Betoch - ቤቶች ድራማ ልዩ የበዓል መዳረሻ ፕሮግራም | 2011 New Year Program

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2018
  • Betoch - ቤቶች ድራማ ልዩ የበዓል መዳረሻ ፕሮግራም

КОМЕНТАРІ • 2,3 тис.

  • @ilove4292
    @ilove4292 5 років тому +84

    መልካም አድስ አመት ይሁንለችሁ ወንድም እህቶቼ 2011 የትደር የፍቅር ብሎም የሰርግ የርግልን ሀዘን ችግር ሁከት ዘረኝነት ተውግዶ ሳላም በ4ቱም አቅጠጨ ይስፈን
    አሜን በሉ ልጆቼ

  • @haymiwende2732
    @haymiwende2732 5 років тому +83

    በስደት ያላችሁ ወገኖቼ አዲሱ አመት የሰላም የጤና ያርግልን ..ስደት በቃቹ ይበለን አሜን

  • @user-js3ht2zl1c
    @user-js3ht2zl1c 5 років тому +20

    ኡፍፍፍፍፍ የቤቶች ቤተሰብ ስታምሩ ደስ ስትሉ እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁንልን። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🇪🇹አሚን መልካም አዲስ አመት

    • @user-sr6wh4nb5f
      @user-sr6wh4nb5f 5 років тому

      አሚንን ያረብ ዜድዬ ማርር

    • @user-er5kb5fn8j
      @user-er5kb5fn8j 5 років тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 років тому +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን መልካም በዓል ቤቶች ዛሬ ደግሞ የበለጠ አምሮባችኃል በጣም እናመሠግናለን

  • @hanalove9601
    @hanalove9601 5 років тому +81

    በአል በስደት ውይይይይ ስያስጠላ ለቀጣይ በሀገራችን ለማክበር ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን ያስብነውን አሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን

    • @bruktawitdesta336
      @bruktawitdesta336 5 років тому

      በጣም የኔ ቆንጆ ያስጠላል የሚለው አይገልፀውም

    • @amnatamnat3427
      @amnatamnat3427 5 років тому

      ማማዬ አሜንንን

    • @hanamaryam89
      @hanamaryam89 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @AaA-fr8fg
      @AaA-fr8fg 5 років тому +2

      አይዞችሁ ወገኖች አላህ በሀገራችሁ በደስታ የምታከብሩ ያድርጋችሁ

    • @user-eh8zz3jq4u
      @user-eh8zz3jq4u 5 років тому

      አሜን

  • @user-zr8ob3ci5l
    @user-zr8ob3ci5l 5 років тому +41

    እከ ለምን የለም አሯሯሯሯ😀ስደተኛም በሰላም ወደ ሀገር እሚገባበት አዲስ ዘመን ይሁንልን♥♥

  • @user-cc4zd5cm2q
    @user-cc4zd5cm2q 5 років тому +2

    ደስ ስቱን ዋው ዋው ዋው እግዝአብሔር ቀሪ ዘመናቺሁን ይባርክልን ቤቶቺ ውስጤ ናቺሁ እኮን ላዲስ አመት ለቁጣጣሺ ለቅዱስ ዩሐንስ ክብር ባአል አደርስን አደርሳቺሁ

  • @loulouhdayed1122
    @loulouhdayed1122 5 років тому +2

    ቤቶችዬ እንኳን አደረሣችሁ ውይ ባሻ ስወዶት እረዥም እድሜ ይስጦት.መልካም በዓል ይሁንልን አሜን

  • @biruktygashaw7640
    @biruktygashaw7640 5 років тому +8

    ሰላም ለናተ ይሁን ቤቶችእኳን አደረሳችሁ ውይ በአል ሲመጣ ሲከፋ የስደት ወገኖቼ አይዞን የኢትዮጵያ ወገኖቼ ሁሉ መልካሙን ተመኘሁላችሁ 2011የተባረከ ዘመን ይሁንልን ልክ እደ ዘመኑ መቀየር መጥፎ ባህሪያችን የሚቀየርበት ይሁንልን መልካም በአል ውድ ኢትዮጵያውያን

  • @user-ws8xx7ti9h
    @user-ws8xx7ti9h 5 років тому +17

    ዉድ የቤቶች ተከታታይ እንኳን ለአመቱ ቅዱስ ሩፋኤል አደረሳችሁ አቅፎ ደግፎ ለአመቱ ያድርሰንእዲሁም አዲሱ አመት የሰላም የጤና በህይወታችን መልካም ፍሬ የምናፈራበት እንደ ፈቃዱ የልባችንን መሻት የምናገኝበት በሀገራችን የምናድግበት ስደት የሚቆምበት ፍቅር እና ጤና ብልፅግና እዲሰጠን የዘወትር ፀሎታችን ነዉ እግዚአብሄር ፀሎታችሁን ይስማችሁ
    በስደት ያላችሁ እህትና ወንድሞቸ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
    ቤቶች በጣም እወዳችኃለሁ
    ኢትዮጵያ ለዘለአለሙ ትኑር
    አሜን አሜን አሜን

