#GMM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025
  • #ህያው ምስክር መላእክትን ሁል ጊዜ አያቸዋለሁ አናግራቸዋለሁም! ማንም ሰው ላማመን በሚከብደው ደረጃ መንፈሳዊ መገለጦች ተገልጠውልኛል፣ መጀመሪያም ጌታን ያገኘሁት ሰው መስክሮልኝ አይደለም #ገዛኢ ዮሀንስ (የኤልሻዳይ መጽሔት አዘጋጅ)
    The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational

КОМЕНТАРІ • 143

  • @alemtiru2076
    @alemtiru2076 4 роки тому +31

    ከመፅሄቱ በፊት ኤልሻዳይ ጋዜጣ ነበር ስለ አረብ አገር ያሉ ክርስቲያኖች ምስክርነት ይገርመኛል እየሱስን ያየሁበት ጊዜ የፀናሁበት ጊዜ ነበር አሁን ራሱ ስሜቱ አለ ዛሬ በአይኔ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ጌታ ይባርከው !

  • @mitkbancha4571
    @mitkbancha4571 3 роки тому +17

    ኦ ጌታ ኢየሱስ ሆይ! 😭
    ከክብሩ የተነካካ ሰው normal ሊሆን አይችልምኮ። ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 роки тому +3

    I was wishing to see him thanks to God I saw him am Happy to see you 💓 💛 💗 ❤ thanks to God

  • @NahomYemane-j2z
    @NahomYemane-j2z 2 місяці тому +1

    ምን ኣይነት የእግዚኣብሄር መገኘት ነው በውነትም ህያው ምስክር

  • @biniamghebresilassie2093
    @biniamghebresilassie2093 Місяць тому

    Wow Jesus i love you 😍

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 роки тому +1

    Genuine❤️ የታሪክ ፍሰቱ ራሱ ሲማርክ! ጌታ ኢየሱስዬ ተባረክልኝ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @mintiwabgirmaa9964
    @mintiwabgirmaa9964 4 роки тому +15

    ጌታ ይባረክ ደሥብሎኛል የእግዛብሔር ሠው ዛሬ ሥላገኘሁህ ከ25 አመት በፊት መፅሔትህን በጣም አከታተል ነበር

  • @ajabimosisa5309
    @ajabimosisa5309 3 роки тому +4

    ሳይህ የመጀመረያዬ ነው ጌታ በሚያውቀው በእንባ ነበር የሰማሁ ተባረክ ጌታ ገና በብዙ ይጠቀምብሃል::

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 роки тому +1

    Yes I was reading 📚 eleshadaye magazine he is blessed

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 роки тому +1

    የጌታ ስራ የገርማል ወደራሱ ሰወችን ለማምጣት ሲፈልግ🙏🙏🙏🙏🙏
    ታድለው 🙏🙏🙏🙏

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 роки тому +4

    Oh አምላኬ ሆይ ምንኛ የታደለ ስው ነው ይህ የሆነለት ክብር ለጌታ ይሁን ሰማያዊ አለም ያየ የዚች አለም ኑሮ ምንም አያምረውም ታድለው አባባ በጣም ደስ ይላል የኔን ምስክርነት አስታወስከኝ እኔ ራሴ አንድ ግዜ ቤቴ መጥቶ ግባ ብዬ ከፊት እየሮጥኩ ደንግጬ ገባውን እኔ ውሃ ላመጣ ገባውን ውሃ በማጠቢያ አድርጌ ስመጣ በሆነ በወርቅ ቅብ የሚያምር ወንበር የማትለው ቁጭ ብሎ አለውት ከዛም ውሃውን አስቀምጬ አንድ እግሩን አንስቼ ውሃውስጥ አድርጌ ሳጥበው ቀዳዳውን የእግሩን አየውና ልክ ውሃው ሳፈስበት ይደፈናል ደንግጬ አንዱንም አንስቼ ሳጥብ ልክ እንደዛው ይሆንብኛል ማጠቢያው ላይ አድርጌ ልክ ውሃውን እንደማጠብ ሳፈስበት ቀዳዳውን አየዋለው መልሶ ይገጥማል የዛሬ ዓመት አካባቢ ነው በማስተዋሻዬ ላይ ፃፍኩት ሁልጊዜ እጠብቀዋለው ያን ግዜ ከተኛውበት በመንቃቴ አዘንኩ እንዴት ደስ የሚል ሕይወት ነው ከጌታ ጋር ሁሌም የምናፍቀው ነው እኔ ገና 2አመቴ ነው ጌታዬን ውዴን ውበቴን ካገኘውት አንተ እኮ ታድለህ አብረህው 48ዓመት ታድለህ ሕይውትህን በሙሉ አብረህው ነው የኖርከው ታድለህ አሁንም በጌታ ደስ ይለኛል ምስክርነትህን ሰሞኑን ነው የሰማውት ግን ሁሉንም ትቼ እንደምግብ አዳምተዋለው ደስ ሲል እኔ በጸሎት ሰዓት ራሱ ሳየው ምንኛ ሀሴት አድረጋለው አንተ እኮ አብረህው ነበክ ወይኔ በጌታ ታድለህ የተባረክ ነህ አባት ሆይ ከዚህ በላይ ላውቅህ ላይህ እሻለው እፈልግሃለው ዛሬ አሁን ጉብኘት ይሁንልኝ ከአንተ ጋር ከመኖር ውጪ ምን የሚያስደስት የሚናፍቅ ነገር አለ አባ ቶሎ ና ተመልሼ እመጣለው ብለሃል ቶሎ ና አባባዬ ካንተ ውጪ ምንም አያምረኝም አይናፍቀኝም 😭😭😭😭😭 ቶሎ ና የኔ ጌታ እፈልግሃለው

