የሚገርም ለውጥ ያየሁበት የዝንጅብል የፀጉር ቅባት አሰራር.. ፀጉር መበጣጠስ መመነቃቀል ቀረ👍 how to make ginger oil for hair growth..

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 174

  • @حسابجديد-ب2ز
    @حسابجديد-ب2ز Рік тому +10

    እናመስግናለን ቆንጂየ ጥያቄ ነበረኝ ውዴ ፀጉሬ ደረቅ ነውና ኣንችን የተከታተልኩ ትንሽ ለስለስ ብሎዋል ግን ውስጡ ውስጡ ኣዲስ በቅሎ ይሆን ወይስ ተበጣጥሶ እንጃ በጣም ቡዙ ኣጫጭሮች ኣሉት ኣላድግ ኣለኝ ስስራም ሳሲዝም ጨብረር ይላል በጣም ያስጠላል እና ምን ላርግለት እባክሽ መልሽሊኝ እማ እንዳታልፊኝ እባክሽ

  • @selamawitwoldegiorgis8143
    @selamawitwoldegiorgis8143 Рік тому +4

    ,አሪፍ ነው የምታሳይን ነገር ውዴ እናመሰግናለን

  • @tzkerniyegziyo
    @tzkerniyegziyo Рік тому +14

    እኔ ማርያምን መንከባከብ ከጀመርኩ በዋላ በጣም መንቃቀል መበጣጠስ መርገፍ ጀመር አሁን አንቺ ስታስረጂኝ ምክናቱ ገባኝ የኔ መልካም እህት♥️አመሰግናለሁ አሁን አስተካክላለው🙏

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Рік тому

      አመሰግናለሁ እማ😍

    • @almazalmaz8478
      @almazalmaz8478 Рік тому

      እኔም ከአናቴ ሊጠፋ ነው እህት

  • @rahmatadss6919
    @rahmatadss6919 Рік тому +2

    ገና ዛሬ አየሁሽ ውዷ ማሻ አላህ ደስ ትያለሽ እኔም ፀጉሬ እርጅምና ብዙ ነበር አሁን ስወልድ የኔ መሆኑን እስከሚያስጠላኝ ድርስ ድርቅ ብጥስጥስ አለ ጥሩ የምትይውን እስኪ ምከሪኝ ከዚህ በተጨማር ውደ❤❤❤❤❤❤❤

  • @werkyeasefa3173
    @werkyeasefa3173 Рік тому +33

    የኔ እህት አመሰግናለሁ በጣም ጠቅሞኛል በርች አንቺም ሆነ ሌላ የሚችል ሰው ካለ አንድ ነገር እርዱኝ ላሰቸግራችሁ እኔ ድሮ ፀጉሬ በጣም ከጭርና ከግባሬ የገባ ነበር አሁን ግን በጣም የተለየ የሚያምር ሆነ አናም UA-cam UA-cam ለመክፈት አሰቤ ነበር ።ተማሪ ነኝ ገንዘብ ሰለቸገረኝ አባካችሁን አሚችል ካለ እሰፖንሰር ሁኑኝ ቅን ሠወች የሠው ደሰታ የሚያሰደሰታችሁ አርዱኝ ብዙ አይከብድም ለተማሪ ግን ይከብዳል