    • @ggghhg6305
      @ggghhg6305 5 років тому

      ስርጉት ዉብአንተ ክ

    • @ggghhg6305
      @ggghhg6305 5 років тому

      ስርጉት ዉብአንተ ው

    • @ammenaammena1639
      @ammenaammena1639 5 років тому

      ❤❤❤❤❤እወዳቹሀለዉ

    • @mmnmm8434
      @mmnmm8434 5 років тому

      ስርጉት ዉብአንተ A

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y 5 років тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን
    አይ እኔ በትዝታ ልሞት ነዉ በአል በመጣ ቁጥር እግዚአብሕር እኛንም ከስደት መልሶ ከቤተሰብ ጋር ለመሳለፍ ያብቃን አሜን፫ መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ በሀገርም በዉጪም ያላችሁ ዉድ የኢትዮጵያን ልጆች happy new year 2011💓💓🙏

  • @ethiopialoved6853
    @ethiopialoved6853 5 років тому

    እንኳን በሰላም ለአዲሱ አመት ለ2011 በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት የብልፆግና ያርግልን ቸሩ እግዚአብሔር ከቤቶች ድራማ እስከዛሬ ብዙ ስንማር ስንሰማ ስንዝናና ነበርና እነሱንም እግዚአብሔር ለሁላቸውም ፍቅርናሰላም ነልካም የስኬት ዘነን እንዲሆንላቸሁ እንዲሆንልን መልካም ምኝቴ ነው ኢትዮጵይ ለዘላለም ትኑር

  • @hayah4727
    @hayah4727 5 років тому +20

    ቤቶችየ በጣም ነው ምወዳችሁ በእውነት በጣም ከፍቶኝ ነበር ዘና ነው ያደረጋችሁኝ እንደኔ ስደት ያስጠላችሁ በሰላም ለቅድስት ሀገራችሁ ያብቃችሁ ያብቃን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን♥♥♥

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 років тому +22

    ቤቶች መጣችሁ እንዳሰብነው ባይ ሆን እንኻን እንዳሰበልን አኑሮናል ከዘመን ዘመን አድርሶናል መጪውንም እሱ አብሮን ይሁን 😍 ፈጣሪ 🙇🏽መልካም አዲሰ ዓመት ይሁንልን

    • @eyrusetigabu508
      @eyrusetigabu508 5 років тому +1

      አሜን 💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 5 років тому

      @@eyrusetigabu508 🌷💋🌷💋

    • @mohamedhabashi9857
      @mohamedhabashi9857 5 років тому +2

      ayzoshi hubi yabasa aymta naw

    • @bhbbhhh4690
      @bhbbhhh4690 5 років тому

      ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ amen amen amen Yeni asteway

  • @hanasaifu2962
    @hanasaifu2962 5 років тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ቤቶችዬ ♥♥ መልካም አዲስ አመት ለኢትዮጵያውያንና ኤርትራዊያን ... ይቅናሽ እናት ሀገሬ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ መጪው ዘመን እግዚአብሔር በምድርሽ ላይ የምታከብሪ ይሁንልሽ .. እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @johndaniel4226
    @johndaniel4226 5 років тому

    Waw very nice this is missed no matter where i am i love it when Ethiopians people like this i wish happy new year with you guys i love it

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 років тому +48

    ቤቶችየ እንኳን በደህና መጣቹ
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    2011 የሰላምና የፍቅር የመተሳሰብ የደስታ ይሁን በስደት ያለነውም #ለአገራችን ያብቃን #የቤቶችን ክሩ የምትወዱ #ላይክ

    • @zemzemgsgddd9894
      @zemzemgsgddd9894 5 років тому +1

      Aminnnnnnnnnnnnnn

    • @zemzemgsgddd9894
      @zemzemgsgddd9894 5 років тому

      ማሻአላህ ደስ ስትሉ እኛም በስደት እናለቅሳለን የሀገር ሰው ይበልን እዲሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @abduhammed9870
      @abduhammed9870 5 років тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @agharitoagharito4586
      @agharitoagharito4586 5 років тому

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ

    • @meerymeery9088
      @meerymeery9088 5 років тому

      ቤቴችእንኳንአደርሳችሁየ2011የስላምየፍቅርይሁንላችሁመልካምበአል

  • @user-cr6hc1xl2l
    @user-cr6hc1xl2l 5 років тому +54

    እልልልልልልልል እንክዋን አደረሰን
    አደረሳችሁ መጪው አመት የሀገራችን ሰላም የሚበስርበት የምንፍቀርበት ያድርግልን አሜንንን

  • @user-li2lw4id2f
    @user-li2lw4id2f 5 років тому +2

    ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያለነውን በአሉ የሰላም የጤና ዘርተን የምናፈራበት ይሁን ከሀገር ውጭም ያለነውን በሰላም ለሀገራችን አብቅቶ ከቤተሰቦቻችን ጋር ለማክበር ያብቃን አሜን መልካም በአል

  • @elsaberhe5884
    @elsaberhe5884 5 років тому +4

    መልካም2 ኣዲስ ኣመት መጪው ዘመን የሠላም የፍቅር የጠና የመፅናናት ዘመን ያርግልን🌷ኣሜን ኣሜን 💝 ቤቶች ድራማ ደሞ ባዲሱ ኣመት ኣዲስ ፐሮግራም እንደ ወትሮው ብቅ በሉን ኣትቆዩብነ 2011🎁🎄

