Selamawit Admassu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 39

  • @selamawitadmassu634
    @selamawitadmassu634  13 днів тому

    በዘላለም ኪዳን ደም ልጅ የሆንኩበት
    ጠዋትና ማታ ትዝታዬ የምኖርበት
    ከሞት ማዶ ያለው ቤቴ የተሰራበት
    መስቀሉ ነዉ ያደረገኝ ባለ ሀገር ባለርስት
    ትዝታዬ መስቀሉ ነዉ
    እያስታወስኩ ላመስግነዉ
    ላአመስግነዉ
    በእምነት ቀምሼ የነፍሴን ደህንነት
    መላዉ እኔነቴ ሰላም ፈሰሰበት
    የተቀበልኩት የሰጠኝ ብዙ ነዉ
    ማመስገኛ ቋንቋዬ እንባዬ ይሁነዉ
    ላመስግነዉ...
    የህይወቴ ጀንበር ማለቂያ አመሻሹ
    ብርድ ብርድ አይለዉም አለ ፀጋ አልባሹ
    ገና በማለዳ ደጄን ከፍቼለት
    ቆይቷል ከገባ ኢየሱስ የእኔ ሀሴት
    ላአመስግነዉ....
    የስጋዬን ምኞት መሻቱን ሰቅዬ
    ታየ ነፃነቴ ከፍ አለ አርማዬ
    የትንሣኤ አዋጅ ለነፍሴ ታዉጆ
    አመለጥኩኝ ወጣሁ ከባርነት ጎጆ 0

  • @elsongetahun2704
    @elsongetahun2704 6 місяців тому +3

    Wowww

  • @officialyohannesbelay2985
    @officialyohannesbelay2985 6 місяців тому +3

    Beautiful song selamiyea geta yibarkeshe🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kearyamtubechannel
    @kearyamtubechannel 6 місяців тому +3

    ዋዉ ድንቅ ዝማሬ ነው !! ምን ትዝታ አለ ከመስቀሉ የሚበልጥ ከሞት ወደ ህይወት ከተሻገርንበት ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ከተጠራንበት፤ ከውርደት ተነስተን የእግዚአብሔር ልጅ የንጉሥ ቤተሰብ ለመሆን ከተመረጥንበት በክርስቶስ ኢየሱስ ለኛ ከተደረገልን በቀር ከዚ ድንቅ ፍቅር የሚበልጥ ሌላ ምን ነገር አለ !!!! የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም ይባረክ ❤❤❤❤❤ ተባረኪልኝ❤

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 6 місяців тому +3

    Finally seleye ❤❤❤❤ God bless you what a beautiful song

  • @zenebetesfaye2217
    @zenebetesfaye2217 6 місяців тому +3

    አዎን ክብር ሁሉ ለርሱ ይሁን አሁንም አሁንም የምናመሰግንበትን ተመስገን ተመስገን የምንልበት መንፈስ ያብዛልን ተባረኪልኝ::

  • @robendawit5764
    @robendawit5764 6 місяців тому +4

    ሰሉ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባርኬበታለሁኝ

  • @Userae625
    @Userae625 6 місяців тому +2

    Meskelu new yadergne bale hager bale erest Amen. tebareki selamyee ❤❤❤

  • @RebeccaDenku
    @RebeccaDenku 6 місяців тому +3

    🙏🙏🙏❤❤❤ ተባረኪልን

  • @liorteshale2226
    @liorteshale2226 6 місяців тому +2

    Amen

  • @emutereda8330
    @emutereda8330 6 місяців тому +2

    የህወቴ ጀምበር ማለዳ አመሻሹ😭
    ብርድ ብርድ አይለውም አለ ፀጋ አልባሹ
    ገና በማለዳ ደጄን ከፍቼለት
    ቆይቷል ከገባ ኢየሱስ የኔ ሃሴት 🙌❤️🤗

  • @yibralemabaire4054
    @yibralemabaire4054 6 місяців тому +3

    God bless you, my sis❤️❤️❤️

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 6 місяців тому +1

    Amen Amen Amen amen amen amen amen tebarekiln ehtachn

  • @genettamirat1795
    @genettamirat1795 6 місяців тому +2

    Wow😮 amazing❤❤ selemy You're blessed

  • @selamtibebu5921
    @selamtibebu5921 6 місяців тому +2

    TEBAREKI❤❤

  • @genettamirat1795
    @genettamirat1795 6 місяців тому +2

    ትዝታዬ መስቀሉ ነው
    እያስታወስኩ ላመስግነው ❤❤❤

  • @Miliyon-kebede
    @Miliyon-kebede 6 місяців тому +2

    ድንቅ ዝማሬ ተባረኪ

  • @fantuerku8229
    @fantuerku8229 6 місяців тому +1

    wow Selamye wonderful song

  • @Wongelyashenfal
    @Wongelyashenfal 6 місяців тому +2

    ❤❤❤❤

  • @L1.o-f3t
    @L1.o-f3t 6 місяців тому +1

    Tebareki ❤

  • @kokeboasefadobamo
    @kokeboasefadobamo 19 днів тому +1

    በኢቲሲ ነው የማውቅሽ ዘማሪት ሰላማዊትን ያነም ረጋ ያልሽ ዝምተኛ ነሽ አሁን ደግሞ በተረጋጋ ዝማሬ ስትገለጪ አይቼ እግዚአብሔር አንተ አዋቅ ነህ አልኩት።

  • @optracks27
    @optracks27 6 місяців тому +1

    Blessing song God bless you

  • @BereketZerihun-vf4kr
    @BereketZerihun-vf4kr 6 місяців тому +2

    God bless u Seli

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 6 місяців тому +2

    God bless you more and more Sister..

  • @martateshome1751
    @martateshome1751 5 місяців тому +1

    Selamyee bless u lemlimi

  • @FikirFekede
    @FikirFekede 6 місяців тому +1

    ሰሊና ብርክ በዪ

  • @efratashuka5651
    @efratashuka5651 6 місяців тому +1

    Tebarekilgn

  • @danieltilahunofficial3269
    @danieltilahunofficial3269 6 місяців тому +1

    SELAMYE TEBAREKI BETAM DENK MELEKT YALESH ZEMARI EHTACHEN NESH YIBZALSH

  • @betachntv6779
    @betachntv6779 6 місяців тому +2

    ተባረኪ የተወደድሽ

  • @EyobAberra
    @EyobAberra 6 місяців тому +1

    ዋው ነው ሰሊታዬ ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል

  • @WalkwithJesus-ln1fm
    @WalkwithJesus-ln1fm 6 місяців тому +1

    bless you

  • @AbenezerMebrhatu
    @AbenezerMebrhatu 6 місяців тому +1

    ❤🙌

  • @girmagibisso3053
    @girmagibisso3053 5 місяців тому +1

    ሠላምዬ ጌታን ብርክ ያደርግሽ! በጣም ድንቅ መዝሙር ነው። ዝማሬዎችሽን በጣም ነው የምወዳቸው።
    ተባረኪ በርቺ

    • @selamawitadmassu634
      @selamawitadmassu634  5 місяців тому

      ፓስተር ግርምሽዬ ተባረክልኝኝኝኝ🙏🙏

  • @haimanotmersha6170
    @haimanotmersha6170 6 місяців тому +1

    God bless you Selamye!!

  • @fideltiruTube-zw6qq
    @fideltiruTube-zw6qq 6 місяців тому +1

    God Bless you Selamyeee !