የሞተ ቆዳዎን ያስወግዱ፣ የወጣትነት መልክዎን ይመልሱ/How to exfoliate your skin properly.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @brookhealthandfitness
    @brookhealthandfitness  5 місяців тому +32

    ውድ ቤተሰቦች!
    እባካችሁ ቪድዮውን ከተመለከታችሁ ቡሃላ ሰብስክራይብ እንድታደርጉ በታላቅ ትህትና እጠይቃችሗለው።
    አመሰግናለሁ😊😊

    • @ሀገሬቲዩብ-ቈ6ጀ
      @ሀገሬቲዩብ-ቈ6ጀ 5 місяців тому +1

      ጥቋቁር ጠባሳ አለብኝ ስተኛው ነው የነጠብጣቡ

    • @ገነትዘ-ሚካኤል
      @ገነትዘ-ሚካኤል 5 місяців тому

      ሰብ አድርጌአለሁ።ዶክተር ለማዳት እሚሆንና የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው ዳግም ማይመለስ ከሆነ ብትነግረን ከይቅርታ ጋር

    • @hewotawoke2765
      @hewotawoke2765 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @TadesseBekele-wg5cy
    @TadesseBekele-wg5cy 5 місяців тому +31

    የፊት ቆዳን በተመለከት ያለዉን ሳይንስ እንደዚህ በራሳችን ቋንቋ ተብራርቶ እንዲህ ግሩም በሆነ መልኩ ሲቀርብ ስመለከት የመጀመሪያው በአንተ ነዉ። ይሄን ከማየት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም። በርታልን ወንድሜ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @wonishetkassa5013
    @wonishetkassa5013 5 місяців тому +9

    ስታስረዳ እስከ ጥግ ነው ተባረክ

  • @Serkalemtebeje
    @Serkalemtebeje 5 місяців тому +12

    እዉነትም የፊት መሸብሸብን ዞር በል ከፊቴ የሚያስብል ጥበብ። እናመሰግናለን ተባረክልኝ!!!❤❤❤

  • @TigistTigist-kh5ji
    @TigistTigist-kh5ji 4 місяці тому +1

    ደስ የምትል አንደበተ ርቱዕ ደ/ር እዲሜ ዘመንህ ይባረክ ዜሬ ከነገርከን ውስጥ የኔም ችግር አለበት ማግኘት ከቻልኩ ሞክሬ ውጤቴን እነግርሃለሁ አመሰግናለሁ

  • @abegu6807
    @abegu6807 5 місяців тому +3

    በጣም ጠቃሚ ሰው ነህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እየጠቀምከን ነው ❤

  • @DehabBhata
    @DehabBhata 5 місяців тому +1

    አገላለፅህ በጣም ጥሩ ነው በአማርኛ መሆኑ ደስ ይላል

  • @rozenagaragare38
    @rozenagaragare38 5 місяців тому +8

    ነፍእውቀት ያለህ ኢትዮጲዊ ወዲማችን እዲሜጤና ይሥጥልን ባተ ትምርት በቃ ቆጆ እነሆናለን ኢንሻአላህ ኑርልን

  • @tigist1765
    @tigist1765 5 місяців тому +2

    ደስ የሚል የተረጋጋ አገላለፅ ነው እናመሠግናለው🙏🙏🙏

  • @Hab428
    @Hab428 5 місяців тому +5

    በቤት ውስጥ በሚዘጋጁ ነገሮችን የምንከባከብበትን ነገር ብትሰራልን

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 3 місяці тому

    ምን ሖኖ እንደሚዘገይብኝ አልገባኝም ውዶችየ በጣም ነው እኮ ጓጉቸ የምጠብቀው። thanks for your help and dedication ❤ Bro

  • @zuzu5034
    @zuzu5034 5 місяців тому +5

    አንተ ጒበዝ; በጣም ነው ; የተማርኩት። እግዚያብሔር ይባርክህ🙏🏿; እኔ intelligent ነኝ በሌላ ዲግርዬ ነገር ግን when it comes to skin care, I’m zero, 😔,, since I found your video, I’m telling you, my skin has changed dramatically,, Wow, you are the best the you explain one by one, , I look forward to seeing your video 🥹,, Big Thank you 😂

