እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 сер 2018
  • ጥንዶችን እያዝናና የሚሸልመዉ እንተዋወቃለን ወይ ምርጥ ፕሮግራም
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @addistube1260
    @addistube1260 5 років тому +245

    ሙስሊም ክርስቲያኖች የእምነት ተከታዩች በሙሉ የኢትዩጰያ ልጆች ሀገር ውስጥም ውጭም ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ

    • @user-ue6gw3ex7c
      @user-ue6gw3ex7c 5 років тому +2

      Maritu Maritu እንኮን አብሮ አደረሠን

    • @user-br6vz9ve2i
      @user-br6vz9ve2i 5 років тому +1

      Maritu Maritu የኔ ውድ እኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-ey8ni4lz2x
      @user-ey8ni4lz2x 5 років тому +2

      እንኳን። አብሮ አደረሰን እህት

    • @user-jb3py7lp4i
      @user-jb3py7lp4i 5 років тому +2

      እህቴ እንኳ አብሩ አደረሰን

    • @ppplll6403
      @ppplll6403 5 років тому +1

      Maritu Maritu እኳንአብሮአደረሰን ደሞ በሰለምበጤናለአመቱያገናኝን

  • @Fritatube
    @Fritatube 5 років тому +249

    ሀኒዬ እንኳን ደና መጣሽ!
    መልካም የቡሄ በአል ይሁንላችሁ!!!! እንዲሁ እንዳለን ከቁጥር ሳያጎለን በሰላም በፍቅር በጤና ደሞ ለአመቱ ያድርሰን! የአመት ሰው ይበለን!!!!!

  • @user-xv8ng2on9b
    @user-xv8ng2on9b 5 років тому +148

    በመላው አለም ለምትገኙ፡የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደብረታቦር፡አመታዊ በአል፡በሰላም አደረሳችሁ ።እንድሁም በሞላው አለም ለምትኖሩ፡የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአረፋ በአል፡በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል፡ለሁላችን

    • @user-vf7tv3su1c
      @user-vf7tv3su1c 5 років тому +1

      እንኳን አብሮ አደርሰን

    • @sityislamnewhiwetemashaall6276
      @sityislamnewhiwetemashaall6276 5 років тому

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። Enkuan Abro Aderesen

    • @saeidskefe6617
      @saeidskefe6617 5 років тому

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። አሜን

    • @dghhkfdg9208
      @dghhkfdg9208 5 років тому +1

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። እንኩዋን አብሮ አደረሰን ሀያቲ♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @hbintomer1948
      @hbintomer1948 5 років тому

      እንኩአን አብሮ አደረሰን ሱስ

  • @user-cs8po1mk7e
    @user-cs8po1mk7e 5 років тому +95

    ውድ የኢስላም ልጆች እንኳን ለኢደል አደሃ በኣል በሰላም አደረሳቹህ በየላቹበት አሏህ ይጠብቃቹህ ውድድድ አደርጋቹሃለሁ

    • @user-nr6fs3bm3x
      @user-nr6fs3bm3x 5 років тому

      ሀለዊያ ኑረዲን ሀበሻዊት እንኳን አብሮ አደረሰን አሚን ያረብ

    • @user-jo5hm7fn1j
      @user-jo5hm7fn1j 5 років тому

      ሀለዊያ ኑረዲን ሀበሻዊት እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @mariamsharjah
      @mariamsharjah 5 років тому

      ሀለዊያ ኑረዲን ሀበሻዊት አሚን እህት

    • @samirasamira3117
      @samirasamira3117 Рік тому

      እንኮን አብሮ አደረሠን እማ አሚንንንን ያረብብ🤲🤲🤲

  • @halima3970
    @halima3970 5 років тому +14

    ውድ የኢሥላም ልጆች እንኳን ለአረፋ በአል በሠላም አደረሣችሁ

  • @mazagella766
    @mazagella766 5 років тому +30

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ እንዲሁም ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአረፋ በሰላም አደረሳችሁ

    • @zienapa6553
      @zienapa6553 5 років тому +1

      Maza Gella አከን.አላህ አንቺንም በሰለም አደረሰሽ ማር

  • @htahta2186
    @htahta2186 5 років тому +80

    ሙሥሊም እህቶቼ ለአረፋአ ባአላ በሠላም አደረሳቹ

    • @hayataman192
      @hayataman192 5 років тому

      Hamida Temam aminnnnn wedeee

    • @aaas2202
      @aaas2202 5 років тому

      እኳ አደርሰን

  • @uaeuae1988
    @uaeuae1988 5 років тому +96

    ሀኒቾ የኔ ፍልቅልፍ ውድ የኢስላም ልጆች ኢድ ሙባርክ♥♥♥♥ኤረ ሰው የለም ዛሬ ኡኡ ብቻየን ፈራሁ

  • @sofiasofia3336
    @sofiasofia3336 5 років тому +9

    ዘቢባእና አሊ ስታምሩ ። መገን ወሎ የውቦች ሀገር

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 5 років тому +10

    የወሎ ወንዶች ቆፍጣና ናቸው ይሔም ባህርያቸው ደስስስስስ ይለኛል !!!

