እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @user-cv7yh1ep6z
    @user-cv7yh1ep6z 5 років тому +46

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በተለይ በመዳም ቤት ያላችሁ አሳባችን አሳክቶ ወደ ቅድስት ሀገራችን ያበቃን ዘንድሁልጊዜ እንፀልይ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 років тому +170

    ዉፍ እናቴን በስንተ ግዜ አገኛዋት ደስ ብሎኛል አኒ ድብርት አባራሪ ነሽ እኮ ለኛ ስደተኞች

  • @KsaKsa-sk1up
    @KsaKsa-sk1up 5 років тому +10

    ወይኔ መስቀላችሁ እንዴት ደስ እንደሚል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደረገኝ መስቀል ሀይላችን መስቀል መዳኛችን መስቀል ቤዛችን ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @user-jz8rf8kz5e
    @user-jz8rf8kz5e 5 років тому +47

    ጠበቃሽ ማን ይሆን
    መስካሪሽ ማንይሆን
    ወዳጅሽ ማን ይሆን
    እምየ ኢትዮጵያ
    የነበረሽ ሁሉ እዳልነበር ሲሆን♥♥♥♥

  • @user-yk1ht9kf6q
    @user-yk1ht9kf6q 5 років тому +247

    እስቲ ኣሞኛል እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ ጋድኞቼ

  • @user-ws8xx7ti9h
    @user-ws8xx7ti9h 5 років тому +17

    መልካም እለተ ሰበት
    የፃዲቁ የቅዱስ እስትንፋስ እረዴት በረከት አይለየን የኔ ዉዶች
    መልካም ምሽት
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

    • @turuo7039
      @turuo7039 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @sirguttube
      @sirguttube 5 років тому

      አሜን የኔ ዉድ

  • @user-po7dj7yf5t
    @user-po7dj7yf5t 5 років тому +33

    የዛሬ ሚስቶች ፈተ ያሉ ናቸው 😍

  • @user-ko2ys4pt2g
    @user-ko2ys4pt2g 5 років тому +90

    እስኬ ይህን ፕሮግራም የሜወደው ላይክ ግጩኝ

  • @ashruka
    @ashruka 5 років тому +111

    ምርጣችን ይህ በጣም የምወደው ኘራግራም ነው።

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube 5 років тому

      ተው ግን አሹዬ ሼር አድርገኝ

    • @user-br9oy3xy7o
      @user-br9oy3xy7o 5 років тому

      አሽሩካ ለጥያቄ ማልስ እፈልገለሁ

    • @hiwideri8294
      @hiwideri8294 5 років тому +1

      betan yemeshengale berogeramashu

    • @user-kh8tf3um5j
      @user-kh8tf3um5j 5 років тому

      ያንተ ፕሮግራም ውስጤ ነዉ በርታልን አሹ

    • @San-bb2ov
      @San-bb2ov 5 років тому

      ዘመን ላይ ከብት ተገልያለሸ
      እዝህ ደሞ እንተዋወቅ ትያለሸ ሰራ ፈት

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 років тому +69

    ሀኒቾ እንኳን በደና መጣሽ የሀገሬ ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ሰወደችሁ ከ❤ ነው

    • @galzanahabebetigalzana5824
      @galzanahabebetigalzana5824 5 років тому +2

      ላቺም ሰላምሽ ያብዛው

    • @user-ww3iu6lx4h
      @user-ww3iu6lx4h 5 років тому +1

      ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት
      እኔም ውድድድድድድድድድድድድ ቆንጅዬ

    • @dalalAzmi-ru6xs
      @dalalAzmi-ru6xs 5 років тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ይብዛ እህታችን ሰላም ነን

    • @dalalAzmi-ru6xs
      @dalalAzmi-ru6xs 5 років тому +1

      ላንችም ሰላምሽ
      ይብዛልን እኛም እንወድሻለን!!!!!

    • @zizuyabaselua7033
      @zizuyabaselua7033 5 років тому

      @Scheger Tube eshi mama egechishalehu

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 років тому +142

    ጥያቄ መሳሳት አለመተዋወቅ አይድለም 😊😃😃👌የኔ ዱንቡሽቡሽ እስክ ለሃንዬ ፍቅራችሁን ግለፁላት👉👍

    • @sdfdsfsddsfsd6084
      @sdfdsfsddsfsd6084 5 років тому +1

      Weyi enema
      Cherash yebuna
      Sushonechibegn
      Sewedat filiklik negar

    • @user-hn8lf5bb5e
      @user-hn8lf5bb5e 5 років тому

      እኔ ስወዳት አድነገር ግን በደረጃ ቢሸለሙ ይበልጣል አገኝብለው መተው ቢያንስ ከሩቅ እሚመጡት የትራንስፖርት አለ

    • @hnahan1379
      @hnahan1379 5 років тому

      ሀንቾን ለመግለፂ ሀኒ የኔ ውብ

    • @hananabud4548
      @hananabud4548 5 років тому

      nigarilign batem naw mafakrat batam naw wiìidddddde madargat my love hanichoo♡♡♡♡♥♥♥♥ konjo minal bat ktagana gnachu kkkk dwiyelign waym enda mafak nigarilign endat rash°

