Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቡርቴ ዉስጤ ናት የኔ ፍልቅልቅ ማነዉ እንደኔ የሚወዳት
እኔ ነው
Eneas Betiye Wesexe Nate
*የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአርሴማ ቅድስት እንዲሁም ለእለተ ሰንበት እንኳን አደረሳችሁ እስኪ በአለሜ ፈታ እንበል*
እኳን አብሮ አደረሠን አሜን
እንኳንአብሮአደረሠን
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
እንኳን ለ እናታን አርሴማዬ አደረሳቹ እንዲሁም እንኳን ለ አብይ ፆም 7ኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ አደረሳቹ የ አለሜ አድናቂ ኑ ተለቁል እዩ አገራችንን ሰላም ያርግልን መልካም ፆም::ዘረኝነት እንደዛሬው ፅዳት ከ ስፈር ከ አስተሳሰባችን ከ ሰፈር ይውጣ ሲስጠላ ውይይ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሠን ማማየ
አሜን፫
*እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጅ ዎች ለቅድስት አርሴማ ውርሀዊ ክብር በአል አርሴምየ እናታችን የልባችን መሻት ትሙላልን አሜን ዊል አልሜ !*
Enkon abero adrsen weda
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
እኔ ተዋህዶ ነኝ ግን ሞስሊም እህቶቸ እና ወድሞቸ ለሮመዳን ከሪም በሰላም ያድርሳቹሁ
እኳን አብሮ አደረሰን ማሜዋ
እንኩወን አብሮ አቆዬን አሚንንን
Muluwerk Ye waja Lij NeN Muluwerk እንኳን አብሮ አደረሰን
ሠንበት ክብር ነው የሠንበት እረደኤት በረከት አይለዬን !! የቅድስት አርሴማ ምልጃ ፆሎቷ አይለዬን አሜን ♥♥ አለሜ መጥቷል ኑ ምርጦቸ ።።
Amennnn
" የገዛ ጠላትህን ምርጥ ጓደኛ ምታረግበት ትክክለኛዉ መንገድ ፍቅር ነዉ" !!
ትክክክል ነው ግን ፍቅር የማይገባውስ?
*እሱ ተረቱ ነው! ካላመንሽ, ሞክሪውና ከተረፍሽ መጥተሽ ትነግሪናለሽ :) ዋናው የ ስብእና ትምህርትና ከዛም ትምህርታዊ ትምህርት ብቻ ነው መድሃኒቱ...*
ሀባይቢ እንኳን ለታላቁ ሸህ ረመዳን አደረሳችሁአላህ እምንጠቀምበት ያድርግልን ያረብ
እናታችን ቅድስት አርሴማ የጎደለባችሁን የተጨነቃችሁበትን ነገር ሁሉ እሷ ትሙላላችሁ
አሜን አሜን
አሜን
Amennn
አለሜእንኳንደህናመጣችሁ ውድየሀገሬልጆች ለሀገራችን በየእምነታችንእፀልይ ከዘረኛች ተኮልጠብቃት እያልን ኢትዮጵያለዘላለምትኑር
ወይኔ መኩዬ ትላንት በቁም ነገር ስጠብቅ ነበር አለሜን እና ትንሿ ፓርላማ ሳምንት እስኪሆን በጉጉት ነው የምጠብቀው አለሜ መኩዬ ውስጤ ነክ ዙረት ሄጄ ደክሞኝም ሳላይክ አላድርም ምናለ አባቴ ብትሆን ደስታው ለኔ ነበረ መኩዬ አባቴን ጠልቼው አደለም ግን በሂወት የለም አባ ናፍቀኸኛል እወድሃለሁ 😭😭 መኩዬ እድሜና ጤና ይስጥክ
እኔም ሁሌ ይናፍቀኛል እንደማይመጣ ኣውቃለሁኝ ኣልሀምዱሊላህ ነው ለኣላህ ሁሉ በሱ እጅ ነው
ልጆቹ ደስ ሲሉ ሲያመሰግኑ አድግ በሉ ❤
ውይይ ናፍቃቹኝ ነበር ማነው እንደኔ ሞኬን በፍቅርር የሚዎድ👍😍😍አልናገርም 🤗
እህት ውንድሞቼ ኑሩልኝማ ዓለሜ ተለቋል በስደት ያላችሁ እንደ አበባ ደምቀችሁ የምትታይ ዘመን ይሁንንግግርችሁ ይጣፍጥ አካሄዳችሁ ይመርየረጋጠችሁ ይለምልምየዘራችሁ ዘር መልካም ፍሬ ያፍራበስራ ከፍ ከፍ ብሉ የድል ካባ ልበሱ ያጣችሁ አግኚሁ እንጂ ያገኘችሁ አትጡየሰው መውደድ አብዝቶ ይስጥችሁ ምርጦች