  • @GenetBirhane-l9k
    @GenetBirhane-l9k Рік тому

    ወይ ንጉሴ ጌታ እየሱስ አንተ ክበር አቤት ፍቅር ደግነትህ ርህራሄህ አቤት ስለፍቅርህ ስለምህረትህ ተመስገን

  • @belachewchuala1557
    @belachewchuala1557 2 роки тому +2

    Igzabiher kez belay tsegawn yabzalachw

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous8086 3 роки тому +4

    I love him☺️☺️😥😥😥😥 he is.such a blessing

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 3 роки тому +1

    ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን።አጠራሩ ጉብኝቱ ይደንቃል።

  • @yeshibuli870
    @yeshibuli870 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታን አስናፈከኝ ወንድሜ ድንቅ ምስክርነት ነው ክብር ለጌታ ይሁን።

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 4 роки тому +6

    የሚለዉጥ ምስክርነት ጌታ ይባርክህ።

  • @betteltinsaye1613
    @betteltinsaye1613 3 роки тому +2

    ጀገና ሰው ስላየውህ ደስብሎኛ ኤልሻዳይ ሂወቴ እንዴት እንደቀየረው ተባረክ ጌታ ይፈውስ የጌታ ባሪያ

  • @TOM-ng7fq
    @TOM-ng7fq 2 роки тому

    ክብር ለእየሰሱስ ይሁን

  • @JESUSisLORD-ns1ht
    @JESUSisLORD-ns1ht 2 роки тому

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @Tesfaye-y3x
    @Tesfaye-y3x 8 місяців тому

    ገዛዒ ተባረክ በዛ ዘመን በምታዘጋቸው ስነፅሁፍ ተባርከንበታል ተባረክ

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 4 роки тому +6

    ድንቅ ምስክርነት!!! ክብር ለኢየሱስ ይሁን!!!

  • @eyobseid3692
    @eyobseid3692 4 роки тому +5

    ዋው ድንቅ ነው!!! ጌታ ይመስገን

  • @hananegussie8542
    @hananegussie8542 4 роки тому +4

    All the glory to our lord Jesus Christ

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 роки тому +1

    God bless u and u r family's 🙏 ❤ I was following his magazine he is real Christian ✝️ ❤

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 4 роки тому +17

    የምገርም ነው እንዴት እንደቀናሁኝ ...አንድ ቀን እኔም እግዚአብሔርን ድምፁን እሰማለሁ እምነት አለኝ እንደዚህ አይነት ምስክርነት እኮ ቀላል አይደለም ነፍስን ይጠግናል በቃ አባት እንዳለንና እንደሚከተለን እናውቃለን እግዚአብሔር ቅርብ ነው ደስ ሲሉ ወንድማችን እንዲህ እያለቀሱ ሲያወሩ ቀናሁኝ ታድለው::ስንት እራሳቸውን የደበቁ እውነተኛ ነብያቶች እንደዚህ አሉ እራሳቸውን ዝቅ አርገው የኖሩ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ ቀጣዩን ቶሎ አቅርብልን ወንድሜ በጉጉት እንጠብቃለን በጣም መልካም ይሆኑ ነገሮችን ታቀርባለህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @HaregteferaHargtef
    @HaregteferaHargtef 8 місяців тому

