አስገራሚ ለውጥ አገኘሁ 🤗 እንዴት ተቀየረልኝ ? ማየት ማመን ነው 😮

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 51

  • @Asdf123-d2u
    @Asdf123-d2u 3 місяці тому

    Are ahte ane Parm taqabch sana bado archer ydamat xagur hn yrzam aydgam ❤❤❤are atlfn mala bayn ❤❤❤

  • @Chuchu-g4c
    @Chuchu-g4c 4 місяці тому +2

    ጎበዝ እኮ ነሽ እህቴ ሁላችንም ለውጥ አግኝተንበታል❤❤❤

  • @haytSied
    @haytSied 4 місяці тому +2

    በጣም ነው ምወድሺ ወላሂ ፈጣሪ ይጠብቅሺ ባለሺበት🎉🎉🎉❤❤❤

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  4 місяці тому

      አሜን የኔ እናት

  • @እኔለኔአለሁ
    @እኔለኔአለሁ 4 місяці тому +1

    ጠጉራችሁ ያምራል ጥያቄ አለኝ እባክሽ ንገሪኝ ጠጉሬን ለማበጀት የጨረስኩት ብር ለልጆቸ 3ወር ቀለብ ይሆን ነበር እናም እህትዋ አሁን ሁሉንም ትቸ የበቀሎ ዘይት እና ቢስማር ዘፍዝፌ ጀመርኩ ምን ትመክሪኛለሽ እንዳታልፊኝ አድስ ነው የጀመርኩት ልጠቀመው ልቶወው ሙሪንጋስ ምን ያህል ጥቅም አለው መነቃቀሉ ባቆመልኝ ምንም ሌላ አያምረኝም ከፈለገም ያድጋል አለዛም ችግር የለም ጠጉሬ ታረግዝ በጣም ያራል እሱም የርግዝናው ፈሳሽ ይደርሰው እንደሁ እንጅ

  • @EyerusAbye
    @EyerusAbye 4 місяці тому +6

    አረ ሴቶች መላ በሉኝ እሩዝ ቀቅየ ፈጭቼ ከዛ ተቀባሁ ከዛ በሳምንቱ ደሞ ቤሪ ያሳየችንን ዘይትና እንቁላል ክሬም ሰርራ የተቀባችውን እሱን ፈጭቼ አልወፍር ብሎኝ ሙዝ አልነበረኝ እሬት አደረኩበት እሱም አላወፈረልኝም ከዛ ነጭ ዱቄት ጨመርኩበት😂 እና ተቀባሁ ከሰአታት ቡሀላ ታጠብኩት ከዛ ወደዚህ በዛም እያሳከከኝ ነው ቆዳየን ደሞ ፎረፎር የሚመስል ድሮ ነበረብኝ መንከባከብ ከጀመርኩ ቡሀላ ጠፍቶልኝ ነበር አሁን ተነሳብኝ ታጥቤ በነጋታው ይበላኛል 😢ከዛ ይነቃቀላል ምን ላድርገው መላ በሉኝ እባካችሁ በየቀኑ ቅባት ባፈስበትም አልተው አለኝ እሩዙ ነው ወይስ ክሬሙ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @samera626
      @samera626 4 місяці тому +2

      ነጭ ዱቄት😅😅😅😅😅😅😅🙈🙈🙈🙈🙈🙈

    • @b21e19
      @b21e19 4 місяці тому +1

      ነጩ ዱቄት ተመችቶኛል😂
      ለማንኛውም ያሳክከኛል ላልሺው የቅርፍድ ውሀ ተጠቀሚ ከዛ ቆዳሽን ፈሳሽ ቅባት የፀጉርሽን ጫፍን(ዘላዎች)ጭቃ ቅባት ቀቢው እንዳይደርቅብሽ

