ምን ሆነ መጨረሻው? አብረው ሆኑ ወይንስ...ለትዳሬ ብዙ ዋጋ ከፍያለው … ተወዳጅዋ ድምፃዊት ዳግማዊት | ተወዳጁ ተዋናይ ሳምሶን ቤቢ | Seifu on EBS
Вставка
- Опубліковано 6 лип 2024
- መለያየት ግድ ከሆነ በጠብ መሆን የለበትም' • መለያየት ግድ ከሆነ በጠብ መሆን የ... ተወዳጁ ንዋይ ደበበ እና አይዳ ለመጀመሪያ ጊዜ የተነፈሱት ሚስጥር
ለትዳሬ ብዙ ዋጋ ከፍያለው … ለይቅርታ ተዘጋጅቻለሁ … ተወዳጅዋ ድምፃዊት ዳግማዊት | ተወዳጁ ተዋናይ ሳምሶን ቤቢ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow - Розваги
ኡፍ እነዚህ ሁለት ጥንዶች በመታረቃቸው እንደኔ ማነው የተደሰተው ፓስተር ቸሬ ኑርልን የኛ ጀግና
Me I am happy too
መች ታረቁ😢
ምኝትህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ገና ሳተየው ነው ኮሜንትህ ላይክ እንድታገኝ ያላለቀ ሀሳብህን ፃፍክ ለቀጣይ አርም ብሎሀል ፓስተር ቸሬ
"ልጅን ያለ ልጅ አከለ" ጥንዶች በፍቃዳቸ ወደዚ ምድር ያመጡዋቸውን ልጆች ዋጋ ከፍለው ዳር ማድረስ አለባቸው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@lucihymaryo7483
መች ታረቁ? ጨርሳቹ ሳታዳምጡ የምትኮምቱት ነገርሳህ? ክክክ
ፓስተር ቸሬ በጣም እነወድሀለን በምትሰራው ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ያግዝህ በፀጋ በጤና ያቆይልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
❤ሰዎች አበረታቱኝ አዲስ ነኝ❤
እሱ ማርያምን አያምንም የዞረባችሁ ጴንጤ እኮ ነው
ልጇን ያምናል እኮ ምነው? @@tgtg7068
ፈራጅ እግዚአብሔር ነው በማህበራዊ ህይወት አብረን መኖር አለብን አንተ የሌላ እምነት ተከታይ ስለህንክ ለፈጣሪ የተመቸህ ነህ@@tgtg7068
@@tgtg7068😂😂😂😂😂😂
ማሻአላህ ሰው እንደት እንደሚወዳቸው መግለጫ ነው በ2።ቀን 931 k እይታ አትለያዩ ትዳራችሁ ይቀጥል ያረብ ምኞቴ ነው 😊😊
እኔ ሙስሊም ነኝ እውነት ከልቤ ነው ምወደው ፓስተ ቸሬን እውቀት ይጨምርልክ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ዳጊ እና ቤቢ በመታረቃቹ በጣም ደስ ብሎኛል ተጣሉ ሚለውን ስሰማ በጣም አዝኜ ነበር አንድ ስትኦኑ እንዴት ደስ እንዳለኝ በተለይ ለልጆቻቹ ስትሉ አንድ ኡኑ እባካቹ መለየት ከባድ ነው አይለያቹ 🥰🥰🥰
😂😂😂
ወርዋየ ካሀድን ከልብ አይወዱትም በእስልምና በአሏህ ያላመነን አካል ከልብ መዉደድ አይቻልም ወላ ወልበራእ የሚባል ነገርአለ ለአሏህ ብሎ መዉደድ ለአሏህ ብሎ መጥላት
@@user-cq6pl8xt9j ምን አልክ አንተ ጥላቻን የምትሰብክ ቆሻሻ ሸይጣን? አሁን አንተ እምነት አለኝ ብለህ ታወራለህ? አጠገብህ ያለውን ሰው ሳትወድ የማታየውን አምላክ እወደላሁ ብትል ቀጣፊ ሌባ ነህ፡፡ የደንቆሮዎች ደንቆሮ ነህ፡፡ ልቡና ይስጥህ፡፡
@@user-cq6pl8xt9j ምን አልክ አንተ ጥላቻን የምትሰብክ ቆሻሻ? አሁን አንተ እምነት አለኝ ብለህ ታወራለህ? አጠገብህ ያለውን ሰው ሳትወድ የማታየውን አምላክ እወደላሁ ብትል ቀጣፊ ሌባ ነህ፡፡ የደንቆሮዎች ደንቆሮ ነህ፡፡ ልቡና ይስጥህ፡፡
😂አይ ሙስሊሞች
ትዳር ሲፈርስ በጣም ነው የሚከፋኝ በእውነት በተለያየ ቤተሰብ ውስጥ ነው ያደኩት ጦሱ ለኛ ለልጆች ነው የተረፈው ሂወታችን ምስቅልቅል አለ😢 ለልጅ ስትሉ ይቅር በሉ
አሜን😢😢😢😢😢😢
Beteleyaye bet madeg kebadu neger minu new gin?
