My Lovely brother be strong and happy. You know what? When you have a lot of trouble don't worry about it because everything is going for a better!!! I am so sorry about you loss your wife but I will pray for you and she will be backa : I am happy to hear your message. Be strong.
brother you have got cute kid hey body you the best activist that i have ever seen since this mess political problem in our country. but now days things have gone wrong i do not think it get back what we have been fourty or fifty years a go
መሥፈኔ በጣም ደሰ ይላል አንተን ያብዛልን እሰክሰ ብትል ይመችህ።
መስፍኔ ታሪክ የሚቀይር ጌታ የሀገሬን የኢትዬጵዬን ታሪክ ይቀይርልን በመልካም ልጅህ ትባረክ ትደግልህ ለሀገር የምትጠቅም ያርጋት
መስፍን ምንም ክፉ አይንካህ ልጅህን ሚላናየ እግዚአብሔር ያሳድግልክ
Hey
Amen Amen
@@hannateklemariam341 hi
አይዞህ ወንድሜ ጥሩ መስራት ጥሩ ነዉ ፈጣሪ ሰላሙን ይስጥህ ከነቤተሰብህ
እኔም እዳተ ኢቶጵያዊ ኦሮሞ ነኝ የምን በዘር ማመን የለም እኔጋ ሁሌ ኢቶጵያዊ ማንንም አልሠማ አልከተልምም
@@NO_SIDES አዎ አላወቁትማ ደቁረዋልና በጣም በምድር ላይ መቆየት ነው የደበረኝ ይቅር ይበለኝ ጌታይ ብቻ ሁሉም የሡ ትዛዝ ነው
@@NO_SIDES አሚንንን ያረብ።☝☝☝☝😭😭😭😭😭😭
@@NO_SIDES ትክክል እህቴው እኔ ግን በጣም ፈራሁ
እኔም አዳችው ነኝ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ አ ወ ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዎት ብለዋል ነብያችን ሶ አ ወ
የኔ መር ኢዲጊ በይ የጀጊነ ሊጂ. መሲፊኒ ሊጂ ለወዲሚ ቲዲርሊኘለ. አለ ይጠቢቀቹ. በጠሚነዊ ሚተሚሩቲ።
መስፍን አይዞህ ማላላዬ ቅመም የሆነች ልጅ አለህ በሷ ተፅናና እድግ ትበልልህ
ሰላምህ ይብዛልንመስፍኔ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ሰላምን ይሰጥህ የስፈኖን የምትሳደብ ተቆጠብ ጡሩሰዉነዉ👈
Very good Thanks Ethiopia for your support Love you all of kantiriy 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
መስፍኔ የእኔ ወንድም ልጅህን አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልህ።!!! የእኔ ውብ ነገር እድግ በይ።ሠላሙን ያወርድላችሁ።
ዋዉደሲሲሊሀስናኒ
አላህበየሰድግልህ መሻአላህ አድስ ነኝ ለቤት ስራአት የለክ ነክ መሻአላህ እደጊ ሀያቲ መሻአላህ
ናዝሬቶች እኮ ፋቅር ነን ፈይሳ ልጅህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ
abeba Abe በእውነት ትክክል ነህ
YES
Melala you are blessed with your dad. God preserve your beautiful family 🎉
መሰፍንዬ ክፈ አይንካህ ቅዱሰ ገብርኤል የምትወደው ይፈውሰህ ለዚች ትንሸ ልጅ ሲል አዎ እኛ አንድ ኢትዮጵያ ነን ጠላት ከእግራችን በታች ያድርግልን
ፍሬ ህይወት ሙሉጌታ amennnn
Thank you so much Mesfine,well done! God bless your families!
ፈጣሪ ያሳድግልህ ቆንጆ ልጅህን
ሙዚቋውን ተመቸኝ እህህህ በሙሽራ ቤት ኣማርኛ እንመርጥ ነበር ከዘረኝነት ነፃ በነበርንበት ጊዜ የድሮውን ፍቅር ይመልስልን እስኪ
አሜንአሜን
አሜን
Aemen aemen Aemen Yena kong efffffffff. Fetire aednetishnen yemelselen
Very proud much respect brother Mesfin! And thank for being your self always!
