Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 202

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @አላህአንድነውአላህልጄንጠ

    አቦ ይመቻቹ ቤቶች አሪፍ ነው በርቱ እናመሠግናለን ይቱብ አቅራቢዎች መልካም ቆይታ ይሁንልን እስከ ቅዳሜ

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 6 років тому +16

    ወይኔ ልክ እንደ አሜን ያለች ልጅ ይሥጥሽ በሉኝ ለማርገዝ ፈልጌአለሁ የኔ ድቡሽቡሽ

  • @fasikaeingyda761
    @fasikaeingyda761 6 років тому +2

    እናተ ባኖሩ በምን ፈታ እል ነበር ስወዳቹ እኮ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳቹህ ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክልን አሜን።

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 6 років тому +36

    እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች እናመሰግናለን እንኳን ዓብይ ፆመ በሰላም በጤና በፍቅር አደረሰን ያስጀመረን አምላክ ያስፈጽመን ዘንድ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን
    _ አነሣሥቶ ላስጀመረን አሥጀምሮ _ላስፈፀም የጅማሪም የፍፃሜ_ _ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ_ _አልፋ ኦሜጋ ኢየሱስ ክርስቶስ_ _ስሙ የከበረ የተመሠገነ ይሁን_
    _ለእናቱ እናታችን ድንግል ወላዲተ አምላክ ለቅዱሣኑ ሁሉ እንደየክብርና ማዕረጋቸው የተመሠገኑ ይሁኑ_

    • @ranibobo9053
      @ranibobo9053 6 років тому

      mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ AMEEN AMEN AMEN AMEN

    • @buzufikir2922
      @buzufikir2922 6 років тому

      mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ።
      አሜን አሜን አሜን እንኲን አብሮ አደረሰን

    • @friotseyoum4196
      @friotseyoum4196 6 років тому

      mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን አሜን አሜን

    • @abebawnigussie5588
      @abebawnigussie5588 6 років тому

      mihret Abebe የድንግል ማርያም.dghv vyfhhvbc bj ልጅ ነኝ

    • @hannakay2416
      @hannakay2416 6 років тому

      mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ amen AMEN

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 6 років тому +2

    ሠላም ጤና ለእናተ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሣችሁ አደረሠን
    ፆሙ በሠላም አሥጀምሮ በሠላም እንዲ ያሥፈፅመን ቅዱሥ ፈቃዱ ይሁንልን ቤቶችየ ሠላማችሁ ብዝት ይበል

  • @ቤቲየኪዳንምህረትልጅነኝ

    ወይኔ ደስሲል በዜ አዴገ ሻሸ ወፈረች ሻሸ ቀንሺ ውፍረት አይሄድብሺም !

  • @ኢማንእናቷንናፋቂየደሴዋቀ

    ጋይሶች ዛሬ ወግ ደርሶኛል ውዲ እህቶቸ ሰላማችሁን ያብዛው ለአላህ ብየ እውደቸሇለሁ ቤቶች ያምርል አላህ ያበርታችሁ እኛ ስደተኞቹ ሲደብረን ባገራችን ልጆች ዘና ስንል ደስ ይለናል

  • @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል

    ኣይ እከ መልካምነት ለራስ ነው ኣልክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ፉሉስ ከሌለ እንዲህ ነው
    ቤቶች ግን ሁሌም ትናፍቁኛላችሁ በርቱ💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @mekdesmekonen2554
    @mekdesmekonen2554 6 років тому +100

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳም ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙን የጠላት ድል መንሽ የሀፂያት መደምሰሻ ያድርግልን

  • @የሰፈርዱርዬ
    @የሰፈርዱርዬ 6 років тому +10

    እድሜ ለመዳም ዋይ ፋይ ገባ ገባ በሉ የእውነት እንሹፈው ቤቶችዬ እናንተ ባትኖሩ ማን ያዝናናኝ ነበር አብሶ በስደት ሀገር ላይ ይመቻቹ