አሜን ይሁንልን
አሜንአሜንአሜን ሚሚዪ
አሜንንንን ማማየ ለሁላችንም
ኧረ ዛሬ በምርቃት እኮ ዋልሽ ምነው ማማዬ በምን ልታዘዝ ድራማም ላይ እንደው any ways thanks
አሚን
መኩዬ ውስጤ ነው እሲኪ ላይክ አጋጩኝ
ዬአለሜ ህልምና ዬቡርቴ ህልምፈቺነች እዴት እዳሳቀቺኝ ለማንኛውም ምርጥ ናችሁ
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የልኡል እግዚአብሔር ወዳጆች እህት ወንድሞቸ እንኳን ለቅድስት አርሴማ ወረሀዊ በአል እንድሁም የቅዱሳን ፃርቃን ሰማዕታት እረደኤት በረከታቸው ይደርብን አሜንእናት ሀገራችንን ቅድስት ኢትዮጵያ ስለም እና ፍቅር አድነት ያውርድልን አሜን
እኳን አብሮ አደሰሠን አሜን አሜን አሜን
ቡርቴ እና አለሜ የኔ ምርጥ አራዶች 👌👌👌ወዳችኌለሁ
ሀገራችን ሠላም ያደርግልን ዘንድ እንደሀይማኖታችን ፀሎት እናድርግላት ወገኖቼ
ቡርቴ አቤት ጋሽዬ ቡርቴ እና ጋሽዬ ስወዳህቹ!
በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ የአገሬ ልጆች
አስተማሪ ነው እድሜ እድ ቀላል ነገር ልጅን የምታስወርዱ(የምትገድሉ). እግዚአብሔር አይማራችሁ
አለሜ ነብሴ ስወዳቹ በስደት ያላቹ አይዞኝ በርቱልኝኝ 😘🌷
ዘረኝነት ድቁርና ነው እግዚአብሔር አምላክ ከሀገራችን ያውጣልን
አለሜ እንኳን ደህና መጣችሁ ፈጣሪ ዘረኝነትን ከሀገራችን ያጥፋልን ዘረኝነትን የሚጠላ like
sara Aberham amennnnn yetifalin are ebkacihu dubai yelacihu imo aliser alegi mela belugi
አለሜ ወይም መኩየ ውሰጤ ነው
Yena weduche enkan metachehulgn wedddddd yemargachehu
የዛሬው ለየት ይላል ቁም ነገር ኣለው ይገርማል ኣላህ ይቅር ይበለን የኛ ወንጀል ብዙ ነው።
መልካም እለተ ሰበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝☝🙏🙏🙏🙏🙏የፍቅር ቀን ይሁንልን አሜን ⛪⛪⛪⛪
የዛሬዉ ለየት ያለነዉ አለሜስወድህ 💖💖👌👍👍
ወይ ታሪኪ በኣገራችን እንደዚ ኣይነት ነገር ካለ በጣም ያሳፍራል
አለም ውስጤ ነህ
ዓለሜ አንደኛ ነህ, ኑርልን
ከሙዚቀዉ ቀጥሎ እኔን ያስጮህኛል😂😂😂😂😂😂
በስመ አብ እንዴት ጨነቀኝ ዘገምተኛው ሲወራ አቤ እኛ መሉ ማንነት እያለን ለፈጣሪ አንመችምበርቱ የ አለሜ ድራማ ቤተሰቦች
ክክክክክ ክክክክክክክክ መኩይሄ ይመችህ መጨረሻላይ ተመችቶኛል
ሰላም ውዶቼ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባርክ ሰላም ፍቅር አንድነትን ያብዛልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ለምድራችን ምህርት ይብዛላት
ክክክክክክክክ የኔ ምርጥ ዘንዬ ላህከ ስወዳቹ እድሜቹ ይርዘም
😂😂😂😂😂 የዛሬው ያበደ ነው ዘና እያድርገ ቁም ነገር አለው ።
Kkkkkkkkk ወይ ቡርቴ መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ህዝቤን ልቀቅ ከበባለው ጋር ተመሳስለህብኝ ነው አለይ 😃😃😃😃
እንኳን ደስ ያለሽ በሉኝ መዳሜ ዛሬ ወብርሽን ሆና ወለደች
ሀንዬ Ksasአንች ስራ ካልበዛብሽ መብሩክ
እኳን በሠላም መጣቹ ውስጤ ናቹ
😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄 edezare seika alkem fers naew yalkowet bertolen 👍👌🙏
Kkkkkkkkkkkkkkkእርደብሮኝነበርፈታአልኩ፣፣የተዋህዶልጆችእንኮንአደረሳቹ
እንኳን በሰላም መጣችሁ
ቡረቴ ዉስጤ ነት
Yane wedoche enekane baselame metacheu sewedacheu eko 😘😘😍😍💟
በለጠ ሰይጣን ኑ ግቡ መቃብር ልታስገባ ፈለክ እንኳንም አልገባክ አለሜ
ሃሃሃሃሃሃሃ አለሜ(ሞኬ)ውስጤ ነክ
Wel Come aleme siwodachihu
Aleme weset new
ብረቱካል ወሰጤ ነሽ አለሜ ትመቸኛለህ
አለም እካንሰላም መጣችሁ ብሪቲ ውስጤናት
አለሜ እኳን ደህና መጣችሁ እዴናችሁ
ዓለም ስወዳችሁ ልዩ ናችሁ
ጠበቃው የመጬ አሪፍ ነው
አይ አለሜ በሳቅ ገደልከኝ ያራዳልጂ ነህኮ ቡትሬም እደዛው ይመቻችሁ
አለሜ ስወድህ
Ikuan beselam metachewu le hagerachn selam be tselotachewu Ethiopian asibu 🙏
betam enamesegnalen astemari new
እንኳን ደህና መጣችህ አለሜ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኞች ቅጥል በሉ
ስለዘር የሚያወራ እራሱ ዘረኛ ነው
ስሜታቹ ሴት ላይ ብቻ ነው ቃቃ የሆናቹ ሽርሙጥና ብቻ ሁሌም ኤጭ
Alame. Egadaa marafaa. kkkkkkkkkkkkl👍😂😂😂😂😂
የመኩየ አድናቂወች ላይክ, 👍😁ግጩኝ 😒😆 እትዬጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
ጥሩነዉ
መኩዬ ስውድህ እኮ ቡርቴ እማዬ ስውድሽ የኔ ሳቂታ
ዘረኝነት እንደኔ እጅጅ ያለው
አለሜ እንኳን ደና መጣችሁ
😃😃😃😃😃 ቡርቴ
አደኛ ነኝ ዛሬ እኳን ደህና መጣችሁ አለሜዎች ኑ እንይ ጏደኞቼ
መጣን
በለጠ ተመቼኝ ና ግባ ክክክክ
Selamyhun yenafeqew esti ejun yaweta me I miss him 😂😂😂😂😂
እናመሠግናለን
well come የጋሽ አለሜ ቤተሰቦች😍😍😍
አለሜን ስወደው
እልልልልል አለምየ መጣችሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ
😀😁😂😃😄😅😆 gerami sera new
አለሜ እንደው በአንድ ቃል ስወድህ
ወዬአለምዬ። በሰአቅነየሞትኩት። አድነአቂነኝኝ
ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን ውድ የአሌሜ አድናቂዎች እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ
ወይ ቃኝውዬ የት ገባህ የኔ ሙኝ
የመኩየ አድናቂዎች የት ናችሁልኝ ልያችሁ
well come ehud derama beshi new zena feta becha bezawume like gechugn 😂😂😂😂
እስኪ እንደኔ እናቱን የናፈቀችው ላይክ ያርግ። ደሞ ኮሜንት ሳረግ የመጀመርያየ ነው። በዚ ቪድዮ ua-cam.com/video/ChougZbACZo/v-deo.html ፈታ ብየ ተፅናንቻለው እናንተም እዩት እና ፈታ በሉ።
አሪፍ ነው እናመሰግናለን LOL
አሠረ
❤❤❤❤😊😊😊❤oww🎉🎉🎉😊❤❤
እውነት ነው ሰውን ማመን ቀብሮ የሚባለው
ወይ አለሜ እደዛሬ ስቄ አላውቅም
ጥርሴ አሞኛል ይማርሽ በሉኝ
ይማርሽ. Advil ሆነ ምንም Ibuprofen painkiller የምያምሽ ቦታ አስገብተሽ ያዥው ሳትውጭው በጣም ሳታረጥቢው በአፍሽ...
