❤Every Christian Should be know three things about Lovely Brother Dawit Fassil. 1.100% he accept Spiritual gift(ፀጋ ስጦታዎች ) 2.He teaches as Spiritual gifts are not given for persons(servants )but for church that persons should be Utilize properly not for business. 3.Others churches hate him due to he teaches Asirat(አስራት)not give Salvation for Christian.But salvation only by believe in Jesus.
ወድሜ አትቸኩል ጠጋ ብለክ አዳምጥ ።እሱ ምርጥ የመፀሀፍ ቅዱስ አስተማሪ ነዉ። ብዙዎች ረገሙት ግን አገልግሎቱ በዛ። የዻውሎስ ትምርት ለዼጥሮስ ቢገብድም ግን ከጌታ ነው። we love you Dave be strong. May the lord cover you with his blood.
Who are you to tell us, Fassil Dawit is a false teacher?? That's absolutely dead wrong!! 😕 😢 your perception is just for you, not for someone else, Sr.😢
Dawit Fasil is a professional lair. Are you asking people who they are when brothers and sisters are exposing his unbiblical view? Yourself open your Bible and study it, and you will find out he is a false teacher.
Judge everything according to Bible, now we shall not support or ignore men, but their teaching based on Bible. The thing should be this; does Jeremiah speaks biblically or not? Does Dawit fasil speaks biblically or not? I tried to listen to some teachings of Dawit and I didn't get wrong things yet. May be I am still trying to find where is the false in his teaching biblically! But....... I suggest ppl not to judge Book by its coverpage, i.e by the floating information about ppl. Personally , I am not 100% sure to say that Dawit is false or correct because I didn't follow his all teachings. But still now I didn't find any fault in his biblical teachings, even I liked it too. But this doesn't necessarily mean he is perfect. I never accept those Who cry without justification n evidence!!!!!
ዳዊት ፋሲል በመንፈሳዊ ነገር ማቹርድ ለሆኑ ሰዎች እና ቃሉን የሚያነቡ ሰዎች በቀላሉ የሚረዱት የማስተማር ፀጋን ጌታ ያበዛለት ሰው ነው ።
Very true
ሳልጨነቅ የሚገባኝ ትምህርት ቢኖር የዴቭዬ ትምህርት ነው❤❤
እሱ ባይኖር ህዝቡን በግራ መጋባት ይጨርሱት ነቀር!!! ነገር ግን እግዚአብሔር እሱን አስነሳልን። ❤ ህይወትን የሚቀይሩ ትምህርቶች ናቸው ትምህርቶቹ!!! ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው ❤❤
በጣም አጋቦተውን ነበር አስመለጠን