    • @martatole1139
      @martatole1139 5 років тому

      @@hananabud4548 Tiru😃😃👍👌

  • @givemefreedom396
    @givemefreedom396 5 років тому +10

    የእውነት ለመናገር ይህን ፖረግራም በጣም እወደዋለሁ ምክንያቱ ደግሞ ግልጽነትን በጣም እወዳለሁ ደግሞ ከፖለቲካ ነፃ ስለሆነ።

  • @AbrahamYayeh
    @AbrahamYayeh 5 років тому +5

    ሶስቱም እጅግ ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው፡፡ ማስረሻና ገዛሀኝ ግን ልዩ ናቸው፡፡ ማሸነፋቸው ኣስደስቶኛል፡፡ ማስረሻ ደግሞ ሁሉንም ኣሟልቶ የሰጣት ሸጋ ሴት ናት፡፡ ሁላችሁንም ኣምላክ ይጠብቃችሁ፡፡ በነገራችን ላይ፥ ገዛሀኝ ኣስተናጋጅዋን ሃና እንደሚፈራት ባለቤቱ ማስረሻ ተናግራለች፡፡ ሃና ግን «ለምን ትፈራኛለህ» ብላ መጠየቅ ነበረባት፡፡ ሃና ይህንን ጥያቄ ብታቀርብ ኖሮ፥ በኔ ግምት፥ የገዛሀኝ መልስ «ዘመን ድራማ ላይ የምትወክያት ቀውጢ ገፀ-ባህርይ ኣስደንብራኝ ነው» የሚል ይመስለኛል፡፡ ለሁሉም፥ ሃና ግሩም ተዋናይ ከመሆኗ በተጨማሪ ይህንን ፕሮግራምም በብቃት እያስተናገደች ስለሆነ በርቺ ከሚል መልእክቴ ጋር ምስጋናየ ይድረሳት፡፡ በጣቢያው በ«ኢቢሲ» የሚቀርቡ ዝግጅቶችም መልካም ናቸው፡፡ ባለቤቶቹና ሰራተኞቹ ሊነመገኑ ይገባል፡፡ ለሁላችንም መልካም የለውጥና የሰላም ዘመን ይሁንልን!

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t 5 років тому +211

    ባሉ የናፈቀው ወይም ጮኛው የናፈቀው በፕሮግራሙ ይዣችኃለሁ ላይክ

    • @anotherday1864
      @anotherday1864 5 років тому +5

      ባሌ ናፍቆኛል እኔ

    • @user-rk4qi4xw5c
      @user-rk4qi4xw5c 5 років тому +4

      ወላሂ አላህን የያዘ አይተግዝም ያዘልአረሽልመጅድ ያረህማን አተ እገዘኝ አይ እህትዋ ባሉ ያልናፈቀው ማን አለ

    • @user-nr6fs3bm3x
      @user-nr6fs3bm3x 5 років тому

      እኔ አድርጌሻለሁ

    • @jtube3698
      @jtube3698 5 років тому

      👍👍

    • @user-xz8oi5pp8c
      @user-xz8oi5pp8c 5 років тому +3

      ባል አስጠላኝ

  • @user-hn8lf5bb5e
    @user-hn8lf5bb5e 5 років тому +46

    ግን ምናለ ቢካፈሉ በደረጃ ብሸልሚአቸው አገኝ ብለው መተው የትራንስፖርት ይኖራል ከሩቅእሚመጡት

    • @jemilatube1544
      @jemilatube1544 5 років тому +3

      ትክክል

    • @tgtgdestaw5015
      @tgtgdestaw5015 5 років тому +1

      አረ የኔም ሀሳብ ነው!

    • @senayitdesm4613
      @senayitdesm4613 5 років тому +3

      አገኝ ብለው አይመስለኝም እኔ ከባሌ ጋር ብሄድ ለመዝናናት እንጂ ለማሸነፍ ለማግኘት አይደለም

    • @user-hn8lf5bb5e
      @user-hn8lf5bb5e 5 років тому +1

      @@senayitdesm4613 እሽ ይሄ ያንች ሀሳብ ነው ብር ላትፈልጊ ትችያለሽ ነገር ግን ተወዳዳሪወቹ ከርቀት ይመጣሉ ለትራንስፖርት ያጠፋሉ ስራም ትተው ሊሆን ይችላል ስለዚክ በየደረጃቸው ቢካፈሉ በጣም ሀሪፍ ነው

    • @senayitdesm4613
      @senayitdesm4613 5 років тому

      @@user-hn8lf5bb5e ነበር እሱማ ቢያንስ የወጭ ቢሸፈን

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 5 років тому +46

    እዋይ# የመጅምሪያ ኮምንት ስጭ እኔ ነኝ የአግሬ ልጅ ዎች እንኩን በስላም ልእልት ስንበት ቀን አድርስን !!!ዊል እንተዋውቃልን ውይ

