Betoch -ዘንድሮም ፈለጣ ? Comedy Ethiopian Series Drama Episode 300

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 4 роки тому +464

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ

  • @መድናየዴሴዋ
    @መድናየዴሴዋ 4 роки тому +53

    ዉድ የእስልምና ተከታታዬች በሙሉ እኳን ለተከበረዉ የረመዳን ወር አዴረሳችሁ ኢሽአላህ ይህ ክፉበሽታ አላህ ያሳልን ያረብ አሚንበሉ

  • @H.ነኚያአላህባርያየማሚናፋ

    ውድ የኢስላም ልጆች. እኳን. አደረሳችሁ ለተከበረው እረመዳን

    • @haya6489
      @haya6489 4 роки тому +1

      እኳኔአብሮአደረን እህት

    • @እክሩነኝስልጤዋ
      @እክሩነኝስልጤዋ 4 роки тому +1

      እንኳን አብሮ አደራሰን

    • @mim3537
      @mim3537 4 роки тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ghch3697
      @ghch3697 4 роки тому +1

      እኮን አብሮ አደሮአደረሠን

    • @zedtube4219
      @zedtube4219 4 роки тому +2

      እንካን አብሮ አዴረሰን ሰብስ አርጉኝ በቅንነት

  • @ተስፈኛነኝ-ጠ4ፈ
    @ተስፈኛነኝ-ጠ4ፈ 4 роки тому +856

    ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ ወንድሜ ጠፋብኝ ድምፅ ናፈቀኝ እስር ቤት ነው አላህ ለሀገር እድያበቃው አስቡት 😭😢

  • @sadahassan1832
    @sadahassan1832 4 роки тому +123

    እንኳን አደረሳችሁ ለተከበረው እሮመዳን። የኡመተል ሙሀመድ ልጆች

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 роки тому +139

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በዓሉ የሰላም ይሁንልን

  • @hananry7106
    @hananry7106 4 роки тому +93

    ውድ የኢስላም ልጆች. እረመዳንከረሚም. በያላችሁበት. !!!!!!;!!!!

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ረ1ኘ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ረ1ኘ 4 роки тому +102

    ኡመተ መሀመድ እንካን ለታላቁ ወር ለሸህ እረመዳን አደረሳችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ኮሮናን አላህ ያጥፋልን አሚን

  • @kingtube3100
    @kingtube3100 4 роки тому +63

    ክርስቲያን ወንድም እህቶቸ እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ይህን በሽታ በቃህ ይበለው 🙏🙏

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 4 роки тому +120

    *ለመላው🌿የክርስትና 🌿እምነትላ🌿 ተከታዮች በሙሉ🌿 በሀገር 🌿ውስጥም በውጭምላ🌿ላላችሁ🌿 እንኳን ለጌታችን🌿 ለመዳኒታችን🌿ለእየሱስ🌿 ክርስቶስ 🌿ትንሳኤ🌿 በአል በሰላም በጤና 🌿አደረሳችሁ አደረሰን🌿🙏🙏🙏*

    • @fekertaethiopia9015
      @fekertaethiopia9015 4 роки тому +3

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 💛💛💛

    • @لاتينالاتينا
      @لاتينالاتينا 4 роки тому

      Eankoen adrsen

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 4 роки тому +1

      ቻናሉን subscribe እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር ይሁንላችሁ🍓🍓

    • @rahel3752
      @rahel3752 4 роки тому

      አሜን (፫) እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏💘💘💘💘💘

    • @ብሌንአበራ
      @ብሌንአበራ 4 роки тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን💚💚💚

  • @ሀቢቢያረሱለላህአላህነውወ

    አሰላም አለይኩም ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንካን ለረመዳን ወር አደረሳችሁ አደረሰን ሁላችንም በኢባዳ ጾምን እናሳልፍ። ከድራማ ከሙዚቃ ከሁሉም ነገር እንራቅ እህቶቸ ወንድሞቸ ጦመው ከተጠቀሙት ያድርገን አሚን

    • @hawa9525
      @hawa9525 4 роки тому

      አሚን አሚን

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому +1

      ጎራ በሉ ua-cam.com/video/O1gZ6vtpOWo/v-deo.html

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 роки тому +483

    ኮሮና ከኢትዮጵያም ሆነ ከምድረገፅ ጠፍቶ ታሪክ ይሆናል የምትሉ 👍
    ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 4 роки тому +30

    እስኪ አሚን በሉ ምርጦች
    ይሄንን ቡሽታ #አላህ ያጥፋልን 🤲🤲🤲

  • @ሠሚራየናቷልጅ
    @ሠሚራየናቷልጅ 4 роки тому +24

    አላህ ከዚህ ወረርሽኝ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ

  • @alain8492
    @alain8492 4 роки тому +66

    እህት ወድሞች በያላችሁበት የአላህ ሰላምና እዝነት አይለያችሁ አላህ ሆይ እዘንልን

  • @lucyafar638
    @lucyafar638 4 роки тому +79

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ለተከበረው የረመዳን ፆም እንኳን በሠላም አደረሰን♥♥♥♥

