Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምርጥነው ስራሽን ወድጀዋለው በርቼ እኔም ዪቱብ አለኝ አበረታችኝ አመሰግናለው በሌላ ስራዊቾሽ እንገናኝ
@@meserettekalegn እሽ እህቴ ክበሪልኝ
ሰላም ቲጂዬ ደስ የሚል ፕሮግራም እና የብዙዎች ጥያቄ መልስ የሰጠ ቪዲዮ ነው የሰራሸዉ በርች
ሰላም ሰላም ሰላም የኔ ውድ የሆንሽ ነገር ብርትትት በይልኝ
@@smiratube7442 እሽ የኔ ውድ
በርቺ የኔ ዉድድ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ማማየ እስኪ እሞክረዋለሁ ኢንሻአላህ
የኔ በጣም ነዉ የሚደርቀዉ ቅርፍድ የሩዝ ዉሀ ስጠቀም ደግሞ የብዛቱ ሲደርቅ አይበጠርልኝም ለዚህ ተጨማሪ መፍትሄ ካለሽ ያቺ ልስልስ ሆኖ እንደሁ የተመቸሽ❤❤❤❤❤
@@Mhrytube27 ቫዚልን ቀቢው ውዷ በጣም ነው የተመቸኝ
ማሻላህ ብያለሁ በርቺ እህቴዋ ለቤትሽ አድስ ነኝ ኢንሻ አላህ እሞክረዋለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
ደስ ትይኛልሽ የምር ❤❤❤❤እስኪ እንሞክረውዋለን
ሠላም እህቴ በርቺ ጎበዚ❤❤❤❤❤
እሞክረዋለሁ እስኪ የኔው እንኳን ከጆሮየ ከፍ አይልም😅😅 ❤❤❤❤❤❤
@@mekdes5013 ቫዚልንቀቢው በጣምነው የሚመቸው
Berch wude ewnet new enem etetqemku lewex aychebetalew em❤❤❤❤❤
መስራት ስሩ እያዳዲሺ ታዳጊ ፀጉር ሥላላችሁ እኛን አታዳርቁን ጭቅላታችን ጤናችን ደህና
ደስ ስትል አንች ነሽ ግልጥልጥ አድርገሽ የነገርሽኝ በርቺ❤❤❤❤
እሞክረዋለው ይመችሽ እታችን ማሻ አላ
ጎበዝ ቨራስሽን ስራ ለኛ በማቅረብሽ በጣም ደስ ብሎናል እጅግ እናመሰግናለን እኔም እንግዲህ ለውጥ እንደማገኝበት ተስፋ አደርጋለሁ ማለት ነው ዋናው ፀጉሩ ይገኛል እስኪ ፀጉሩ ይገኛል መጀመሪያ ማለት ነው አንቺ ደግሞ ማበጠር ቢያደክምሽም ጸጉር ደሞ የሴት ልጅ ውበት ነውና አመስግኑ እንጂ እንዳትማረሪ እህትነት ምክሬ ነው በርከሪም ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ማለት ነው ቤተሰብን ደስ ይለኛል የኔ መልካም ስደተኛ ነኝ ማለት ነው ያስባለው ገና አዲስ ጀማሪ ነኝ ማለት ነው ቨርቺ ጠንክ ፈጣሪ ያግዘሽ ሰናይ ቀን ይሁንልን
ቲጂየ የኔ ጀግና ማሻአላህ በጣም የሚያምር ❤❤
@@ጀሚቢንት2 ክበሪልኝ እህቴ
Kerfud takebitash sita kane nw metakoye,,,?
