Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን እየሱስ ይመጣል እውነት ምህረቱን ያብዛልን
ፓስተር ገዛኤ ጌታ እርሱን ጌታ ሰቱናል ተባረኩልን
ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!!
_ዶ/ር ተባረኩ ዶ/ር ገዛኢ ተባረክልኝ
ያዘነ ሊጽናና እፎይ ሊል ከአለም ለመገላገል ሞላ እና ጎደለ እዝያ የሌለበት አንድ የሚሆንበት እየሱስ ይመጣል ጌታዬ ይመጣል አሜን ማራናታ ጌታእየሱስ
Amen
A men 🙏
begiltis mineger wengel FETARI endefqadu adrgo yibarikachu ❤
ጌታ ሆይ እራራልን ወደመስመር እንድንገባ
አዎን ትልቅ ጸሎትና መሻት ነው
በእዉነት የምወደዉ መልዕክት ነዉ እያስተማራችሁ ያላችሁ ሁሌም ስለ ንጥቀት ብቻ ቢሰበክ ራሱ አይሰለቸኝም
ተዘጋጅተሻል ማለት ነው ኢየሱስ ይመጣል እንዳንቺ አይነት ሰዎች ጌታ ይወዳል ኢየሱስ ይመጣል
ተባረኩ ወንድም ገዛኢ እና ዶክተር አምሳለ❤🙏
Don't forget me and my family in thy kingdom,JESUS
amen
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ
Enkuan geta mareh gashe gezai tebarek
ተባረኩ ያለመታዘዝ ያመጣብኝ ህመም ነው። ዛሬ ምህረቱ በዝቶለኝ ተሽሎኛል ።ማረፈፍ ሲገባኝ ብዙ ወጣ ወጣ አልኩኝ ደቀመዛሙርቴም እረፋ እላቸው ነበር አለኝ እኔ ደግም ጌታ ሳይመጣ አገልግየ ለጨርሰ የሚል ሰህተት ፈጠርኩኝ አየሱስ ይመጣል
@@gezaiyohanneselshaddai9737 Antema dikamihin alawekewma ersu hulun yawk yele degmo hulu behidet endihon new yersu hasab yaw 90 dekikaw beju aydel tebarek gasheye
ለመነ ጠቅ ሁሌ ራሴን በቃሉ እውነት አያነጹኩ እበርታለሁ ብቁ ነሽ ካለ ጌታ እየሱስ በመጣ ጊዜ ይወስደኛል አለዚያ ግን የሚመጣውን መከራ መቋቋም አልችልም
አሜን ይመጣል
Amen Amen Jesus is coming soon
ጌታ ይባርካችሁ ብዙ እየተማርን ስለሆነ
አሜን እናንተም በብዙ ተባረኩ ለሌሎችም አሰተላልፉ
ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
Geta hoy erdan libachinin wedante melis melisen geta hoyyy
ሃሌ ሉያ አሜን ማራናታ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና።
I have learned a lot from you ,you are 100 percent right.Thanks
ማራናታ ጌታችን ይመጣል
እንኻን በሰላም መጣቹ:ወንድም ገዛኢ ዱሞ እንኻን ጌታ የሱስ በምህረቱ ገቦኘህ::ማሪናታ
ተባረኪ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎኝሰ አመሰግናለሁ ኢየሱስ ይመጣል
መራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ናና
ተባረኩ
Gashe enkuan metulen getan betam nw mewedot makebrot edmena tena yistot yene abat❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ኢየሱስ ይመጣል
Geta hoy Erdan
አሜንንን እየሱስ ይመጣል
ማራናታ
እያነቃችሁን ስላለ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
Eyesus geta new Hallelujah Geta eyesus geta new tolu na maranata geta hoye tollu naaa Hallelujah
God bless you both
ተባረኩ🙌🙏🏽 ማራናታ ጌታ የሱስ ሆይ ቶሎ ና
አሜን ማራናታ
እግዚአብሔር ሆይ! ፀጋህን አብዞልኝ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባተኩልን።
Ohh Jesus ❤🎉
በጣም ጥንቃቄ እንድናደርግ ስላስተማራችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ሆይ እርዳን ለዚህ ክፉ ተላልፈን እንዳንሰጥ እርዳን አባ
አሜን
Amen Eyesus ymetl
የነቃ. ሣይሆን. ያመነ. እየሱስ.ን. አንደ. አዳነ. የተቀበለው መንፈስ ቅዱሰ. የተሞላ.