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 5 років тому +32

    ሀኒቾ ሳቅሽ ያስቀኛል😂 ታምራላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ❤
    ፈጣሪ ለሁላችን ጥሩ ትዳር ይስጠን😍
    ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን የሳምንት ሰው ይበለን💖

  • @user-ow9ug1of5i
    @user-ow9ug1of5i 5 років тому +14

    እንዴት ናቹ ጉዋደኞቼ ዱአ አርጉልኝ ጥሩ ባል እንዲወፍቀኝ ለናተም ላላገባቹ አላህ ጥሩ ባል ይስጣቹ

    • @sweetsweet1220
      @sweetsweet1220 5 років тому

      amen mare ere inem bal yelyim iyen pirogram say bal yamireyan welayi

    • @user-ow9ug1of5i
      @user-ow9ug1of5i 5 років тому

      @@sweetsweet1220 ክክክክክክ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 5 років тому

      በፀሐይና ብርሃኗ እንዲሁም በሺዕራ ኮከብ የሚምል፤ ኣል-ላት፣ ኣል-ዑዛ እና መናት የሚባሉ ሴቶች ጣዖታት ልጆች የነበሩት ፤ ፀሐይ ጥቁር ጭቃ ባላት ምንጭ ውስጥ እንደምትጠልቅ እና በኣካባቢዋ ህዝቦች እንደሚኖሩ ተሳስቶ የተናገረ ኣሏህ፤ እንዴት ጥሩ ባል ሊሰጥ ይችላል ፧
      (ቁርዓን፡ ምዕ. ፺፩ [አል-ሸምስ]፡ ቁጥር; ፩)
      (ቁርዓን፡ ምዕ. ፶፫ [አል-ነጅም]፡ ቁጥሮች; ፩፣ ፲፱-፳፣ ፵፱)
      (ቁርዓን፡ ምዕ. ፲፰ [አል-ከህፍ]፡ ቁጥር; ፹፮)

    • @user-me3tz8ks4k
      @user-me3tz8ks4k 5 років тому

      ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 5 років тому

    Teznanahu be ewnet besak feresku. Thank you Hanicho Lezhi beredo ager mirt program new!!!!

  • @dawithailemariam9813
    @dawithailemariam9813 5 років тому

    I’m in Love with showtime and with the founder of Enitewawekalen wey HANA YOHANIS i already watch the all episodes
    Dawit Hailemariam
    From Atlanta Georgia USA

  • @alammehader2553
    @alammehader2553 5 років тому +12

    ዛሬ ተመሥገን ተሎ መጣሽ ሀንቾ
    እሥቲ እግዚአብሔር ሀሣብሽን ያሣካልሽ በሉኝ አይከፈልበት ላይክም አድርጉኝ እኔ ሣደርግ ኑሬ

  • @user-xp5wr9fl7s
    @user-xp5wr9fl7s 5 років тому +20

    ሀኒዬ እንኳን ደና መጣቹ እስቲ ሀኒዬ እደኔ የመትወዳት

  • @sarasara-xl2sw
    @sarasara-xl2sw 5 років тому +1

    የዛሬወቹ ተወዳዳሪወች ፈታ ብላችሁ ፈታ አድርጋችሁናል እናመሰግናለን የሳምንት ሰው ይበለን ሀኒ በጣም ነው የምወድሽ

  • @SalamSalam-dz6oc
    @SalamSalam-dz6oc 5 років тому

    haney yena konjo betam arife new damo des yemele new ye zara enamesgenalin

  • @user-xd3wm5rd3k
    @user-xd3wm5rd3k 5 років тому +17

    የዛሬ ተወዳዳሪ ዎች ሴቶችዬ በጣም ታምራላቹ ባሎችዬ ምንም አትሉም ክክክክክ

  • @mekyam3496
    @mekyam3496 5 років тому +71

    በምትወዱት ታቦት ላይክ ግጩኝ

    • @tigisthayilu278
      @tigisthayilu278 5 років тому +6

      አረ ወደዛ ወጥ ረገጥሽ😠

    • @Love-ig1ll
      @Love-ig1ll 5 років тому +3

      Ere wediya😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠

    • @fawaz8353
      @fawaz8353 5 років тому +7

      ምን አይነቱዋ ነሽ ለላይክ በታቦት ምናምን እሄ ላይክ ብር አለው እንዴ ለታቦት ክብር ይኑርሽ

    • @user-ye3qz1ds3g
      @user-ye3qz1ds3g 5 років тому +3

      የታቦት ክብር የገባሽ አልመስለኝም!! ቲሽ ስንት አንተ ጠሽ ሰው አለ በእግዝሄር!! የማይጠቅም ቃላት ለቅዝፈት አሉ።መሪሽን ለቀቅሽ!!