ዳዊት ፋሲል መቃውም በጣም እብደት ይመስለኛል ይህ ሰው በጣም ጥርት አድርጎ የሚያስተም የመንፈስ ቅዱስ መረዳት የበዛለት የብዙዎችን የሀሰት አስተምሮ ያጋለጠ የእግዚአብሔርን ቃል እንዴት መረዳት እንዳለብን በጥንቃቄ የሚያስተምር የማይሸቅጥ ሰው ነው ብዬ የማምነው ዘመኑ ይባረክ እኔ ግን አንድ ነገር ይገርመኛል መቼ ነው ግን ቤተክርስቲያን እውነተኞችን የምታቅፈውና በመጸለይ በመወያየት በመመካከር እርስ በርስ በመቀባበል ከምድራችን እርግማን ተሰብሮ ከንትርክ ከጭቅጭቅ ወጥተን የጌታ ቃል እንደሚለው የጠቢቢ አይኖች በራሱ ላይ ናቸው እንደሚል ጠቢባን የምንሆነው እባካችሁ በመቀባበል የምድር እረፍት መሆን ይሁንልን እየተነካከስን ከመጠፋፋት እግዚአብሔር ያድነን ወደልባችን ይመልሰን በመጨረሻም የምንነቅፈውን ማወቅ ይሁን ሰከን ብለህ የወንድም ዳዊት ፋሲልን ትምህርት ስማው ብዬ እመክርሃለሁ ባልሳሳት ስምህ ኤርሚያስ ነው መሰለኝ🙏
ኤርሚ ተሳስተሀል ዳዊት ፋሲል ምርጥ አስተማሪ ነው ! ትልቅ አገልጋይ በመዋረድ ትልቅ መሆን አይቻልም ! በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነው ዴቭ
Absolutely right!😊
እኔ እንደ ዳዊት አይነት ወንጌል ሁሉም ቢሰብኩ ይህ ሁሉ ስህተት ባልተገኘ እላላሁ
በትክክል ።
ወንድም ዳዊት በርታ ትምህርትህ ለብዙዎች የጠቀመ ነው:: በዴቪማ አትመጣብንም :: እውነተኛ ወንጌላዊ የእግዚአብሔር ሰው ነው ::
አረ ዳዊት ትምህርቱ አይጠገብም እኮ ብታዳምጠዉ መሽቶ ይነጋብሃል አያመቻምችም እቅጭ እቅጯን እዉይ ስለእሱ እግዚአብሔር በኢየሱስ ስም ይባረክ ይቀደስ
እንደ ዳዊት ያለ አስተማሪ ይብዛልን ጌታ ይባርከው
ጌታ ይባርክክ ፓስተር ዳዊት ትክክለኛ አስተማሪ ነው ለኔ ።
ፓስተር አይደለም ወንድድድማችን ዳዊት፣ ጎበዙ ጥንቅቅ ያለና የውስጥ ዓይኖቻችንን ክፍፍት አድርጎ እንድናይበት የሚያደርግ፣ ከድንግዝግዝና ከድንብርብር ወይንም ዛፍን አየሁ እንዳንል እውነታውን የሚያሳየን ወንድም።
ሌላ ፓ/ዳዊት አለ የዋዋዋህና ፣ የሰውን የማያንቋሽሽ የራሱን መረዳት ያለ ፉክክርና ክፋት የሚናገር፣ በመድረኩ ላይ ምቀኝነትና የጥላቻ በስህተት የማይናገር የሰው እድገት ደስስስስ የሚለው እራሱም ደስ የሚል።
ዳዊት ፋሲል በጸጋ ስጦታ ያምናል 100%
😂😂😂😂😂
ያምናል ግን አያምንም ይሉካል
ዴቭን አለማስመት አለመተደል ነው!😂 ዴቭ ጸጋ ይብዛልህ
yes alemtedeli nw
ዳዊት ፋሲል የሚያስተምራው የወንጌልን እውነት ነው ሰይጫምር ሰይቀንስ እኔ በጣም ነው ምወደው በጣም ተጣቀም ነኝ ትምህርቶቹን ሁሌም እከተተለላሁ የቃሉን እውነት ሰይደብቅ ያስታምራል ❤
የሴቲቱ ዘር የሚለው ትምህርት በጣም በሚገርም መገለጥ ነው የሚያስተምር ተከታታይ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርከው
እባክህ ወንድሜ የዚህን ሰውዬ ትምህርት ተከታተልና ማለትም የዳዊት ፋሲልን ማለቴ ነው ወደ እግዚያብሒር ቅረብ ለድፍረት ንግግርህ ንስሀ ግባ ሁል ጊዜ ሰው ላይ በክፉ አንደበት ስትሳደብ ነው የማውቅህ ጌታ ምህረት ያድርግልህ
Lol, Amen, well said comment!! I don't even know this guy's in his normal mind!😢
ከእዉነት የራቀ ነው የእግዚአብሔ ሰው ነው
ዳዊት ጌታ ለዚህ ዘመን የሰጠን አገልጋይ ❤❤
ቆይ ዴቭን የመሰለ አስተማሪ ያልሰማሁኝ ማንን እንደሰማ ነዉ አትስሙት የምትለው በእውነት ይቅር ይበልህ ባይሆን ጠጋ ብለህ ተማር ትጠቀምበታለህ
ዳዊት ፋስልን የሚያክል የቃሉ እውቀት ያለው ስው በኢትዩጵያ ምድር የለም፣አይናችንን የገለጸልን ወንድማችን ነው እሱን መቃወም በጣም ያስደነግጣል።
ዳዊት ፋሲል በፀጋ ሥጦታ አያምንም ብሎ መናገር ስለ ፀጋ ሥጦታዎች የማያውቁ/የማያምኑ/ በወንጌል ላይ ወንጀል የሚሠሩ ዘራፍዎች እና ሌቦች ንግግር ነው።
ዳዊት ንጹሕ የወንጌል ጀግና ነው እኔ ህያው ምስክር ነኝ!!!!
