Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በማለዳ ድገት የመስማት እድል አግኝቼ ሰማሁት የተወደድኩበት መወደድ የፍቅሩ ጉልበት በቤቱ የመኖሬ ሚስጥር ተዘልዬ የምኖርበት የህይወቴ ሚስጥር የሳቄ ምጭ የተሰወርኩበት አለቴ ትምክህቴ ነፍሱን ለኔ የሰጠው ወዳጄ እየሱስ በፍቅሩላይ እድነቃ አረጎኝ እድነቃ አርጎኝ ዋልኩ ይብዛላችሁ ከነፍሳችሁ ውስጥ ቅኔ አይታጣ
አሜን
❤❤❤መቷል ከሰፈሬ መቷል ከመንደሬአልተሸማቀቀም በሀሜተኞች ወሬ መቷል ከሰፈሬገብቷል ወደ ቤቴ ማዕዴን ቆረሰ አባበለኝ ፍቅሩ እልቤ ደረሰ በውስጤ ፈሰሰ ጓዳዬን እያወቀ ሂወቴን እያወቀ ወደ ቤቴ ዘለቀ፡፡የነፍሴ እረኛ እቤቴ ሲመጣ ወዶኝ ስለነበርሲያባብለኝ አይተው ይቀመጣል አሉት በዋዘኞች ወንበርአላፈረብኝም ከስህተቴ በላይ ፍቅሩ አየለዛሬም ይወደኛል ጠበቃዬ ሆኖ በሰማያት አለ ድካሜን እያወቀ ጉድለቴን እያወቀ ወደ ልቤ ዘለቀ እያመነዘረች አገኘናት ብለው እየገፈተሯትይፍረድባት አሉ ከፀጋው ዙፋን ፊት በድንጋይ ሊወግሯትፍቅር ሆነ ዳኛው በምህረቱ ብዛት እጅግ ባለጠጋህጉ ድንጋይ ያዘ ፀጋው እያስጣለ ወደርሷ ተጠጋአልፈርድብሽም አላት ደግመሽ አትስሪው አላት ጌታ እያባበላትየማይነገሩ ታሪኮቼን ይዤ እጅግ የሚከብዱሰው የማያልፍበት የውርደት ነበረ የቤቴ መንገዱእንግዳዬ ሆኖ እየደጋገመ ሲያንኳኳው ደጄንታሪኬን ሊቀይር ከሰፈሬ መጥቶ አየሁት ወዳጄን ነቀፌታዬን ሽሮ መጠሪያዬን ቀይሮ ይኸው ከኔ ጋር አብሮ
ገብትዋል ወደ ቤት ማዕዴን ቆረስ 😢😢😢 ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Amen🙏
Tebareku ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤
Geta zemenachihun yebarklign❤❤❤❤❤❤
5:19
Wow ወጣቶችወደ የቀደሙት የአባቶች ዝመሬ በመንፈስ ተወሰድኩረጋ ያለ ዝማሬ ሰማይን የሚያሳይ ፀጋው ይብዛላችሁ
Enem wodehala melesegn ❤❤❤
ኡፍፍፍፍ አልተሸማቀቀም በሃሜተኞች ወሬ መጣ ከሰፈሬ እየሱስ በእንቧ ያዳመጥኩት መዝሙር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በስራዬ ሳይሸማቀቅ ሳይንቅ አቆመኝ ክብር ይሁንልህ ኡፍፍፍፍ
የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ሕብረት 💟ጸጋው ይጨመሪላችሁ 🤗✝️
ነቀፌታዬን ሽሮ መጠሪያዬን ቀይሮ ጌታ ከእኔጋር አብሮ አቤት እየሱስ በዘላለማዊ ፍቅር ከነ ነቀፌታዬ የወደድከኝ ለዘላለም ተባረክ
Wow!!!አላፈረብኝም ከስህተቴ በላይ ፍቅሩ አየል እሰይይይይ ተባረኩልኝ ደግሞ ስታምሩ የጌታ ወዝ ተጨምሮበት የቆንጆ ስብስብ እንግዲ ሴጣን ተቃጠል ጌታ ኢየሱስ ተተኪ (የሚዘምር)ትውልድ አጥቶ አያውቅም እኛ ዝም ብንል ግኡዙ ድንጋይ ያመልከዋል ።
ሰማያዊ ዘላለማዊ ቃና ያላችሁ ብርክ በሉልን እሰይ
እየፀልይኩ በማለዳ የሰማሁት የገዛኝ ወደ ውስጤ ዘልቆ የገባ የተነካሁበት መዝሙር ዘመናችሁ ይባረክ። ጋዳችንን እያወቀ በቤታችን የገባ እርሱ የናዝሬቱ መልካም የተባረከ ይሁን።አሜን
እንዴት ደሰ የሚል መዝሙር ነው ደጋጊሜ ሲሳማ አልጠግብም በጌታ የታደደችሁ ቅዱሰን ታበርኩ።❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አባ ኮ የማትጸየፍ የማጥል ኦኦኦኦ አንተ መልካም አባት ተመስገን ፍቅርህ ሁሌ አዲስ❤❤❤❤ ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ በብዙ 🎉🎉🎉🎉
አልፈርድብሽም ደግመሽ አትስሪ!!አላት የፍቅር መኖሪያ ያለው ፍቅሩ ይቅር የሚል በምህረት ጸጋ! አባብሎ የሕይወት ቸርነት ያለው ኢየሱስ ኢየሱስ !!! ተባረኩ....
ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ተባረኩ እግዚአብሔር ያስፋቹ .....❤❤❤❤
ኢየሱስ ...ሁሉንም እያወቀ ወደጓዳዬ ሰተት ብሎ ገባ። አሜን።
ደጋግሜ አደመጥኩት በጣም ድንቅ ህብረ ዝማሬ ነው።ከዚህ ትውልድ የምሻው በቃሉ እና በመንፈሱ የተቀመመ የተቃኘ ዝማሬ ነው።ሰማይ ዝማሬ እና ቅኔ ያለቀበት እስኪመስል እንደ ፓሮት የሰው ዝማሬ ሲደገም ሪሚክስ ሲደረግ መስማት እና ማየት አሳዝኖኝ ነበር ይብዛ ይጨምርላችሁ የትውልዱን ልብ ወደ ጌታ የሚመልስ የወንጌል መልእክት ሆኖ ፍሬያማ ያድርጋችሁ ከክፉው በደሙ ተጋረዱ ህብረታችሁን በትኖ ሊበቀላችሁ ከወጣው ይጠብቃችሁ ።ተ ባ ረ ኩ!!!
❤Amen
በደንብ ነው የገለፅከው❤❤❤❤
አሜን አላፈረብኝም ከጦፋቴ በላይ ምህረቱ አየለ
ክርስቲያናዊ መዓዛ ያለው ➡️ ከጆሮ አልፎ ➡️ ልብን አረስርሶ ➡️ መንፈስን የሚያድስ ግሩም ዝማሬ አቅርባቹሀልና ዘመናችሁ ይባረክ !!!
አቤት የጌታ ምህረቱ ፍቅር የሆነ ጌታ ስሙ ለዘለአለም ከፍ ይብል ለኔም ጏዳያን እያወቀ ጉልበቴን እያወቀ ወደ ልቤ ዘልቆ ገብቷል ከድካምና ከአመጸኞች ወሬ የታደገከኝ እምላክ ለዘለአለም አመልክሀለሁ ግሩም ዝማሬ ነው ተባረኩ የመለአክትን ዝማሬ ያስማችሁ🙏🏾❤️
ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ምህረቱ ማለዳ ማለዳ አዲስ ለሆነዉ ባለ ብዙ ምህረት ጌታ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን አሜንንን ተባረኩ የአባቴ ቡርካን ❤
ከአእምሮ በላይ የሄነ ፍቅሩን በውስጣችን ቀስቅሶብናል ጌታ ይባርካቹ ብርክ በሉ ፀጋ ይብዛላቹ።
አስተማሪ መዝሙር ነው ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ !!!
የጌታ ምህረትን እዳስብ ያደገኝ ድንቅ መዝሙር ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ ተባረኩ በብዙ
❤❤❤ይገርማል በጣም❤❤ይህንንማ ሰው አልዘመረም ጌታ መንፈሰ ቅዱሰ ራሱ ነው 🎉🎉🎉ዛሬም እየወደደኝ በአብ ቀኝ አየማለደ,,,
may God bless you all
Mezmurun endetselyachihubet bedenb amnalhu gatan mesmat makom alchalkum bezi mezmur gata enan agegntognal tesaktolachihuwal ewnet tebarkulgn ❤❤❤❤❤ metowal kesefera 😢😢
አሜን አሜን እረኛዬ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይክበር ! ግሩም መዝሙር ብሩካን በብዙ ፀጋው ይብዛላችሁ !!