  • @tayechdegefe
    @tayechdegefe 5 місяців тому +1

    በጣም ግሩም አገላለፅ ነው ተባርክ ።

  • @Kokii696
    @Kokii696 5 місяців тому +3

    Thank you Dr 👏 God bless you❤

  • @ZekiBest-q1r
    @ZekiBest-q1r 2 місяці тому

    keglaykolik aciad ena ke ordnery more yetu yshalal dokter

  • @selamyalemzewd5122
    @selamyalemzewd5122 5 місяців тому +4

    በጣም አመሰግናለሁ ከተፈጥሮ ወይም እቤት የሚዘጋጅ ነገር ብትሰራልን?አመሰግናለሁ

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  5 місяців тому +3

      በቅርብ እሱን በተመለከተ ቪድዮ እሰራለሁ

  • @AsterAndegergish
    @AsterAndegergish 3 місяці тому

    First I want say thank you for sharing us beautiful advice and good job keep up dear
    Personally I watched most of your videos it’s very helpful but I’m a little bit confused which one I can start I have questions about it how can touch you privately with more respect

  • @konjitalemayhu-rt8eh
    @konjitalemayhu-rt8eh Місяць тому

    ሰላም በጣም እናመሰግናለን ,ፊታችን ወዛምና ሰንሴቲቭ ለሆነ የትኛውን እንጠቀም??

  • @TseadaZewude-us6db
    @TseadaZewude-us6db 2 місяці тому

    Wow you are always amazing! My number 1 !!!

  • @zuzu5034
    @zuzu5034 5 місяців тому +1

    Wonderfully explanation,,

  • @bdnbxnx314
    @bdnbxnx314 5 місяців тому +2

    thanks dr❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 5 місяців тому +1

    ተባረክልኝ ስለሰጠእኝ መረጃ

  • @lisaderesse8866
    @lisaderesse8866 5 місяців тому +1

    ዶክተር አመሰግናለሁ ከዝህ በፊት በሰጠህን ምክር በፊቴ ላይ ለዉጥ አይቻለሁ❤

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  5 місяців тому +2

      በጣም ደስ ይላል። ስለምስክርነቱም አመሰግናለሁ

  • @mery-w4l
    @mery-w4l 4 місяці тому +2

    ዶክተር እባክህ በተፈጥሮ ነገሮች ማንሳት የምቻል ከሆነ ንገረኝ ለምሳሌ ማር እርጎ አጃ ምንናም በእንደዝህ ነገራት ማስወገድ ይቻላል እባክህ መልሰልኝ እኔ ከተፎጥሮ ውጭ መጠቀም አልፈልግም

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 5 місяців тому +1

    ተባረክ ስወድህ❤❤❤

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 5 місяців тому +1

    thank u 👍😊

  • @HewanMengiste
    @HewanMengiste 5 місяців тому +1

    Thank you for sharing 👍

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 5 місяців тому +1

    Thank you so much doctor!! may allah bless you! ❤🎉❤

  • @zemenawitzemen3240
    @zemenawitzemen3240 5 місяців тому +2

    እባክህ የት ነዉ የምናገኝህ ቆዳየን በአይንህ አይተህ መፍትሄ እንድትነግረኝ

  • @muluemebetdegefe7394
    @muluemebetdegefe7394 5 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @AmaruDemisu
    @AmaruDemisu 4 місяці тому

    Dr Beruhe sila eucerin hyaluron-filler tikim negren be amaric

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  4 місяці тому

      እመለሳለሁ በዚህ ጉዳይ። ማንሳትሽ ጥሩ ነው።

  • @nejatn2704
    @nejatn2704 5 місяців тому

    እናመስግናለን

  • @አተያአደምልጂሆይየትምብተ

    ዶክተር እኔ ፊቴ በጣም ስስ እና ደረቅ ነው ምን አይነት ክሬም ለጠቀም ማለቴ ኑርማን ክሬም

  • @WondwosenShiferaw-f5q
    @WondwosenShiferaw-f5q 5 місяців тому +2

    Hi baki!

