Wooooo eyesus😭ewunet paseter geze eyalekeseku new semeche yeceresekut bebezu neger Azege kebetu tefechalew Ahun gen wed Abate ebet emelesalew geta bereso Alefo tenagerogal yewunet kalatoch yelegem tebarekulig regem edeme ena tena yabezalot respecht🙏🙏🙏
What a timely message. For us USA and Europe is even worse sadly 😢. The proble is not going back to church it's Christ Himself is not there, NO LOVE, COMPASSION EVEN FEAR OF THE LORD. Where there's no Spirit of the Lord no peace and liberty. Pastor plsssss pray for us who are out of country😢😢. May the Lord bless you and your family richly and grant you the desires of your heart. 🙏🏽
Wonderful message, God bless you. Thank you God for your immeasurable mercy, patience and love. What a good God you are. Help us to turn to You Lord before it is too late. In Jesus name I pray.
I was lost and now determined to return. Ato Gezai you look exactly my father in flesh. your message ? I do not have words to explain it. All my body was ears to listen.
Taberk my Dear Blessed Brother Gazi 🙏 wonderful God message. May God keep your heart ❤ portion you 🙏 all Blessed family thank you God for my Brother Gazi 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Jesus name 🙏 Jesus is coming 🙏 soon marantha marantha hillylyil hillylyil hillylyil 🙏 🛐
በእዉናት ዬጌታ ሰዉ ኢስካ አጋኛሕ በፃሎት ኢጣብቀላሁ በእውናት ወዴ ጌታ ማንፋስ በጥቁ ማግባት ኢፋልጋሌሁ አቴ ይጌታ ሰው ይታውደድክ ኔሕ ቃላት ያቅታነኛል❤❤❤
የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ይባርኮት !እርሶን ስሰማ ጌታን በአካል የምሰማው ነው የሚመስለኝ !አቤት ትህትና !
Bless you
የሱስይ ከመይ ዝበለ ርሁሩህ ኣቦ ኢካ ዘለካና የሱሱ ምሕረትካ ብዙሕ ለዋህ ፈቃር ኣቦ የሱስይ ምሕረትካ ኣይውዳእን እዩ እሞ ምህረትካ ኣብዝሓልና ናባካ ምምላስ ይኩነልካ ናባካ ኣባየ እንወድሃለን የኔ ጌታ 🙏🙏
አቤት አቤት አርሶ ሲያውሩ በቃ ክብሩ የክበኛል ኡፍፍ ጌታን አንድናፍክው ያደርgኛል .ጌታዬ ናፈkኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጋሼ ከዚህ ከእግዚአብሔር ቃል ምግብ ላይ