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 років тому +162

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ♨🌹🌻መጭው🌻🌹♨
    ♨🌿🌹🌻አድስ🌻🌹♨
    🍀💜አመት💜🍀
    🌻🌻🍀የተራበ ♨የሚጠግብበት💓🌻🌻
    💜የተጠማ ~🌿~የሚረካበት🌷🌷
    🌻የተከፋ የሚደሰትበት🌿
    🌻የታሰሩ🌷 የሚፈቱበት🌷
    💜🌿ስደት የሚበቃበት🌿
    ♨#የተጣሉ🍀?_የሚታረቁበት🌻
    🍀🌻ባለን ነገረ አምላክን የምናመሠግንበት፤
    🌷
    የሰላም🍓 ~የጤና ~🍓የፍቅር🍓
    🌷 ~ የሳባችሁት ሁሉ~ 🌷
    🍓~የሚሰምርበት♨~
    ፍቅር ~እንደ ሸማ ~የምትለብሱበት~♨
    ♨🍓🌷ጤናን የምትጎናፀፍበት♨
    ♨🌷 ሰላማችሁ ~በዝቶ በረከት ን~የምታሽንፉበት♨
    ♨የስኬት~ ዘመን ይሁንላሽሁ♨~
    ♨ አሜን ♨
    ♨ አሜን ♨
    አሜን♨
    // 🍀🌷አምላኬ ሆይ ፆለት🌷🍀
    ♨♨ ልመናችንን♨♨
    🍀🍀ስማን!!🍀🍀
    💚💛❤ኢትዮጵያ ሀገራችንን💚💛❤
    ♨ ሰላም አርግልን!!!//♨
    ♨አሜን♨
    ♨አሜን♨
    ♨ አሜን♨

    • @hanitaleb3276
      @hanitaleb3276 5 років тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @YAYAhope20
      @YAYAhope20 5 років тому

      ua-cam.com/video/EywUGkkz6uU/v-deo.html

    • @rakiethio864
      @rakiethio864 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @christinagabriel421
      @christinagabriel421 5 років тому +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @mirara7545
      @mirara7545 5 років тому

      ኧረ አሜን እሕት

  • @user-il3nz1kt9e
    @user-il3nz1kt9e 5 років тому +5

    ቤቶች እንኳን በስለም መጠቸሁ
    ውድ የኢትዮጵያ ወገኖች እንኳን እግዚአብሔር ለአዲስ ዓመት በስለም አደራስችሁ
    እግዚአብሔር በአዲስ ዓመት አዲስ ነገር ይድርግልን በስደት የሌነው የእኛን በስለም እግዚአብሔር ለሃገርችን ይብቃን አሜን እግዚአብሔር ምድራችን ኢትዮጵያን ና ልጅችን ይበረክ አሜን

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 років тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ያዉ በስደት ብሆንም ወገኔን አገሬን እዲህ አምሮበት እና በዉቦ እዳይ እኔም በስደት ሁኜ ስለተፈቀደልኝ እግዚአብሄርን አመሰግነዋለሁ ስት አሉ እደኛ ተሰደዉ በስደት ሁነዉ እሂን ቀን ያላዩ ስት አሉ ተመስገን ነዉ በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት ሀሳባችን ተሳክቶ ሀገራችን ገብተን እዲህ በሰላምና በጤና ለማክበር ያብቃን እምስት አመት ሆነኝ እቁጣጣሽን ከሰዉ አገር ሳከብር ግን አይከፋኝም እግዚአብሄር ለሁሉም ቀን አለዉ አይዞን

  • @user-rs6ws9xt9p
    @user-rs6ws9xt9p 5 років тому +25

    my love you allbetoch. all Ethiopian. happy year... ..........form yemen lives . saudi. my mom Ethiopian. mydadi yemenyah. me Ethiopian. and yemeni. all Ethiopian. my love

    • @frehiwotberisso1547
      @frehiwotberisso1547 5 років тому +1

      ሸሀድ Al ሺሜሪ bint abuha my. love. Yemen ..love u my sis u are...supper one day live.in new year

  • @hereg630
    @hereg630 5 років тому +19

    መልካም አድስ አመት በስደት ያለችሁትም አይዞን አይዞን

  • @user-ct8oc5ke8f
    @user-ct8oc5ke8f 5 років тому +14

    መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ እህት ወድሞቸ ስደትለይ ያላችሁም ሀገር ውስጥም ያላችሁት በሙሉ የሰላም የፍቅር ያድርግልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻2011🌻🌻🌻🌻🌻እወዳችኋለሁ ቤቶች እዲሁም ተከታዮች ሰላማችሁ ይብዛልኝ 😗😗😍😍😘😘

    • @zainabali835
      @zainabali835 5 років тому

      🙋🙋💋💋💋💋💋💋💋

    • @user-ct8oc5ke8f
      @user-ct8oc5ke8f 5 років тому

      Zainab Ali የኔ ማር 👭

    • @Eman-gb4jt
      @Eman-gb4jt 5 років тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን የኢቶጵያ ቆንጆወች በጣም ደስስስ ትላላቸሁ

    • @Tube-xd2tu
      @Tube-xd2tu 5 років тому

      እህቴ ሙስሊም እኮን አደረሳቹህ አይልም በኢስላም ይህ አመት አይታወቅም ሙስሊሞች የማታውቅ ለማወቅ ሞክሩ

  • @hawulatmahamad2461
    @hawulatmahamad2461 5 років тому

    ውዶቼ እንኳን አደረሳችሁ 2011 የሰላም የደስታ የይቅርታ ያንድነት ያድርግልን ቤቶችዬ በእውነት እያንዳንዷ ክፍል የምትሰሩት አስተማሪ እና ግዜዊ የሚፈጠር ነው ለገባው ትልቅ ትምህርት አለው

