እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 981

  • @user-ky1dz5tm1t
    @user-ky1dz5tm1t 6 років тому +550

    ስደት ብለው ለወጡት እህት ወንድሞቻችን ውሃ ለበላቻቸው ነብስ ይማር እያልን 😰😰😰😰 እንከልም ♥

    • @hshhs8h21
      @hshhs8h21 6 років тому +2

      አሚታዬ የሀፍትሽ በጣም ኣመምኝ እኔ ነብሳቸው ይማሪው ሰደት በኛ ይብቃ ወገኔ እፉፉፉፉፉፉፉፉ

    • @senigebeyehu9747
      @senigebeyehu9747 6 років тому +1

      አሚታዬ የሀፍትሽ እንተዋወቃለን ወይ ነው ፕሮግራሙ እዚ አየር አትያዢ😌

    • @ramaahmar9259
      @ramaahmar9259 6 років тому +1

      አሚታዬ የሀፍትሽ አሜን አሜን አሜን

    • @burukmulualem7598
      @burukmulualem7598 6 років тому +1

      አሚታዬ የሀፍትሽ amen amen amen yena konjo

    • @somam6576
      @somam6576 6 років тому +1

      አሚታዬ የሀፍትሽ ልክ ነሽ ውደ አሰቡበት ቦታ ሳይደርሱ አይይይይ

  • @user-xb9vj7nb4z
    @user-xb9vj7nb4z 6 років тому +169

    ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን 😢😢😢

    • @user-hl2jh9uk2d
      @user-hl2jh9uk2d 6 років тому

      በሰምህ ልጠራ አሜን ነብሳቸው በገነት ያኑረው

    • @user-zm9eq6cy7k
      @user-zm9eq6cy7k 6 років тому

      በሰምህ ልጠራ አሜን አሜን አሜን በእውነት ነፍሳቸውን ባጸደገነት ያኑርልን ።

    • @sarasara-ps8cs
      @sarasara-ps8cs 6 років тому

      በሰምህ ልጠራ amen

    • @optionscell354
      @optionscell354 6 років тому

      በሰምህ ልጠራ
      አሜን

    • @lahulumegzabheryimesgen3021
      @lahulumegzabheryimesgen3021 6 років тому

      በሰምህ ልጠራ amen amen amen

  • @yeljocwaenat8432
    @yeljocwaenat8432 6 років тому +149

    11 አመት በትዳር የቆያችሁት ስታምሩ ፍቅር ያብዛላቹ ለሁላችሁም

    • @user-bq4hz3tk4h
      @user-bq4hz3tk4h 6 років тому

      የልጆቼ እናት yeljocwa enat በጣም

    • @rakit1644
      @rakit1644 6 років тому +1

      የልጆቼ እናት yeljocwa enat በጣም ደስ ይላሉ, ቆንጂዬ ናት እሷ

    • @turuo7039
      @turuo7039 6 років тому

      የልጆቼ እናት yeljocwa enat አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому +1

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

    • @nidamunier5281
      @nidamunier5281 5 років тому

      Hahaha hanichoye betam nw yaznanashgn le ayt senelebona yalshat ababal

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x 6 років тому +166

    አያምም ወይ።😢😭 ለመላው እትዮጲያውያን መፅናናትን እመኛለው። ወገኔ እደወጣ ሲቀር ማየት ያማል እደወጡ ከመቅረት ይስውረን መዳንያለም
    [[[[ ያልፍልኛ ብሎ በባህር ሲበላ
    ውሀ እየጠማው ምግብም ሳይበላ
    በበረሀው ጎዞ ጉልበቱ እዳዛለ ምነው ታዳ
    ላይመላስ ቀና ላይል ከባህሩ ቀረ
    እህቴ እችም ላትመላሽ በባህ ተበላሽ
    አመመኝ በቃ ዝም ብሎ ከፍኝ።
    ወገኔ ላይመለስ ስሄድ ቤተስቡን ትቶ
    እናትና ባቱን መቼም ላያይ ከቶ
    ያልፍልኛል ብሎ ህይወቱ ስታለፍ
    ያማል እሄንን እይቼ እዴት በዝምታ ልለፍ
    አምላኬ ምነው እረ ስለእመብረሀን ብለህ ተመልከተን
    ከመከራ ሞት ከስቃይ ታደገን እደምህረትህ
    እራስህ አስበን
    ያላተ ማን አለን ማን ከቶ ያየናል
    ኢትዮጲያዊው ወንድሜ በባህር ውስጥ ቀርቷል
    አልቻልኩም በቃ አመኝ ሆዴን ሆድ ብሶታል
    ላይመለስ ስሄድ።ላትመለስ ስቴድ
    እማ ቻው ሳትላት አባ ቻው ሳትለው
    ወዳተ መታለች ነብሷን ተቀበላት
    ከቅዱሳኑጋር በገነት አሉራት።
    ያማል ወደሊብያ በመሄድ።ላይ ሳሉ የባህር እራት ለሆኑት ወገኖቼ። 😢😭 ለቤተስባቸው ፅናቱን ይስጥልን

    • @user-ps5xc8kv4r
      @user-ps5xc8kv4r 6 років тому +1

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም ...በጣም ያማል ብቻ አይገልፀውም ብቻ መች ይሆን ስደት ሚበቃን ከቶ እህህ እህህ እህህ በየአመቱ የኛ ነገር

    • @hewanyohannes6340
      @hewanyohannes6340 6 років тому +1

      ያማልለቤተሰቦቻቸው ጽናቱን ይስጣቸው

    • @shamatube_2265
      @shamatube_2265 6 років тому +1

      Nefs yimar

    • @user-oc5zp4iz9x
      @user-oc5zp4iz9x 6 років тому

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም ያማል ያማል የድግል ማርያም ልጅ ፈጥኖ ይድረስልን የደም እባ እያለቀስን ነው ነብሳችሁን ይማር ውዶቸ