    hiwet yemikeyir misikirinet new tebareku

  • @ሃይለኪዳነማርያም
    @ሃይለኪዳነማርያም 3 роки тому +1

    Thank you God bless you

  • @Sara-eo1xf
    @Sara-eo1xf 3 роки тому +1

    I thank you lord 🔥😢😢❤️🙏

  • @emutikumsa323
    @emutikumsa323 3 роки тому

    Wow Wow God bless you Amazing Testimony❤️❤️🙏🙏

  • @soliyanatefera2595
    @soliyanatefera2595 4 роки тому +3

    God bless you

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 3 роки тому +10

    ትግራይ ለወንጌል ከባድ ሆኖ ሳይሆን፥ የኣባቶች የእምነት ቅናት ኣላቸው። ኣንድ ነገር ግን ኣለ፥ "የኣባቶቻችን እምነት እንዳይነካ" የሚል ኣእምሮ የያዘ መንፈስ ኣለ ብየ ኣስባለሁ። ይህንን ነገር ከኣይኖቻቸው መውደቅ ሲጀምር ግን ከነዛ ሰዎች የሚሰጡን ኣገልጋዮች እንደ ጳውሎስ ይነሳሉ ብየ ኣምናለሁ።
    ጳውሎስን ያሸነፈ ክርስቶስ ይንካቸው። ኣሜን።

    • @mirimasreshaw2776
      @mirimasreshaw2776 3 роки тому +2

      ትግራይና አማራ ክልል ሀይማኖተኛ ናቸው ምፍቅናን አይቀበሉም የ እግዚአብሄርን ፈጣሪነትና የድግል ማርያምን አማላጅነት የሚያምኑ ናቸው እንደማንኛውም ምፍቅናን የሚቀበሉ አይደሉም

    • @dawit2583
      @dawit2583 3 роки тому +1

      @@mirimasreshaw2776 AWO-EGIZIABHER-YIBARKIH-WONGEL-BETIGRAY-KE-KIDUS-YARED-BEFIT-ENKUA-TESEBKUAL-YARED-DEGMO-GEZAI-YAYEWUN-ZIMARE-HULA-GETA-ASAYITOT-ZARE-DIRES-YEGNA-ORTHODOX-ZEMA-HONO-KETILOAL

    • @kidestgebremedhin7355
      @kidestgebremedhin7355 3 роки тому +2

      @@mirimasreshaw2776
      ሐዋርያት 8
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²⁶ የጌታም መልአክ ፊልጶስን፦ ተነሥተህ በደቡብ በኩል ከኢየሩሳሌም ወደ ጋዛ ወደሚያወርደው ምድረ በዳ ወደ ሆነ መንገድ ሂድ አለው።
      ²⁷ ተነሥቶም ሄደ። እነሆም፥ ህንደኬ የተባለች የኢትዮጵያ ንግሥት አዛዥና ጃንደረባ የነበረ በገንዘብዋም ሁሉ የሠለጠነ አንድ የኢትዮጵያ ሰው ሊሰግድ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ነበር፤
      ²⁸ ሲመለስም በሰረገላ ተቀምጦ የነቢዩን የኢሳይያስን መጽሐፍ ያነብ ነበር።
      ²⁹ መንፈስም ፊልጶስን፦ ወደዚህ ሰረገላ ቅረብና ተገናኝ አለው።
      ³⁰ ፊልጶስም ሮጦ የነቢዩን የኢሳይያስን መጽሐፍ ሲያነብ ሰማና፦ በውኑ የምታነበውን ታስተውለዋለህን? አለው።
      ³¹ እርሱም፦ የሚመራኝ ሳይኖር ይህ እንዴት ይቻለኛል? አለው። ወጥቶም ከእርሱ ጋር ይቀመጥ ዘንድ ፊልጶስን ለመነው።
      ³² ያነበውም የነበረ የመጽሐፉ ክፍል ይህ ነበረ፤ እንደ በግ ወደ መታረድ ተነዳ፥ የበግ ጠቦትም በሸላቹ ፊት ዝም እንደሚል፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
      ³³ በውርደቱ ፍርዱ ተወገደ፤ ሕይወቱ ከምድር ተወግዳለችና ትውልዱንስ ማን ይናገራል?
      ³⁴ ጃንደረባውም ለፊልጶስ መልሶ፦ እባክህ፥ ነቢዩ ይህን ስለ ማን ይናገራል? ስለ ራሱ ነውን ወይስ ስለ ሌላ? አለው።
      ³⁵ ፊልጶስም አፉን ከፈተ፥ ከዚህም መጽሐፍ ጀምሮ ስለ ኢየሱስ ወንጌልን ሰበከለት።
      ³⁶ በመንገድም ሲሄዱ ወደ ውኃ ደረሱ፤ ጃንደረባውም፦ እነሆ ውኃ፤ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድር ነው? አለው።
      ³⁷ ፊልጶስም፦ በፍጹም ልብህ ብታምን፥ ተፈቅዶአል አለው። መልሶም፦ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ አለ።
      ³⁸ ሰረገላውም ይቆም ዘንድ አዘዘ፥ ፊልጶስና ጃንደረባው ሁለቱም ወደ ውኃ ወረዱ፥ አጠመቀውም።
      ³⁹ ከውኃውም ከወጡ በኋላ የጌታ መንፈስ ፊልጶስን ነጠቀው፤ ጃንደረባውም ሁለተኛ አላየውም፥ ደስ ብሎት መንገዱን ይሄድ ነበርና።
      ⁴⁰ ፊልጶስ ግን በአዛጦን ተገኘ፥ ወደ ቂሣርያም እስኪመጣ ድረስ እየዞረ በከተማዎች ሁሉ ወንጌልን ይሰብክ ነበር።