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 років тому

    ቤቶች እንኳን በስላም መጣችሁ በጣም ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ለአገራችን ስላም ፍቅር አንድነት ይስጥን የአመት ስው ይበለን

  • @fraewengabrae8166
    @fraewengabrae8166 5 років тому +61

    መቼ ይሆን እኛም ሞልቶልን በአልን እንደዚህ የምናከብረው ውይ አምላኬ
    እኛንም ለዚህ ይብቃን

    • @martatole1139
      @martatole1139 5 років тому +1

      እኮ😢😢😢😢😢😢

    • @santania9971
      @santania9971 5 років тому

      Fraewen Gabrae waw desal alew

    • @bruktawitdesta336
      @bruktawitdesta336 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

    • @user-hh3ih9on6s
      @user-hh3ih9on6s 5 років тому +1

      አሜን አምላካችን ይችን ቀን ያድለን በስደት ተሰቃየን

    • @merryhabiti7253
      @merryhabiti7253 5 років тому

      afffffffff አወ እዉነት መቸ ይሆን

  • @labddjd9919
    @labddjd9919 5 років тому +32

    ምንም ነገረ አስጠልቶኛል
    ምንም ድስታ ጠፍቶብኛል
    ከኢጂነር ስመኘው ፍርድ ከተሰጠ በኋላ አሁንም
    ፍትህህህህ
    ፍትህህህህ
    ፍትህህህህ ለኢጂነር ስመኘው

  • @kenboolompiya5887
    @kenboolompiya5887 5 років тому

    እንኳን አደረሳችሁ እጅግ በጣም ታምራላቹ!!!በእንደዚህ አይነት አጋጣሚ ትርፌን ብታስቡዋት. ቢያንስ በምስጋና ቀጣዩ ስራቹም እንዲሁም ያማረ ይሁን!!!

  • @Salem-di8pp
    @Salem-di8pp 5 років тому +2

    እንኳን አደርሰን አደርሳችሁ ውድ የኢትዩ ልጅወች አዲሱን አመት የተባርከ የተቀደሰ ያርግልን ሉል እግዚአብሔር የከርሞ ሰው ይበለን አገራችንንም ሰላሞን ያብዛልን ተመስጌን አምላካችን

  • @ritalove2287
    @ritalove2287 5 років тому +16

    እንካን አደረሰቹ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የሰላም የፍቅር የእርቅ አመት ይሁንልን ♥♥

  • @hayaat9236
    @hayaat9236 5 років тому +55

    መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ
    ወይኔ ሻሽዬ አዛሉን አከልሽ እኮ የኔ ቆንጆ 💝💞💓💖💖💓💝💞💓💗💖💝💞💓💗💓💝💝💞💗💖💗💞💝💞💓💖💓💞💝

    • @ahmedkareemlaila
      @ahmedkareemlaila 5 років тому

      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

    • @user-zg2vu7ur8x
      @user-zg2vu7ur8x 5 років тому

      Hayat Hussein የምን አድስ አመት በሙስሊም የለለ

    • @minylukebede636
      @minylukebede636 5 років тому

      Haystack Hussein
      ለሁላችንም😍❤😍❤😍❤😍😍!
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

    • @user-ss9pz3px2s
      @user-ss9pz3px2s 5 років тому

      ቆይ ሻሼና አዛሉ እህት እማቾች ናቸው እዲ

    • @samisamri9512
      @samisamri9512 5 років тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደርስን

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 5 років тому

    ዋውው በጣም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ልዑል እግዚአብሔር ሃገራችንንና ሕዝቦቿን ይባርክልን !! ቤቶች በጣም እናመሰግናለን ከናንተ ጋር ያለሁ ነው የመሰለኝ

  • @moliyejesuslij3164
    @moliyejesuslij3164 5 років тому +1

    Enkuwan abiro aderesen ye betochi derma artisetochi betam new emiwedachu ena emakeberachu..emadenkachu ..melkam adis amet yihunlachu

  • @massysalm9420
    @massysalm9420 5 років тому +8

    እንኳን ደረሳቹ 2011 ወግ ደረሰኝ እና 215ኛ ሁንኩ መልካም አዲስ አመት

  • @user-vl9bh7kl3i
    @user-vl9bh7kl3i 5 років тому +251

    ዋው ላይክ አማራኝ ውድች አረ ሼም ነው አይትቹ አትልፍ

    • @hzjdhxjjjhvv1365
      @hzjdhxjjjhvv1365 5 років тому +1

      መልካም አድሥአመትብየሻለሁ

    • @weldushstudio5890
      @weldushstudio5890 5 років тому +1

      ኣግርጭው

    • @user-rb6wy3ph8d
      @user-rb6wy3ph8d 5 років тому +1

      በቻልኩኝ 100 በሰጠውሽ ነበር

    • @user-vl9bh7kl3i
      @user-vl9bh7kl3i 5 років тому

      @@user-rb6wy3ph8d ክክክክክክክክ አመሰግናለሁ

    • @inbanchuthanks8181
      @inbanchuthanks8181 5 років тому

      ሀምዲያ ሀምዲያ ምን ይጠቅምሻል ውዴ

  • @kokobesisay9982
    @kokobesisay9982 5 років тому +1

    እኛም በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን ከቤተሰቦቻችን ጋ በዓልን የምናከብር ያርገን አሜን