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 6 років тому +178

    እንኳን በስላም መጣችሁ #ቤቶችዬ ወድ የሀገሬ ልጆች እንደምን ስንበተችሁ ሁሉ ስላም ነው ወይ ለሁላችሁም የያዕቆብ ሊሊት ይሁንልን ደና እደሩ ♥♥♥♥♥♥♥

  • @emebetderebe5370
    @emebetderebe5370 6 років тому +1

    ሃሃሃሃሃ ሁሉም በየመንገዱ ማር ማር ነው የሚሉት😜😜😜😜😜

  • @ህይወትየእናቴልጅ
    @ህይወትየእናቴልጅ 6 років тому +4

    ቤቶችዬ 😘አሚንዬ ደስ ስትል ይብዬ ስወድህ እኮ እዚሁ እያየሁ አግብተህ ወለድክ። ስታናድድ😓

    • @אלמואבווי
      @אלמואבווי 4 роки тому +1

      🧨🎈🧧🎟🎫🥂🍛🎂🍛🍚🍹🍸🍷🍾🥛🍮🍰🧀🍕🍳🥪🍜🍠🍝🥫🥫🍧🍦👨‍🎤👩‍🎤👩‍💻👩‍🎓👰🤰🤱💆‍♀️🚶‍♀️💃🛀🧖‍♀️🛌👭👫🤳✍💅👄💋💟💌👗🛍👝👜👛👙👡👠🥿💍💄💐🌹⚘🍉🍌🍍🍓🍇🥝🍅🥬🥦🍞🥞🍟🍔🧀🍕🌭🥪🌮🥙🥣🥗🍛🍜🍙🍳🍡🏪💺🧳

    • @mussemashifa9822
      @mussemashifa9822 3 роки тому

      🤣

  • @ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ

    አሜን የከ ልጅ ናት መሰለኝ እርልሱብ ቁጭ የኔ ጣፋጭ♥♥♥♥♥♥

  • @በርቴየማርያምልጅብርቴየማ

    የተዋህዶልጆች እንኳን ለፋሲካ ፆም አደረሳችው እናም ከስደት መልስ በገራችን ለመፆም ያብቃን የሰላም ያርገው

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 6 років тому +1

    እንኩዋን ደና መጣችሁ ቤቶች የይቤ ሚስት ያዛሉ ልጅ ነች እደየ በድምጽም በመልክም ይመሳሰላሉ እከየ ምችት ይበልህ

  • @ተጫዋቿየጭህናልጅ
    @ተጫዋቿየጭህናልጅ 6 років тому +1

    አቦ ይመቻችሁ የይቤ አዲናቂ ነኝ አቤት ቃላት አወጣጥ

  • @firahiwotterefe3608
    @firahiwotterefe3608 6 років тому

    እንኩአን ደህና መጣችሁልን ቤቶችዬ ፍቅር የሆናችሁ እወዳችሁአለው😘😘😘

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 6 років тому +4

    ክክክክክክክክ ተበርኩ አምንዬ። እካን ጉድ አርግሺ የኔ ቆንጆ ስምንት እስካምንጋነኝ መልካም።ቆይታ ውዶች መልካም ትምህርታዊ ድርማ ይዛችው እንድትመጡ ጌታ ይርዳችው ሁለችንም ውድድድድድድድ♥ውድድድድድድ ማሮች በርቱ አራፊ ነው

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 6 років тому

    አሜን እካን አብሮ አደረሠን ዉድ የተዋህዶ ልጆች ፆሙን የዳቢሎሥ ድል መንሻ የሀጥያት መደምሠሻ ያድርግልን አብረን እንሹፈዉ ቤቶች ዉሥጤ ናችሁ ሥወዳችሁ

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 років тому +51

    እንኳን ደህና መጣችዉ ቤቶችየ ሰላማችዉ ይብዛ በያላችዉበት ኮሜንታተሮች የተቀደሰ ሌሊት ለሁላችን አሜን

  • @ethioqueen-19ethiopian16
    @ethioqueen-19ethiopian16 6 років тому +1

    ቤቶችዬ ስወዳቹ ልጅቷ ግን ቅመም ናት😂😂😂አይይ ይበቃልና ሚስቱ 😂😂😂😂😂😂

  • @medinaali5770
    @medinaali5770 6 років тому +59

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በሥደት ያላችሁ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ያሠባችሁት ተሣክቶ በሠላም ለሀገራችሁ ምድር ያብቃችሁ