    • @user-df7jp2gs7q
      @user-df7jp2gs7q 6 років тому

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም በጣም ያማል ያማል ፈጣሪ በቃ ይበለን ለመላው እትዮጵያ ፅናቱ ይስጥልን እናት አለም ፈጣሪ ፅናቱ ይስጥሽ

  • @mariummarium4543
    @mariummarium4543 6 років тому +127

    እፍፍፍ ዛሬ ሆድ ባስ ብሎኛል እስኪ ጒደኞቸ በላይ እፅናኑኝ

    • @hanatelake9553
      @hanatelake9553 6 років тому

      Marium Marium አይዞሽ ማሬ

    • @mozaalnuaimi1610
      @mozaalnuaimi1610 6 років тому

      Marium Marium አይዞሽ እህቴ

    • @ehlasehlas967
      @ehlasehlas967 6 років тому

      Marium Marium አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል አይክፋሽ

    • @fd7923
      @fd7923 6 років тому

      Marium Marium

    • @fd7923
      @fd7923 6 років тому

      አይዞሽ ማሚ

  • @martayelna2245
    @martayelna2245 6 років тому +106

    በስደት፡በጣም፡አሞኛል፡ይማርሽ፡በሉኝ

    • @betyteka1637
      @betyteka1637 6 років тому +2

      Marta Yelna እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

    • @martayelna2245
      @martayelna2245 6 років тому

      አሜን፡አሜን፡አሜን

    • @wardameron9796
      @wardameron9796 6 років тому

      Marta Yelna ይማርሺ

    • @asegedhailu312
      @asegedhailu312 6 років тому

      Marta Yelna እግዝብሔር ይማርሺ እህቴ

    • @helenabebe2275
      @helenabebe2275 6 років тому

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ

  • @user-df5jq1eu1z
    @user-df5jq1eu1z 6 років тому +33

    ወይ ሀኒ ለዛሬ አመት ጠብቂኝ ኢሻ አላህ ውሀ ለበላቸው ወገኖቻችን አላህ ይማራቸው

    • @optionscell354
      @optionscell354 6 років тому

      الورد المورود አሜን

    • @kmeiayabatalgkmeia9084
      @kmeiayabatalgkmeia9084 6 років тому

      الورد المورود አሚን

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

  • @user-nv3be2vd1q
    @user-nv3be2vd1q 6 років тому +36

    ያልፍልናን ብለው ለወጡ በውሀ በልቶቸው ለቀሩት ሁሉ ነፍስ ይማር እፍፍፍ ወይኔ ወገኔ

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

    • @user-ji1wy1bl2n
      @user-ji1wy1bl2n 5 років тому

      Ui

    • @user-el9cv9rb9w
      @user-el9cv9rb9w 5 років тому

      ኢትዮጵያ ሀገሬ ናፈቀኝ ቀና የምትይበትቀን

    • @user-el9cv9rb9w
      @user-el9cv9rb9w 5 років тому

      Dave Tube ክክክ

  • @user-xv8ng2on9b
    @user-xv8ng2on9b 6 років тому +75

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ፡በእውነት በሊቢያ ያልፍልናል፡ብለው፡በውሀ ለተወሰዱ፡እህትና፡ወንድሞቻችን፡ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን፡

    • @engdlahussen3305
      @engdlahussen3305 6 років тому

      Amen

    • @eleni3627
      @eleni3627 6 років тому

      ሀኒዬ

    • @optionscell354
      @optionscell354 6 років тому

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም።አሜን

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 6 років тому

      ያልፍልናል ብለው ወተው ለቀሩ በየመን በረሀ። ለምቱት ወገኖች።ነብድ ይማር። እባካችሁ ህገወጥ ስደት ይብቃ ።ፕሮግራም ሽ ግን ያምራል በተለይ።ቀሚስ ሽ ሁሌልበሽ ሀኒ

    • @KuwaitKuwait-zt7qs
      @KuwaitKuwait-zt7qs 6 років тому

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። amen ehet

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 6 років тому +80

    ኦ በጉጉት ስጠብቅሽ ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ ዛሬ ደግሞ በጣም ፋዋ ብለሻል ማር በእናትሽ ወረፋ ያዢልኝ እስከዛ የወደፊቱን ግራ ጎኔን ልፈልግ 💯❤️💚💛one love of ethiopia 🇪🇹 😍😘

    • @hhjj9861
      @hhjj9861 6 років тому +1

      Eyob love Eyob ደሠይላል

    • @kamehp6997
      @kamehp6997 6 років тому

      Eyob love Eyob hinay yasaw tark togologaylshe

    • @emebetmengistu3680
      @emebetmengistu3680 6 років тому

      😁

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому +1

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

    • @vcgxgx6149
      @vcgxgx6149 5 років тому

      Wooow des sil

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk 6 років тому +239

    *እስኪ በላይክ አሳብዱኝ ዛሬ ስወዳችሁ መቼም አከፍሉበት ካስኩፈልም እከፍላለሁ .......kkkk*

    • @user-th9dm5ct8c
      @user-th9dm5ct8c 6 років тому

      😜😜😜

    • @user-wg5oy1mk6y
      @user-wg5oy1mk6y 6 років тому

      ላይክ

    • @user-gf1fe6kn4r
      @user-gf1fe6kn4r 6 років тому

      Susu Ahmed የእናቴ ናፍቂ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ለማኝ 😆👊👊👊

    • @user-tz1nb4mz5t
      @user-tz1nb4mz5t 6 років тому

      Susu Ahmed የእናቴ ናፍቂ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አርጌሻለሁ susuya ደስይበልሽ ሆ የዛሬ ሳምትእኔን Likባታደርጊኝ ግን መልሸነዉ ያረኩሽን የማነሰዉ ዋ