Thank you so much pro gezai geta yebarkh tebareku Thank you brother ❤
Selm yebzalgh paster zemngh yebark
Thank you God!!
Abren new yemeninetekew hiyawan salen betam kerebeko negeru enem gugutu ligelegn new maranataaaaa
ተባረኩ❤
Thank you. God bless you
Amen Geta hoy tolo na!!❤❤❤
አሜን የሱስ ጌታዬ ይመጣል ❤
ውድ ወንድሜ ገዛኢ እንዴት ነህ ! ከረጅም ጊዜ በኋላ በዚህ ቻናል ሳይህ በጣም ደስ አለኝ ። መለሰ ነኝ በ 2002 ባሳተምካት መፅሔት ምክንያት ነበር የተዋወቅነው ለብዙ ጊዜ ተገናኝተን ስለጌታችን እናወራ ነበር ከእንጦጦ መካነ ኢየሱስ ። እንኳን የጌታ ምህረት አገኘህ ። ፀጋ በዝቶልሀል ያ በሳይቤሪያ በረሀ ያቺ የራሺያ ሴተ መኮንን ያየችው ጀነራሉ ኢየሱስ ማንነበረ ስሟ አይ ገዛኢ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ተባረክልኝ ።
Tabareku❤
Amen amen amen 🙏 eyesus tolo na
ጌታ ሆይ ራራልን
Bewnt melkam yehonn melket newe getta yebarkhchu maranata amen yesuse tolo na
cant wait to be with jesus
Lord Jesus have mercy on me.pls.wipe away all my sins.And remember me in your kingdom.
yes amen and amen
መልካም ነው ወገኖች የጌታን መምጣት ከሚጠብቁት አንዷ እንደመሆኔ መጠን ደስተኛ ነኝ ነገር ግን ይሄንን ፕሮግራም ሰዳምጥ ልቤን ነው የካደኝ ምክንያቱም እራሴንም እንዳይ አርጎኛል ወገኖች በጣም ይከብዳል ካልገቃን ለንቀር ነው ማለት ነው እኮ አደል ወገኖች ?
ሲተጉ የሚያገኛቸው ብጹአን ናየው ።የነቃ የቃተዘጋጀ ይነጠቃል
Taberki men of God Blessed more 🙏 wonderful teaching God bless 🙌 my Dear Blessed Brother pastor Dr Gazi Blessed 🙌 more 🙌 ❤
Jesus is coming soon Amen 🙏Amen l marantha hillylyil hillylyil hillylyil marantha marantha marantha Amen marantha 🙏
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ::
አንቺም ተባረኪ
ENKUWAN BE DEHINA METACHU ❤
Tebareku yegeta mirtoch!
Bless you more
ገዙዬ እንክዋን በሰላም ተገናኘን ክብሩ ለጌታ ይሁን።❤❤❤
አሜን ክብሩ ጠቅልሎ ይውሰድ ክብር ለእርሱ ይሁን
Tebarku
እግዚአብሔር ይባርካችሁ::ስለሰንበት እውነታስ ጌታ ምን ይላል?
May God bless you more beloved brothers! It is very helpful teaching!
