Selamawit Admassu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 144

  • @selamawitadmassu634
    @selamawitadmassu634  9 днів тому +9

    ሺ አመት በፊትህ
    ልክ እንደትናንት
    አርገህ ከቆጠርከዉ
    ሰዉ እንዴት ሊያሰላዉ
    በዘገዬ ተስፋ
    ልቤ እንዳይከፋ
    ሁሉን ለአንተ ሰጠሁ
    አምሮልኝ አምሮልኝ አገኘሁ
    አምሮልኝ አምሮልኝ አገኘሁ
    ጊዜውን ጠብቀህ
    የሰራኽው የሰራኸው
    ያምራል ያምራል
    እንከን የለበት ያምራል
    አንተው ጋ ከርሞ በስሏል ነገሬ
    የማይበላ አይደለም ጥሬ
    የዘገየብኝ ለመልካም ሆኗል
    ሁሉም በጊዜው አምሯል ተውቧል
    አምላኬ አንተ ነህ የውበትና የማማር ጥጉ
    አስውበን ብለው ወዳንተ የመጡ ደግ አደረጉ ክብራቸው አንተ የእሳት ቅጥራቸው ይደነግጣል ጠላት ሲያያቸው
    ዘገየብኝ ብዬ የጠየኩህን
    ስትሰራው ነበረ ስታስውብ ሁሉን
    ጊዜውን ጠብቀህ ጨርስህ የሰጠኝ
    እጄ ላይ ሲገባ ያምራል ነው ያስባልከኝ
    የሰራኸው ያምራል ድንቅ ነው ያምራል ድንቅ ነው ያረክልኝ ያምራል ድንቅ ነው
    ያምራል ድንቅ ነው

  • @tghaile2015
    @tghaile2015 16 днів тому +19

    እኔ አንድ ነገር ላሳስባችሁ እወዳለሁ ! እርሱም ይህንን ዝማሬ የሰማችሁ ከ7423 ሰዎችን አያለሁ ነገር ግን Subscribers 1.75k ብቻ ነው ! ስለዚህ አንድን አገልጋይ ከምናበረታታበት መንገድ አንዱ subscrib በማድረግ ነው !! ለምን እየሰማን በዛውም አናግዛቸውም ?? በተለይም እኛ ጴንጤዎች ትክክል አይደለንም የዘፋኞችን ቻናል እዩ እስቲ እኔ ግን እቀናለሁ ጌታን ።

    • @kidehaile7797
      @kidehaile7797 16 днів тому +3

      You're right. Thank you for reminding me that I subscribed ❤

  • @WebalemBerhanu
    @WebalemBerhanu 17 днів тому +13

    አንተ ጋር ከርሞ በስላል ነገሬ የማይበላ አይደለም ጥሬ የዘገየብኝ ለመልካም ሆናል ሁሉም በግዜው አምራል ተውባል
    ክብራቸው አንተ የሳት ቅጥራቸው አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @getawwalle6767
    @getawwalle6767 17 днів тому +8

    “ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው፤ እግዚአብሔርም ከጥንት ጀምሮ እስከ ፍጻሜ ድረስ የሠራውን ሥራ ሰው መርምሮ እንዳያገኝ ዘላለምነትን በልቡ ሰጠው።”
    - መክብብ 3፥11❤❤❤

  • @MareshetBelay
    @MareshetBelay 7 днів тому +2

    ❤❤ yessss amen amen saliye tabaraki ❤

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 3 дні тому +1

    Eleeeeeeeeeeeee. Eleeeeeeeeeeeee. Ante gar kermo besluale ngere. Eleeeeeeeeeeeee

  • @danielshimalis54
    @danielshimalis54 14 днів тому +4

    ከጌታ ጋር ሆኖ በስሏል ነገሬ .... አምሮልኝ አገኘው ..... ውድ መዝሙር ነው። በብዙ የዝማሬ ጎሮፍ ተባረኪ እኛንም ባረኪን

  • @HanikemalshafiHanikemalshafi
    @HanikemalshafiHanikemalshafi 3 дні тому +1

    Tebarch berch

  • @MulugetaTadesse-e3o
    @MulugetaTadesse-e3o День тому +1

    Yamiral

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 8 днів тому +1

    አንተጋ ከርሞ በስሏል ነገሬ ጥሬ አይደልም ያውም የበስለ እንደገናም የሚበላ ጣእም ያለው እየጣፈጠ የሚወርድ በጉሮሮ እምነት ያርግልኝ እጠብቃለሁ