    • @user-gd2nd4gz2v
      @user-gd2nd4gz2v 5 років тому +4

      የሆንሽ ቆርቆሮ

  • @edenagapis6238
    @edenagapis6238 5 років тому

    Weyne masriy slayewsh betam des blognal yene konjo Ende Yesu sra

  • @bezawithabeshawit5970
    @bezawithabeshawit5970 5 років тому +2

    Wwww betam arif nw bertu 😍😘❤️❤️❤️😋

  • @user-di9ic4iz9t
    @user-di9ic4iz9t 5 років тому +8

    የሀንየ ፕሮግራምና ዘ- ሀበሻ ውስጤናችሁ የስደት ንሮችንን እየገፋነው ነው በናተ ኑሩልን

  • @blackwolf2084
    @blackwolf2084 5 років тому +11

    ሀንቾ እንኳን ደና መጣሽ ዘመን ላይ ግን በጣም ታናድጅኛለሽ ደሞ ታስቂኛለሽ

    • @gedamgojjamawa2289
      @gedamgojjamawa2289 5 років тому

      ክክክክ እኔም እዳች ግን እወዳታለሁ😍

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 5 років тому +33

    ዛሬስ 40ኛ ነኝ እንዴት ናቹልኝ አገሬ ልገባ 30 ቀን ቀረኝ

  • @loulouhdayed1122
    @loulouhdayed1122 5 років тому +2

    አኒ ሱሴ ሳቅሽ ውስጤ ነው ተወዳዳሪዎችሽም ፈታ ያሉ ናቸው
    የዛሬ እሁድ ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋቹኝ አመሠግናለው

  • @Tube-fp2nk
    @Tube-fp2nk 5 років тому +63

    *ዛሬ ባል አገባሁ ደስ ብሎኝ ለካ በህልሜ ነዉ ስነቃ ምንም የለ አይ የኔ ነገር😂😂😂 እስኪ ፍቱልኝ ባል ማግባት በህልም ምንድን ነዉ*

    • @user-ch4rq4un2h
      @user-ch4rq4un2h 5 років тому +2

      Kkkkkkkk ensha allhe letagebi hono yehonal

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 5 років тому +33

      *ከይር ነው አላህ ይወፍቅሽ ግን ህልም በሚድያ አይወራም ለናተሽ ወይም በጣም ላንች ቅርብ ለሆነ ሰው ነው ማውራት*

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 5 років тому +2

      Kkkkkkkkkkkkk

    • @Tube-pn3mi
      @Tube-pn3mi 5 років тому +2

      kkkk

    • @zinetagette6242
      @zinetagette6242 5 років тому

      Kkkkkk እግዚአብሔር ይሁንሽ ግን ጥሩ አይደለም እንደኔ ግን ጥሩ አድርጌ ነው የፈታሁት

  • @monbi8345
    @monbi8345 5 років тому +12

    ሀኒቾ ቆንጆ እንኳን በስሰላም መጣሺ ስወድሺ እኮ ምርጥ ብሮግራም ነው በስደት ይላቸሁ ጎደኞቸ መልካም ሁሉ ይግጠመን

    • @user-zw4kh9sh1p
      @user-zw4kh9sh1p 5 років тому

      ሀዮ የኔ ፍልቅልቅ ያንች ኘሮግራም ነው የሚያዝናናይ ዛሬ ድብር ብሎኛል አይገርምም
      ኢትዮ ደሴ ያላችሁ እህቱቸ ሹክ በሎኛ