    • @user-gf1fe6kn4r
      @user-gf1fe6kn4r 6 років тому +2

      እነማይነኝ እነማይ ከጎጃም kkkkkk

  • @tizubirhanu9768
    @tizubirhanu9768 6 років тому +37

    እስቲ ለሞራሌ ላይክ ግጩኝ ለመጀመሪያ ጊዜዬ ነው ሀኒዬ ስወድሽ

    • @etenshetensh8854
      @etenshetensh8854 6 років тому

      Tizu Birhanu

    • @yetewhdolgnegyetewhdolgneg6559
      @yetewhdolgnegyetewhdolgneg6559 6 років тому

      @

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

  • @user-tj3qb9ip2k
    @user-tj3qb9ip2k 6 років тому +35

    ስላም ጎደኞች ከ2 ሳምንነት በሁላ ሀገሬ ልገባ ነው እስኪ መልካም መንግድ ብሉኝ እናንትንም ለሀገራችህ ያብቃችህ

    • @anotherday1864
      @anotherday1864 6 років тому

      ሰላም ጉዞ ተመኘሁልሽ እህቴ

    • @user-tj3qb9ip2k
      @user-tj3qb9ip2k 6 років тому

      አሜንንንን ውዴ

    • @Renad-zk3zb
      @Renad-zk3zb 6 років тому

      ፍቅርተ የጎንደር ልጅ መልካም ጉዞ ይሁንልሽ እህት አለም

    • @rakit1644
      @rakit1644 6 років тому

      ፍቅርተ የጎንደር ልጅ መልካም ጉዞ ይሁንልሽ መንገዱን አየሩን ሰላም ያድርግልሽ

    • @alamworku6707
      @alamworku6707 6 років тому

      ፍቅርተ የጎንደር ልጅ በሰላም ጊቢ

  • @dghhkfdg9208
    @dghhkfdg9208 6 років тому +147

    እንደኔ የደከማችሁ ልይክ ግጩኝ በናታችሁ

    • @user-up9yi8xd6l
      @user-up9yi8xd6l 6 років тому +2

      Dghh Kfdg እኔ

    • @user-wg5oy1mk6y
      @user-wg5oy1mk6y 6 років тому +2

      Dghh Kfdg ላይክክክክክክ

    • @aminatseid280
      @aminatseid280 6 років тому +1

      Dghh Kfdg እኔ

    • @user-rk4qi4xw5c
      @user-rk4qi4xw5c 6 років тому +1

      Dghh Kfdg። ረመዳን ሁኖ የማይደክመው አለ ብለሽ ነው

    • @samirasamira1000
      @samirasamira1000 6 років тому +1

      Dghh Kfdg እኔም ድክክክክክክም ብሎኛልግን። ምን። ይደረግ

  • @user-rc5rd1cd9o
    @user-rc5rd1cd9o 6 років тому +2

    11 አመት በትዳር የቆዩት ደስ ስሉ በተለይ ሚስቱ ባህሏን ጠባቂ ሲያምርባት የፍቅር አምላክ ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ♥

  • @ziyadaahmad4724
    @ziyadaahmad4724 6 років тому +23

    ወይኔ በመጀመርያ ለኑሮ ብለው ከሀገር ወተው ለቀሩት አላህ ጀነተልብይወፍቃቸው በጣም ልብ ይነካል

    • @sakina8820
      @sakina8820 6 років тому

      Ziyada Ahmad አሚን

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

    • @user-cl1tj6vq8y
      @user-cl1tj6vq8y 6 років тому +1

      በጣም ሥደት አይኑ ይጥፍ ያሣዝናሉ ገና ለጋወቹ
      ያማል

    • @aklapp8928
      @aklapp8928 6 років тому

      አሚንንንንንን

  • @leilazakh8829
    @leilazakh8829 6 років тому +17

    እንደኔ ሀኒን የሚወዳት ላይክ ግጩኝ

  • @zedeli8811
    @zedeli8811 6 років тому +10

    ወጥቶ ከማቅረት ይጠብቀን አምላክ
    የሳብቹት ተስክቶ ለሀገራችን የብቀልን ጎዳኞቼ።።።

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 6 років тому +89

    #ሀንየ የኔ ፍልቅልቅ ስውድሽ ♥♥♥♥የሚወዳትን ላይክ

    • @mesertsintayew1847
      @mesertsintayew1847 6 років тому

      አይዲየ የመቤቴ ልጅ ዋው ሀንየ ምርጥ ሰው የኔ ፍልቅልቅ

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 5 років тому

      እኔ እወዳታለው ሀናን

  • @SamsungJ-cq1cy
    @SamsungJ-cq1cy 6 років тому +1

    እንተዋወቅ ምርጥ ብሮግራም ሀኒቾ ስወድሺ ዘመን መቸ ነው እሚጀመረው በጣም ነው የናፈቀኚ

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel1370 6 років тому +3

    ደስ ሲሉ የሦስት ልጅ እናት ስታምር በጣም አሪፍ ነው ይመችሽ ሀኒዬ ቆንጆ

  • @user-rm9gd3hp5n
    @user-rm9gd3hp5n 6 років тому +15

    12 ተኛ መልካም እለተ ሰንበት የተዋህዶ ልጆች ሀኒ ስወድሽ የኔ ፈድንሻ

  • @user-ij4om3du4p
    @user-ij4om3du4p 6 років тому +16

    ያልፊልናል ብለው ስደት ወጥተው የአሳ ቀለብ የሆኑትን እህትና ወንድሞቻችን ነብስ ይማር

    • @optionscell354
      @optionscell354 6 років тому +1

      ወንድሜ ውስጤ ነው
      አሜን

    • @rakit1644
      @rakit1644 6 років тому +1

      ወንድሜ ውስጤ ነው አሜን

    • @amlaamala3806
      @amlaamala3806 6 років тому +1

      Wndema wsta naw Anenn

  • @user-lz8xg3bz3x
    @user-lz8xg3bz3x 6 років тому +1

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ ሀንዬ የኔ ሳቅታ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @user-yh4hd3od5m
    @user-yh4hd3od5m 6 років тому +27