    • @jerrynlm3567
      @jerrynlm3567 Рік тому +3

      እራስሸ ለምን አከፍቺም

    • @werkyeasefa3173
      @werkyeasefa3173 Рік тому

      @@jerrynlm3567 lemekfet felge temari slehonku minm menesha yelegnim leza newu

    • @zeynebabelay1697
      @zeynebabelay1697 Рік тому +3

      እምታውቁ ተባበሮት

    • @ኣቢ-ነ3ጀ
      @ኣቢ-ነ3ጀ Рік тому +1

      ቀላል ነዉ እኔ ላግዝሽ ማዓረይ

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Рік тому +3

      Berry tube21 fb or instagram lay tafilign eredashalehu ema

  • @yemsirachudo5512
    @yemsirachudo5512 5 місяців тому +1

    Yene wude tebareki enme tekemognali

  • @reeeken4126
    @reeeken4126 Рік тому +7

    በጣም አሪፍ ቅባት አሰራሮችሽን አደንቃለው። ❤❤❤ በርቺ

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Рік тому +1

      አመሰግናለሁ 🥰

    • @ሰአዲነኝ-አ5ቐ
      @ሰአዲነኝ-አ5ቐ 6 місяців тому

      ​@@BerryTube21የጂጂልሉ ዘይት ተቀብየን መታጠብነው ውርስ አደለም መልሽልኝ

  • @burtokanbn
    @burtokanbn Рік тому +4

    እሸ ❤እግዚአብሔር ዘመንሸ ፈጸመ ይባረክሸ

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 Рік тому +4

    ፎሮፎር ላለው ፀጉር በዋናነት ምን ትመክሪያለሽ

  • @SaraBezawork
    @SaraBezawork 5 місяців тому +4

    ግንባር ላይ ያለን ፀጉር ያሳድጋል

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ

    ዘይዘቱንነው

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Рік тому +4

    እናመሰግናለን❤❤🎉

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 Місяць тому

    እናመሰግናለን

  • @መቅደስ-የ5ጀ
    @መቅደስ-የ5ጀ 8 місяців тому +1

    የኔ ቆንጆ ቅቤዙን ከተቀበሽ በኋላ ነው የምትታጠቢው ፀጉርሽን ወይስ አትታጠብም ቁርንፉድንና ሮዝ መሬ የሰራሽን vido በጣም ጥሩ ነው ወድጀዋለሁ

  • @MominaEssa
    @MominaEssa Рік тому

    Amesegnalebu ihit bery atlefign yene tegur meta alew ina betam ynekakelal yegbarem tesebabroal yemtmekrign kale idiyadglgn

  • @ZelalemTefera-f8n
    @ZelalemTefera-f8n Місяць тому

    ሰላም እንዴት ነሽ ፀጉሬ ይበጣጠሳል ምን ማድረግ ነው ያለብኝ እህቴ

  • @Fulllight-y5r
    @Fulllight-y5r 8 місяців тому +1

    Ene gn tetekmew asakekegn gn ke tkur azmuz gar tetekmew asakekegn betam alarjk yhon ende???????

  • @YohanashumiYohana
    @YohanashumiYohana 5 місяців тому

    በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥይ ❤

  • @makiya9351
    @makiya9351 Рік тому +1

    እህት ፀጉሬ ከፊትለፊቴ ሸሸ ምንላድርገዉ

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Рік тому +5

    የኔ ቆንጆ ትልቁ ችግር ማዳሞች ቤት ለምንሰራ በጣም አስቸጋር ነዉ የምን ፈልገዉን ነገሮች ስንቀባ ስያዩን ከእነሱ ጋር እኩል የሆንን ወይም እመቤትነቷን የምንቀማት ይመስላታል ሁሉም መዳሞች አንድ አይደሉም

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Рік тому +4

      ልክ ነሽ ግን በቻልሽው አቅም እራስሽን ተንከባካቢ እህቴ

    • @alemtsehayworku7160
      @alemtsehayworku7160 Рік тому +1

      እውነት ነው ደስ

    • @umabuzerandanes
      @umabuzerandanes Рік тому +1

      እኔን ያስቸግረኝ ካሜራው ኡፍ ዱባይ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Рік тому

      @@BerryTube21 እሽ የኔ ቆንጆ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Рік тому

      @@umabuzerandanes አይዞሽ ሁሉም ያልፋሎ ዳዉሎድ አርግና ሀገርሽ ስትገብ ትጠቀምበታለሽ እኔ አብዛኛዉን ጠቃሚ የሆነዉን እንደዛ ነዉ የማረገዉ እንዳረሳዉ