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 3 роки тому +1

      Amen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 3 роки тому +1

      ጌታ ቅርብ ነው❤️❤️❤️❤️ ማራናታ ውዴ ኢየሱስ

  • @fevabebe2131
    @fevabebe2131 2 роки тому

    Great testimony 😭😭😭😭😭✝️

  • @negatwaasrat9935
    @negatwaasrat9935 3 роки тому

    Betam des yemil agatami. Yaskenal.

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx Рік тому

    YENE ABAT TEBAREKULN

  • @asmeretsahle9271
    @asmeretsahle9271 3 роки тому +1

    Waw GOD Bless you

  • @zaidtewelde7686
    @zaidtewelde7686 3 роки тому +1

    Good bless

  • @asterbedada3163
    @asterbedada3163 3 роки тому +2

    I remember Elshadai magazine

  • @samuelsamue6337
    @samuelsamue6337 Рік тому

    ትክክለኛ ምስክርነት ነው መንፈስ ቅድስ ይመሰክርልኝል

  • @alemanbaye1162
    @alemanbaye1162 3 роки тому

    ተባረክ ወንድሜ የኤልሻዳይ አዘጋጅ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው።

  • @romankebede6548
    @romankebede6548 2 роки тому

    wow!!!!!!

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 роки тому

    How I love him

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 3 роки тому

    May God bless you for sharing. We 💘 you bro. Gezai

  • @dersehagebu650
    @dersehagebu650 2 роки тому

    ከዚህ በኋላ መጽሐፍ አዘጋጅቶ ግዙ ይላልና ታያላችሁ።

  • @kidestgetachew9525
    @kidestgetachew9525 3 роки тому +1

    በፕሮግራም በጣም ተባርኬአለሁ ጌታ ይባርክህ ግን እባክ የፃድቁ ፓ/ር አብዶ አገልግሎት እና ሂወት ታሪክ ጠይቅልንና አቅርብ

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 3 роки тому

    He Elshadai metset tetekami neberkugn. Yemibarek metset nebere.

  • @mercysolmon7248
    @mercysolmon7248 3 роки тому +13

    When he laughs it make me laugh 😂 blessed you

  • @sararoman5617
    @sararoman5617 3 роки тому +1

    Chemoro yebarkeh pls pray for me

  • @holynamejesus2347
    @holynamejesus2347 3 роки тому +7

    እኔም አጋጥሞኛል ግን ከባድ ነው።
    ባወራው ደስ ይለኛል ...😭

    • @josiah3777
      @josiah3777 3 роки тому

      Ohh des yelal share adrgen eyuyea

  • @adanechberhanu1354
    @adanechberhanu1354 3 роки тому

    zemenhi yilemilimi

  • @EyerusalemJerry
    @EyerusalemJerry 3 роки тому +6

    Thank you for interviewing Mr Gezai yohanes. I use to follow Elshadi Megazin, I was wondering how he is doing? Good to see him

  • @helenkibrom4031
    @helenkibrom4031 3 роки тому

    Jesus is Lord

  • @fikirtebiks4385
    @fikirtebiks4385 3 роки тому

    OMG! Arif Gazetegna stteyk egna yasbnewn new Geta ybarkh Gazetegnaw bemeketel part 1&2 ye ato Gezai tarik yantsal egnam getan bnayew

  • @liasol8518
    @liasol8518 3 роки тому +4

    Brother Gezai pray for me!

  • @yonatangebremariam8434
    @yonatangebremariam8434 Рік тому

    በኤልሻዳይ መጽሔት የማውቅህ ወ/ም ገዛእ እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ!!!!