ተጠቀሙት ጥሩ ነው እኔም እየተጠቀምኩ ለውጡን አይቻለው
እኔ እየተጠቀምኩት ነበር ግን በጣም ይነቃቀልብኛል እስኪ ምን ላድርግ
@@SelamMarie-ot8qwያንች አጠቃቀምሽ ነው ቅባት በደንብ ይፈልጋል እርጥቡን ቀቢው
ለቤትሽ አዲስ ነኝ ያንቺን አየቼ ለመሞከር ወሰንኩ 🥰🥰በርቺ እህቴ 💪👍
በርች ውዴ አናመሰግናለን "እና የተልባ ሻፖውን አሳይኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@@GxVd-d9c ወደኃላ ተመልሰሽ ህይው ውዴ ቪዲዮ አለ ሰርቻለሁ
እኔ አድስ ተመልካችነኝ እሞክረዋለሁ በርች ማሻአላህ ደስይላል
Betam des yilal berchi enem emokirewalew❤❤❤❤
Eshi yene wed gin atekakemun asayign❤❤❤❤❤
@@AzeebAzeeb-o7w ውዴ ቪድዮውን ጨርሰሽ ህይው እየተጠከምቁት እኮ ነው
ሠላም ማማዬ እንዴት ነሽ ቆሮንቶና የጥብስ እንጨቱ ነው እንደዚህ ያበዛል ጸጉርሽን ብዛቱም ርዝመቱን በጣም ደስ ይላል። እኔም ልሞክር ማሻአላ❤❤❤❤
@@sufiyoutube7730 ተጠቀሚው ውዴ ያድጋል
ሰላም ለዝህ ቤቲ ዋውውው በርች እናመሠግናለን ቤተሰብ እንሆን
ፀጉሬስ ምርጥ ነበር ይበጣጠስ ይሆን ብዬ ለመጀመር ፈራሁ ሮዝ መሪ ነው የሚባለው እሱን በፀይት ዘይቶን አንቺ የምትጠቀሚውንም ተልባ አንድላይ አርጌ ፍልት አርጌ ይሄው መጠቀም ከጀመርሁ 2ኛ ሳምቴ ነው ማለቴ ማታ ተቀብቼ ለጠዋት ታጠባ ወይም ጠዋት ተቀብቼ ለማታ ቆዳችሁን ቅባት አትቀቡ ለፎረፎር ያልሽው ደሞ ቅድሚያ ለቆዳሽ ትኩረት ይኑርሽ ትዻኩረት እኔ ስታጠብ ርጥቡን ያገኝሁትን ቅባት እሺት እያረግሁ ቅብት ነነው የማረገው ፎረፎሩ አለቅ ያለሽ ስሩ እየደረቀስ ቢሆን? በርቺ ጥሩ ሀሳብ ነው የጀመርሁትን ተጠቅሜ ለውጥ ኬገኝሁ በዚሁ እቀጥላለሁ በቀን ብዛት ያንቺንም መሞከሬ አይቀርም በርቺልን ጎበዝ
አጅሺ ይባረክ ማርየ ❤❤❤❤❤
@@Kalkidan-dn9jp አሜን የኔ ውድ
እውነቷን ነው ቤተሠብ ወላሂ ኩሩፉድ ያሳድጋል ደምሩኝ በቅንነት ስወዳችሁ❤❤❤
ለእኔ ደግሞ በጣም ይነቃቀልብኛል
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ 🥰🤲🥰🤲🥰
በጣም አሪፋ ነው የወራ ዘይት ይቀላቀልበት ወይ
@@almiAlma ባትቀላቅይ እመክራለሁ ውዴ
ማሻአላሃ ዬኔም ምንአለባት ለዉጡን ቢያሰይ 😢😢😢ዬኔ ፀጉሬ ጋጋማኖ አይድጎም ውላሂ የል ሞከርኩት ነጋሪ ይላሚ ግን እሱ እዘዉኖ ይዱሮ ቦታ 😢😢😢😢😢 አሁንስ ባጣምኖ ያስጣላኚ
እኔም ወላሂ ጥሎብኝ ረጂም ፀጉር እወዳለሁ ያለደረኩት ያልተጠቀምኩት ነገር የለም ግን የኔ ፀጉር አያድግም ፀጉር ከተፈጥሮ ነዉይሄ ያሳድጋል ይሄን ተጨቀሙ የሚሉት ዉሸት ነዉ