    አቤት ፍጥነታችሁ ምንአለ አንዳንዴ ሰው ብታስቀድሙ ውይ አንደኛ ሆኜ ላይክ ስጠብቅ ክክክ በሉ ላይክ ግጩኝ ላይክ ውስጤ ነው

    • @user-gf1fe6kn4r
      @user-gf1fe6kn4r 6 років тому

      ራሂማ ብንት አዳነ ግርግዳ፡ይግጫችሁ like.ለማኞች 😄😄😄

    • @user-yh4hd3od5m
      @user-yh4hd3od5m 6 років тому

      Salama Naga ምናለ እርግማኑን ትተሽ ብትገጪኝ ግጪኝና

    • @user-rh1xh3lt2u
      @user-rh1xh3lt2u 6 років тому +1

      ክክክክ. ሥታሥቁ.የኔማር ወች..በይእኔገጭቸሺአለሁ.ግንአላቅበትምደትደሁ...እኔምሂጀ.ብረድሥትላጋጭ

    • @user-gf1fe6kn4r
      @user-gf1fe6kn4r 6 років тому

      ራሂማ ብንት አዳነ kkkkkkk፡ እሺ የኔ ለማኝ 👌👌👍👍👍😅😅😅😅😄😃😃😃

    • @user-yh4hd3od5m
      @user-yh4hd3od5m 6 років тому +1

      Salama Naga እሺ ዋናው ላይክ መግጨትሽ ነው አንቺንማ ሌላ ነገር ብለምንሽ ምን ታደርጊኝ ነበር 😕

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x 6 років тому +59

    የኛ ሀገር ሴቶች እይጥ ይፍራሉ የኔ ማድም ለበረሮ ትጮሀለች ክክክክክክ

    • @user-ht7hh4ux9h
      @user-ht7hh4ux9h 6 років тому

      ኧረእኔምበጣምነውእምፈራው አይጥ

    • @user-xj9hn6od7y
      @user-xj9hn6od7y 6 років тому

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም ክክክክክክክክክክክ ትክክል በለሻል የኔም ማዳም እንድዛው ክክክክክክክ

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому +2

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

    • @karenjeanzambales4994
      @karenjeanzambales4994 6 років тому

      betam tekikil yenye medam beyet metach

    • @uitedalahadlialahe3132
      @uitedalahadlialahe3132 5 років тому

      kkk

  • @fikerkassaw2899
    @fikerkassaw2899 6 років тому

    እኲን በሰላም መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ለመስራት ተሰደው የውሃ እራት ለሆኑት እሕት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን ለዘመድ አዝማዶቻቸው መፅናናትን ይስጥልን በተለይ ለናቶቻቸው አቤት ማጣት ማጣት ባይኖር መልካም ነበር

  • @ns7567
    @ns7567 6 років тому +2

    Hancho sewadeshe ❣️

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 років тому +21

    እስኪ #ሀኒቾን የሚወድ ላይክ ግጩኝ

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

  • @user-jl4od2wc8g
    @user-jl4od2wc8g 6 років тому +4

    ጌታውንና ፍርዬ ስታምሩ እንኳን ደስ ያላቹ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ።እውይ እኔ መቼ ነው ከስደት ወጥቼ የማገባው አምላኬ....