የኔ ኢየሱስ የኔ ተስፋ የኔ ትኩረት አይኖቼ አንተን ያያሉ ሁሌ ። ተባረክልኝ እይቴ ከህይወት ተቀድቶ ህይወትን የምያርስ መዝሙር ነው❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
🙏🏾🙏🏾✝️✝️🥲🥲🥲
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእየሱስ ፍቅርና ይቅርታና በምሕረቱ ፀጋ በእቅፉ ያስገባን ጌታችን ለዘለዓለም ይባረክ እልልልልልል አሜን አሜን
ጌታ ክብሩን ይውሰድ እናንተም በብዙ ተባረኩ የመዝሙሩ ቃል ቢጻፍ እኛም አብረን እንድንዘምር
አሜን ያላፈረብን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እውነት የሚገርም መዝሙር ነው ውስጥ ዘልቆ የሚገባ ተባረኩ እህቶቼና ወንድሞቼ
በመንፈስ የተረሰረሰ መዝሙር ዋው በጣም ወደድኩት። ዘመናችሁ ይባረክ።
በርቱ ፀጋው ይፍሰስላችሁክርስቶስ ይጉላባችሁእንናንተ ዝቅ ዝቅ እርሱ ከፍ ከፍ ይበል ዛሬ ዛሬ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እየፈረሰ ነው። ባዶ ጩኸት በመንፈስ ቅዱስ ያልሆነ ዝማሬ የሙዚቃ መሳሪ ጋጋታ በሞንታርቦ የታገሰ ዋይታና እንቅጥቃጤ ብቻ መብራት ቢቋረጥ ሁሉም ነገር ፀጥ ይላል።
Amen amen amen amen
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ የህብረት መዝሙር በጣም ደሰ የሚለኝ በተረጋጋ መፈሰ ሁናቹሁ ነወ የለገሳቹት
ተባረኩ። በጉባዔ በጸሎት መንፈስ ሊዘመር የሚገባ መዝሙር ነው!!!
አሜንአሜን ክብርይብዛለት የረፍታችን ወደብሆይ ተባረክ ትባርካቹህቅሩየኔውዶች ዘመናቹህ ባገልግሎትይለፍ የሰማይበረከት በናንላይይሁን ለምልሙልኝ❤❤❤❤
ብሰማውብሰማው ያልጠገብኩት መዝሙር በእውነት እዴትደስይላል ከሱጋርመዋል ማደር አሳራፊያችን ሆይስምህይቀደስ
በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው የፀጋው ባለቤት የተባረከ ይሁን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ❤
😭😭😭😭 kal yelegnim geta zemenachihun agelgilotachihun hulu yibark🙏🙏
አላፈረብኘእም ከስህተቴ በላይ ፍቅሩ አየለ ዛሬም ይወደኛል ጠበቃዬ ሆኖ በሰማያት አለ።አረ እንዴት ይገርማል መወደዴ የጠፉትን ሊፈልግ የመጣ ጌታ ስሙ ይባረክ ። ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤
ክብሩን እንደመነጠቅ ሰይቆጥር መጥቶአል ክብርና ምስጋና ይገበዋል ለጌታዬ
አሜን አሜን ጓዳዬን እያወቀ ህይወቴን እያወቀ ወደቤቴ ዘለቀ🙏 የኔ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ አመሰግንሃለሁ ስለምህረትህ ስለቸርነትህ ስለፍቅርህ ስለሰጠኸኝ ጤና እረፍት ሰላም ስምህ በብዙ ይባረክ 🙏🙏🙏
የ ጸጋ ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ስም ይባረክ ይባርካችሁ❤❤❤
ኦኦኦ ምን እላለው የዜማ ምንጭ ከአንተ አይታጣ ተባረክ ስላንተ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለኋጢኞች የመጣው ጌታ ኢየሱሰ ይባረክ!!! ጌታ ይባርካችሁ
❤ አሜን እውነትኮ ነው ።ጌታ ይባርካችሁ የ ቅኔ ምንጭ ሁኑ ጌታ እስኪመጣ ።
❤❤❤❤❤አሜን😭😭😭😭: አመሰግንሃለሁ ኢየሱስ!! ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ!