    • @monbi8345
      @monbi8345 5 років тому

      @@user-zw4kh9sh1p አይዞሺ የኔ ውድ እኔ አለሁልሺ ደሴ

    • @user-zw4kh9sh1p
      @user-zw4kh9sh1p 5 років тому

      እሽ ማር ነይ በውሥጥ 0534319009

  • @meraeebrahm4374
    @meraeebrahm4374 5 років тому

    ሀንቾ ፍቅር የዘወትር አድናቂሽ ነኝ በጣም እወድሻለሁ. ማታ ዘመን ላይ እንገናኝ የሰው ማኛ

  • @danitube8639
    @danitube8639 5 років тому

    አቤት ሃና እና አዲ ልዩኘት ይገርማል ለማነኛው በጣም ነው እምወዳት እናንተስ

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t 5 років тому +12

    ምናለ ስደተኞችን ብጋብዥን በኮሜት ሀንየ እኔ ከዱባይ ባሌ ከሣውድ ለቀጣዩ እሁድ ጠብቁን 🚙🚙🚙

  • @user-st8tn9qi4m
    @user-st8tn9qi4m 5 років тому +10

    ውዴ ያገሬ ልጅች ሰላማችሁ ይብዛ

    • @salol45
      @salol45 5 років тому

      ኡስራ ነኝ የህልሜ ድራሴ አሜንንን

    • @user-kc6is1cs3h
      @user-kc6is1cs3h 5 років тому

      አሜንንንንንንንን ውዴ ያንችም ጠዋት እስከማታ ይብዛ ሁላችሁም

    • @optionscell354
      @optionscell354 5 років тому

      አሜን

  • @user-ix1zn1xo2i
    @user-ix1zn1xo2i 5 років тому +13

    ዘመን ላይ እኮ ባገኝሽ ዝም አልልሽም ከብቶቹን ገደልሻቸው አደል

    • @himehime1520
      @himehime1520 5 років тому

      😀😀😀😀😀😀

    • @eslamnewhewty5174
      @eslamnewhewty5174 5 років тому

      ክክክክክ

    • @eslamnewhewty5174
      @eslamnewhewty5174 5 років тому

      እዛ ላይ እማ ታናደኛለች ግን ድራማ ስለሆነ ምንም አይደል

    • @nb2894
      @nb2894 5 років тому

      አወ ወላሒ ክክክክ ዘመላይ ሥታናደ ሀኒቾ

    • @user-dh7pk9ib2d
      @user-dh7pk9ib2d 5 років тому

      😂😂😂😂

  • @zeynebebirahim5452
    @zeynebebirahim5452 4 роки тому

    ምርጥ ሸቃላ ተብየ 2006እና2008 ተሸልሜያለሁ የድሮወቹን መዳሞቼ ዉይ ስወዳቼዉ

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 5 років тому +39

    የአመቱ ምርጥ ሸቃላ በሚል ዘርፍ ብሸለም
    ምን ይመሥላችሗል ?

    • @Tube-cg1ng
      @Tube-cg1ng 5 років тому

      sara sebrina ከከከከከከ

    • @user-tt1pi2mx3i
      @user-tt1pi2mx3i 5 років тому

      sara sebrina 😆😆😆😆😆kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk😆😆😆😆😆😆😆

    • @weynituyimer3712
      @weynituyimer3712 5 років тому +1

      አላህ የእውነት ያድርግልሽ ክክክክ

    • @user-lp6li6ek2f
      @user-lp6li6ek2f 5 років тому +1

      ክክክ ራሳችሁን ዝቅ አታድርጉ እህት ለማንኛውም ይመችሽ ሁሉም ሰራተኛ ሁኖ ነው የሚኖረው ደረጃው ቢለያይም የቤት የቢሮ ወዘተ እያለ ይቀጥላል ስራ ክቡር ነው በየሚድያውና በየይቱቡ የሚሰሩትም ስራ ነው ለብር ብለው ስለዚህ ያረብ ሀገር ሴትም ለብር ነው ስለዚህ ምንም ልዩነት የለውም ስራ ስራ ነው አልሰማም

    • @m.....6393
      @m.....6393 5 років тому

      ክክክክክክክክክክክክክክክክደስያላል

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y 5 років тому +32

    እምወድሽ 💗💗ሀኒቾ በእንተዋወቃለን ዘና ፈታ ታደርጊኛለሽ 😀😀😍😍በዘመን ደግሞ ጨጓራየን ላጥ ነዉ የምታረጊዉ 😉😉እናመሰግናመን ሀኒቾ

    • @asas2835
      @asas2835 5 років тому

      እውነት ብለሻል

    • @halhnan3228
      @halhnan3228 5 років тому

      እዉነትሺን ቆጆ

  • @yotube4
    @yotube4 5 років тому

    ዋው ደስ ይላል እኔስ ብትይ ሞባይል ውስጤ ነው አንድ ደቅቃ እንዲለኝ አልፈልግም ሀኒዬ ማይ ፎንቃ😍

  • @ghgghjk5914
    @ghgghjk5914 5 років тому

    ሀኒያ ሲውድሸ ሰላም እንኳን በሠላም ማጠሸ
    ሰላም ለሀገር ልጁቺ ሰላምአቹ ብዚትበሊ
    ሲደት ለይ የአለቹ እግዚአብሒር ያጠብቅኔ አሜን አሜን አሜን

  • @user-rz7jj1wy5s
    @user-rz7jj1wy5s 5 років тому +8

    ዋው ለመጀመርያ ጊዜ ፫ ስሆን እንዲት ናቹክ ውድ ኢትዮጵያውያን መልካምእለተሰንብት

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 років тому +5

    መልካም ሰንበት

  • @rahme8539
    @rahme8539 5 років тому +1

    ስራ በዝቶብኝ አላየሁትም ነበር ሀኒቾ ሰላምሽ ይብዛ የገርጇ የሰፈሬ ልጅ
    ጸሎት አድርጉ ሀገራችንን ሰላም አድርጒ ገብተን እኛም እድናገባና እንተዋወቃለን ወይ እድንባባል የማላውቀው ባሌ ናፈቀኝ

  • @bertokanaskal4772
    @bertokanaskal4772 5 років тому

    Waww haniye konjoooo Betam dessss yelaliii weddddddddd

  • @emebrehanadgnigni9555
    @emebrehanadgnigni9555 5 років тому +3

    ሀንቾ እንኳን ደና መጣሽልኝ 😍😍😍❤❤❤❤❤❤🌺🌺🍓🍓🍓

  • @user-wk2rb2pr2l
    @user-wk2rb2pr2l 5 років тому +28

    የኔ ባል ደስ ብሎት ያየሁት ድንግሌን የሰጠሁት ቀን ነው!!!!