  • @muniraahmed6094
    @muniraahmed6094 5 років тому +5

    ተመቻቹኝ በተለይ ስለ ሰራተኛ ያላቹት ያረብ ከሰራተኝነት ነፃ አውጣን

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v 5 років тому +20

    ቤቶች ስወዳች
    እኳን መጣችሁል
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

    • @shitayedasta5232
      @shitayedasta5232 5 років тому +1

      እንኳን አደረሳቹ እርስቴ ስወድሽ

  • @friyefriye8876
    @friyefriye8876 5 років тому +5

    ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳቹ አደረሰን 2011 የልባቹ መሻት ሁሉ ፍጣሪ ይፍፅምላቹ♥♥♥♥♥
    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንደቀናው አጠይቁኝ መቼ ይሆን ይሄ ስደት ማብቂያው
    እህት ወንድሞቼ በስደት ያላቹ ወቶ ከመቅረት ፍጣሪ ይጠብቀን♦♦♦♦
    #ሀገራችን_ኢትዮጵያን_ሰላም_ያርግልን

  • @rahelyemama7607
    @rahelyemama7607 5 років тому

    ቤቶችዬ እንኳን አደረሳችሁ በውነት ለኔ ምርጥ መምህሮቼ ናችሁ በተለይ የቤተሰብ ፍቅራችሁ በጣም ነው ሚገዛኝ እድሜና ጤናን ሰጥቶ ለቀጣዩ አዲስ አመት ሀገራችንን ሰላምንና ፍቅርን ይስጥልን 👨‍👩‍👧‍👦💐🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌼🌞🌞🌞🌻🌼🌻🌞🌞🌞🌼🌼 መልካም በዓል ::

  • @user-iu5cr2tg4b
    @user-iu5cr2tg4b 5 років тому +1

    እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገርን መልካም አዲስ አመት ቤቶችዬ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ቀጥሉብት

  • @Han.2431
    @Han.2431 5 років тому +20

    እኔ ርስቴን ውድድድድድድድድድፍድድድድ ነው የማደርጋት እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-ud4qm3gy5g
    @user-ud4qm3gy5g 5 років тому +10

    ቤቶች እንኲአን በደህና መጣችሁ
    ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ #በስደትም #በአገርም ያላችሁ መልካም አዲስ አመት
    #በስደት ያለንም በሰላም ለአገራችን ምድር ያብቃን

  • @avrahammeshesha9493
    @avrahammeshesha9493 5 років тому

    ጥሩ ነው እኔ የሁላችሁም አድናቂ ነኝ በአካልም በ2007 ከአልተሳሳትኩ ጎንደር ፋሲል ግብ ውስጥ እንደ አጋጣሚ ሆኖ አግቻችሁ አድናቆቴን ገልጨ ነበር እናም ግን በአዲስ አመት መግቢያ ላይ አንዲት አባላችሁ በድገተኛ የአደጋ ቅፅፈት የተለየቻችሁ ስላለች እሷን ለተወሰነ ሰከንድ በሂሊና ፀሎት ብታስቧት ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ ። አመሰግናለሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel1370 5 років тому

    እኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን ቤቶች መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ አሜን አሜን አሜን

  • @sweetgeresu2854
    @sweetgeresu2854 5 років тому +12

    ኡፍፍፍፍፍ ስታሰቀኑ
    በስው ሀገር በአለ 😌

  • @samerhwowweyenekonjoowoche3883
    @samerhwowweyenekonjoowoche3883 5 років тому +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሃገራችን እትዮጵያ እግዚአብሔር ይባርካት የታሰሩት የምፈቱቡት የታመሙት የሚዱንበት በስደት ያለንም በአገረ ቤት ያላቹሁ መልካም አድስ አመት

  • @hiwilove1065
    @hiwilove1065 5 років тому

    Wooow best Family so God bless you miss you more happy new year for all

  • @user-hq4lf1ih3x
    @user-hq4lf1ih3x 5 років тому

    በጣም ታምራላቹ ደስስስስ ስትሉ አይለያቹ በፍቅር በሰላም በደስታ እንኳን 2011 አዲስ አመት በሰለም አደረሳቹ

  • @user-xo8zx8ef8n
    @user-xo8zx8ef8n 5 років тому +13

    መስከረም 1 ልደቴ ነው🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    እሥቲ ማነው ከኔ ጋር ልደቱን መሠከረም የሚየከብር እደኔ የተደለ

    • @googlgoogl9607
      @googlgoogl9607 5 років тому

      የጉራጌ ልጅ ነኝ eny mar meskrm aned newe ledt yehw wed 21 anet leklakl newe malll

    • @googlgoogl9607
      @googlgoogl9607 5 років тому

      Enkan teweldsln h b d

    • @tuluaberu4362
      @tuluaberu4362 5 років тому

      enem negn..h b.d le huletechinm

  • @user-vm9ew8wf2y
    @user-vm9ew8wf2y 5 років тому +4

    ዋው ድስ ስትሉ እደው መቸነው ባሀገሬ ላይ የማከብርው🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼👏👏👏👏👈

  • @lanalana3564
    @lanalana3564 5 років тому

    Ye betoch deram abltoch bemulu enkuwan le 2011 amet mert beslm adrschu ye ebakal adnki negn i love you so much ebiyaaa ❤

  • @user-rq1lk8ou6b
    @user-rq1lk8ou6b 5 років тому

    thanks betochi happy new rear every one love you guys!!!