  • @AbdisaLenjisa-uq6xn
    @AbdisaLenjisa-uq6xn 9 місяців тому

    እኔ ያልጠበቁትን አግኝቻለሁ።

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 3 роки тому

    ❤️❤️❤️

  • @yesharegayele8069
    @yesharegayele8069 3 роки тому +4

    ወንድሜ እግዚኣብሔር በፈለገው ይናገራል ማስጠንቀቅያንም በሰዎች ይናገራል ሰሚ ሲገኝ ሆኖም ለአንዳንድ ሰው መሰናከያ ይሆናል ጭራሽ ተራስድብ ይሳደባሉ ስለዚህ ለወንድማችን አስቸጋሪ የሆነ ነገር እንዳይሰማው መልክቱንም ከመናገር እንዳይቆጠብ መጥፎ ኮመንቶችን ባያይ ጥሩነው።

  • @አባይተስፋዬ
    @አባይተስፋዬ 3 роки тому +2

    ኧረ ለዚ ቻናል ላይክ !

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 роки тому +5

    ሰለጌታ ፍቅር የማይገባው ይህን ሲሰማ ውሸት ነው ፊልም ነው የሚል ይኖራል ግን real life መሆኑን ሰለጌታ ፍቅር በህልውናው ውስጥ የሚኖር እጁ የዳሰሰችው ይረዳል መንፈስ ቅዱስ የዳሰሰው ትክክለኛ ምስክረነት መሆኑን ያውቃል. ከዚህ ውጪ በሚጠፋው አለም ያለ ምንም አይገባውም አይረዳም ሊረዳም አይችልም ምክንያት ጨለማ ከብርሃን ጋር ህብረት ሰለሌለው

  • @Assefu-u4f
    @Assefu-u4f 10 місяців тому

    የዝግጅት ክፍሉ ለአቶ ገዛኸኝ ዩሐንስ መጠይቁልኝ፣ያኔ በኤልሻዳይ ጋዜጣ ተከታይ ነበርሁ፣አንዴ በሌሎች መፅሔት ስሙ ትዝ ባይለኝም፣ አንድ አረብ ተወላጅ ጌታ እየሱስ የተገለጠለት ሰው ምስክርነት ፅፈው፣ ሲነበብ ቆይተው፣እርሱ ሀሰት መሆኑን ፣ሲነገር በጣም አዝንሁ፣ አሁን ደግሞ በናንተ ቻናል መስክርነት ሰማሁ፣ የቱን እንቀበል?

  • @yetsomgize83
    @yetsomgize83 3 роки тому +1

    Better title: "የህይወት ትዝታዎቼ"

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 3 роки тому +8

    ውሃ ለምን አታቀርቡም?

  • @Nzeyrekbeki_ynafqekii
    @Nzeyrekbeki_ynafqekii 3 роки тому

    Entay eske bzeyflat dyu bflat tgageyu zelekum mhret yewrdelkjm

  • @eyobabay
    @eyobabay 3 роки тому

    አሁንም ስለሚቃወሙህ (ስምህም ገዛኢ ስለሆኑ )ሊቀኑብህ ስለሚችሉ ተጠንቀቅ ።ግብስብስ ነዉ የሞላዉ ሰዉዬ።

  • @evangelistmessi418
    @evangelistmessi418 3 роки тому +2

    እኔ አንድ ጥያቄ ብቻ አለኝ
    ✍️እነዛን ከመላእክት ጀምሮ ያያቸውን መልካቸውን መሳል ይችላል ?
    ለምን ካላቸው?👉ኦርቶዶክሶች የሚስሉት እናም ወድቆ የሚሰግዱት እና እሱ እዛ ያያችሁ አንድ አይነት ነው ?ወይስ እነሱ እየዋሹን ነው ? ለምሳሌ የክርስቶስ ኢየሱስ ስእል የማርያም የገብርኤል ወዘተ....

    • @samzido
      @samzido 3 роки тому

      ጅል ነገር ነሽ ኢሄን ቀዳዳ አምነሽ ያን ትጠራጠሪያለሽ

    • @silverjhon4089
      @silverjhon4089 3 роки тому

      Awo yene enat mesaf kedus lay manam esun endemaymeslw eysus yengeral if u study history demo u will know tekekel endalhonu

  • @benyamtesfaye2810
    @benyamtesfaye2810 2 роки тому

    አባክን የገዛኤ የውሀንስ ስልክ ካላችሁ ፖስት አ ርግልን

  • @dersehagebu650
    @dersehagebu650 2 роки тому

    ስለዚህ ሰውዬ እውነት የሚናገሩት ሁሉ ወይ ለቴሌቪዥን ፍጆታ ወይ በየዋህነት ወይ ራሱ ባዘጋጃቸው ሰዎች መሆን አለበት። እንዴት አነወንጌላዊ ኤርምያስ አላገኙትም?