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 5 років тому +2

    Well Hanicho እንኳን ደህና መጣሽ ዛሬ 1ኛ ነኝ 👍

  • @New-wx7xu
    @New-wx7xu 5 років тому

    እንከን ደና ማጠሽ.ሀንዬ ባሰምት ሁሌት ግዜ ቢሆን አሪፍ ናበሪ

  • @user-rq5rt8gw4z
    @user-rq5rt8gw4z 5 років тому +7

    የዛሬወቹ ልክ እንደ መዳሜ የተንጣጡ ናቸው ይገርማል

    • @user-jr4oy7uq9w
      @user-jr4oy7uq9w 5 років тому

      *አሁንማ ሜቴክ ታሠረላቸዉ አረ ፖለቲካ አታናግሩኝ*

  • @nejatbitbaba9712
    @nejatbitbaba9712 5 років тому +9

    አይ ወዶች ልብስ እኮን ፈልጎ ማግኜት ይክበዳችሁ እድሜ ለሴቶች በሉ አሁንማ የቤቱን ብቻ ሳይሆ ስልጣኑ በሴቶች ያምራል

  • @eslamnewhewty5174
    @eslamnewhewty5174 5 років тому

    ወይ መብራቴ ተመቸሽኝ በነፃኑት ነው እየመለሳችሁ ያላችሁት ደስ ስትሉ

  • @sasara4679
    @sasara4679 5 років тому

    habiya yena kongo setamri ensallah sageba emtalew

  • @user-fi4bo7se8b
    @user-fi4bo7se8b 5 років тому +48

    ዘሬ የመጠሁት ለይክ ፍልጌ ነው

  • @saraabish7480
    @saraabish7480 5 років тому +5

    ስው እደት ፍቅሩን መግለጥ ያቅተዋል እኔ ለዛ ያብቃን ጒደኞች። በሚገርም ሁኔታ ነው እምንገልጠው እስኪ ሀሳቤ የተመችው ላይክ

  • @user-mi3my7en7s
    @user-mi3my7en7s 5 років тому

    ደስ ይላል በተክሊል የተጋቡት ታድለዋል እግዚአብሔር ይፈፅምላቹሁ

  • @user-sw7xo5bx6s
    @user-sw7xo5bx6s 5 років тому

    ሀኒዬ ምርጤ ዌል ዛሬ በሰአታቹ ነው የመጣቹልን እናመሰግናለን

  • @user-jr4oy7uq9w
    @user-jr4oy7uq9w 5 років тому +33

    *ዉይ የሀኒ ጥያቄ police ነዉ እኮ እምትመሥለዉ ከየት መቼ ወዴት እንዴት ለምን በምን እያለች ሆሆሆ እስኪ ይሄን ጥያቄ ለሜቴክ ጠይቁልኝ ሀገሬ ethiopia ምን እንደበደለቺዉ*

    • @mariyma4850
      @mariyma4850 5 років тому +1

      እኔማ ሱስ ሆነብኝ 💘💞💓💗👏👏👏💖

    • @mariyma4850
      @mariyma4850 5 років тому +1

      ኢሻአላህ እኔም አገር ቤት ሰመጣ ባለቤት ጋ ብቅ እላለሁ ሀኑየ ግን በጣም አድናቂሺ ነኝ

    • @yenaneshtegaye3778
      @yenaneshtegaye3778 5 років тому

      ዋው

    • @AliAli-wk8iu
      @AliAli-wk8iu 5 років тому +1

      ፋፊ ቦዘኔዋ ክክክክክክክ

    • @user-hv5nj9ti8x
      @user-hv5nj9ti8x 5 років тому +1

      ክክክክክክክ

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 5 років тому +4

    ዋዉ ተመስገን ዛሬ ደግሞ በጊዜ ሀኒቾ time is gold የማዳም ስራ አያልቅም ትንሽ break enwesed 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AbCd-dy8ik
      @AbCd-dy8ik 5 років тому

      Eyob Love አውን

    • @zizuzdahmed203
      @zizuzdahmed203 5 років тому

      የማዳም ስራ ከከከከከ ወይስ የሚስተር ሀሀሀሀ

    • @jtube3698
      @jtube3698 5 років тому

      ክክክክክክክ

    • @user-wr3tn1xn8w
      @user-wr3tn1xn8w 5 років тому

      Hahaha

  • @mlumulumlumulu7582
    @mlumulumlumulu7582 5 років тому

    የኔ ቆንጆ በጉት የምጠብቀው ፕሮግራም እንተዋወቃለን ወይ አንዬ ምርጥ

  • @tupac2paclovechannelt834
    @tupac2paclovechannelt834 5 років тому

    ሃኒቾ ና ቤቶች እንዴት ዘና እንደምታርጉኝ ልነግራቹ አልችልም በጣም ነው ምወዳቹ የዚ ፕሮግራም ተካታታዮች መልካም ሳምንት ይሁንልን የሳምንት ሰው ይበለን ውድድድድድድድድ

  • @meseretabdela2759
    @meseretabdela2759 5 років тому +3

    Yezarwuchu des selu

  • @user-br6vz9ve2i
    @user-br6vz9ve2i 5 років тому +3

    ሀንቾ እኳን በሠላም መጣሽ ማር አዳነች ምን ታሳየን ይሆን ዛሬ

  • @user-io1lg2gf7q
    @user-io1lg2gf7q 5 років тому

    ዋው ዛሬ ሁሉም ቀሽቶች ከጥያቄው ጀመሮ ምርጥ ሀኒቾ

  • @webalmasamrawit21
    @webalmasamrawit21 5 років тому

    Wow yesfra ljoci senashnfaciu desss brlonal

  • @user-dg8cd5tl2g
    @user-dg8cd5tl2g 5 років тому +10

    ወይኔ እኔስ ባል ማግባት ናፈቃን አዬዬዬዬዬዬይ የአላህ ለኔም ባል ስጠኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @malakmezher8399
      @malakmezher8399 5 років тому

