I praise you God , because who is like you, LORD God almighty? You LORD are mighty, God the prince of peace, everlasting father , God you are holly , the lord of Hosts, God you are wonderful.
Here is my prayer after listening to this song the entire night: Dear Lord, please embrace me in Your presence, for the world outside feels so cold and isolating. I seek refuge in Your warmth and love. The challenges and hardships of life can often leave me feeling lost and alone, but I find solace in the thought of Your comforting presence. Please guide me and shield me from the harshness of the outside world, reminding me that I am never truly alone as long as I can turn to You. 🤲🤲🥲🥲
I am not a Protestant, nor an Orthodox, but what I like most from both religions is that listening to their Mezmur especially when I am sad. Thank you Selam Desta!
በበገና ትንቢትን ይናገሩ የነበሩ የዘማሪያኑ የቆሬ ልጆች አምላክ የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር አሁንም ጸጋን ያብዛልሽ❤
ኤርሚዬ ተባረክ
ተባረክልን ኤሬሚ❤
Amen ❤
የተወደድክ ወንድማችን ኤርሚ❤❤❤
ኤርምዬወንድሜ አንተም ተባርክ❤❤
የሰላም አለባበስ የተመቸው እስኪ ላይክ አድርጉ።❤
stop that and focuse...
@@zerugamer What do you mean by stop that?? Are you trying to tell us that we should not dress well as the Bible commends.
ዲዛይነር አይደለችም ዘማሪ እንጂ
❤
❤
ይሀን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ እገዚአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ተባረኩ.
Amen !
አሜን
Amen❤
አሜን አሜን አንተም ተጠበቅ በእየሱሰ
Amen
በዚ ዘመን እንደዚህ አይነት መዝሙር መስማት ብርቅ ነው !! God bless you our sister 🙏
በጣም በጣም ብርቅ
❤❤❤ ና ብለህ የጠራኸው ወደ ዕልፍኝ ያስገባኸው
የእውነትን እውቀት ከአንተ የቀዳ ሰው
ከውጭው ብርድ ያመልጣል ፍቅርህ ያሞቀዋል
አንዱ ብዙ ሆነህ ሁሉን አስንቀሃል
ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ
ሁሉን ጥዬ/ንቄ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
ከደረቅ መሬት እንደ ስር የበቀልህ የቆላ አበባ
ፅድቅን እንዳገኝ የታረድክልኝ በዚያ በኮረብታ
ዓይኔን አልነቅልም ከተከልኩበት ከመስቀልህ ላይ
መስቀሌን ይዤ እከተልሃለሁ ሳበኝ እላለሁ
ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ
ሁሉን ጥዬ/ንቄ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
ለጥቂት ግጦሽ እንዳልቀላውጥ መሰማሪያ ለምለም መስኬ ነህ
ከያዕቆብ ጉድጓድ ትባልጣለህ የዘላለም ውኃ ምንጭ ነህ
ለአንዴና ለሁሌ የምትሆን ፋሲካዬ ነህ
አንተ ያለህበት የነፍሴ በዓል /ያለህበት መልካም /ነው ሳበኝ እላለሁ
ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ
ሁሉን ጥዬ /ንቄ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
የደከምሁ ቀን በአንተ እንድበረታ እንዳልረታ
ከወደቅሁበት በኃይልህ ችሎት ፈጥኜ እንድነሳ
በከፍታዎች መብረር /መሄድ እንድችል እንዳያቅተኝ
አለቴ ሆይ ወደ አንተ እሸሻለሁ ሳበኝ እላለሁ
ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ
ሁሉን ጥዬ/ንቄ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤
"አንተ ያለህበት የነፍሴ በዓል ነው" What a revelation of divine hunger and want! እንዲም ይገለፃል እንዲም ይዘመራል፤
ከብስለት ወደ ብስለት ካልተባለ ምን ሊባል ይችላል?