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

    • @user-jl4od2wc8g
      @user-jl4od2wc8g 6 років тому

      Dave Tube አመሰግናለው

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 6 років тому

    yezare ashenafiwch alebabes yamral 😍 hancho mar arif neber enameseginalen 👍

  • @yemifekadu6465
    @yemifekadu6465 6 років тому

    Hi hanna you are wonderful and I love your show. continue. thanks

  • @blooshi99
    @blooshi99 6 років тому +21

    እረ ዛሬ 16 ነን በሉ ላይክ በሉኝ የሀኒ አድናቂወች

  • @tubetube749
    @tubetube749 6 років тому +5

    ዛሬ አደኛ ሆኛለው እስኪ ገጫጩኝ አምሮኛል ላይክ

  • @sameerasameera9160
    @sameerasameera9160 6 років тому +2

    11 አመት በትዳር አለም የቆያቹት ስታምሩ አላህ ፍቅር ይስጣቹ

  • @gmgm5208
    @gmgm5208 6 років тому

    ዛሬ ኮመት ልሥጥ መሰለኝ መልካም ስራ ነው ደስ ይላል ያዝናናል ሰላምሽ ይብዛልን

  • @user-iu9xu2zq7h
    @user-iu9xu2zq7h 6 років тому +22

    ሃንዬ ስወድሽ እስኪ አንደኔ የሚወዳት 👍 አከፍሉበት please

    • @mekyaseid4684
      @mekyaseid4684 6 років тому

      ሀይ ማር ስወድሺ በተለይ ሳቅሺ

    • @martam6632
      @martam6632 6 років тому

      ለማኝ

    • @user-iu9xu2zq7h
      @user-iu9xu2zq7h 6 років тому

      Marta ይጥርግሽ ውሻ M ምነው ሆዴ ያሰድባል

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

    • @user-iu9xu2zq7h
      @user-iu9xu2zq7h 6 років тому

      ሴቶችን በጣም አሽ አናት ደስ ይለኛል

  • @user-tz1nb4mz5t
    @user-tz1nb4mz5t 6 років тому +6

    አይይይ እንተዋወቃለንወይ ዘድሮ በቅናት አሳበድከኝ እኔመቸይሆን ከገናነዉ ባለቤቴጋር የምታይ አይይ ጊዜዉ መራቁ

  • @mayamayamaya5982
    @mayamayamaya5982 6 років тому

    እናመሰግናለን። ሀኒ ፍልቅልቅ ደስ የሚል ነበር ጥያቄ መችም አያልቅብሽም

  • @FoFo-cg6xt
    @FoFo-cg6xt 6 років тому +1

    Bravo camera 🎥 man asayitehenal potowun

  • @alemalem5508
    @alemalem5508 6 років тому +6

    Haniye 😍😍

  • @fj6673
    @fj6673 6 років тому +56

    የሀና አድናቂወች ላይክ የኔ አድናቂወች ደሞ ሪፕለይ ok ሰምታቹዋል

  • @user-ve1sh4du2v
    @user-ve1sh4du2v 6 років тому

    ይሄ ፕሮግራም በጉጉት ነው ምጠብቀው ደስ የሚል ነው ብዙ ነገር ያስተምራል እውነት

  • @mazichanaltube4242
    @mazichanaltube4242 6 років тому +1

    ኮመቶች ስታስቁ ግን እግዚአብሔር የሞቱትን ነፍስ በገነት ያኑርልን የአሳ ቀለብ የሆኑ ወንድሞቻችን የተረፍትንም እግዚአብሔር ያድንልን ሀንየ አቤት ቀናሁ እውነት ትዳር ያስፈልጋል ብየ አሰብኩ እውነት 11አመት ትዳር ከዛ ላይ ሳምሩ ከዛ እውነተኛ ናቸው ይተዋወቃሉ አቤት የነሱን ፍቅር ያድለን አሜን ላይክ ከወደዳችሁት እኔ በጣም ውደድኲቸው ውይይይ ባልጋ ውስጥ ምንም የለ ንጽህ ፍቅር አላቸው እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ከስደት መልስ እኛም ያድርግልን እህቶች

  • @susuhassen141
    @susuhassen141 6 років тому +64

    የት ነክ የኔ አዳም እንተዋወቃለን ወይ🙄😃

    • @dinuyefkr307
      @dinuyefkr307 6 років тому

      susu hassen weye yene hewan alew lteyksh wey 😂😂😂

    • @emabetshumi378
      @emabetshumi378 6 років тому

      susu hassen kkkkkkkkkkkkk

    • @fd7923
      @fd7923 6 років тому

      kkkkkkkkkkk ግዥ እና አቺም በተራ ዱቅ በይልን sis

    • @esuyeyoutube2858
      @esuyeyoutube2858 6 років тому

      Yenie hiwans

    • @habimar7961
      @habimar7961 6 років тому

      susu hassen mal😂😂😘

  • @user-wk2rb2pr2l
    @user-wk2rb2pr2l 6 років тому +17

    ይሄን ኝሮግራም መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ማግባት አማረኝ

    • @user-jm1bm8kl8s
      @user-jm1bm8kl8s 6 років тому

      توم الغريب ኝ ሳይሆን ፕሮግራም

  • @use1K629
    @use1K629 6 років тому +2

    ሃኒ መልካም ነው በርቺ በጣም ደስይላል

  • @beautykitchen858
    @beautykitchen858 6 років тому

    እናመሰግናቸዋለን ወይኔ ደስ ሲሉ እረ በልጅነት ማግባ

  • @martatole1139
    @martatole1139 6 років тому +25

    ዌል ሃኒሽ የዛሬውዎቹ ደግሞ አለባበሳቸው ሲያምር ልዪ ነው ጥሎብኝ ደግሞ ጉትቻ ሚያርግ ወንድ ስጠላ😝😝😝

    • @martatole1139
      @martatole1139 6 років тому

      ሙኒር ሁሴን አድናቂ ነኝ ግጥም እወዳለሁ 😃😃

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

  • @user-cb9tn6ic1z
    @user-cb9tn6ic1z 6 років тому +14

    ከፍጡር ቡሀላ እመለሣለሁ
    ቦታ ልያዝ ብየ ነው 88 ኛ ነኝ ለይክ ግጩኝ

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 6 років тому +1

    ውይ ሀኒዬ እሁድ ደርሶ ይሄን ፕሮግራም እስካይ እንዴት እንደምቸኩል አዝናኝም አስተማሪም ነው ተመችቶኛል

  • @user-vr4um5ut5x
    @user-vr4um5ut5x 6 років тому

    ዋዉዉዉ ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣሽ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር

  • @user-fh3hm3hj6b
    @user-fh3hm3hj6b 6 років тому +15

    አንደኛ ነኝ ስጠብቃቹ

    • @user-up9yi8xd6l
      @user-up9yi8xd6l 6 років тому

      እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን እራይ እኔ እራሱ ሊጤን ትች ስጠብቃችው

    • @user-fh3hm3hj6b
      @user-fh3hm3hj6b 6 років тому

      አይዲየ የመቤቴ ልጅ ክክክክክክ

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому +1

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

    • @user-fh3hm3hj6b
      @user-fh3hm3hj6b 6 років тому +1

      Dave Tube ስልኬ ዳውንሎድ አያደርግ ምን ልሁን ሁሌም software ይፈልጋል በጣም ያማረረኝ

    • @user-fh3hm3hj6b
      @user-fh3hm3hj6b 6 років тому

      ሴቶችን በጣም ok ግን ጥሩ ነገር ይሁን ወሬ ምናምን ሰልችቶናል

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t 6 років тому +17

    አይ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ሀኒ ወገኖቸ የአሣ እራት ሆኑ አላዳምጥም መጭው ሣምት ኢሻአላህ ወይ ሥደት