  • @GdenaAmha
    @GdenaAmha Рік тому

    Enamsgna betam tekmonal wudy nrchi

  • @ማራምእናቴ
    @ማራምእናቴ 6 місяців тому

    የኔቆጆ በጣምእናመሠግናለን

  • @EferataWassihun-gk5ue
    @EferataWassihun-gk5ue 10 місяців тому

    ለሚበጣጥስና ለመንታ አላድግ ላ ለ ፀጉር መፍቴኤው ምንድ ነው

  • @martadugan
    @martadugan Рік тому +2

    ፀጉር ለማሳደግ ምን ማረግ አለብኝ

  • @egezabeheryemesegen821
    @egezabeheryemesegen821 Рік тому +2

    እናመስግናለን 💞💞 ተቀብተን ለስንት ቀን እናቆየው እህቴ

  • @EmabeteHailu
    @EmabeteHailu 2 місяці тому

    በጣም ጡሩነው እናመሰግናልን እኔምለሽ ፀጉሬኑ አለድግም አሌኝ ደሞ❤ ግባሬለይ ዬሌም ያሰድግል እንዴ ውዴ

  • @TirhasGetachew-s3f
    @TirhasGetachew-s3f Місяць тому

    በወይራ ዘይት ይሆና

  • @FunnyDodoBird-pk8cn
    @FunnyDodoBird-pk8cn 6 місяців тому

    wude betam einameseginalen betam temechitognal

  • @zenebecherda5987
    @zenebecherda5987 Рік тому

    ሰላም እህቴ እኔ የታይሮድ እና ቫይታሚን ዲ ማነስ ምክንያት የፊቴፀጉር በጣም ገባ ብሎአል። ምን ላድርግ?
    አመሰግናለሁ።

  • @lidiyakamil8415
    @lidiyakamil8415 5 місяців тому

    ደስ ቲይኛለሽ!!!!ቆንጆ

  • @henokadmasu5671
    @henokadmasu5671 Рік тому +1

    ውዴ እኔ ጫፉ በጣም ነው እሚያስቸግረኝ እዳቺ እጠቀማለው ለውጡን እፅፍልሻለው

    • @Astu_L19
      @Astu_L19 10 місяців тому

      ለውጥ አገኘሽ?

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Рік тому +2

    ከጅጅብሉጋር ከፈጨን በሗላ በሳትባናሞቀውስ ምንችግርአለው በፈላውሃ አስቀምጦ ማጥለል አይቻልምን ?መልሽልኝ ማሬ

  • @EnatAbat-qu1mr
    @EnatAbat-qu1mr Рік тому

    እውነትሽን ነው እሳት ላይ ጥጄ በጣም ቀላ ተበጣጥሶ ፀጉሪ ረገፈ

  • @BertukanMebgestu
    @BertukanMebgestu Рік тому

    Ewunetnewu ena esatlay tejawu tesgura eykla eytnkel eytbtes newu wuda bemne lemleswu yeklawune

  • @TadeseAmenu
    @TadeseAmenu 9 місяців тому

    ምን አይነት ሻምፖ መጠቀም አለብን?

  • @Maye4433
    @Maye4433 3 місяці тому

    በይበስል ምን ችግር አለው

  • @SeniLove-w3s
    @SeniLove-w3s 10 місяців тому

    ወጥ ሚሰራበት ዘይት ነው

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Рік тому +3

    የኔ ውዴ አመሰግናለው ❤❤❤

  • @saraabdodggjhcycv6736
    @saraabdodggjhcycv6736 8 місяців тому

    ዘይት ዘይቱን ይሆናልውዴ???

  • @hawitola8471
    @hawitola8471 Рік тому

    Bepaystira letegoda tseguris ebakish

  • @Helina2013
    @Helina2013 Рік тому +3

    የፊት ፀጉሬ በጣም ወደሃላ እየሄደብኝ ነው ምን ላድርግበት

    • @Kedijahussin-mu1vg
      @Kedijahussin-mu1vg Рік тому +1

      ነጪ ሺኩርት ፍሬሹን ሠጥቀሺ ከሁለት ፈግፍጊዉ ክፍት ቦታዉን አድ ቀን አልፈሺ አድቀን ሳትሠለቺ እመኝኝ ይወጣን የኔ ብታይ ድፍት ብሎ ሲያምር ሺታዉ ካልደበረሺ አትታጠቢዉ እኔ አልታጠበዉም ያዉ የምታጠብበት ቀን ሲደርስ ብቻ ነዉ እምታጠበዉ

    • @Moloo2023-sw5dt
      @Moloo2023-sw5dt Рік тому +1

      ​@@Kedijahussin-mu1vgኧረ ዉዴ የኔም ሸሽቴ ከኋላ ደርሧል ዉዴ እዴዉ ካወቅሽ የኢሞ ቁጥሬን ልላክልሽ ዉዴ ፅደቂብኝ😢😢😢❤