  • @user-cc4zd5cm2q
    @user-cc4zd5cm2q 5 років тому +44

    የተዋህዶ ልጆቺ እኮን ለደብር ታቦር ክብር ባአል በስላም አደርሳቺሁ
    ሀና ሀና ማርያም እኮን ደና መጣሺልን

    • @ExpoExpo-vd6qu
      @ExpoExpo-vd6qu 5 років тому +1

      እናቴ እወድሻለሁ እናቴ እወድሻለሁ አሜን የኔ። ቆንጆ የተዋህዶ እንቁ

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 5 років тому +9

    በጣም ስጠብቀዉ የነበረ አዝናኝ ፕሮግራም እንኳን በሰላም መጣሽ ሀኒቾ ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምና ፍቅርን ይስጠን አሜን 🙏❤️💯

  • @user-wm7zy7jj7m
    @user-wm7zy7jj7m 5 років тому +108

    በስደት አለም ላላቹ ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ እኳ ለኢደል አዳሀ አደረሳቹ ኩሉአመንቱም ቢል ኸይር

    • @user-rh1xh3lt2u
      @user-rh1xh3lt2u 5 років тому

      ወእቲ.በከይርሀቢበቲ..እኮንአብሮአደረሠን

    • @user-se2wl3ro7f
      @user-se2wl3ro7f 5 років тому

      ለምበሮት ፍራኮት ኩፋፈያኩን እንኩዋን አብሮ አደረሰን

    • @habibaomer9577
      @habibaomer9577 5 років тому

      ለምበሮት ፍራኮት ኩፋፈያኩን
      ሀያቲ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @hawaand4684
      @hawaand4684 5 років тому

      አሌየነ ዋአሌኩም

    • @sityislamnewhiwetemashaall6276
      @sityislamnewhiwetemashaall6276 5 років тому

      ለምበሮት ፍራኮት ኩፋፈያኩን Enkuan Abro Aderesen

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 5 років тому +87

    በሞላው። አለም። ለምትገኙ። የስልምና። ተከታዎች በሙሉ። ኢድል ሙባረክ።ተቀበላህ። ወሚና።ወሚኩም። ኢድ ሙባረክ። አለይነ። አለይኩም። ያጀመአተል ኸይር።

    • @kokobbeletetew8728
      @kokobbeletetew8728 5 років тому +2

      የውነቅ በጣም ደሥ ይለኛል እንተዋወቃለንወይ

    • @MM-lk1cj
      @MM-lk1cj 5 років тому +1

      Kokob BeLetetew እኔም።ደስ ይለኛል። ሳምንት። እስከሚደርስ ያጣድፈኛል

  • @sisaylove5065
    @sisaylove5065 5 років тому +8

    ዛሬ አለፈልኝ አንደኛ ነኝ
    ውድ የአገሬ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ

  • @user-yu8rt9ny4l
    @user-yu8rt9ny4l 5 років тому +28

    እንዲሁም በአጋጣሚ ለመላ እስልምና ተከታዮች ኢድ ሙባርክ ነገ ወዲ ነው መልካም በዓል ይሁንላችሁ ውዶቼ

    • @omumohamd1709
      @omumohamd1709 5 років тому

      እኔም ትውልድ ነኝ ብፅዕት እልሻለሁ yean konji enkun abro adrsan norilan endih senwdad yamrbnal

    • @user-yu8rt9ny4l
      @user-yu8rt9ny4l 5 років тому

      @@omumohamd1709 betam enji yen konjo my friendochi esilami nachiwu sewodachiwu yawu min leblshi

    • @usedubai8017
      @usedubai8017 5 років тому

      እኮን አብሮ አደረሠን የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን

    • @dgfgfgdhdff7926
      @dgfgfgdhdff7926 5 років тому

      omu mohamd

  • @madinaalih3129
    @madinaalih3129 5 років тому +31

    የእሰልምና እምነት ተከታይወቺ በሙሉ እንኳን አደረሰን ሰደት በቃ ብሎን ለሀገራቺን አብቅቶን ባአልን ከቤተሰብ ጋር የምንዉልበትን ቀን አላህ ይወፍቀን ዉዶቺ

  • @user-vl5yw7my9s
    @user-vl5yw7my9s 5 років тому +15

    #ኢድ# ሙባረክ# ኩሉ መሲሊሚን#

  • @anishamohammed5174
    @anishamohammed5174 5 років тому +13

    ሀኒቾ ዌል ውዴ ውድ የኢስላም ልጆች እንኳን ለኢዳል አረፍ በሠላም አደረሳችሁ

  • @elenideres8258
    @elenideres8258 5 років тому +5

    ዘይባ ሳቂታዋ ሲያምር ፈገግታዋ
    ለሁላችሁም እንኳን አደረሳቹ ሀኒቾ

  • @uaeuae1988
    @uaeuae1988 5 років тому +54

    ደሴዎች ውድድድ ሀገሬ ሲነሳ ይነዝረኛል ዳውዶ omg ደሴ ኮምቦልቻ ሀርቡ ውስጤ ነው

    • @vnvbvbv9969
      @vnvbvbv9969 5 років тому

      Uae Uae ቅዳሜ ገበያ በጣም እንጅ

    • @user-ju7xx8rw1r
      @user-ju7xx8rw1r 5 років тому

      Uae Uae me to 😙😘

    • @user-sn6dz6ve2t
      @user-sn6dz6ve2t 5 років тому

      Uae Uae በጣም ሀያቲ ዘረኛ እዳይሉን እጅ

    • @subarasubara3182
      @subarasubara3182 5 років тому

      Dawudo yematresa tzta alechibgni😂😂😃😃😃

    • @user-ux4pw2sx3v
      @user-ux4pw2sx3v 5 років тому

      Uae Uae ዋዉ እኔም የዳዉዶና የኮምቦልቻ ልጂነኝ

  • @dghhkfdg9208
    @dghhkfdg9208 5 років тому +70

    ዘይባዬ ሂጃብሽ♥♥♥

  • @user-od7jp1pj4g
    @user-od7jp1pj4g 5 років тому +1

    በመላው አለም የምትገኙ ሙስሊም እህት ወንደሞቸ ከወድሁ ኢድ ሙባረክ እንኳን ለአረፍ(ኢደል አድህ) በአል በሰላም አደረሳችሁ በጣም ክፍትትት ብሎኛ አረፋን በሰው ሀገር ለሰባተኛ ጊዜ ላከብር ነው ኡፍፍፍፍ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል!!