ትግስት ይጠይቃል ቢያንስ 3 ወር በተከታታይ ሀጠቀሚ ለዉጥ ካላገኘሽ ደሞ ሌላ ሞክሪ የሚስማማዉን እስከምታገኝ ተስፋ አትቁረጮ
ወላሂ የኔም በርበሬና ሽሮነዉ የቀረዉ ያልሞከርኩትየለም አሁንስ ሰለቸኚ ወላሂ አያዲግም 😢😢😢
@@Fathafayha ያደክማል ውዴ እጅ በጣም ይለወጣል ትኩረት ስጭው ሳትሰለች
@dildilKassw-v6j እሽ💖💐
ምን አይነት ቅባት እደምትጠቀሚ ንገሪኝ ❤አርጎልኝ ማበጠረ ባደከመኝ😂
እውነት ያድርገው
Geta ybarksch ,Ketybet ❤
እኔ ከወር በአለይ ታጣቅሜ ምንም ለዉጥ አለይሁም እና ምን ላድርግ እህቴ
እኔም
@@merryayele9919 እረ በአንድ ወር ለውጥ አይመጣም ውዴ
ተፈጥሮ የሚያድግ ስለሆነ ነው ፀጉርሺ
Salamaa lanachi yanee wawa barachii yanee goobaazaa barasachiina endii banakabakaba baxame xaruu nawa ❤❤❤
Thanks wde❤
እሺ ውዴ ማሻ አላህ ፀጉርሽ በጣም ያምራል ግን ከተቀባነው የስት ሳአት ያክል ነው ምናቆየው
በርቺ እኔ ግን አለፈለም ሙቅ ውሃ አረጌ በእቃ አስቀምጬ ነው ምጠቅመዋ ግን በጣም ጥሩ ነው
ይበልጥ በሠፊው ወረጭው ውዴ
@@tsehaybelay1051 እሽ እማ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንዴት ነሽ ሰላም እንኳን ደና መጣሽ በነገራችን ላይ እንዳጋጣሚ ማታ ማለት ነው እኔ ለፀጉሬ ብዙ መስዋዕት ከፍ ያለው የሚገርምሽ የፀጉር በጣም ብዙ መስዋዕት ከፍያለው እንደነገርኩሽ እንደውም ማለት ነው ስደተኛ ነኝና የዛሬ አምስት ዓመት አካባቢ እንደውም ከነጭራሹ ቆረጥኩት ማለት ነው ቆርጬ ጨረስኩትና ከኋላ ብቻ አስቀርቼ የፀጉር መያዝ እንዲዝልኝ ማለት ነው ከዛ ያቺን ጸጉር መያዝኩበት እና መላጣ ማለት ነው በመስታወስ ቁጭ ብዬ ነበር በመስታወት ፊት ለፊቴ አድርጌ የተቆረጥኩት ማለት ነው ከዛ የሚባል ቅባት ነበረ ትንሽ ነገር እሱን ነገር በፋርማሲ በውድ የገዛሁኝ እንደ ሾሮብ ናት በጣም ትንሽ ጠርሙስ ነገረች እሱም መላኩ ማለት ነው በእውነት ነው ምልሽ እያለ እያለ ጸጉሬ አደገ አደገ መሆንም ጀመረ በአመት ውስጥ ማለት ነው እያልኩኝ ምን በቃ በሰዓቱ ለውጥ ነበሩ በእርግጥ ስቆርጠው ማለት ነው ከዛ በኋላ ግን ምንም ለውጥ የለውም እያልኩኝ እስከዛሬ ድረስ አሁን እንግዲህ አምስት ዓመት ነው ከቤሩት እራሱ ከተመለስኩ ማለት ነው የቆረጥኩት ደግሞ በሄድኩበት በአመት የነበረ ያው ስድስት አመት ሆኖ ማለት ነው እና ምንም ለውጥ አያሳይ የሚገርምሽ ነገር ማለት ነው ብዙም አትከፍቺም ሁሉም ቤት ላይ ይችላል እኔ ጋ ደግሞ ትንሽ ከባድ ነው እና ለፀጉሬ በጣም ነው ምጨነቁ በጣም በቃ ሰው ባልበላና ጸጉሬው ማለት ነው ምንም ብዙ አይነት ሻምፖ ተጠቀምኩኝ ብዙ ዓይነት