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ኀ3ጐ

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሰንሰለቶች እና ቤቶች ከተፍ በአንድ ስአት ሲደላ እንደዚህ ነው

  • @AminaAmina-mg4lr
    @AminaAmina-mg4lr 6 років тому +14

    ውድየክርስትና እህት ወንድሞቸ በሀገርም ሆነ በውጭ የምትገኑት በሙሉ እንኳን ለአብይ ፃም በስላም አደረሳችሁ የፍቅር የብልፀግና የስላም ያርግላችሁ

  • @መድናሙሀም
    @መድናሙሀም 6 років тому

    ከኢትዮጵያ ድራማ ቤቶችን ብቻ። ውስጤ ናችሁ ለየት ያለ ነገር ስለሚያስተላልፉ የሚያዝናኑ ናቸው ኮሜንቶች እናንተስ። እንደኔ ናችሁ?

  • @ላንተልሁንናበስምህልጠራ

    አንደኛ ነኝ botchen የምትወዱ እድሁም ይቤን በፍቅር እምትወዱ like አርጉኝ😢 place አይከፈልበት

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 6 років тому

    አሜንዬ የአበቷዋ ቅመም እድግ በይ ጠፈጭ አፍዋ ስተምር
    #የዘማን ድረማ ሚጠዬ
    #የቤቶች ድረማ አሜንዬ
    ሁለተቹንም ውድድድድድ

  • @ኢትዮኦርቶዶክስናት
    @ኢትዮኦርቶዶክስናት 6 років тому +6

    ውይ አሜንየ ስትጣፍጭ እግዚያብሄር ያሳድግሽ

  • @haileekealo9011
    @haileekealo9011 6 років тому +2

    ቤቶች በሳቅ ነው የገደላቹን..። አሁን በጣም መሻሻል እና ከፍተኛ ለውጥ አለው... ። አስቂኝ ኮሜዲ ሆናል። ይህ ደግሞ ተወዳጅ ያደርገዋል..። እባካችሁን በዚሁ ቀጥሉበት።

  • @በረካበረካR
    @በረካበረካR 6 років тому +3

    በእውነት የኢቶ ዲራማ አይመቸኝም ነበር ግን ቤቶች ውስጤ ናችሁ ይመቻችሁ

  • @meseretgashaw8501
    @meseretgashaw8501 2 роки тому

    አይቼ የማልጠግባችሁ ነኝ በርቱልኝ ስወዳችሁ

  • @renadigic1019
    @renadigic1019 6 років тому +20

    ዊይ የይቤልጅ የኔ ኮረሪማ ሥታምሪ እድግበይ ላቼው ለናትና ላባትሽ የኔ ቅመም ከሠው አይን ይጠብቅሽ ቤቶች በርቱ ርስትዬ ናፍቀሽኝነበር

  • @tig4420
    @tig4420 6 років тому +1

    የበላችው ያገሳታል ከላይ ከላይ ያጎርሳታል😂😂😂😂ይቢና ኢዱ💏💏💏ተሳሳሙ ሁሌ ጭቅጭቅ 😏😞

  • @zuzulove7942
    @zuzulove7942 6 років тому +25

    well come betochi ያዛሬ ሳምንት ልሞሻር ነው እስክ ጎዋደኞቼ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ሙስልሞች መብሩክ በሉኝ ስወዳችሁ አላህ በሰለም ያደስታዬን ቀን አድርሳኝ አሚንን