  • @user-qv5oh4vg3c
    @user-qv5oh4vg3c 5 років тому +68

    እንኳን ለአረፍ በአል በሰላም አደረሰቹ ቀጠይ የሰብናው ተሰክቶ ከቤተሰቦችን ምንሰልፍ አላህ የድርገን ♥♥♥

    • @muslim7297
      @muslim7297 5 років тому +1

      እንኳን አብሮ አዳረሰን አምንንን

    • @ameryaabdo2487
      @ameryaabdo2487 5 років тому

      ነአም አለሃምዱሉለ ፊዳከ አሚን

    • @user-se2wl3ro7f
      @user-se2wl3ro7f 5 років тому

      ነአም አለሃምዱሉለ ፊዳከ አሚን

    • @user-rh1xh3lt2u
      @user-rh1xh3lt2u 5 років тому

      እክዋን.አብሮአደረሠን.ማር

    • @user-wg5oy1mk6y
      @user-wg5oy1mk6y 5 років тому

      ነአም አለሃምዱሉለ ፊዳከ amin

  • @meddnaab2584
    @meddnaab2584 5 років тому +3

    ዘይባየ እና አሊሺ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል የደሴ ውቦች ረጅም እድሜና እና ፍቅር ይስጣችሁ

  • @hudamohammedmohammedhudamo3758
    @hudamohammedmohammedhudamo3758 5 років тому +112

    በዚህ አጋጣሚ። ኢድ ሙባርክ

    • @hayatbintislam5838
      @hayatbintislam5838 5 років тому +1

      Huda Mohammed Mohammed Huda Mohammed Mohammed
      Mar lachm

    • @user-wg5oy1mk6y
      @user-wg5oy1mk6y 5 років тому +1

      Huda Mohammed Mohammed Huda Mohammed Mohammed አላህ ይባርክ ፊክ

    • @oneethiopia7468
      @oneethiopia7468 5 років тому

      Huda Mohammed Mohammed Huda Mohammed Mohammed አላህ ይባርክፊኪ

    • @mariamsharjah
      @mariamsharjah 5 років тому

      Huda Mohammed Mohammed Huda Mohammed Mohammed አላህ ይቦርክፊቺ

  • @user-lc6yc8hm1c
    @user-lc6yc8hm1c 5 років тому +2

    እንኳን ደና መጣቹ እንተዋወቃለን ወይ አዘጋጅ አቅራቢ ጠያቂ ተጠያቂ ተመልካች ሁላቹም

  • @ethiopiaeritrealove9945
    @ethiopiaeritrealove9945 5 років тому +1

    ለተዋህዶ ልጆ እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳቹህ የከርሞ ሰው ይበለን።ለእስልምና እምነት ተከታዩ ወገኖችንም እንኳን አደረሳችሁ ለመውሊድ።ሀኒቾ ስወድሽ የእኔ ፍልቅልቅ

  • @lloveyouMam
    @lloveyouMam 5 років тому +17

    ቡሄ ቡሄ በሉ ክርስቲያኖች በሙሉ እንኳ አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ሀኒ እንኳ ሠላም መጣሽ ❤❤❤❤

  • @ethiopiawinegn9258
    @ethiopiawinegn9258 5 років тому +37

    ገባ ገባ ብላችሁ እዩ ዉዶች በስደት ያላችሁ እህቶቸ አይዞን!

  • @user-bx3fh5qu3w
    @user-bx3fh5qu3w 5 років тому +9

    ሀኒቾ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን ለደብረታቦር አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-kq5ti5cu7t
    @user-kq5ti5cu7t 5 років тому +7

    ሀንዬ ፈገግታሽ ደስ ሲል
    ለመላዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ለቡሄ በአል እንኳን አደረሳችሁ

  • @fayzaaman430
    @fayzaaman430 5 років тому +47

    እርጉዝ ነኝ ያማረኝን ላይክ ነዉ

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 5 років тому +116

    ማሻ አላህ ዘይባዬ ስታምሪ የኔ ፈንድሻ😉❤የሳምንት ሰው ይበለን

  • @user-lv7gc9jb1z
    @user-lv7gc9jb1z 5 років тому +2

    እንኳን ለደብረታቦር በአል በሰላም አደረሳችሁ ለአገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን አሜን

  • @selutube5548
    @selutube5548 5 років тому +10

    Enkwan aderesachu wud yager hizboch yekrmo sewu yibelen Selam le Ethiopia 🇪🇹 💯%🌷🌹❤️❤️🙏🙏

  • @mddilshaddilshadoii4463
    @mddilshaddilshadoii4463 5 років тому +11

    በናታቺሁ ኢትዮጰያ የናፈቃቺ ላይክ ሥጡኝ

  • @vnvbvbv9969
    @vnvbvbv9969 5 років тому +40

    ደሴ ዳውዶ/ቅዳሜ ገበያ ትውስታየ የተማራችሁ ላይክ ግጩኝ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 років тому +2

    እንዲህ እንዳለን እንዳለን
    ከርሞ የዛሬ አመት ሠላም ያድርሠን
    አሜን ሜን አሜን

  • @user-ql7lr5nf5z
    @user-ql7lr5nf5z 5 років тому +3

    እንኳ ለአረፍ ብአል አደርሳችሁ ለሙላው አለም ሙስሊም እህቶች እና ወንድሞች እናት አባቶቸ ኢድ ሙባርክ
    የስላም ይፍቅር የደስታ ይሆንላችሁ
    እውዳችሁ አለሁኝ
    አላህ ከኔ በላይ ይውዳዳችሁ።።።።