  • @hawa7349
    @hawa7349 5 місяців тому +2

    ዋዉዉ አለላለፅ👌👌👌👌

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 5 місяців тому +20

    ዶክተር መላ በለኝ ገና 32አመቴ ቆዳዬ ተሸበሸበ በተለይ አንገቴ😢😢😢

    • @samsonhailu5133
      @samsonhailu5133 5 місяців тому +1

      አስክስታ ጨፍሪበት

    • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
      @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 5 місяців тому +5

      ​@samsonhailu5133 መቼም ለሰው ጥሩ ነገር አትመኙ

    • @meronassefa7847
      @meronassefa7847 5 місяців тому +2

      Casteroil kabtesh massage argiwe 5 min batame konjo nawe

    • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
      @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 5 місяців тому

      @@meronassefa7847 በጣም ረስነው ሌላ ኮሜንት አየሁና እናም ልክ ነሽ እኔ ገና 25አመቴ ነው ፊቴ ተጨማደደ ደረቅ ስለሆነ በሙቀት ሰዓት መስመር መስመር ያወጣል በቀዝቃዛ ሰዓት የለለነው በጣም ውብ ነው የሚሆነው ድራሹ ይጠፋል እናም ስረዳ ከእድሜ አንፃር አይደለምና ከዛ በካስተር ዘይት መሳጅ ማድረግ ስጀምር ድራሹ ጠፋ አልፎ አልፎ በጣም በቀዝቃዛ ውሀ እታጠባለሁ እናም እህቴ ካየሽው ተጠቀሚይ

    • @adiniguse4615
      @adiniguse4615 5 місяців тому

      እኔ ደሞ አፌ አከባቢ መሥመር አለዉ ምን ላርግ😢​@@meronassefa7847

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 5 місяців тому

    Thank you Dr❤❤❤

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 5 місяців тому +2

    የት ነው እሚገፕው😢😢😢ታድያ

  • @SaraHyari-e8z
    @SaraHyari-e8z 5 місяців тому

    Thank you D/r .

  • @LobabaLobaba-tn1zs
    @LobabaLobaba-tn1zs 5 місяців тому +3

    ዶክተርግንበውስጥአትመልስም

  • @tsinatendaylalu7115
    @tsinatendaylalu7115 3 місяці тому

    አድራሻህን እባክህ አስቀምጥልን ምጣት እንፈልጋለን

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 5 місяців тому +1

    Thanks d/r

  • @helengezahgn6751
    @helengezahgn6751 5 місяців тому +1

    Anti pigment Glow peels ይሄ የቆዳ ህክምና የተበላሸ ቆዳ የማስተካከል ውጤቱ ምን ያህል ነው ።

  • @abebechfeyissa7200
    @abebechfeyissa7200 5 місяців тому

    አድራሻሕን ንገረን

  • @Fanoamharasfano
    @Fanoamharasfano 5 місяців тому

    ዶክተር በውስጥ ማዋራት እፈልጋለው እባክህ እርዳኝ 13 አመት ፊቴ ከተበላሸ

  • @sofiasofia5810
    @sofiasofia5810 5 місяців тому

    እባክህ ወደ መፍቴው ግባ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 5 місяців тому +1

    ወንድማችን እንዲህ አስበህ ለኛበሚገባን መንገድ ትምህርት ስለምትሰጠን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አንድ ጥያቄ አለኝእኔ ፊቴ ንጱህ ነበረ አሁን ግን ጥቁር ነጠብጣብ እያወጣ ነው የቡግር አይደለም የእድሜ ይሁን አላውቅም ደሞ እየሰፋ ይሄዳል እስቲ መላ በለኝዶክተርዬ አመሰግናለሁ

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  4 місяці тому

      ይሄን አይነት ዝም ብሎ በኦንላይን እንዲህ አድርጊ ማለት ይከብዳል። በአካል ማየት ያስፈልጋል ። ነገር ግን እንደው በደፈናው በመጨረሻ የለቀኩት ቪዲዮ ብታይው ጥሩ ነው።

  • @رحيمةالرحمة-غ6د
    @رحيمةالرحمة-غ6د 5 місяців тому

    Malkt batsman ergem unaware yesalchal lamasatar moker

  • @Maramawit222
    @Maramawit222 5 місяців тому +1

    Slkhn askemtln ?

