Betoch | “አዲሱ አስተዳደር ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 420

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 280

  • @madinahassan63
    @madinahassan63 Рік тому +84

    አላህ አገራችንና ህዝባችን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ወላሂ መሰጅዳችን በመፍረሱ እና ወንድሞቻችን በመሞታቸው በጣም ልባችን ተጎድቷል አረመኒወችን አላህ በላ ያውርድ ባቸው😢😢😢😢

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Рік тому +13

    አዲሱ አስተዳዳሪ ጋሽ ኮረኔል ተመቹኝ 😂😂😂 በጣም ጥሩ አስልጣኝ 😂😂 ደሞ በዛብህ በመምጣቱ ደስ ብሎኛል በርቱ በጣምነው ምታዝናኑ❤❤❤

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Рік тому +8

    የዛሪው ለየት ይላል በሳቅ ነው
    የገደላቹሁን ቀጥሉበት ለ21
    ቀን በሳቅ እንባችን እንዳያልቅ🙏🙏👍👍😊😊

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ5ሸ

    አረ ወይኔ በሳቅ ገደላቹኝ እኮ😂😂😂❤

  • @ዪዪዪዪ
    @ዪዪዪዪ Рік тому +82

    እኔ በጣም ከፊቶኘል በወዲሞች ሞት እነ በማስጊዲ ፈረሰ ማነው እዳኔ ያተማማ😢😢😢

    • @moiajwwymoiajwey6320
      @moiajwwymoiajwey6320 Рік тому +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ወለሂ እኔሚ በጠሚ ከፊቶኝል የረብ

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 Рік тому

      😢😢😢ሁላችንም ነን

    • @jciciciufufuf8227
      @jciciciufufuf8227 Рік тому

      EHTY .HULCUNM.TAMNALU

    • @aliseaid
      @aliseaid Рік тому

      Bgedamates menekusewochis aysazenum

    • @zehraissa5162
      @zehraissa5162 Рік тому

      💔💔💔😓

  • @ፈድላአማድ
    @ፈድላአማድ Рік тому +46

    ፍትህ ለመስጅዶች ፍትህ ለሙስልሞች 💔😭😭😭😭😭😭

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 Рік тому +18

    ዛሬሰ ደብሮኛል አላህ ሰላሙን ያውረድልን ወድሞቻቺን ሸሂድ እየሆኑ ነው

  • @haylu8198
    @haylu8198 Рік тому +8

    😅😅😅😅😅😅አሁን ላይ እንዲ አይነት ሰው አይገኝም ኮሌሬል የኮሶ መዳኒት ናቸሁ በርቱ ግፍበት

  • @ellahamshow
    @ellahamshow Рік тому +20

    ቤቶች አዝናኝ ቆይታ ነው ግን ልባችን ተሰብረዋል ፍትህ 😢ለመስጊዶቻችን 🕌 ፍትህ 😢😢

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Рік тому +36

    ፍትህ ለመስጊዶቻችን ፍት ለንፁሀን ዜጎች ሰላማዊ ሰው አይመታም !!

  • @dasutube8956
    @dasutube8956 Рік тому +34

    በሙስሊም ለይ የሚደረገውን አሰቃቂ ግዳይ እቃወመዋለሁ 😢

    • @mrsworkiya7407
      @mrsworkiya7407 Рік тому +3

      ሙስሊምክርሲቴያን፡ሀሉም፡እየተገደለነዉ፡ለሁሉምይበሉ

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    😂😂😂😂😂😂😂 ኮነሌል በሳቅ ገደሉኝ እኮ አይ በዜ ጠፍተህብን ነበር አሳከን በዜ 😂😂😂

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Рік тому +23

    ማነው እደኔ ቅዳሜን በጉጉት የሚጠብቅ👍😊😊

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Рік тому +10

    ሀገር ሰላም ካልሆነ ሁሉም ያስጠላል
    ቤቶች ድምጽ ሁኑን የምታቀርቡት ወቅቱን የጠበቀ መልእክት ቢኖሮውም ለዛ ተኩላ አይበቃውም ጽምጽ ሁኑንንንን😢😢😢😢

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Рік тому +6

    ዛሬ ተገኝታችሆል😅😅😅😅😅😅😅

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Рік тому +32

    ቤቶች እስቲ ለመስጂድ ድምጽ ሁኑን አሞናል ከፍቶናል 💔😭😭😭😭😭😭

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Рік тому +7

    ፍትህ ፍትህ ለመስጅዶቻችን 😭 ለንፁሀን ህዝባችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Рік тому +3

