Hi Meski you are simply amazing human being. How do you use oil treatment on low porosity hair. Hope you will have time to give some advice. Big kisses to Laila. May the Lord bless your family
@@mekdesbrhanu9113 Used in hair, Palm Oil maintains the collagen that holds hair together, thus it reduces hair loss by promoting the growth of stronger, thicker, healthier hair while simultaneously slowing the appearance of graying hair. ይገርማል ይሄ ሁሉ ጥቅም አለው ስለዚ ይሆናል በደንብ ለብዛት ለእድገት ለሽበት ጥሩ ጥቅም አለው
Meski ena le leja new mexekemw gen hulunm azegajalhu mata mata tera btera eyekeyerku new mekebaw weyis ande sament black kastre oil, mikexlw samt demo lela?
መሰኪ ለምታሳይን ነገሮች ሁሉ ጠቅሞኛልና አመሰግናለሁ
የቤት ዘይት ማንኛውም ይሆናል
በጣም እናመሰግንሻለን ውድ እህታችን ሁሉም እምታዘጋጂው በጣም ጥሩና የበለጠ ነው ከሁሉም በላይ የምንወደው ሰው ፊት ስለምታረጊው ነው ተማምነን ምንጠቀመው thank you so much you are so honest Pearson
ጊዜሽን መሰአት አድርገሽ ስላስተማርሽን ከልብ ምስጋናችን ይድረስሽ እናመሰግናለን
ጠቃሚ ነገር ነው ምታሳይን የሮዝመሪውን ሰርቸዋለሁ thanks dear
Tnx alot dear!yehone treatment sitasayin gn mn mn seat mekebat endalebnm bitnegrin des yilenal
መስኪ በጣም ነው የማመሰግነው አንቺ በምታስተላልፊው መሰረት ተጠቅሜ ጸጉሬ በጣም ለውጥ አሳይቷል የኔ ቆንጆ አሁን ለልጆቼም እየቀባሁ ጥሩ ሆኗል አመሰግናለሁ አደበትሽ ንግግርሽ ይጣፍጣል ተባረኪ
Y mer ahun lijameraw nw lawux kamtalinyima
emskiye enamesegnalen.and tiyake neberegh yene tsegr betam sis new ,yibetatesal arif kibat new yemtyewn eski tekumigh amsegnalhu
አንች መልካም ሴት በእዉነት ሳላደንቅሽ አላልፍም። በርች የኔ አስተዋይ💚💛❤
😂
Meskiya tnx betam tiru lewet eyayhuge nw tetekemebt bevideosh gn mehal tsegura kerdada nw achir nw men temekerigalesh
የኔ ቆጆ የፊታችን የገባዉን ያሳድግልናል
መስኪየ አመሰግናለሁ እድሜሽ ይርዘም የኔ ውድ 🥰🥰🥰
መስኪዬ የእኔ ውድ ሁሌ ነው የምከታተልሽ ጠቃሚ ነገረ ነው የምታመጪልን ተባረኪ 👌👌👍❤🙏💯
Selam meski endet nesh.tsegure eyetenkel techegerku mela kalesh pls love you so much
አሜን። በእውነት መድኃኒ አለም ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን እኛንም በስደት የወገን ክፉ አያሰማን 😭😭😭
አሜን
አሚን
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👍👌👍👍
የኔ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለሁ
Amen nnn
በትክክል ፀጉርሽ ከሆነ ደስ ይላል፣ብዛቱም ጤናማነቱ።
ጎበዝ እህታችን መስክ ደስ ስል ሁሉም በቀለሉ እቤት ሁስጥ የምናጋኛቻሁ ነገሮች ነቸሁ በርችልን እማ
መስክዬዬዬዬ ታባርክ በጠም ጠቀሚ ነው በጠም ለውጥ አሎው ባርች ብርቱ ሴት ነሽ በጠም ነው ምውድሽ
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን❤
መሲዬ በመጀመሪያ እስከዛሬ እና ከዚህ