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

  • @abelreta582
    @abelreta582 6 років тому

    ዋውውውው ኣሸናፍዎቹ በጣም ይመቻሉ ሃንቾ ኢንኩዋን ዳሥስሥሥሥሥስ ኣላችሁ

  • @user-gi3eq8yf3v
    @user-gi3eq8yf3v 6 років тому

    እንደው መቸ ነው ደስተኛ ሆነን ሀገራችን የምንኖረው ያረቢ አንተ በቃ በለን ውሀ የበላቸው እህት ወንድሞቻችንን አንተ ማርልን😭😭

  • @rahelrahel2605
    @rahelrahel2605 6 років тому +3

    በር ላይ ስጠብቃቹ ሸከተፍ ……………ሀኒ የኔ ፎንቃ😘

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j 6 років тому +4

    ሃንቾ ስላም ነሽ ውይ እፍፍፍፍፍ እንደዛሬው ድክም ብሎኝ አያውቅም እስክ የምራል ድጋፍ ስጡኝ ያግሬ ልጆች ስውዳቹ እፍፍፍፍፍ እይርመዳን የስራህ ይስጥህ አጥንቴ እና ስጋየን ውልቅልቅ እርጎኛል

    • @user-yx1vu7vn5h
      @user-yx1vu7vn5h 6 років тому

      Msrst Mulu ክክክክክክክ እስይ

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

  • @elsabettube3582
    @elsabettube3582 6 років тому

    Waw 😍 betam deylali Bertu👍👍

  • @user-oo8cf2jh1w
    @user-oo8cf2jh1w 6 років тому +1

    ውይይይይ ሀንየ በቃ ሳምንቱን እኮ በጉጉት ነው የምጠብቀው።ስወድሽ እኮ ኡፍፍፍፍፍፍ ዘና እኮ ነው የሚያደርገኝ።ያልፍልናል ብለው ስደት ወተዋ ባህር ለበላቸው ወገኖቻቸውን ነብስ ይማርልን።

  • @user-lz8bs5hg6i
    @user-lz8bs5hg6i 6 років тому +3

    ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ የዛሬ አመት ጠብቂኝ ከአጥንቴ ፍላጭ ጋር ከች ነው እምለው ስደት በቃኝ እስኪ ደሞ አግብቸ ልዬው ጋይስ ይሳካልሽ በሉኝ እስኪ

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

  • @allahuakbarallahbkiyenew5744
    @allahuakbarallahbkiyenew5744 6 років тому +28

    ኡመት ሙሀመድ እረመዳን እንደት ነው

    • @ferahyoutube183
      @ferahyoutube183 6 років тому

      arif new Alhamedulillah 😉

    • @user-nr6fs3bm3x
      @user-nr6fs3bm3x 6 років тому +1

      Dhe Hee እረ አለቀብን አላህ ከተጠቃሚዋች ያርገን በስ

    • @user-xr6wo5xh6o
      @user-xr6wo5xh6o 6 років тому +1

      Dhe Hee ኣልሓምዱሊላህ ሰላም ነው ሓቢብቲ የመዳምን ቤት ስራ መቸም ተይው ካወቅሽው ርመዳን ኣለቀብን ጹመው ከተጠቀሙት ያድርገን ያርብ

    • @allahuakbarallahbkiyenew5744
      @allahuakbarallahbkiyenew5744 6 років тому

      ጓል መቐለ ሽኮር አሚን ውዶቸ ያረብ አብሽሩ ሁሉም ለበጎ ነው የከርሞ ሰው ይበለን እወዳችሃለሁ

    • @user-hi5zx7ns9t
      @user-hi5zx7ns9t 6 років тому

      አልሃምዱሊላህ አሪፍ ነዉ አለቀብን እጂ

  • @zulayhamohammad7427
    @zulayhamohammad7427 6 років тому

    ሀኒቾ አብሮብሻል ዛሬ ስወድሽ እኮ በዚው አጋጣሚ የተሻለ ኑሮ እንኖራለን ያልፍልናል ብለው ሄወታቸውን ያሳለፉት እህት ወድሞቻችን ነብስ ይማር እያልን ሀዘናችን ከልብ ነው

  • @haniharar735
    @haniharar735 6 років тому +3

    ሃንዬ ባል ሲኖረኝ emtalhu....

  • @emahulemewedshalewuema4455
    @emahulemewedshalewuema4455 6 років тому +5

    ኮመት ለመስጠት ከስልኪ አልፋታም ብዬ የጣድኩትህ ምግብ አሳረርኩ አታምኑኝም ከረመዳን ጀምሮ ሆሌ ምግብ እዳረረብኝ ነው ሳይቸግረው ሰውዬዬ ማድቤት ውስጥ tv ገጥሞብኝ ሽንት ቤት እራሱ መሄድ ያስጠላኛል tv ውስጤ ነው ሃሃሃ
    ዉይ የረመዳን ስራ እደኔ ንውጥ
    ያረገው እግሩን ያዉጣ
    ሀንዬ ሀኑካ ስወድሽ እኮ እኔም 1 ቀን እመጣና እንተዋወቃለን ወይ እንባባል ይሆናል በፎንቃዬጋ ባጋጣሚ ልገራቹ የዛሬ 17አመት አከባቢ ይሆናል እደምወደው ያወኩት ከልጂነታችን ጀምሮ አብረን ነው የተማርነው 10ኛ ክፍልም ማትሪክ ወሰድን አብረን እሱ ዱርዬ ከሚባለው ውስጥ ይመደባል ከምን ጋ የዋለች እ...ነች ፈስ ተትመጣለች ነዉ ሚባለው እኔም ከሱጋ እየዋልኩ ዱርዬነቱን ተማርኩ ሶ እንደሚወደኝ ይነግረኝ ነበር እዉነት ይሆናል የሚል ግን ግምት አልነበረኝም ማለትም ቆንጆ ነገር ነው ወንዳወንድም ጭምር ነው ከዛሬ 5 አመት በፊት ስደትን ፈለኩ ተሰደድኩም የምኖርበትም ህይወት ጥሩ ነው እግዜር ፈቅዶልኝ ባላሰብኩበት አጋጣሚ እሱም ስደትን መርጦ መጣ ህይወት እስኪስተካከል አላወራኝም ከ 1 አመት በሀላ እኔ ያለውበት ሀገር እዳለ ነገረኝ በሳምቱ ሄድኩና ተገናኘን እያልን እያልን የፍቅሩን ጥያቄ አቀረበልኝ ሳስበው ስለነበር የ እሽታዬን ቃል ሰጠውት ደስ አይልም የልጂነት ፍቅሬን በስደት አገኘውት እላችዋለው እና 11 አመት በፍቅር የኖሩት (የዛሬው አሸናፊ የሆኑትን እግዶች ሳይ የሆነ ስሜት ተሰማኝ የ እውነት አሁንም እግዜግ በፍቅር ያኑራቹ