ትዳር የለኝም እኔ ምስክን ነኝ
እኔም😢😢😢
Ewnet new bezy mehal tegojy mehonut lijoch nachew please sewoch eyasebn yesewn tedar mebetbetm hone talka megbat teru aydelem befetare zende teru aydelem 😢😢
አርቲስት ትግስት ግርማ ይህን የመሰለ ትዳር ከእግዚአብሔር በታች ከፓስተር ቸሬ ጋር ሆነሽ ስለታደግሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ በልጆችሽ ተደሰች የእኔ ልበ ቀና 🥰😘😘
እሷ መቼ ይቺ ትግስት ጊርማ ናት አለች በደብ አንብቢው
@@user-rv5rd1fi7o ጨርሰሽ/ህ ሳታነብ አስተያየት አትስጪ/ጥ❤😂
Altarkum eko
ጨርሳችሁ ስሙ" ትግስት ግርማ ናት "ለፓስተር ቸሬ የነገረችው ዝም አትበላቸው የዳጊን ስልክ የሰጠችው እሷ ናት
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው አሁንም ለብዙ ኢትዮያውያን የሰላም መፍቴ አምጭ አድርጎ እግዚአብሔር አስቀምጦሃል በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው
ዳጊየ በዚ ጉዳይ በመቅረብሽ በጣም አዝናለሁ ህይወት በታገልናት ልክ አሸናፊ አታደርገንም እንጂ እንደ አንች ያለ ሴት ልምዱን ሊያካፍለን ሊያስተምረን ነበር መምጣት ያለበት። መፈተን ለተሻለ በረከት መታጨት ነው እና ግዴለም ይሄንን ግዜ አንገትሽን ደፍተሽ ተሸንፈሽ ለልጆችሽ አሸንፊላቸው
ምንድን ነበር ፈተናዋ?
ኧረ የቃጥላዋ እመቤቴ ማርያም ይሄንን ትዳር ትታደገው እኔም ስለቴን ለማስገባት ያብቃኝ ለእነማኩዬ ብላቹ ፀልዮ ማንም ንፁህ የለም ሁሉም ሀጢያተኛ ነው ግን ጣት ገማ ተብሎ አይቆረጥምና እመብርሀን ትርዳቹ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል የገቡትን ሰይጣኖች በሰይፉ ቆራርጦ ያሶጣልን 🙏🙏
Amennn
🙏🙏🙏
አሽቃባጭ ለሚታረደው ወገንሽ ብትለምኝ
@@tgtg7068 የት አየሽ(ህ) አለመለመኔን? እንደአንቺ(እንዳንተ) አይነቱንም መሀይም ያስወግድልን 🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏
ትዳር መቻቻልን ይፈልጋል ታዋቂም ሆንክ አልሆንክ ቁጭ ብለ ለመነጋገር ግዜ ይኑርህ ሚስትህ ስትቆጣ ተረጋግተህ አድምጣት ውሀ ሁን ተረጋጋ ሀቢቢ ትዳር በትግስት ውስጥ ይጣፍጣል❤❤❤ ማሻአላህ pastor ቸሬ
ትክክል
Habebe I agree with you😊
Yaaaa❤❤❤
በትክክል
አልሰማሽም እዴ መቻል ሳይሆን የሚጠቅመው ይቅርታ ተባብሎ መተዉ ነዉ
ትግስት ግርማ ክብር ይገባሻል ለፓስተር ቸሬ ነግረሽ ይህንን ትዳር ለማትረፍ በመጣርሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ቲጅዬ ፓስተር ቸሬ ትልቅ ሰው ኑርልን።
በጣም ያሰብሸዉን ያሳካልሸ ቸሩ መድሃንያለም❤
Wey gud 😅😅😅😅 dingil maryam weyis egzaber new tebakiw?
Kotet @@ynas48
@@ynas48 jemere ye pentew menfes.
@@ynas48Min agebak yeraskin haymanot teketel
በጣም የምወደው ሰው ነው ፓስተር ቼሬ ምክሮችህን እየሰማሁ በመዳን ላይ ነኝ በትዳር 18 አመት ስኖር የአንተ ምክሮች ጠቅመውኛል እድሜ ይስጥህ
የድንግል ማርያም ልጅ በመሐሌ ገብቶ የቀደሞ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ ወንድማችን ቸሬ ተባረክልን
Amen 🙏
ቼሬ አንደበቱ ደስ ሲል ዝም ብሎ ሲያወራ ሁላ አይስልችልም❤❤❤😊
ይሄን ቪድወ በስልኬ ነዉ ማስቀምጠዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ ለህይወቴ ይጠቅመኛል
ዳጊየ ይቅር ተባባሉና ወደ ድሮዉ ተመለሱ ማሬ❤❤❤
ፓስተር ቸሬ በጣም የምንወደው ወንድማችን ነው፡፡ ሁልግዜ የሚያስተላልፈው መልዕክት ያስደስተኛል፤ እግዛብሄር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ፤ በርታ!!!
