому +1

    ምርጦች እናመሰግናለን በጣም የሚወደድ ነው

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 Рік тому +8

    ከሃገር ከወጣሁ ጀምሮ መሳቅ ትቼ እናም ረስቻለሁ ምንም አያስቀኝም እል ነበር ይህ ፖርት ግን ለራሴ እስከምደነግጥ ድረስ አሳቀኝ.😂😂😂 አይ በድንቱ😂❤

  • @serkiageg1094
    @serkiageg1094 2 роки тому +2

    የእውነት እንደዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሞትኩ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому +3

    እኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 роки тому +2

    እውነትም ። በስንቱ።። ግራ ትጋባለክ።

  • @tenayedigillij6188
    @tenayedigillij6188 2 роки тому +1

    የዛሬውማ የባሰ ነው ወይ በስንትዬ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck 2 роки тому +6

    ዋው ደስ የሚል ፊልም

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 роки тому +1

    እውነት እኮነው እሬዲዮ ማን ዞሮ ያያል በኢተር ኔትማ አንድ ቀን ሰምቼ አላቅም ዩቱብ እያለ

  • @enatyemaryamlj2283
    @enatyemaryamlj2283 2 роки тому +2

    የኮንዶሙዋ ፓርት 😂😂😂😂😂ወይ ሆዴ ቆሰለ😁😁😁😁

  • @Hanakelkay
    @Hanakelkay 2 роки тому +13

    Best episode ever 😂

  • @misrakgirmaalemu9591
    @misrakgirmaalemu9591 Рік тому +2

    ደስየሚል ፊልም ነው የምትሰሩት

  • @samsonleul5017
    @samsonleul5017 2 роки тому +3

    Wow wow

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 роки тому +1

    Ewenet new mesemat alebesh alezes sewedek eko ❤️❤️❤️❤️❤️turuba

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +1

    ወይኔ የጣቷ 😁ጉዳይ 🤣የሙዝ ልጣጭ 😁እራሷ ጉድ ሆና ጉድ አደረገችው

  • @DemekechMerde
    @DemekechMerde 2 місяці тому +1

    ፊልሞ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @penelmessi8328
    @penelmessi8328 Рік тому +1

    OoooooooooooooHnoooooooooooooooooo

  • @مسلسلهندية-و7غ
    @مسلسلهندية-و7غ 2 роки тому +2

    ሞት ይሻልሃል በስንቱ ክክክክክክክክ ስላንተ እኔ ተሰቃየሁ::

  • @betel-mindoptimizers3761
    @betel-mindoptimizers3761 Рік тому +1

    ወይኔ ራሴን ከመሳቅ ራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም😂😂

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 2 роки тому +2

    "Ke hulet andachew wisha nachew" hahahaha

  • @habesharelaxvideos
    @habesharelaxvideos 2 роки тому +2

    አዲስ አበባ ቤቴ - ጣፋጭ ክላሲካል ተጋበዙ ua-cam.com/video/tij0fvtmzwo/v-deo.html

  • @kalsportቃልስፖርት
    @kalsportቃልስፖርት Рік тому +1

    1ኛ ድራማ ነው አለማየው ደሞ ምርጡ ሰው በርቱ

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 Рік тому +2

    በጣም ያምራል ደስ የምል ድራማ ነው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +1

    መስኪዬ ❤የኔ ፍቅር ❤አድናቂሽ ነኝ 🌹ንግሥቷ 💝ልጆቹን ጨምሮ 💝እድግ በሉ 💝

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 2 роки тому +2

    ዘና አረጋችሁን

  • @yasinsolomon4598
    @yasinsolomon4598 2 роки тому +1

    በጣም ያዝናናል ይመቻችሁ፡፡

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 роки тому +4

    ልክ ነሽ አረባም አላለም ውይ ስታስቁ 😂

  • @amanabeba8786
    @amanabeba8786 2 роки тому +2

    የዛሬው ክፍል 😂😂😂
    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ከእርስበርስ ጦርነት አምላክ ይጠብቀን!!

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 2 роки тому +1

    የቤቱ ማች ያምራል እንዲህ አይነት ቤት ነው ሚኖርኝ

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 2 роки тому +2

    ወይኔ በጣምነወ ያዝናናኛ ከሷ አሱ መደገም

  • @gebeyawnega4071
    @gebeyawnega4071 2 роки тому +1

    wuyeeeeeeeeee mastawokiyaw beza akuarichew tegnahu

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 2 роки тому +11

    😂😂😂ከጥሩንባ ተነሱ አይዲያ ሁሉም ባለበት 😂😂😂😂🥰

  • @diredawa1088
    @diredawa1088 2 роки тому +1

    Omg ምን አይነት ገራሚ መልዕክት እንዳስተላለፋችሁ 👌👌👌

  • @helen9673
    @helen9673 2 роки тому +3

    ወይበስንቱ አቃጠሉት እኮ ግንያናድዳል እኮ ሞያዉን ሲኑቁት

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 2 роки тому +5

    ኧረ የጡርንባዋ ነገር በሣቅ ገደልከኝ 😂😂

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 2 роки тому +1

      ኡሙየ ሰብስክራይብ አረጌኝ

  • @gelilabiresaw7308
    @gelilabiresaw7308 2 роки тому +2

    So interesting

  • @azutgarage9323
    @azutgarage9323 2 роки тому +2

    ምስኪን በስዬ አሳከኝም አሳዘንከኝም ❤️

  • @retagetu8700
    @retagetu8700 2 роки тому +1

    ምርጦቹ በጉጉት እየጠበቅናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ!!