  • @birhanmamo2772
    @birhanmamo2772 17 днів тому +2

    Maman selayehuat dess belogal betam adegech tebareki hulun begezae yaswebal

  • @SelamElias-mb6pb
    @SelamElias-mb6pb 13 днів тому +1

    እግዚአብሔር የሰራት ቀን እቺ ናት በሱአም ደስ ይበለን ሐሴት እናርግ ሁሉም በእግዚአብሔር ጊዜ ያምራል ተባረኩ

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 17 днів тому +2

    አሜን::🙌🙌
    ♡•"ያምራል::"🎵💕👍
    #ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ::
    ፀጋውንም ያብዛላችሁ::
    ተባረኩ::
    ዘመናችሁ ሁሉ #የተባረከና የልምላሜ ይሁን::
    #ዘማሪት ሰላም•♡
    የተባረክሽ ነሽ::
    ☆ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን::🙌🙌
    📖🎵🎼🎤💕👍
    🎹🎸🎻🎺🎷🎤💕👍

  • @Mhretyeshitila
    @Mhretyeshitila 16 днів тому +4

    አሜን ተባረኩ
    አንተ ጋር ሆኖ በስሏል ነገሬ የማይበላ አይደለም ጥሬ ሀሌሉያ ተባረኩ🤩🤩🤩🤩🤩 🎼🎹🥁🎷🎺🎸🎻🎤🎤🎧🤩🤩

  • @abrack.D
    @abrack.D 14 годин тому

    ፈገግታ የሆነ ዝማሬ! ያምራል ...ያምራል።
    የትናንቱን በዛሬ አመስግነን ለነገም እምነትን ያስጨብጠናል...። ❤

  • @getawwalle6767
    @getawwalle6767 17 днів тому +4

    አሜን። ያምራል ነገሬ እርሱ ጋር ቆይቶ በስሏል ነገሬ።❤❤❤ ተባረኩ የተወደዳችሁ የጌታየ ልጆች እህቶቼና ወንድሞቼ።

  • @PmuluDesalegn
    @PmuluDesalegn 17 днів тому +4

    ያምራል

  • @mitiketsebay
    @mitiketsebay 16 днів тому +3

    migerim zimare newu beyesusim tebareku
    አስውበን ብሎ ወደ አንተ የመጡ ደግ አደረጉ

  • @KalkidanTefera-r5n
    @KalkidanTefera-r5n 17 днів тому +3

    What a blessed message
    አንተ ከርሞ በስሏል ነገሬ🙏🙏🙏

  • @kirufandembel5066
    @kirufandembel5066 16 днів тому +2

    What an absolutely wonderful and profoundly meaningful song! The message it conveys is truly inspiring and uplifting.

  • @yetemtemtme6257
    @yetemtemtme6257 16 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካችው እውነት ነው በእግዚአብሔር እጅ የተያዘልን የተጠበቀልን ነገር ሁሉ ውበት አለው ጌታ ይባርክሽ ሰላምዬ እና ውድ የሆናችሁ እህቶች እና ወንድሞች ተባረኩ::

  • @Miliyon-kebede
    @Miliyon-kebede 17 днів тому +3

    ሰላምዬ ድንቅ ነው ❤❤❤

  • @DagmwitAdisu
    @DagmwitAdisu 15 днів тому +3

    Amen amen tebrku

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 13 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤አሜንንንንን ተባረኩ እንድዬዬዬዬዬ

  • @Bety-moges
    @Bety-moges 17 днів тому +3

    Amen ❤❤❤❤❤❤hallelujah

  • @desalegngasheugeboofficial8926
    @desalegngasheugeboofficial8926 17 днів тому +3

    Tebarekilign 🙌

  • @BezawitFantu-ld1hn
    @BezawitFantu-ld1hn 17 днів тому +3

    አሜን አሜን ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @tekahuntirfe3904
    @tekahuntirfe3904 17 днів тому +3

    ተባረኩ!!!

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 17 днів тому +3

    አሜን : ተባረኩ

  • @የኪዳንልጅ-ጘ8ነ
    @የኪዳንልጅ-ጘ8ነ 17 днів тому +3

    AMEN AMEN❤❤🎉🎉🎉

  • @amentvethiopia
    @amentvethiopia 14 днів тому +2

    ጌታ ይባርካችሁ እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው እህታችንም በብዙ ጨምሪልን ❤❤ Pastor we respect 🫡 ❤ you

  • @Iamblessedman
    @Iamblessedman 16 днів тому +2

    አሜንን!