    አይ ኮሮኔል እና በዜ በሳቅ ገደሉኝ 😁😁😁😀😀😀😃😄

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ

    ታመነል ቤቶየ መስጊዶች ወደሙ ወንድሞች ሞቱ ፍትህ እር ፍትህ የት ነሽ ሰላም ነፍቀን እህህህህ

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 Рік тому +5

    ወይኔ የዛሬው ደሞ የተለየ ነው 😂😂😂😂😂😂

  • @geni-oy7jp8jt2h
    @geni-oy7jp8jt2h Рік тому +3

    ስከፋኛ እኮ ዘና እምታረጉኝ እናተናችሁ😂😂😚🥰

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Рік тому +2

    እውነት የዛሬው ይለያል በጣም ነው የሳቅሁት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 Рік тому +22

    ለ ኢትዮጵያ ህዝብ እንደዚህ አይነት መሪ ነው የሚያስፈልገው !

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Рік тому +5

    ኢትዮጲያም አዲስ አስተዳደር ያስፈልጋታል እናመሰግናለን ቤቶች

  • @ቃልየስደተኛዋ
    @ቃልየስደተኛዋ Рік тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ውይ ጋሽ ኮረኔል ቤቱን ስርዓት አስያዙት

  • @belalas4322
    @belalas4322 Рік тому +8

    ፍትህ ለመስጅድና ለቤተክርስቲያኖች

  • @madinahassan63
    @madinahassan63 Рік тому +3

    ቤቶችየ እንወዳችኀለን ሠላማችሁ ይብዛ

  • @አብደሏህነስሩ
    @አብደሏህነስሩ Рік тому +2

    ቤቶች አስተዳደሩ ተመቻቹ እንዴ ቤተ እምነት ማፍረስ ትክክል ነው

  • @seblewonge3322
    @seblewonge3322 Рік тому +2

    ጆሮ ያለው ይስማ

  • @sifanhh6171
    @sifanhh6171 Рік тому +10

    ዘሩ እና አዛሉ የትሄዱ ❤❤❤❤❤

  • @FamilyChannel7-37
    @FamilyChannel7-37 Рік тому +4

    Maybe I am in a good mood today, and this is the best thing I’ve ever watched on “Betoch.”

  • @samrawitkebede4598
    @samrawitkebede4598 Рік тому +1

    ቤቶች እናመሰግናለን ወቅቱን የሚወክል ነው የሰራችሁት እየሳኩ እያለቀስኩ ነው ያየሁት

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Рік тому +3

    ሰላም ችሁ ይብዛ ወገኖቼ ወይ ጎረኔል ጥሩ ትምህርት ነው 🤣🤣ግን ማፊ ፊልምም ቢሆን እህሎላይ እንድህ መጠየፍ ለብሽም በተለይ ልጡን ላይ የሰራሽው በተረፈ በቶች እናመሰግናለን ❤💛💚

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc 2 місяці тому

    ኮኔሌን በጣምነው የምወዳቸው ❤😂😂😂

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ Рік тому +2

    የዛሬዉ ይለያን😂😂😂😂😅21ቀን የቁም እስረኛ መሆናችሁ ነዉ😂😂😂

  • @zyenbawel6563
    @zyenbawel6563 Рік тому +3

    የዛሬዉ ይለያል 😂😂😂

  • @zenashmyres
    @zenashmyres Рік тому +5

    Omg..I can’t stop laughing today ❤

  • @tsehayyekirstosbariya3938
    @tsehayyekirstosbariya3938 Рік тому +2

    ዋው በጣም አራፍ❤❤❤😂😂😂😂

  • @Heaid
    @Heaid Рік тому +1

    እደውግን እደኔ ሻሸን ሚወደለ 😢❤

  • @tyynhfdhgyy4409
    @tyynhfdhgyy4409 Рік тому +7

    ቤቶች በፈጠራችሁ ለመስጊዶች እና ለሞቱት ወድሞቻችን ድምፅ ሁኑን😭😭😭😭😭እባካችሁ

    • @wllatube2938
      @wllatube2938 Рік тому +1

      ምንአሻን ብለው ካፊሮች እኮ ደስታቸው ነው

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 Рік тому +1

      በየሄዳችሁበት ድምፅ ሁኑን አትበሉ አቦ ለራሳችሁ ድምፃችሁን ለችሎታው ባለቤት አሰሙ

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 Рік тому

    እረ በሳቅቅቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AaDd-ib5re
    @AaDd-ib5re Рік тому