  • @hereg630
    @hereg630 5 років тому +31

    እንተዋውቃለን ዛሬም አላችሁደ
    ሀነየ በጣም ነው የምወድሽ
    ሰላም ለእናተ ያገሬ ልጆች
    በመቀጠል እኛ የውዱንና የጀግናውም የኢንጂነር ስመኘውን ፍትህ የምንናፍቅ ዜጌች ብዙነና አሁንም ፍትህ ከማለታችን አንዘልም ፍትህ ፍትህ ለበረሀው ጀግና

    • @user-em3fz8lr2u
      @user-em3fz8lr2u 5 років тому

      ትክክል ማር

    • @hatoonnaif4763
      @hatoonnaif4763 5 років тому

      ትክክል እኔም በጣም እወዳታለሁ ማር ነገር ናት

    • @user-hl2jh9uk2d
      @user-hl2jh9uk2d 5 років тому

      ሐ ረ ግ Hereg አይ እያረሩ መሳቅ ሆነ ነገሩ ማሬ

    • @hereg630
      @hereg630 5 років тому

      የጎንደር ቀበጥ ነኝ አዎን ልክ ነሽ እታለሜ ግንኮ በቃ በዚሁ ተረሳስቶ እንድቀር ነው የመንግስት ፍላጎቱ በጣም ያሳዝናል በጣም ችላ የሚባልበትማ የማይባልበትን ነገር ባንዘነጋ ጥሩ ነበር

    • @gdgd3857
      @gdgd3857 5 років тому +1

      Wereke E ትክክል እህቴ የኢንጇነርን ፍትትትትትህህህህህ ኡፍፍፍ

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 5 років тому +5

    ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ እኳን ደና መጣች ውድ የሀገሪ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለብሄ

  • @abebabirhanuapp1316
    @abebabirhanuapp1316 5 років тому

    እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ኢትዮጵያዊ ደስ የሚል ዝግጅት ነዉ

  • @sofiyeallahbareya252
    @sofiyeallahbareya252 5 років тому +14

    ኢድ ሙባረክ

  • @yenuyenu3405
    @yenuyenu3405 5 років тому +7

    አሊና ዘይኑ ስታምሩ የወሎ ውቦች

  • @user-hq5pw7de5k
    @user-hq5pw7de5k 5 років тому +12

    እኳን ደህና መጣሽ ሀኒዬ
    ሙስሊም እህት ወድሞቼ እኳን ለኢድ አድሀ በአል በሠላም አደረሳችሁ በስደት ያለነውም የዛሬ አመት ባገራችን እምናሳልፈው ያድርገን

  • @user-yu8rt9ny4l
    @user-yu8rt9ny4l 5 років тому

    እንኳን ደህና መጣሽ ሀኒቾ። ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም በጤና አደርሳችሁ በዓሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ ይሁንልን በተለይ ከቤተሰብ ተለያይተን በስደት ለምንኖርው ውድ እህት ወንድሞቼ ባመት ከሀገር ከብተን እምናከብርው ይሁን

  • @emanseid591
    @emanseid591 5 років тому +1

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @rahmatjamal9824
    @rahmatjamal9824 5 років тому +92

    ክክክክ ዘሬስ አንደኝ ነኝ ለይክ ስጡኝ በነተቹ

  • @user-fh9mt1od7h
    @user-fh9mt1od7h 5 років тому +8

    መጣና ባመቱ የቡሄ ለት ሀንዬ እንኳን አደረሳችሁ ለቡሄ ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ

    • @serkalemmihiretu
      @serkalemmihiretu 5 років тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-ek7ph8ns2z
      @user-ek7ph8ns2z 5 років тому

      Tigset Gg አሜን እንኳን አብሮ አድርስን

  • @yannetadane1797
    @yannetadane1797 5 років тому +2

    wow betam dess yelal hanicho wedeshaalow thanks feta arkesh hanichoo

  • @rahimaebrhim355
    @rahimaebrhim355 5 років тому +1

    ሀኒየ ውስጤ ነሽ ብሮ ግራምሽን እወዳዋለሁ ፈታ ያደርጋል ክክክ በዚሁ አጋጣሚ ውድ የኢስላም ልጆች የኡመተል ሀቢቡና ተከታዬች እንኳን ለአረፍ በሰላም አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር ባአል ያድርግላችሁ ሀባይቢ