    • @እክሩነኝስልጤዋ
      @እክሩነኝስልጤዋ 4 роки тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን ለቀጣይ አማት ለገራችን ያብቀን

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 4 роки тому

      በመላው አለም ያላችሁ ክርስቲያኖች እንኳን ለስቅለት በዓል በሠላም አደረሳችሁ!!
      ከባድ መልዕክት ለአገልጋዮች👇👇
      ua-cam.com/video/D9V_r3_hMgg/v-deo.html

    • @AB-ze3sy
      @AB-ze3sy 4 роки тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @fatemhalaill9202
      @fatemhalaill9202 4 роки тому

      እኳንአብሮ አደረሰን አላህበሰላም ፆመንየሚቀበለን ያረብ አላህደሞ ይህን በሽታ ያጥፋልን

    • @ሀዊይሀዊይ
      @ሀዊይሀዊይ 4 роки тому

      እንኮን አብሮ አደረሠን

  • @AaSs-je7vq
    @AaSs-je7vq 4 роки тому +30

    ክርስትና እምነት ተከታዩች እንኳን አደርሳችሁ

  • @fawzihhasan1207
    @fawzihhasan1207 4 роки тому +26

    መላው የእስልምና እምነት ተከታይወች እንኳን ለ1441 የረመዳን ወር አደረሰን አደረሠወችሁ

    • @aaaw7428
      @aaaw7428 4 роки тому

      እንኳን አብሮ አዴረሰን

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому

      ማማዬ ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኚኝ

  • @zagolentertainment9260
    @zagolentertainment9260 4 роки тому +40

    የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሰዎት
    በቻናላችን አዲስ ተከታታይ ድራማ ይዘን መተናል ይወድታል ይጎብኙን ።

    • @azemeraazemar1543
      @azemeraazemar1543 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ

    አሰላም አለይኩም ውድ የኢስላም ልጆች እንኳን ለታላቁ ወር ለሮመዷን በሰላም አደረሳችሁ አላህ ጽመው ከተቀባላቸው ባሮቹ ያድርገን ያረብ አላህ ኮሮናን ያጥፍልን መስጊዶቻችን ይከፈቱልን ያረብ

    • @bintabderehmanbintabderehm2819
      @bintabderehmanbintabderehm2819 4 роки тому

      وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @gojo26tube78
      @gojo26tube78 4 роки тому

      @@bintabderehmanbintabderehm2819 demirung

    • @amirayasin7781
      @amirayasin7781 4 роки тому

      አሚን

    • @hayatali858
      @hayatali858 4 роки тому

      ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላ ወበረካቱ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤🌹

    • @ኑራየፍቅር
      @ኑራየፍቅር 4 роки тому

      አሚን ያአላህ

  • @ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዀ5ቘ

    ውድ ሞስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለተከበረው ረመዳን በሰላም አደረሰን

  • @ኤደንኤደን-ጠ4ኘ
    @ኤደንኤደን-ጠ4ኘ 4 роки тому +1

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ባዕሉ የሰላም የፍቅር ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @zola2124
    @zola2124 4 роки тому +81

    የአባቶች ፀሎት በቀስተ ደመና ተመልሷል እንኳን ደስ አላቹ
    እንኳን አደረሳቹ
    እንኳን ሰብ አረጋችሁኝ😘

    • @amentadme449
      @amentadme449 4 роки тому +1

      አባቶች ፀሎት ያደረጉት ቀስተ ደመና ፈልገው ነበር እንዴ ?ግን እኮ ቀስተደመና አዲስ ነገር አይደለም ከድሮ ጀምሮ የኖረ ነው አታካብዱ ክክክክክ

    • @zola2124
      @zola2124 4 роки тому +1

      @@amentadme449 እኔ ደሞ ቀለም ልቀባው መስሎኝ በሰጨኝ

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 4 роки тому

      አሜት አትቀባጥር ካለመንክት አፍህን ዝጋ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 4 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን
      እንኲን አብሮ አደረሰን

    • @SaraSara-rd8ol
      @SaraSara-rd8ol 4 роки тому

      Amen Enkan Abro aederesen

  • @tutuutut4293
    @tutuutut4293 4 роки тому +7

    ውዲ የእስልምና እመነት ተከታዮች በሀገርም ከሀገር ውጪም ያላችሁ እህት ወዲሞቸ እረመዷን ሙባረክ አሏህ እረመዷንን ፁመው ከተቀበላቸው ያዲርገን ሀባይብ ሁላችሁም በሀላል ብቻ ፅኑ