ብዙዎችን ተከታትያለው...Dave is the best surgeon ....ኤሪሚያስ አትቸኩል
Dawit Fasil is a man of God❤
ዳዊት ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው ነው
brother Dave ❤❤❤❤ you are really anointed, praise God for him
ዳዊትን ሂስ ማድረግ ይከብዳችኋል ወደጄ !! እሱ የእግዚአብሔር ቃል የበራለት ስለ እውነት የሚሠራ ማስመሰል መሸቀጥ የሌለበት ድንቅ አስተማሪ ነው ። ከዳዊት ተማሩ እላለሁ ❤
❤Every Christian Should be know three things about Lovely Brother Dawit Fassil.
1.100% he accept Spiritual gift(ፀጋ ስጦታዎች )
2.He teaches as Spiritual gifts are not given for persons(servants )but for church that persons should be Utilize properly not for business.
3.Others churches hate him due to he teaches Asirat(አስራት)not give Salvation for Christian.But salvation only by believe in Jesus.
ኮመንተሮችን ሳይ ተመቸኝ! ዴቭ ምርጥ አስተማሪ ነው!
ወድሜ አትቸኩል ጠጋ ብለክ አዳምጥ ።እሱ ምርጥ የመፀሀፍ ቅዱስ አስተማሪ ነዉ። ብዙዎች ረገሙት ግን አገልግሎቱ በዛ። የዻውሎስ ትምርት ለዼጥሮስ ቢገብድም ግን ከጌታ ነው። we love you Dave be strong. May the lord cover you with his blood.
ዳዊት ፋሲልን መቃወም በፍጹም ትክክል አይዶለም።የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያለበት ሰው እውነተኛውን መንፈስ መረዳት ይችላል።
Who are you to tell us, Fassil Dawit is a false teacher?? That's absolutely dead wrong!! 😕 😢 your perception is just for you, not for someone else, Sr.😢
ይህንን ያለዉን ሰው ስሙን አላዉቅም፣ በወንጌላዊ ኤርምያስ አበበ(ተናገር እዉነቱን )ሚዲያ የሚያገለግል ሰው ነው። በፍጹም ዳዊት ፋሲል እዉነተኛ ሰው ነው እንጂ ስህተት የለበትም።
በገንዘባቸው፡ ሰለ መጣባቸው፡
ዳዊት፡ እመኑኝ፡ አላለም፡ መጽሐዩ ቅዱስ ወደ፡ አሉ፡ ጥቅሶች፡ ስለ ገራ ጠ ነው።
ትንቢይት አይህ ለም፡ አላለም፡ እንዳ : እነ፡ ጳውሎስ፡ ስለጣን : ያላቸው፡ ሐያርያት የሉም፡ነው፡ ያለው፡
ያም፡ ትክክል ፡ ነጻ
መዳን፡ ማለት፡ምን፡ ማለት፡ እንደ ሆነ፡ በደንብ ፡ ሳያስተምሩ፡ 10 ፐርሰንት የሞት ለዋን፡ ብቻ፡ እየሱ በኩ፡ ስለብ በሩ ነው
እ/ር፡ የጠራቸውን፡ ራሷቸውን፡ ከጠሩ : መለየት : የሚያለችል፡ የእር፡፡ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ይረዳናል።
Dawit Fasil is a professional lair. Are you asking people who they are when brothers and sisters are exposing his unbiblical view? Yourself open your Bible and study it, and you will find out he is a false teacher.