ቃኘው ጋር ሄደሽ ለምን አታስነቅይውም 😜😜😜
ስወዳችሁ እነ ቃኘ የት ገቡ ዛሬስ
Sewedachihu eko
ይገርማል 😂
ውይይይ ጭንቅ አለኝ።እሱ ለተናገረው
ውይኮሜቶችምንግዜአያችሁት
ሊቀብርዎት ነው ቡርቴ😜
ሰላም ጎደኞቸ ሀገሬ በጣም ናፍቆኞል እሰኪ ማነዉ እደኔ የናፈቀዉ
እኻን ደና መጣቹ
ቡርቴ ዉስጤ ናት የኔ ፍልቅልቅ ማነዉ እንደኔ የሚወዳት
እኔ ነው
Eneas Betiye Wesexe Nate
*የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአርሴማ ቅድስት እንዲሁም ለእለተ ሰንበት እንኳን አደረሳችሁ እስኪ በአለሜ ፈታ እንበል*
እኳን አብሮ አደረሠን አሜን
እንኳንአብሮአደረሠን
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
እንኳን ለ እናታን አርሴማዬ አደረሳቹ እንዲሁም እንኳን ለ አብይ ፆም 7ኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ አደረሳቹ የ አለሜ አድናቂ ኑ ተለቁል እዩ አገራችንን ሰላም ያርግልን መልካም ፆም::ዘረኝነት እንደዛሬው ፅዳት ከ ስፈር ከ አስተሳሰባችን ከ ሰፈር ይውጣ ሲስጠላ ውይይ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እኳን አብሮ አደረሠን ማማየ
አሜን፫
*እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጅ ዎች ለቅድስት አርሴማ ውርሀዊ ክብር በአል አርሴምየ እናታችን የልባችን መሻት ትሙላልን አሜን ዊል አልሜ !*
Enkon abero adrsen weda
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
እኔ ተዋህዶ ነኝ ግን ሞስሊም እህቶቸ እና ወድሞቸ ለሮመዳን ከሪም በሰላም ያድርሳቹሁ
እኳን አብሮ አደረሰን ማሜዋ
እንኩወን አብሮ አቆዬን አሚንንን
Muluwerk Ye waja Lij NeN Muluwerk እንኳን አብሮ አደረሰን
ሠንበት ክብር ነው የሠንበት እረደኤት በረከት አይለዬን !! የቅድስት አርሴማ ምልጃ ፆሎቷ አይለዬን አሜን ♥♥ አለሜ መጥቷል ኑ ምርጦቸ ።።
Amennnn
" የገዛ ጠላትህን ምርጥ ጓደኛ ምታረግበት ትክክለኛዉ መንገድ ፍቅር ነዉ" !!
ትክክክል ነው ግን ፍቅር የማይገባውስ?
*እሱ ተረቱ ነው! ካላመንሽ, ሞክሪውና ከተረፍሽ መጥተሽ ትነግሪናለሽ :) ዋናው የ ስብእና ትምህርትና ከዛም ትምህርታዊ ትምህርት ብቻ ነው መድሃኒቱ...*
ሀባይቢ እንኳን ለታላቁ ሸህ ረመዳን አደረሳችሁ
አላህ እምንጠቀምበት ያድርግልን ያረብ
እናታችን ቅድስት አርሴማ የጎደለባችሁን የተጨነቃችሁበትን ነገር ሁሉ እሷ ትሙላላችሁ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
Amennn
አለሜእንኳንደህናመጣችሁ ውድየሀገሬልጆች ለሀገራችን በየእምነታችንእፀልይ ከዘረኛች ተኮልጠብቃት እያልን ኢትዮጵያለዘላለምትኑር
ወይኔ መኩዬ ትላንት በቁም ነገር ስጠብቅ ነበር አለሜን እና ትንሿ ፓርላማ ሳምንት እስኪሆን በጉጉት ነው የምጠብቀው አለሜ መኩዬ ውስጤ ነክ ዙረት ሄጄ ደክሞኝም ሳላይክ አላድርም ምናለ አባቴ ብትሆን ደስታው ለኔ ነበረ መኩዬ አባቴን ጠልቼው አደለም ግን በሂወት የለም አባ ናፍቀኸኛል እወድሃለሁ 😭😭 መኩዬ እድሜና ጤና ይስጥክ