  • @መስኩየተዋህዶልጅ
    @መስኩየተዋህዶልጅ 4 роки тому +145

    እንኳን አደረሳቹ ቸሩ መድኃኒዓለም ከኮሮና ይጠብቄን እሱ ብቻ ይራራልን ሌላ ምን ይባላል

  • @bnitmahi4477
    @bnitmahi4477 4 роки тому +145

    እንኳን ለትንሰኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ ውዶች መልካም በአል ይሁንላችሁ 🏩🏩

    • @milon166
      @milon166 4 роки тому

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @great-full3612
      @great-full3612 4 роки тому

      Amen! Enkone abro aderesen

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 4 роки тому

      እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @ዘውድነሽዘውድነሽ
      @ዘውድነሽዘውድነሽ 4 роки тому

      አሜን ፫

    • @amaamm6604
      @amaamm6604 4 роки тому

      @@ዘውድነሽዘውድነሽ አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ

    ቤቶች የኔ ውዶች እኳን አደረሳቹ❤❤
    ኮሮናን💀💀💀 ከአለም ያጥፋልን🙄🙄🙄

  • @jerryyutbe1557
    @jerryyutbe1557 4 роки тому +31

    የሀገሬ ልጆች መልካም በዓል ይሁንላችሁ በስደት ያለን ልጆች በሰላም በጤና ለቤተሰቦቻን ለሀገራችን ያብቃን ከዚህ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቀን መልካም በዓል ለሁላችሁም 😍😍😍🙏🙏🙏

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie 4 роки тому +32

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በአሉ🌲 የሠላም🌲🌼የጤና 🌲🌼የፍቅር 🌲🌼የአንድነት🌲🌼የብልፅግና🌲🌼የመተሳሰብ🌲🌼🌲🌼ይሁልንላቹ🌲🌼ለሀገራችን 🌲💚ሰላም💛ለህዝቦቿ❤ፍቅርና🌲🌼አንድነትን 🌼ስጥልን🌼አሜን🌼ያጡ🌼የሚያገኙበት🌼🌲የተራብ🌼🌲የሚጠግቡበት🌼🌲የተቸገሩ 🌼🌲በበረከትህ🌼የሚትረፈረፉበት🌲🌼ያዘኑ🌲🌼የሚፅናኑበት🌼ያለቀሱ🌼እንባቸው🌼የሚታበስበት🌼በአሉ🌼🌲የበረከት ይሁንላችሁ።
    #መልካም የፍሲካ በአል ይሁንልን ይሁንላችው

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 4 роки тому +31

    እንኳን ለመድሃኒተችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰችሁ ብዙዎች ዘሬን ለማያት እየወዳዱ ዘሬን ማየት አልቻሉም እኛን ግን ዘሬን በምህረቱ ያደረሰን ጌታ አምላከችን ይባረክ ሁላችሁም
    ተባረኩ

  • @tube-hj2dz
    @tube-hj2dz 4 роки тому +41

    እደ እኔ የኩሽና ስራ የበዛበት አለ ግን 😥ይሄ ኮሮና ለሸቃሎች እሱ ሳይገለን ስራ አስገደለን 😔 ስርህን ይቀልልን አቦ እፍፍፍ😭

    • @LS-sl1nz
      @LS-sl1nz 4 роки тому

      አሚንንን እዴት እደመረረኝ ኡፍፍፍፍ

    • @halimasaid3631
      @halimasaid3631 4 роки тому

      Uffff enme ehet

    • @tubeb7035
      @tubeb7035 4 роки тому

      በአናቴ መቆም ነው የቀረኝ ኧረ ኮረና ጉድ ሰራን እኮ

  • @dagma5455
    @dagma5455 4 роки тому +27

    በአለም ያላቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ የሞቱን ነብስ ይማር የታመሙት ፈጣሪ በቸርነቱ ይቅር ይበለን

    • @sabla201
      @sabla201 4 роки тому

      እንኳንአደረሳቹ🌷🌹🌷🌷🌷🌷🌷💖💚💓💓🌷👏🌹👍💖💚💓🌷🌷💙❤💗💚🌷🌹🌹💜💙🌹🌷👍

    • @LinaLina-xf8uj
      @LinaLina-xf8uj 4 роки тому

      አሜን

  • @tube-jp8hb
    @tube-jp8hb 4 роки тому +4

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 4 роки тому +10

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ በስደት የምትኖሩ እህቶቼ ፈጣሪ መልካም የቤተሰብ የሀገር ሰላም ያሰማችሁ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому

      ማማዬ ጎራ በይ ua-cam.com/video/O1gZ6vtpOWo/v-deo.html

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 4 роки тому +6

    የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን መዳሃንያች እየሱስ ክሪስቶስ የትንሳኤ ባኣል እንኳን በሰላም ኣደረሳቹ ኣደረሰን የኣመቱ ሰው ይበለን

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 4 роки тому +1

    እንኳን አድርሳችሁ የቤቶች ቤትስቦች በሙሉ አሜንዬ እድግ በይልኝ የኔ ቅምም እግዚአብሔር ይጥብቅሽ

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 4 роки тому +8

    የኔብጤ ሸቃሎች ባረብ ኩሺና አመትባልን የምታሳልፉ እህት ወድሞቼ ኮሮራን ጠፍቶልን የዛሬአመት እናት አገራችን ገብተን ከቤተሠቦቻችን ጋር እድናከብር ያርገን አሜን ወቶከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ለንሠሀ ሞት ያብቃን አሜንንንን በአሉ የሠላም የጤና የብልፅግና ያርግልን ያመት ሠው ይበለን

  • @ዚዙኡምመስዑድ
    @ዚዙኡምመስዑድ 4 роки тому +1

    ውድ የረሡል ተከታዬች እንኳን ለተከበረው የረመዷንወር አደረሠን
    እናት ሀገራችንን አላህይጠብቅልን ያረብ በራህመትህ

  • @selinasweet7543
    @selinasweet7543 4 роки тому +2

    ቤቶች እንኳን አደረሳቹ።
    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንስኤ በዓል በሰላም አደረሳቹ ።

  • @abushe1364
    @abushe1364 4 роки тому +11

    እንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ ለፋሲካ በዓል።😍😍😘😘

  • @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
    @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ 4 роки тому +113

    ሞት ኢትዮጲያን ይተው አሜን ፍጣሪ ይጠብቀን

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg 4 роки тому +1

      እሜንን

    • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
      @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 4 роки тому +3

      ሁሉንም አላህ ይጠብቅ ለአላህ ምንም አይሳነውም ለምን ኢትዮጵያ ብቻ ትላላችሁ

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 роки тому +1

      ሞት ማንንም አይተውም ቀናችን ሲደርስ ሁሉም ይጓዛል

    • @bintabderehmanbintabderehm2819
      @bintabderehmanbintabderehm2819 4 роки тому +1

      ሞት ይቀራል ብላቹ አትከጀሉ ቀናችን ሲደርስ ይመጣል ተዘጋጅተን እንጠብቀው

    • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
      @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 4 роки тому +1

      እሱማ አወ ግን አላህ በራህመቱ ከቤተሰብ ተለያይተን እብዳንቀር ይጠብቀን ደሞ የሞትም ጌጥ አለውኮ. ቢያንስ በስነስራኣት ጀናዛ ታጥቦ ተሰግዶ መቀበርና. በሁለት ሰወች. ተጎትቶ መቀበር ይለያል

  • @ሚጣየተክልዬሠፈርልጅ

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን #ለብርሃነ_ፋሲካ በአል ለትንሳኤ በሰላም አደረሣቹ በውጪም በሀገርም ላላቹ እኛም #በስደት ሀገር ለምንኖረው ለመጪው በሀገራችን ከቤተሰቦቻችን አንድ ላይ ሆነን ለማክበር ያብቃን #በአል በስደት ሁፍፍ እንዴት ይከብዳል ግን ደሞ ዋናው በሰላም መድረሳችን ነው #ለቤቶችም እንኳን አደረሣቹ💚💛♥

  • @ህይወቴሰመረ
    @ህይወቴሰመረ 4 роки тому +58

    በስደት ያላችሁ ሁሉ ቀጣይ አመት ተሟልትልን ኮሮና ጠፍቶ ቤተሰቦቻችን ጋር የምናከብር ያድርገን አሜን🙏🙏

    • @hayatabdu212
      @hayatabdu212 4 роки тому

      fikir negn አሚን ያረብ

    • @fikerasfaw2668
      @fikerasfaw2668 4 роки тому

      አሜን ውዴ

    • @ganetiraq202
      @ganetiraq202 4 роки тому

      Amen Amen Amen

    • @እክሩነኝስልጤዋ
      @እክሩነኝስልጤዋ 4 роки тому

      አሚንንንንን

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 4 роки тому

      በመላው አለም ያላችሁ ክርስቲያኖች እንኳን ለስቅለት በዓል በሠላም አደረሳችሁ!!
      ከባድ መልዕክት ለአገልጋዮች👇👇
      ua-cam.com/video/D9V_r3_hMgg/v-deo.html