In. The. 6😂 do the old
Dawit Fassil is true man of God.
We would be lucky if we had many teachers like Dave! Wett batregtu tiru new! Ende Dawit memhir kale amta esti!
ዳዊት በቀጣይ የምድሪቷን የተሳሳተ የትምህርት እና የህይወት ልምምድ የሚያቀና ለዛ ያለው ወንድም ነው። ኤርሚ back to the scriptures.
ዴባ የተባረከ የሚባርክ መምህር
ወ/ዊ ኤርሚያስ ቁጭ ብለህ ዳዊት ፋሲልን ተማር ጥሩ አስተማሪ ነው
Please!!
አዎን ኤርምዬ ከዳዊት ፋሲል መማር ይቀረሃልና በርትተህ እንደእኔ ቁጭ ብለህ ከእርሱ ተማር።
ዳዊትን ጌታ ይባርከው
ወንጌልን በደንብ እንድረዳ ያረገኝ አስተማሪ ነው ይባረክ
No one has ever preached like dave in the whole history of gospel preaching, at least in Ethiopia
ለምሳሴ ስለሴቲታ ልጅ እንደሱ የሚያስረትምር አንድም ሰው የለም።ጀግና ነው በጣም ጎበዝ ጀግና ነው።እንዳንቱ ደረቅ ትምርት መሆን አለበት?።እሱ የሚያስተምረው ትምርት መፅሃፍ መሆን የሚችል ነው።እና አትቅኑ ብትችሉ አግዙት ካልሆነ ግን ለቀቅ አድርጉት
እኔም አልቀበልህም ኤርሚ አሁን በጣም ተሳስተሀል ዳዊት እውነትን እውነት የሚል አገልጋይ ነው
ኤርሚ ዳዊትን በደንብ የሰማኸው አይመስለኝም ንጹ ወንጌል ነው የሚያስተምረው ደግሞ ሲገባ በጌታ አሑንም ጸጋውን ያብዛለት
ዳዊት ፋሲል በቃል መረዳት ብቻ ሳይሆን ብዙዎች ያልታደሉትን የማስተማር/የማስረዳት ጸጋ እግዝያብሔር አትረፍርፎ የሰጠዉ የዘመናችን ልዩ የወንጌል መምህር ነዉ።እሱን ለመቃወም የመናገር ችሎታ ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱስን በጥልቀት የመረዳት ችሎታን/ፀጋን መላበስ ይጠይቃል።
Dawit davye geta ybarek. geta tsegawn yabzalh. jimma menoren yemwedew be dawit tmhrt new
እባክህን ወንጌል ስበክ። እግዚአብሔር የሠጠን አገልጋዮች የሚመዘኑት በቃሉ እንጂ በሰው አይደለም። ዳዊት ቃሉን አስተማሪ ነው።
ወይ ጉድ የመጨረሻ የተሳሳትከዉ ኤርሚ አሁን ነዉ ዳዊትን የመቃወም አቅም ከየት አመጣህ እዉነት አትወድም ማለት ነዉ ወይስ ቀናህበት ይህ በእዉነት ቅናት ነዉ እግዚአብሔር ይርዳህ
በወንድም ዳዊት የቀረበዉን ስለ "ልሳን" ትክክለኛ አስተምህሮ ሰምቶ ብዙዎቹ ከሚቀበጣጥሩት ቅብጥርጥር አለመዉጣት /ኤርሚንም ያጠቃልላል/ ደ.... ካልሆነ ምን ይባላል...በአስተምህሮ በልጦ ስለተገኘ ....ተንጫጫ ዳዊትን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ !! ቅናተኞች ይልቅስ ቀን ሳለ ተመለሱ መማር ያስመልጣል ለኤርሚና ለመሠሎቹ ይድረስልኝ....