  • @ማራምእናቴ
    @ማራምእናቴ 6 місяців тому

    ሣላጠለዉ ቶሎ ብቆይ ችግር አለዉ አዴ እደምትመልሽልኝ ተሥፍአለኝኝ😢

  • @lovefamily846
    @lovefamily846 Рік тому +1

    Thank you for shearing ❤

  • @አ6318
    @አ6318 5 місяців тому

    ተቀብቸ ስንት ነው እምነቆየው ነው ከመታጠቤ በፊት ተቀብቸ ልታጠበው ሽታ ከለው ከባድ ነው ከመደሞቻችን ጋረ ሰለምንስራ ጸጉሬ በጣም ስስ ነው ልሞክረው መልሽልኝ ለስንት ሰአት ተቀብቸ ላቆየው

  • @YordanosAbera-i2x
    @YordanosAbera-i2x Рік тому

    ልጄ ፀጉሯ አላድግም አለኝ እንደው ምን ልጠቀም እርጂኝ እባክሽ

  • @fireyotalemu1689
    @fireyotalemu1689 Рік тому +2

    Wagaa meeqatii sifii guudatee❤

  • @semratube802
    @semratube802 Рік тому

    ሰላም ነሽ እናት እኔ ቡዙ ውህድ ላ ፅጉሬ ታጣቂሜ ምንም ላውጥ አላየሁትም

  • @KalkidanEngida-m2r
    @KalkidanEngida-m2r 2 місяці тому

    Bemanegnawm seat mexekem yechalal

  • @Zzzzz-e7j
    @Zzzzz-e7j Рік тому +2

    የኔ ልእልት እንዴት እንደምወድሽ በጣም እናመሰግናለሁ❤❤❤

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Рік тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🥰

  • @ፍጡማቢንትባባ-ks7vr

    እህት እኔስ አላድግልኝ አለ የግርፉዱንም ፈትኜው ነበር ምን ላድርገው

  • @kelemuaarage8186
    @kelemuaarage8186 Рік тому +1

    ልንታጠበ ሰንል ነው ለሁል ጊዜም ይሆናል

  • @AschalewAsres
    @AschalewAsres 9 місяців тому

    ቅባት ማንኛውንም መጥቅም እንችላለን

  • @GermaGoshu
    @GermaGoshu 6 місяців тому

    enat yezijibl kibat ketatebnew bohala newu minkebawu

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ

    እሺ እማ እንታጠበው ነው ከስንት ቀን እንቀባ እህት ❤❤

  • @Fatemagule
    @Fatemagule Рік тому +2

    ሰላም እኔ አዲስ ነኝ ለቻናሉ እናም 16 አመቴ ነው ፀጉሬ በተፈጥሮ አጮር ነው ብንከባከበው የሚያድግ ይመስልሻል ?