May god bless you
God bless you guys❤
እግዚአብሔር ይባርካቹ።ፓስተር ገዛኢ በጣም ነው ምወዶት እግዚአብሔር ይባርኮት ይጠብቆት እርሶን በዘመኔ በማየቴ እድለኛ ነኝ ።ምስክርነቶትን ሁሉ ሰው እንዴት ያምነኛል የሚሉትን ሁሉ እኔ 2ቴ ሳላስብ በሙሉ ልቤ ነው ማምነውም ምቀበለውም ።ጌታ ይባርኮት
ተባረኩ ሌላ ያልተነገረ የሰማይ ሚሰጢር ብትሰሙ ...
Amen tebareku Bebezu
የንጥቀት ትምህርት ድንቅ ነው🤔
የያዛችሁት ርዕስ ግሩም ነው ጌታ ሲያርግ ከደቀመዛሙርት በስተቀር ሌላ ሰው አላየውም ያላችሁትን በቃሉ ማስረጃ ብታሳውቁን
መጽሐፍ ቅዱሰ አንብብ ሉቃሰ ወንጌል 24 በሙሉ አንብበው ወጀ ሰማይ ሲያርግግ ከደቀመዛሙርት በቀረ ያየው የለሞ ግን ተመለሰሶ በቆርብ ይመጣል ቸዘጋጅ
ሺድዮውን ልኬላችኋለሁ በአማርኛና በአለም ዜና የቀረበውን
Thank you so much for information, just wish if you can provide more evidence for your source about the Temple monut will be great . thank you
የምስጢር መነጠቅ መፅሐፍ ቅዱስ ድጋፍ የለዉም። ከየት የመጣ ነው?
ገዝሽ የሳይቤርያውን እስርቤት ምስክርነት በቪድዮ ብትሰራው ዛሬም በመከራ ውስጥ ላሉት መፅናኛ ይሆናል እኔን በጣም ጠቅሞኛል ትዝ ይልሀል እጅህ ላይ የነበረውን ኮፒ ነበር የሰጠኸኝ ሳነበው ነፍስም አልቀረልኝ በመከራዬ የተፅናናሁበት ምስክርነት ነበር በውነት ስላንተ ጌታን ሁሌም አመሰግናለሁ ።
መዝሙሩን ያወጣ የማን ነዉ? በጣም ፈልጌዉ ነዉ
የዘማሪ ፊልሞን ገዛኢ ቁጥር አንድ መዝሙሩ ነው
ebakachu and teyake aleng? geta limta endhon bzu minagru negeroch alu! inem begle behlme btam bzu gize ayalew selntkt bednb ayichealew blela menged dmo ewuntnga yemimslu agelgayoch yemiyamtut melkt dmo geta gina endhon yasmslal lemsale line begle gina lijoch endmwold endmarj melkt yimtal endzi ayint bezhita sewun yaznagal biye selmasb new bezi hasab lay btastmrun biye new tbarku
የሚሆነው.አዎን.ገበቶኛል.ምድነው.መፍተው
መጸለይ ቃሉን ማንብ መታዘዝ ለፈቃዱ መገዛት
አቶ ገዛኢ እግዚአብሔር የለም የምትል ካልሆነ በስተቀር ተው ንስሐ ግባ። ዛሬ የምታገኘው ገንዘብ ነገ እሳት ይሆንብሃልና ተጠንቀቅ።
Dr. Amsalu ስላንተ በጣም አዝናለሁ ሕሊናህ በውሸትና በእውነት መካከል እንዴት መለየት አቃተው? ስተህ ሰዎችን ታስታለህ? ኧረ ወደማስተዋልህ ተመለስ። በትምህርትህ ስህተት አለብህ አላልኩም። ግን ከዚህ አሳች ጋር እንዴት ትጎዳኛለህ?
You how did you dare to dissiminate
Ato Gezai I believe that you are an athiest and cheat as well. You will soon be infront of the Almighity Lord. You will be judged. Take care.
አሜን እየሱስ ይመጣል እውነት ምህረቱን ያብዛልን
ፓስተር ገዛኤ ጌታ እርሱን ጌታ ሰቱናል ተባረኩልን
ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!!