ኮንድሽነቶችንም ተጠቀምኩኝ ኢቭን ብሬን በሱ ነው መጨረሻው ብልሽ አታምነኝም ማለት ነው እና ከዛ ይሄንን ባልጋሚ አንቺ የለሽም ቪድዮ ሳዮ በሰዓቱ ቢዚ ስለነበር ወደ ቴሌግራም ሼር አደረኩት ማለት ነው ከዛ ልክ በቃ ሰዎቼ ራ ሲሄዱ እቀባለሁ ይሄን ነገር እውነትም ቁርንፉድ እንደዚህ ጠቃሚ ከሆነ ብዬ አሰብኩና ምን አደረኩኝ መድሃኒት እፈልጋለሁ አንድ ማን ያልኳት ማታ ልክ እንዳየሁት እሺ ተጠቀሚ ስትልኝ ያንን በአንቺ ባልሹ መሠረት በንጋታው ልሰራ ማለት ነው ከዛ እውነትም በንጋታው ቀልኩት እንደ ነገርሽን ከቀቀልኩት በኋላ ቀኑ ሙሉ አዋልኩትኝ ከሰዓት ሲሆን ግን ካደሩም ደህና ጦርነት ከዛ በኋላ ሻውር ወሰድኩና ተቀባዩት ማለት ነው ግን አዲስ ነኝ ለመጀመሪያ አይነት የተቀባውት ለውጡ እንደምታናገርሽው ሁለት ወር ከዛም በላይ ለውጥ ላይ እሰጣችሁ ይችላል ግን ለውጥ ያገኛል በሂደት ስላልሽ ጀምሪያለሁ እልሻለሁ እንግዲህ ፈጣሪ ያውቃል ለውጡ ካለው ነግርሻለው ማለት ነው በኮሜንት አሳውቅሻለውም ችግር የለውም እንዳንቺ ገና አዲስ youtub ነኝ እና ፈጣሪ ያውቃል
Teji yene wed Amesegenalw gin malet teguresh Betam yamiral gin be sente amet nw yemiyadigew ene gin eyemokoruk nw gin menem lewet yelewem gin anechi berechi eshi wede 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@AzeebAzeeb-o7w ማሬ ሳትሰለች ሞክሪው በአጭር ግዜ ለውጥ ታያለሽ
ፀጉረ በጣም ስስ ነዉ እንደት አድርገ ነዉ እንድበዛልኝ አመሰግናለሁ
በርች❤
Waw human hairin yasnikal👍🏿👍🏿
እግዚአብሔር ይባርክሽ 🎉💞💞💞💞
ሙስሊሞእህትወድሞች እድሁምክሪስታንእህትወድሞቸ ደምሩኝ አበረታቱኝ አገርገብቸመስራት እፈልጋለሁ ሰወዳችሁ😢😢😢😢
ይኸው ደመርኩሽ
@@ALimetAhmed-o9s በርቺ
ነይ የኔ ውድ እንደማመር ደምሩኝ ያለችሁ ኑ እኔ ቤት የማደማመሪያ ፕሮግራም ጀምሪያለሁ አብሽሩ አብረን እናድጋለን
በርች ❤ የኔ ግን ሀይማኖተኛ ነው ፍንክች የለም ስለዚህ ስጦታ ነው ከላይ
@@ማርያም12 ክክክክ አሳቅሽኝ ውዴ ተንከባከቢው ያድጋል
ደመርኩሽ በርች የኛ ባለ ማህተብዋ 🙏❤️
እህቴ ለቤትሽ ኣዲስ ነኝ ❤❤ እናማ ቁሩፉድ እጠቀማለው ግን ስታጠብ ም ሆነ ሳበጥረው በጣም ይነቀላል ከስሩ ነው የሚነቀለው ከፊት ለፊቴም ፀጉሪ ሸሽቶብኛል እና መፍትሄ ካለሽ ንገሪኝ እባክሽ እህቴ❤❤❤
የኔም እንዴዛ ነው
እዴት ላርግ
ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን እየሞከርሁት ነበር እናአሪፍ ነው
ጎበዝ በሪቺ
ዎው በጣም ቆንጆ ነው 🥰