የማይጠገብ ፡ መዝሙር ፡ ተባረኩ ፡ የጌታ ፡ ፀጋ ፡ ይብዛላችሁ
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ!🙌
አሜሜሜሜሜን❤❤❤❤❤የነፊሠ ኤረና የነ የሱሰ❤❤❤መቱዎል የነ በቲ የነገታ😢😢😢😢😢
አቢታ ከነዚህ ከተወደዱ ቅዱሳን ጋር ሆነሽ በዚህ አገልግሎት ስለተገለጥሽ ደስ ብሎኛል። ጥሩ መልዕክት ነው። ተባረኩ❤
ኢየሱስ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.....ተባረኩ ድንቅ ዝማሬ ድንቅ ዜማ የሚገርም ለዛ ያለው ሙዚቃ❤
በምህረቱ ባለጠጋ የሆነ እግዚአብሄር ይመስገን
መቷል ከሰፈሬ መቷል ከመንደሬአልተሸማቀቀም በሀሜተኞች ወሬ መቷል ከሰፈሬገብቷል ወደ ቤቴ ማዕዴን ቆረሰ አባበለኝ ፍቅሩ እልቤ ደረሰ በውስጤ ፈሰሰ Amennnnnn
አሜን ኢየሱስ እንዴ ሰው ቢሆን ምን እሆን ነበር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እጅግ በብዙ መፅናኛ መፈወሻ መዝሙር ተባርካቹሁ ቅሩ❤🎉❤🎉
የሰማይ አምላክ ይባርካችሁ ደስ እሚል ዝማሬ❤❤❤❤
Amennnnnn Betam yemigerm mezmur new geta yibarekacha
እንተ ያባቴ ልጆች ጌታ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁበርቱ ጌታይርዳችሁ
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ እየሱስ ኢየሱስ
ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር።ተባረኩ
ሐጢያቱን የሚጠላ ሀሒያተኛውን የሚወድ ኢየሱስ ይመስገን።ተባረኩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
ወደአለሁበት ጨለማ መጥቶ አወጣኝ ተባረክ
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 🤲🏼🎸ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 🤲🏼🎸አሜንንን 🤲🏼አሜንንን 🤲🏼አሜንንን 🤲🏼አሜንንን ኢየሱስ ጌታ ነው ልዑል ቅዱስ ዝማናችሁ ጫርሶ ይባርክችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Kesemay lesemay yehone zimare new bichagna wodajen bedigami belibe anegesachulign tebaraku
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ በመንፈስ የሚያስገሰግስ ዝማሬ!
እንዴት የተወደደ መዝሙር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ያብዛላችሁ ቅኔዉን
አሜንአሜን እሰይ የኔ አባትባረክ ክብርምስጋናላንተ ይሁነ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️
ኦ እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
Wawawawawa It The Great Message. God Bless All The Squad. ድካሜን እያወቀ ጉድለቴን እያወቀወደ ልቤ ዘለቀ
Geta hoy! Dnk melkt nw geta abzto ybarkachu .... Sami's jema tmechugnalachu keep going to do such blessing song😊
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በድካማችን የራራልን ጌታ ሥሙ ይክበር
አሜን ኢየሱስ እንዴ ሰው ቢሆን ምን ይዉጠኝ ነበር ❤️
በጌታ ዋው በጣም ነው የወደድኩት እናንተ ብሩካን ናቹ ዘመናቹ የተባረከ ነው🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ዘመንሽን ብርክርክ ያድርገው ተባረኪልኝ። መልዕክቱን በምስልም በደንብ ገልፀሽዋል። ወንጌልን ሰብከሻል ይሄ እንዲማርካቸው ልባቸውን እንዲያሸንፍ ፀሎቴ ነው። በርቺልኝ እህቴ❤❤
Amen!!! Groom mezmuroch!!! GETTACHIN YESUS yibarkachihu zemariwoch!!!
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አቤት የጌታ ፍቅር, ተባረኩ
የኔ መልክት ነው ውስጤ ቀረ ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ❤❤❤❤❤
አሜን። እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ። ተባረኩ።
ድንቅ ፍቅር የተገለጠበት ዝማሬ ብሩካን ናችሁ
እግዝአብሔር ዘመነችሁን ይበርክ በጣም ተበርኬለሁኝ
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት አቤት ፍቅሩ
Amenn iyesusi yene abati❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን::🙌🙏👏#ተባረኩ::🎹🎸🎻🎺🎷🎵🎤💕👍
ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ የአባቴ ልጆች ብርክ በሉልኝ❤❤❤❤❤❤❤
የሚያንጽ መልእክት፣ ውብ ዝማሬ! ጸጋ ይብዛላችኹ!
ጌታዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍ አሜንንንንንን አሜንንንንንን❤❤😢😢😢😢እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክቹሁ የአባቴ ብሩክን
ተባረኩ የአባቴ ብሩካኖች ❤❤❤
Err uuu mezimuru yibelx edwedew arege eyesusen
አሜን ኢየሱስ ሃሉየሃየ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ የተወደዳችሁ ብሩክ ናችሁ !
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ድቅመዝሙርነው❤❤ነቀፈታየን የሻሬው እርሱነው
ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን አሜን።
ወገኖቼ፣ጌታ፣ይባርኬችሁ፣ መንፈስ ፣ቅዱስ ፣ደረሰነኝ ፣በባእድ፣ምድር❤❤❤❤❤😂🎉የዘላለሙ፣እስከ፣ዘላም፣ይጠቀምባችሁ አሜንንንንን!!!!!!