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Рік тому

      በደንብ ነዋ ቆንጆ

    • @Fatemagule
      @Fatemagule Рік тому

      ግን የአንቺ አጭር ነበር እንዴ መጀመሪያ የኔ እኮ አጭር ነው በተፈጥሮም

  • @SenayitWorku-fy6ly
    @SenayitWorku-fy6ly 8 місяців тому

    Awo benatish ene esat lay tidalew

  • @AfrahMohammed-ug1dr
    @AfrahMohammed-ug1dr 5 місяців тому

    Paraffin metekem echelalew plsss melesulegn

  • @martadugan
    @martadugan Рік тому

    ፊትለፊት አላድግም ብሎመጣ ተቸገርኩኝ ውዴን በናትሽ ይሁኔ ነገረ ምን ልጠቀም ነገሬንም pills

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 Рік тому +1

    Thanks

  • @tigesttadiwose8798
    @tigesttadiwose8798 10 місяців тому +1

    ፓራፊን ቅባት አይሆንም ወይ እኛጋ አንች የማትጠቀሚው ቅባት በጣም ውድ ነው

  • @LwamMebrahtu-p5m
    @LwamMebrahtu-p5m 6 місяців тому

    Tanks

  • @hiwetkbret-km4ou
    @hiwetkbret-km4ou Рік тому +1

    እንታጠበዋለን እዴ

  • @efaweyessa1892
    @efaweyessa1892 8 місяців тому

    Hunet ay delam ishi

  • @yordanosrezene6466
    @yordanosrezene6466 Рік тому +2

    Enamesgnale yene mar❤❤❤❤❤❤

  • @EmuKura-kh8bp
    @EmuKura-kh8bp 4 місяці тому +1

    አንዴ እሳትላይ አትጣዱ አንዴ በደምብ አንተከተኩት አልገብቶም

  • @MikyMk-z1o
    @MikyMk-z1o Рік тому

    ለወንዶችስ ይሆናል?

  • @MetekiyaEyasu
    @MetekiyaEyasu Рік тому

    Bezingivl bebi Keri qibati yichalali

  • @የመዳምቅመምTube
    @የመዳምቅመምTube Рік тому +3

    ፍሬሹ የለኝም ዝንጅብል በደረቁ /በዱቄቱ መሰራት እችላለሁ እባክሸ መልሸልኝ❤

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Рік тому +2

      ትችያለሽ ግን በደንብ አይጠልልሽም

    • @የመዳምቅመምTube
      @የመዳምቅመምTube Рік тому +2

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ሰለመለሰሸልኝ አላህ ያክብርልኝ እሞክረዋለሁ

  • @sacdiyacabdi6687
    @sacdiyacabdi6687 11 місяців тому

    Ehite ameseginalew

  • @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
    @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ 11 місяців тому

    እህቴዋ በማርያም አይተሽ አትለፊኝ ንገሪኝ የኔ ፀጉር ስስት አለብኝ ብዚት እድልልኝ ምንድን አይነት ቅባት ምን ላድርጉ መልሽልኝ የኔ ድቡሽቡየ❤

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ፀጉሬ ርጅም ነበር ተበጣጠሠ ይመዘዛል እፍፍ ላለቅሥ ነው የዴርሥኩት ዝንጅበሉ ግን ትናት ያንችን አይቼ አዘጋጄሁሁት ንገሪኝ እሥኪ ሥንት ቀን አቆይቼ ልታጠበው የእኔ ልእልት ልክ እንዳችው አድርጌ ነው የሠራሁት ለውጥ ካለው እነግርሻለሁ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Рік тому +2

    የመዳም ቅመሞች ብላችሁ ብራችሁን ያዙ ፀጉር ከተፈጥሮም ሲጨመትበት ነዉ እ

  • @bintahmed
    @bintahmed Рік тому +4

    እናመሰግናለን ግን ሰርተን ሁለቀን ሶስቀን ቢቆይ ፀጉራችላይ ጉዳት ያመጣል ወይ ?

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Рік тому

      Ere ayametam tatibesh sichersh bedenb tekebiw betam konjo kibat new ema

    • @bintahmed
      @bintahmed Рік тому +1

      @@BerryTube21 እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ 🌷🌷

  • @Zulikha-tq8qy
    @Zulikha-tq8qy 9 місяців тому

    Yene konjo nuriln ❤❤❤❤

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Рік тому +2

    የምጊቡ የወይራ ዘይት ይሆናል እህት መልሽልኝ አመሠጊናለሁ

  • @HirutTirfa-r2d
    @HirutTirfa-r2d 15 днів тому

    አይሸትም ግን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Рік тому

    በርቺ እህቴ በናትሽ እህቴ እኔ ፀጉሬ በጣም ቆንጆ ፀጉር ነበረዉ ጤነኛ ነበር ስደት ከመጣሁ በሀላ በጣም ነዉ የተጎዳዉ ዉሀቸዉ ጨዉ ነዉ አረብ አገር እና አሁን ግን መከባከብ ከጀመርኩኝ በሀላ እንደ ድሮ ወዛም ባይሆንም ግን ቁመት ጨመረ ግን ብዛቱ ቀነሰ ይነቃቀላል ይበጣጠሳል ምንድነዉ ችግሩ የምር ግራ ገባኝ ፊቴም እንዳዛዉ ነዉ ከሚቀበላዉ ማይቀበለዉ ትሪትመንት ይበልጣል ምን ትመክሪኛለሽ እስኪ ያበሻ ሚሆኑ ከፋርማሲ ሚገዛ ፊታሚኖች ተቁሚኝ ሳሙናም እንደዛዉ