  • @yadenl2676
    @yadenl2676 5 років тому +4

    Well come hani selam le emiye Ethiopia yihuni ameeeen

  • @tigyedengellej2318
    @tigyedengellej2318 5 років тому +34

    ሀሌ ሉያ አንተ ሠው ሆይ/2/
    ቡሄ መድረሡን ሠምተሀል ወይ
    ሀሌ ሉያ አንተ ሠው ሆይ
    መሥማቱንማ ሠምቸ ነበር
    ሀሌ ሉያ አንተ ሠዉ ሆይ
    እዚያ ቢያደርሠኝ ልኡል እግዚአብሔር
    ሀሌ ሉያ አንተ ሰው ሆይ
    እናቴ ሆይ--ሆ--ይህን ባየሻ--ሆ
    ለቁርማ ዳቦ--ሆ--ሲጥለኝ ውሻ--ሆ
    ደጓጫማዋን--ሆ-አውልቃዋለች-ሆ
    ውሃ ሲጠማ-ሆ-ታጠጣዋለች-ሆ
    የእርሷ ውዳሴ-ሆ-ሁኖኛል ወይኔ-ሆ
    ዛሬም ልዘምር-ሆ-እኖራለሁኝ-ሆ
    *ዘምር በለው ተነሳ በገናውን አንሳ ×2*
    በእምነት እንውጣ-ሆ-ከተራራው ላይ-ሆ
    ይታይ ብርሀኑ-ሆ-ክብሩ ኤልሻዳይ
    ሙሴን እንጠይቅ-ሆ-የጥንቱን ነገር-ሆ
    ምን እንደሚለው-ሆ-ጌታን ሲያናግር-ሆ
    ድምፁን እንስማ-ሆ-የጌትነቱን-ሆ
    እንቀበለው-ሆ-እኛም በትሩን-ሆ
    *ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ ×2*
    *ተቀኙለት በእልልታ ለጌታ ላዳኙ ጌታ*
    ተራራውማ-ሆ-ነውና አምሳል-ሆ
    ለቤተክርስትያን-ሆ-መንበረ ልዑል-ሆ
    ወጥተን እንጠይቅ-ሆ-ኤልያስን-ሆ
    እንድንዳስሰው-ሆ-ፀጓር ክንዱን-ሆ
    ሰማይ ብትለጉም-ሆ-ባህር ብትከፍል-ሆ
    እሳት ብታወርድ-ሆ-ጠላት እንዲርድ-ሆ
    በሰረገላ -ሆ-የተነጠከው-ሆ
    ይህ ሁሉ ክብር-ሆ-በማን ስልጣን ነው-ሆ
    *ለሁላችን መልካም ነው በዚህ መኖር ×2*
    የእመ ብርሃን-ሆ-የእምየ ልጅ-ሆ
    ተጥሎ ላይቀር-ሆ-ተረስቶ ደጅ-ሆ
    ስአሊ ለነ-ሆ-ባለበት አፉ-ሆ
    የጭንቁን እለት-ሆ-ተሰብሮ ሰልፉ-ሆ
    እንደ አባቶቹ-ሆ-ቅኔ ተቀኘ-ሆ
    ድንግል ስትረዳው -ሆ-አይኑ ስላየ-ሆ
    *ተፈስሂ ደብረ ታቦር*
    *ተፈስሂ አርሞንኤም*
    ባንቺ ላይ ታየ እግዚአብሔር
    ተፈስሂ ደብረ ታቦር
    ሙሴ ስላለ-ሆ-መና ያወርዳል-ሆ
    ቅዱስ ኤልያስ-ሆ-ስጋ ያመጣልል..ሆ
    ዮሐንስንም-ሆ-ጌታን ይወዳል-ሆ
    መድኃኒታችን-ሆ ፈውስ ይሆነናል-ሆ
    እዚህ እንድንኖር-ሆ-ራሱን ጥለናል-ሆ
    *ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ ×2*
    አባቴ ቤት-ሆ-አለኝ ነከት-ሆ
    እናቴ ቤት-ሆ-አለኝ ነከት-ሆ
    ፍልሰታ ስትወድ -ሆ-የቆምኩባት-ሆ
    በደብረ ታቦር-ሆ-ያጌጥኩባት-ሆ
    *ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ*
    *ተቀኙለት በእልልታ ላዳኙ ጌታ*
    አመት አውዳመት ድገመና አመት ድገመና
    የአባብየን ቤት ድገመና አመት ድገመና ድገመና
    ይግባ በረከት ድገመና አመት ድገመና
    የእማምየ ቤት ድገመና አመት ድገመና
    የትረፍረፍ በእውነት ድገመና አመት ድገመና
    *ኑሩ በሀይማኖት ፅኑ በፀሎት በተዋህዶ ቤት ፪*
    የሰማይ ሰራዊት በእምነት ያድርጋላችሁ በእምነት አማኑኤል በፀጋ በእምነት ያኑራችሁ በእምነት ለስጋ ወደሙ በእምነት ያድላችሁ በእምነት ዘርን እንደ አብረሃም በእምነት ያድላችሁ በእምነት ይባረክ በእግዚአብሔር በእምነት ዘመናችሁ በእምነት እድሜ ና ጤናውን በእምነት ያድላችሁ በእምነት

    • @user-ub9tj9dy2j
      @user-ub9tj9dy2j 5 років тому

      Elelelelelel zimare melaikt yasemiln

    • @mulimuli263
      @mulimuli263 5 років тому

      Ameeen Ameeeen kal hiyot yesamalin hamet hamet yadersan

    • @user-sy9cz8lb2i
      @user-sy9cz8lb2i 5 років тому

      አደይ አበባ
      እህታችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን የአመት ሰው ይበለን

    • @user-ik4zh7ln6j
      @user-ik4zh7ln6j 5 років тому +1

      አደይ አበባ እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
      የከርሞ ሰው ይበለን ወገኖቼ

    • @user-yq7ih4gr2y
      @user-yq7ih4gr2y 5 років тому +1

      እልልልልልል

  • @user-cr6hc1xl2l
    @user-cr6hc1xl2l 5 років тому +1

    ለመላው የ ተዋህዶ ልጆች እንክዋን አደረሰን አደረሳችሁ ሀኒዬ ሱሴ ሳስነካው ዋልኩልሽ ናፍቆት እወድሻለሁ በጣም

  • @user-pd3rq7df7k
    @user-pd3rq7df7k 5 років тому +1

    ዋው ሀኒ ፍልቅልቅ
    ማሻ አላህ ዘይባየ ስታምሪ ቆንጅየ ወድ ሙስሊም እህቶቸ// ወንድሞቸ እንኳል ለኢደል አድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ / አደረሰን