ስለ ተናገራችሁት ነብይ ስለ50,000 ከኔ ጋር የሚያመሳስለው ነገር አለ እኔ በህብረት ውስጥ ምዕመን ነኝ እንጂ አገልጋይ አይደለሁም ግን በራሴ መንገድ እንደ ነብዪ ከእግዚአብሔር ጋር ተኮራርፌ አለሁ እባካችሁን ለደቂቃም እንኩዋን ቢሆን በእግዚአብሔር ፊት ስትቀርቡ ማልዱኝ አሁን ካለሁበት ህይወት መውጣት አቃተኝ እግዚአብሔርም ፊቱን አዞረብኝ አድኑኝ ጋሼ
እኔም እግዚአብሔርን ብዙ በድዬዋለሁ ግን አሁንም ቢሆን ገንዘብን አስበልጬ አይደለም ግን ከልጅነቴ ጀምሮ ላደርገው የምፈልገው ነገር በገንዘብ ስለሚሆን ነው እንዲህ የሆንኩት።
ጌታ ግን ሁሌ ያፅናናኝ ነበር ሲከፋኝ በህልሜ ብዙመላፅክቶች ኢየሱስ በጣም ይወድሀል ይሉኝ ያፅናኑኝ ነበረ።
ጌታ ሲመጣም አይቻለሁ አሁን ቤተ-ክርስቲያን በጌታ ፊት ምን እንደ ምትመስል አሳይቶኛል።
ግን እኔ ዳግም በባርነት ቀምበር ውስጥ ነኝ አዳኜንም ብዙ ራኩት።
በራሴ ንስሀ ገብቼ መቆም አልቻልኩም መንፈሱ እንደ በፊቱ አብሮኝ እንደሆነ አይሰማኝም ናፍቆኛል
እድሜዎት ይርዘም ብዙ አገልግሉ።
በጀመራችሁት online ትምህርት የሰማይ የምድር ከምድርም በታች በውሀም ሁሉ ገዢ የሆነ ልዕል የእግዚብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክላቹህ። በምትሆዱበት ሁሉ ፀጋና መጎሱ አይለያቹህ።
በፍፁም ፃዲቅ በፍፁም ቅዱስ በፍፁም ሰው በክርስቶስ እስከ ዘለአለም ተባርኩ አሜን ማራናታ ማራናታ ማራናታ አሜን...።
ተባረክ ወ/ገዛኢ እኔም በሰው ተሰብሬ መቆም አቅቶኝ እጄን አንስቼጌታ ሆይ እርዳኝ ብዬ ወደሱ ጮህኩኝ ልወድቅ ተንገዳግጄ ቆምኩኝ ረዳኝ እኔም ጨከንኩኝ ጌታን አይቼ መጥቼ ለምን በሰው እቀራለው በማት እንደምንም ፀናው በሌለሁበት ስሜን አጥፍታ አንዲት ታየኝ ባይ ቤተክርስቲያን ስገባ ሰላም ስል እየተፀየፉኝ የልጅነቴ ጌታ ግን ዛሬም አቁሞኛል ዞር ብዬ ሳየው ይደንቀኛል መፅናቴ ሊያይ ጌታ የፈተነኝም ይመስለኛል ለሰዎች መዳን እንጂ የመውደቅ ምክንያት እንዳትሆኑ
1ኛ ቆሮ 3-17
ማንም የእግዚአብሔርን ቤተመቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል
የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ቅዱስ ነውና ያውም እናንተ ናችሁ::
የጌታ ድምፅ ነው ብዙዎች አሉ በሰው የተሰበሩ በተለያየ ምክንይት የጠፉ ጌታን እዩ በምንም አትለውጡት
በእውነት የሚራራልን ጌታ ይባረክ ! ወንድማችን ገዛኢ ፀጋና ሞገሱ ይብዛልህ !!
ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ፀጋውን ከዚህ ይበለጠ ፀጋ ያብዛሎት እኔም በእንባ ነበር የሰማሁት❤️ በእውነት አባቴ ገዛኢ ፀሎት ያስፈልገናል ፀልዮልኝ ድካም አለብኝ በመጨረሻው ሰአት ላይ ነንና እግዚአብሔር ይርዳን🤲🤲🤲
Ok i will .....
በጣም ነው የምወዶት ፡፡ እግዚአብሄር ይባርኮት፡፡፡፡፡፡
እግዚአብሄር ሰው አይጣ ሰው ሆኜ ፡ እቃ ሆኜ እንዳገለግለው ፀልዩልኝ
Amen amen amen 🙏 ከጠፉት አንዱ እኔ ነበርኩ ዛሬ መዳን ሆነልኝ :: ተባረክ በብዙ
ምን አይነት ድንቅ መልእክት ነው? እኔ ጳውሎስ ዘመን የነበረ አገልግሎት ይመስላል ፓስተር ጌታ ይባርክህ!
ፓስተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ
መልካም እረኛ ኢየሱስ አባባ፣ የጠፉት ልጆችህ ይመጡልሃል ጌታ ሆይ !!!