_ዶ/ር ተባረኩ ዶ/ር ገዛኢ ተባረክልኝ
ያዘነ ሊጽናና እፎይ ሊል ከአለም ለመገላገል ሞላ እና ጎደለ እዝያ የሌለበት አንድ የሚሆንበት እየሱስ ይመጣል ጌታዬ ይመጣል አሜን ማራናታ ጌታእየሱስ
Amen
A men 🙏
begiltis mineger wengel FETARI endefqadu adrgo yibarikachu ❤
ጌታ ሆይ እራራልን ወደመስመር እንድንገባ
አዎን ትልቅ ጸሎትና መሻት ነው
በእዉነት የምወደዉ መልዕክት ነዉ እያስተማራችሁ ያላችሁ ሁሌም ስለ ንጥቀት ብቻ ቢሰበክ ራሱ አይሰለቸኝም
ተዘጋጅተሻል ማለት ነው ኢየሱስ ይመጣል እንዳንቺ አይነት ሰዎች ጌታ ይወዳል ኢየሱስ ይመጣል
ተባረኩ ወንድም ገዛኢ እና ዶክተር አምሳለ❤🙏
Don't forget me and my family in thy kingdom,JESUS
amen
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ
Enkuan geta mareh gashe gezai tebarek
ተባረኩ ያለመታዘዝ ያመጣብኝ ህመም ነው። ዛሬ ምህረቱ በዝቶለኝ ተሽሎኛል ።ማረፈፍ ሲገባኝ ብዙ ወጣ ወጣ አልኩኝ ደቀመዛሙርቴም እረፋ እላቸው ነበር አለኝ እኔ ደግም ጌታ ሳይመጣ አገልግየ ለጨርሰ የሚል ሰህተት ፈጠርኩኝ አየሱስ ይመጣል
@@gezaiyohanneselshaddai9737 Antema dikamihin alawekewma ersu hulun yawk yele degmo hulu behidet endihon new yersu hasab yaw 90 dekikaw beju aydel tebarek gasheye
ለመነ ጠቅ ሁሌ ራሴን በቃሉ እውነት አያነጹኩ እበርታለሁ ብቁ ነሽ ካለ ጌታ እየሱስ በመጣ ጊዜ ይወስደኛል አለዚያ ግን የሚመጣውን መከራ መቋቋም አልችልም
አሜን ይመጣል
Amen Amen Jesus is coming soon
ጌታ ይባርካችሁ ብዙ እየተማርን ስለሆነ
አሜን እናንተም በብዙ ተባረኩ ለሌሎችም አሰተላልፉ
ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
Geta hoy erdan libachinin wedante melis melisen geta hoyyy
ሃሌ ሉያ አሜን ማራናታ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና።
I have learned a lot from you ,you are 100 percent right.Thanks
ማራናታ ጌታችን ይመጣል
እንኻን በሰላም መጣቹ:ወንድም ገዛኢ ዱሞ እንኻን ጌታ የሱስ በምህረቱ ገቦኘህ::ማሪናታ
ተባረኪ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎኝሰ አመሰግናለሁ ኢየሱስ ይመጣል
መራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ናና
ተባረኩ
Gashe enkuan metulen getan betam nw mewedot makebrot edmena tena yistot yene abat❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ኢየሱስ ይመጣል
Geta hoy Erdan
አሜንንን እየሱስ ይመጣል
ማራናታ
እያነቃችሁን ስላለ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
Eyesus geta new Hallelujah
Geta eyesus geta new tolu na maranata geta hoye tollu naaa Hallelujah
God bless you both
ተባረኩ🙌🙏🏽 ማራናታ ጌታ የሱስ ሆይ ቶሎ ና
አሜን ማራናታ
እግዚአብሔር ሆይ! ፀጋህን አብዞልኝ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባተኩልን።
Ohh Jesus ❤🎉
በጣም ጥንቃቄ እንድናደርግ ስላስተማራችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ሆይ እርዳን ለዚህ ክፉ ተላልፈን እንዳንሰጥ እርዳን አባ
አሜን
Amen Eyesus ymetl
የነቃ. ሣይሆን. ያመነ. እየሱስ.ን. አንደ. አዳነ. የተቀበለው መንፈስ ቅዱሰ. የተሞላ.
