"ራስህን" ለእግዚአብሔር የምትስጠው እንዴት ነው - የፓስተር ቤኒሂን የህይወት ምስክርነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 54

  • @GenetBirhane-l9k
    @GenetBirhane-l9k Рік тому +1

    ወይ ጌታ እየሱስ ለዘለአለም ይባረክ እንዴት ድንቅ ነው ዘመንን ለጌታ እንደመስጠት ትርፉማነት ምን አለ ስለሁሉ እግዚአብሄር ይባረክ አሜን

  • @nafiyadkasim1468
    @nafiyadkasim1468 Рік тому +5

    ጌታ ይባርካቹ በብዙ ስሩልን የአገልጋዮችን ታሪክ🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adimasu7266
    @adimasu7266 5 місяців тому +2

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይበረክ አሜን 🙏🙏🙏

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb Рік тому +4

    አሜን!አሜን!አሜን! እንዴት የሚያስቀና ታሪክ ነው። ወንድሜ ገዛኢ ዘመንህ ይለምልም።ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር እንዴት መታደል ነው።የአገልግሎታችንን ዘመን መታማኝነትና እርሱን በመስማት ይሆንልን ዘንድ የጌታ መንፈስ ይርዳን።
    ክብር ለረሱ ይሁን
    ክብር ሀሌሉያያያያያ
    ደስታ ብቻ ይሆናል
    ስቃይ የለም በዚያ

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 Рік тому +2

    አሜን! ኢየሱስ እንወድሃለን እንናፍቅሃለን እናፈቅርሃለን

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 Рік тому +1

    አሜን ጌታ ይረዳናል ወንድሜ ገዛኢ በብዙ ተባረክልን

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Рік тому

    እናመሰግናለን የእግዚያብሔር ሰው ፓስተር ገዛህኝ

  • @fatheefathe5708
    @fatheefathe5708 Рік тому

    ተባረኩ ድንቅ ምስክርነት ነውጌታ ዘመናቹን ይባርክ

  • @taryjon
    @taryjon Рік тому

    ጋሽ ገዛኢ ከድሮም አገልግሎትህ ይመቸኛል ተባረክ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥህ አሁንም የድሮውን ፀጋ በእጥፍ ይጨመርልህ

  • @azebadamu5006
    @azebadamu5006 Рік тому +1

    ዋው ጌታ ይመስገን

  • @godisthekey7326
    @godisthekey7326 Рік тому

    Praise to the King of Kings Lord of Lords there is no like our God glory to be heavenly father 🤲🙏🙏🙏praise the lord Ameeen may God bless you abundantly you are so blessed be blessed mor with your beautiful family and also your ministry's 🤲💕🌹💕🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @TyunaMyana
    @TyunaMyana 10 місяців тому

    ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @sarahaile6506
    @sarahaile6506 Рік тому

    Yesusay ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Professor_AD
    @Professor_AD Рік тому

    ጋሼ በጣም በጣም ወዶታለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
    ፍቃደኛ ከሆኑ በጣም ላዮት እናፍቃለሁ😭
    ክፍለሀገር ነው የምኖረው

  • @nigistgmedihn4240
    @nigistgmedihn4240 Рік тому

    ተባርክ ፓስተር አቅራቢዋም ተባርኩ

  • @senaitbeyene4828
    @senaitbeyene4828 Рік тому

    tebarekulege denke meskirente new bezu timrehet

  • @asenakwubeshet
    @asenakwubeshet Рік тому

    Zemariw manew (yema mezemur new simun negerun)

  • @LemmaDesalegn-ht4zw
    @LemmaDesalegn-ht4zw 6 місяців тому

    Betam desi yimil nw. Geta iyesus yibarkachu. Tolo tolo liqequlin iski. Inewedachualen.
    God bless you

  • @filiberamanii
    @filiberamanii Рік тому

    Glories

  • @LemmaDesalegn-ht4zw
    @LemmaDesalegn-ht4zw 6 місяців тому

    Tebareku. Mezmurunm lebicha biti lequlin.