ሁሌም ነዉ የምንጠቀመዉ ወይሰ ሰንታጠብ ብቻ ከዛሰ ጸጉሩ ንጹህ መሆን አለበትደ መልሸልኝ
ኧረ የኔውድ ቁርፍዱን እዴት አርገነው እምናፈላው❤❤❤
ቢተኮስ በጣምየ ያምራል መሸአላህ❤❤❤❤❤
አንበሲት በርቺ የኔ ውድ
@@hmyoutube4054 በጣም አመሰግንሃለሁ ውዴ
Yene wd metawlshi bezi @@dildilKassw-v6j
ከፍሪጅ ማስቀመጥ ይቻላል እሕቴ
የኔፀጉር ተሁለት አመትበፊት በጣም ቡዙና እረዢም ነበር ምንያረጋል አሁላይ ሥሥትብላአለይለማለትአኮን ይከብዳል ብቻ አልሃምዱሊሏህ ለበጎነዉ
@@زينةالقحطاني-ط1ف ይመለሳል ውዴ ተንከባከቢው
ወወወወዋዊዋዋ👍👍👍❤
የእኔም እህቴ
😂😂😂ቅሉ ዴህናባክሽ
አዉ ያሳደጋል❤
አር የኔስ መቼ ነዉ እዳንቺ የሜሆነዉ ❤
ወላሂ እኔም እየተጠቀምኩነዉ❤❤❤❤
ማሻአላህ ደስትይ ልሞክርው እደ እኔም የኔ አይድግም😢
ጎበዝ በርቺ እህቴ❤
ባደገልኝ እና በተቸገርኩ 😢😢😢😢
እኔስ ብትይ
በርችልኝ ጡሩ ስራነው ደመርኩሽ አችም ዘይሪኝ ጀማሪ ነኝ❤
የኔ ቆንጆፀጉሬ ከሁለት ወር በፍት ቆርጨው ነበር ኣሁን ግን እንደ ወንድ ሁኖ ኣልረዝም ብሎኛል ምን ላድርግለት
የኔም ነው በገዛጄ ቆርጬ😢😢
የእኔምነዉ😂
ውድ አዲስ ነኝ ፀጉሬ አጭር ነው
እህት እኔ ለቤትሺ አድሲ ነኝ ፀጉሬ በጣም ይነቀላል እንደት አድርጌ ነዉ የምጠቀመዉ ታጥቤ ወይንሲ ታልጣጠብ ተቀብቸ ሠንት ሠአት ውይምደቂቃ ይቆያል
የኔ እህት እዳታልፊኝ ንገሪኝ እኔ የምቀባዉ ቅባት ከመታጠቢ በፊት ተቀብቶ ከዛ ነዉ የምቀባዉ ከታጠብኩ ቡሃላ ከተቀባሁት ይቆረፍዳል እና ቅባት ባልቀባዉ ቁርፍዱን ብቻ ብቀባዉ ምን ችግር አለዉ
አንዴ የሰራ ነውን ለስት ቀን እንጠቀመው የኔውድ እህት
@@RidetiEnwaguw ለአንድ ቀን ብቻ ውዴ ካደር. ይበላሻል
በየ ስንት ቀኑ ነው የምጠቀመው እህቴ ደግሞስ ማንኛውንም አይነትቅባት ብቀባው ይሆናሉይ መልሺልኘ እህቴ
@@XjbfFjvc ስትታጠቢ ሁልግዜ ተጠቀሚው አው. ማንኛውንም ቅባት መቀባት ትችያለሽ ብቻ ለፀጉርሽ እሚመችሽ ይሁን
@dበታጠብን ጊዜ ብቻነውዴ ቁሩፉዱን መቀባት ወይስ ሁል ጊዜ በስት ቀን መታጠብ አለብንildilKassw-v6j
እህቴ በማራም ፀጉሬ ከፊት እየሸሸብኝ ነው በማራም መፍትሔ ንገሪኝ
ተልባ ተቀበይ በጣም አሪፍ ኢሱ ብቻ ነው
ተልባው እዴት አረገን ውዴ
Selam selam edanashi betam mitii siranaw bachi gobazi Ene miadisi gimarinani abaretachi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Gobez berchi
mashi allahi
ለስት ቀን ይቆያል
መሸአላ❤❤
❤❤❤❤❤❤እውነት።ነውምታወሪው ምትዋሺ አተመሥይም።።🎉🎉🎉🎉🎉
Beye kenu nw indeza yemnadergew?