እኔ እንዳንቺ ሆኜ ጌታን ማገልገል አፈልጋለሁ የዘማሬ ስጦታ አለኝ ግን ስደት ማርኮኛል 😢😢😌😌😭😭😭😭 ጸሊይልኝ 🙏🙏🙏😭😭
ጌታ አምላክሺህን በ ሙሉ ልብሽ ዉደጅዉ
@@hayugech9129 አመሰግናለሁ ልክ ነህ 🙏
ጌታ በስዳት አገርም ማክበር ያቅበታል፡፡አብርሃምን፣ ይስሐቅን፤ ዮሴፍን፤ ዳንኤልን እይ:: እርሱ አሁንም ተማኝ ነዉ
እይዞሽ ውድ እህቴ እኛም ስድት ነን ሁላችንም ፀጋ አለብ ሊስተምርሽ ነው ምድረበዳ የወሰድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
Ayzoshe ken alew
ምን ይባላል ጌታ አሁንም ባሮች አሉት አሜን ይሳበኝ ወደ ራሱ ወደ ማሰማሪያው 🙏🏿ሰሉዬ ተባረኪ ውስጥሽ ያለውን የጌታ ፀጋ እጅግ አከብራለሁ
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
Amen 🙏❤❤❤
ተባረኪ እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ
ይሀን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክህ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ❤❤
ሰሉዬ ተባረኪልኝ.......ፍቅርህ ያሞቀዋል.....
ብርኩ ነሽ …💎🎤🎬🎸🥁💎🎹🪗🎸🪇🎺🎷🪘🪕🎻🪈💎💎
Sure antem tbark
Sura yabate biruk
አቤቱ ጌታ ሆይ እያፈሰስከው ስላለው የመዝሙር ጸጋ ስምህ ይቀደስ
“እጆቼን ወደ አንተ ዘረጋሁ፤ ነፍሴም እንደ ምድረ በዳ አንተን ተጠማች።”
- መዝሙር 143፥6
ሳበኝ
ና ብለህ የጠራኸው
ረቢ ሆይ
ሁሉን ንቄ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከዃላህ
አይኔን አልነቅልም ከተከልኩበት
ከመስቀልህ ላይ
መሰቀሌን ይዤ እከተልሃሁ
ሃሌ ሉያ
ረቢ ሆይ ከወደየት ትኖራለህ
ወድዬ ሆይ ወደት ታሰማራለህ
ሁሉን ጥዬ እንድከትልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኃላህ 😢😢😢
የሚገርም ወደ ሕሉውናው የሚጠራን ድንቅ መዝመር ነው ሰሉዬ ድንቅ ሴት እወድሻለሁ በአንች አልፎ እንደገና ኢየሱሴን እንድናፍቅ ያረገ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ❤❤❤
😢😢🙏🙏🤲🤲
ዘንድሮ campus እያለን ይህን መዝሙር ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ ነብሴ እጅግ ሀሰት አድርጋ ነበር።አሁንም በድጋሜ እየተባረኩበት ነው።ሰላምዬ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ!!❤❤❤
ጋደም ብየ መዝሙሩን እየሰማሁ በቶሎ ተንበርክኬ እራሴን ሳመልክ አገኘሁት 😢hallelujah ኢየሱሴ ሳበኝ እከተልሃለሁ የመጨረሻየ ነህና😢😢🥺🤲🤲🤲🤲
🥰🥰❤
ሳልም ስምች የምስይለልች ምዝሙር ነው
የታውብድሽ አግዚአብሔር አብስቶ የብርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉...........❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌🤲🤲🤲🤲
አንችን የሰጠን እግአብሔር ይመስገን ተባረኪ
.... .“እንግዲህ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።”
- ዕብራውያን 12፥1-2
❤❤❤❤❤❤❤❤
Jesus ምን አይነት መንፈስ ነው
ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በላይ ለበረከት ያድርግሽ በረከትችን ❤
ይህን መዝሙር ሰምቶ አለማልቀስ፡አለማምለክ፡ጌታን አለመፈለግ አይቻለም።መዝሙርሽ ቃሉን በመንፈስ ቅዱስ አሽተሽ ጣፋጭ አድርገሽ አቀረብሽልን።❤❤❤❤ 1000ሺ አመት ኑሪልን!!!
This is how I feel, I can't stop listening.