      አላህ ሶሊህ የሆነዉን ባል ይወፍቅሽ እህት

    • @user-dg8cd5tl2g
      @user-dg8cd5tl2g 5 років тому

      @@malakmezher8399 አሚን

    • @fatomahabdoh6025
      @fatomahabdoh6025 5 років тому

      @@user-dg8cd5tl2g አላህ ሷሊሁን ይወፍቅሽ

  • @hadi6037
    @hadi6037 5 років тому +5

    አይገርምም ዛሬ እሁድ መሆኑን እርስት አድርጌዋለው ስንት ነገር አመለጥኝ

  • @hnahan1379
    @hnahan1379 5 років тому

    ውይይይ ሀንቾ እኳንም በሰላም መጣሽ ስፈልግ ነው የዋልኩት

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 5 років тому

    እንኳን በሰላም መጣሽ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ethiopiacoffee5560
    @ethiopiacoffee5560 5 років тому +7

    ሀንቾ ውስጤ ነሽ ከማዳም ጋር እንተዋወቃለን ወይ እየተባባልን ነው ፈታ ብለን ከስደት መልስ ሀንቾዬ እንገናኛለን

  • @femer1430
    @femer1430 5 років тому +5

    እንዲ በግዜ ከች በሉ ይልመድባቹ ሀንቾ ውስጤ ♥♥♥♥

  • @yannetadane1797
    @yannetadane1797 5 років тому +2

    enkan dena metachuw😍😍

  • @user-su1vz9jv9t
    @user-su1vz9jv9t 5 років тому +1

    ዛሬ አንዴኝአ ነኝ ዴስ ብሎኝአል
    ሀኒቿ ስወዲሽ እኮ የኔ ፈዲሻ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 років тому +11

    ፎፎፎፎፎፎ ስልክ ተይዞ ሽንትቤት

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 5 років тому +4

    የአላቸው አይነት ትዳር የሚወድ ማነው እኔ እንደዚ አይነት ነው ምፈልገዋ ካልሆ ጥንቅር ይበል

  • @user-mp5ym3km3h
    @user-mp5ym3km3h 5 років тому

    ሃኒዬ ቆጆ ስወድሽ ሽልማትሽ እባክሽ ለሁሉም ተወዳዳሪ ይሁን አከፈፍያቸው ወይም ካሸናፊ ላይ ብሩ ተቀነሶ ለተሸናፊ ስጦታ ባዶ እጃቸውን ከሚመለሱ ሊደሰቱ እስከመጡ ደስ ብሏቸው ይሂዱ

  • @liylabanitislamliyla4143
    @liylabanitislamliyla4143 5 років тому

    ሀኒሻ እኳዋን ደናመጣሽ ሴት ከስተምሮችሽ ነቃ እያሉነዉ ደስ ይላል በርቺ ደሞ እኖድሻለን ሀኒሻ

  • @user-qy3jf9gn4p
    @user-qy3jf9gn4p 5 років тому +11

    ቱ ደሞ ሀሽንትቤት ተሁኖ ስልክ ይያዛል እንደ አይመጣ የለ እንኳን ስልክ ሲጠሯችሁ እንኳን ዝም በሉ ነው እሚባለው በጣም አገብጋቢ ነገር ካልሆነ

    • @user-zu7ko3qs6b
      @user-zu7ko3qs6b 5 років тому

      مستر سعاده
      ሙስሊሞች ነንሃ ይሄን ስርአት የምንጠብቀው

  • @user-et2bt6ry8n
    @user-et2bt6ry8n 5 років тому +7

    ዛሬ ሴቶችየ ቀሽት ናቸው

  • @kdstgashaneh2756
    @kdstgashaneh2756 5 років тому

    በጣም ዘና ሚያረግ ፕሮግራም ነው በርቱ ይሄን ፕሮግራም ሳይ በሳቅ እንደተፍለቀለኩ ነው ሚያልቀው አረ እኔስ መቼ ነው ስደት በቅቶኝ የራሴ ምለው ወንድ ይዤ ምኖረው

  • @amytube1013
    @amytube1013 5 років тому

    መጣሽልን ሃኒ በዚህ ፕሮግራም እንደኔ ፈታ እምትሉ ይበልጥ የአኒ ዳሌ እሚስባቹህ like me

  • @ethiolove2490
    @ethiolove2490 5 років тому +5

    አሁንስ ይሄ ፕሮግራም ሱስ ሆነብኝ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 років тому +18