  • @GenetTamirat-d6r
    @GenetTamirat-d6r 17 днів тому +5

    አንተ ጋ ከርሞ በስሎአል ነገሬ
    የማይበላ አይደለም ጥሬ😮😮❤❤ ሰላምዬ ብርክ በይ ዝም ብለሽ ዘምሪ በቃ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 17 днів тому +3

    Amen Amen 🙏

  • @Sebleabebe-o5n
    @Sebleabebe-o5n 17 днів тому +4

    ሰላምዬ ተባረኪልን ድንቅ ነው

  • @Meskeremmegersa-v4q
    @Meskeremmegersa-v4q 17 днів тому +3

    ሰላምዬ ተባረኪ
    እርሱ የሚሰጠን ሁሉ እንከን የለበትም

  • @LidetAyele-h6s
    @LidetAyele-h6s 17 днів тому +1

    Amen hulun begezewu wub yadergewal

  • @yoa4954
    @yoa4954 17 днів тому +3

    ሁሉን ነገር በግዜው ውብ አድርጎ መስራት የሚችል አምላክ ይመስገን። ሰላምዬ ብሩክ ሁኚ።

  • @AsterMersha-eu1km
    @AsterMersha-eu1km 16 днів тому +2

    Tebareku

  • @BettyAyele-u5b
    @BettyAyele-u5b 16 днів тому +2

    Amennn geta eyesus kibrun yiwused tebarkesh keri be eyesus sime 🙏🙏♥️♥️♥️

  • @TinsaeTesfaye-uq4bl
    @TinsaeTesfaye-uq4bl 17 днів тому +2

    አንቴ ጋ ገርሞ በስሏል ነገሬ
    የማይቤላ አይዴለም ጥሬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdishaya.m1445
    @mekdishaya.m1445 17 днів тому +4

    ተባረኩ🔥

  • @AbayneshAssay
    @AbayneshAssay 13 днів тому +2

    አሜን

  • @tesfaneshtefri
    @tesfaneshtefri 17 днів тому +3

    አሜንንን አሜንንን

  • @alemayehutadese4603
    @alemayehutadese4603 17 днів тому +3

    አሜን አሜን ተባረኩ

  • @fereweineykiflom5583
    @fereweineykiflom5583 17 днів тому +2

    amen

  • @BetiPaul-vd9zl
    @BetiPaul-vd9zl 7 днів тому +1

    አሜን ...ተባረኪ ❤❤❤❤

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 16 днів тому +2

    አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰

  • @yadenitlegesse
    @yadenitlegesse 17 днів тому +2

    Selamye, it's a very beautiful song!!!

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 16 днів тому +2

    እልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ሰላምዬ confirmation ነው ለእኔ

  • @GedionSelamu
    @GedionSelamu 16 днів тому +2

    My God bless you more and more ❤

  • @ሰላምታደለ-ፐ7ፈ
    @ሰላምታደለ-ፐ7ፈ 17 днів тому +2

    ሰላሚና የሚገርም መዝሙር ነው ተባርኬበታለው ያብዛልሽ ለምልሚልኝ

  • @berhanmekonnen2731
    @berhanmekonnen2731 12 днів тому +1

    መልካም እግዚአብሔር ክብር ሁሉ ለአንተ ብቻ

  • @FikirteAbate-e7v
    @FikirteAbate-e7v 16 днів тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ

  • @glorytube5977
    @glorytube5977 17 днів тому +2

    Beautiful song

  • @SeniKidane
    @SeniKidane 16 днів тому +2

    Wow መስማት ማቆም አልቻልኩም እጅግ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @serkaddis9meshesha715
    @serkaddis9meshesha715 17 днів тому +2

    ሰላምዬ ቅኔው ይንቆርቆርልሽ ተባረኪልኝ

  • @ፅዮ
    @ፅዮ 17 днів тому +3

    ያምራል ተባረኩ🎉🎉🎉🎉

  • @LovelyMp3Player-uj1zh
    @LovelyMp3Player-uj1zh 17 днів тому +4

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Elilillllllll

  • @fideltiruTube-zw6qq
    @fideltiruTube-zw6qq 13 днів тому +1

    ያምራል ያምራል....እንከን የለበት ያምራል።❤❤❤❤

  • @Daisy12345e
    @Daisy12345e 16 днів тому +1

    አሜን አሜን ፀጋ ይብዛለቹ እየገባችሁ አበረርታ❤❤❤❤

  • @MartaMartakabamo
    @MartaMartakabamo 17 днів тому +1

    ዋው ዋው ዋው 🥰🥰🥰🥰

  • @amentiLast
    @amentiLast 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DeborahAlemuDeborah
    @DeborahAlemuDeborah 16 днів тому +1

