Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይችን ይምታነብ በሙሉ ፊጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ ⛪️🕌🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤
አሚንንንንን🥀🥀
አሜን
አሜንንን
እራሳችንን ከመሆን የበለጠ ምንም ነገር የለም ፣ እራሳችንን እንሁን ፣ እራሳችንን እንውደድ ፣ አስቀያሚም ሆንን ቆንጆ ፣ እኛ እራሳችን ነን ። እራሳችንን እንድናውቅ አላህ ይርዳን።
የእውነት እራስን እንዴመውደድ አስደሰች ነገር የለም እራስን መወደድ በራስ መተመማን እራስን መክበረ ጣፋጭ ነገር የለም የኔ ንግስት 🙏
ዛሬ በጣምከፍቶኛል እህቶቸ ከአላህ በታች እናተ እያላችሁ አይክፋኛ ቤተሠብናፍቆት የሠውቤትስራ የሠውሀገርንሮ ምርርያለው አላህተበልቶየማያልቀውን እጀራ ሢሣይ ይሥጠን 😢😢😢
አይዞን ወዳጄ ሁሉም ያልፋል
😮😮😮😮አይዞሽ ጠንከር በይ ጎበዝ
@@hiruttefra6996 መረሀባ😍😍
@@kaftanewemail395 መረሀባ🥰🥰
አይዞሽ
ፉጨት ተከለከል እንዴ😂የስኬት ኑሮ እንዴት ይዞሀል😂መጫወት አይቻልም እንዴ😂ኑሮአችን ሳያስለቅስ ቀርቶ ነው ልክ ብለሀል በስንቱ ❤
ደራሲው ወይም ደራሲዋእጅግ በጣም ጎበዝ 😂🙏❤💕❤️💐
የተኩስ ድምፅ የማይሰማባት ወቶ መግባት ስጋት የማይኖርበትን ሀገር እግዚያብሄር ያምጣልን።💔💔💔
Esu mangste semay newa
Amennnnnnnnnnnn
አሜን አሜን አሜን
አሚን
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ቸሩ ፈጣሪያችን 🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
ጁሙዓ ሙባረክ ❤ህዝባችን ሀገራችን አፍሪካውያን ሰለም❤❤
ጁሙአ ሙባረክ አይባልም መልካም ጁሙአ በሉ
Amiin
Amen 🙏 🙏 🙏
All of you are amazing actors. Especially, Alex is spices for any movies. your joke is a deity for human mind; thank you.
እናት " ሶስት ደቂቃም አልፈጀብኝ ያጥር ወፍ ሳትሰማኝ ሹልክ ብለሕ ወጣሕ" በስንቱ " እኮ ሹልክ ብየ ስወጣ ድፍት ብየ ሞትኩ " 😂😂😂😂😂🎉
😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እኔ ብኖር "ታድያ እንዴት ኖርክ" ነበር የምለው 🤣🤣🤣🤣🤣
የአማራ ፋኖ ኢትዮጵያን ያድንልን
ቱቱቱቱቱቱ ዘረኝናት ጥንብ ነዉ ቆሸሸ ነዉ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
መፃፍ አልችል አልኩ እንጂ የኔ ታሪክ ያሳዝናል ጀምሬው መልሼ እተወዋለሁ 😢😢
ሙሉቀን ታርክ ሽጥለት ለበስንቱ😂😂😂😂 መብረቅ መቶኛል አላለም😢
ቅኔውን ለተረዳው ከባድ ነው (ታሪክ አይሸጥም)
😊pXJZ
አይ በስንቱ የሚላስ የሚቀመስ አልነበረም ሲሉ እሰይ እሰይ😂😂😂❤
We are in the era of "Normal life is no more normal"😂😂😂 It seems we need some history of victimhood or drama. funny truth