Tanks
❤መዝሙሮችሽ ለጆሮ እንደ ማር ለልብ እንደ እንደ እንቁ ለአእምሮ እረፍት ለይሉይታ ፈውስ ናቸው ድንቅ እህት ነሽ ተባረኪልኝ ሰላምዬ 😊
በዚህ ዘመም እንዲህ ያሉ የወንጌል ጉልበት ያላቸው ዝማሬ ይብዙልን አሜን
ሳበኝ😢 ።
ብዙውን ጊዜ፣ እንደነዚህ ያሉ መዝሙሮች የሚወለዱት ከዘማሪዎ ከጠንካራ ፈለጋና የመከተል ተጋድሎ፣ ድል ካደረገችበት ወይም ከእግዚአብሔር ታማኝነት ጋር በብዙ መገናኘት ቆይታ ልምምድ ነው። ምክንያቱም የሚያጋጥሙዋትን ተግዳሮቶች እና በአስቸጋሪ ጊዜያትም እግዚአብሔርን ለመታመን በእርሱ ምሪት ለመታመን የሚያስፈልገውን እምነት ለመሞላት እግርን እግሩን እየተከተለች ኮቴ ኮቲውን እየፈለገች ይመስለኛል።
ሰላምዬ አሁንም ጌታን አብረን እንድንፈልግ ስለጋበዝሽን አመስግናለው።
ሳሚ አንተንም ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፤ በረከታችን ናችሁና።
አሜን ረቢ ሆይ አንተን መከተል ይሁንልን። የዮሐንስ ወንጌል 1፤39 እነርሱም። ረቢ፥ ወዴት ትኖራለህ? አሉት፤ ።ሰላምዬ እግዚአብሔር ባንቺ ላይ ስላስቀመጠው ፀጋ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ። በዚህ በመጨረሻው ዘመን ቅሬታ እና በረከታችን ነሽ እንወድሻለን 🥰 በርቺ የጌታ ባርያ
ምን አይናት ማጋለጥ ነው ባጌታ ካዝ አላም ድካም አንተን ማካታል እንድሆንልን አንተ ወዳላህባት ሰበን እየሱስ 🙏🏿😭😭😭
Saluye በብዙ ለምልምልን ❤️
በመንፈስ ቅዱስ ቴሞልተሽ ስለ ምትዘምር የምሰማ ሰዉም በመፈስ ሙላት ሆኖ ይሰማል በኢየሱስ ስም ይሄ ሃይል ይጨመርልሽ ተባረክ❤❤❤❤❤
ራቢ ወደት ትኖራለህ። የዮሐ 1:39
አንተ ያለህበት የነፍሴ በዓል ነው ሳበኝ እላለሁ🥹🙏🏾
ሰላምዬ you are the most precious gift of our generation more grace to you my dear❤❤️❤️
ለጥቂት ግጦሽ እንዳልቀላውጥ መሰማሪያ ለምለም መስኬ ነህ
ከያዕቆብ ጉድጓድ ትባልጣለህ የዘላለም ውሃ ምንጭ ነህ
ለአንዴና ለሁሌ የምትሆን ፋሲካዬ ነህ
አንተ ያለህበት የነፍሴ በዓል ነው ሳበኝ እላለሁ
tebareki banchi yemisera geta yetebareke yihun
ዝማሬዋ ቃሉን ነውና ይማርካል።አለባበሷ እንኳን በጌታ የተነካች ክርስቲያን አለባበስ ነው።
“ሳበኝ፥ ከአንተም በኋላ እንሮጣለን፤ ንጉሡ ወደ ቤቱ አገባኝ፤ በአንተ ደስ ይለናል፥ ሐሤትም እናደርጋለን፤ ከወይን ጠጅ ይልቅ ፍቅርህን እናስባለን፤ በቅንነት ይወድዱሃል።”
- መኃልየ. 1፥4
Bless you seluye😍
ኡዑዑ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ኢየሱስ ስም ተባርክ ሁሉን ጥየ እንድከተልሕ ሳበኝ አባት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋ አሁንም ይብዛላሽ እንድዝ አይንት የምባርክ ፀጋ የሰጠሽ የእግዚአብሔር ስም ለዘላዓለም የተባርክ ይሁን የአባተ ስም ❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ አደራ ካንተ ጋር አለዉ እያልኩ እንዳልጠፋ አደራ ሳበኝ ሳበኝ ካንተ ሌላ አምላክ የለኝምና! ረቢ ሆይ ወዴት ትኖራለህ።
ተባረኪልኝ ሠላምዬ
" ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በዙፋን ላይ በተቀመጠው ፊት ወድቀው፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ። ጌታችንና አምላካችን ሆይ፥ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ስለ ፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል እያሉ በዙፋኑ ፊት አክሊላቸውን ያኖራሉ።
"
(የዮሐንስ ራእይ 4:10-11)
አሜን
ሀሌሉያያያያያያ አሜንንንንንንንንንን ይገባዋልና 🙏🙏🙏
🎵
ና ብለህ የጠራኸው ወደ እልፍኝህ ያስገባኸው /×2/
የእውነትን እውቀት ካንተ የቀዳ ሰው
ከውጭው ብርድ ያመልጣል ፍቅርህ ያሞቀዋል
አንዱ ብዙ ሆነህ ሁሉን አስንቀሃል
ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ? /×2/
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ?
ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
ሁሉን ንቄ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ ...
ከደረቅ መሬት እንደ ስር የበቀልክ የቆላ አበባ
ፅድቅን እንዳገኝ የታረድክልኝ በዚያ በኮረብታ
ዓይኔን አልነቅልም ከተከልኩበት ከመስቀልህ ላይ /×2/
መስቀሌን ይዤ እከተልሃለው ሳበኝ እላለሁ
ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ? /×2/
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ?
ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
ሁሉን ንቄ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ ...
ለጥቂት ግጦሽ እንዳልቀላውጥ መሰማሪያ ለምለም መስኬ ነህ
ከያዕቆብ ጉድጓድ ትበልጣለህ የዘላለም ውሃ ምንጭ ነህ
ለአንዴና ለሁሌም የምትሆን ፋሲካዬ ነህ
አንተ ያለህበት የነፍሴ በዓል ነው ሳበኝ እላለሁ
ለአንዴና ለሁሌም የምትሆን ፋሲካዬ ነህ
ባለህበት መሆን መልካም ነው ሳበኝ እላለሁ
ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ? /×2/
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ?
ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
ሁሉን ንቄ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ ...
የደከምኩ ቀን በአንተ እንድበረታ እንዳልረታ
ከወደኩበት በሀይልህ ችሎት ፈጥኜ እንድነሳ
በከፍታዎች መብረር እንድችል እንዳያቅተኝ
ዓለቴ ሆይ ወደ አንተ እሸሻለሁ ሳበኝ እላለሁ
በከፍታዎች መሄድ እንዳያቅተኝ
ዓለቴ ሆይ ወደ አንተ እሮጣለሁ ሳበኝ እላለሁ
ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ? /×2/
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ?
ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
ሁሉን ንቄ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ! ነፍስም አልቀረልኝ አረሰረሰኝ ብሩክ ሁኚ! ዘመንሽ ይለምለመ!
ስንቴ እንደሰማሁት አላውቅም ጌታ ዘመንሽን ይባርከው በፊቱ ቆየሽና ውደፊቱ የሚስብ ዝማሬ ሰጠሸ። እርሱ በቃሉ ታማኝ ነው፣ ወደእርሱ ቅረቡ እርሱም ወደእናነተ ይቀርባል ተብሏልና። ሀሌሉያ፣ ስላነቺ ጌታ ክብሩን ውሰድ
ተወዳጁዋ ከጌታ ጸጋ እንድንካፈል በአንቺ የሚሠራ አብ አባት በክርስቶስ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን!😍😍😍🥰🥰🥰🥰
ማደሪያው በሰማይ በምድርም በቤተክርስቲያን በኩል ድንቅ ለሆነ ለአምላካችን ምስጋና ይሁን !!እህታችን የጌታ ኢየሱስ ጸጋ ይብዛልሽ
ሁሉን ንቄ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ!!...
አሜን ጌታ ሆይ!!❤❤❤❤
ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
አሜን ❤❤❤ተባረኪ
ሰሉነት ቀሪ ዘመንሽ ጌታን ብቻ የመከተል ይሁንልሽ። ተባረኪ!
ና ብለህ የጠራኸው ወደ እልፍኝ
ያስገባኸው
የእውነትን እውቀት ከአንተ የቀዳ ሰው
ከውጭው ብርድ ያመልጣል ፍቅርህ ያሞቀዋል
አንዱ ብዙ ሆነህ ሁሉን አስንቀሃል
ረቢህ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ?
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ?
ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ/ ሁሉን ንቄ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
ከደረቅ መሬት እንደ ስር የበቀልክ የቆላ አበባ
ጽድቅን እንዳገኝ የታረድክልኝ በዚያ በኮረብታ
አይኔን አልነቅልም ከተከልኩበት ከመስቀልህ ላይ
መስቀሌን ይዤ እከተልሃለሁ ሳበኝ እላለሁ።
ረቢህ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ?