  • @aminaendris7748
    @aminaendris7748 5 років тому +42

    አይ ሞት ጀግናው አይ ሞት መራራው ሰብልዬ ዛሬም እናስታውስሻለን አዲስ አመት በመጣ ቁጥር አንቺ ነሽ ፊቴ ላይ የምትመጭው የሞተ ተጎዳ ..

    • @Ibrahim-zz5jp
      @Ibrahim-zz5jp 5 років тому

      ክክክክክክክክዛሬ.ያልተቀየረዉ.ይበቃልብቻ.ነው

    • @user-ct9bc4yc8o
      @user-ct9bc4yc8o 5 років тому

      እኔ ደግሞ ዳቦውን ሳይትዝ አለቺኝ በሱዋ ድራማቸው ይደምቅ ነበር

    • @melienatennafaki4635
      @melienatennafaki4635 5 років тому

      ወይ ናዬ አምሮብሀል የኔ ሸቃጣ

    • @melienatennafaki4635
      @melienatennafaki4635 5 років тому

      አዛልዬ በጣም ነው የምወድሽ

    • @samerhwowweyenekonjoowoche3883
      @samerhwowweyenekonjoowoche3883 5 років тому

      Ewent belshale mary

  • @sofiaademsied9468
    @sofiaademsied9468 5 років тому +134

    ለኛ ለሙስሊሞች አዲሱ አመት በሂጂራ ሁለት ቀናት ይቀረናል በሰላም አላህ ያድርሰን

  • @user-rx8hw3iy1l
    @user-rx8hw3iy1l 5 років тому

    ቤቶችዬ እንኳን አደረሳችሁ ፍጹም ቅንነት የሚታይባችሁ ጨዋዎች በአዲሱ አመት እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን!

  • @wubalemadimasu8823
    @wubalemadimasu8823 5 років тому

    ዋውውውው ስታምሩ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚያብሔር አምላክ ጥበብን ፍቅርን አንድነትን ይስጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-eb4od3fl9s
    @user-eb4od3fl9s 5 років тому +6

    መልካም አዲስ አመት በውጭም ባገርውስጥም ያላችሁ ሀገራችንን ኢትዩጵያን ይባርክልን

    • @fireyesetege6047
      @fireyesetege6047 5 років тому

      መልካም አስአመት.በቤት.ሰራተኛላይ.ለተናገራች.100%

  • @fatumaseid7760
    @fatumaseid7760 5 років тому +3

    ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም አድስ አመት ካመት አመት ያድርሰን!!!

  • @Aa-be6jj
    @Aa-be6jj 5 років тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቤቶችየ እኔስ መችይሆን እንደሰው ቤተሰቦቸጋ ደስብሎኝ የምውለው አይ ስደት አሁንስ ባሳኝ
    ደፍቀና ብየ ሀሳቤን ላልሞላው
    የሰው ሀገር ኑሮ ሰውነቴን በላው!!!!!

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 5 років тому +35

    የሞተችዋን እንኳን ሳያስታውሱ በጣም ይገርማል፤ ልክ 3ዓመቷ አቤት ጊዜ እንዴት ይሮጣል፤ ለቤተሰቦቿ እንኳን መልክት ማድረስ ነበረባቸው ግን የሞተ ተጎዳ፡፡

    • @user-il7pk9tp7o
      @user-il7pk9tp7o 5 років тому +4

      አወ ግን እኳን አላነሶት ለቤተሰብ ጥሩ አይደለም በአውዳመት ይከፋቸዋል

    • @hanayemariyamlijhanayemari1355
      @hanayemariyamlijhanayemari1355 5 років тому

      እኔ ስደት ከወጣሁ 3 አመቴ

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 5 років тому

      Yigermal gizew yirotal nebswan yimarew

    • @user-il7pk9tp7o
      @user-il7pk9tp7o 5 років тому

      @@hanayemariyamlijhanayemari1355 አይዞሽ ማር ሁሉም እዳች ነው ተመስገን ማለት ነው እግዛብሄር ይመስገን

    • @user-em3hi4lu7l
      @user-em3hi4lu7l 5 років тому

      Friye Amen ጂል

  • @user-re6ei9bj6n
    @user-re6ei9bj6n 5 років тому +7

    ቤቶቻችነት እንኳን በሰለም መጣቹ እስክ ለቤቶች ሰለምን እምመኝ ለይክ

  • @newuser5754
    @newuser5754 5 років тому +3

    Enkuan aderesan aderesachu🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌷🌷melkam Addis amet lehulachinim yeselam ye biltsegena yehunilin🌻🌻🌻

  • @sarahester4617
    @sarahester4617 5 років тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ምንም ባይ የማይሰለቸኝ ድራማ ብይወን ቤቱች ድራማ በጣም ትምህርት ሰጪ ድራማ አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ይውንልኝ