የኔ ኢየሱስ ድካሜን እያወቀ ወደ ቤቴ ዘለቀ ❤❤❤❤❤❤❤ሃሌሉያ!!!
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አየ ሱስ ጌታ ነዉ ተባረኩ........
አሜን ዘላለም ንገስብን የኛ ጌታ እየሱስ❤❤❤❤❤
Zerubabel ahun yalbtn huneta sasbw egzabhr wde betu yimlsw ❤zefn kmzfn mezmr yishalal club hedo teznanto chefro tdsito kmemtat church hedo alkiso memls yishalal 😢zinanina genzbn atrfo getan kmszn 😢menati dah hono memori yishalal ❤ke egzabhr ga gethoy liben tebkw yengeta ❤❤❤❤❤❤
እዉነተኞ ዝማሬ ጌታ እየሱሰ ይባርካችሁ።
የምገርም መዝሙር ነው ልብ የምነከ ተበራኩ
Tebareku woganoche!!!!
በማለዳ ድገት የመስማት እድል አግኝቼ ሰማሁት የተወደድኩበት መወደድ የፍቅሩ ጉልበት በቤቱ የመኖሬ ሚስጥር ተዘልዬ የምኖርበት የህይወቴ ሚስጥር የሳቄ ምጭ የተሰወርኩበት አለቴ ትምክህቴ ነፍሱን ለኔ የሰጠው ወዳጄ እየሱስ በፍቅሩላይ እድነቃ አረጎኝ እድነቃ አርጎኝ ዋልኩ ይብዛላችሁ ከነፍሳችሁ ውስጥ ቅኔ አይታጣ
አሜን
❤❤❤
መቷል ከሰፈሬ መቷል ከመንደሬ
አልተሸማቀቀም በሀሜተኞች ወሬ
መቷል ከሰፈሬ
ገብቷል ወደ ቤቴ ማዕዴን ቆረሰ
አባበለኝ ፍቅሩ እልቤ ደረሰ
በውስጤ ፈሰሰ
ጓዳዬን እያወቀ ሂወቴን እያወቀ
ወደ ቤቴ ዘለቀ፡፡
የነፍሴ እረኛ እቤቴ ሲመጣ ወዶኝ ስለነበር
ሲያባብለኝ አይተው ይቀመጣል አሉት በዋዘኞች ወንበር
አላፈረብኝም ከስህተቴ በላይ ፍቅሩ አየለ
ዛሬም ይወደኛል ጠበቃዬ ሆኖ በሰማያት አለ
ድካሜን እያወቀ ጉድለቴን እያወቀ
ወደ ልቤ ዘለቀ
እያመነዘረች አገኘናት ብለው እየገፈተሯት
ይፍረድባት አሉ ከፀጋው ዙፋን ፊት በድንጋይ ሊወግሯት
ፍቅር ሆነ ዳኛው በምህረቱ ብዛት እጅግ ባለጠጋ
ህጉ ድንጋይ ያዘ ፀጋው እያስጣለ ወደርሷ ተጠጋ
አልፈርድብሽም አላት ደግመሽ አትስሪው አላት
ጌታ እያባበላት
የማይነገሩ ታሪኮቼን ይዤ እጅግ የሚከብዱ
ሰው የማያልፍበት የውርደት ነበረ የቤቴ መንገዱ
እንግዳዬ ሆኖ እየደጋገመ ሲያንኳኳው ደጄን
ታሪኬን ሊቀይር ከሰፈሬ መጥቶ አየሁት ወዳጄን
ነቀፌታዬን ሽሮ መጠሪያዬን ቀይሮ
ይኸው ከኔ ጋር አብሮ
ገብትዋል ወደ ቤት ማዕዴን ቆረስ 😢😢😢 ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Amen🙏
Tebareku ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤
Geta zemenachihun yebarklign❤❤❤❤❤❤
5:19
Wow ወጣቶች
ወደ የቀደሙት የአባቶች ዝመሬ በመንፈስ ተወሰድኩ
ረጋ ያለ ዝማሬ ሰማይን የሚያሳይ
ፀጋው ይብዛላችሁ
Enem wodehala melesegn ❤❤❤
ኡፍፍፍፍ አልተሸማቀቀም በሃሜተኞች ወሬ መጣ ከሰፈሬ እየሱስ በእንቧ ያዳመጥኩት መዝሙር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በስራዬ ሳይሸማቀቅ ሳይንቅ አቆመኝ ክብር ይሁንልህ ኡፍፍፍፍ
የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ሕብረት 💟