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ?
ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ/ ሁሉን ንቄ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
ለጥቂት ግጦሽ እንዳልቀላውጥ መሰማሪያ
ለምለም መስኬ ነህ
ከያይቆብ ጎድጓድ ትበልጣለህ
የዘላለም ውሀ ምንጭ ነህ
ለአንዴና ለሁሌም የምትሆን ፋሲካዬ ነህ
አንተ ያለህበት የነፍሴ በዓል ነው ሳበኝ እላለሁ
ባለህበት መሆን መልካም ነው ሳበኝ እላለሁ
ረቢህ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ?
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ?
ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ/ ሁሉን ንቄ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
የደከመኝ ቀን ባንተ እንድበረታ እንዳልረታ
ከወደኩበት በኃይልህ ችሎት ፈጥኜ እንድነሳ
በከፍታዎች መብረር እንድችል እንዳያቅተኝ
ዓለቴ ሆይ ወደ አንተ ሸሻለሁ/ሮጣለሁ
ሳበኝ እላለሁ
ረቢህ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ?
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ?
ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ/ ሁሉን ንቄ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
Tebarek
ተባረክ ዝማሬውን በሰማዉ ቁጥር እያጠናሁ እዘምራለ እጅህ ይባረክ 🎉🎉🎉
የደከምሁ ቀን ባንተ እንድበረታ እንዳልረታ
ከወደቅሁበት በኃይልህ ችሎት ፈጥኜ እንድነሳ
በከፍታዎች መብረር እድችል እንዳያቅተኝ
አለቴ ሆይ ወዳንተ እሸሻለሁ ሳበኝ እላለሁ
ሊከተለኝ የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ እለት እለት ይከተለኝ ብሏልና አሜን መከተል ይሁንልን። Bless you ... tamiche
እሰይ ጌታ ሆይ ልጆችህን ዛሬም በእንደዚህ ድንቅ ፀጋ ሰለምትሞላባቸው እንዴት ፀጥ ያለ ደስስስስ የሚል ሰላም ደስታን የሚሞላ ሰማይሰማይ የሚሸት መዝሙር ነው የፀጋው ባለቤት ጌታ ይባረክ አንቺም ሰላምሽ ለምልሚልን ጌታ ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው
አሜን ሳበኝ ልሩጥ ከኃላህ ! አንች የጌታ ባርያ እድሜና ጤና ሞገስ ባለጠግነት ጥገብ❤
I praise you God , because who is like you, LORD God almighty? You LORD are mighty, God the prince of peace, everlasting father , God you are holly , the lord of Hosts, God you are wonderful.
አንዱ ብዙ ሆነህ ሁሉን አስንቀሀል❤❤❤ ረቢ🥰🥰🥰
ሰሉ በጣም የሚባርክ የፀሎት መዝሙር ነው ብዙ ጊዜ ወደጌታ እንድንቀርብ ያደርገኛል የተባረክሽ የጌታ ልጅ ፀጋው ይብዛልሽ
"ረቢ ሆይ" አሜን
የተባረክሽ ለምልሚ አሁንም
የቆጨኝ እስከ ዛሬ ሳልሰማ ያሳለፍኩት ቀናቶች ናቸው አሁን ግን የውሃ ጥም ሆነኝ እኮ አልረካ አለኝ ሠል በብዙ ተባረኪ በዝማሮቺሽ ብዙ ተባርክያለው እየሱስዬን አየው
ማን ነው እንዴ እኔ ኤፍ ብ ላይ አይቶ የመጣ በላይ አሳዩኝ 🥰🥰🥰 Seliye you're our heavenly blessings it's a best ever ♥ ❤
ሰምቼ ሰምቼ መጥገብ ያልቻልኩት መዝሙር 🙏🙏😭
እንደ እኔ ይሄንን መዝሙር መስማት መቆም ያልቻለው ሰው እስቲ Commenten Like ያርግልኝ❤️🙏🙏
አሜን ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ ሰበኝ ወደ ቤትህ ዉዴ ሆይ ከወዴት ታሰማራለህ😢
እርጋታሽ
የአለባበጠስሽ ስራአት
ከአንደበትሽ የሚወጣ ቅኔ ሰማይ ሰማይ ያስናፍቃል ተባረክ ሠላምዬ❤
አቤት ጌታ ሆይ ተባረክ አንተን የሚያስናፍቅ ፀልዩ ፀልዩ የሚያሰኝ ታድለሽ❤❤
ለጥቂት ግጦሽ እንዳልቀላዉጥመሰማርያ
ለምለም መስኬ ነህ
ከየቆብ ጉድጔድ ትበልጣለህ የዘላለም የህይወት ምንጭ ነህ
ለአንዴና ለሁሌም የምትሆን ፋሲካዮ ነህ
ባለህበት መኖር መልካም ነው ሳበኝ እላለሁ🙏🙏🙏🙏🙏😍😍
ረቢ! ረቢ! ረቢ!
ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ?
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ?
ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ!
ጸጋ ይብዛልሽ እህቴ!
አሜን ባንተ እቅፍ የታቀፈ ሙቀትህን የለመደ ሰው እንዴት ወደ ውጭ ያሰኘዋ ኢየሱስየ
i cant syop listening❤ለሀገሬ በዚህ አሰቸገሬ ዘመን ይህ መጽናኛ ከሰማይ አምላክ የመጣልን።
As usual she did with his grace...I cannot stop.....BE BLESSED
ኡኡኡ ጌታ ሆይ ትውልድ አለህ ተባረክ።በፍፁም በረከት ይባርክሽ ❤❤
ኢየሱስ ዓለቴ ሳበኝ ወደ አንተ ኢየሱሴ የታረድክ ፋስካየ እድሜ ዘመነ ሁሉ ላንተ ይሁንልኝ 😭😭😭😭😭😭 ሰላምዬ እግዚአብሔር አባት ይባርክሽ ፀጋ ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤📖📖📖📖📖🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ይባርክሽ 1000 ግዜ ይሆናል የሰማሁ ስራ ቦታ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ከ usa
አሜን ጌታ ሆይ ወደ እልፍኝ ሳበኝ😢ሰሉ ያንቺን ፀጋ ያብዛልሽ❤
ዘመንሽ ይባረክ እንዴት እንዴምወድሽ!!!!!!❤
ባንቺ ዉስጥ ያለው የክርስቶስ መንፈስ የተባረከ ይሁን። ጌታ ኢየሱስ ብቻ ይዘመር፣ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ይሰበክ ያነውና ህይወት
አሜን አሜን!! ካለበት ሆኖ ወደ ራሱ በፍቅሩ ኢየሱስ ይሳበን! አሜን ረቢ ሆይ ሳበኝ! በረከታችን ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ ብዢ ተባረኪልን!!❤❤❤❤
ነፍስን የሚያረሰርስ፣ የዛለን የሚያበረታ፣ ወደ መሰዊያ የሚስጠጋ ድንቅ ዝማሬ። ጌታ ይጠብቅሽ በከፍታ ላይ ያስሒድሽ።
ና ብለህ የጠራኸው ወደ ዕልፍኝ ያስገባኸው
የእውነትን እውቀት ከአንተ የቀዳ ሰው
ከውጭው ብርድ ያመልጣል ፍቅርህ ያሞቀዋል
አንዱ ብዙ ሆነህ ሁሉን አስንቀሃል
ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ
ሁሉን ጥዬ/ንቄ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
ከደረቅ መሬት እንደ ስር የበቀልህ የቆላ አበባ
ፅድቅን እንዳገኝ የታረድክልኝ በዚያ በኮረብታ
ዓይኔን አልነቅልም ከተከልኩበት ከመስቀልህ ላይ
መስቀሌን ይዤ እከተልሃለሁ ሳበኝ እላለሁ
ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ
ሁሉን ጥዬ/ንቄ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
ለጥቂት ግጦሽ እንዳልቀላውጥ መሰማሪያ ለምለም መስኬ ነህ
ከያዕቆብ ጉድጓድ ትባልጣለህ የዘላለም ውኃ ምንጭ ነህ
ለአንዴና ለሁሌ የምትሆን ፋሲካዬ ነህ
አንተ ያለህበት የነፍሴ በዓል /ያለህበት መልካም /ነው ሳበኝ እላለሁ
ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ
ሁሉን ጥዬ /ንቄ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
የደከምሁ ቀን በአንተ እንድበረታ እንዳልረታ
ከወደቅሁበት በኃይልህ ችሎት ፈጥኜ እንድነሳ
በከፍታዎች መብረር /መሄድ እንድችል እንዳያቅተኝ
አለቴ ሆይ ወደ አንተ እሸሻለሁ ሳበኝ እላለሁ
ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ
ሁሉን ጥዬ/ንቄ እንድከተልህ
ሳበኝ ልሩጥ ከኋላህ
😢😢😢😢❤ sabegn abaaaaaa
ጌታ እግዚአብሐር ይባርክሽ አንቺ በእግዚአብሐር የተወደድሽ በጣም ልዩ የግዜው መልዕክት የሆነ ዝማሬ ነው:: እግዚአብሐርን በናፍቆት መፈለግ የጠፋበት ዘመን ላይ ይህንን ዝማሬ ጌታ በአንቺ ባረከን::
ረቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ?