    • @deguyegetalij5199
      @deguyegetalij5199 2 роки тому

      ወንጌላዊ ኤርሚያስ ማነው ምና ገባዉ መጀመሪያ እራሱን ይፈትሽ

  • @dersehagebu650
    @dersehagebu650 2 роки тому

    የእግዚአብሔር ሰዎች አገልገሎታችሁ የት ነው ይህ ሰው አገር ሲያሳስት ዝም ትላላቸሁ?

  • @dersehagebu650
    @dersehagebu650 Рік тому

    እኔ የሚገርመኝ የቅራቢዎቹ ነገር ነው። ይህን ያህል ባዶ ናቸው? የእግዚ.ን መንፈስ መለየት አይችሉም?

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 роки тому

    Sorry u will hil God is with u .u r Jesus solder

  • @Nzeyrekbeki_ynafqekii
    @Nzeyrekbeki_ynafqekii 3 роки тому

    Bhaqi bel hasawi hasewti nebyat ekum 😅😅😅😅😅😅😅😅😇😇😇😇😜🤪🤪

  • @mintflavor8692
    @mintflavor8692 3 роки тому +4

    ትግራይ ውስጥ ወንጌል አልነበረም? አረ አትሳሳቱ በፈጠራችሁ!!!
    በጌታችንና በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ
    በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድም ሦስትም በሆኑ በሥላሴዎች አምኖ ንፅህት በሆነች በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ሳይደራደር በበረከት የጌታን ቃሉን(ወንጌል) ጠብቆ የሚኖር ንፁህ ህዝብ ወንጌል አያውቅም/ ወንጌል አልነበረም ስትሉ ትንሽ ሰቅጠጥ አይልም? ከጌታችን ከመድሃኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ቃል በላይ ምን አይነት ወንጌል አለ? ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በላይስ ወንጌላዊትስ አለንን? አትሳሳቱ ትግራይማ ወንጌል ነበረ ወንጌል አለ ወንጌል ለዘላለም ይኖራል!!! እግዚአብሔር ይመስገን::

    • @mirimasreshaw2776
      @mirimasreshaw2776 3 роки тому

      ትክክል እነሱ የሚሉት የምፍቅና ወንጌል ነው ታድያ ማነው በኢትዮጲያ ላይ እንዲስፋፋ አስተዋፅኦ ያደረገው የኦርቶዶክስ ቅድስት ቤተክርስትያን አይደለችዴ

    • @merryjesus4764
      @merryjesus4764 3 роки тому +2

      Wenegel sele eyesus becha new aleke .

  • @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
    @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ 3 роки тому

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ወንጌልን እንዳማትሰብክ አድርጎ ማውራት ስህተት ነዉ ቅዳሴው ራሱ ወንጌል ነዉ የኢየሱስን እናት ያገለለ አምልኮ እዉነተኛ አምልኮ አይደለም። በራስህ ድክምነት የኢትዮጵያን ኦርቶዶክ እንከን ማውራት የድክመቶች ሁሉ ድክመት ነዉ። ሁል ጊዜም የሰዎች ችግር እንጅ የእምነት ችግር የላትም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ።

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 4 роки тому

    ትበርህ መሼና የሚባል ዘፈን የምትዘፍነዎ ነበረች?? አያቴ ቤት ሸክላዎ ነበር ለረጅም ጊዜ እኛ ከተወለድን በውሀላ እንኳን ... ትዝታ መጣብኘ።

  • @adonairoi3516
    @adonairoi3516 3 роки тому

    አደራህን ነገ ደሞ እንደ ፓስተር ዮሐንስ ፖለቲካ ውስጥ ስትንቦራጨቅ እንዳትገኝ!

  • @negusemini8521
    @negusemini8521 3 роки тому

    የኣምሮ በሽታ ኣለበት የህ ሰውየ

  • @መንግስትህትምጣ
    @መንግስትህትምጣ 3 роки тому

    betam funyy ina tiru ye egzaber sew not betam des yemil tarik neber asakugn iko😂

  • @mussiemedhanealem9518
    @mussiemedhanealem9518 3 роки тому +4

    ጴንጤዎች። እዲግራት ነው ወንጌል ኣልነበረም እምትሉት። ደፋሮች። ወንጌል እሚለው ቃል ማን ኣቆየላችሁና። ተለቭዥን ፕሮግራምህ ፔንጤነትን ለማስፋፋት ነው እምትጠቀምበት?