ጸጋው ይጨመሪላችሁ 🤗✝️
ነቀፌታዬን ሽሮ መጠሪያዬን ቀይሮ ጌታ ከእኔጋር አብሮ አቤት እየሱስ በዘላለማዊ ፍቅር ከነ ነቀፌታዬ የወደድከኝ ለዘላለም ተባረክ
Wow!!!አላፈረብኝም ከስህተቴ በላይ ፍቅሩ አየል እሰይይይይ ተባረኩልኝ ደግሞ ስታምሩ የጌታ ወዝ ተጨምሮበት የቆንጆ ስብስብ እንግዲ ሴጣን ተቃጠል ጌታ ኢየሱስ ተተኪ (የሚዘምር)ትውልድ አጥቶ አያውቅም እኛ ዝም ብንል ግኡዙ ድንጋይ ያመልከዋል ።
ሰማያዊ ዘላለማዊ ቃና ያላችሁ ብርክ በሉልን እሰይ
እየፀልይኩ በማለዳ የሰማሁት የገዛኝ ወደ ውስጤ ዘልቆ የገባ የተነካሁበት መዝሙር ዘመናችሁ ይባረክ።
ጋዳችንን እያወቀ በቤታችን የገባ እርሱ የናዝሬቱ መልካም የተባረከ ይሁን።አሜን
እንዴት ደሰ የሚል መዝሙር ነው ደጋጊሜ ሲሳማ አልጠግብም በጌታ የታደደችሁ ቅዱሰን ታበርኩ።❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አባ ኮ የማትጸየፍ የማጥል ኦኦኦኦ አንተ መልካም አባት ተመስገን ፍቅርህ ሁሌ አዲስ❤❤❤❤ ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ በብዙ 🎉🎉🎉🎉
አልፈርድብሽም ደግመሽ አትስሪ!!አላት የፍቅር መኖሪያ ያለው ፍቅሩ ይቅር የሚል በምህረት ጸጋ! አባብሎ የሕይወት ቸርነት ያለው ኢየሱስ ኢየሱስ !!! ተባረኩ....
ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ተባረኩ እግዚአብሔር ያስፋቹ .....❤❤❤❤
ኢየሱስ ...ሁሉንም እያወቀ ወደጓዳዬ ሰተት ብሎ ገባ። አሜን።
ደጋግሜ አደመጥኩት በጣም ድንቅ ህብረ ዝማሬ ነው።ከዚህ ትውልድ የምሻው በቃሉ እና በመንፈሱ የተቀመመ የተቃኘ ዝማሬ ነው።ሰማይ ዝማሬ እና ቅኔ ያለቀበት እስኪመስል እንደ ፓሮት የሰው ዝማሬ ሲደገም ሪሚክስ ሲደረግ መስማት እና ማየት አሳዝኖኝ ነበር ይብዛ ይጨምርላችሁ የትውልዱን ልብ ወደ ጌታ የሚመልስ የወንጌል መልእክት ሆኖ ፍሬያማ ያድርጋችሁ ከክፉው በደሙ ተጋረዱ ህብረታችሁን በትኖ ሊበቀላችሁ ከወጣው ይጠብቃችሁ ።ተ ባ ረ ኩ!!!
❤Amen
በደንብ ነው የገለፅከው❤❤❤❤
አሜን አላፈረብኝም ከጦፋቴ በላይ ምህረቱ አየለ
ክርስቲያናዊ መዓዛ ያለው ➡️ ከጆሮ አልፎ ➡️ ልብን አረስርሶ ➡️ መንፈስን የሚያድስ ግሩም ዝማሬ አቅርባቹሀልና ዘመናችሁ ይባረክ !!!
አቤት የጌታ ምህረቱ ፍቅር የሆነ ጌታ ስሙ ለዘለአለም ከፍ ይብል ለኔም ጏዳያን እያወቀ ጉልበቴን እያወቀ ወደ ልቤ ዘልቆ ገብቷል ከድካምና ከአመጸኞች ወሬ የታደገከኝ እምላክ ለዘለአለም አመልክሀለሁ ግሩም ዝማሬ ነው ተባረኩ የመለአክትን ዝማሬ ያስማችሁ🙏🏾❤️
ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ምህረቱ ማለዳ ማለዳ አዲስ ለሆነዉ ባለ ብዙ ምህረት ጌታ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን አሜንንን ተባረኩ የአባቴ ቡርካን ❤
ከአእምሮ በላይ የሄነ ፍቅሩን በውስጣችን ቀስቅሶብናል ጌታ ይባርካቹ ብርክ በሉ ፀጋ ይብዛላቹ።
አስተማሪ መዝሙር ነው ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ !!!