  • @ssnnn8039
    @ssnnn8039 5 років тому +2

    እንኻን ለአዲስ አመት በሰላም በጤና አደረሳቹ መላ የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ ውይ ደስስ ስትሉ እናተ ስትጎርሱ እኔ ፈዝዤ ቀረሁ

  • @2yeshi12
    @2yeshi12 5 років тому +12

    ዉድ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ቤቶቾየ በስደት እናንተን እያየሁ በአሌን ላክብር እንጅ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ይሁንላችሁ ዉዶቼ

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 5 років тому +4

    ዌል ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹህ
    2011 ብሩሀን ኢት/ያን የምናይበት ያርግልን

  • @kibineshtefera3514
    @kibineshtefera3514 5 років тому

    wowowo enkuhan abro be selam adarasan addissu amete ye selam ye fikiri ye andinat yihunilin ena degimo betochiye betam tamiralachihu teberekulgn katilubet

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 5 років тому

    ቤቶችዬ ስወዳቹህ ከመተዋወቃቹህና ስራዉን አጣፍታቹህ ከመስራታቹህ ብዛት አዉነተኛቤተሰብ ነው የምትመስሉት የ መልካም ቤተሰብ ተምሳሌት ናቹህ በርቱ

  • @user-te9mo7pu3n
    @user-te9mo7pu3n 5 років тому +14

    ከተለቀቀ ገና 15ደቂቃ 318 ሰው አየው ስራ የለውም ልበል ሰው well betoche

  • @rakiethio864
    @rakiethio864 5 років тому +4

    Betoch እንኳን ደህና መጣችሁ
    መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ውዶች 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    መጪው ዘመን የፍቅር የደስታ የሰላም ያድርግልን እንኳን አደረሳችሁ የሀገር ልጆች💚💛❤

    • @kadigakadiga6678
      @kadigakadiga6678 5 років тому

      ገምር የቤቶቺ ድራማ ሁላቺሁም ውስጤ ናቺሁ ግን እከ የት ሄደ

  • @hasnaabdi5825
    @hasnaabdi5825 5 років тому

    ውይ ቤቶች አሁንስ ከፋኝ በጣም ሀገሬ እንዲናፍቀኝ አደረጋችውኝ የምር እምባዬ መጣ ሁሌ ስደት ሁሌ በሰው ሀገር ጭንቀት ለዚች ነቀዝ ለሆነች ህይወት ብለን ቤተሰቦቻችንን እርቀን በሰው ሀገር በናፍቆት ልናልቅ ነው ማነው እንደኔ ሀገር ምድሩ የናፈቀው 😢😢😢👌👌ለማንኛውም መልካም አዲስ አመት🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @phonesmart5451
    @phonesmart5451 5 років тому

    wwwwwoooowwww desssss tilalachu happy new year All for
    Ethiopian
    le kiristena emnet taketaywch 🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼

  • @beletlove9074
    @beletlove9074 5 років тому +12

    ዌል ፡ቤቶች እንኳን ለ201,አደረሳችሁ ዉድ ያገሬ ልጆች😍😍😍😍እንዳዝናናችሁን አይለየን አይለያችሁ፡ደሞ፡2012እንዳደርሰን ምኞቴ ነዉ ፣በስደት ያላችሁት እንኳን አደረሰን ፡ቤተሰቦቻችን ከተደሰቱ፡ለኛይ ደስታ ነወና፡ተደሰቱልኝ💋💋💋💓

  • @genetgirma3891
    @genetgirma3891 5 років тому +3

    Betochiye inkuan dena mexachuliny wuddd inkuan ladisu amet beselam aderesachu aderesen melkaam addis amet yeselam yedesta yihunilin yihunilachu amen amen

  • @user-gf3wt1cd2i
    @user-gf3wt1cd2i 5 років тому

    እንኳን አደረሳቹ ውድ ተወዳጅ ቤቶችየ በጣም ነው ምወዳቹ በርቱልይ ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @azebwoldtsadik4557
    @azebwoldtsadik4557 5 років тому

    ውይይይ ቤቶች ፍቅር ናችሁ እኮ አዛሉ በጣም ጡሩ እናትነሽ ለሁላችን መልካም አዲስ አመት እግዚአብሔር አምላክ በስደት ያለውን በሰላም ወደ ሀገራችን ይምንገባበት ዘመን ያርግልን

  • @user-ll2qb7yt2z
    @user-ll2qb7yt2z 5 років тому +3

    welcome
    ቤቶች እንኩዋን ደናመጣችሁ
    አድሱ አመት የሰላም የደሰታ የፍቅር
    ይሁንለን 😘😘

  • @deginettesfaye3462
    @deginettesfaye3462 5 років тому +5

    Happy new year I love betoch❤❤❤❤❤❤

  • @nsss3209
    @nsss3209 5 років тому

    ቤቶች እንኳን በሰላም አደረሣቹ አደረሰን መጪው አመት የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንልን ስደት ላይ የአለን ልጆች ለአመቱ በአገራች ለመግባት ያብቃን አሜን ሰላማቹ ይብዛልኝ

  • @messihailu9240
    @messihailu9240 5 років тому

    ስታምሩ እንኳን አደረሳቹ መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ በስደትም ያለነውን ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-hf3lo4cl8l
    @user-hf3lo4cl8l 5 років тому +3