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y 5 років тому +4

    እንኳን ደናመጣቹሁ ውዶች
    ይሂፕርግራም በጣም ያዝናናኛል
    አብሶ በሰደላይ ላለነው
    እናመሰግናለን😍😍😍😍😍😍

    • @takakoras7050
      @takakoras7050 5 років тому

      ፍቅር አሣምርልኝ ታዱዬ 💞💞😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @almialmi2153
    @almialmi2153 5 років тому +5

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች 💚💛❤እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ይባርክ 🙏🙏🙏

    • @serkalemmihiretu
      @serkalemmihiretu 5 років тому

      almi almi አሜን

    • @user-zw4kh9sh1p
      @user-zw4kh9sh1p 5 років тому +1

      አሠላሙ አለይኩም የሥልምና ተከታዪች እንኩን አደረሣችሁ አ ለኢድ አልፈጥር በአል

  • @lolalola9391
    @lolalola9391 5 років тому +6

    በሙላው አለም የምትገኘው እህት ውንድሙቸ እንኳን አድረሳችሁ ሙስላም ምክረስቲኑችም የሁላችንም

  • @wgdtsabab6112
    @wgdtsabab6112 5 років тому

    ለመላው ለክርትና እምነት ተከታዮች እንክዋን ለደብረታቦር በዓል በሰላም እደረሳቹ የአማቱ ሰው ይበላቹ። እናም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ

  • @rahme8539
    @rahme8539 5 років тому +6

    ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ እኳን ለኢድ አልድሀ ለአረፋ በአል አደረሳችሁ♥♥♥♥

  • @user-ef4pp5ee6v
    @user-ef4pp5ee6v 5 років тому +5

    ደሴዎቺ ስታምሩ

  • @brhanethiopa8426
    @brhanethiopa8426 5 років тому

    የኦርተዶክስ እምነት ተከታዬች እንኳን ለጌታችን መገለፅ ቀን አደረሳቹ ለቡሄ ባአል የአመት ሰው ይበለን

  • @genetdarrasdarras6818
    @genetdarrasdarras6818 5 років тому

    ዋው የሳምት ሰው ይበለን ያገሬ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለብየ ባእል

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y 5 років тому +18

    💔ከምወደዉ ፖሮግራም 1ኛ የሀኒቾ 💓 ዘና እያልን እየተማርን 💓ነዉ የምናዬዉ 💓💓በቃ ይኽ fb ጥቅም አለዉ ኖሯል እንደ ለካ 💓😍😍

    • @user-vl1uz6cq9u
      @user-vl1uz6cq9u 5 років тому +1

      ለምለም ማሞ ቆይ ዝም በይ fb የለኝም ነበር ዛሬ እከፍትና የመዳሜን ስራ ቶሎ ቶሎ ብይ fb ላይ ዶቅ እላለሁ😂😂😂😂😂

    • @user-gv8hc1tv1v
      @user-gv8hc1tv1v 5 років тому

      ለምለም ማሞ
      አዎ ልጄ እኔም አንድ ወስጃለሁ ለዛዉም የምወደዉ

    • @user-in2qj5ip8y
      @user-in2qj5ip8y 5 років тому +3

      መቅዲ የማርያም ልጅ መቅዲ @ kikkkkkkkk ዱቅ በይ ግን አንዱ ዱቅ እንዳያደርግሽ ግን እወነትም እሚያወራ አለ ዉሸትም አለ ጠንቀቅ ብለሽ ጀንጀን ነዉ እናቱ😀😀😀😀

    • @user-vl1uz6cq9u
      @user-vl1uz6cq9u 5 років тому

      ኢቶጳዊቷ ቀብራራ እግር መንገድሺን ካገኝሺ አደራ ለኔም

    • @user-vl1uz6cq9u
      @user-vl1uz6cq9u 5 років тому

      ለምለም ማሞ አይ ተይወስቴ እድሜ ይስጠው የመዳም ኔት ያገናኛልም ያለያልም 😘😘😘😘 እኔንማ ከስንቱ አገናኝቱ ከስቱ አጣለኝ አሁንማ fb ድልት አድርጌ ወደ ስራዬ ሀገር ልገባ ስል በከፍት ይሻለኛል አይደል😘😘😘

  • @user-km6wd2nt6s
    @user-km6wd2nt6s 5 років тому +23

    ብሄ እንብላ። ላይክ ልጠይቅ ብየ ፍራው ምክንያቱም ሴት ለሴት ላይክ አትሰጡም ሀሀሀወንድ ብጠይቅ ኑሮ ሀሀሀሀ

    • @weldushstudio5890
      @weldushstudio5890 5 років тому

      Sabele Addise እኔ ወንድ ላይክ ልስጥሽ ቅቅቅ

    • @user-km6wd2nt6s
      @user-km6wd2nt6s 5 років тому

      Binyam Tube እሺ

    • @user-km6wd2nt6s
      @user-km6wd2nt6s 5 років тому

      ዓምብብለይ ውቅሮ ዓደይ ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @weldushstudio5890
      @weldushstudio5890 5 років тому

      Sabele Addise ምነው ኣሳቀሽ ቅቅቅ

    • @user-km6wd2nt6s
      @user-km6wd2nt6s 5 років тому

      ዓምብብለይ ውቅሮ ዓደይ እኔ ወንድ ነኝ ላይክ ሰጣውሽ ስትል አሳቀኝ

  • @user-tn9cn1lb1g
    @user-tn9cn1lb1g 5 років тому

    ወይዘይባየ ደስ ሰትሎ ስላማችሁብዝት ይበል ውድየሀገሬልጆች

  • @js-oh1ey
    @js-oh1ey 5 років тому

    ኩሉአም ወአቱም ቢከይር ኢዱን ሙባረክ ውድ የሙስሊም ልጆች

  • @user-zh5wo3jk1j
    @user-zh5wo3jk1j 5 років тому +3

    እንደ አሊ ያለ ባል ስጠኝ ደስ ሲል ጉድ ፌስቡክ እንድህ ቁም ነገር አለሽ 😀

  • @fj6673
    @fj6673 5 років тому +17

    ኮመታተሮች አብራቹ ከvideo ጋር የወረዳቹ ነው ሚመስለው ለማነኛውም ሊኩን በመጫን ሰብስክራይብ አርጉልኝ ሰምታቹዋል

  • @user-xp4tm2fj3h
    @user-xp4tm2fj3h 5 років тому +2

    ዋው ሀኒ ማር መጣሽ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች እግዚአብሔር ላገራችን ያብቃን