እኔም ሁሌ ይናፍቀኛል እንደማይመጣ ኣውቃለሁኝ ኣልሀምዱሊላህ ነው ለኣላህ ሁሉ በሱ እጅ ነው
ልጆቹ ደስ ሲሉ ሲያመሰግኑ አድግ በሉ ❤
ውይይ ናፍቃቹኝ ነበር ማነው እንደኔ ሞኬን በፍቅርር የሚዎድ👍😍😍አልናገርም 🤗
እህት ውንድሞቼ ኑሩልኝማ ዓለሜ ተለቋል
በስደት ያላችሁ እንደ አበባ ደምቀችሁ የምትታይ ዘመን ይሁን
ንግግርችሁ ይጣፍጥ አካሄዳችሁ ይመር
የረጋጠችሁ ይለምልም
የዘራችሁ ዘር መልካም ፍሬ ያፍራ
በስራ ከፍ ከፍ ብሉ የድል ካባ ልበሱ
ያጣችሁ አግኚሁ እንጂ ያገኘችሁ አትጡ
የሰው መውደድ አብዝቶ ይስጥችሁ ምርጦች
አሜን ይሁንልን
አሜንአሜንአሜን ሚሚዪ
አሜንንንን ማማየ ለሁላችንም
ኧረ ዛሬ በምርቃት እኮ ዋልሽ ምነው ማማዬ በምን ልታዘዝ ድራማም ላይ እንደው any ways thanks
አሚን
መኩዬ ውስጤ ነው እሲኪ ላይክ አጋጩኝ
ዬአለሜ ህልምና ዬቡርቴ ህልምፈቺነች እዴት እዳሳቀቺኝ ለማንኛውም ምርጥ ናችሁ
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የልኡል እግዚአብሔር ወዳጆች እህት ወንድሞቸ እንኳን ለቅድስት አርሴማ ወረሀዊ በአል እንድሁም የቅዱሳን ፃርቃን ሰማዕታት እረደኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን
እናት ሀገራችንን ቅድስት ኢትዮጵያ ስለም እና ፍቅር አድነት ያውርድልን አሜን
እኳን አብሮ አደሰሠን አሜን አሜን አሜን
ቡርቴ እና አለሜ የኔ ምርጥ አራዶች 👌👌👌ወዳችኌለሁ
ሀገራችን ሠላም ያደርግልን ዘንድ እንደሀይማኖታችን ፀሎት እናድርግላት ወገኖቼ
ቡርቴ አቤት ጋሽዬ ቡርቴ እና ጋሽዬ ስወዳህቹ!
በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ የአገሬ ልጆች
አስተማሪ ነው እድሜ እድ ቀላል ነገር ልጅን የምታስወርዱ(የምትገድሉ). እግዚአብሔር አይማራችሁ
አለሜ ነብሴ ስወዳቹ በስደት ያላቹ አይዞኝ በርቱልኝኝ 😘🌷
ዘረኝነት ድቁርና ነው እግዚአብሔር አምላክ ከሀገራችን ያውጣልን
አሜን አሜን አሜን
አለሜ እንኳን ደህና መጣችሁ ፈጣሪ ዘረኝነትን ከሀገራችን ያጥፋልን ዘረኝነትን የሚጠላ like
sara Aberham amennnnn yetifalin are ebkacihu dubai yelacihu imo aliser alegi mela belugi
አለሜ ወይም መኩየ ውሰጤ ነው
Yena weduche enkan metachehulgn wedddddd yemargachehu
የዛሬው ለየት ይላል ቁም ነገር ኣለው ይገርማል ኣላህ ይቅር ይበለን የኛ ወንጀል ብዙ ነው።
መልካም እለተ ሰበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝☝🙏🙏🙏🙏🙏የፍቅር ቀን ይሁንልን አሜን ⛪⛪⛪⛪
የዛሬዉ ለየት ያለነዉ አለሜስወድህ 💖💖👌👍👍
ወይ ታሪኪ በኣገራችን እንደዚ ኣይነት ነገር ካለ በጣም ያሳፍራል
አለም ውስጤ ነህ
ዓለሜ አንደኛ ነህ, ኑርልን
ከሙዚቀዉ ቀጥሎ እኔን ያስጮህኛል😂😂😂😂😂😂
በስመ አብ እንዴት ጨነቀኝ ዘገምተኛው ሲወራ
አቤ እኛ መሉ ማንነት እያለን ለፈጣሪ አንመችም
በርቱ የ አለሜ ድራማ ቤተሰቦች
ክክክክክ ክክክክክክክክ መኩይሄ ይመችህ መጨረሻላይ ተመችቶኛል