እውነት እውነት የሚሆነው ብዙሐን ስለተስማሙ አይደለም ቃለ እግዚአብሔር ስላለ ነው።ዳዊት በርታ
ዳዊት ፋሲል ጥሩ አሰተማሪ እንደሆነ እገነዘባለሁ
ዳዊት ፋሲል እውነትን ጥንቅቅ አድርጎ የሚያውቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው❤❤❤❤❤
እንደ ዳዊት ፋስል ያስተማረ አስተማር በህይወቴ አይቼም ሰምቸም አላቅም። rip ለ አሽቃባቾች። መጀመሪያ እስት እንድ ትምህርት እንኳ ስሙና ፍረሱ።
እሱ ምንም ብትሉት አይሞቀው አይበርደው
ጸጋና ሰላም ምህርትም ለወንድማችን ዳዊት ፋስል። we love u
Judge everything according to Bible, now we shall not support or ignore men, but their teaching based on Bible.
The thing should be this; does Jeremiah speaks biblically or not?
Does Dawit fasil speaks biblically or not?
I tried to listen to some teachings of Dawit and I didn't get wrong things yet. May be I am still trying to find where is the false in his teaching biblically!
But.......
I suggest ppl not to judge Book by its coverpage, i.e by the floating information about ppl.
Personally , I am not 100% sure to say that Dawit is false or correct because I didn't follow his all teachings.
But still now I didn't find any fault in his biblical teachings, even I liked it too. But this doesn't necessarily mean he is perfect.
I never accept those Who cry without justification n evidence!!!!!
በጣም የሚገርመው ዳዊት ፋሲል የሴቲቱ ዘር የሚለው ትምህርት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እንደሱ ያሉ ይብዙልን
ዳዊት ፈሲል ሰዎች የፈለገ ነገር ብሉ አት ስማቹው በጣም እንዎድሀለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዴቭ ጸጋ ይብዛልህ
ዳዊት በጣም የሚወዴው ሰው ጌታ ይባርክህ ወሬኞች ተችወች መንፍሳችሁ ይመታ
#ዴቭ ትክክለኛ ወንጌል ነዉ የምሰብከው በርሱ ትምህርት በጣም ተጠቅሜያለሁ ጌታ ፀጋዉን ያብዛለት!!! Daveyyee we love u!!!!
እውነትና እውነትን ነው የተናገርከው ወንድሜ በዚሁ ቀጥልበት ይልቅ ከጭፍን ተቃውሞ ንስሐ ቢገቡና ወደ ትክክለኛው መንገድ ቢመጡ ይሻላቸዋል
ዳዊት እማ ምርጥ አስተማሪ፥ በዚህ ዘመን መንገድ የሚያቀና ምርጥ የወንጌል አገልጋይ። ዳዊትን ከመፈረጅህ በፊት ከቲክቶክ መንደር ወጣ ብለህ አንድ 10 ሙሉ ትምህርቶቹን አድምጠህ ከዛ ማውራት ይሻላል።
ዳዊት ፋሲል በትክክል ያስተምራል።
ዳዊት ፍሲል በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሜያሰተምረዉ ምነዉ ያዋለድነዉ አኝ አላችዉ አዉነት ነው ጡጡጡጡ ያለዉሎ ከመንፈስ ቅዱስ ነው አንዴ
በዚህ ዘመን አትስሙ የሚል ተቃውሞ አሰይራም"ሁሉን መርምር መልካም የሆነውን ተቀበል "
ብዙ ዳዊትንና ብዙ ጥላሁንን ያብዛልን
1ኛ ቆሮንቶስ 13
1፤ በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ።
1. Tongues of Men
2. Tongues of Angel
ስለዚህ የመላእክት ቋንቋቸው ከሆነ ደግሞ በጉባኤ መሀል ሲነገር መተርጎም አለበት ማለት ነው። ነው ወይስ የመተርጎሙ ቀርቶ የመናገር ስጦታው ብቻ ነው የቀጠለው? ስርአትስ የለውም?
