ክፋል -2- ... የታሊባን ታጋይ - ክስርቶስ ማረከኝ አለ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 31

  • @nitsuhferede2093
    @nitsuhferede2093 7 місяців тому +5

    አሜን እየሱስ ይመጣል
    ማራናታ❤

  • @dagimbrhanu
    @dagimbrhanu 7 місяців тому +9

    Pastor Dr Gezae እስከዛሬ በምትሰራቸው ምስክርነት እጅግ በጣም የኢየሱስ እረሃብ ገብቶብኛል ጌታ በእርሶ ስለሚሰራው ክብሩን ይውሰድ ተባረኩ ❤❤❤we love you ❤❤❤❤❤❤

  • @sariyegeta
    @sariyegeta 5 місяців тому +1

    አቢት የእሱ ሰራ የገረማለ ጊታ ይባረክ ❤

  • @maranata1484
    @maranata1484 7 місяців тому +5

    እናመሰግናለን። ❤❤❤
    የኤልያስ አምላክ ህያው ነው

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 7 місяців тому +8

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።ሌላም ካለ ልቀቅልን።ጌታ ኢየሱስን እንድናፍቅ አደረገኝ።

  • @Maruu1978
    @Maruu1978 5 місяців тому

    ብዙ ሀጥያት ባለችበት የእግዚአብሄር ሀይልና በረከት ትበዛለች።

  • @deberabdel8988
    @deberabdel8988 7 місяців тому +4

    ጌታ ድንቅ ነዉ ተባረክልን

    • @sofiahailu6859
      @sofiahailu6859 5 місяців тому

      keber le egzhaber yehun tebareku 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem 7 місяців тому +2

    ኢየሱስ ድንቅ አምላክ ነው🙏🙏👏👏👏

  • @sariyegeta
    @sariyegeta 5 місяців тому

    አሜንንንንን የመጣለን

  • @YishakAlemu-u9j
    @YishakAlemu-u9j 5 місяців тому

    ፓስተር ዘመንክ ይበርክ👏👏🙏🙏

  • @MelatTesfaye-zp8hn
    @MelatTesfaye-zp8hn 7 місяців тому +2

    Wow geta ketenagere yadergewal bicha ynager kibrun ersu rasu ywsed

  • @yonastekie8108
    @yonastekie8108 7 місяців тому +2

    ዋው ዋው ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
    እግዚአብሔር በእውነት ትልቅ ነው ማን ይመስለዋል።
    በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው የሰማሁት።ጌታ የሱስ ይባርካቹ በጣም ተባርካለው❤

  • @dangebru6708
    @dangebru6708 Місяць тому

    የፈጣራ ትረካ እግዚአብሔር አይከብርበትም።

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው❤❤

  • @jesuslove8714
    @jesuslove8714 7 місяців тому +2

    Amen halleluja ❤❤❤❤❤❤

  • @hyab5805
    @hyab5805 7 місяців тому +1

    ጋሽየ ጌታ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @solot.z4056
    @solot.z4056 7 місяців тому

    ፓስተር ተባርክ ፀጋ ይብዛሎት ቀጣይ ካለም ላክልን🙏🙏

  • @adimasu7266
    @adimasu7266 6 місяців тому

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይበረክ አሜን 🙏🙏🙏

  • @sariyegeta
    @sariyegeta 5 місяців тому

    እየሱሰ የገመቶች ሁሉ ጊታ ነዉ ከብር ለእሱ የሁን ለት

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Місяць тому

    አሜን።

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Місяць тому

    ጌታ ኢየሱሲ ታማኝ ነው።

  • @sariyegeta
    @sariyegeta 5 місяців тому

    ኘሰተር ተባረክ

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 7 місяців тому +1

    💚💚💚💚

  • @lewiduressa
    @lewiduressa 7 місяців тому

    This is so blessing! We want more!

  • @kidustsige-v2f
    @kidustsige-v2f 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤✝️😇😇😇😇

  • @BirtukanMuse
    @BirtukanMuse 5 місяців тому

    yemigerm ye egzihabiher fikir

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 7 місяців тому

    ስለ ጌታ እስረኛ ሆኛለሁ ስትል ጳዉሎስ መሰልከኝ ኡፈይ አቤት የእግዚአብሔር ምህረት 3 part የለም? መቼም ይህን የእግዚአብሔርን ታላቅነት ጥበቃነት አዳኝነት ሩሁሩሁነት ሰምቼ አልጠግብም።

  • @zematube8985
    @zematube8985 7 місяців тому

    የጉልሻን ታሪክ ካለህ ፓስተርዬ

  • @tesfaalemhagos1505
    @tesfaalemhagos1505 7 місяців тому

    የጌታ ሰላም ይብዛልህ ወንድም ፓ/ር ገዛኢ (ዶ/ር)! ወንሜ ኤልሻዳይ (የድሮ መፅሄት) እንዴት ማግኘት ይቻላል።

  • @Unextended
    @Unextended 7 місяців тому

    m.ua-cam.com/video/fq3vDD3d_Ks/v-deo.html