  • @LoloLolo-ts9kr
    @LoloLolo-ts9kr 5 років тому

    ስሜነሽንና መስፍንን አቃቸዋለሁ ስላየሀቸው ደስ ብሎኛል የሳአውዲ ትዝታ አለኝ

  • @femer1430
    @femer1430 5 років тому +12

    Well ሀንቾ.። ለመላው እስልምና እምነት ተከታይወች እንኳን አደርሰን ufffff አሁንስ ስደት ቋቅ ነው ያለኝ በአል በሰው ሀገር ስደብርርርርር

    • @femer1430
      @femer1430 5 років тому

      Binyam Tube Ok ትምህርት ሰጪ ነው

  • @user-rh1xh3lt2u
    @user-rh1xh3lt2u 5 років тому +11

    ♥ወድ.የኢሥላም.ልጂወች.አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ ♠እኳንለኢድ.አልአደሀ.በአልበሰላምአደረሣችሁ♥

    • @likelike59
      @likelike59 5 років тому

      አልሀምድሊላ ሙሥሊምበመሆኔ M.ፍቅር Denman.

    • @user-gp4fn7vx6b
      @user-gp4fn7vx6b 5 років тому

      አልሀምድሊላ ሙሥሊምበመሆኔ M.ፍቅር ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን አብሮ አደረሰን ወድ የኢስላም ልጆች

  • @hayatvip9908
    @hayatvip9908 5 років тому +2

    ውድ የኦርቶደክስ ሀይማኖት እምነት ተከታዮች እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @sentayapubliccell413
    @sentayapubliccell413 5 років тому +5

    የዘቢባ ባል እንዴት አባቱ ያምራል

  • @user-wj7wi7rx3x
    @user-wj7wi7rx3x 5 років тому +3

    ሀኒቾ ፍልቅልቅ እንኳን ሳቅሽ ቁጣሽ ይማርካል ኘሮግራምሽን ስወደው

  • @user-pb1cl7uj1t
    @user-pb1cl7uj1t 5 років тому +1

    አሁድ አሁድ በጉጉት የምጠብቅው አዝናኝ
    ፕሮግራም ሀኒዬ የኔ ልእልት እንኳን በስላም መጣሽ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 5 років тому

    Zeybaye konjoooo. Setamri wuuyyy yegna haymanotko masha allah new alhamdulilahi yisetral ena alebabeshim yamral

  • @user-eo8hm5im7k
    @user-eo8hm5im7k 5 років тому +41

    ላገባ ነው በሚቀጥለው ሳምንት ጠብቁኝ

    • @nitsuhnbert2938
      @nitsuhnbert2938 5 років тому

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ በናትሽ ጥሪኝ

    • @user-wo7pg9st3c
      @user-wo7pg9st3c 5 років тому

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ ሳትተዋወቁ በሳምንት

    • @user-oe8mb2zq5g
      @user-oe8mb2zq5g 5 років тому

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ማር እኔም ከ1 ወር በኃላ ወደ እናት ሀገሬ ልገባ ነው

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 5 років тому

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ ኢንሻ አላህ መልካም ትዳር ይሁንልሽ የኔ እህት👜👜👜👜👗👗👗👗👗👗👗👗👜👜👜👜👜👜👜👜

    • @rozaroza5339
      @rozaroza5339 5 років тому

      ወይ አንቺ አንድይ አገረ ልገባ ነው አንድይ ላገባ ነው እያልሽ .....ክክክክክ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 років тому +30

    አረ ገባ በሉ እንተዋወቃለን ተለቃል ብቻይን መብላት ነዉ እንጂ ብቻይን ማየት አሎድም ገባ በሉ

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 5 років тому +1

      መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ ክክክክክክ ብልጥ ነሽ

    • @user-vh2fu7oh6l
      @user-vh2fu7oh6l 5 років тому +1

      መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ
      ክክክክክክክክክክ ሆዳም

    • @user-tn2pl2nl7e
      @user-tn2pl2nl7e 5 років тому +1

      መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ አንቺ.ሆዳም.ሁሌም.ብቻሽንእደበላሽ።

    • @user-gf1fe6kn4r
      @user-gf1fe6kn4r 5 років тому +1

      መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ ሆዳም 😄😄😄

    • @mekeyyimame5786
      @mekeyyimame5786 5 років тому +1

      መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ ክክክክክክክክክክ ሆዶ ምግብም በህብርት ስበይው ደስስስስስ ይላን

  • @vw5627
    @vw5627 5 років тому

    Haniiyee yana konjjoo en agabche eska memaxa chokiyaluu ♥♥ yee orthedox tewhedo enmte taktwache enkuwan adarshachuu

  • @user-qm3fv5vu1d
    @user-qm3fv5vu1d 5 років тому

    እንኳን ለቡሄ ባዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ታምራላችሁ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 5 років тому +4