አሁን ያለው ሁኔታ ሁካታ እና ጩኸት ነው የሚመስለው።
የቃሉን እውነት እደቃሉ በአግባቡ በህብረት ከማየት ከመማር ይልቅ ልማዳችን በልጦብን በልማድ ያሳደጉንን አገልጋዮች ከመቃወም ይልቅ ዳዊት ፋሲልን ወርቅ የሆነ የነጠረን አገልጋይ መቃወም አግባብ መስሎ አይታየኝም ቃሉ ስለሚደግፈው
ከዳዊት ይልቅ ኤርምያስን ብጠነቀቅ ይቀለኛል ለኔ ኤርሚያስ ሰውን ከመዝለፍ ውጭ ምን የጠነከረ ቃል ተናግሮ ያውቃል ዘለፋ ብቻ ነው ዘለፋ ደግሞ ወንዝ አያሻግርም
Lol, that's absolutely right!!
ደዊትን ቀለል እሰማዋለሁ! አይደለም እሱ ሌሎችንም እንሰማ የለ!! እሰማዋለሁ ለሌሎችም አሰማለሁ!
የማተዉቁዉትን አትዘርቁ ደዊት ፋስል እዉነት የገባው ሰው ነው
True & if you don't like him, that's ok, but don't tell others not to listen to Fassil Dawit!! If you think so? People shouldn't listen to you too!
ወንድም ዳዊት ፋሲል ማለት በዚህ ዘመን በዘመኑ ልክና ትክክል ተገልጦ አሁን ያሉትን ወንጌላውያንም ሆነ ሚኒስቲሪዎችን በፅድውና በእውነት እየኮነነ ማንነታቸውና የቆሙበትን በትክክል እያሳየ ነው። እኔ ግን ደል ለነሳ ይላልና ድል እንዲነሳ እፀልይለታለው። እስካሁን ትክክል ነው።
የእዉነት አስተማሪ ዳዊት ፋስል።
ስለ ዳዊት ፋስል ጌታ ኢየሱስ ይመስገን!ወንድማችን ደቭ ወደ ኢየሱስ፡ወደ ጌታ ቃል ይበልጥ እንድንቀርብ ምክንያት ሆኖልናል።ኤርም ጌታ ኢየሱስ ማስተዋል ያብዛልህ!
ዴቭማ የኢትዮጵያ ወንጌል አስተማሪዎች ቁንጮ ነው ! ቀላል እሰማዋለሁ እንዴ!!!
እነ ኤርሚያስ ጋር ገብቼ አንድ ሰአት ሙሉ የሌሎችን ነቀፋና ስድብ ከምሰማ እሱ ጋር ገብቼ ሃያ ደቂቃም ቢሆን ለሕይወት የሚሆን ቃል ብማር ይሻለኛል !!