    • @mulugebreselassie3800
      @mulugebreselassie3800 3 роки тому +4

      You don’t have to change your religion just believe the following ሮሜ ሰዎች 10; 9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤

    • @samsong2391
      @samsong2391 3 роки тому

      ምን አገባህ ... አሀዳዊ አስተሳሰብ ነዉ የያዝከዉ

    • @gooddaytoyou9855
      @gooddaytoyou9855 2 роки тому

      Awa

  • @haregewinemessert2111
    @haregewinemessert2111 3 роки тому +1

    ግን ምን ማለት ነው በ1962 ወንጌል ኢትዮጵያ ውስጥ ያልገባው ንግግራችሁን ማስተካከል አለባችሁ የናንተ ሀይማኖት አልገባ ይሆናል እንጂ እትዬጵያ ወንጌል ያላት ነጭ የሚባል ህዝብ ሳይኖረው ነው

    • @tensumamush9918
      @tensumamush9918 3 роки тому

      Wengel yegebaw Ethiopia hawasa 1952 new alitesasatum

    • @tensumamush9918
      @tensumamush9918 3 роки тому +1

      Gin drom wengel ale

    • @tensumamush9918
      @tensumamush9918 3 роки тому

      Yetarik metsihaf titen ewinetegnawn metsaf kidus nanbeb Ethiopia wist betarik metsihaf kidus new yemiyamnut Orthodox estil geta aliberalachew kirkir new yemiyawkut yemotelachew eyesus hiwet yesetachew eyesus bicha ye ewinetu birhan yibralachew

    • @senayttsegaye5613
      @senayttsegaye5613 3 роки тому +1

      @@tensumamush9918 Ehete geta yebarkesh oretodox Ejesus Christosen yamenalu yawekalu keberun gen lelela mestetachew new chegeru

    • @konjitlemma1819
      @konjitlemma1819 3 роки тому +1

      sijemer Ethiopia eko orthodox yehonechew ke Greece bemeta emenet new engji yerasuwa aydelem

  • @dersehagebu650
    @dersehagebu650 2 роки тому

    የኢትዮጵያ ክርስቲያን አንዴት በዚህ ሰው ትችላላችሁ? ኧረ ቆም ብላችሁ አስተውሊ? ርቃችሁ ከሄዳችሁ በኋላ ከምትጸጸቱ ዛሬ አስቡ። ከዚህ በኋላ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስላልሆነው ራዕዮቹ ሁሉ እፅፋለሁ ና ቸከታተሊ።

  • @onelove856
    @onelove856 Рік тому

    የእግዚአብሄር ሰዎች በእውነት እመኑኝ ይህ ሰው እጅግ እጅግ ደፋር ውሸታም ነው!!! ይህ ደፋር እዚህ ምርጥ ፕሮግራም ላይ ህያው ምስክር ላይ መቅረቡ በጣም የሚያሳዝን ነው! ገዛኢ is pathological liar!!!! Pathological lying, also known as mythomania, is the chronic behavior of compulsive or habitual lying. ገዛኢ ዮሐንስ ውሸትህን፣ ማጭበርበርህን ተው!!!

  • @birhanugugsa8927
    @birhanugugsa8927 4 роки тому

    ስለ ፕሮግራሙ በጣም አመሰግናለሁ በቅድሚያ።
    እንግዳው መላእክትን አያለሁ ካሉት ጋር በተያያዘ፣ ምናልባት የምትሰብኩትን መልእክት ይዘትም የሚያገኙ ከሆነ አንድ ትልቅ ጥያቄ እለኝ። ለመሆኑ የእግዚአብሔርን መንግስት እንዲሰብኩ የሚጠበቅባቸው ሰባኪዎች እንዴት የስው መንግስት ስለሚያደርጋቸው ጦርነቶች የድጋፍ ንግግሮችንና ጸሎቶች ሊያደርግ ይችላል? የፓለቲካ ወገንተኝነት እንዴት ከመንፈሳዊ ሰው ይጠበቃል? እየሱስ ስለሰው መንግስት እንዲሰበክ አዟል? ለመሆኑ በዚህ ዘመን ከእግዚአብሔር ተቀብቷል ሊባል የሚቻል ሰው በአለም ላይ በየትኛውም አገር አለ???
    ስለ መልሱ በቅድምያ ላመስግን።

    • @aynihmichael5769
      @aynihmichael5769 4 роки тому +2

      ሰላም ወንድሜ መፅሐፍ ቅዱስ ስለነገስታት ስለ ሰው ሁሉ እነንድንፀልይ ያዛል ።ፀሎቱ ሰውን ሳይሆን ከሰው ኋላ የሚሰራ ሴጣን ነው ክፋትን የሚሰራ እርሱ ነው የምነቃወመውም እረሱን ነው። መፅሐፍ ቅዱስን ብታነብ እመክርሀለሁ ተባረክ።