የልባን ነው የትናገርከው ገና ትደር ሰልይዝ ዘና በይ ኑሬ ነበር ሳገባ ግን ሁሉም ነገር ጋራ ሆንብኛ.😢😢
እውነትህን ነው በሴ ኑሯችን ሳያስለቅሰን በተለይ የቤት ኪራይ😂😂😂😂
ችግር የምን ችግኝ አላለም ያማል ቅኔው😮😂👌በስንቱ የሳቄ ምንጭ😊
በስቱ ያሳዝነኛል ያየውን ሁሉ ይሞክራል1ድም ተሳክቶለት አያቅም😢
እሱ አይደል እኔንስ የሚገርመኝ 😅😅😅😅
ክክክክክ
ከሂሩት እናትና ኣባት ይልቅ የበስንቱ እናትና ኣባት ናቸው የተመቹኝ ❤❤❤
Hebron
የበስንቱ ከወላጇቹ ጋር የሚያሳየው ባህሪ ምንም እንኳን ድራማ ቢሆንም ተአማኝነት የሌለው ኢትዮጵያዊነትን የማይወክል ነውና ትንሽ የሚመስል ነገር አድርጉት ደራሲዎች ተጋኗል አይ አትጨማለቁ
አይበስንቱ ሂሩቴ ማሮቹ በሳቅ ገደሉኝ በዜህ ክፉ ዘመን ታስቀኛለህ
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ወላጆችህንስ እሺ ልጅ ሆነህ እንበል የራስህን የካምፓስ ላይፍ ችግር ጓደኛህ እንዲያስታውስህ መጋተት ያስቃልም ያበሽቃልም ፃፍልኝ ብትለው ይሻል ነበር ። እውነቱን ልንገርህ ሙሌ ቢሸጥልህ እራሱ አትፅፈውም 😅😅😅😅😅 አይ በ. ስ. ን ቱ አሉ ጋሽ ስንታየው "አባወራ ምንንም አይፈራ " ላይ
ጋሼ በስንቱ እውነት ተናገሩ 😂😂😅 ግን ጋሼ በስንቱ ብንዱባን ቁንጽል ሲሆን መከረኞቹ ግን የተሻለ ነው። ደሞ በዚህ ተፈላሰፍ እና ዘባርቅ አሉህ
አሠላሙአሌኩም ያጀመአ ጁመአ ሙባረክ ሰሉ አልነቢ s a w❤❤❤❤
ስ አ ወ 🥰🥰🥰🥰
አለይነ ወአለይኮም 🥰🥰🥰🥰🥰ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 💚💚💚♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጁሙዓ ሙባረክ አይባልም ሁቢ
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@@ኡሙመሀመድ-ዐ8ከይባላል ጁሙዓ ሙባርክ ማለትቀንሽ የተባረከ ይሁን ማለት ነው
the best sitcom ever
በሴ ብርድልብሱን ለብሶ ሲንጎራደድ አንቲገን ቲያትርን አስታወሰኝ "ንጉስነት እንጀራዬ ነው"ከመሀል አንዱ ቢቃወምሽ ቀጥታ ወደ ህዝቡ ትተኩሻለሽ ቀጥታ ወደ ህዝቡ" አይ ትዝታ❤
😂😂😂እግዚኦ በስንቱ በግድ ችግር አምጡ
እንኳን ደህና መጣችሁ የሳቄ ምንጮች😂🥰
አላህሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ለኒቶርክ
የምን ችግኝ ነው ያማል ቅኔው ያማል ቅኔው ለ 1 ሰው ይድረስ አይ በስንቱ😄
የእውነት አንድ 60 ቅጠለ የምሆን መፃፍ የምወጣ ታረክ አለኝ ጊዜ ስደረስ የምፅፈ ሰው ካለ አይቀረም 😢😢😢😢
ገና ሳልጀምረዉ ሚያሥቀኝ ነገረስ🤣 አይ በስዬ ፉጨት ተከለከለዲ😂
God bless ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️
chiggn aydelem chgr alalem😀😀😀 Balechgngnunm balechgarunm eyetetenekek!!!