ፓስተር ቸሬ ግን እግዚአብሄር እድሜ ዘመንክን ይባርክልክ🙏 አንደበትክ እንዴት አንጀት እንደሚያርስ እኮ my favorite 😍
ዳጊ ልጅ ናት የልጅ አዋቂ ልትንከባከባት ይገባል ልጆችን ሰጣካለች ሳምሶን ❤ ፓስተር ቸሬ ደግሞ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ እሳት አቀጣጣዮቺን ልቦና ይስጣቺሁ
ይሄ ሃሳብ እራሱ ለትዳራቸው አደገኛ ነዉ
😂😂😂@@user-pe9wg5vp7j
እሱም ልጅ ነው ምነው የሶስት ልጆች እናት ትልቅ ሰው ናት ሚሚዬ አደረግሻት እሷም ትንከባከበው
የነሱን ጉዳይ ለነሱ ብንተወው
የሳምሶን ቤተስቦች ነገረኛ ናቸው 100%
ፓስተር ቼሬ ትዳርህ ይባረክ ለሰው ትዳር እንደምትጨነቅ እግዚአብሄር ለአንተም የምታስበውን ያሳካልህ
ፓስተር ቸሬን በጣም ነው የምወደው የማከብረው🙏🏽💜 እግዚአብሄር የሚወደውን ስራ ነው የምትሰራው 🙏🏽 ዳጊና ቤቢ እግዚአብሄር አሁንም አይለያችሁ ::
እግዚአብሔር አምላክ ስለድንግል ማርያም ብለህ በሁለቱም ልብ ውስጥ ጥላቻን አስወግደህ ፍቅርን መቻቻልን መዋደድን አስቀምጥ አሜን
የሴጣን ጆሮ ተደፍኖ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር በትዳራቹ ገብቶ ጠብቆ አንድ አርጎ ልጆቻችሁን ለማሳደግ ያብቃቹ ፓስተር ቸሬ ያስተላለፍካቸው መልዕክቶች በጣም ደስ ይላሉ ሰው እንሁን ጥሩ መልክት ነው ተባረክ
ድንግል ማሪያም የወለደችው እግዝአብሔር ወልድ ነው ኢየሱስ ይባላል እግዝአብሔር ማለት ሥላሴ ነው ሥላሴን አልወለደችም
@@milahagos2807weld egzihabher nw
Ab egzihabher nw
Menfes kidus egzihabher nw
Est zmbel
@@milahagos2807ምን አገባሽ አሁን አብራርተሽ ሞተሻል ስው የፈለገውን ይበል አስረጂኝ አለችሽ እንደ እነንተ እይነት ሴጣን ይንቀልልን
@@milahagos2807"ድንግል ማርያም የወለደችው እግዚአብሔር ወልድን ነው። ኢየሱስ ይባላል።" ፣ "እግዚአብሔር ማለት ሥላሴ ማለት ነው።"
ወልድ እግዚአብሔር መሆኑን ካመንሽ ልጅቷ ምን የተለየ ነገር ተናገረች? 🤔
በቃ ጋኔን እንዳለበት ሰው የድንግል ማርያምን ስም ስትሰሙ ያማችኋል አይደል? 🤔 ምን አይነት ክፉ መንፈስ ነው?
"እግዚአብሔር ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ከሞት ተነሣ።" የሚለው የዳዊት መዝሙር "ሥላሴ ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ከሞት ተነሣ" ማለት ነው? 🤔
ተራቀሽ ሞተሻል!
በክት! 😤
@@tigeadam1992 yene emebet set kehonesh yikereta kelebe newu penete hoge adelem gin .. enedetebalewu emebetachen geta eyesusn enji silasen alewelesechem. Mene ale enaki sidebu kereto.
ፓስተር ቸሬ የክ/ዘመናችን ጀግና ነህ! ቤተሰብ አስታርቀህ በማስቀጠልና ማህበረሰብ በመስራት ሀገር እየሰራህ ነው! እናመሰግናለን! እናከብርሀለን
የሶሻል ሚዲያ ወረኞች አፍራሾች ምን ይዋጣችሁ!
እነዚህ ሁለት የሚዋደዱ ንፁህ ልቦች ናቸው እነሱን የሚወዱና የሚያዩ ብዙ ሚሊዮን ተከታይና አድናቂዎች አሉዋቸው የነሱ በፍቅርና በትዳር መሆን ለወደፊት የሚሊዮኖችን ትዳር በመታደግ ምሳሌ ይሆናል::
እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏
ስይፉ ከዚህ በኋላ ምናልባት ሌሎች ጥንዶችም በዚህ አይነት ሁኔታ ባንተ ፕሮግራም ላይ ባይቀርቡ እንዴት ደስ ይለኛል ከቀረቡ ግን እባከህ አንተ መለያየትን እንደ ሁለተኛ ማራጭ አድርገህ ማቅረብ መተው ይገባሃል ምንድነው አላማው መታረቅ ነው መታረቅ ነው በቃ ለሌላ ምርጫ ለመለያየት ምንም እድል መስጠት የለብንም አበቃ
ትክክለኛ አስተያየት ነው ሰይፉ በጣም ክፉ ስለሆነ እና የሰውን ችግር እነደሸቀጥ በመሸጥ ስለሚተዳደር ነው እንጂ በውስጥ የሚያልቁ ነበሩ።
The best couples ዳጊ ለልጆችሽና ለጠላት ስትይ ቤትሽን እንዳታፈርሽ ማንም ተቻችሎ እንጂ ተስማምቶ የሚኖር የለም
ትዳር እኮ ጦርነት ነው ተቻችሎ ነው መኖር
Ewunet bileshal.
Right!!!!
ትክክል ነው። በመቻቻል ውስጥ ሁሉ ነገር አለ፣ በጊዜ ሂደትም ነገሮች ይለወጣሉ፣
ከተቻለ መታረቅ ካልተቻለ? ብሎ ነገር የለም መታረቅ ብቻ ነው ያላቹ አማራጭ!!!
Perfectly!!!!!
You are right.
😂😂❤❤
No
መታረቅ ብቻነው ❤
አብራችሁ ሆናችሁ እንዴት እንደምታምሩ ከልጆቻችሁ ጋር ደግሞ በበለጠ እንቁ ናችሁ ተስማሙ ሴጣንን አሳፍሩት እንዳማረባችሁ አብራችሁ አርጁ ልጆቻችሁን አሳድጉ እግዚአብሄር ይጨመርበት ❤
ፓስተር ቸሬ የበለጠ ወደደኩህ አከበርኩህ። ፈጣሪ ማስተዋልህን፣ እውቀትህን፣ ጥበብህን ያብዛልህ። የምትናገራት ሁሉ ፍሬ ያለው መሬት የሚወድቅ የሌለበት ከልብ ውስጥ ቦታ ይዞ የሚቀመጥ ትልቅ የትዳር ቁምነገር ነው። Marriage Councilor በሌለበት በእኛ ሀገር ሀይማኖትንም ጨምሮ በመምከር ትዳርን ለመታደግ አንተ በመገኘትህ የፈጣሪ ስጦታ ነህና ለሌሎችም እንዲሁ እንደምትደርስላቸው አልጠራጠርም። ዳጊና ቤቢም ፈጣሪ ይርዳቸሁ ። የልጆቻችሁ አምላክ ያጽናችሁ ፍሬአቸውን ለማየት ያብቃችሁ። ጠላት ፣ ጣልቃ ገቦችም ይፈሩ 🙏🙏🙏🙏❤❤
የኔ ቆንጆ ትወደዋለች! የምትወደድ ነገርም ነች,መሀል መሀል ላይ ሳቋ ሊያመልጣት የሚለው ደስተኛ መሆንዋን ይናገራል ምክ ይሄ ውይይት ፍቅር ባይኖራቸው የሚገፋ ስላልሆነ!