    • @somam6576
      @somam6576 6 років тому

      ema hulem ewedshalewu ema kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ኧር አሳቅሽኚ ውደይህን ሁሉ ስትፅፊ ምግብ አርር

    • @tigistalemu6458
      @tigistalemu6458 6 років тому

      Asekieshigne
      Yen konjo des yelal geta ayeleyachu weldu kebedo
      Dmo ezeh enetewaweki enyachu😜

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

    • @emahulemewedshalewuema4455
      @emahulemewedshalewuema4455 6 років тому +1

      Dave Tube ግዴታዬን ተወጥቻለው አባቴ

    • @edenagapis6238
      @edenagapis6238 6 років тому

      ema hulem ewedshalewu ema🙄

  • @siferashed9213
    @siferashed9213 6 років тому

    Woww betam dese yemile pirogiram new hanicho

  • @ellahamyedadilij1567
    @ellahamyedadilij1567 6 років тому

    Haniyee yen tawodaj fagagitash yinafakal 😗❤👍👏👏

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj 6 років тому +3

    እኔ ዛሬ ሆድ ብሶኛል እና። ያልፍልናል በለው ለወጡት። እህት ወድሞቸ። አላህ። ጀነተል። ፍርደወስ ይወፍቃቸው። ለቤተሰብ መፀናናትን። ለቀረነው። ስደተኞች። በሰላም ለሀገራችን ያብቃን። ለዝህፕሮግራም። ያላገባነው አግብተን። እድህ። ይቀጥላል።

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

  • @user-uf5cv8gi3n
    @user-uf5cv8gi3n 6 років тому +4

    ኑ እኔጋ እየሳቅን እየተጫወትን እቃውን ቤቱን እናፆዳል ዛሬቅውጥብያለሁ ቤት በማፆዳት

  • @kalamkalam1186
    @kalamkalam1186 6 років тому

    ሰላም ለናተ አንቾ እካን ሰላም መጣቹ እረ በጣም ደስስስ የሚል እዳለ ጎሮቤቶቼ ናቸው የዛሬ እግዶችሽ አኒ ቆጆ
    ታምራላችው በርቱ

  • @user-ch8tq5tb2g
    @user-ch8tq5tb2g 6 років тому

    ሁፍፍፍ አመመኝ በባህር ላይ ህይወታቸውን ላጡት ህህት ወንድሞቼ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭 ስደት አይኑ ይጥፋ ያልፍልኛል ብሎ ስንቱ ወጥቶ ቀር 😭😭 ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰውረን የሀገሬ ልጆች በስደት አለም ያለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ፈጣሪ 😭😭 ሀኒ እንኳን ደና መጣሽ

  • @hijabnewwubate7843
    @hijabnewwubate7843 6 років тому +20

    ፒሊስ ሊከ አምሮኛል😂😉

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 6 років тому +8

    #ምን #እንድማርግ #አላውቅም #ፕሮግራም ስሱ ሆኖብኘል ክክክክክክ #የኔ አዳም ና እንተዋውቅ። የት ነክ ውዴ

    • @user-iq1pb9sg1o
      @user-iq1pb9sg1o 6 років тому

      አይዲየ የመቤቴ ልጅ ክክክክክ ይዞሻል ይመጣል

    • @user-or6nr6sc8y
      @user-or6nr6sc8y 6 років тому

      አይዲየ የመቤቴ ልጅ goob

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 6 років тому +2

    እኔ የ11 ዓመት ባለትዳሮች እንዴት ደስ እንደምትሉ እኔም ኣልሀምዱሊላህ በልጅነት መዳር ጥሩ ነው የ13 ዓመት ልጅ ኣለኝ ወንድሜን ነው የሚመስለው ኣልሀምዱሊላህ ኣልፍ ማራ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 років тому +1