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ኰ7ጠ

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ።

    • @אלמואבווי
      @אלמואבווי 4 роки тому +1

      📷🎂🍰🔪🍧🍸🍹🍾🥂🍷🧨🧧🎟🎫📝📷🗒📋👩‍🎓👨‍🎓👩‍💻👨‍🎤👨‍💻👩‍🎤👰🤰🤱📝🗒📋💆‍♀️💆‍♂️💃🚶‍♀️🚶‍♂️💃🛀🧖‍♀️🛌🤳🏊‍♀️✍💅💖👙👗🛍👝👜👛🥿👠👡💄💍💐🌹⚘🥬🥦🍓🍍🍌🍆🍉🍇🥝🍅🍒🍞🥞🍟🧀🍕🌭🥪🌮🥙🍔🍔🥙🌮🥪🌭🍕🧀🍞🥣🥗🥣🥗🍳🥫🍝🍠🍳🥫🍝🍠🍚🍛🍜🍚🍛🍜🍦🍧🍦🍧🍮🍮🥂🍾🍷🍸🍹🍽🍽💺🧳📲📱🎛🎤🎧🎚💾💿📀📓💴💳💸💷💶💵✉📋🗒📝🚿🛁🚰🇬🇳🇮🇱

  • @rahmibintislam6879
    @rahmibintislam6879 4 роки тому +40

    #ውድ የኢስላም ልጆች ረመዳን ሙባረክ አላሀሰ ፁመው ፆማቸውን ከሚቀበላቸው ያድርገን
    ¶ይሄን በሽታም ከምድር ያጥፋልን በራህመቱ በቃ ይበለን!!

  • @ganamhabshi3472
    @ganamhabshi3472 4 роки тому +2

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዎች እህት ወድሜቼ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የተንሳኤ በአል አደርሳችሁ አደርሰን አሜን

  • @azeb4147
    @azeb4147 4 роки тому +22

    እንኮን አደረሳችሁ ለትንሳኤው በአል በእለተ ትንሳኤው ኮሮናንም ድል ያድርግልን ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ መልካም የረመዳን ፃም ይሁንላችሁ ፀሎታችሁ የሚሰማበት ያድርግልን ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር።

    • @azemeraazemar1543
      @azemeraazemar1543 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @sadasada2724
    @sadasada2724 4 роки тому +22

    ውድ የኢስላም ልጆች እንኮን ለረመዶን አደርሰን ፁመው ከሚጠቀሙት ያርገን ኮሮና ከአለም እጥፍቶ ተራውይ የምንስግድ ያርገን

    • @Fatima-ih3nc
      @Fatima-ih3nc 4 роки тому

      አሚን

    • @rahimaseraj8048
      @rahimaseraj8048 4 роки тому

      አሚን አሚን አሚን ያረብ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому

      ጎራ በሉ ua-cam.com/video/O1gZ6vtpOWo/v-deo.html

  • @bosenagashu5349
    @bosenagashu5349 4 роки тому +74

    ሞት ኢትዮጵያን እለፍ
    ሞት ሆይ ኢትዮጵያን እለፍ
    ሞት ሆይ ኢትዮጵያ እለፍ
    🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому

      ውዶቼ ጎራ በሉ ua-cam.com/video/O1gZ6vtpOWo/v-deo.html

    • @ggdfgghggg4880
      @ggdfgghggg4880 4 роки тому

      ጴቄ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 4 роки тому +2

    አሜን !! ብያለሁ አሚንዬ የኔ እናት፡
    ግሩም ድንቅ ዝግጅት ነው፡
    በዚህ አጋጣሚ፡> ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ አደረሳችሁ ! አደረሰን !
    ሀይማኖታቸው ያልሆነ ኢትዮጵያውያንም የእኛ እምነት በዓላትን እንደ እራሳቸው በዓል ስለሚአከብሩ ነው፡ ለመላው ኢትዮጵያውያን ያልኩት፡
    ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ፤ ጤና ፤ ፍቅርና አንድነትን እመኛለሁ።

  • @ahmedtube638
    @ahmedtube638 4 роки тому +31

    አሏህ ኮረናን ያጥፋልን ያረብ ዱአ አድርጉ ውድ ኢትዮጵያዊን ያገሬ ልጆች

  • @semsemuti5267
    @semsemuti5267 4 роки тому +15

    አላህ ወደ በፊቱ ስብስባችን ይመልስን 🤲
    አስባችሁታል ረመዳንን ያለ ተርሃዊ ሰላት ያለ ተሃጁድ ሰላት 😔
    ወላሂ ትልቅ በላዕ ነው የመጣብን አላህ ያንሳልን🤲 በያለንበት ሆነን ዱዓ እናብዛ

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 роки тому +3

    ተመስጌን አምላኬ ከትላንት የዛሬውን ቀን የተሻለ አርግልን ከነገ የዛሬዋን ቀን የተሻለ አርግልን አሜን እንኳን ለብረሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል

  • @absh4521
    @absh4521 4 роки тому +2

    እንኳን አደረሣቹ ቤቶችዬ እዲሁም በሀገርም በሥደትም ያላቹ እህት ወድሞቼ እንኳን አደረሣቹ

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 роки тому +9

    ኮረና ሆይ አደራ ወገኔን የሄን የዋህ ህዝብ እንዳነካው ባህሉን እና ወጉን አጥባቂ ህዝብ

  • @ወለተስላሴ-ኀ4ለ
    @ወለተስላሴ-ኀ4ለ 4 роки тому +1

    የክርስቲያን እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ 💐💐እንደኔ በመዳም ቤት የምታሳልፉ እህቶቸ መልካም በአል ለከርሞ ደሞ በሰላም በጤና ይሄ ኮረና ጠፍቶ ከቤተሰቦቻችን ጋር የምናከብር ሰው ያዲርገን💚💚💛💛❤️❤️

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በአል በሰላም አደረሳችሁ!

  • @edenabate4997
    @edenabate4997 4 роки тому +8

    ፍጣሪ ሀገራችንን ጠብቅልን በቃ በለን ሁሌም አሸናፊነህ ተሽንፍናል ይብቃንን እስኪ ሰላም ይሁንልን የምይሉ ላይክ

    • @edenabate4997
      @edenabate4997 4 роки тому

      @እንተን መርጫለው aniten merich' alewiእሽ

  • @ዜድየተዋህዶልጅ
    @ዜድየተዋህዶልጅ 4 роки тому +63

    #የኦርቶዶክስ #ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳዋን ለብረሀኑ ተንሳኤ በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን!
    ቤቶችየ እንኳዋን ደህና መጣቹልህን።

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 роки тому

      Enkone abero adersen

    • @netsereabmengsteab1832
      @netsereabmengsteab1832 4 роки тому

      ለምን ኦርቶዶክስ እምነት ብቻ ትያለሽ።
      ለመላው ለክርስትና እምነት ብትይ የበለጠ ጥሩ ነው።
      ክርስትናን ክርስትና ያደረገው
      ከድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
      ሁሉም ክርስቲያን ደግሞ በኢየሱ ክርስቶስ መወለድ መሞት መነሳት ማረግ መለለስ ስለሚያምኑ ነው።
      መልካም ፋሲካ

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 4 роки тому +1

      በመላው አለም ያላችሁ ክርስቲያኖች እንኳን ለስቅለት በዓል በሠላም አደረሳችሁ!!
      ከባድ መልዕክት ለአገልጋዮች👇👇
      ua-cam.com/video/D9V_r3_hMgg/v-deo.html

    • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
      @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ 4 роки тому

      Amen Enkon abro adersen

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому

      ውዴ በቅንነት ሰብ አርጊኝ

  • @ነኢማአህመድ-ቘ4ኸ
    @ነኢማአህመድ-ቘ4ኸ 4 роки тому +1

    ክርስቲያን ወገኖቼ እንኳን አደርሳቹ እንኳን አላህ በስላም ፆማቹ ለበአዓላቹ አደረሳቹ መልካም በዓል አላህ የስላም የፍቅር የደስታ ያርግላቹ አላህ ሀገራችን እና ህዝባችን ይጠብቅልን ያረብ

  • @salasala2353
    @salasala2353 4 роки тому +3

    እዳዛለች ያለች እናት መቸም አይገኝ ቤቶች በሙሉ ኑሩልን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    እኮን አደርሳችሁ ለትንሳኤ በአል❤ እናመሰግናለን ቤቶች አሜንየ የኔ ቅመም❤😘😍😍😍

  • @bireeyoutubebireyoutube1705
    @bireeyoutubebireyoutube1705 4 роки тому +44

    Wel come Baga nagaan dhuftan nora Diramaa Betoch tebareku ❤❤❤❤💯💯✅

    • @oromiyatiyya3725
      @oromiyatiyya3725 4 роки тому +2

      chaltu you Tube #SUBCRIBED ❤️

    • @genoorotube4917
      @genoorotube4917 4 роки тому +2

      Kino sif godhee sanyii kotu atis mattii kotii makkami🥰💔

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 роки тому +1

    አሜን እኔ አስር ብር ሳትሰጭኝ ልመርቅሽ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ እደግ ጌታ ያሳድግሽ የኔ ቅመም እንኳን አደረሳችሁ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ለመላወ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለትሳኤ በአል በሰላም አደርሳችሁ እህት ወድሞቼ መልካም በአል ይሁንላችሁ ያመተ ሰው ይበላችሁ አሜንዬ የኔ ቅመም

  • @ቤዛዊትየማሪያምልጅ
    @ቤዛዊትየማሪያምልጅ 4 роки тому +3

    ለመላው የክርስትና እምነት በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 роки тому +4