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወዳችኋል ያስብላችኋልም።
ኢየሱስ ፍቅር ነው። ሃሌ ሉያ።
ይቅር እንባባል በጌታ ፍቅር እንፋቀር።
ወደ ጌታችን ወደ ወደደን አዳኝ እንመለስ ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ያድናል !!! ጌታችን ኢየሱስ ይመጣል ! አሜን።
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።u
ጌታ መልካም እረኛና መልካም አባት ነው፡፡ በአባትነት ፍቅሩ ዛሬም በምህረቱ ይፈልገናል፡፡ ጌታን ትተው ከቤቱ የቀሩ ይታወቁ ይሆናል በቤቱ እያለን የጠፋነውን መጥፋታችን እንኳ ያልታወቀውን ጌታ ያስበን፡፡ በማስተዋል ይሙላን፡፡ ተባረክ ወንድሜ ገዛኢ ለምልምልን፡፡
This is the time to be back to gods hawes
@@gezaiyohanneselshaddai9737 እውነት ነው ወንድሜ የጊዜው መልክት ነው፡፡ እንደ ይሳኮር አለቃ ልጆች ጊዜውን ማወቅ ይሁንልን፡፡ bless you more.
ጌታ እየሱስ ዘመናቹን ይባርኮት አባታችን
እግዚአብሔር ይባርከወት የሜናገሩት ሁሎ ይገባኛል ይለውጠኛል እግዚአብሔር የሜጠቀምበወት ሰው ነወት ጌታ ይባርከወት
Wooooo eyesus😭ewunet paseter geze eyalekeseku new semeche yeceresekut bebezu neger Azege kebetu tefechalew Ahun gen wed Abate ebet emelesalew geta bereso Alefo tenagerogal yewunet kalatoch yelegem tebarekulig regem edeme ena tena yabezalot respecht🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ጋሽ ገዛኢ አሜን ኢየሱስ ሊገለጥ በደጅ ነው ::
ወንድም ገዛኸኝ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት እግዚአብሔር ለብዙዎች መፍትሔ ያድርግህ ፀጋዉን ያብዛልህ
Amen geuses will coom soon
God bless you more and more
አቤት እግዚአብሔር ሉአላዊ አምላክ ፓስተርዬ ገዛኢ የታደሉ አባት እንዴት መተደል ነው ጌታ የሚያነጋግረው የተመረጠ ጌታ ለአንዲቱ በግ ግድ የሚለው ህዝብን ወደቤቱ ይሰብስብ ተባረኩ ወድም ገዛኢ 🙏
ጌታ ኢየሱስ በመልካም ፍፃሜ ይባርኮት!!
ጋሽ ገዛኢዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሀለን!!!
I love too
እግዚአብሔር ይርዳን፣ ያጽናን በቤቱ🙏
ጌታ የሱስ ይባረክ ተባረክ
ዛሬ ሳነበው የነበረ የእግዚአብሔር ቃል ነው ተባረኩልኝ ጋሽ ገዛኢ 😇🙏🏽❤
Ezekiel 34 (አማ) - ሕዝቅኤል
11: ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ እነሆ፥ እኔ ራሴ በጎቼን እሻለሁ እፈልግማለሁ።
12: እረኛ በተበተኑት በጎች መካከል ባለ ጊዜ መንጋውን እንደሚፈልግ፥ እንዲሁ በጎቼን እፈልጋለሁ፤ በደመናና በጨለማ ቀን ከተበተኑት ስፍራ ሁሉ አድናቸዋለሁ።
13: ከአሕዛብም ዘንድ አወጣቸዋለሁ ከአገሮችም እሰበስባቸዋለሁ፥ ወደ ገዛ አገራቸውም አመጣቸዋለሁ፤ በእስራኤልም ተራሮች ላይ በፈሳሾችም አጠገብ በምድርም ላይ ሰዎች በሚኖሩበት ስፍራ ሁሉ አሰማራቸዋለሁ።
14: በመልካም ማሰማርያ እሰማራቸዋለሁ ጕረኖአቸውም በረጅሞቹ በእስራኤል ተራሮች ላይ ይሆናል፤ በዚያ በመልካም ጕረኖ ውስጥ ይመሰጋሉ፥ በእስራኤልም ተራሮች ላይ በለመለመ ማሰማርያ ይሰማራሉ።
15: እኔ ራሴ በጎቼን አሰማራለሁ አስመስጋቸውማለሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
16: የጠፋውንም እፈልጋለሁ የባዘነውንም እመልሳለሁ የተሰበረውንም እጠግናለሁ የደከመውንም አጸናለሁ፤ የወፈረውንና የበረታውንም አጠፋለሁ፤ በፍርድም እጠብቃቸዋለሁ።
17: ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እናንተም መንጋዬ ሆይ፥ እነሆ፥ በበግና በበግ መካከል፥ በአውራ በግና በአውራ ፍየልም መካከል፥ እፈርዳለሁ።
18: የቀረውን ማሰማርያችሁን በእግራችሁ የረገጣችሁት፥ በመልካሙ ማሰማርያ መሰማራታችሁ ባይበቃችሁ ነውን? የቀረውንስ ውኃ በእግራችሁ ያደፈረሳችሁት፥ ጥሩውን ውኃ መጠጣታችሁ ባይበቃችሁ ነውን?