ወይኔ በማርያም ሲተቃቀፉ እዴት ደስ እዳለኝ❤❤❤❤❤❤
Inem lkefsh ❤❤
Inem lkefsh
@@geleelove wowww
አንቺንስ ማን ይቀፍሽ
@@geleelove des maylewma setan bcha new
ፓስተር ቸሬ አንተ የአንድ ሰው ትዳር ብቻ አደለም እያዳንክ ያለኸው ሀገርነው የሰራህልን❤❤ምክንያቱም ሀገር የቤተሰብ ውጤትነች እ/ር ቤተሰብህን ዘርህን ሁሉ ይባርክ💞💞💞
ዳጊየ አንች የልጅ አዋቂ ከእድሜሽ በላይ የተፈተንሽ የፀናሽ ጠንካራ የሴት ምሳሌ ነሽ! እ/ር ከአንች ጋር ይሁን❤❤❤
ፓስተር ቸሬ ስምን መላክ ያወጣዋል ለብዙ ሰው ቸርነትህን እየለገስክ ነው ተባረክ❤❤❤
የልደታ ማርያም እናታችን እንዴ አድስ ቤታችሁን ታሙቀው ፓስተር ቸሬ ታላቅ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏🙏❤️❤️
ፓሰተር ቸሬ ባንተ ላይ የሚሰራው የእግዚአብሔር ፀጋ ነው።ስሙ ይባረክ ይሄም ይሳካል
ይቺ ዳግማዊት የምትባል ልጅ ግን በጣም ግሩም ስብዕና ያላት ልባም ሴት ናት። ይችን የመሰለች አስተዋይ ሰው ማግኘት ብርቅ ነው። ሐቅ ያላትም ትመስላለች። ቸሩ መድኃኒዓለም በቸርነቱ ይርዳችሁ።
በዚሁ አጋጣሚ ፓስተር ቸሬንም ሳላደንቅ አላልፍም።
ስለተስማማችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል:: ተስማሙ ልጆች አሉ በመሀል ችግራችሁን እራሳችሁ ተነጋገሩ እና ፍቱ ዳጊ በተለይ ሚስጥር የሚባል ነገር አለ ሁሉንም ነገር አደባባይ አታዉጪ አታዉሪ በተረፍ እስክንጃጅ የሚለዉን ዘፈን ተገባበዙ
ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክህ. የሚያስቀና ስራ እየሰራህ ነዉ , ሀገር እየገነባህ ነዉ.
በቃ ተባረክ ሺ1000 አመት ኑርልን.
امين
የሁለቱም ቁስለታቸው ከፊታቸው ይነበባል የልጆቻችሁ አምላክ ይርዳችሁና መጨረሻው ይመር እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ ፓሰተር ቸሬ ፈጣሪ ይርዳህ ።እባካችሁ እናንተ ታዋቂ ሰዎች በተለይ ልጆች ያላችሁ ለልጆቻችሁ ስትሉ ትዳራችሁን አክብራችሁ ኑሩ በዚህ በሶሻል ሚዲያ ዘመን ለልጆች አእምሮ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ።
በጣም😢
@@Mickygabi በጣም
እውንት ነው
ተመስገን ከፍቶኝ ነበር ክብር ለድግል ማረያም ልጅ እመብርሀን አትለያችሁ
ለአስታራቂዎቹም ለታራቂዎቹም አላህ እረጅም እድሜ እና ጤናይስጣችሁ አስታራቂዎችንም ያብዛልን❤
ዳጊዬ ሴት ብልህ ናት የልጅነት ወዝሽን እድሜሽን አቅምሽን ውበትሽን ባጠቃላይ ሁለተናሽን የከፈልሽበትን ትዳር በጭራሽ ለመተው አትወስኚ በእውነት ግድ የለሽም በይቅርታ እለፊው ፕሊስ ለሠይጣን እድል ፈንታ አትስጭው! ቤቢሻዬ ግድ የለህም ትዳርህ የልጅነት መልክህን ሁሉ የመለሠልህን የጀርባህ አጥንት ነውና ልትተወው አትሞክር ፕሊስ
በጣም ድንቅ መልዕክ ተባረኩ❤
❤
እስኪ መጨረሻቸውን ለማየት ያብቃን ገና መቼ ታረቁና የትዳር ጉዳይ ዋጋ ያስከፍላል ጊዜ ይወስዳል እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ
@@tizita231ኸጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨጨከጨጮ
❤❤💝💝
ወይኔ እዴት ደስ እዳለኝ አድላይ ሳያቸው
ቤተሰብ እደኔ በመታረቃቸው ደስ ያለው
👍 ያርግላሸው ፓስተር ቸሪ እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤
እግዚያብሔር ይባርካቹ እመቤቴ ማሪያም ትዳራችሁን ትባርክ ትዳር እኮ መቻቻል ነው ተቻቻሉ
ዳጊም ቤቢም በጣም ምርጥ ጥንዶች ናችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ምንምን ዓይነት ጥፋት ቢኖር ይቅርታ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ከዚህ በኋላ እኮ ለልጆች ነው መኖር ያለባችሁ እናተ በቂ ጊዜ ኑራችኋል ስለዚህ ይቅር ተባባሉ፡፡
እንኳን ደስ አላችሁ:: ትዳር ክብር ነው:: መኝታውም ንፁህ ነው:: እንዴ ትዳር ውስጥ ከተገባ እና ልጅ ከተወለደ በኅላ ኢጎን ትቶ ልጅን ማስቀደም ነው:: እባካችሁን ለልጆቻችሁ ስትሉ በመከባበር እና በመፈቃቀር በስላም ኑሩ:: ቤቢ ግን ደስተኛ አይመስልም:: እግዚአብሔር ይርዳችሁ::
ሰላማችሁን መልሱ ለማንም ሳይሆን ለራሳችሁ ስትሉ ምክንያቱም በዚች በትንሽ ቀን ፀብ እንኳን ሁለትሽም ሞገሳችሁን አጥታችሁ አመድ ነው የመሰላችሁት ትዳራችሁ ክብራችሁ ነው ክብራችሁ ደግሞ ሞገሳችሁ ነው ❤❤🥰ለማንኛውም ስለቴን አስገባለሁ 🥰🥰🥰
You r the one of nice Pearson, God bless you.