ኤርምያስ አርፈህ ሰከን ብለህ ከዳዊት እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር ዳዊት በመንፈስ ቅዱስ የጸጋ ስጦታ ርግጥ አድርጎ የሚያስተምር ድንቅ አስተማሪ ነው ።
Betam new mewedow sew new dawit bersu temarit betam tatekimalew egzabehar stage yebazelat ahunam ❤
ወንድም ዳዊት ፋሲል እግዚአብሔር ጸጋውን መገለጡን ያበዛለት እያበዛለትም የሚቀጥል ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን ።
ዳዊት ሰይጣን ምላስ የለውም የሰው ምላስ ነው የሚዋሰው ያለው ትዝ አለኝ እባክሕ ወንድሜ ምላስሕን ለወንድሞችሕ መገፍተሪያ ለሰይጣን አታውሰው ለተከተልከው ጌታ እንጂ
God bless Dawit Fassil more and more !!! The Truth has haters always but no darkness will hold light 💡
ኤርሚ የዳዊትን ያክል ትውልድ ላይ ሸክምዐኖሮክ አልሰራክ በእውነት ትምህርቱን አዳምጥ አንተም ትጠቀምበታለክ
🤝🏼አንድ ነገር ላይ ልዩነት ተፈጠረ ማለት..👍🏽
ዳዊት እንደውም ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ አገልጋዮች ልተማመንበት የምችለው ብቸኛው ነው
ይቅርታ እንደ ዳዊት ፋሲል እውነተኛ አስተማሪ ከመቶ አምስት ፐርሰንት ካለ ክብሩ ለጌታ ይሁን
በትክክል
Amen & Amen!🙏 🙌
ዴቭዬን እግዝያብሔር ነው ለእኛ ግራ ለተጋባነውና መሄጃ ለጠፋን የጂማ ልጆች ያስነሳልን፡፡ እናመሰግናለን ወንድሜ
ዴቭን መተቸት አይከብድም ? ከቃሉ ሲወጣ አልገጠመኝም በጉጉት የምሰማው መምህር ነው ዳርቻው ይስፍ❤ ሁሉም በራሱ ጉዳይ ያተኩር
ኤሬ ተመቸኝ ።ዴቭ እኮ እግዝአብሔር ከምጠቀምባቸው አገልጋዮች አንዱ ነው ከመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያ የማይወጣ አገልጋይ ነው። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛለት።
ለማንኛውም ዳውት ፋሲል በጣም ልዩ አስተማሪ ነው
መጀመሪያ አማኝ መሆን አለብህ ወንጌልን የሚያስተምር የማትweዱት ለምን እንደ ሆነ ነዉ የማይገባኝ ክርክራችሁ ወንድም ዳዊትን ከመጥላት የመነጨ ነዉ እንጅ ወንጌል ምን ይላል የምለዉ አታወሩም ስለዝ ማስተዋሉን ይሰጠን
እኔ ግን ወንጌልን በግልፅ እና በሚገባ መልኩ የሚያስተምር ሰው ነው።ቀላል እሰማዋለሁ የሚለው ቃል ተመቸኝ
ይሄ ትርጉሙ የማይታወቅ ተመሳሳይ ቋንቋ ራሃ ዱና ማስጋና ሪዳ ዲዲዲዲ እያሉ የሚጮሁት ይሄን ስብከት መስማት አይፈልጉም 😂
አይደለም በጣም ጎበዝ ሰው ነው አጭበርባሪዎችን ነው የሚቃወመው ዴቭዬ በርታ
ለእኔ በቤኩሌ ስማይ የታዬኝ በእሱ ስብከት ነዉ ምድርን እንድረሳ ያደረገኝ የአባቴ አምላክ ይባርከው
Thank you Ermias, you are the true man of God.