    • @EyerusAbye
      @EyerusAbye 4 місяці тому +4

      @@b21e19 😂😂😂አድስ ፍልስፍና ልክ ገጠር ድንች ወጥ ስንሰራ እንዴዲወፍርልን ሽሮ እንደምንጨምርበት ማለት ነው

    • @EyerusAbye
      @EyerusAbye 4 місяці тому

      @@samera626 😂😂😂😂ቀላል አያስቅም

    • @netsiawoke3150
      @netsiawoke3150 4 місяці тому

      ያንችስ ከፋ 😂😂😂😂😂😂

  • @tube8054
    @tube8054 4 місяці тому

    በስንት ቀን ነው የምታጠቢው🎉🎉🎉

  • @AmuSeri-p2i
    @AmuSeri-p2i 4 місяці тому

    የሩዝ ውሃ ስንት ጊዜ መቀመጥ ይችላል

  • @tube2433
    @tube2433 4 місяці тому

    አረ ውዶቼ መላ በሉኝ መንታ ፀጉር ተቸገረኩም 😢 ማልጠቀመው ማስክ የለም ግን እድገዱ እዳለ ሆኖ ጫፍጫፉ እየተያያዝ ተቸገርኩኝ😢

    • @seluselu6245
      @seluselu6245 4 місяці тому +2

      ጫፍጫፋን ባዝሊን ቀብተሽ መከሪው ማሬ ❤❤

    • @tube2433
      @tube2433 4 місяці тому

      @@seluselu6245 እሺ አመሰግናለው

    • @እኔለኔአለሁ
      @እኔለኔአለሁ 4 місяці тому +1

      ጫፉን የሬት ፋዝሊን ቀቢው

    • @tube2433
      @tube2433 4 місяці тому

      @@እኔለኔአለሁ 🌹🌹❤እሞክዋለው ውዴዋ

  • @TarikeLove
    @TarikeLove 4 місяці тому

    እሩዝ አፑካዶ ሽንኩርት ውድ ሻቦ ኮንድሽነር ያልተቀባውትን የለም ለውጥ አይደለም ላይበት እደውም ባሰበት ተውኩት ያለማቋረጥ ለ3 አመት ተጠቀምኩት ሲሰለቸኝ እርግፍ አርጌ ቶኩት ልክ ስወልድ የሌለ አደገ በ2አመት ውስት እጥፍ ነው ያደገው

    • @EyerusAbye
      @EyerusAbye 4 місяці тому +1

      ሲወልዱም ፀጉር ያድጋል እንዴ ይገርማል ወይ የእንክብካቤው ውጤት ይሆናል 😂

    • @እኔለኔአለሁ
      @እኔለኔአለሁ 4 місяці тому

      😂😂​@@EyerusAbye

  • @ንግስቲትግራወይቲ
    @ንግስቲትግራወይቲ 4 місяці тому +1

    የኔ ተነቅሎ ኣለቀ ለማበጠር ራሱ ተሳቀኩ

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka 4 місяці тому

    ጫፍጫፉ የተቆጣጠረነው ማለቴ ጫፍጫፉ ጥምዝዝ ያለበቃ ምንላርገው????ማሬ መላበይኝ

  • @KibretTebeje-ot3po
    @KibretTebeje-ot3po 4 місяці тому

    😘😘😘😘😘😍😍😍😍

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 4 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jerusadamu1243
    @jerusadamu1243 4 місяці тому

    Please ሴት ልጅ አለሽ ! ፍትህ ለሄፈን !!!

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka 4 місяці тому

    እኔ ከዚበፊት ጸጉሬን ታጥቤራሱ አላበጥረውም ቅባትአልቀባው በቃ
    ጥየዋለሁ ግን በዚህ ወር ውስጥ እየተከባከብኩትነበር ተነቅሎአለቀ ቱ

  • @سفانامشعل
    @سفانامشعل 4 місяці тому

    ቅባት የምትቀቢበት የት ነዉ የሚገኘዉ እኔ ሳኡድ ነኝ

    • @Rabiiወሎየዋ
      @Rabiiወሎየዋ 4 місяці тому +1

      አቡ ሀምሳ አለ ሳውዲ

    • @Zinat-sm9st
      @Zinat-sm9st 4 місяці тому

      አንዳንድ ቦታ ከብጋላም ታገኝዋለሽ​@@Rabiiወሎየዋ

  • @Tubi575
    @Tubi575 4 місяці тому +1

    ፕሮቲን ፀጉርን ይጎዳል?
    ፀጉሬ አደከመኝ ብዛቱ ድርቀቱ
    ጸጉሬን ለመታጠብ ለማበጠር ድፍን 3 ይፈጃል እሱም ከበቃ ነው። ኡፍፍፍፍ
    በዛላይ በማዳም ቤትነኝ ምንም ውህድም ለመስራት አይመችም ጸጉሬን ለመንከባከብ አይመቸኝም እስቲ መፍትሄ ንገሩኝ

    • @leltialemu
      @leltialemu 4 місяці тому +1

      ተልባ ተጠቀሚ ገና እርጥብ ሳለ ቀብተሽ ጉንጉን አርጊው

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus 4 місяці тому +2

      ኦልቬራ ቨዝልን ተጠቀም ለዉጥ ስለአየሁበት ነው