    ውውውውውውውውው ድስስስስስስ ሲል ♥

  • @user-lt3ig7mf3y
    @user-lt3ig7mf3y 5 років тому +3

    ውበት ሲለካ ሂጃብ ነው ለካ ዘይባዬ አላህ ይጨምርልሽ ማሻአላህ ብዬሻለሁ ውድ የአሄራ እህትሽ ከሳኡዲ አረበያ ሀያት ነኝ

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel1370 5 років тому

    እኳን ደና መጣሽ ሀንዬ በጣም ደስ የሚል የፍቅር ጊዜ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን አሜን ቸር እሰብት

  • @user-kc4pz4qj3q
    @user-kc4pz4qj3q 5 років тому +1

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኩአን አደረሳቹ ያመት ሰው ይበለን ሀንዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ድቡሽቡሽ

  • @zuzuzuzu6414
    @zuzuzuzu6414 5 років тому +4

    👍👍👍👍ዘይባዬ ያገሬልጆች 👏👏👏

  • @user-ce5bf9pn7t
    @user-ce5bf9pn7t 5 років тому +22

    ከፎንጋየ ጋር ከተዘጋጋን ሳምንታት አለፈ እስኪ በላይክ አፅናኑኝ 😢😢

    • @habimar7961
      @habimar7961 5 років тому

      ለምን አንቺ አናግሪው

    • @user-ce5bf9pn7t
      @user-ce5bf9pn7t 5 років тому

      Habi Mar እሽ ሞክራለሁ ግን በልህ ውሥጥ ፍቅር ከባድ ነው

    • @habimar7961
      @habimar7961 5 років тому +1

      እናቴ እወድሻለሁ እልህ መገባት ጥሩ አይደለም ማር ችግራችሁን በግልፅ ተነጋገሩ

    • @user-ce5bf9pn7t
      @user-ce5bf9pn7t 5 років тому

      Habi Mar esh 😍

    • @hayataman192
      @hayataman192 5 років тому

      እናቴ እወድሻለሁ kkkkkkkkkk gadaliii yigibaaa demooo laa wendiiii aree wedezaaa

  • @user-oz5qk5gh1t
    @user-oz5qk5gh1t 5 років тому +1

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    ውድ የሀገሬ ልጆች በስደትም በሀገር ያላችሁ እህት ወንድሞቸ የኢስላም ልጆች እንኳን ለኢድ አረፋ በአላ በሰላም አደረሳችሁ ውዶች በዱአችሁ አትርሱኝ ስወዳችሁ ከልቤ ነው💝

  • @user-ep4fg2wc2q
    @user-ep4fg2wc2q 5 років тому +12

    ሙስሊሞች ኢድ ሙባርክ

  • @habimar7961
    @habimar7961 5 років тому +12

    ራኪዬ አምሮብሻል ሀኒ ዌል ውድድድድ~ ኢድ #ሙባርክ የእስልምና እምነት ተከታዮች

  • @saidasaeed5917
    @saidasaeed5917 5 років тому

    ሰላም ለናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለቡሄ በአል ዛሬ ቀዳሚ ነኝ ኮመት

  • @user-gv8hc1tv1v
    @user-gv8hc1tv1v 5 років тому

    ሀኒ እዚ ታዝናኒኛለሽ ዘመን ላይ ደማችን ታፈያለሽ ሃሃሃሃሃ በርቺ

  • @user-hr9pk4zo4o
    @user-hr9pk4zo4o 5 років тому +9

    ውድኢስላምልጆኢድሙበረክአላህበስላምአደረሳችሁ

  • @user-br6vz9ve2i
    @user-br6vz9ve2i 5 років тому +120

    እባክህ የማላቅህ ባሌ እራስህን ጠብቅ እዳታመሽ በግዜ ግባ 😅😅😅😅😅😅😅

    • @user-xb2eg1nx7n
      @user-xb2eg1nx7n 5 років тому +1

      ያተን እማ ነገር ያየ ይፍረድልኝ።
      ክክክክክክክክክክክ

    • @yenuyenu3405
      @yenuyenu3405 5 років тому

      ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

    • @mugnmugarn4578
      @mugnmugarn4578 5 років тому

      ያተን እማ ነገር ያየ ይፍረድልኝ። በጥም ነውያስቅሽኝ

    • @user-vl1uz6cq9u
      @user-vl1uz6cq9u 5 років тому

      ያተን እማ ነገር ያየ ይፍረድልኝ። ገና ሳታቄው ማስጠንቀቄያ ሰጠሺ 😂😂😂

    • @zamzamjamal7887
      @zamzamjamal7887 5 років тому

      ያተን እማ ነገር ያየ ይፍረድልኝ።
      ክክክክ

  • @user-wt1bm4qu8f
    @user-wt1bm4qu8f 5 років тому +2

    የወሎ ልጅ ፍልቅልቅ ያገሬ ልጅ ዉድድድድድ😘😘😘😘😘😘

  • @okubaytesfaslasie200
    @okubaytesfaslasie200 5 років тому

    welcome ,lovely program so keep it up :well for more relaxation !!!

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 5 років тому +9

    ለዛሬአመት፡እኔምከስደት፡መልስ ካማላቀውጋር፡አንተዋወቃል

  • @yagerelijochiabobertusuder6808
    @yagerelijochiabobertusuder6808 5 років тому +7

    እኔ እምለው ለምንድን ነው እነዚህ ወሎየወች የሚያመሩት ምን እየበሉ ነው!

    • @user-ry8mc2mf6p
      @user-ry8mc2mf6p 5 років тому +1

      ካፈሩ ነው ምንም አበላ kkkk

    • @bedeleudawite7632
      @bedeleudawite7632 5 років тому

      ክክክክክክክክክክክክክ እር ው እንዴት እንዳሳቅሽኝ