19: በጎቼም በእግራችሁ በረገጣችሁት ይሰማራሉ በእግራችሁም ያደፈረሳችሁትን ይጠጣሉ።
20: ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላቸዋል፦ እነሆ፥ እኔ በወፈሩት በጎችና በከሱት በጎች መካከል እፈርዳለሁ።
በእዉነት ጌታ ይመጣል
እቤት እግዚእ ብሄር እንዴት ድንቅ ነው የማይተው ታጋሽ ነው እኔን የታገስኝ ዛሬ በድካምም ቢሆን እየረዳኝ ያኖረኝ እባት ሙ ብሩክ ይሁን እውነት ያለ ጌታ ህይወት ከንቱ ከንቱ ነው መመለስ ይሁንልን ፓስተር ጌታ አብዝቶ ዘመንህን ይባርከው እኔም ጌታዬን እየሱስን እጠብቀዋለሁኝ ናፍቆኛልና እወደዋለሁኝ እየሱስ ይመጣል እየሱስ መጣል እየሱስ ይመጣል እሜን ጌታ እየሱስ ቶሎ ና
Ame....
.
@@gezaiyohanneselshaddai9737 እሜን እሜን እሜን
ገዛኢ ሐወይ ጌታ ይባርካ:ክሳብ መጨርስታ አብ ቤት እግዛብሄር የንብረና መወዳእትና የጸብቀልና:ማራናታ ጌታ ሆይ ቀልጥፍካ ናዓ
Amen amen
ጌታ ፀጋዉን ያብዘልህ ፓስተር ምነዉ ቀደም ብለህ ወደ ሚዲያዉ መተህ ቢሆን ኖሮ ብዙ እንጠቀም እንፅናና ነበር በጣም በጉጉት ነዉ ፕሮግራምህን የምጠብቀዉ ተባረክ
Amen bless you too
@@gezaiyohanneselshaddai9737 Pastor Gezai Betgrena demo Akerebelen ebakeh . Amesegenalehu . Bezuhat Kemelesu Zegbeom Ahewat alewu Emo kenesmeom . Betaemi Yemesgeneka Gezai Hawey . 🙌🙌🙌❤💐💐💐💐💐💥🌹🌹🌹💥💥
pastor God bless you.you
እግዚአብሔር ሆይ አንድ ጊዜ አስበኝ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ወዳጅ ገዛኢ ዮሐንስ❤
Baba gezaei tnx GOYTA YESUS MEMELIS yibarkika
መምህር እናመሰግናለን🙌
Keberu esu yeesed
tebareku pastor gezai
Geta abzito yibarkeh wendem Gezai geta buzuwochun asalifo yisteh.
እግዚአብሔር ይርዳን መልካም መልእክት ነው እሱ ፍቅር ነው
ወገኖቼ፣ መን/ቅዱስ ፣ ህዝቡ እንደ ሚገባው እግዚአብሔርን አላመለከውም አለኝ፣ እኔም፣ ጌታ ሆይ! ይህ ሁሉ ዘማሪውች እያሉ አልኩኝ ፣ ጌታ መን/ ቅዱስም፣ እግዚአብሔርን መፍራት ከህዝቡ ጠፍቷል አለኝ። ለዓመታት የነገረኝን እውነተኛ የእግዚአብሔርን ድምጽ በዚሁ ገጽ comment ላይ ልኬላችኋለሁና አስተውሉ፣ በንሰሐም ተመለሱ!! ተባረኩ።
Amen amen ...........