  • @bezalove5545
    @bezalove5545 6 років тому +1

    እንኳን፡ደሕና፡መጣችሁ፡እናመሠግናለን።

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 6 років тому +19

    አረ ጎበዝ ገባ ገባ በሉ አሜን ማር ቀምሳ ሱካር ልስ ከች ብላለች አይ ጏደኖቼ እሄነዬ እሰሰለቶችላይ ተጥዳችሁ ነው ክክክክክ

    • @bekelesh2833
      @bekelesh2833 6 років тому

      wow kkkkkkkkkkkk(

    • @icemegirl8768
      @icemegirl8768 6 років тому

      Ahmeed Aaa preseason game industry and neck cancer is the batosh ok. Please. my kray

    • @hafeezullah4736
      @hafeezullah4736 6 років тому

      Kkk

  • @rozirozi7861
    @rozirozi7861 6 років тому +1

    ዋዉዉዉ አሪፍ ነው በርቱልን እናንተን ያጣሁኝ ለት ምን እደምሆን እጃልኝ ታዝናኑኛላችሁ ደህና ዉድድድድድድ አደርጋችሁዋለሁ

  • @renadigic1019
    @renadigic1019 6 років тому +12

    እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች
    በሠአታችሁ ከች አላችሁ
    ተቀብለናችኋል እናመሠግናለን

  • @helengaleni9506
    @helengaleni9506 6 років тому

    እንካን በላም መጣችሁ ተውዳጆች ቤቶቾ በጣም ፍታ አድርጋችሁኝ
    የተዋህዶ ልጆች እንካን ለታላቁ ለአብይ ፃም በስላም አደረሳችሁ ፃሙ የስላም የፍቅር የበረከት ይሁንልን አሜን

  • @hirutabrah9790
    @hirutabrah9790 5 років тому +23

    በዚዬ የሚወደው በላይክ ግጩኝ

  • @mariammariam5241
    @mariammariam5241 6 років тому

    ቤቶችጋ የሚመጡ ህፃናት ታይቶ ታይቶ ተሰምቶ የማይጠገቡ ደስ ሲሉ ሲጣፍጡ

  • @በርቴየማርያምልጅብርቴየማ

    እንኳን መጣችው ማሮቸ ሰላማችው ይብዛ።

  • @ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵያለዘ

    አህለን ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
    በዚህ አጋጣሚ መዳሜን ከነባልተቤቷ ሳላመሰግን አላልፍም wi fi እደፈለኩ እድጠቀም እድሉን ስለሰጡኝ

  • @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ

    ክክክክክክ አረ ይቤ ቁርጥ አንተን አደል የምትመስልልጅህ ዘላ ካፌ ዱብ እከየ ወይጉድህ ገናማ አልተቻለችህም

    • @zbzbzbzb4283
      @zbzbzbzb4283 5 років тому

      ክክ እከ ጉድተሰራ 120 ብር

  • @መቅደስየማሪያምልጅ-ከ4ቐ

    ሰላም ለናንተ ይሁን ዉድ የልዑል የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ለመላዉ ለክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለአብይ ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የጤና የብልፅግና ያድርገረልን አሜን አሜን አሜን

  • @hadifikrgalraya4300
    @hadifikrgalraya4300 6 років тому +7

    ቤቶች እና ሰንሰለት እኩል ለቀቃቹሁት እኮ በተረፈ እናመሰግናለን።

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 6 років тому +2

    This comedy video was better and better than the previous all we'd seen

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 6 років тому +3

    ዋውውውውው ቤቶች ውልካም

  • @ሰብሊየድንግልማርያምልጅሰ

    ውይ ስወዳቹ እንኳን በሰለም መጣቹ የምር ደብሮኝ ነበረ ይመቻቹ ምርጦች አይ እከ ሽንኩሩቱ ጨረስከው ወይkkkkkkkkk

  • @huaweiy3585
    @huaweiy3585 6 років тому +6

    ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣቹ 😍😍😍

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 6 років тому

    ቤቶች ኑሩልን እከ ሁሉም ስራህ ያስደስታል አቤት የኔማር አፌ ቁርጥይበል አየድግ በይልይ ዘርሺ ወደምነትህ ብትመለስ በጣምነው ደስ የሚል ፈጣሪን ስለካድህ እናንተን ለማየት ቅርይለኛል ስራችሁ ጥሩ ግን ምንይሆናል