    ወይኔ በሳቅ ወላሂ😂😂😂😂❤

  • @Zinash-go9lm
    @Zinash-go9lm Рік тому

    ክክክክ😂😂😂😂😂😂 ዋው በሳቅ ነው የጨረስኩት ተበርቱልን

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 Рік тому

    አንዳንዴ የምንናገረውን ብናውቅ ጥሩ ነው ሻሽየ በቲቭ የሚያይሽ ብዙ ነው እንደ ጥሩ ነገር መንግሴትየ ባዘጋጀው የአረብ አገር መንገድ ስትይ ጥሩ አይደለም አስመሳይ መንግሥት

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Рік тому

    ኮሎኔል ውትድርናዬን ይበልጥ ወደድኩ ❤❤❤❤🙏

  • @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
    @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ Рік тому +2

    ኮረኔል አብይ አህመድ
    ሌሎቹ የኢትዮጵያ ህዝብ
    ቤቶች ሁሌየም ከህዝብ ጎን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን

  • @resalasiraj9915
    @resalasiraj9915 Рік тому +3

    ፍትህ ለመስጂዶቻችን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት ህዝቦቻችን 😢😢😢😢

  • @FETA249
    @FETA249 Рік тому +2

    ኮለኔር አንቱ ኢትዮጽያን አስተዳድሩ ግፍ በዛ ሞት ረከሰ ሀገራችን ሰላም አጣ ፍትህ ለሙስሊሞች በግፍ አለቁብን😢😢😢😢

  • @Jesus-us9rz
    @Jesus-us9rz Рік тому

    😅😅😅ተመችቶኝል ኮሎኔል ትክክል አድርገዋል😊😊

  • @Jነኝአይናፋሩ
    @Jነኝአይናፋሩ Рік тому +3

    ፍትህ ለመስግዶቻችን ኧረ ላማን እንጩህ ማን ይስማን

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Рік тому

    በሳቅ ሞትሁ በተአይ በዝየ ጎበዝነህ ስራህ አይ ማፊ አለባበስሽን አስተካክይ መስቀሉን አስረሽ እደዝህ አይነት አትልበሽ የሴትልጅ ሰውነቷን ትሽፍን ነው የተባለ በመፃፋ በአለባበሷ ደስ ምትለኝ ሻሽየ አቤ ታሪኳ በሴቶች

  • @hima-vc5od
    @hima-vc5od Рік тому

    ቤቶች የኛ እንቁ

  • @tescomobiles2025
    @tescomobiles2025 Рік тому

    ያረብ ሀገራችን ሰላም አርገው😂😂😂

  • @asadaasada936
    @asadaasada936 Рік тому +2

    የዛሬው ይለያል 😁😁😂😂😂

  • @workelove3235
    @workelove3235 Рік тому

    አዲስ ኮረኔል 😂ተመቹኝ ከምር😂😂

  • @super12star
    @super12star Рік тому +4

    ፍትህ ለመስጅዶቻችን😢😢

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Рік тому +2

    አሁን ሀገራችን ላይ የሚሆነው ይህ ነው

  • @telefonak
    @telefonak Рік тому +2

    አዛልዬና ዝሩዬ ላይ ስትቀብጡ ይህው

  • @ethiopiaethiopia7733
    @ethiopiaethiopia7733 Рік тому +1

    ኮለኒር በጣም ነው ያሳቁኝ❤

  • @weinshetw2935
    @weinshetw2935 7 місяців тому

    Shashye love you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ffujugih5100
    @ffujugih5100 Рік тому +2

    ወይ ጋሽ ኮነሬል😂😢😅

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Рік тому

    ሽኩረት እና ማፊ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤👍

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z Рік тому

    እርፍ አሁን ይሻላችሁዋል😂😂😂😂❤

  • @ethiopiaethiopia7733
    @ethiopiaethiopia7733 Рік тому +5

    በፍርድም አለቃ አገኘ

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu Рік тому +2

    ከዳ አውርድ ትምህርት ቤት አስታወሳችሁኝ😂😂

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 Рік тому

    የቤቶች የየሣምንቱ ፈጠራ በጣም ይመቸኛል

  • @እመብረሃንየልቤብረሃን

    የምወዳቸሁ ቤቶችዬ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Рік тому

    ምርጥ ነው፣ እናመሰግናለን!!!