ወንድም ገዛኢ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ለጠፋት ተስፋ ለቆረጡት ለልጆቹ ያለው ፍቅር ያስደንቃል ።ጌታ መልካም ነው !!!ኢየሱስ ይመጣል ወገኖቼ እንንቃ ።
What a timely message. For us USA and Europe is even worse sadly 😢. The proble is not going back to church it's Christ Himself is not there, NO LOVE, COMPASSION EVEN FEAR OF THE LORD. Where there's no Spirit of the Lord no peace and liberty. Pastor plsssss pray for us who are out of country😢😢. May the Lord bless you and your family richly and grant you the desires of your heart. 🙏🏽
ጌታ መልካም ነው ወደ
ጌታ እንመለስ ፓስተር ተባርክ ፀጋ ይብዛል
አባቴ እባኮት በዝህ እርህሩ በሆነው ልቦት ፀልይሉኝ ምክንያቱም የእየሱስን ፈቅር በውስጦት ፈሶል ጌታ ብርክ ያድርግልን
Very touchy message may the Lord have mercy on us by his blood bless you more and more man of God in Jesus Christ name🙏🙏🙏
Amen.......
ጌታ ይባርክህ
አሜን እየሱስ ይመጣል ሃሌሉያ የእግዝአብሄር ባርያ እግዝአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ጸጋው ያብዛልህ 🙏🙌❤
Amen
ጌታ ሆይ የኔ መልካም አባት ምህረትህ ለዘላለም እወድሃለሁ የኔ ጌታ 😢😢😢
Yes......
@@gezaiyohanneselshaddai9737ጌታ የረዳዎት የእግዚአብሔር ሰዉ በእዉነት የምታቀርቧቸዉ ት/ት ምስክርነት እንዲሁም ስለጌታ ዳግም ምፅዓትም እያስታወሱን እንድንዘጋጅ እየረዱን እያስተማሩን ስላሉ ጌታ እየሱስ ይባርክዎት 🙏🙏🙏
ግሩም መልእክት። ኣይደለም ለጠፉት ኣካሎቻችን ለእኛም እጅግ ኣጽናናን፤ ጌታ ይባርክህ ውድ ወንድም ዶ/ር መጋቢ ገዛኢ።
Amen
ተባረክ ፓስተር ይብዛልሕ
Bless you too
Goyta Yesus ybarkeh, yefeker wendem
ዘመንህ ይባረክ
Amem..
ጌታ ይባርክህ አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና
Amen
Yesema Amilak yibarek Tebarek Tebarek ❤️
Geta abizto yebarkwot ❤❤❤
God bless you!
ይኅ አስገራሚ መልዕክት ነው። የተሐድሶ ዘመን መጀመሩን አብሳሪ ነው። ተያይዘን እንመለስ ስንመለስ ሐገር ይመለሳል!!
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Wendme gezay abzto segawun yabzalh
Bidekmhm segawu yagzh zm atbel
Eskezare behiywet yakomeh lesra newu
God bless you!!
ገዙዬ እግዚአብሄር ይባርኮት እዉነት ነዉ ጠፍተናል ጌታ ግን ይፈልገናል 😭
GOD Bless you moree
ጌታ ይባርክ ጉልበት ይባረክ በርታ
ጎይታ ኢየሱስ መመሊሱ ይባርኽካ
ebakihene sel yeqereta asetmerane ebakihene gazaeii
♥✝ Long Live for you & your family. May God increase your Grace in Jesus name.
ተባረክልን🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👍🌺👍👍👍👍
Egizabher melkam new !!
YE GETA Brya zemnot Ybarek.
Amen
Eyesus yimetal... tebarekilin nurilin pastor 🙌 🙏
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይመጣል...ጌታ ይባርኮት ፓስተር ገዛኢ እንወድዎታለን
God bless you
God bless you
Amen......