የጌታ ምህረትን እዳስብ ያደገኝ ድንቅ መዝሙር ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ ተባረኩ በብዙ
❤❤❤ይገርማል በጣም❤❤ይህንንማ ሰው አልዘመረም ጌታ መንፈሰ ቅዱሰ ራሱ ነው 🎉🎉🎉ዛሬም እየወደደኝ በአብ ቀኝ አየማለደ,,,
may God bless you all
Mezmurun endetselyachihubet bedenb amnalhu gatan mesmat makom alchalkum bezi mezmur gata enan agegntognal tesaktolachihuwal ewnet tebarkulgn ❤❤❤❤❤ metowal kesefera 😢😢
አሜን አሜን እረኛዬ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይክበር ! ግሩም መዝሙር ብሩካን በብዙ ፀጋው ይብዛላችሁ !!
የኔ ኢየሱስ የኔ ተስፋ የኔ ትኩረት አይኖቼ አንተን ያያሉ ሁሌ ። ተባረክልኝ እይቴ ከህይወት ተቀድቶ ህይወትን የምያርስ መዝሙር ነው❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
🙏🏾🙏🏾✝️✝️🥲🥲🥲
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእየሱስ ፍቅርና ይቅርታና በምሕረቱ ፀጋ በእቅፉ ያስገባን ጌታችን ለዘለዓለም ይባረክ እልልልልልል አሜን አሜን
ጌታ ክብሩን ይውሰድ እናንተም በብዙ ተባረኩ የመዝሙሩ ቃል ቢጻፍ እኛም አብረን እንድንዘምር
አሜን ያላፈረብን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እውነት የሚገርም መዝሙር ነው ውስጥ ዘልቆ የሚገባ ተባረኩ እህቶቼና ወንድሞቼ
በመንፈስ የተረሰረሰ መዝሙር ዋው በጣም ወደድኩት። ዘመናችሁ ይባረክ።
በርቱ ፀጋው ይፍሰስላችሁ
ክርስቶስ ይጉላባችሁ
እንናንተ ዝቅ ዝቅ እርሱ ከፍ ከፍ ይበል
ዛሬ ዛሬ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እየፈረሰ ነው። ባዶ ጩኸት በመንፈስ ቅዱስ ያልሆነ ዝማሬ የሙዚቃ መሳሪ ጋጋታ በሞንታርቦ የታገሰ ዋይታና እንቅጥቃጤ ብቻ
መብራት ቢቋረጥ ሁሉም ነገር ፀጥ ይላል።
Amen amen amen amen
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ የህብረት መዝሙር በጣም ደሰ የሚለኝ በተረጋጋ መፈሰ ሁናቹሁ ነወ የለገሳቹት
ተባረኩ። በጉባዔ በጸሎት መንፈስ ሊዘመር የሚገባ መዝሙር ነው!!!
አሜንአሜን ክብርይብዛለት የረፍታችን ወደብሆይ ተባረክ ትባርካቹህቅሩየኔውዶች ዘመናቹህ ባገልግሎትይለፍ የሰማይበረከት በናንላይይሁን ለምልሙልኝ❤❤❤❤
ብሰማውብሰማው ያልጠገብኩት መዝሙር በእውነት እዴትደስይላል ከሱጋርመዋል ማደር አሳራፊያችን ሆይስምህይቀደስ
በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው የፀጋው ባለቤት የተባረከ ይሁን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ❤
😭😭😭😭 kal yelegnim geta zemenachihun agelgilotachihun hulu yibark🙏🙏
አላፈረብኘእም ከስህተቴ በላይ ፍቅሩ አየለ ዛሬም ይወደኛል ጠበቃዬ ሆኖ በሰማያት አለ።አረ እንዴት ይገርማል መወደዴ የጠፉትን ሊፈልግ የመጣ ጌታ ስሙ ይባረክ ። ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤
ክብሩን እንደመነጠቅ ሰይቆጥር መጥቶአል ክብርና ምስጋና ይገበዋል ለጌታዬ
አሜን አሜን ጓዳዬን እያወቀ ህይወቴን እያወቀ ወደቤቴ ዘለቀ🙏 የኔ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ አመሰግንሃለሁ ስለምህረትህ ስለቸርነትህ ስለፍቅርህ ስለሰጠኸኝ ጤና እረፍት ሰላም ስምህ በብዙ ይባረክ 🙏🙏🙏
የ ጸጋ ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ስም ይባረክ ይባርካችሁ❤❤❤
ኦኦኦ ምን እላለው የዜማ ምንጭ ከአንተ አይታጣ ተባረክ ስላንተ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለኋጢኞች የመጣው ጌታ ኢየሱሰ ይባረክ!!! ጌታ ይባርካችሁ
❤ አሜን እውነትኮ ነው ።ጌታ ይባርካችሁ የ ቅኔ ምንጭ ሁኑ ጌታ እስኪመጣ ።
❤❤❤❤❤አሜን😭😭😭😭: አመሰግንሃለሁ ኢየሱስ!! ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ!