እኛ ኢትዮጵያውያን እንዲ ስንተሳሰብ ነው የሚያምርብን እግዚአብሔር ይስጥልን
😍
Wow ትልቅ መልእክት😢😊😊😊❤
ፓስተር ቸሬ ተባረክ አንተን የመሰለ ድንቅ ሰው ጌታ ያብዛል በእውነት ሌሎሽ የጌታ አገልጋይ ነን የምትሉ ህዝቡን በማይጨበጥ አለማዊና ቁሳዊ ስብከት የተጠመዳቹ የሀሰት ነቢያት እባካቹ ከቀልባቹ ሁኑ
የቸሬን እሩቡን አያክሉም፡፡ ምድረ አጭበርባሪና ውሸታም፡፡ እነሱን ብሎ ነብያት፡፡
ፓስተር ቸሬ እግዚያብሄር ጥላውን ያጥላልህና የነኚን ትዳር አቅና በጸሎት እናግዝሀለን።
እግዚአብሄር እንደዚህ እንዳየናቹ አይለያቹ በእውነት በናንተ መለያየት ደስ የተሰኙ የሸይጣን ልጆችን አሳፍሩ ለልጆቿቹ እንዲ እንዳማራቹ ፈጣሪ ያቆያቹ❤❤❤❤
እንኳን ትዳር ጓደኛ ሲለያዩ ይከፋኛል 😢አልሃምዱሊላህ ደስ አለኝ አያቁኝ
Betam
Melikam sew ye sew desta yasdestawl❤
አልታረቁም በሂደት ነው ሙሉውን አልሰማሽም አያሳስባችሁ ብለዋል መጨረሻ ላይ ስሚ ወላሂ
@@Lguama ሰምቻለሁ ያው ምን አልባት
ብዙ ጊዜ ያየሁት አስታራቂ በፍላጎት በስሜታዊነት ብቻ እንጂ በጥበብና በእምነት ሲሆን ለዘላቂነቱ መልካም ይሆናል ፈጣሪ ጥበበኛ ሀቀኛ የሆኑ አስታራቂ ይስጠን ያብዛልን ዘላቂ ሰላሙን ይስጠን አሜን
እግዚአብሔር ያስታርቃችሁ ልጅ ወልዶ መለያየት በጣም ከባድ ነው ለሰይጣን መደሰቻ አትሁኑ ታረቁ እና ሰይጣን ድብን እርር ይበል ታርቃችሁ ፍቅራችሁን ዳግም ለማየት ያብቃን ለዚች አጭር እድሜ መጣላት አያስፈልግም ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ሳሚ እና ዳጊ ለመሆኑ ስንት አመት ነዉ የምትኖሩት ፈጣሪ እንካን በመስቀል ተሰቅሎ ይቅር በሎን የለ እባካችሁ ይቅር ተባባሉና እግዚአብሄርን ደስ አሰኙት
ተዳር ቀዱስ ነው፣ ሊፍርስ ሲል ተዉ እሚል እንድ ፓስተር ቸሬ ያስፈለጋል፣ በምታረቃቸው እንዳኔ የተደሰተ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@@SADORATUBE altarakum
@@juniaru9197ታርቀዋል ሰይጣን ደስ አይበለው
@@juniaru9197የምን ምቀኛ ነህ
@@juniaru9197
almost ታርቀዋል!💐
ጥቃቅን መነጋገር የሚገባቸውን ነገሮችን ለመፍትሔ ለነገው በደንብ ለመካከር፥ለመመከር ወንድም ቸሬ ጉዳዩን ይዞታል፥እግዚአብሔር ደግሞ በእርሱና መሰል ቅን ልብ ሰዎች ውስጥ ሆኖ ይሰራል!🙏✝️💐
ታረቁ
በናንተ መታረቅ በጣም ደስ ብሎኛል:: ፓስተር ቼሬ እግዚአብሔር ይባርክህ::
እኔ አባቴ በልጅነቴ ነው የሞተው የናቴ ትዳር የፈረሰው ቤቻዋን ታግላ ነው ያሳደገችኝ ዳጌና ሳምሶም ግን ፈጣሬ ስላኖራችሁ ደስተኛ ሆናችሁ ይቅር ተባባሉ የነገን ማን ያውቃል የመኖርና ያለመኖር ህልውናችን በየፈጣሬያችን ነው በእርቅ ተመልሳችሁ ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏🙏
ፓስየር ቸሬ በነካ እጅህ የሰላም ተስፋዬን እና የባዩሽ ከበደ ሚጡን ትዳር ትታደጋለህ ብለን ተስፋ እናደርጋለን። ስላደረከው ነገር እናመሰግናለን አገልግሎትህን ጌታ ይቀበልልህ።
እደየ ባዩሺ መቸ ፈታች
ባዩሽ እኮ ጃኪ ጋር ሌላ አለም ላይ ናት የሰላም ባልም ያቺን ራቆታም ጠብሶ አለሙን እየቀጨ ነው
የሰው መጣላት የሰው መሞት የሰው መቸገር የሚያስደው ሰይጣን ብቻነው ሰው መሳይ ሰይጣኖች ፈጣሪ ያጥፍልን እደባስተቸሬ አይነት ያብዛልን አላህዬ ሁላችንም ላይ ያለውን ክፈት ያጥፍልን
እዩት እስኪ ቸርዬ።ግርማ ሞገሱ ፊዚካሊ ብቻ እኮ አይደለም።አንደቱ ዋው ቸርዬ ።እድሜ ይስጥህ የረገጥክበትን ውረስ ።ወንድሜ፡፡።።።አባቴ።።።አጎቴ።ሁሉም ነህ ኑርልን ለኢትዮጵያ።።።።።
የልጆቻችሁ አምላክ ትዳራችሁን ይታደግላቹ .. የነዋይ እኛ እንታረቅ ዘፈን ጋብዣችዋለሁ
1.1 view እሄ ሁሉ ቤተሰብ የናንትን አንዲ መሆን የሚፈልግ ነዉና አላህ ለልጆቻችሁ ሲል መጨረሻችሁን አላህ ያሳምረዉ
ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የምንወድህ እባክህ ፀልይና ዶ/ር ወዳጄነህ እና ሶፊን አስተርቃቸው ይሄን ካደረክ እዉነት የዘመናችን ታላቅ ሰው ነህ
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
good Idea
@@egezabhairyemesgen4258 awo
ከተቻለ ወዳጄነህን ከመጀመሪያ ምስኪን ሚስቱ ያስታርቀው
ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክህ መቼም ባንተ ላይ የእግዚአብሔር ፀጋ እየረዳህ ስላለ ተመስገን
እኛም በነፃ የምክር አገልግሎት አገኘን በእናንተ. እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይፈውስ, beautiful couple. Pastor ቸሬ ቃል የለኝም, እግዚአብሔር ይጠብቅልን, ታስፈልገናለህ.
እግዚአብሔር ይስጥህ ፓስተር ቸሬ❤፣ እንዳንተ አይነቶች ይብዙ፣
Pastor ቸሬ ዘረኝነቱንም ብታክምልን ብተለይ ሶስቱን ብሄሮች ብታስታርቃቸው !!!!!!!
ያረቢ ያሀገራቺን ትልቁን ወረርሺን ገላገለን ነበር ❤❤❤❤❤❤
Lady, you are wright. Paster Chere, Please do something about this 3 deavel.
Hahahaha ya betam kebade new
በጣጣጣጣም ግን ኦሮሞ ሀኪም የሚያድነው አይመሥልም
@@hawakonjoo dadab
በናተ ምክንያት ያልተቦለከች ቲክቶከር የለችም በማርያም ከአሁን በ ኃላ እንዳትጣሉ እምብርሃን ቤታቹን ሰላም ፍቅር ታውርድበት በጣም ነው ምወዳቹ❤❤
አልታረቁም መጨረሻ አካባቢ ስሚ ሚድያውን ለማብረድ ያክል ነው
ሚዲያ እና ትዳር ምን አገናኘው? የሰይጣን ሥራው ፈረሰ
አብዛኛው የኢትዮጵያ ቲክቶከሮች ሀላፊነት አይሰማቸውም አየር ላይ ከመልቀቃቸው በፊት ቆም ብሎ ማሰብ አልፈጠረባቸውም
እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉ይህን ትዳር ለመታደግ እጃችሁ ያለበት በሞሉ እግዚአብሔር ያክበራች በጣም ደስ ብሎኛ እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉❤❤
ዳዬ አልክ ሳሚ እባክህ ደጋግመህ አስብ የእውነት ትወዳታለህ ትርፋችሁን ልጆቻችሁን እየባርካችሁ የደስታ ዘመነ እስከእርጅና ዝለቁ ግዴለህም የበለጠ ደስትኛው አንተነህ ዘወትር የእግዚአብሄር ፍቅር ሰላም ደስታ ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን።
ደስ ብሎናል አስታራቂ አይጥፉ ፓስተር ቸሬ በጣም ነዉ የምወድህ ተባረክ
ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ እናንተም ቀሪ ዘመናቹ የሰላም የፍቅር ያርግላቹ
ዳጊዬ የኔ ጀግና❤ የኔ የዋህ❤ አነጋገርሽ አስለቀሰኝ ማሬ አንቺንም ቤቢዬንም በጣም ነው የምወዳቹ እመብርሀን በትዳራቹ ትግባ ሠላማቹ ናትና ፍቅራቹን ሠላማቹን እመብርሀን አብዝታ ትባርክላቹ❤❤❤ውድድድድድድድ
በጣም ደስ ብሎኛል እሰይ ሠይጣን ይቃጠል👏👏👏💃💃💪
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤ አይዟችሁ በሰው ልጅ ህይወት ውሰጥ መዉደቅ መነሳት ያለ ነው ልጆቿችሁን ተመልከቱ ፍቅር ይብዛላችሁ
ውይ ጌታዬ ሆይ ፀሎቴን ስማኝ እና መልሠህ አንድ አርጋቸው ፓስተር ቸሬ እግዚያብሄር ይባርክህ በጣም ነበር የከፋኝ ክፉዋችሁን አያሳየኝ አብራቹ አርጁ ወንድም እህቶቼ አትለያዩ
ልጆች ከተወለዱ በኋላ መለያየት ከባድ ነው እንኳንም ፈጣሪ አንድ አረጋቹ ለልጆቻቹ ሲል ፖስተር ቸሬ ኑርልን አስተዋይ ሰው 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤🎉🎉ተመስገን ነው።በዚህ ዘመን የሚያስታርቅ ጎጆን መልሶ የሚጠግን መገኘቱ እግዚአብሔርን ይመስገን።ለልጆቻችሁም ታላቅ ደስታ ነው። ዋናው ብር ሳይሆን ለልጆች የሚያስፈልጋቸው የአባትና የእናት ፍቅር ነው ።