@@gezaiyohanneselshaddai9737 amen
እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርከዉ ።
ጌታን ወዶ ማገልገል እንዴት ደስ ይላል።
Amen
Amen God bless u more🙏enamesgnalen
Amennnn hawna gezai amlak yebareka yebzahalka
Amen
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ገዚ እንተን ከስማው ጌዜ ጅምሮ ጌታን ስለ እንተ እከብረዋለውኝ ለምን ብባል እንተ በእኛ ዘመን የእግዚአብሔር ህያው ምስክር እና ቅሬታ ስለእለን ቤቴስብህ አገልግሎትህ ይባርክ ጌታ ይመጣል
Bless yoi
Blesd yoi
ማራናታ አሜን ጌታ አየሱስ ቶሎ ና
እውነት አንድ ትልቅ ቤተክረስቲያን ለዛውም ጌታን ያገኘሁበት ግሩም ቤተክርስቲያን ለብዙ አመታት ሲያገግሉና ስንባረክባቸው የነበሩ ሰወችን ደጋግሜ ስሄድ ሳጣቸው ልቤ አዝኗል ቤቱ ተውቦ አምራሉ ሞገሱን ግን አቷል ተጣልተው እያገለገሉ ያሉ ከሁሉም በፊት የቅርታ ቢያደርጉ መልካም ነው ሰወችን አሳዝነው አባረው ምን አይነት እግዚአብሔር ነው ፀሎትን የሚሰማው???????????????????? 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ጌታ እየሱስ ይባርከወት ወንድም ገዛኢ
Yes
God bless you Gash Gazai. Thank you for all your services. Well done a faithful son, your reward is great.
Olso your rrward is great
Wonderful message, God bless you.
Thank you God for your immeasurable mercy, patience and love. What a good God you are. Help us to turn to You Lord before it is too late. In Jesus name I pray.
Amrn bless you for ever
አብሬህ አለቀስኩ ጋሼ ። ጌታ ሆይ ድረስልን።
ወንድሜ ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የማቅህ ሁሌም ስለእግዚአብሔር እውነት ከአንተ መስማት ያስደንቀኛል አሁንም ፀጋ ያብዛልህ
ሁሌም ትምህርቶችን በናፍቆት እጠብቀዋለሁ
Geta yebarkesh
Bless you
ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
Amen bles you top
Betkekel Pastor Gezai unet New . Egezeabehr Amelak Xegeu Yabzalh
Tebarek
Amem Letts we prey for them
Em
Amen
@@gezaiyohanneselshaddai9737 Eshi Pastor Gezai Amen . Egezeabeher Amelak Zemen Hiweteh Yebarek Wendeme .
Almighty God's grace blessings from you
I was lost and now determined to return. Ato Gezai you look exactly my father in flesh. your message ? I do not have words to explain it. All my body was ears to listen.
Pastor geta yibarikih be eniba new yecheresikut ..yeminafikew program new tebarekilinnnn
Tebarke
ልክ ነህ ገዛኢ በኛ ቤትም ጌታ የጠፋበት ሰው አለው እባክህ ፀልይልን
Ehei ..
Amen
Thank you for the message God blessed you.
Bless you too
Egzabher ybreka kemka ybzhu bruk ika bezh .temahrna alka tebarek 🙏
Amen
Geta zemenhn ybark begeta fker wdhalu
Amen
Tesebren Tesebren Enbachin eskemiderk.
God bless you
እውነት ነው ፓስተር ።ጠፍተናል"እውነተኛ ዳኛችንን እረስተንዋል።እ/ር ይራራልን።
Zebenka ybarek baba gezaei
Amen
Our God is great and God bless you more and more 🙏
AMEN AMEN
Slame pro gezai geta yebarkh tebareku amen nnnnnn jesus is coming love you so much 💕🙏🤲
Me too
AMEN Abba🙇🏽♀️
My beloved brother May God bless you how I wish to see you in person one day 🙏
Taberk my Dear Blessed Brother Gazi 🙏 wonderful God message. May God keep your heart ❤ portion you 🙏 all Blessed family thank you God for my Brother Gazi 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Jesus name 🙏 Jesus is coming 🙏 soon marantha marantha hillylyil hillylyil hillylyil 🙏 🛐
Amen amen
.
እግዚአብሔር ይባርክህ
Amen