  • @mesiif1969
    @mesiif1969 6 років тому +19

    እናመሰግናለን ብተሰቦች ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ሰውን ከሰው የሚያዋጋውን ቀንዳሙን ሰይጣን እንደ ጢስ አብነው እንደ ጉም አትነው አሜንንንንን

  • @ፍቅርነውአመሌ-ቸ4ቨ
    @ፍቅርነውአመሌ-ቸ4ቨ 6 років тому

    ተገናኘን በሳምንቱ
    እንኳን ደህና ሰነበቱ.
    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ ምርጦች

  • @saratesfayesaratesfaye342
    @saratesfayesaratesfaye342 6 років тому +16

    እንኳን ለሀብይ ፆም በሰላም አደረሳቹ

  • @عبدالله-م4ذ9ق
    @عبدالله-م4ذ9ق 6 років тому

    #አይ እኔስ ሁሌም መጨረሻ ነኝ በቃ የመጨረሻ አንደኛ ነኝ ክክ የስራ ነገር ነው አንድ ቀን ከፊት 1ኛ እንደመሆን አልጠራጠርም #እንኳን #ለአንደኛ #ሳምንት #ለአብይ #ፆም #በሰላም #አደረሣቹ አደረሠን #ለክርስትና #እምነት #ተከታዮች በሙሉ #ፆሙ #ሀጥያታችንን #የሚደመሰስልን #ፆም ያርግልን #አሜን #ቤቶች እንኳን ደና መጣቹልን 😍

  • @lennaderjew2871
    @lennaderjew2871 6 років тому +3

    ቤቶች ድራም ግን አያልቅም እንዴ
    ለነገሩ እኔም አለሁ እስካሁን?

  • @ሠሊየወሎዋ
    @ሠሊየወሎዋ 6 років тому +1

    ሰላም ♥♥ለናተ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች ♥እንኳን ለአብይ ጾም አደረሳችሁ♥♥ውድድድድድ ነው የማደርጋችሁ ♥♥ውድ የሀገሬ ልጆች

    • @amengebrial2527
      @amengebrial2527 3 місяці тому

      Yshjsby I'm going back and forth y a good time for you guys and style and color and 😂

  • @አምላኬሆይመጨረሻየአሳምሪ

    Woooooow emiwedachu enkan beselam metachu

  • @lav6505
    @lav6505 6 років тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የቤቶች ድራማ እንወዳችሃለን በርቲልን ለሳምንት ቸር እንሰንብት

  • @ame7696
    @ame7696 6 років тому +8

    ዛሬ አለፈልኝ ተመስገን

  • @kidyeenate8384
    @kidyeenate8384 6 років тому

    ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣችሁ እንዲሁም ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳቹ

  • @subarasubara3182
    @subarasubara3182 6 років тому +75

    ስሞትላችሁ የመጨረሻ ነኝ ላይክ ግጩኝ አደራ እዳታልፉኝ ስቀበርላችሁ 💝💝💝

    • @ፀደይቴዎድሮስ
      @ፀደይቴዎድሮስ 6 років тому

      Subara Subara የፈጣሪ ያለህ ግን ጤነኛ ነሽ ኧሯ

    • @subarasubara3182
      @subarasubara3182 6 років тому +1

      እናቴ ህይወቴ ሀሀሀሀሀሀሀ አወ

    • @sadaamohamed4359
      @sadaamohamed4359 6 років тому +1

      Subara Subara jobez

    • @sadaamohamed4359
      @sadaamohamed4359 6 років тому

      Batoce sewedschu yeba fafe sahasaholl liveyou

    • @hayothaile9510
      @hayothaile9510 6 років тому +1

      Subara Subara ከከከከከከ ለላይክ ብለሽ ከምትሞቸስ እኔ ላክ ብያለሁ ይመችሽ አሁንስ ደስ አለሽ ደሞ ለላይክ

  • @መዲአብድረህማን
    @መዲአብድረህማን 6 років тому

    ዋው ቤቶች ቤታችን ምረጦች ዛሬማ ልዩ ነው ምን እንደምላቹ አላቅም እንከ እና ሚጡ ካፌ ሄዱ ዛሬማ ልዩ ነው ይመቻቹ

  • @ድንቃድንቅ-ገ6አ
    @ድንቃድንቅ-ገ6አ 6 років тому +4

    እንኳን ደህና መጣቹ ቤቶች የኔ ሱሶች
    ግን ተመልካቾች ለምን ሳተዳምጡ ኮመንት ለማድረግ ትሮጣላቹ
    የድራማውን መልክት በደንብ አዳምጡ እና የስተያያት ስጡበት ከዛሬ ጀምራቹ ሳተደምጡ ለComment Atirutu

  • @ሀኒወለዬዋየኮምቦልቻልጅሀ

    ለክረስታና እመት ተከታዬች እንካን አደረሳቹሁ ለፍሲካ ጾም መልካም ጾም ይሁንላቹሁ

  • @ieyankedir6458
    @ieyankedir6458 6 років тому +3

    Wellcom maroch 👋👋👋😍😍😍😘😘😘❣️❣️❣️❣️😅👍💯👌

  • @እናቴየኔናፎቆትስወዲሽልኑ

    እንሿን ደና መጣቹ ቤቴችየ ወድ
    የ ሀሬ ልጅ እንሿን ለ አቢይ ጾም አደረሳቹ

  • @kallove1396
    @kallove1396 6 років тому +3

    Wow desibelongal

  • @bezajesus9345
    @bezajesus9345 6 років тому

    Wowwwww betam arfi new yazarewu betochiye bartu geta tebabe ena masetewalun yabezalachu

  • @ጓልሃገረሰብማሺምስኩሉ

    እንኳን በሰላም መጣቹ ቤቶች💙💙💙

  • @hayatkasahun3203
    @hayatkasahun3203 6 років тому +1

    Wwwwwwwooo betam des yilal birtuu😘😘😘😘😘😂😂😂😂

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 6 років тому +3

    Welcome betasabochi♥

  • @ኒውሌዲየውስታዞቼወዳጅነኝ

    እንኳን ደና መጣቹ ቤተሰቦቻችን ቤቶች አይ እከ አሜን ሰራችልህ ናፍቃቹን ደረሳቹ

  • @emancjguh5802
    @emancjguh5802 6 років тому +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችይ ዘና ነው እኮ የምታደርጉ ይመቻችሁ

  • @ረሂማእናቷንናልጇንናፋቂስ

    ዌል ቤቶ ችየ ሰላም በያላችሁበት
    ውድ የሀገሬ በስደት ያላችሁ እህቶቼ አህለን ብያለው

  • @seadaahmed2499
    @seadaahmed2499 6 років тому +17

    ኡፍፍፍፍፍ ምናል መዳም ለኔም የ 3.ቀን እቅልፍ ብትፈቅድልኝ

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 6 років тому

      seada seada Gebey kkkkkkk

    • @seadaahmed2499
      @seadaahmed2499 6 років тому

      +Suzy Yasuza ምን ያስቃል

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 6 років тому

      seada seada Gebey ማታ አትተኝም ወይሰ የማታዉ አይቆጠርም በቃ እንድትፈቅድልሽ በቤቶች ስም እንጠይቃት እሽ እህቴ

    • @seadaahmed2499
      @seadaahmed2499 6 років тому

      +Suzy Yasuza ቃና እያለ ምን እቅልፍ አለ ቃና ከመጣወድህ እቅልፍ የተኛሁበት ቀን መቸ እደሁ ናፍቆኛል

    • @MazaMaza-sj8cp
      @MazaMaza-sj8cp 6 років тому

      seada seada Gebey ለኔም

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 6 років тому +6

    ቤቶች እንኳን ብስላም መጣቹ ስያስጠላ ልኮመንት ቀድሙኝ

  • @ገነትአበራ-ጨ1ኈ
    @ገነትአበራ-ጨ1ኈ 6 років тому +1

    እንኩዋን ደህና መጣችው ቤቶች

  • @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
    @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 6 років тому +5