    ዛሬ በግዜ ከች አላችሁ ዋው 300 ደፈናቸው በርቱ ከስደት እስከምንመለስ እዳታቆሙት አደራ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 4 роки тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ ማሮቸ ያመት ሠው ይበለን ከነ ቤተሠቦቻችን ይህን በሽታ አጥፍቶ ለዛሬ አመት እደ ታሪክ እምናወራ ያድርገን

  • @saradanielle2101
    @saradanielle2101 4 роки тому +3

    እንካን አዳርሳቹ ቤቶችዬ ክክክክክ ዎይኔ አሜንዬ በሳቅ ጋዳልሽኝ ❤️ሲላ ኮሮና ዳስ የምል ትምህርት ናው ታባራኩ

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 4 роки тому +3

    ለክርስትናና እምነት ተከታዮች እንካን ለትንሣኤ በአል አደረሳችሁ የምረትና የሰላም ይሁንልን አሜን

  • @linalina5554
    @linalina5554 4 роки тому +5

    ቤቶችዬ እንካን አደረሳችሁ ጣፍጭዬ የኔ ቆንጆ እድግ በይ እንዴት እንደምወዳ እኮ

  • @habshihabshi3043
    @habshihabshi3043 4 роки тому

    ዋው ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል💖ይሁንላችሁ 🙏👏

  • @saraalshemmari6777
    @saraalshemmari6777 4 роки тому +5

    እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @genettegabutegabu5882
    @genettegabutegabu5882 4 роки тому

    እንካን አደረሳችሁ ለትእንሳአይ በአል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ አደረሰን አዱረሳችሁ መልካም በኣል
    እኔ ምለው ቤቶችየ ኑሩልኝ እወዳችሁ አለው የምታስተላልፉት መልካም ሁኖ ሳለግን
    ከተማ ያለው ሰውስ ውሃ ይኖራል ብትጠፍም ይጠነቀቅና ያስቀምጣል
    ገጠር ያለው ህብረተሰብ ግን ውሃም እደልብ የለም ሳሙናም እደልብ የለም ሰው ሲበላ ሲል ብቻ ነው የሚታጠበው ለምን ግብርና ውለው ስለሚመጡ ውሃም እንካን ለሚጠጣ ብቻ ነው በአብዛኛው ያየውት
    ድሮም በርግጥ በሽታው በመካከላችን ሆኖ ነው እግዚአብሔር በኪነጥበቡ ያኖረው የገጠሩን ህብረተሰብ
    እጃ እግዚአብሔርን ይሄ ትውልድ ሳያዛዝነውም አልቀረም እግዚአብሔር ይሄንን መቅሰፍት ከምድራችን ላይ ያንሳል
    ይቅር ይበለን

  • @ሉቤየወሎዋኢሥላምነውእምነ

    ማነው እዴኔ እሮመዳን ንፍቅ ያለው አላሁመ በልግና ረመዳን

    • @mnhv1839
      @mnhv1839 4 роки тому

      እህ የመዳም ሽቁል የለብሽም ማለት ነው

    • @zeharaewunetu2096
      @zeharaewunetu2096 4 роки тому

      @@mnhv1839 ክክክ እየ ጥርሴ እና ታዳ የመዳምን ስራ ፈርተን የተከበረውን ወር እጥላዴ

    • @zeharaewunetu2096
      @zeharaewunetu2096 4 роки тому

      @@mnhv1839 ስራውን አላህ ይገዘንጅ

    • @hzhggyhfhryr470
      @hzhggyhfhryr470 4 роки тому

      Amiiin

    • @mnhv1839
      @mnhv1839 4 роки тому

      @@zeharaewunetu2096 አሜን እሡሥ ልክ ነሽ

  • @fikirfikir4135
    @fikirfikir4135 4 роки тому +4

    አሜን 3❤እንኳን አብሬ አደርስነ ማሮቺ

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ

  • @kiyasilubo6111
    @kiyasilubo6111 4 роки тому +5

    ፈጠራ ኢትዩጵያ እና ሕዝቦች እዴሁ ዓለምን ከካራን የምበላው ከዓለም ይጣፋል

  • @ዜድየራያዋ-በ3ጰ
    @ዜድየራያዋ-በ3ጰ 4 роки тому +5

    በቶችዬ ስወዳቹ ከዝህ በሽታም ፈጣሪ ይጠብቃቹ, ይጠብቀን ሃገራችንም ሰላም ያርግልን እንኲን ኣድረሳቹ ረመዳንም የሰላም የጠና የፍቅር ያርግልን ሙስልም እህት ወንድሞቸ