የማይጠገብ ፡ መዝሙር ፡ ተባረኩ ፡ የጌታ ፡ ፀጋ ፡ ይብዛላችሁ
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ!🙌
አሜሜሜሜሜን❤❤❤❤❤የነፊሠ ኤረና የነ የሱሰ❤❤❤መቱዎል የነ በቲ የነገታ😢😢😢😢😢
አቢታ ከነዚህ ከተወደዱ ቅዱሳን ጋር ሆነሽ በዚህ አገልግሎት ስለተገለጥሽ ደስ ብሎኛል። ጥሩ መልዕክት ነው። ተባረኩ❤
ኢየሱስ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.....ተባረኩ ድንቅ ዝማሬ ድንቅ ዜማ የሚገርም ለዛ ያለው ሙዚቃ❤
በምህረቱ ባለጠጋ የሆነ እግዚአብሄር ይመስገን
መቷል ከሰፈሬ መቷል ከመንደሬ
አልተሸማቀቀም በሀሜተኞች ወሬ
መቷል ከሰፈሬ
ገብቷል ወደ ቤቴ ማዕዴን ቆረሰ
አባበለኝ ፍቅሩ እልቤ ደረሰ
በውስጤ ፈሰሰ Amennnnnn
አሜን ኢየሱስ እንዴ ሰው ቢሆን ምን እሆን ነበር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እጅግ በብዙ መፅናኛ መፈወሻ መዝሙር ተባርካቹሁ ቅሩ❤🎉❤🎉
የሰማይ አምላክ ይባርካችሁ ደስ እሚል ዝማሬ❤❤❤❤
Amennnnnn Betam yemigerm mezmur new geta yibarekacha
እንተ ያባቴ ልጆች ጌታ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁበርቱ ጌታይርዳችሁ
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ እየሱስ ኢየሱስ
ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር።ተባረኩ
ሐጢያቱን የሚጠላ ሀሒያተኛውን የሚወድ ኢየሱስ ይመስገን።ተባረኩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
ወደአለሁበት ጨለማ መጥቶ አወጣኝ ተባረክ
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 🤲🏼🎸ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 🤲🏼🎸
አሜንንን 🤲🏼አሜንንን 🤲🏼አሜንንን 🤲🏼አሜንንን ኢየሱስ ጌታ ነው ልዑል ቅዱስ ዝማናችሁ ጫርሶ ይባርክችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Kesemay lesemay yehone zimare new bichagna wodajen bedigami belibe anegesachulign tebaraku
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ በመንፈስ የሚያስገሰግስ ዝማሬ!
እንዴት የተወደደ መዝሙር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ያብዛላችሁ ቅኔዉን
አሜንአሜን እሰይ የኔ አባትባረክ ክብርምስጋናላንተ ይሁነ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️
ኦ እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
Wawawawawa It The Great Message. God Bless All The Squad.
ድካሜን እያወቀ
ጉድለቴን እያወቀ
ወደ ልቤ ዘለቀ
Geta hoy! Dnk melkt nw geta abzto ybarkachu .... Sami's jema tmechugnalachu keep going to do such blessing song😊
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በድካማችን የራራልን ጌታ ሥሙ ይክበር
አሜን ኢየሱስ እንዴ ሰው ቢሆን ምን ይዉጠኝ ነበር ❤️
በጌታ ዋው በጣም ነው የወደድኩት እናንተ ብሩካን ናቹ ዘመናቹ የተባረከ ነው🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ዘመንሽን ብርክርክ ያድርገው ተባረኪልኝ። መልዕክቱን በምስልም በደንብ ገልፀሽዋል። ወንጌልን ሰብከሻል ይሄ እንዲማርካቸው ልባቸውን እንዲያሸንፍ ፀሎቴ ነው። በርቺልኝ እህቴ❤❤
Amen!!! Groom mezmuroch!!! GETTACHIN YESUS yibarkachihu zemariwoch!!!
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አቤት የጌታ ፍቅር, ተባረኩ
የኔ መልክት ነው ውስጤ ቀረ ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ❤❤❤❤❤
አሜን። እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ። ተባረኩ።
ድንቅ ፍቅር የተገለጠበት ዝማሬ ብሩካን ናችሁ
እግዝአብሔር ዘመነችሁን ይበርክ በጣም ተበርኬለሁኝ
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት አቤት ፍቅሩ
Amenn iyesusi yene abati❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን::🙌🙏👏
#ተባረኩ::
🎹🎸🎻🎺🎷🎵🎤💕👍