    እኔ ምለው ኢቢየስ ከየት እያመጣነው
    በየሳምንቱ 500 ሺልማት የሚሰጡ

    • @sosenamaronsosenmaron2740
      @sosenamaronsosenmaron2740 5 років тому +7

      ክክክክክክክክክክ ከሜቴክ

    • @ethiolove2490
      @ethiolove2490 5 років тому

      ክክክክክክክክ

    • @user-hl7tu8mf9h
      @user-hl7tu8mf9h 5 років тому +1

      As As ክክክ እግድህ ከሜቴክ አይሆንም ይቃረጥ ነበር

    • @user-th9dm5ct8c
      @user-th9dm5ct8c 5 років тому

      Kkkkkkkkkkkk ke comments naw 😛😜😜😜😜😜

    • @ebtisamali359
      @ebtisamali359 5 років тому

      5000 meen alate sponsor alu degmo UA-cam layee buzu sew yayal kezam gebee yenoral

  • @emuethio6655
    @emuethio6655 5 років тому +2

    ውይ ሀኒቾ ኑሪልን አቦ ደብሮኝ ነበር እንኳን መጣሽልን
    plese ማሮቸ ሠብሥክራይብ አዲርጉኝ

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 5 років тому

    ye hani afkar yehonchu est like 😍😘😘😘😘😘

  • @user-wm7zy7jj7m
    @user-wm7zy7jj7m 5 років тому +9

    ውይ እኔም ስልኬ መቼም ተለይቶኝ አያውቅም ስበላም በጄ ስተኛም በጄ
    ሽንት ቤትም በጄ
    ስያመኝም መደኒቴ ስልኬ
    ውይ ስልኬ ስንቱን ይዞወል

    • @jemilatube1544
      @jemilatube1544 5 років тому

      ሽንት ቤት ይዘሽ አትግቢ እህት

    • @user-wm7zy7jj7m
      @user-wm7zy7jj7m 5 років тому

      ጀሚላ ነኝ ብንት አሊ የደሴዋ
      እሻኣላህ

    • @sofianurga1355
      @sofianurga1355 5 років тому

      እዬም ያስልክ አያወለኪ

    • @user-wm7zy7jj7m
      @user-wm7zy7jj7m 5 років тому

      Sofia Nurga
      ክክክክክክክክክክክክክክ

    • @huhu5355
      @huhu5355 5 років тому

      😁 😁 😁 😁 😁 Samaruu

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 5 років тому +4

    ሁለተኛ የወንዶችን ስልክ በጄ አልነካም ጀርም ተሸካሚ ነው።

  • @feriabshiroferiabshiro3292
    @feriabshiroferiabshiro3292 5 років тому +2

    Hani bettam new yeminiwedishi 💚💛❤

  • @biniamgoitom2489
    @biniamgoitom2489 5 років тому

    Those people were wonderful and open

  • @user-hz4qz5zh1h
    @user-hz4qz5zh1h 5 років тому +10

    እኔም እፈራሻለሁ ያችን የናፍቆትን ጎርቤት በፓርሳሽ ከመታሻት ብሓላ

    • @heylanyerge7314
      @heylanyerge7314 5 років тому

      ክክክክ

    • @heylanyerge7314
      @heylanyerge7314 5 років тому

      ክክክክክ

    • @user-xn2pt9jh7v
      @user-xn2pt9jh7v 5 років тому +1

      F ነኝ የደሴ ሽቅርቅር ያውም የገራዶ ክክክክክ

    • @user-hz4qz5zh1h
      @user-hz4qz5zh1h 5 років тому

      @@user-xn2pt9jh7v እውነቴን ነው ስታንቃትማ ሞባይሌን ግልብጥ አደርኩት

    • @leenaleena4054
      @leenaleena4054 5 років тому +1

      Kkkk

  • @toybaabebe4997
    @toybaabebe4997 5 років тому +17

    በናታችሁላይክግጩኝ

  • @burtukangeburmkal1818
    @burtukangeburmkal1818 5 років тому

    እንኮን ደና መጣሽ ሃና ለሃገራችን ፍቅርን ኣንድነትን ተመኘሁ

  • @user-oo8cf2jh1w
    @user-oo8cf2jh1w 5 років тому

    ውይይይይይይይ ሀንየ ስወድው እኮ ይሄንን ፕሮግራም።በናፍቆት ነው የምጠብቀው።እንደው ሀንየ የግራ ጎኔን ሳገኝ እንደው እዳወኩት ነው ይዤው የምመጣው።እድኪ እንደኔ ግራ ጎናችሁን ስታገኙ ይሄንን ፕሮግራም ለመሳተፍ ያሰባችሁ በላይክ አሳውቁኝ

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 5 років тому +4

    ግን ከውሀ ሌላ ግብዣ የለም ሀኒቾ😊

  • @hayfayewellolij4651
    @hayfayewellolij4651 5 років тому +14

    ከትን ውጭ ሃልጋ ላይ አንወጣም ክክክክክክክ

  • @martalede3729
    @martalede3729 5 років тому +2

    እንኳን ደና መጣችሁ እስቲ ማነ የሀኒቾ አድናቂ

  • @sabamohammed3778
    @sabamohammed3778 5 років тому

    Haniyeee yena konjo Swedish really I love your program kept up ❤❤