እህቴ ያንቺው እኮ ተፈጥሮም ለስላሳና ረዝም ነው የኛው ደሞ ተፈጥሮ ጎቶና ከርዳዳው ምን እናርገው ምንና ምን ቲስተያያለሽ ሆሆሆ
ስንትቀን ነው ሳትታጠቢ የምታቆይው ቅርፉዱን ?
@@kmloveadamaa8214 እምታጠብበት ቀን እሲኪደርስ
እኔ ቁርንፍድና በሩዝ ዉሀ መጠቀም ጀምሬ ነበር ፀጉሬም ቅጭላቴም ደረቀ እያደርቅብሽም ወይ
በቫዝሊን ማሳጅ አድርጊው ሳታበዥም ቀስ አድርገሽ
@tube3481 እሽ የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ ቁርንፍድ የተፈጨዉ ነዉ ያለኝ እማዳም ቤት ነዉ ያለሁት ይገባሻል መቸም ጥሬዉን አላገኝም እና አምስት ደቂቃ ከተንተከተከ በሆላ ላጥልለዉ ?
@@HawaHawa-y4s እኔ የሞከርኩት ያልተፈጨውን ነው በደንብ ከጠለለልሽ ሞክሪ
@@tube3481 ሞክሬዋለሁ ያን ያክል ጥርት ባይልም ደናነዉ ስለመለሽልኝ ከልብ አመሰግናለሁ የኔዉድ
@@HawaHawa-y4s የተፈጨውም ይሆናል ውዴ ግን ስጨምሪ አታብዥ ሁለት ብርጭቆ ውሀ አንድ የሻይ ማንኪያ አድርገሽ አተክትኪው
ቨርም ላበላሽው ፅጉር ምንትመክሪያለሽ
@@سيلينا-م4ظ ውህድ ተጠቀሚ ብዙ ግዜ ይፈጃል እጅ ይመለሳል
ምን አይነት ቅበት ነው የኔ ቆንጆ ምትጣቃሚ❤
ኮሜንት ላይ ጸፊ
Tankyou my sis
እኔ ደግሞ እየርገፈ ተቸገርኩ ፀጉሬ ሉጫ ነው ግን እየተነቃቀለ አቀ
በስንት ጊዜ ነው የምትታጠቢው❤ቡዙ ፀጉር በተፈጥሮ ነው የሚረዝም
እኔ 8ወርሆነኝ መጠቀመ ከጀመርኩ ግንለውጥማፊ🙄🙄🙄🙄
ማታማታቬዝሊንጫፍጬፉንተቀብተሽቁጥርጥርስርውከዛጧትፈተሽማበጠር ይሄንቻሌንጂሞክርው በአንድወርየማይታመንለውጥነውያየሁበት
በሸቅን እኮ ማንኛው ደህና ይሆን ድካም ብቻ
@@Hadia-p2y እኔቫዝሊኑንየሚገርምለውጥነውያየሁበት አንዳንድፀጉርየማያድግእንደውምዝምብሎየሚቀንስአለአንዳንድደግሞየማድግምአለሳትሰለችሞክሪው
😂😂😂😂ጓደኛ አለኝ ለካ😢😢😅😅😅😂😂😂❤❤❤🎉🎉
Eko🙄🙄🙄🙄🙄🙄
ለፎረፎሩ እሬት ተጠቀሚ ያስለቅቅልሻል እህቴ❤
ሳህ🎉
ተጠቅሜዋለው ያሳክከኛል ተውኩት
ማሻእላ❤❤
ለመታፀጉርሣምድነዉመፍትሄዉማሬ
ልክ፡ነሽ
❤❤❤❤❤ what is the meaning
ለቤትሽ አድስነኝ ደምሪኝ
አረተይኝማ ሲፈጠር ያላመረውን ከየት ይመጣል አሁን እኔመችም አብቶኛል
gobezaa💓💓
ምርጥነው ስራሽን ወድጀዋለው በርቼ እኔም ዪቱብ አለኝ አበረታችኝ አመሰግናለው በሌላ ስራዊቾሽ እንገናኝ
@@meserettekalegn እሽ እህቴ ክበሪልኝ
ሰላም ቲጂዬ ደስ የሚል ፕሮግራም እና የብዙዎች ጥያቄ መልስ የሰጠ ቪዲዮ ነው የሰራሸዉ በርች
ሰላም ሰላም ሰላም የኔ ውድ የሆንሽ ነገር ብርትትት በይልኝ
@@smiratube7442 እሽ የኔ ውድ
በርቺ የኔ ዉድድ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ማማየ እስኪ እሞክረዋለሁ ኢንሻአላህ
የኔ በጣም ነዉ የሚደርቀዉ ቅርፍድ የሩዝ ዉሀ ስጠቀም ደግሞ የብዛቱ ሲደርቅ አይበጠርልኝም ለዚህ ተጨማሪ መፍትሄ ካለሽ ያቺ ልስልስ ሆኖ እንደሁ የተመቸሽ❤❤❤❤❤
@@Mhrytube27 ቫዚልን ቀቢው ውዷ በጣም ነው የተመቸኝ
ማሻላህ ብያለሁ በርቺ እህቴዋ ለቤትሽ አድስ ነኝ ኢንሻ አላህ እሞክረዋለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
ደስ ትይኛልሽ የምር ❤❤❤❤እስኪ እንሞክረውዋለን
ሠላም እህቴ በርቺ ጎበዚ❤❤❤❤❤
እሞክረዋለሁ እስኪ የኔው እንኳን ከጆሮየ ከፍ አይልም😅😅 ❤❤❤❤❤❤
@@mekdes5013 ቫዚልንቀቢው በጣምነው የሚመቸው
Berch wude ewnet new enem etetqemku lewex aychebetalew em❤❤❤❤❤
መስራት ስሩ እያዳዲሺ ታዳጊ ፀጉር ሥላላችሁ እኛን አታዳርቁን ጭቅላታችን ጤናችን ደህና
ደስ ስትል አንች ነሽ ግልጥልጥ አድርገሽ የነገርሽኝ በርቺ❤❤❤❤
እሞክረዋለው ይመችሽ እታችን ማሻ አላ
ጎበዝ ቨራስሽን ስራ ለኛ በማቅረብሽ በጣም ደስ ብሎናል እጅግ እናመሰግናለን እኔም እንግዲህ ለውጥ እንደማገኝበት ተስፋ አደርጋለሁ ማለት ነው ዋናው ፀጉሩ ይገኛል እስኪ ፀጉሩ ይገኛል መጀመሪያ ማለት ነው አንቺ ደግሞ ማበጠር ቢያደክምሽም ጸጉር ደሞ የሴት ልጅ ውበት ነውና አመስግኑ እንጂ እንዳትማረሪ እህትነት ምክሬ ነው በርከሪም ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ማለት ነው ቤተሰብን ደስ ይለኛል የኔ መልካም ስደተኛ ነኝ ማለት ነው ያስባለው ገና አዲስ ጀማሪ ነኝ ማለት ነው ቨርቺ ጠንክ ፈጣሪ ያግዘሽ ሰናይ ቀን ይሁንልን
ቲጂየ የኔ ጀግና ማሻአላህ በጣም የሚያምር ❤❤
@@ጀሚቢንት2 ክበሪልኝ እህቴ
Kerfud takebitash sita kane nw metakoye,,,?