ውዴ ሆይ ወዴት ታሰማራለህ?
ሁሉን ጥዬ እንድከተልህ ሳበኝ ልሩጥ ከሓላህ::
ሁሉን ንቄ እንድከተልህ ሳበኝ ልሩጥ ከሓላህ::
ለአንዴና ለሁሌም የምትሆን ፋስካዬ ነህ
አንተ ያለህበት የነብሴ በዓል ነው ሳበኝ እላለሁ::
ለአንዴና ለሁሌም የምትሆን ፋስካዬ ነህ
አንተ ያለህበት መሆን መልካም ነው ሳበኝ እላለሁ:: Gregarious and very touching song.
አሜንንንንንን፣ሰባኝ ሰባኝ ሰባኝ አባዬዬዬዬ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ
ዘመንህሺ ይባርክ ፀጋ ይብዛልሺ ✊✊✊✊✊✊🤲👏📖📖🥰🥰
I have no words seluka, your are blessing for Ethiopian people. May God bless your family and all belongings.❤
አሜን ጌታ ሆይ ምንይባለል ምንም ብቻ እንባ ብቻ ቋንቋ ይሆናል ሰላምዬ ጌታ ይባርክሽ 🎉🎉🎉🎉 ቃላት የለኝም የምለውም የለኝም ለመግለጽ ቃላት አነሱ 🎉🎉🎉
እግዚአብሄር ሆይ እስከ ሰማይ አድርሰን😢
Selamiye😍😍❤ አሜን አሜን ይሳበን ከግንዱ ጋር እስክንጣበቅ....መባረክ እንድህ ነው አሜን አሜን.....እንወድሻለን
Here is my prayer after listening to this song the entire night:
Dear Lord, please embrace me in Your presence, for the world outside feels so cold and isolating.
I seek refuge in Your warmth and love. The challenges and hardships of life can often leave me feeling lost and alone, but I find solace in the thought of Your comforting presence. Please guide me and shield me from the harshness of the outside world, reminding me that I am never truly alone as long as I can turn to You. 🤲🤲🥲🥲
ራቢ ሆይ ከወዴት ትኖራለህ ❤️🙌እህታችን ሰሉዬ በብዙ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ
amen amen amen amen! Thank you Lord for this your unlimited grace
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንላት 😢የኔ እህት ሰላምዬ ጸጋ ይጨመርልሽህ ታባረክልኝ ደግሞ በጣም ነው የምውድሽ ❤❤❤❤
ከደከምኩበት በሀይልህ ችሎት እንድበረታ አለቴ ሆይ ወዳንተእሮጣለሁ ኸረምኑ ሙሉ ዝማሬሽ ለእኔነዉ ዉድ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤
እንግዲህ፡፡፡፡፡ከድካሜ በቀር፡፡፡፡፡ምን ልበልህ ፡፡፡፡፡አንተ ባትፈቅድልኝ ኖሮ እሰከዚች ሰከንድ እንኳን መኖሮ እንደማልችል ገባኝ፡፡፡፡ጌታ ሆይ ተባረክልኝ፡፡
በእውነት የነ እናት ዘመንሽ ይባረክ ለምስማ መለዕክት ነው ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤
“እርሱም፦ ረቢ፥ ወዴት ትኖራለህ? አሉት፤
ትርጓሜው መምህር ሆይ ማለት ነው።” - ዮሐንስ 1፥39
“ሳበኝ፥ ከአንተም በኋላ እንሮጣለን፤ ንጉሡ ወደ ቤቱ አገባኝ፤ በአንተ ደስ ይለናል፥ ሐሤትም እናደርጋለን፤ ከወይን ጠጅ ይልቅ ፍቅርህን እናስባለን፤ በቅንነት ይወድዱሃል።” - መኃልየ. 1፥4
I am not a Protestant, nor an Orthodox, but what I like most from both religions is that listening to their Mezmur especially when I am sad. Thank you Selam Desta!