    Amen

  • @BereketKabalo
    @BereketKabalo 17 днів тому +2

    Thank you so very much

  • @Abush-u4h
    @Abush-u4h 13 днів тому +1

    አሜን

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 13 днів тому +1

    አሜንንን❤❤❤❤

  • @demekealemayehu7489
    @demekealemayehu7489 16 днів тому +1

    ተባርኪ እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ሰው አለው

  • @meskiEmmnuel
    @meskiEmmnuel 15 днів тому +1

    መባረክ ነዉ ሻሊዬ ከልጅሽ ጋር ቅኔ መቀኘት ተባረኩ ይብዛላችዉ እወዳችዋለዉ❤❤❤❤❤❤

  • @zola1100
    @zola1100 17 днів тому +4

    አስውበን ብሎ ወደ አንተ የመጡ ደግ አደረጉ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ረሰረስኩ ❤ብሩካን ናችሁ ❤

  • @TinaderejeAsefa
    @TinaderejeAsefa 16 днів тому +2

    ህይወቴን ነው የዘመርሽው ቃል አጣው ተባረኪ❤❤❤

  • @mironadanen
    @mironadanen 14 днів тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ጸጋው ያብዛልሽ ተባረኪ!!❤❤❤

  • @OfficialNewGedeuffaMezmur
    @OfficialNewGedeuffaMezmur 17 днів тому +1

    Tebareku enwedachuwalen❤

  • @TewodrosAyele-nk7ci
    @TewodrosAyele-nk7ci 17 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @wondwossenlemma4380
    @wondwossenlemma4380 16 днів тому +1

    Bless you🔥❤️

  • @kalebmatwos6789
    @kalebmatwos6789 16 днів тому +2

    AMEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEN

  • @SingerNaol
    @SingerNaol 13 днів тому +1

    Waw😮😮😮😮😮 album entebqalen waw migerm melkt

  • @dagimlema5826
    @dagimlema5826 8 днів тому +1

    ያምራል ተባረኩ

  • @tsionsolomon6476
    @tsionsolomon6476 16 днів тому +2

    Amen.Amen tebareki❤

  • @Selamwondimuw
    @Selamwondimuw 16 днів тому +1

    ይህ መዝሙር በትክክል ለኔ ነው። አሁንም ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @mezmurtube82
    @mezmurtube82 16 днів тому +2

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ተባረኩ❤

  • @BetelhemSisayTemesgen
    @BetelhemSisayTemesgen 16 днів тому +1

    አሜንንንን

  • @FilmonWoldesilase
    @FilmonWoldesilase 11 днів тому +1

    Amazing, God bless you all!❤

  • @milenagebrehiwot5079
    @milenagebrehiwot5079 17 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gospelsingertsiontesfaye5815
    @gospelsingertsiontesfaye5815 17 днів тому +3

    እውነት ።

  • @Asr-x2u
    @Asr-x2u 16 днів тому +1

    Waw perfect tebareku

  • @SiblaMmm
    @SiblaMmm 14 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ ነዉ

  • @jarhumbok
    @jarhumbok 16 днів тому +1

    ❤❤❤ Hulu besu yamral .

  • @melkezm8210
    @melkezm8210 16 днів тому +1

    wow wow

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 16 днів тому +2

    አንተ ጋር ከርሞ በስሏል ነገሬ

  • @haileyesuskebede5833
    @haileyesuskebede5833 16 днів тому +1

    ያምራል ያምራል🔥🔥🔥❤❤❤ አሜን❤❤❤❤❤

  • @Hani-v9h
    @Hani-v9h 15 днів тому +1

    Abete mechem kurate neh eko eyeus anten yeteeka ayawkem copy Pest....hule adis original kelay yemifeslet new... atidegmim maninim bemanim wust yeknew balbet smu yibarek....it just wowww❤❤❤❤

  • @mamamuda8333
    @mamamuda8333 16 днів тому +1

    አሜን አሜን

  • @monwashere4967
    @monwashere4967 6 днів тому +2

    አሜን አሜን❤

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 16 днів тому +1

    Hod bless you all

  • @haileyesuskebede5833
    @haileyesuskebede5833 16 днів тому +1

    አምሮልኝ አምሮልኝ አገኘሁ❤❤❤❤❤አሜን

  • @fikruolani2734
    @fikruolani2734 17 днів тому +1

    Ameen ! enem yihinin Geta eyetebeku new •

  • @dinkineshdesalegn4627
    @dinkineshdesalegn4627 16 днів тому +1

    አሜንንን

  • @fifidesalegne5879
    @fifidesalegne5879 9 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @alijeldo9138
    @alijeldo9138 16 днів тому +1

    ተባረኩልኝ