ወንድ ልጅ ብቻውን ነው ሚያለቅሰው ላንተማ አብሶ በስቱ😅እረ ወይኔ መጨረሻው አሳቀኝ ከምር😅
ኧረ በስንቱ አንድ ቀንኳ አይሳካልህም😂😂😂😂😂😂😂😂
ምኖው ባሴ 😂😂😂ቺግር አፋልጉኝ አለክ ዎይኔ ጉዴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ብቻ ዳስ ይላል እኛም ቺግራቺንን መጻፍ እጃምር 🤭🤣
አይ ሙሌ መብረቅም መቶሀን 😂😂😂😂😂😂😂አለ በስቱ 😂😂😊
ወይ በሴ ዛሬ ደሞ እንደ ፌንጣ ያፈናጥርሃል 😂😂😂😂
Yezare degmo yabede nw😅😂👍
ቲያትር ሆነ እንጂ ይህን ዓይነት ባል ያላችሁ ለፈጣሪ አቤት በሉ
ብሶበታል አሉ አባትዬው አይ በስንቱ
ኣይ በስንቱ ኮንቱ😂😂በግድ ችግር ኣውሩ
በስንቱ እናቱን ይመስላል። ጥሩ መረጣ (casting) ነው።
አረ የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂
አይበስንቱ 🤣🤣🤣🤣 ገዳይ ነክ ❤️❤️❤️
አያ በስንቱ ወይኔ በሳቅ ከከከከከ
እስተዛሬ በተመስጦ ነበረ የምከታተላቹ በዋሽንት ረበሻቹሁን
ክክ እኛ ችግር አየተፈራረቀ ያሰቃየናል በስንቱ ምነው በተቸገርኩ ይላል😢😅
Good finishing,you made my day.
Ere Alex teleyaleh yemer😂😂 bravoooooo
በስንቱ የንጉሱ ህይወት ወደፊት የሀገሪቱ እርምጃ ወደሗላ መሆኑን የሳያበት መንገድ ገዳይ ነው😅
Besentu is one of my fav sitcom but this episode make me mad how he treated his parent not good
His Besintu becousr why
በስቱ የሳቄ ምንጮች ሁላችሁንም ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
It's shameful to see 6+ short video ads. Please give attention EBS....
አይ ሂኖክ ትልቅ ትልቅ ትልቅ 😂😂😂በሳቅ ገደለኝ
ድንቅ እይታ፣ ድንቅ ጽሁፍ፣ ድንቅ ትወና።
ወይኔ ዛሬ በስንቱ በሳቅ ገደልከኝ።
ውይ በስቱ በሳቅ ገደለኝ በተለይ ክላክሲ ሲከፍት እኔም ማልቀስ ሲያምረኝ ከፍቺ አለቅሳለሁ እሱን ሳልከፍት እባ አይመጣልኝም 😂😂😂
How I enjoy this show❤❤❤
ዘሬ ቀን ዎቶልኝ ገንዘብ ለኩኝ ደስ ብሎኛል
አላህ የተባረከ ያድርግልሺ ለወደፊት ግን እደዚህ እዳትይ ሌቦች ሞልተዋል በየቦታው እኳን ደሣለሺ አገር ገብተሺ የምትጠበሚው ያርግልሺ
❤️❤️አሜን እህቴ
ለማን? ነፃ ምክር አለኝ
😂😂ችግኝ የምን ችግኝ ችግር🪴
ታርክህን ሽጥልኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
በስንቱ ትመቹኛላቹ
በናታችሁ ቁም ነገሩ ላይ ሳቁን ቀንሱልን🤲
ማስተዋቂያዉ ብዛቱ ብቀነስት ጥሩነዉ
እንኳን በሰላም መጣችሁ የሳቄ ምንጮች ❤❤❤❤❤
Fexari hagerachinen selam yabezalen❤❤❤❤❤❤❤b
I LIKE THIS SHOW
በስቱን ስወደዉ እግሩን አኮላዉ ሁለየ አይሳካልህም😂😂 ኧረ በሳቅ ደከምኩ😂😅
አውነት ነው ኑረ ያሰለቀሳል መች ቀረ በዜ ግዜ 😂😂😂
የኢትዮጵያን ታሪክ አሳንሰው እንደሚሸጡት ባንዳዎች ነው የተረጎምኩት
የስኬት ህይወትእደትይዞታል😂
I love this show ❤❤❤❤
በስንቱ ቅጣው “በሁሉ” ግድ-የለሽና በራሱ “ዓለም” ብቻ መኖሩ በፊልሙ ደስ ቢልም፤ ለተመልካች በተለይም ለወጣቶች ሕይወት ጥሩ አርአያ አይደለም።---ለምሳሌ፦ ሂሩት በሕይወቷና በሥራዋ እና በቤተሰብ “serious” ናት። ስለዚህ በስንቱ ቢያንስ በ፩ ነገር ልዕቀት (excellence) ሊያሳይ/ሊኖረው ይገባል።
Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu tedenalachu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom
ወይኔ የዛርው ደግሞ ይለያል 😅😅😅😅
በየሳምንቱ በርዕሰ ጉዳይነት የሚነሳው "ጉዳይ " አየወረደና እየረገበ መጥቷል ።ታሪኩ ከታሪክነት ይልቅ በቃላትና በትወና ብቃት ለመሸፈን የሚደረገው መፍጨርጨር ደግሞ ሌላ ጉዳይ ነው!!!
our actors we loves you
Correct your grammar or write in Amharic .