  • @hdkxhhdjt2602
    @hdkxhhdjt2602 5 місяців тому

    ያልከውን መዳኒቶች የት ነው የምናገኘው

  • @saralisane608
    @saralisane608 5 місяців тому +1

    እናመሰግናለን
    ግን retinol እየተጠቀምኩ ነው እናlactic Acide መጠቀም እችላለው?

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  5 місяців тому +1

      ላክቲክ አሲድ መጠቀም ይቻላል ምንም ችግር የለዉም። ነገር ግን ከሬቲኖል ጋር በአንድ ቀን አትጠቀሚው። ቢያንስ ስትጀምሪ።

    • @saralisane608
      @saralisane608 5 місяців тому +1

      እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @MamayaMamaya-x1m
    @MamayaMamaya-x1m 12 днів тому

    እባክህ እባክህ ዶክተር እርዳኝ በፍት ሙቀት ቦታ ነበርኩ እና ፍቴ በጣም ወዛማ ነበር ችግር አልነበረበትም አሁን ቅዝቃዜዉ ፍቴን ደረቅ እና ወዝ የለለዉ ደረቅ ፍት ሁኖል በዛላይ ፍቴን ያቃጥለኛል ይበላኛል ያሳከኛል ፍቴ ጠቆረ ቫዝልን ስቀባ ጭራሽ ብጉር ጥቁር ነጠብጣብ አወጣ እባክህ ምን መጠቀም እንዳለብኝ እርዳኝ እባክህ እባክህ

  • @mahlethassen7078
    @mahlethassen7078 5 місяців тому

    Be home made scrup yemote kodan manisat aychalim wey? Ketechale min enitekem?