ተጠቀሙት ጥሩ ነው እኔም እየተጠቀምኩ ለውጡን አይቻለው
እኔ እየተጠቀምኩት ነበር ግን በጣም ይነቃቀልብኛል እስኪ ምን ላድርግ
@@SelamMarie-ot8qw
ያንች አጠቃቀምሽ ነው ቅባት በደንብ ይፈልጋል እርጥቡን ቀቢው
ለቤትሽ አዲስ ነኝ ያንቺን አየቼ ለመሞከር ወሰንኩ 🥰🥰በርቺ እህቴ 💪👍
በርች ውዴ አናመሰግናለን "እና የተልባ ሻፖውን አሳይኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@@GxVd-d9c ወደኃላ ተመልሰሽ ህይው ውዴ ቪዲዮ አለ ሰርቻለሁ
እኔ አድስ ተመልካችነኝ እሞክረዋለሁ በርች ማሻአላህ ደስይላል
Betam des yilal berchi enem emokirewalew❤❤❤❤
Eshi yene wed gin atekakemun asayign❤❤❤❤❤
@@AzeebAzeeb-o7w ውዴ ቪድዮውን ጨርሰሽ ህይው እየተጠከምቁት እኮ ነው
ሠላም ማማዬ እንዴት ነሽ ቆሮንቶና የጥብስ እንጨቱ ነው እንደዚህ ያበዛል ጸጉርሽን ብዛቱም ርዝመቱን በጣም ደስ ይላል። እኔም ልሞክር ማሻአላ❤❤❤❤
@@sufiyoutube7730 ተጠቀሚው ውዴ ያድጋል
ሰላም ለዝህ ቤቲ ዋውውው በርች እናመሠግናለን ቤተሰብ እንሆን
ፀጉሬስ ምርጥ ነበር ይበጣጠስ ይሆን ብዬ ለመጀመር ፈራሁ ሮዝ መሪ ነው የሚባለው እሱን በፀይት ዘይቶን አንቺ የምትጠቀሚውንም ተልባ አንድላይ አርጌ ፍልት አርጌ ይሄው መጠቀም ከጀመርሁ 2ኛ ሳምቴ ነው ማለቴ ማታ ተቀብቼ ለጠዋት ታጠባ ወይም ጠዋት ተቀብቼ ለማታ ቆዳችሁን ቅባት አትቀቡ ለፎረፎር ያልሽው ደሞ ቅድሚያ ለቆዳሽ ትኩረት ይኑርሽ ትዻኩረት እኔ ስታጠብ ርጥቡን ያገኝሁትን ቅባት እሺት እያረግሁ ቅብት ነነው የማረገው ፎረፎሩ አለቅ ያለሽ ስሩ እየደረቀስ ቢሆን? በርቺ ጥሩ ሀሳብ ነው የጀመርሁትን ተጠቅሜ ለውጥ ኬገኝሁ በዚሁ እቀጥላለሁ በቀን ብዛት ያንቺንም መሞከሬ አይቀርም በርቺልን ጎበዝ
አጅሺ ይባረክ ማርየ ❤❤❤❤❤
@@Kalkidan-dn9jp አሜን የኔ ውድ
እውነቷን ነው ቤተሠብ ወላሂ ኩሩፉድ ያሳድጋል ደምሩኝ በቅንነት ስወዳችሁ❤❤❤
ለእኔ ደግሞ በጣም ይነቃቀልብኛል
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ 🥰🤲🥰🤲🥰
በጣም አሪፋ ነው የወራ ዘይት ይቀላቀልበት ወይ
@@almiAlma ባትቀላቅይ እመክራለሁ ውዴ
ማሻአላሃ ዬኔም ምንአለባት ለዉጡን ቢያሰይ 😢😢😢ዬኔ ፀጉሬ ጋጋማኖ አይድጎም ውላሂ የል ሞከርኩት ነጋሪ ይላሚ ግን እሱ እዘዉኖ ይዱሮ ቦታ 😢😢😢😢😢 አሁንስ ባጣምኖ ያስጣላኚ
እኔም ወላሂ ጥሎብኝ ረጂም ፀጉር እወዳለሁ ያለደረኩት ያልተጠቀምኩት ነገር የለም
ግን የኔ ፀጉር አያድግም ፀጉር ከተፈጥሮ ነዉ
ይሄ ያሳድጋል ይሄን ተጨቀሙ የሚሉት ዉሸት ነዉ
ትግስት ይጠይቃል ቢያንስ 3 ወር በተከታታይ ሀጠቀሚ ለዉጥ ካላገኘሽ ደሞ ሌላ ሞክሪ የሚስማማዉን እስከምታገኝ ተስፋ አትቁረጮ
ወላሂ የኔም በርበሬና ሽሮነዉ የቀረዉ ያልሞከርኩትየለም አሁንስ ሰለቸኚ ወላሂ አያዲግም 😢😢😢
@@Fathafayha ያደክማል ውዴ እጅ በጣም ይለወጣል ትኩረት ስጭው ሳትሰለች
@dildilKassw-v6j እሽ💖💐
ምን አይነት ቅባት እደምትጠቀሚ ንገሪኝ ❤አርጎልኝ ማበጠረ ባደከመኝ😂
እውነት ያድርገው
Geta ybarksch ,Ketybet ❤
እኔ ከወር በአለይ ታጣቅሜ ምንም ለዉጥ አለይሁም እና ምን ላድርግ እህቴ
እኔም
@@merryayele9919 እረ በአንድ ወር ለውጥ አይመጣም ውዴ
ተፈጥሮ የሚያድግ ስለሆነ ነው ፀጉርሺ