አረ ከዚ ቀጣዩን ክፍል ላገኘው አልቻልኩም ወገን
the best episode ever😅😅😅😅😅
ወይ ችግር በግድ ወይ በስቱ😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣 Besintu wants problems... just to write book 🤣
እንዴ ስለ ድራማው ኮመንት መፃፍ ቀረንዴ ሁሉ ም ቦታ ላይ እየገባችሁ ማይገናኝ ነገር ምታላዝኑ በብዛት ሰው ፊልም ሚያይ ኮመንት አንብቦ ነው ግን ውይ አዝግ ሁላ
አዝግ ብቻ
Thank you.
Shulek beye sewexa defet bye motekugn😂😂😂😂😂😂😂😂😅
🎉🎉🎉🎉
ይሄድራማ ግን በጣም እየወረደብኝ ነው በጣም በጉጉት ነበር የማየው አሁን ጭራሽ የእንቅልፍ ኪኒን ነው የሆነብኝ ልክ ፡፡ ግነቱ በዛ አንድ ቤተሰብ ሙሉ ይጀዝባል እንዴ ለተዋናዮቹ ትልክ ክብር አለኝ ዲያሎጉ ግን ---------------
ኢትዮዽያ ሠላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤
እካን ደህና መጣችሁ
አረ በስቱ😂😂😂😂
የሄኖክ ካራክተር ቢስተካከል ጥሩ ነው ልጅ ቤተስቡን ምንም ጉድለት ቢኖረው ማክበር አለበት
Jil
good
❤
❤❤❤❤❤
ኧረ በስዬዬዬ😅😅😂😂
ማስታወቂያ አታብዙብን
welajochun bezih menged manager gn tegebi aydelem........
ይችን ይምታነብ በሙሉ ፊጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ ⛪️🕌🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤
አሚንንንንን🥀🥀
አሜን
አሜንንን
እራሳችንን ከመሆን የበለጠ ምንም ነገር የለም ፣ እራሳችንን እንሁን ፣ እራሳችንን እንውደድ ፣ አስቀያሚም ሆንን ቆንጆ ፣ እኛ እራሳችን ነን ። እራሳችንን እንድናውቅ አላህ ይርዳን።
የእውነት እራስን እንዴመውደድ አስደሰች ነገር የለም እራስን መወደድ በራስ መተመማን እራስን መክበረ ጣፋጭ ነገር የለም የኔ ንግስት 🙏
ዛሬ በጣምከፍቶኛል እህቶቸ ከአላህ በታች እናተ እያላችሁ አይክፋኛ ቤተሠብናፍቆት የሠውቤትስራ የሠውሀገርንሮ ምርርያለው አላህተበልቶየማያልቀውን እጀራ ሢሣይ ይሥጠን 😢😢😢
አይዞን ወዳጄ ሁሉም ያልፋል
😮😮😮😮አይዞሽ ጠንከር በይ ጎበዝ
@@hiruttefra6996 መረሀባ😍😍
@@kaftanewemail395 መረሀባ🥰🥰
አይዞሽ
ፉጨት ተከለከል እንዴ😂
የስኬት ኑሮ እንዴት ይዞሀል😂
መጫወት አይቻልም እንዴ😂
ኑሮአችን ሳያስለቅስ ቀርቶ ነው ልክ ብለሀል በስንቱ ❤
ደራሲው ወይም ደራሲዋ
እጅግ በጣም ጎበዝ 😂🙏❤💕❤️💐
የተኩስ ድምፅ የማይሰማባት ወቶ መግባት ስጋት የማይኖርበትን ሀገር እግዚያብሄር ያምጣልን።💔💔💔
Esu mangste semay newa
Amennnnnnnnnnnn
አሜን አሜን አሜን
አሚን
አሚን
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ቸሩ ፈጣሪያችን 🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
ጁሙዓ ሙባረክ ❤ህዝባችን ሀገራችን
አፍሪካውያን ሰለም❤❤
ጁሙአ ሙባረክ አይባልም መልካም ጁሙአ በሉ
አሚን
Amiin
Amen 🙏 🙏 🙏
አሜን አሜን አሜን
All of you are amazing actors. Especially, Alex is spices for any movies. your joke is a deity for human mind; thank you.