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  5 місяців тому +1

      እሱን በተመለከተ በቅርብ ቪድዮ እሰራለሁ።

  • @Bbf-t9m
    @Bbf-t9m 5 місяців тому

    እድናየዉ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 5 місяців тому +1

    የኔን ማዲያት የሚያጠፋ በተገኘ

  • @يسرلي
    @يسرلي 5 місяців тому

    ለወዛም እና ቡገረ እና ጥቁዋቁረ ያለባቹሁ የቱነወ ያልክ ገልፀአድረ ገልኝ የቱን ነወ ያልክ

  • @Bbf-t9m
    @Bbf-t9m 5 місяців тому +1

    ክሪሞቹን የት እደሚገኙ ንገረን የክሪሙን እቃ በትክክል አስቀምጥልን

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  5 місяців тому

      ቪድዮውን ሙሉው ከተመለከትሽ እዛ ላይ ተናግሬያለሁ

  • @rogiebongcalon7496
    @rogiebongcalon7496 5 місяців тому +2

    ወይ አድራሻ ሕንንገረንና አክመን ምንታጎጎን አለሕ እባክሕ ንገረን

  • @meserethmariamgurmu2256
    @meserethmariamgurmu2256 5 місяців тому +1

    Gobez ❤

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 5 місяців тому +4

    ሥልክ ቁጥርህን አሥቀምጥልን

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  5 місяців тому

      +46790409411 Whatsup

    • @MosaJafri
      @MosaJafri 5 місяців тому

      selke

    • @SarahAhmed-r1g
      @SarahAhmed-r1g 5 місяців тому

      ቁጥርሂ የየት ሀገር ነው

    • @SarahAhmed-r1g
      @SarahAhmed-r1g 5 місяців тому

      እኔ ጂዳ ነኚ ወድሜ አይን ስር የርጂና ምልክት አለው

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 5 місяців тому

      @@brookhealthandfitness ባሀሬን ነው ጾታዬ ሤት ነኝ ቁጥርህን እጽፈዋለው አመሠግናለው

  • @SarahAhmed-r1g
    @SarahAhmed-r1g 5 місяців тому

    እባክሂ እኔ ብጉር አበላሸኚ

  • @SarahAhmed-r1g
    @SarahAhmed-r1g 5 місяців тому

    አይኔ ስር ጀመረኚ

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek 4 місяці тому

    ስልክህን አስቀምጥልን

  • @fathimasila6910
    @fathimasila6910 5 місяців тому +1

    ዱክተር ጥቁር ነጠብጣቦች ወረሩኝ ምን ልጠቀም በምንስ ይጠፍል 😢

  • @AnnisaMaganda
    @AnnisaMaganda 5 місяців тому +2

    እኔ ያስቸገረኝ የምግብ አላርጅ ነው የቱን ትቸ የቱን እደምግብ ግራ ተጋበሁ አሁን ፊቴን ሳስተካክለው መልሱ ደግሞ ሽፍ ይላል

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  5 місяців тому +1

      በሃኪም መታየት ያስፈልግሻል። ለየትኛው ምግብ አለርጂክ እንደሆንሽ ካላዎቅሽ በጣም ይከብድሻል። ስለዚህ መመርመር አለብሽ.

    • @AnnisaMaganda
      @AnnisaMaganda 5 місяців тому

      @@brookhealthandfitness እሺ አመሰግናለሁ

  • @birukbarack5512
    @birukbarack5512 5 місяців тому +2

    ❤❤❤❤

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 5 місяців тому

    ᴛʜᴀɴᴋ ʏᴏᴜ ꜱᴏ, ᴍᴀᴄʜ ❤

  • @khadraziad8056
    @khadraziad8056 5 місяців тому

    ዶክተር ቪታሚን E የሚሉት ኪኒን ቆጆ ነው ?

  • @AssefaGebregiorgis
    @AssefaGebregiorgis 5 місяців тому

    መዳኒቹምድነው

  • @bemnettesfay5890
    @bemnettesfay5890 5 місяців тому

    እኔ የምጠቀመው ክፍት ማጠቢያም ሰን ክሬምም የ kiehl,s ፕሮዳክትን ነው ግን የፉቴን ታይፕ እንዴት ነው ማወቅ የምችለው ኦይሊ ወይም ኖርማል ወይም ድራይ መሆኑን? Thanks

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  5 місяців тому

      ቀላል ነው። ስለዚህ የሰራሁት ቪድዮ አለ። እሱን ብታይው ጥሩ ነው። ተጨማሪ ጥያቄ ካለ ልትጠይቂኝ ትችያለሽ

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 5 місяців тому +2

    ዶክተር የት ሀገር ነው የምትኖረው??

  • @sofiasofia5810
    @sofiasofia5810 5 місяців тому +1

    32 አመቴ ተሸበሸበ ከግባሪየ ጀምሮ ና የአንኔ ስር ተሸበሸበ እባክህ በፎቶ አስቀምጥልን እባክህ

    • @wulltamene235
      @wulltamene235 5 місяців тому

      እኔም 😢😢እንደው መላ ካገኘሽ ሹክ በይኝ

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ

    ፈታሚን C መጠቀም ጀምሪያለለሁ ጦት ነዉ ወይስ ማታመታ ጦሩ ደክተር?

  • @sofiasofia5810
    @sofiasofia5810 5 місяців тому

    ህ እርባክህ በፎቶ አስቀመጥ ሆሆ

  • @Meron-21
    @Meron-21 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን በፎቶ አጉልተህ ብታሳየን

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 5 місяців тому

    ቫዝሊን ግን ቆዳ አይደፍንም ዶክተር?

    • @brookhealthandfitness
      @brookhealthandfitness  5 місяців тому

      ቫዝሊን የቆዳን ቀዳዳ አይደፍንም። በጣም ወዛም ከሆንሽ መጠንቀቅ ጥሩ ነው።

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek 4 місяці тому

    የት እናግኝህ አንተ የተናገርካቸውምልክቶች አሉ ሁሉ ቆዳዬላይ

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 4 місяці тому +1

    አንተን subscribe ማረግ አይቻልም በርታ

  • @FfddDghfs-jw4zn
    @FfddDghfs-jw4zn 5 місяців тому

    አድራሻህን አሳውቀን

  • @atsedegher5234
    @atsedegher5234 Місяць тому

    thank you Dr❤❤❤❤

  • @fantugidi5868
    @fantugidi5868 5 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 18 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