በኋላም ለምታቀርቢያቸው ቪዲዮ በጣም THANK YOU
እኔ ተማሪ ነኝ ሰለጸጉሬ ብዙ ሞከርኩና አልተሳካምና መሲዬ ምን ላርግ
እባክሽን የተፈጥሮ የጥርስ ሳሙና አዘገጃጀት አሳይን
መስክዬ ሰላምሽ ይብዛ እረ የልጅነት ሽበት አስተገረኝ እና እባክሽ አድ በይ ከይቅርታ ጋር
እኔ ጥርሴ እየደማ አቃተኝ
የቫይታሚን እጥረትተው እኔም አዳድጊዜ አለብኝ
ስላም
፡፡፡
Meskiye enamesegnal gn yene segur rejim newu betam gn bzatu betam tnsh newu mn tmekrignalesh
እግዚአብሔር ይመስገን መሲኪዬ አሜን ፫ ይሁልን የኔ አስተዋይ ስወድሽ እኮ ❤❤❤
እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልሽ
መስኪዬ እውነት ነው የቤትን የመሰለ ነገር የለም እሞክረዋለው🥰🥰🥰
Mar subscribe adirgilgn
መስኪ እናመሰግናለን
Meski enameseginaln tebarik kahun behala kebat mesebisebi techa hulum kebat sercha eytetekimku new berchiii yena melkam😘😘😘😘
እናመሰግናለን❤የኔማ ጨርሶ ተበጣጥሷል እስኪ እሞክረዋለሁ
አሜን አገረችንሰላምየርግልን እናመሰግናለን እተችን ኑሪልን እሞክረለዉ ፎረፈርአስቸገረኝ የልሞከርኩትነገርየለም አሁን ይሄንሞከረለዉ ዝንጆብልናሎሚ
እውነት ነው ስላም ይርገልን ሀገረችን
አሜን. የኔ. መልካም. ትክክል. ብለሻል. ያገራቺን. ጉዳይማ. አሳሳቢ. ነዉ.
የአቦካዶ ዘይት ሰርተሽ ብታሳይን
666666ŝ66666666
66
^s4
Jj=00jjjj000000jjjjjjsjjjjjjsjsjjjss000
Jjj
0jsj
በጣም ጸጉሬ ስለተጎዳ እርዳታሽ ያስፈልገኛል የኔ ዉድ
ምስኪየ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ፀጉር በጣም ልክስክስ ነው እና ተስርቶ እንዳልተሰራ እየሆነ እንቢ አለኝ ከዛ ደግሞ በጣም የመበጣጠስ በህሪ አለው እባክሽ መላ በይኝ ውዴ
አሜን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
አንቺ ውብ ሴት ለምታሳይን ነገር ሀሉ እናመሰግናለን
አላሁማ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ተባርክተ ያደል ጀላሊ ወል ኢክራም አላህሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው አገራችንን ሰላም አርግልን እስረኞችን አንተ ነፃ አርጋቸው ያረብ
አሚን ኢሻአላህ
👍👍👍
አሚንንን
Amen Amen Amen 🙏 EGZIYAABHER yibaarkish Malkaam sawu Nash yanee Ehit siwaddish ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hi Meski you are simply amazing human being.
How do you use oil treatment on low porosity hair. Hope you will have time to give some advice.
Big kisses to Laila.
May the Lord bless your family
I’ll make a video about it💖
@@meskitube16 mesekiye demerign ene be hulet selke nw yedemerekushe
መስኪ እረ ጠፋሽ 😍
@@meskitube16 ጠፋሽ ከኢትዮጵያ ሆነሽ አውርተሽን አታውቂም ማማቲን ሳሚልኝ 😍😘😘😘💝💝💝 ሀይይይይ ናይላዬ
@@meskitube16 መስክየ የኔ ቆጆ እዴት ነሽ ውዴ በባለፈው ሸር አድርገሽልኝ ነበር አሁንም አበራታቷት ብለሽ ሸር አድርጊልኝ እያመመኝ ስለሆነ አገሬ ሳልገባ ሞኒ ልሁን እርጅኝ ውዴ
በጣም ከበፊቱ ያጠረ ፀጉር እዲሁም ለሳሳ ጥሩ ነው ውዴ
ቸሩ መዳህኒያለም የአገራችንን ስላም ይመልስልን 🤲🏻😭
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይባርክሽ ፅጉሬ በጣም ተለወጧል የእውነት በርቺልኝ
መለት እሄንን ውህድ ተጠቅማሽ ነው ?