ሰላም ውዶቼ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባርክ ሰላም ፍቅር አንድነትን ያብዛልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ለምድራችን ምህርት ይብዛላት
ክክክክክክክክ የኔ ምርጥ ዘንዬ ላህከ ስወዳቹ እድሜቹ ይርዘም
😂😂😂😂😂 የዛሬው ያበደ ነው ዘና እያድርገ ቁም ነገር አለው ።
Kkkkkkkkk ወይ ቡርቴ መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ህዝቤን ልቀቅ ከበባለው ጋር ተመሳስለህብኝ ነው አለይ 😃😃😃😃
እንኳን ደስ ያለሽ በሉኝ መዳሜ ዛሬ ወብርሽን ሆና ወለደች
ሀንዬ Ksas
አንች ስራ ካልበዛብሽ መብሩክ
እኳን በሠላም መጣቹ ውስጤ ናቹ
😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄 edezare seika alkem fers naew yalkowet bertolen 👍👌🙏
Kkkkkkkkkkkkkkkእርደብሮኝነበርፈታአልኩ፣፣የተዋህዶልጆችእንኮንአደረሳቹ
እንኳን በሰላም መጣችሁ
ቡረቴ ዉስጤ ነት
Yane wedoche enekane baselame metacheu sewedacheu eko 😘😘😍😍💟
በለጠ ሰይጣን ኑ ግቡ መቃብር ልታስገባ ፈለክ እንኳንም አልገባክ አለሜ
ሃሃሃሃሃሃሃ አለሜ(ሞኬ)ውስጤ ነክ
Wel Come aleme siwodachihu
Aleme weset new
ብረቱካል ወሰጤ ነሽ አለሜ ትመቸኛለህ
አለም እካንሰላም መጣችሁ ብሪቲ ውስጤናት
አለሜ እኳን ደህና መጣችሁ እዴናችሁ
ዓለም ስወዳችሁ ልዩ ናችሁ
ጠበቃው የመጬ አሪፍ ነው
አይ አለሜ በሳቅ ገደልከኝ ያራዳልጂ ነህኮ ቡትሬም እደዛው ይመቻችሁ
አለሜ ስወድህ
Ikuan beselam metachewu le hagerachn selam be tselotachewu Ethiopian asibu 🙏
betam enamesegnalen astemari new
እንኳን ደህና መጣችህ አለሜ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኞች ቅጥል በሉ
ስለዘር የሚያወራ እራሱ ዘረኛ ነው
ስሜታቹ ሴት ላይ ብቻ ነው ቃቃ የሆናቹ ሽርሙጥና ብቻ ሁሌም ኤጭ
Alame. Egadaa marafaa. kkkkkkkkkkkkl👍😂😂😂😂😂
የመኩየ አድናቂወች ላይክ, 👍😁ግጩኝ 😒😆 እትዬጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
ጥሩነዉ
መኩዬ ስውድህ እኮ ቡርቴ እማዬ ስውድሽ የኔ ሳቂታ
ዘረኝነት እንደኔ እጅጅ ያለው
አለሜ እንኳን ደና መጣችሁ
😃😃😃😃😃 ቡርቴ
አደኛ ነኝ ዛሬ እኳን ደህና መጣችሁ አለሜዎች ኑ እንይ ጏደኞቼ
መጣን
በለጠ ተመቼኝ ና ግባ ክክክክ
Selamyhun yenafeqew esti ejun yaweta me I miss him 😂😂😂😂😂
እናመሠግናለን
well come የጋሽ አለሜ ቤተሰቦች😍😍😍
አለሜን ስወደው
እልልልልል አለምየ መጣችሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ
😀😁😂😃😄😅😆 gerami sera new
አለሜ እንደው በአንድ ቃል ስወድህ
ወዬአለምዬ። በሰአቅነየሞትኩት። አድነአቂነኝኝ
ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን
ውድ የአሌሜ አድናቂዎች እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