እናት " ሶስት ደቂቃም አልፈጀብኝ ያጥር ወፍ ሳትሰማኝ ሹልክ ብለሕ ወጣሕ"
በስንቱ " እኮ ሹልክ ብየ ስወጣ ድፍት ብየ ሞትኩ " 😂😂😂😂😂🎉
😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እኔ ብኖር "ታድያ እንዴት ኖርክ" ነበር የምለው 🤣🤣🤣🤣🤣
የአማራ ፋኖ ኢትዮጵያን ያድንልን
ቱቱቱቱቱቱ ዘረኝናት ጥንብ ነዉ ቆሸሸ ነዉ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
መፃፍ አልችል አልኩ እንጂ የኔ ታሪክ ያሳዝናል ጀምሬው መልሼ እተወዋለሁ 😢😢
ሙሉቀን ታርክ ሽጥለት ለበስንቱ😂😂😂😂 መብረቅ መቶኛል አላለም😢
ቅኔውን ለተረዳው ከባድ ነው (ታሪክ አይሸጥም)
😊pXJZ
አይ በስንቱ የሚላስ የሚቀመስ አልነበረም ሲሉ እሰይ እሰይ😂😂😂❤
We are in the era of "Normal life is no more normal"😂😂😂 It seems we need some history of victimhood or drama. funny truth
የልባን ነው የትናገርከው ገና ትደር ሰልይዝ ዘና በይ ኑሬ ነበር ሳገባ ግን ሁሉም ነገር ጋራ ሆንብኛ.😢😢
እውነትህን ነው በሴ ኑሯችን ሳያስለቅሰን በተለይ የቤት ኪራይ😂😂😂😂
ችግር የምን ችግኝ አላለም ያማል ቅኔው😮😂👌በስንቱ የሳቄ ምንጭ😊
በስቱ ያሳዝነኛል ያየውን ሁሉ ይሞክራል
1ድም ተሳክቶለት አያቅም😢
😂😂😂
😂😂😂😂
እሱ አይደል እኔንስ የሚገርመኝ 😅😅😅😅
ክክክክክ
ከሂሩት እናትና ኣባት ይልቅ የበስንቱ እናትና ኣባት ናቸው የተመቹኝ ❤❤❤
Hebron
የበስንቱ ከወላጇቹ ጋር የሚያሳየው ባህሪ ምንም እንኳን ድራማ ቢሆንም ተአማኝነት የሌለው ኢትዮጵያዊነትን የማይወክል ነውና ትንሽ የሚመስል ነገር አድርጉት ደራሲዎች ተጋኗል አይ አትጨማለቁ
አይበስንቱ ሂሩቴ ማሮቹ በሳቅ ገደሉኝ በዜህ ክፉ ዘመን ታስቀኛለህ
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ወላጆችህንስ እሺ ልጅ ሆነህ እንበል የራስህን የካምፓስ ላይፍ ችግር ጓደኛህ እንዲያስታውስህ መጋተት ያስቃልም ያበሽቃልም ፃፍልኝ ብትለው ይሻል ነበር ። እውነቱን ልንገርህ ሙሌ ቢሸጥልህ እራሱ አትፅፈውም 😅😅😅😅😅 አይ በ. ስ. ን ቱ አሉ ጋሽ ስንታየው "አባወራ ምንንም አይፈራ " ላይ
ጋሼ በስንቱ እውነት ተናገሩ 😂😂😅 ግን ጋሼ በስንቱ ብንዱባን ቁንጽል ሲሆን መከረኞቹ ግን የተሻለ ነው። ደሞ በዚህ ተፈላሰፍ እና ዘባርቅ አሉህ
አሠላሙአሌኩም ያጀመአ ጁመአ ሙባረክ ሰሉ አልነቢ s a w❤❤❤❤
ስ አ ወ 🥰🥰🥰🥰
አለይነ ወአለይኮም 🥰🥰🥰🥰🥰ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 💚💚💚♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጁሙዓ ሙባረክ አይባልም ሁቢ
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@@ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ
ይባላል
ጁሙዓ ሙባርክ ማለት
ቀንሽ የተባረከ ይሁን ማለት ነው
the best sitcom ever
በሴ ብርድልብሱን ለብሶ ሲንጎራደድ አንቲገን ቲያትርን አስታወሰኝ "ንጉስነት እንጀራዬ ነው"
ከመሀል አንዱ ቢቃወምሽ ቀጥታ ወደ ህዝቡ ትተኩሻለሽ ቀጥታ ወደ ህዝቡ" አይ ትዝታ❤
😂😂😂እግዚኦ በስንቱ በግድ ችግር አምጡ
እንኳን ደህና መጣችሁ የሳቄ ምንጮች😂🥰
አላህሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ለኒቶርክ
አሜን
የምን ችግኝ ነው ያማል ቅኔው ያማል ቅኔው ለ 1 ሰው ይድረስ አይ በስንቱ😄
የእውነት አንድ 60 ቅጠለ የምሆን መፃፍ የምወጣ ታረክ አለኝ ጊዜ ስደረስ የምፅፈ ሰው ካለ አይቀረም 😢😢😢😢
ገና ሳልጀምረዉ ሚያሥቀኝ ነገረስ🤣 አይ በስዬ ፉጨት ተከለከለዲ😂
God bless ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️
chiggn aydelem chgr alalem😀😀😀 Balechgngnunm balechgarunm eyetetenekek!!!
ወንድ ልጅ ብቻውን ነው ሚያለቅሰው ላንተማ አብሶ በስቱ😅
እረ ወይኔ መጨረሻው አሳቀኝ ከምር😅
ኧረ በስንቱ አንድ ቀንኳ አይሳካልህም😂😂😂😂😂😂😂😂
ምኖው ባሴ 😂😂😂ቺግር አፋልጉኝ አለክ ዎይኔ ጉዴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ብቻ ዳስ ይላል እኛም ቺግራቺንን መጻፍ እጃምር 🤭🤣
አይ ሙሌ መብረቅም መቶሀን 😂😂😂😂😂😂😂አለ በስቱ 😂😂😊
ወይ በሴ ዛሬ ደሞ እንደ ፌንጣ ያፈናጥርሃል 😂😂😂😂
Yezare degmo yabede nw😅😂👍
ቲያትር ሆነ እንጂ ይህን ዓይነት ባል ያላችሁ ለፈጣሪ አቤት በሉ
ብሶበታል አሉ አባትዬው አይ በስንቱ
ኣይ በስንቱ ኮንቱ😂😂በግድ ችግር ኣውሩ
በስንቱ እናቱን ይመስላል። ጥሩ መረጣ (casting) ነው።
አረ የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂
አይበስንቱ 🤣🤣🤣🤣 ገዳይ ነክ ❤️❤️❤️
አያ በስንቱ ወይኔ በሳቅ ከከከከከ
እስተዛሬ በተመስጦ ነበረ የምከታተላቹ በዋሽንት ረበሻቹሁን
ክክ እኛ ችግር አየተፈራረቀ ያሰቃየናል በስንቱ ምነው በተቸገርኩ ይላል😢😅
😂😂😂
Good finishing,you made my day.
Ere Alex teleyaleh yemer😂😂 bravoooooo
በስንቱ የንጉሱ ህይወት ወደፊት የሀገሪቱ እርምጃ ወደሗላ መሆኑን የሳያበት መንገድ ገዳይ ነው😅
Besentu is one of my fav sitcom but this episode make me mad how he treated his parent not good
His Besintu becousr why
በስቱ የሳቄ ምንጮች ሁላችሁንም ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
It's shameful to see 6+ short video ads. Please give attention EBS....