  • @መቅደስሽፈራውወሎየዋ

    ❤❤❤❤የኔውድ ቅን ነሽ ጠክሪ

  • @user-up8d
    @user-up8d Рік тому +4

    ሁላችሁም ዪቱበሮች ፀጉሬን የለወጠልኝ ይሄ ነዉ እያላቹ ትሰራላቹ
    ሌላዉንም ትሪትመንት ይሄ ነዉ ፀጉሬን የለወጠልኝ ነዉ የምትሉት ማንኛዉን እንሞክር

  • @SintayehuTesfaye-tk7sf
    @SintayehuTesfaye-tk7sf 10 місяців тому

    Duketun zingebel bexekemse

  • @LamRot-d7u
    @LamRot-d7u Рік тому

    Wawi

  • @Gener-u8w
    @Gener-u8w 9 місяців тому

    የቅንዲብ አሳይን ውዴ❤❤❤❤

  • @UromU-t7c
    @UromU-t7c Рік тому

    ዲሥት የለለንእሣ

    • @meryemmuhammed7030
      @meryemmuhammed7030 Рік тому

      በጣም ጥሩ ድሰቷም አለችኝ አሁኑ እሞክረዋለሁ
      የቅርፍዱንም በዚህ ድሰት ልሰራዉ

  • @Hlina-j1f
    @Hlina-j1f 5 місяців тому

    በአንድ ቀን የተለያዩ ቅባት መጠቀም አንችልም

  • @mesimesi6052
    @mesimesi6052 Рік тому

    ለአይናችን ስሪልን

  • @OneGo-pd5ul
    @OneGo-pd5ul Рік тому +2

    ለቤትሽ አድስ ነው ሞክሬ ከወር ቡሀላ እመጣለሁ. ለውጥ ካገኝሁ ካላገኝሁ. ስብስክራይቤን አነሳለሁ❤❤❤❤

  • @ሶልጓልኣፅቢ
    @ሶልጓልኣፅቢ Рік тому

    የምግቡ ኣይሆንም እህት

  • @yebelaytadele7002
    @yebelaytadele7002 Рік тому +2

    ማበጠሪሽ እና የቅባት የምትቀቢባት ነገር ኢትዮጵያ አለ?

  • @kiditesfaye5164
    @kiditesfaye5164 Рік тому +2

    ቀለም ላለው ና ለተጎዳ ፀጉር ምን ትመክሪኛለሽ

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Рік тому +1

      እሳት አታብዢ ውህድ ተጠቀሚ color hair shampoo ተጠቀሚ ቅባት ቀላቅለሽ ተቀቢ እማ

  • @HanaHaili
    @HanaHaili 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤👍

  • @hayustot9405
    @hayustot9405 Рік тому +3

    ስታምሪ

  • @መአዛዬ
    @መአዛዬ Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DebritoSahilu
    @DebritoSahilu Рік тому +1

    ዘይት ዘይቱን አይሆንም ማዳም ቅባት አትገዛልኝም ፍራሼ ይበላሻል ትላለች

    • @jerrynlm3567
      @jerrynlm3567 Рік тому

      🤣🤣🤣ምን አገባት ሆሆ አብረሻት አትተኚ

    • @DebritoSahilu
      @DebritoSahilu Рік тому

      @@jerrynlm3567 እኔ ምን አውቄ ዘይቱን እራሱ ተደብቄያት ነው የምቀባው

  • @DebritoSahilu
    @DebritoSahilu Рік тому

    የጠየቁሽን መልሽልን

  • @BdjE-i7f
    @BdjE-i7f 5 місяців тому

    አቺ ኮሜት አትመልሺም የምግብ ዘይት ይቻልል ብዬሽ ነበረ እኮ

  • @ZaharaAshenafi
    @ZaharaAshenafi Рік тому

    እሽ

  • @AlmasDesale
    @AlmasDesale Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BdjE-i7f
    @BdjE-i7f 5 місяців тому

    የምግብ ዘይት አይቸልም

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Рік тому +3

    ቤተሰብ አርጌኝ ማሬአዴስነኝ