በጣም ነው እኔ የተመቸኝ ዝንጅብል❤
ዉጪ ነው ፍሪጅ ነው መቀመጥ ያለበት እንዴት ነው የምትጠቀሚው
መስኪዬ ይሄ ነገር ለኔ ጠቃሚ ነዉ ምክንያቱሜ በጣም እያሳከከኝ ስለሆነ ቆይ ብቻ ይጠብቀኜ አሳየዋለሁ
እውነትሽ ነው መስክየ ለሀገራችን አንድ ለይ እንፀልይ
ደምሪኝ እህት በቅንነት ቢያንስ 3 ደቂቃ ቪዶወ አይተሽ።
ሠላም መስኪ ወፍራም ሻይ ሽበት ያጠፋል ወይ ንገሪኝ እህቴ ሽበትአስቸገረኝ
የዛሬው ደግሞ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ።
.እናመሰግናለን እህቴ ቀጥይበት❤❤
መስኪ በጣም ነው ደስ የምትይው
ኢትዮጵያ ያለው የጭቃ ዘይት ይሆናል ብዙ ሰው ሲቀባ ስለማየው ነው በናትሽ መልሽልኝ
የምንድነው
@@meskitube16 መጀመሪያ አክብረሽ ስለመለሽልኝ ክብር ይስጥልኝ እኔ ጋር ያለው ለምሳሌ mona pure palm cooking oil ይላል
Ingredient RBD Palm olein
Natural Vitamin E ይላል መስኪ ከሆነ ልጠቀመው እፈልጋለሁ መስኪ
@@mekdesbrhanu9113
Used in hair, Palm Oil maintains the collagen that holds hair together, thus it reduces hair loss by promoting the growth of stronger, thicker, healthier hair while simultaneously slowing the appearance of graying hair. ይገርማል ይሄ ሁሉ ጥቅም አለው ስለዚ ይሆናል በደንብ ለብዛት ለእድገት ለሽበት ጥሩ ጥቅም አለው
@@meskitube16 በጣም አመሰግናለሁ መስኪ
Maskiye batem efaligishalew ba wusti masmer anegregn
Amen Yen Melkam Selam Laa Ethiopn Yihun Wudee Thanks So Mucha
የቀንየልና ሓፍተይ😍😍😍
ሞኪርኽዮዶ ሃመይ ሪእኽዮ🥰ሳብስክራይብ በልኒ❤️
@@sara6064🙏🙏🙏
ደቂ ዓደይ💞💞
አመሰግናለው ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
Hey can you use english subtitles in your video for those individuals from other nations who don't speak your language please
meski can i use food oil
ውዴ አንቺ ቅን ልጅ ነሽ ሁሉም ነገር እንደልብሽ ቀናእንዲሆንልሽ እመኛለሁ
ሰናይይ ከኢትዮጵያ ነኝ ውዴ እጅግ ቅን ልጅ ስለሆንሽ እወድሻልሁ።የኔ ጸጉር ሽበት ነው እወደዋለሁ እንዳይጠቁርብኝ ምን ላድርግ እንዱለሰልስልኝ ብዬ የአንቺን ውህዶች እጠቀማለሁ ግን ንጣቱን እየቀነሰ መጣ እንዳይጠቁር ምን ላድርግ?