መቻቻልን የመሰለ ነገር የለምና በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቹሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስይላል ዳጊ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለልጆችሽ ስትይ ሁሉንም ነገር ትተሽ ይቅርታ ስጭው ከልብ ቤቢ ወንድማለም አንተም እንደቤቢ ነው የምመክርህ አንተላይ ግን ጫን የምለው መሪው እጅህ ላይ ስላለ ትህትና ዝቅ ማለትን አምላክህን ልቤን ስበርልኝ ብለህ ፀልይ እኔ ምሳሌናቹ አንድግዜ የሰጠችው አስራት በኩራቷን ሰራተኛን ይዛ ሔዳ ተመልሳ መጣች ብላ ስትናገር አድናቅያዋነኝ አጠንክራኛለች በርታ ተጠቀምበት ዝመኑንም ዋጅት ስለሚል የእግዚአብሔር ቃል እና በርታ ወንድማለም በርታ
❤❤❤
❤❤❤
ጊዜ የማይሽረዉ ጠባሳ የለም ዳጊዬ ሱባኤ ይዘሽ ፀልይበት ፓስተር ቼሬ ተባረክ ሰይፍሻዬ ስላቀረብካቸዉ እናመሰገናለን ሳሚ አዞን ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን
ትዳር ማለት ሜላ ልብ ትግስት መካሪ ያስፈልጋል በተለይ 10 አመት ያሐው ግዜ ከዛ ቦሀላ መወሀድ መላመድ ወደ አንድ ምጣት ይጀምራል ትግስት በጣም በጣም አስፈላጊ ነው
ዳግዬ የኔ ወርቅ አይናችሁ ላይ ፍቅር ነው ያለው አብራችሁ አርጁ ልጆቻችሁን አስመርቃችሁ ድራችሁ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃችሁ እባካችሁ ይቅር ተባባሉ
ጌታ ይረዳችኋል እኛም እንፀልያለን! ለመልካም ነገር መትጋት አያከስርም አስተዉሉ የኔ ውዶች 🙏🙏🙏 እንወዳችኋለን አትለያዪ
እንደው በሊቀ መላኩ ተጣበቁ ፓስተር ቸሬ እንዳለው የታሪኩ ባባና የቃል መጣላት እንደቆጨኝ ባባዬ የመሰለ እንቁ የማይሞተው ሞተ ቤቢ አስብበት እናንተ ደሞ ተጣልታችሁ ልጆቻችሁን አታሳቁ እኔ ልጄን ያላባት ማሳደግ እችላለሁ ብዬ ወስኜ ልጄ እያደገ ሲመጣ ግን እያንዳንዱ ቃላት እንዴት ምን አይነት ተፅኖ ና ፀፀት ውስጥ እንደቀተተኝ እኔ ነኝ የማውቀው እባካችሁ የማይቻል እንኩዋን ቢሆን ለልጆቻችሁ ስትሉ ቻሉ ደሞ ከቻላችሁ ደሞ ተያይዛችሁ ገዳም ብትሄዱ ሱባኤ ግቡ ፀብል ተጠመቁ
እባካችሁ ፍቅር እኮ ነፍሱን በከራንዎ እስከመስጠት የበቃበት የክርስቶስ ምሳሌ ነው በ. ና. ታ. ቹ ጉደኛ ብቻ ለመሆን አትወስኑ ድጋሚ ወልዳችሁ ማየት ነው ፍላጎቴ ፓስተር ቸሬ ጌታ ከነሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ይባርክ ለዚ ትዳር በጎ ያደረጋችሁ ተባረኩ መጨረሻ ቅድስት ስላሴ ባንድ ጣርያ ስር አንድ ሆናችሁ ለማየት ያብቃኝ
እኔ ቤተሰቦቼ በመለያየታቸው ከልጅነቴ ጀምሮ ያየውትን ስቃይ እና ህመም አውቀዋለው😢
በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ
ፓስታር ቻሬ አጋራችንንም ኢክምና የስፈልጋታል በአስታምሮ አክማን ሁለችንም ተማናል ኢክምና የስፈልጋነል ፈጠሪ ከማዳኒቱ ጋር የጋናኛን አሜን
የአገራችን ጉዳይ በሰው የሚቻል አይደለም በእግዚአብሔር እጅ ነው እግዚአብሔር ያክምልን እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ ጠባቂ በከንቱ ይጠብቃል ይላል ቃሉ። መፀለይ ብቻ ነው!
የሀገራችን ችግር በአዋቂ አጥፊዎች ነው ፈጣሪ ይፍታው ቸሬን አታነካካው
እግዚአብሔር በቤታችው ይመላለስ ልጆቻቸውን ያሳድግላችው የልጆቻችው አምላክ ይጠብቃችውመልካሙን ሁሉ ለናተ ቤተሰብ🙏🏽
እንዳትለያዩ አደራ!!! ለልጆቻቹ ስትሉ እግዚአብሔርን ደስስስስስ አሰኙት ሁለታችሁንም እወዳቹአለው ዶክተር እና ፓስተር ቸሬየ ክብረት ይስጥህ ስራዎችህ ሁሉ ይባረኩ ስወድህ እኮ! የኦርቶዶክሳዊት ነኝ. ትምህርቶችን በጣም እከታተላለው ቸሬ አንደኛ!! ሰይፍሽ አንተንም ሳላመሰግን አላልፍም አቡዳቢ ከጋሽ ሰራዊት ጋር የመጣቹ ጊዜ የተነሳነው ፎቶ አለ እስከ ዛሬ አላበሽ ምግብ ቤት❤
አልሀምድሊላህ እንኩን ታረቃችህ በጣም ከፉቶኝ ነበረ ከሰው አይን አላህ ይጠብቃችህ ቸሬ እናመሰግናለን❤🎉
ትግሰት ግርማ ተባረኪ😇🙌🏽ቤትሸ ይባረክ❤ በመልካም ነገር መነሳት መታደል ነዉ!