    Welcome ቤቶች እንኩኋን ለአዲሱ አመት በሰላም አደራሰችሁ

  • @hayaat9236
    @hayaat9236 5 років тому +13

    Allan alhlan ቤቶች አንደኛ ነኝ ላይክ አልፈልግም

  • @aynumekonenmekonen6392
    @aynumekonenmekonen6392 5 років тому

    ቤቶችዬ የምርጦች ምርጥ ሁላችሁንም ነው እኔ የማደንቀው ውድድድድድድድ መልካም አዲስ አመት ለመለው ኢትዮጵያ ህዝብ

  • @user-ph2jn2zj3b
    @user-ph2jn2zj3b 5 років тому +20

    ዘንድሮ ሀገሬ አለመግባቴ በጣም ነው የቆጨኝ በቃ ለገና እመጣለሁ

  • @user-qg5lw7in4c
    @user-qg5lw7in4c 5 років тому +6

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ♡♡♡♡

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z 5 років тому +4

    Bashaye betam amrobotal enkuan abro aderesen

  • @user-nu1kg7pz7e
    @user-nu1kg7pz7e 5 років тому

    እንደዚህ አይነት ቤተሰብ መመስረት ደስ ይላል ይቤ የፈለገ ነገር ቢያጠፋም አራዳ ነው ቢባልም ጥፋት ቢያጠፋም ቤተሰቡ ከጠየቀው አይዋሽም

  • @RD-yc9vk
    @RD-yc9vk 5 років тому

    ወይ ስታምሩ እኳን አደረሳቹ የሰላም የብልፅግና አዲስ አመት ይሁንልን ሃገረችን ህዝባችን ሰላም ያርግልን አማን

  • @Riyo12396
    @Riyo12396 5 років тому +13

    መልካም ኣድሥ ዘመን 😍2🌻0🌻1🌻1🌻 የሰላም ✌🌷
    የይቅርታ❤የፊቅር🌷
    የኣንድነት🇪🇹❤🇪🇷😍
    ይሁንልን🌺🌻🌼🍀🌿🌹☔🌷❤😍🌻🌺🌴

    • @zeyinabuzeyinabu4925
      @zeyinabuzeyinabu4925 5 років тому

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🍖🍗🍔🍟🍕🌭🌮🧀🍞🌰🍄🌶🌽🍆🍎🍏🍓🍓🍪🍿🌯🍜🍛🎂🍰

    • @Riyo12396
      @Riyo12396 5 років тому

      @@zeyinabuzeyinabu4925 😍😍😍😍😍🌻🌻🌻🌻🍀🍀🍀🍀🌹🌹🌹🌹☔☔☔☔
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

    • @teminitdegu1569
      @teminitdegu1569 5 років тому

      @@Riyo12396 👍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤🌷🌷

  • @hht8295
    @hht8295 5 років тому +12

    ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ
    ስደት ናፍቆት ሀሳብ ተጨማምሮ ሊገለኝ ነዉ እስኪ ላይክ አድርጉኝ አየከፈልበት ስደት መቼ ነዉ እሚቋረጠዉ ሺ አመት ላይኖር እፍፍፍፍፍፍ

    • @user-be3pq9xq9c
      @user-be3pq9xq9c 5 років тому +1

      susuye ayzosh yena mar Ena big like

    • @mirara7545
      @mirara7545 5 років тому +1

      አይዞሽ እሕት አንድ ቀን ሑሉም ይሖናል ዋናው ጤና ነው አትከፊ እሺ

    • @hht8295
      @hht8295 5 років тому

      @@mirara7545 ኢንሻአላህ ዉዴ ባለቅሰዉ እባ ብቻ ሆነ በዱአ እዳረሱኝ

    • @hht8295
      @hht8295 5 років тому

      @@user-be3pq9xq9c ኢንሻአላህ ዉዴ

    • @mirara7545
      @mirara7545 5 років тому

      @@hht8295
      አብሽሪ አታልቂሺ እራሥሽን ትጒጃለሽ ሖዴ ዱአ አድርጊ አላሕ ሓሣብሽን ይመሐላልሽ

  • @bereketzeleke6837
    @bereketzeleke6837 5 років тому

    ♥♥♥♥wudoch nachu azenagn ena astemari ye hon derama new yameserut wedddd nw yamaregachu wawooi melkam addis amet lehulachinm♥

  • @kidusegeabrealtibekgnkidus6748
    @kidusegeabrealtibekgnkidus6748 5 років тому

    waw betam desi yilale enkuan aderesachu adersen melkam beal yihunilen::

  • @user-vl5yw7my9s
    @user-vl5yw7my9s 5 років тому +3

    💞ት
    💞💞ር
    💞💞💞ታ
    💞💞💞💞ዬ
    ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣቹህ
    ላይክ ያስፈልገኛልኝ እኮ

  • @user-hf7py2ll2y
    @user-hf7py2ll2y 5 років тому +6

    ጓደኞቼ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ቤቶች በግዜ ከች ብሏል ገባ ገባ በሉ

  • @hadifikrgalraya4300
    @hadifikrgalraya4300 5 років тому

    Amen enkan abro aderesen betoch siwedachu ufffff aye sidet aynun ytfa beal be sidet betam ykebdal bicha temesgen amlake

  • @xrxrr4366
    @xrxrr4366 5 років тому

    ዋውነው እንኳን አብሮአደረሠን የተወደዳችሁ ውድየቤቶች ተዋንያን እዲሁም፡በሥደትያላችሁ፡እህትወድሞቼ