እግዚአብሔር ስለማይደክሙት እጆችን ተባረክ።ፀጋ ይብዛልሽ የእኔ ምርጥ
በጣብ ልዩ መዝሙር ነው ጠዋት ጠዋት ይህንን መዝሙር ሳልሰማ ከቤቴ አልወጣም ❤❤❤እህቴ ዘመንሽ በሙሉ የተባረከ ይሁ ❤❤❤ አሜን ባለህበት መሆን መልካም ነው ሳበኝ ልሩጥከኃላህ ❤❤❤
ሰላምዬ ተባሪኪ በየዘመናቱ ቅሬታዎች ጌታ ስላሉት በደሙ ተሸፈኝ /ተሸፈኑ የአባቴ ብሩካን ተባረኪ ተባረኩ
አሜን አሜን ሕይወት ማለት ለኔ እየሱስ ነው:: ።ብሩኪ ነሽ ዘማሪ ሰላም
Amen Amen !!!
Hulun neke endeketeleh sabegn lerot ke hualh !!❤❤😭
አሜን አሜን ሀሌሉያ አባት ሆይ ያንተ በመሆኔ እኮራለሁ ስምህ ብሩክ ይሁን🙌🙌🙌
በዚህ በመጨረሻው ዘመን ከምፈልጋቸው እና ከሚፈልጉኝ ነገሮች ይልቅ ታስፈልገኛለህ አቤቱ ወደ አንተ ሳበኝ
🙏🙏🙏🙏🧎♂️🧎♂️🧎♂️🧎♂️🧎♂️🧎♂️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
❤ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ❤
ውዴ ሆይ ከወዴት ትገኛሌህ ሰበኝ ልሮጥ❤❤❤❤ selam you are blessed may God bless you more and more
ይህን አስደናቂ መዝሙር የሰጠሽ አምላክ ይባረክ! በጣም ግሩም መለእክት ነው ሰሊየ ተባረኪ በድጋሚ።
በዚች ድብልቅ የክርስትና ህይወት በበዛባ ዓለም ላይ ግራ ለተጋባን ትዉልዶ ሞደል እንድትሆኑ እናንተን የሰጠ ጌታ ለዘለዓለም ይባረክ እናንተም ዘመናችሁ ይባረክ።
ሰላም 😭😭😭😭 ጌታ ዘመንሽ ሁሉ ይባርክ ነብይ ጥላሁን የሚያገለግልበት ቤተክርስቲያን ስታገለግይ በዛ ጉባኤ ነበርኩ ሚገርም ፀጋ ጌታ ባንቺ ላይ አስቀምጦአል ጌታ ያክብርልኝ ይህ መዝሙር ሰምቶ አለመነካት አይቻልም ረቢ ሆይ እኔንም ሳበኝ 🤲🤲🤲🤲🤲
ዘመንሽ በክርስቶስ እየሱስ የተባረከ ይሁን ኡኡኡኡኡ ረቢ ሆይ ከወዴት ታሰማራለህ ጌታ ሆይ በዘመናችን አንተን ብቻ መከተል ይሁንልን
ዘመንሽ ይለምልም
CAN'T STOP LISTENING STAY BLESSED SELAMYE TSEGA YIBZALSH.
#ረቢ ሆይ...ሁሉን ንቄ እንድከተለህ ሳብኝ ልሩጥ ከኃላህ
#አሜን😢😢
#ተባረኪልን_ፀጋው ይብዛልሽ!!
የአባቴ ብሩክ እግ/ር ስላንቺ በጣም ይመስገን!! መዝሙሮችሽን እየሰማሁ እየታደስኩ እተባረኩም አለሁ!!
ኢየሱስዬ ሳበኝ ወደ እራስ አይኔን አልቀል ከመስቀል ላይ😢😢❤❤❤