ልጅ የሆንኩበት | ዘማሪ ሰላማዊት አድማሱ | singer Selamawit Admassu | lij Yehonkuber

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • ገና የወደቅን ለት ነበር መልሶ የማዳንን ተስፋ የሰጠን። ከእርሱ ተለይተን፣ ከፊቱ ሸሽተን፣ እስከመጨረሻው ተቆራርጥን እንድንቀር የሚያስችል ጥፋት ባጠፋን በዚያው ቀን... ዳግም የመመለሻ ድልድይ ዘረጋልን!!
    ዘፍጥረት 3፥15
    ከባድ ጥፋት ለሰራ ወንጀለኛ የሚገባውን ያንን የመስቀል ሞት ያለምንም ማመንታት ተጋፍጦ-
    ከጎደልንበት ክብር መለስን!🙌
    መጋረጃውን ቀዶ ከአብ ጋር አስታረቀን !🙌
    በላያችን ላይ ስልጣን የነበረዉን ሞት ገደለልን!🙌
    ብቸኛና እረዳት አልባ የነበርነውን፣ ወደ ራሱ አቅርቦ ልጆቹ አደረገን።🙌
    ንፁህ የሆነዉ የእግዚአብሔር ልጅ፣ ጌታችን
    ኢየሱስ ክርስቶስ ፣ ስለ በደላችን እንደ በግ የታረደበት
    ያ #መስቀሉ #የጠዋት #የማታ #የዘወትር #ትዝታችን ነዉ!!
    እግዚአብሔር ወዶናል!! አንድያ ልጁን ሰጥቶናል❤💙

КОМЕНТАРІ • 15

  • @KennedyMengesha
    @KennedyMengesha 3 місяці тому +3

    Wow that's great

  • @edenbayisa
    @edenbayisa 3 місяці тому +3

    Yene enat tebareki ❤❤❤

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 2 місяці тому +2

    የህይወቴ ጀምበር ማለቂያ አመሻሹ
    ብርድ ብርድ አይለውም አለ ፀጋ አልባሹ
    ገና በማለዳ ደጄን ከፍቼለት
    ቆይቷል ከገባ ኢየሱስ የኔ ሀሴት
    እልልልልልልልልል እሰይ ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን ብርክ በይ እህቴ❤❤❤

  • @amsalechdopa2510
    @amsalechdopa2510 3 місяці тому +3

    Amen amen amen 💖💖 tebarek zemenish yilemlem

  • @user-ns3nv9ec8i
    @user-ns3nv9ec8i 3 місяці тому +3

    የሚገርም ድምፅ ነው🥰 በርቺ እህታችን

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 3 місяці тому +3

    ዘርሺ ይባረክ በጌታ 🙌🙏❤️

  • @shalomgebisa5377
    @shalomgebisa5377 3 місяці тому +3

    Oooh wow
    What a spiritual melody❤❤🙈

  • @elsongetahun2704
    @elsongetahun2704 2 місяці тому +2

    Blessings ❤!!!!!!!!

  • @wondwossenlemma4380
    @wondwossenlemma4380 3 місяці тому +3

    ተባረኪ ሰላምዬ
    Thank you Halwot media team for sharing us this video 🙏❤️

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 3 місяці тому +3

    ተባረኪ

  • @edenaraya251
    @edenaraya251 14 годин тому

    Setafett yene ehet geta berkk yadrgishhh xega yebzalishh❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 3 місяці тому +3

    የሚገርም መዝሙር

  • @KalebJabi
    @KalebJabi 3 місяці тому +3

    Egizhaber zemenhsin yibarkew

  • @sefanitabayne5446
    @sefanitabayne5446 3 місяці тому +3

    የህይወቴ ጀምበር ማለቂያ አመሻሹ
    ብርድ ብርድ አይለውም አለ ጸጋ አልባሹ
    ገና በማለዳ ደጄን ከፍቼለት
    ቆይቶአል ከገባ ኢየሱስ የኔ ሃሴት ሃሌሉያ ሃሌሉያ
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @alazarmatewos1264
    @alazarmatewos1264 3 місяці тому +3

    geta yibarikish menfes yalebet mezimur new