    እኳን ደህና መጣችሁ ማሮች በርቱ♥

  • @halaviyamuhammed3063
    @halaviyamuhammed3063 6 років тому

    እኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች
    በጣም ጥሩ ይመቻችሁ ኑሩልን በርቱ።

  • @love-fy4xi
    @love-fy4xi 6 років тому +6

    አሰይ ደብሮኝ ነበር ምርጦች ከች አሉ

  • @ብዙየያርሤማልጂ
    @ብዙየያርሤማልጂ 6 років тому +1

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @KoolKool-dj8zu
    @KoolKool-dj8zu 6 років тому +6

    እንካንደናመጣቹ.ቤቶች.ስንወዳቹሁ

  • @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ

    ምርጦች ከች አላችሁ ደስ ይላል ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @hhhabbibahh4974
    @hhhabbibahh4974 6 років тому +5

    ቤቶች በጣም ነው ደስየሚሉኝ

  • @effyeffy4146
    @effyeffy4146 6 років тому +1

    Wowww betam arif nw betoch wuddddd

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ 6 років тому +4

    Well come ቤቶች♥♥♥♥

  • @lidiyasalomon9279
    @lidiyasalomon9279 6 років тому +1

    yene geta ekeh siyasazin 😍❤

  • @ሉላነኝየወሎዋጀግናኩሉነብ

    እውነት ማሬ የሚለው እነም ሰልችቶኛል

  • @ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ

    ብን ያርግሺ ክክክክክ ያውም የሚገርም የበግ ችቅላት ስታስቁ
    የኔ ውዶች ሀሪፋ ነው ጠንክሩ

  • @seidnurye7574
    @seidnurye7574 6 років тому +12

    ሀሀሀሀሀ ሻሼዬ አሳቅሽኝ ሚስቱ ሚስታችናት

  • @hanitaleb3276
    @hanitaleb3276 6 років тому

    "ቤቶች" እንኳን ደህና መጣቹ ።ውይ ሚጣዬ እከንን ሰራችልክ

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 років тому +35

    Well come betoch
    Zare dabirognal kamadame gara takorarifan bazaw liy irase amognal isk yimarish balugn 😢 inde ine besidat yalachu hulu kifu ayagegnachu selam tina imagnchualew 😢

    • @asdal1872
      @asdal1872 6 років тому +1

      Ayzoshe yimareshe geta

    • @geneyensisnata8711
      @geneyensisnata8711 6 років тому +1

      God is help all are Me love Jesus geta ymareshe

    • @samrawit4627
      @samrawit4627 6 років тому +1

      Ayzosh kongo egzhaber mertun ylaklsh

    • @glorytogod8536
      @glorytogod8536 6 років тому +1

      Amen amen amen

    • @Liban8
      @Liban8 6 років тому +2

      May Virgin Mariam be with ya and bring peace upon ya

  • @solyanayene985
    @solyanayene985 6 років тому +1

    ኣንደኛ ነኝ well come betoch

  • @0939-b4e
    @0939-b4e 6 років тому +17

    አይ ይቤ እኔ እራሱ ማሬ ሲሉኝ ደሜ ፍልት ነው የሚለው በጣም ነው የምጠላው ማሬ የሚለውን ቃል😑

  • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
    @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 6 років тому

    ውይይይ የይቤ ልጅ ድራማውን አጣፍጣዋለች ደስ ስትል
    ክክክክክክክ እከና አሜን ስታስቁ

  • @ame7696
    @ame7696 6 років тому +4

    ቤተሰቦቻችን እንካን ሰላም መጣችሁ

  • @SaraMohamed-gm5fm
    @SaraMohamed-gm5fm 6 років тому

    ከምንም በላይ ምርጦች ፍቅረ የሁናችሁ ሰውች ናችሁ

  • @tube-xu3un
    @tube-xu3un 6 років тому +3

    መጀመሬ ነኝ ዛሬ አቦሽ