አይ ሂኖክ ትልቅ ትልቅ ትልቅ 😂😂😂በሳቅ ገደለኝ
ድንቅ እይታ፣ ድንቅ ጽሁፍ፣ ድንቅ ትወና።
ወይኔ ዛሬ በስንቱ በሳቅ ገደልከኝ።
ውይ በስቱ በሳቅ ገደለኝ በተለይ ክላክሲ ሲከፍት እኔም ማልቀስ ሲያምረኝ ከፍቺ አለቅሳለሁ እሱን ሳልከፍት እባ አይመጣልኝም 😂😂😂
😂😂😂
How I enjoy this show❤❤❤
ዘሬ ቀን ዎቶልኝ ገንዘብ ለኩኝ ደስ ብሎኛል
አላህ የተባረከ ያድርግልሺ ለወደፊት ግን እደዚህ እዳትይ ሌቦች ሞልተዋል በየቦታው እኳን ደሣለሺ አገር ገብተሺ የምትጠበሚው ያርግልሺ
❤️❤️አሜን እህቴ
ለማን? ነፃ ምክር አለኝ
😂😂ችግኝ የምን ችግኝ ችግር🪴
ታርክህን ሽጥልኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
በስንቱ ትመቹኛላቹ
በናታችሁ ቁም ነገሩ ላይ ሳቁን ቀንሱልን🤲
ማስተዋቂያዉ ብዛቱ ብቀነስት ጥሩነዉ
እንኳን በሰላም መጣችሁ የሳቄ ምንጮች ❤❤❤❤❤
Fexari hagerachinen selam yabezalen❤❤❤❤❤❤❤
b
I LIKE THIS SHOW
በስቱን ስወደዉ እግሩን አኮላዉ ሁለየ አይሳካልህም😂😂 ኧረ በሳቅ ደከምኩ😂😅
አውነት ነው ኑረ ያሰለቀሳል መች ቀረ በዜ ግዜ 😂😂😂
የኢትዮጵያን ታሪክ አሳንሰው እንደሚሸጡት ባንዳዎች ነው የተረጎምኩት
የስኬት ህይወትእደትይዞታል😂
I love this show ❤❤❤❤
በስንቱ ቅጣው “በሁሉ” ግድ-የለሽና በራሱ “ዓለም” ብቻ መኖሩ በፊልሙ ደስ ቢልም፤ ለተመልካች በተለይም ለወጣቶች ሕይወት ጥሩ አርአያ አይደለም።
---
ለምሳሌ፦ ሂሩት በሕይወቷና በሥራዋ እና በቤተሰብ “serious” ናት። ስለዚህ በስንቱ ቢያንስ በ፩ ነገር ልዕቀት (excellence) ሊያሳይ/ሊኖረው ይገባል።
Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu tedenalachu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom
ወይኔ የዛርው ደግሞ ይለያል 😅😅😅😅
በየሳምንቱ በርዕሰ ጉዳይነት የሚነሳው "ጉዳይ " አየወረደና እየረገበ መጥቷል ።ታሪኩ ከታሪክነት ይልቅ በቃላትና በትወና ብቃት ለመሸፈን የሚደረገው መፍጨርጨር ደግሞ ሌላ ጉዳይ ነው!!!
our actors we loves you
Correct your grammar or write in Amharic .
አረ ከዚ ቀጣዩን ክፍል ላገኘው አልቻልኩም ወገን
the best episode ever😅😅😅😅😅
ወይ ችግር በግድ ወይ በስቱ😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣 Besintu wants problems... just to write book 🤣
እንዴ ስለ ድራማው ኮመንት መፃፍ ቀረንዴ ሁሉ ም ቦታ ላይ እየገባችሁ ማይገናኝ ነገር ምታላዝኑ በብዛት ሰው ፊልም ሚያይ ኮመንት አንብቦ ነው ግን ውይ አዝግ ሁላ
አዝግ ብቻ
Thank you.
Shulek beye sewexa defet bye motekugn😂😂😂😂😂😂😂😂😅
🎉🎉🎉🎉
ይሄድራማ ግን በጣም እየወረደብኝ ነው በጣም በጉጉት ነበር የማየው አሁን ጭራሽ የእንቅልፍ ኪኒን ነው የሆነብኝ ልክ ፡፡ ግነቱ በዛ አንድ ቤተሰብ ሙሉ ይጀዝባል እንዴ
ለተዋናዮቹ ትልክ ክብር አለኝ ዲያሎጉ ግን ---------------
ኢትዮዽያ ሠላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤
እካን ደህና መጣችሁ
አረ በስቱ😂😂😂😂
የሄኖክ ካራክተር ቢስተካከል ጥሩ ነው ልጅ ቤተስቡን ምንም ጉድለት ቢኖረው ማክበር አለበት
Jil
good
❤
❤❤❤❤❤
ኧረ በስዬዬዬ😅😅😂😂
ማስታወቂያ አታብዙብን
welajochun bezih menged manager gn tegebi aydelem........