አስታራቂዎቹም፣ ታራቂዎቹም ታላቅ ሰዎች!!! ፖስተር ቸሬ ተባረክ። ቲጂ ግርማ እግዚአብሔር ይስጥሽ! እነ ዳጊ የልጆቻችሁ አምላክ ይርዳችሁ። መጨረሻችሁ እንዲያምር ፀሎቴ ነው።
በጣም ደስስስስስ ብሎናል ዳጊዬ እና ቤቢዬ የኛ እንቁ አርቲስቶች መጨረሻውን ያሳምረው🙏🙏😍😍
ውይ ዳጊዬ ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ ብየሽ ነበር ከወራት በፊት እና እባክሺን ለወደፊት ትዳር ስይዝ አንቺን ነው ተምሳሌቴ ላደርግሽ ያሰብኩት በአላህ አትለያዩ!!!የማያልፍ ቀን የለም🙏
Esua ketlyayeche 2005 sheger club 9:00 ,,state baby yadnkuteb selzi yalewn ersute
ياربيارب
يارب يارب
እኔ ሙስሊም ነኝ ፖስተር ቼሬን ግን በጣም ነው ምክሩን የምወደው
አኔም
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፓስተር ቼሬን እውደዋለሁ
አዎ ቅዱስ መፃህፍት ቁራንም መፅሃፍ ቅዱስም ከጌታ የመነጩ ስለሆነ ነው
@@ShegerBusinessአትዘባሪቂ
እኔም
እነዚህ የሚያምሩ ጥንዶች በፍጹም እንዳይፋቱ ጠላት በመካከላቸው የዘራው ዘር መክኖ ይቅር ።አምላክ ወደአንድነት ይመልሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ መለሰ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለምርጥ ፕሮግራምህ።
በጣም ምወደው ማደንቀው ድምፃዊውን ወንድሜ ንዋይን ሰላቀረብክልን አመሰግናህ ሰላቀረብከው በሱ ሙዚቃ አድጌ ከነትዝታየ አለህ እሰከ አሁን አድናቂው ነኝ ከልዩ ትዝታ ጋር
እድሜና ጤና ይሰጥልኝ።
በጣም ደስ ብሎኛል ዳጊዬ እንቅልፌን አጥቼ ነው ያዳመጥኩት ❤❤❤❤ አራተኛ ልጅ ወልዳችሁ ለመመረቅ ያብቃን ❤ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤
ሁለታችሁንም አርቲስቶች በጣም ነው የምወዳችሁ እባካችሁ አትለያዬ ለራሳችሁ, ለልጆቻችሁ, ለቤተሰቦቻችሁ እንዲሁም ለኛ በጣም ለተጨነቅነው ለአድናቂዎቻችሁ ስትሉ በእግዝአብሔር ስም እለምናችኃወለሁ ፓስተር ቸሬ አንተ የትዳር ሀኪም አባክህ የቻልከውን ሁሉ አድርገህ እንደጁሱ ፈጭተህ አስታርቃቸው ጌታ ይርዳህ እኔም በጣም ጌዜ ወስጄ አየፀለይኩ ነው ሁለቱም ነገሮችን የመተው ብርታት ፈጣሪ ይስጣችሁ
ዳጊ ዳያቢሎስን አሳፍሩት ጠንክራችሁ ፀልዩ። ሰይጣንን ትዳርን በማፍረስ ስራ ላይ በርትቶ እየሰራ ስለሆነ። ፈጣሪን ይርዳችሁ። ፕሮግራሙን ደጋግሜ በሰማው ልጠግበው አልቻልኩም። ፖስተር ተባረክ።
ዋው ፓስተር ቸሬ አንደበትህ ይጥማል።ተሰጥኦህ ይገርማል አንተ እና መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ለተማረባችሁ ምርጥ ዩኒቨርሲቲ ናችሁ።
ሰይፍሻ ፕሮግራሙን ሙሉውን ገና ሙሉውን አላየሁትም ግን በበጓ የሚያሰባስብ ሽማግሌ ፈጣሪ አያሳጣን እናመሰግናለን ቸሬ እና ሰይፍሻ
ቤቢየ እና ዲጊየ እናተ እደዚህ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ ትልቁ ነገር የሚያምሩ ልጆች ነው ያሏችሁ የእናተ አለማችሁ ልጆቻችሁ ናቸው ለልጆቻችሁ ስትሉ አብራችሁ ኑሩላቸው ቤተሰብ ሲለያይ ልጆች ይጎዳሉ እኔ ስላለፍኩበት ጠላት ደስ እዲለው አታድርጉ ፈጣሪ ይጨመርበት ቸርየ አንተ ትለያለህ
THANK YOU paster chere fetari yirdak.
ውይ በናታቹ ታረቁ ምን እንደተፈጠረ በመሀላቹ ብዙ አልገባኝም ግን አትፋቱ ልጆች አሉ በዛ ላይ ደስ ምትሉ ናቹ በቃ ይቅር ተባባሉ❤❤❤ ፓስተር ቸሬ አንደኛ ብሰማህ የማትሰለች long live 🙏🏽🥰