Salamaa lanachi yanee wawa barachii yanee goobaazaa barasachiina endii banakabakaba baxame xaruu nawa ❤❤❤
Thanks wde❤
እሺ ውዴ ማሻ አላህ ፀጉርሽ በጣም ያምራል ግን ከተቀባነው የስት ሳአት ያክል ነው ምናቆየው
በርቺ እኔ ግን አለፈለም ሙቅ ውሃ አረጌ በእቃ አስቀምጬ ነው ምጠቅመዋ ግን በጣም ጥሩ ነው
ይበልጥ በሠፊው ወረጭው ውዴ
@@tsehaybelay1051 እሽ እማ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንዴት ነሽ ሰላም እንኳን ደና መጣሽ በነገራችን ላይ እንዳጋጣሚ ማታ ማለት ነው እኔ ለፀጉሬ ብዙ መስዋዕት ከፍ ያለው የሚገርምሽ የፀጉር በጣም ብዙ መስዋዕት ከፍያለው እንደነገርኩሽ እንደውም ማለት ነው ስደተኛ ነኝና የዛሬ አምስት ዓመት አካባቢ እንደውም ከነጭራሹ ቆረጥኩት ማለት ነው ቆርጬ ጨረስኩትና ከኋላ ብቻ አስቀርቼ የፀጉር መያዝ እንዲዝልኝ ማለት ነው ከዛ ያቺን ጸጉር መያዝኩበት እና መላጣ ማለት ነው በመስታወስ ቁጭ ብዬ ነበር በመስታወት ፊት ለፊቴ አድርጌ የተቆረጥኩት ማለት ነው ከዛ የሚባል ቅባት ነበረ ትንሽ ነገር እሱን ነገር በፋርማሲ በውድ የገዛሁኝ እንደ ሾሮብ ናት በጣም ትንሽ ጠርሙስ ነገረች እሱም መላኩ ማለት ነው በእውነት ነው ምልሽ እያለ እያለ ጸጉሬ አደገ አደገ መሆንም ጀመረ በአመት ውስጥ ማለት ነው እያልኩኝ ምን በቃ በሰዓቱ ለውጥ ነበሩ በእርግጥ ስቆርጠው ማለት ነው ከዛ በኋላ ግን ምንም ለውጥ የለውም እያልኩኝ እስከዛሬ ድረስ አሁን እንግዲህ አምስት ዓመት ነው ከቤሩት እራሱ ከተመለስኩ ማለት ነው የቆረጥኩት ደግሞ በሄድኩበት በአመት የነበረ ያው ስድስት አመት ሆኖ ማለት ነው እና ምንም ለውጥ አያሳይ የሚገርምሽ ነገር ማለት ነው ብዙም አትከፍቺም ሁሉም ቤት ላይ ይችላል እኔ ጋ ደግሞ ትንሽ ከባድ ነው እና ለፀጉሬ በጣም ነው ምጨነቁ በጣም በቃ ሰው ባልበላና ጸጉሬው ማለት ነው ምንም ብዙ አይነት ሻምፖ ተጠቀምኩኝ ብዙ ዓይነት ኮንድሽነቶችንም ተጠቀምኩኝ ኢቭን ብሬን በሱ ነው መጨረሻው ብልሽ አታምነኝም ማለት ነው እና ከዛ ይሄንን ባልጋሚ አንቺ የለሽም ቪድዮ ሳዮ በሰዓቱ ቢዚ ስለነበር ወደ ቴሌግራም ሼር አደረኩት ማለት ነው ከዛ ልክ በቃ ሰዎቼ ራ ሲሄዱ እቀባለሁ ይሄን ነገር እውነትም ቁርንፉድ እንደዚህ ጠቃሚ ከሆነ ብዬ አሰብኩና ምን አደረኩኝ መድሃኒት እፈልጋለሁ አንድ ማን ያልኳት ማታ ልክ እንዳየሁት እሺ ተጠቀሚ ስትልኝ ያንን በአንቺ ባልሹ መሠረት በንጋታው ልሰራ ማለት ነው ከዛ እውነትም በንጋታው ቀልኩት እንደ ነገርሽን ከቀቀልኩት በኋላ ቀኑ ሙሉ አዋልኩትኝ ከሰዓት ሲሆን ግን ካደሩም ደህና ጦርነት ከዛ በኋላ ሻውር ወሰድኩና ተቀባዩት ማለት ነው ግን አዲስ ነኝ ለመጀመሪያ አይነት የተቀባውት ለውጡ እንደምታናገርሽው ሁለት ወር ከዛም በላይ ለውጥ ላይ እሰጣችሁ ይችላል ግን ለውጥ ያገኛል በሂደት ስላልሽ ጀምሪያለሁ እልሻለሁ እንግዲህ ፈጣሪ ያውቃል ለውጡ ካለው ነግርሻለው ማለት ነው በኮሜንት አሳውቅሻለውም ችግር የለውም እንዳንቺ ገና አዲስ youtub ነኝ እና ፈጣሪ ያውቃል
Teji yene wed Amesegenalw gin malet teguresh Betam yamiral gin be sente amet nw yemiyadigew ene gin eyemokoruk nw gin menem lewet yelewem gin anechi berechi eshi wede
🙏🙏🙏🙏🙏🙏