    ዋው ይኸ ብፕሮግራም በጣም እወደዋለሁ

  • @user-db8qo8lm2r
    @user-db8qo8lm2r 6 років тому +7

    ሀኒየ ብቸኝነት አስቃየኝ እባክሽን በስው አገር
    ውንዱም ውሽታም ሆነ ምን ይደርግ

  • @ggt1732
    @ggt1732 6 років тому +6

    ሰታሰጠይ እራቆትሸን ምናለ ገላቹን ላማንመ ባታሳይ ርጀም ለብሰ በተለብሺ አቼ አይጠነሸ

  • @user-cr6hc1xl2l
    @user-cr6hc1xl2l 6 років тому +1

    ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘውልሽ

  • @MultiLovemetoo
    @MultiLovemetoo 6 років тому

    ኣሹ እና ሩት በጣም ኣምሮባቹሃል ፣ ኣምሒሩልኩም ብጣዕሚ

  • @user-jl1dz8nq3b
    @user-jl1dz8nq3b 6 років тому +3

    ኦሮሞ ሁሌም አሸናፊ ነው

    • @user-ii7pu4ci6m
      @user-ii7pu4ci6m 6 років тому +2

      ህይወት እንደ ሸክላ
      አልቀረብሽም ተናግረሽ ሞተሻል

    • @yordanosluel8735
      @yordanosluel8735 6 років тому +2

      ህይወት እንደ ሸክላ lkkkkkkkk meche weryame votre gala

    • @rakit1644
      @rakit1644 6 років тому +1

      ህይወት እንደ ሸክላ ደግሞ ብሔርን ምን አመጣው እዚህ ጋር ወይ ጉድ

    • @mahletsaudi6317
      @mahletsaudi6317 6 років тому +1

      ህይወት እንደ ሸክላ kkkkkkkkkk wege new alu sidaro malqes

  • @user-br7de3fd2e
    @user-br7de3fd2e 6 років тому +1

    እንኳን ሰላም መጣቹ ሐኔቾ

  • @helinaasrat3186
    @helinaasrat3186 6 років тому +1

    የዛሬዎቹ እንግዶች በጣም ደስ ብለውኛል። ትዳራችሁ ይለምልም😉😘

  • @user-wi3rx5mm7c
    @user-wi3rx5mm7c 6 років тому

    እንዴት ታምራላቹህ ትዳራቹህ የዘላለም ይሁን ሃኒ ቆጆ ስዎድሽ

  • @htahta2186
    @htahta2186 6 років тому

    Teyakawe yestekakle eda ylje chaweta yemeslale

  • @nasrshnor3259
    @nasrshnor3259 6 років тому

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ሁላችንም እወዳችኋለሁ ። ሀንየ በጣም አመሰግናለሁ ። በርችልኝ ጥያቄዋችሽ ደስ ሲሉኝ በርቺ

  • @awelabdir6472
    @awelabdir6472 6 років тому +1

    Getiye and fireyee wowow ♡♡♡♡

  • @user-yu8rt9ny4l
    @user-yu8rt9ny4l 6 років тому

    ሰላም ለናተ ይሁን ለሞቱት ወገኖችን ነፍሳችውን በቅዱሳን እቀፍ ስር ያኑሪልን አሜን
    እባካችሁ በፆሎታቻሁ አስቡኝ አይኔ በእንባ ይታጠባል አይ ስደት ማርያምን ነው እምላችሁ

    • @sameriatube16
      @sameriatube16 6 років тому

      ምን ሞቶብሽ ነው ውዴ

  • @mazagella766
    @mazagella766 6 років тому +1

    ለሞቱት ወገኖችቻችን ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ወጦ ከመቅረት ይሰውረን

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 6 років тому

    Welll haniyee yene tenafak❤❤ ye zare ashenafiwoch siayasekenu be getaa😍😍

  • @iamalwaysinthelineofethiop2770
    @iamalwaysinthelineofethiop2770 6 років тому +1

    የኩዩ ገብረጉራቻ የምርጥ ፍቅር ሃገር አለባበስህም ሲመች ይመቻቹ እግዚአብሔር በትዳርም ያፅናቹ

  • @salambakal9639
    @salambakal9639 6 років тому

    ሀንየ የኔ መልከ መልካም ሥወድሽ እኮ ኑሪልኝ ዘላለም Epuaaaaaaaaa♥♥♥

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 6 років тому +2

    ለሞቱት ሥደተኛች ነፍሳቸዉን ይማረ 😢😢😢😢ኢትዮጵያ ሁሌም በሀዘን እጉረጉሮ እረ በቃቹ በለን እግዚአብሔር አምላክ

  • @ss-dz6hh
    @ss-dz6hh 6 років тому

    ሀንየ እንኳን ደህና መጣችሁልን የኛ ዉዶች የሳምንት ተናፋቂዎች

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 6 років тому

    Tjj betam des teyalesh konjo

  • @zuzutiti9760
    @zuzutiti9760 6 років тому

    ውድ የኢስላም ልጆች እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ኢዳል ፈጥር ዛህማ ሳይሆን ልበላችሁ እስከዛ በሰላም ያድርሰን

  • @fatematwostemns7062
    @fatematwostemns7062 6 років тому

    እንኳን በሰላም መጣችሁ አሁንማየት አልችልም

  • @rakit1644
    @rakit1644 6 років тому +2

    ሀኒቾ ማር የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ😘😘😘 💚💙💜❤ ደስ ይላሉ የዛሬ ተወዳዳሪዎችሽ
    ለሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን😢😭😭

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 6 років тому

      ዛሬ እጅግ በጣም ገራሚ ምርጥ App የሁላችንም ስልክ ላይ መኖር ያለበት እነ ዋትሳጵ ቫይበርና ሜስንጀርን ያስናቀ አዲስ ምርጥ አፕልኬሽን! ወደፈለጋችሁበት ሀገር በነፃ የሰሀት ገደብ ሳይኖረው መደወል መፃፃፍ የሚያስችል Talku የተባለዉን ምርጥ አፕልኬሽን እንዴት ወደስልካችሁ ማዉረድ እንደምችሉና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ሳዘጋጅላችሁ በደስታ ነው ቪድዮውን በማየት አፑን ወደስልካችሁ አዉርዱ እና ተጠቀሙ:: የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል:: ከዚህ ታች ሊንኩ ላይ በመጫን ቪድዮውን ማየት ይቻላል:: አመሰግናለው:: Dave Tube! ua-cam.com/video/VaTiKoVs5mo/v-deo.html

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 6 років тому

    አርፍ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን

  • @user-df7jp2gs7q
    @user-df7jp2gs7q 6 років тому

    በጣም ታምራላችሁ ማሮች
    በቀይ ባህር ለሞቱ ወጎኖቻችን ነፍስ ይማር በጣም አዝነናል እናት ፅናቱ ይስጥሽ ፈጣሪ

    • @user-hv3fd8gw3f
      @user-hv3fd8gw3f 6 років тому +1

      በጣም ያማል ነብስ ይማር

  • @uae5131
    @uae5131 6 років тому

    ዋውውውውው እንኳን በስላም መጣሽ ስውድሽሽሽ ሀና ቆንጃ