  • @ኤፍታህጵጌማርያም

    የዛሬ የለያል😂😂😂😂😂በረቱ

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂 አይቤቶችዬ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Рік тому

    😅😅😅ሱማሌም ውስጥ ሥራ አይቻልም 😅 ሕጉ እስካለተቀየረ ድረስ አይቻልም ።

  • @jgeyasu5672
    @jgeyasu5672 Рік тому +1

    I love you my father colonel edime yesitaw tenaw yistawo

  • @eman3582
    @eman3582 Рік тому +3

    አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን በጣም ከፍቶኛል አልቅሽ እራሱ አልወጣልኝ አለ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የመስጅዳችን መፍርስ እና የወንድሞቻችን ሞት ልቤን ሰብሮታል አላህ እድረስልን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @7yahgg280
    @7yahgg280 Рік тому

    በሳቅ 😂😂

  • @Fatoma-nj7nm
    @Fatoma-nj7nm 2 місяці тому

    ረበቅሞትኩኝ❤❤❤

  • @Hanakelkay
    @Hanakelkay Рік тому

    😂😂Betoch u guys are amazing

  • @nabihaskab4876
    @nabihaskab4876 Рік тому

    😂😂 ይገረማል

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 Рік тому +1

    ማነው የታሪኳ አለባበስ እንደኔ የሚመቼው

  • @josseyofficial
    @josseyofficial Рік тому

    አረ የዘሬ ይለያል😂😂😂😂

  • @7yahgg280
    @7yahgg280 Рік тому

    ሻሼ የሳቄ ምንጭ😂😂

  • @yenehabesha5655
    @yenehabesha5655 Рік тому

    Poletica Another Level😂😂😂😂❤❤❤

  • @officialbirtitube4378
    @officialbirtitube4378 Рік тому +5

    ኧረ በግፍ ለሚገደለው ሙስሊም ድምፅ ሁኑ ቤቶች እባካችሁ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Рік тому

    በዛብህ ተናፍቀሀል❤❤

  • @lubabaylmer
    @lubabaylmer Рік тому +1

    በፍርዱ አሁን ገና ሰዉ አገኘህ የዘሩ ሞላ ጡር ነዉ ከፍርድቤት ለቀክ እዴ

  • @ፀይሟነኝያሀበሻልጅ

    እደው እናተን አያሳጣ😂😂😂

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Рік тому

    አዎ ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ።

  • @samuel_arse
    @samuel_arse Рік тому

    የኔ ማዝናኛዎቼ ሰላም ይብዛላችሁ😂❤

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Рік тому +1

    betoch betam des tilalachuh fiteh legedamatena betekirstian endehum mesjed 😢

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 Рік тому

    Colonel did good job to restrain life in side zere house. Its good lessons for all

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Рік тому +1

    Mafiye inkwan betebetshiw 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GenerationJusticefirst
    @GenerationJusticefirst Рік тому +1

    እንደዛሬ ስቄ አላውቅም አብሶ የተሰለፉት ፖርት ላይ በዜ ደግሞ የቤቶች ድምቀትነው

  • @Kidist858
    @Kidist858 Рік тому

    😂😂😂😂😂Ayi Kolonel😂😂😂🇪🇹🇪🇹

  • @emann7734
    @emann7734 Рік тому

    ኮነሬል እንኳን ተመለሱ የእውነት የእቤት ስራ መልመድ አለባችሁ ሁሌ እናት አባት ቤት አይኖርም ከከተማ መውጣት ለሀገርም መውጣት ይኖራል እቤት ስራ የመስርትትልምድ ካላችሁ አትቸቸገሩም ።እኔ ስደት ላይ ያየሁትን ነው የምነግራችሁ የሌላ ሀገር ዜጎች ስራን ለመስራየልብስ ቦርሳቸውን ከማስተካከል ቁርስ ከመስራት ጀምሮ ስራ ለመስራት ያላቸው ብልሃትና ፍጥነት እራሳቸውን የመምራት ብቃት ገንዘብን በአግባቡ መጠቀም ብቻ በብዙ ይበልጡናል
    ኮነሬል የጋሽ ዘሩን ቤት የ21 ቀን ጭማሪ ሲያጠናቅቁ እባክዎትን አባዬ ቤት ይሂዱ

  • @مهرةالحمادي-ث6ش

    እንኳንሰላምመጣቺሁ

  • @Salihkedir99
    @Salihkedir99 Рік тому +1

    Wow❤❤21 qen😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Рік тому

    እንኳን በሠላም መጣችሁ ቢቶች

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 Рік тому

    ዳግ ✅️😅

  • @gfdgg8992
    @gfdgg8992 Рік тому +1

    🥺🥺🥺🥺ፍትህ ለመስጊዶቻችን መስጊዳችንን አትኩብን

  • @rahma6779
    @rahma6779 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂 wey mafe ene destayen mekuwakuwam akategn alalechem

  • @Ethio9180
    @Ethio9180 Рік тому +1

    እስከ ስምንት ቸር እንሰንብት
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kab7764
      @kab7764 8 місяців тому

      ዷደዠየዠ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Ethio9180
      @Ethio9180 8 місяців тому

      🥰🥰🥰