እናመሰግናለን መስኪዬ ተቀብተን ቢቆይም ችግር የለውም
Amen 🙏🏽 የኔ ውድ ተባረኪልኝ 🙌🏽💝💝💝
መስኪዬ እናመሰግናለን
Amen Amen Amen egziabeher hagerachinin yitebikilin ehite
ጥሩ ሰው እና ቅን ነሽ
ማርያምን ጥሩ ነው አሳይን። ሴትዮየ ስሪ እያለችኝ ነበረ ሞያ ልማር ብያታለሑ ና ዝግጁ ነኝ❤❤❤❤❤
አሜን አገራችና ህዝባችን ፈጣሪ ይጠብቅልን
L
ወይራ ዘይት. Or consul oil bntekem endet new yaw ene bet yalee esu slehone new. Please I want answer
ጥሩ ነው ኢትዮጵያ የሚገኝ ነገር ነው ማሳየት ያለብሽ ምክንያቱም ሀገራችን ስንገባ እቤታችን ዘና ብለን እንጠቀመዋለን😂😂😂😂
እኮ የኔም ሀሳብ ነው
ሳህ
ዝጅብልና ባዝሊ ቀዝቀዝ ባለ ነገርአፍልቸ ብጠቀመውንገርኝእስኪ
አሜን መስኪየ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤😊
መስኪዬ ዉዴ😍
መሲየ ከፊት የሸሸ ፀጉሬን እደት መመለስእችላለሁ/እደት እዲበቅል ማድረግ እችላለሁ
እናመሰግናለን መስኪየ እውነት ነው የቤትን የመሰለ የለም👏🏼🥰
ሰላም መስኪየ
ፀጉሬ ሳበጥረው ከስሩ በጣም ይነቃቀላል
አሜን አሜን አሜን ሰላም የሁሉም መሰረት ነው 💚💛❤️
🧕🧕🧕🧕🧕🧕🧕🧕🧕🧕🧕🧕🧕🧕🧕🧕🧕🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳
እባክህሽን የተፈጥሮ የጥርስን ጤንነት የሚጠብቅ የጥርስ ሳሙና ስሪልን
ዛሬማ ውብ ፍክት ድምቅ እምር ብሎብሻል💕💕💕💕💕💕መስኪዬ ወድሻለሁ
Mulualem Tulu
መስኪዬ አሜን አሜን ውዲ
የምግብ እሚሰራበት ዘይትነው ውዴ እስኪመልሺልኝ የግባሬ ፀጉርየገባነው
የቀይ ሽንኩርት ቅባት አሰራር አሳይን please የኔ ውድ
አሳይታለች ወደኀላ ግቢና እይው እህቴ
ዋ
meskiye l 2 amet lije mtkm echilalew please tell me
አሜን እውነት ሀገራችን ሰላምን ያበዛልን
ሳውት በጣም ያምራል በርች👍👍👍👌😘😘😘
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባረካት 🙏🙏🙏💚💛❤🙏😘😘😘😘ሰላም ለሁላችን ሰላም ለሀገራችን 🙏💕
የማዳም ዘይት አለቀ ዘንድሮ 😂🙆
እናመሰግናለን ውዴ ☺😘
ክክክክክ እንዳታነበው መዳምሽ ኮመንቱን አልጋዋ ሥር ትደብቀዋለች ዋዋዋ
የምግብ ዘይትነው እደ እሚጨመርበት እሲመልሱልኝ
የግባ አካባቢ ፀጉር ማሳጀጊያ ንገሪኝ ውዴ
መስክየ ሰላምሽ ብዚት ይበልልኝ ውዴ
ከአማዞን እቃ እንዴት ነው ማዘዝ ምችለው
አልወርድም አለኝ መልሽልኝ ውዴ ስወድሽሽሽሽሽ
መጀመሪያ አፕሊኬሽኑን አዉርጂ
@@ፍቅርተሥላሴ-ሐ8ቈ እሽ ዉዴ እንዴት አድርጌ ነው ማውረድ ምችለው ማለቴ አማዞን ብየ ነው ማውረድ ምችል
@ያንተው ብቻ ነኝ እሽ ውዴ
@@zion21163 እሽ ውዴ
Meskiye enamsegnaln ye neem oil btseriln wede
አሜን አሜን አሜን ተባረክ
ameen yene wude egzaber selm ya ebzalin enmesgnaln wude
መስኪ የኔ ማር እባክሽ ውፍረት መቀነሻ
የኔቆጆ እግዚአብሔር ጨምሮይስጥሽ ቃላት የለኝም
መስኪ ለፀጉራችን shamppo እና conditioner እንጠቀማለን እንዴ? ለፀጉሬ ያላደረኩት ነገር የለም ግን አያድግም ፀጉሬን ለማሳደግ ምን ላርግ እንዴትስ ልንከባከበው?