Thank you so much pro gezai geta yebarkh tebareku
Thank you brother ❤
አሜን ማራናታ
Selm yebzalgh paster zemngh yebark
amen
Thank you God!!
Abren new yemeninetekew hiyawan salen betam kerebeko negeru enem gugutu ligelegn new maranataaaaa
ተባረኩ❤
Thank you. God bless you
Amen Geta hoy tolo na!!❤❤❤
አሜን የሱስ ጌታዬ ይመጣል ❤
ውድ ወንድሜ ገዛኢ እንዴት ነህ ! ከረጅም ጊዜ በኋላ በዚህ ቻናል ሳይህ በጣም ደስ አለኝ ። መለሰ ነኝ በ 2002 ባሳተምካት መፅሔት ምክንያት ነበር የተዋወቅነው ለብዙ ጊዜ ተገናኝተን ስለጌታችን እናወራ ነበር ከእንጦጦ መካነ ኢየሱስ ። እንኳን የጌታ ምህረት አገኘህ ። ፀጋ በዝቶልሀል ያ በሳይቤሪያ በረሀ ያቺ የራሺያ ሴተ መኮንን ያየችው ጀነራሉ ኢየሱስ ማንነበረ ስሟ አይ ገዛኢ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ተባረክልኝ ።
Tabareku❤
Amen amen amen 🙏 eyesus tolo na
ጌታ ሆይ ራራልን
Bewnt melkam yehonn melket newe getta yebarkhchu maranata amen yesuse tolo na
cant wait to be with jesus
Lord Jesus have mercy on me.pls.wipe away all my sins.
And remember me in your kingdom.
yes amen and amen
መልካም ነው ወገኖች የጌታን መምጣት ከሚጠብቁት አንዷ እንደመሆኔ መጠን ደስተኛ ነኝ ነገር ግን ይሄንን ፕሮግራም ሰዳምጥ ልቤን ነው የካደኝ ምክንያቱም እራሴንም እንዳይ አርጎኛል ወገኖች በጣም ይከብዳል ካልገቃን ለንቀር ነው ማለት ነው እኮ አደል ወገኖች ?
ሲተጉ የሚያገኛቸው ብጹአን ናየው ።የነቃ የቃተዘጋጀ ይነጠቃል
Taberki men of God Blessed more 🙏 wonderful teaching God bless 🙌 my Dear Blessed Brother pastor Dr Gazi Blessed 🙌 more 🙌 ❤
Jesus is coming soon Amen 🙏Amen l marantha hillylyil hillylyil hillylyil marantha marantha marantha Amen marantha 🙏
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ::
አንቺም ተባረኪ
ENKUWAN BE DEHINA METACHU ❤
Tebareku yegeta mirtoch!
Bless you more
ገዙዬ እንክዋን በሰላም ተገናኘን ክብሩ ለጌታ ይሁን።❤❤❤
አሜን ክብሩ ጠቅልሎ ይውሰድ ክብር ለእርሱ ይሁን
Tebarku
እግዚአብሔር ይባርካችሁ::ስለሰንበት እውነታስ ጌታ ምን ይላል?
May God bless you more beloved brothers! It is very helpful teaching!
May god bless you
God bless you guys❤
እግዚአብሔር ይባርካቹ።
ፓስተር ገዛኢ በጣም ነው ምወዶት እግዚአብሔር ይባርኮት ይጠብቆት እርሶን በዘመኔ በማየቴ እድለኛ ነኝ ።
ምስክርነቶትን ሁሉ ሰው እንዴት ያምነኛል የሚሉትን ሁሉ እኔ 2ቴ ሳላስብ በሙሉ ልቤ ነው ማምነውም ምቀበለውም ።ጌታ ይባርኮት