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ

    እንኳንአደረሳችዉወድ፣የተዋይዶልጆችለተነሳኤባህል፣ያመትሰዉይበለን፣እግዚአብሔርይህንወረሽኝያጥፍልንአሜን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትሳ-ዀ6ዸ

    ውድ ያሃገሬ ልጆች እንካን ለፍስካ በኣል ኣደረሳቹ ኮረና ከኣለማችን ያጥፍል ኣሜን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ኣሜን በኣል እደኔ ቤተሶበቹ ጋ ማሳለፍ የናፈቀ ላይክ

  • @direbtegegn6842
    @direbtegegn6842 4 роки тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ውዶ የተዋህዶ ልጂች ሁላችሁንም እግዚአብሄር አምላክ ከዚህ በሽታ ይጠብቃችሁ እናተ ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቀልን አሜን

  • @taybasaed5379
    @taybasaed5379 4 роки тому +7

    አህለን ቤቶች አላህ ይህንን በሽታ ያንሳልን

  • @hindehanodee3901
    @hindehanodee3901 4 роки тому

    ቤቶችን፡በጣም፡አሰተማምሮቸኛል፡በርቱ።

  • @amenkui5558
    @amenkui5558 4 роки тому +4

    ለመላው የኦርቶዶክስ ተከታዮቺ በሙሉ እንኩአን ለአመቱ ለፋሲካ በአል ለተንሳኤ ብርሀኑ በሠላም አደረሠን እላለሁ ውድ ወገኖቸ እንኩአን አደረሣቺሁ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለታላቁ የረመዳን በአል በሠላም አደረሰን #ረመዳን #ሙባረክ💘💘💘

  • @qrainkq8113
    @qrainkq8113 4 роки тому +4

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬ ዎች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ

  • @የሀበሻልጅነኝ-ኈ8አ
    @የሀበሻልጅነኝ-ኈ8አ 4 роки тому

    ክርስቲያን የሆናችሁ ያገሬልጆች እንኳን አደረሳችሁ ቤቶች የኔ መዝናኒያ ስወዳችሁ እኮ

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh9846 4 роки тому +15

    በስደት የላቸ እህት ወንድሞች እንኳ አደረሳችሁ

  • @jeddahzyallahbarea974
    @jeddahzyallahbarea974 4 роки тому +1

    ጥሩነው አሚንየ የኔ ጣፍጭ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +21

    አእሰተትፈፍሰ ለላለወው ሀሁለሉ መለልከካመም ፈፍሰሲከካ
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @musbahkeradin2411
      @musbahkeradin2411 4 роки тому +1

      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @w0rkineshtufa636
    @w0rkineshtufa636 4 роки тому +1

    Weyi feleta weyi feleta melkun keyiro meta 😆😆😆😆😅

  • @betlham8470
    @betlham8470 4 роки тому +3

    እንኳን አደረሳችሁ ወድ የእምነቱ ተከታዎች በሙሉ ሰላም ለእትዮጵያ ይሁን

  • @svvh4495
    @svvh4495 4 роки тому

    እኳን አብሮ አደረሠን ያመት ሠው ይበለን. ይህን ኮሮና የሚበል በሽታ ከምድረ ገጼ ያጥፋልን ኣሜን፫ ቤቶችየ ሠላማቹህ ይብዛልኝ ውድድድድ ❤❤❤ አሜን የ የኔ ጣፋጭ እድ በይልኝ 💋💋💋

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    * እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የትንሳኤ በዓል በስላም አድርሳችሁ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተክታዪች በሙሎ መልካም በአል ይሁንላችሁ. ዊል ካም ቤቶችየ!*

  • @selamselam805
    @selamselam805 4 роки тому +1

    Enkan Abiron Adersen betochi tebarekulin

  • @አስማዩቲብ
    @አስማዩቲብ 4 роки тому +6

    ከዚህ ከመዳም ቤት ተቀምጭ እረስቴ አሳደኩሽ አሁን ደግሞ አሚን ማር መጣችልን

    • @LinaLina-xf8uj
      @LinaLina-xf8uj 4 роки тому

      በጣምእኮአደገችእዉነት

  • @italk4927
    @italk4927 4 роки тому

    እንኳን አደረሳችሁ ቤቶች በአሉ የፍቅር የደሰታ ይሁንላችውአረያነታችሁ ለመልኳም ቤተሰቦች ነው

  • @jeberelmuku6477
    @jeberelmuku6477 4 роки тому +19

    የቤቶች ዲራማ እንደኔ የሚመቸው እስቲ ላይክ ግጩኝ

  • @ተወከልናአላላህ
    @ተወከልናአላላህ 4 роки тому

    ይች ቅመም ልጅ የድራማው ጣፍጭ ሆነች ደስ ስትል 😍😘😚😙🌻🌼🌸🌿🌼🌺🍃🌾🍂🍀