ምርጥ ስው ዳዊት ፋሲል ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰
Dev betam yemwedw ye geta sew nw edme Ena Tena yistew❤
ትምህርቱን በደንብ አዳምጥ
አትልፋ ! ዴቭ ይለያል ስልህ ። እያንዳንድህን ቁጭ አድርጎ በጥብጦ ያጠጣሀል።
ዳዊት ምናልባት ከጥቂቶቹ ከተረፈቱ ሰባክያን መሀከል ነዉ። ትምህርቱ የነጠረ ነዉ። የማያመቻምች የወንጌል አርበኛ ነዉ።
እረ ወንድም እንደዳዊት ቃሉ የተገለጸላቸው እስተማሪዎች በጣም ጥቂት ናቸው በሀገራችን ። በደንብ ብትሰማው ትወደዋለህ እመነኝ ። ስሜታዊ አትሁን ።
በዚህ ዘመን ቃሉን እንደ እርሱ የሚያስተምር የለም
ምርጥ የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪ ነው
አንተ እራስክ ምን አይነት ሰው ነህ እውነት እውነት አንተ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ለአንደበትህ ጠባቂ አበጅለት
አቤት የፋሲል ዳዊትን ትምህርቱን እንዴት እንደምወደው ይልቅ እነኤርሚያስን መስማት ያቃተኝ ንቀታችሁ ትችታችሁ ውግዘታችሁ ብዛት የምታደርጉትን አልወደውም
ተባረክ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ እንዲ ትላለህ ብዬ አላስብም ነበር ቢሆንም አከብርሀለው ዳዊት ፋሲል ለዚህ ዘመን የተነሳ መምህር ነውና ካህናቶች እባካቹ ጸልዩለት ለዳዊት ባይሆን የዚ ዘመን ካህን እሱን ብቻ ይስማ ባይ ነኝ ኤርሜ ምርጥ ነህ
ዳዊት ፋሲልን የመናገርም ሆነ የመተቸት አቅም የላችሁም ብትችሉ ሁላችሁም ቁጭ ብላችሁ የጌታን ቃልን ተማሩ እናንተ እራሳችሁን ነው የምትሰብኩት ስለዚ ቃሉን ተማሩ ጌታ ይርዳቹ
በጌታ በኢየሱስ ስም
እኔ የዳዊት ከተማ ሰው ወይም ተከታይ አይደለሁም ቃሉ በትክክል የምለውን የምያስተምር ሰው እደግፈለሁ ኤርምያስ ይቅርታ ምንድነው ዳዊትን አደገኛ የሚያስብለው? ምንድነው አብያተክርስቲያናት ያወገዙት?ይልቅ አስተማሬ እንጅ የሀሰት ትንብት መቼ ተናገሬ ለግል ሀብት ለመሰብሰብ መቼ አስተማሬ? ይሁን አንተ ከኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ስትሞግት ሰምተናል አንተንም በተሰጠህ ፀጋ እንወዳሀለን አገልግሉትህንም እናከብራለን ስትናገር አንዳንድ ስህተት እንኳን ብትናገር ከወንድምነታችን የተነሳ በትህትና ለማቅናት እንሞክራለን።ይሁንና አንቴ ወንድምህ ብሳሳት ለማቅናት ብትሞክር የምሻል ይመስለናል። የዳነውንም ያልዳነውንም በአንድነት መኮነን ጥሩ ነው?
፩ ኛ በአላማኞች ዘንድ አያስታዝብህም? #ስለዚህ ወደ አእምሮህ ተመለስ መቃወም ያለብህንና የለለብህን ለይ ።እንደው በጣም ሰምቸሀለሁ ጥሩ አወያይ ነህ እንጅ የዳዊትን ያክል የቃሉ እውቀት ያለህ አይመስለኝም ።ብኖርህ ኖሮ አፍህን ስትከፍት ይታወቃልና። ይልቅ ግዜ ውሰድ መተቼት ብቻ ሳይሆን በተሰጠህ ፀጋ ለማስተማር ትጋ እንጅ ስልክ የያዘ ሁላ ጎበዝ ለመባል --------
ህፃንነት ይቅር----------
ጂማ ላይ የዴቨን ትምርት ለመማር እድል ያስፈልጋል ዴቨ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ
ዳዊት ፋሲል አንደኛ ነው ደግሞ እንደእሱ አስተማሪ ወንጌልን ያስተማረ አለእንዴ ???
Dawit Fasil is the best teacher and full of knowledge of Bible
ስማኝ ዳዊት! በተሰጠህ የማስተማር ጸጋ በሰጪው በመንፈስ ቅዱስ ኮራሁ። የዘመናችን ድንቅ አስተማሪ ነህ። ከጅማም ውጣና አስተምረን።