ምንም
ሰላም ያብዛልኝ የናይላ እናት እንኳ በሰላ መጣሸልኝ በጣም የምፈለገው አሰራረ ነው ነገ እሰራዋለሁ ከልብ እናመሰግናለን በረቺልኝ የኔ ፀባይ ሰናይ😍😍😍ሳይላ እውድድድ❤❤❤
ናይላን ሣሚልኝ እሧን አንድ ቀን አሣይንስኪ ተናፍቃለች
መስክዬ ቆንጆ ተባረኪ እሞክረዋለሁ
እኔ ግን ማበጠሪያውን በቅርብ ማግኘት አልቻልኩም ፀጉሬ እንዲሳሳ የሚያደርግብኝም ጠባቡ ማበጠሪያ ነው።
የት ነው ያለሽው
ከፈትከፈት ያለው ከሆነ ካርፍር አልሽ ማበጠሪያ
ይቅርታ ግን የት እንደሆንሽ አሣላውቅ ነው
@@meskitube16 dubai አላኢን መስኪዬ
መስኪ ቤታችን መፍጫ ከሌሌ እንዴት እናዘጋጅ
Thanks for showing us the hair oil 😃😀
መስኪዬ በያቀኑ ናው ዎይስ አንደዴ ናው አጠቀቀሙን ንገርኝ
Amen Amen Amen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕
Yrsemroenaykwrfde oli yblshle ksteware bhala
በትክክል የምሥራ ነው በሌላ ቭድዮ አይቼ ተጠቅሜ በጣም ለውጥ አሌ በአማርኛ ስለመጠሽ በጣም አመሰግናለውኝ
Very useful thank you for sharing konjo 👍🙏
Meski ene ba tsagur dirkat eyatamalatkugn naw enam ya rice water litakam or onion or this please nigarign yatu yishalagnal
Thank you so much ❤️
መስኪዬ ቅባቱን ካዘጋጀን ቡሀላ እንዳይሸት ምን አይነት Chemical ልጠቀም
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳውዲ አረብያ እስርቤት ለሚሰቃይለህጻናት ለህቶቻችን እስከመቼ ስቃይ አረ በቃ የበለን እሁንስ ልቤ አዝኗል ሁላችንም እንጩህ ድምጽ እንሁናቸው
ለመጀመሪያ ጊዜ ያችን አንድ ቢዲዮ አይቼ መጠቀም ከጀመርኩ በሗላ ፀጉሬ ላይ በጣም ለዉጥ አገኘሁበት የምር እድገቱንም ልስላሤዉንም እናመሠግናለን ሠላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤
ግንባራም ሖኛለዉ ቪክስ እና ዘይት ጀምሬ ነበር
እና ለውጥ አገኝሽበት እህት
ሽሮና ጎመን ነው የቀረው ክክክክክክ
ሽሮና ጎመን ነው የቀረው ክክክክክክ
የሰራሹን በአንድ ግዜ መጠቀም እንችላለን
እዉነት ነዉ ከሰላም የበለጠ ምን አለ መስኪዬ ፍቅር ሰላም አድነት ጤና ይስጠን ለአለም ሁሉ
Meski ena le leja new mexekemw gen hulunm azegajalhu mata mata tera btera eyekeyerku new mekebaw weyis ande sament black kastre oil, mikexlw samt demo lela?