    • @aynihmichael5769
      @aynihmichael5769 4 роки тому +1

      ደግሞ ክርስቲያን ዘረኛ መሆን የለበትም ለሁሉ ሊፀለይ ይገባል።

    • @aynihmichael5769
      @aynihmichael5769 4 роки тому +1

      የበለጠ ማውራት ከፈለክ አናግረኝ

    • @ja5594
      @ja5594 4 роки тому +2

      Dear Birhanu Gugsa tkkl tyaqe newyeteyeqkew Inkan endegna dekama sew be mesthaf qudus Yalu agelgayoch tyaqe wey endet why yemil yetemola hiwet asalfewal le masale OurFather Abraham in faith, Nebyi Elyas bchayen qerehu sl le Beal yaltemberkeku 7000 sewoch alugn, Apostel Peter denied Jesus 3 times, so long short answer look to God look to Jesus look to holy bible not people, finally read hebrew12.1-3 .
      No one died for us but Jesus so our role model is Jesus Christ is the same yesterday today and forever. Hebrew 13:8 , John14:6 , beteley be Ethiopia 🇪🇹 yemhon yale Bezh atsenakel. Tkkl yehonu ye geta sewoch Alu qretawoch remainants. Yemidnu tiqtoch nachew mathew 7:14 read, stay blessed 🥲

    • @birhanugugsa8927
      @birhanugugsa8927 4 роки тому

      @@ja5594
      Thanks a lot.

  • @beynadisu4221
    @beynadisu4221 4 роки тому +1

    ድምጽ፡አይሰማም፣አስተካክል!

  • @mohamedmussa9993
    @mohamedmussa9993 3 роки тому

    Donat LIE

  • @dersehagebu650
    @dersehagebu650 3 роки тому +1

    Do not trust this man. He is a cheat. He was cheating in his magazine called Elshaday now he came in another form. Take care?

  • @samzido
    @samzido 3 роки тому

    ትንሽ እንኳን አይሰቀጥጣቹም እንዲህ ስትበጠረቁ

  • @AhmedMohamed-nb6mk
    @AhmedMohamed-nb6mk 3 роки тому

    እንዳው ክርስቲያን ሲባል ቀዳዳ ወሽካታ አቅማዳ ሁላ መነፀር እና ክራቫት ለብሶ የተማረ ይመስልና የሚያወራው እና እምነቱን ሲተርክ ደግሞ ጭቃ የሆነ የበግ እራስ አይነት ደሞ ሁሉም አንድ አይነት 1 ነብይ ነኝ ሌላው እየሱስ ነኝ 3 ናው ደሞ እግዛቤር ነኝ የሚሉት አፈ ታሪክ እና አምታች የሌባ ፀባይ ዘንዶ ይወጣል አለም ትጠፋለች ምናምን ብቻ ስልችት ያለ የውሸት ታሪክ እውነት ሐይማኖት ቢኖራችሁ መዋሸትን ይከለክላችሁ ነበር።

    • @apostletechaleabebe6386
      @apostletechaleabebe6386 3 роки тому +2

      አንተ እምነት ካለህ ለምን ትሳደባለህ ???///ውስጥህ በጥላቻ ለምን ተሞላ ???እየሱስ ይወደሃል እኔም እወድሃለው ንሰሃ ግባ መዳን በእየሱስ በማመን ብቻ ነው ..

    • @ajabimosisa5309
      @ajabimosisa5309 3 роки тому

      Geta yigobgnih wendime yihen ysedeb afihen yikeyirilehal

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 роки тому +1

      እሳቸው ሳያውቁት ያወቃቸው እየሱስ ክርስቶስ የጎብኝህ ወንድማችን

    • @Cinemacllips
      @Cinemacllips 3 роки тому +1

      Read the truth about Islam in the book written by Yehuda D. Nevo and Judith Koren called "Crossroads to Islam - The Origins of the Arab Religion and Arab States"

    • @gooddaytoyou9855
      @gooddaytoyou9855 2 роки тому

      ያንተ ሀይማኖት እውነተኛ ቢሆን መሳደብ ይከለክል ነበር።

  • @SamuelRevivalist
    @SamuelRevivalist 10 місяців тому

    ❤️❤️

  • @Nzeyrekbeki_ynafqekii
    @Nzeyrekbeki_ynafqekii 3 роки тому

    Entay eske bzeyflat dyu bflat tgageyu zelekum mhret yewrdelkjm