  • @desta5885
    @desta5885 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ።

  • @zetseatwoldesillaae3287
    @zetseatwoldesillaae3287 Рік тому

    Amen goyta ybarekum

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Рік тому

    Thank you so much pro gezai ❤

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Рік тому

    2009 AD Seattle ከተማ የእግዚአብሔር መንፈስ የልጅነቴን ፀጋ ባምልኮላይ ወደቀብኝ እንደ ልክ ሰው ሆንኩ ፣በከተማዬ ትልቅ ነገር አደረገ

  • @tadessekebede8509
    @tadessekebede8509 Рік тому

    May God bless you my beloved father Pastor Gezai! Amazing testimony of God's love and promise for ever!❤❤❤🎺🎺🎺🎼🎼🎼

  • @seblelagsse8534
    @seblelagsse8534 Рік тому

    Amen

  • @bezugirmkasay4557
    @bezugirmkasay4557 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክዎ

  • @yonatantube
    @yonatantube Рік тому

    😍😍😍😍😍

  • @fikirtetilahun8902
    @fikirtetilahun8902 Рік тому

    ትልቅ ነገር ተምሬያለሁ ተባረኩ

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Рік тому

    ❤❤❤

  • @alemashokubazghi9456
    @alemashokubazghi9456 Рік тому

    Taberk my Dear Blessed Brother pastor Dr Gazi 🙏 wonderful testimony 🙏 keep going my dear!!! 💜

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Рік тому

    😭😭😭

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 2 місяці тому

    ቆጥሮ በመረከብና በማስረከብ ባሪያና ጌታ መሆንን አውቀህ አንተ የጌታ ባሪያ መሆንህን ለጌታህ በማስረከብ ተገቢውን ክብር እና አገልግሎት መስጠት ነው
    🌈🌈🌈🌈🌈 4:28

  • @Catmeowcatmeoe
    @Catmeowcatmeoe Рік тому

    ❤❤❤❤❤ geta hoye ewdkilhu enifekekilhu

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  Рік тому

      ተባረኪ መውደድ ብቻ ሳይሆን ጌታን ደግም መፍራትን ቀጥይበት

  • @lidiyaadfris9082
    @lidiyaadfris9082 Рік тому +1

    Ketayun be guggut enyebkalen

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  Рік тому

      ጌታ ይረዳኛል ግን የሰይጤንን ሸንገላ እንቅፋትን እነድንችለው አቅም እንዲሰጠኝ ጸልይልኝ

  • @abigaelyidideyamesfin6961
    @abigaelyidideyamesfin6961 Рік тому

    Thank You So Much....For Sharing This Amazing Testimony.... God Bless You More and More....Pastor Gezai and Yehi Melekte eigna Gar Endeders Leadergachihu hulu.
    THANK YOU AGAIN.

  • @makijone4054
    @makijone4054 Рік тому

    I want to be like Joshua the son of Benny Hinn, he believed that Jesus is inside of his dads heart and asked him to come out to see him, I wish I have a character like him. Any way how wonderful testimony Glory to God, and God bless you Baba Gezai Yohannes you are the luckiest person in the world because I prayed a lot of time to God to see Jesus but you just see him everyday.

  • @abrehamyeyu9065
    @abrehamyeyu9065 11 місяців тому

    በኤልሻዳይ ጋዜጣ በጣም ተባርከናል።ዳግመኛ በመገናኘታችን የጌታ ስም ይባረክ።መጽሐፍቶችህን አዲስአበባ ዬት ይገኛል?ቀጠና 2(ሙ/ወ/ቤ ወይስ ራዕይ መደብር?)

  • @beletedagne-op5zc
    @beletedagne-op5zc Рік тому

    It is awful!. 100% correct. First we must give our whole being. May God blase his generations.

  • @azebadamu5006
    @azebadamu5006 Рік тому

    ቀጣይ አለው እንዴ ፖስተርዬ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Рік тому

    ኢትዬጵያዊ መሆኔ ለእግዚአብሔር ስራ አይመችም ።

  • @GideonR-yl9tn
    @GideonR-yl9tn 4 місяці тому

    It is funny to make promotion to a false teacher such as him instead of protecting the sheep from such wolves!!! Sad to hear this work.