መስፍኔ እግዚአብሔር ያሰብከውን ይሙላልህ!!! እግዚአብሄር ጥሩ ጊዜ እንድታሳልፍ ይርዳህ::ለእንዳንተ አይነቱ ጀግና ነው የጀግና አቀባበል መደረግ ያለበት!!!!!!የእኛ ሰው ለማንም ልቅምቅም ያሸረጉዳል!!
አይ መሰፍን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ!
የኔ ጌታ ልጂህ ስታምር እድግ ትበልልህ ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅ
Yena wedm berta Egziyabher ke ategar new lijehnm esu yasadglh hulum yalfal 😍
Your daughter is gorgeous God bless.we are with you!
ውይ ማሬ አላህ የሳድግልህ
Yna.konjo Egezabehar ysadegeshy ❤❤❤❤🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯👍👍👍
የኔ ማርርር የኔጣፍጭ ኬክ ነገር ነሽ አላህ ያሳድግሽ የኔ ቅመም አተንም አላህ ይርዳህ መስፍኔ ወይኔ ሲያሳዝን ለልጁ ከምንም በላይ ትልቅ ፍቅር ያለው ኢትዬጵያው ነው አላህ ከልጅህ አይለይህ ሚስትህን ደግሞ አላህ ልቦና ይስጣት በምን አስቻላት ይችን ልጇን እያየች
ፈጣሪ ያሣድግልህ ልጅህን አንተንም አላህ ይጠብቅህ ወድም
ሜላላቆጆ
መስፍኔ መልካም ቅን ሰው ነህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቤተሰብህ ይባረክልህ ባለህበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
መስፍን ከአንጀቴ ነው ያዘንኩት አይዞህ ወንድሜ
ውይ ስወድህ እግዚአብሔር አምላክ ልጅህንም አንተንም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው
መስፍን ይህን በጎ አላማህን እንድታሣካ ወገን ከጎንህ እንዲቆም እንመኛለን !!
ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ እግዚአብሔር ይባርከዎ።
Thank you Mesfin.
መሰፍን ልጅእህ ሰተምር ፈጣሪ ይጠብቅል ያሳድግል
My Lovely brother be strong and happy.
You know what?
When you have a lot of trouble don't worry about it because everything is going for a better!!!
I am so sorry about you loss your wife but I will pray for you and she will be backa :
I am happy to hear your message. Be strong.
ጀግና ምርጥ ኢትዮጲያዊ የአባጋዳልጂ ጨዋ አንተ ነህ
መሽህአለህ.እድግበይልኝ.አበት.እነልጅ..አለህ.ይጠቢቀችሁ.ሀገርችን.አለህ.ስለም.ያድርግልን
ውይኔ እውነት መስፍን በቀደም ያለቀስከው እውነት አለህ መስፍን የምውድህና የማክብርህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ አንተም ረጂም እድሜ ይስጥህ መስፍን ልጂህን ዛሬ ነዉ ያየኅት
መስፍኔ አላህ ይጠብቅህ ልጅህንም አላህ ያሳድግልህ
እውነት ሀቅ የሚባል ነገር ቢኖር መስፍኔ በኢትዮጵያ የታሪክ መዝገብ ትልቅ ቦታ የሚገባው ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ነው። አክራሪ ኦሮሞዎች ሳይቀሩ እንደልባቸው የማይሆኑት ከሌላ ብሄር በላይ እንደመስፍኔ ያሉ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞዎች እንዳሉ ስለሚያውቁ ነው። ተባረክ መስፍኔ💚💛❤
እዚአብሔ ያሳድግል እመብርሀን ከናንተጋርትሁን
MELALAN TIBAREK!!!!!!!! YOU ARE GREAT!!!!!!!!!!!
ዋው ሜላላ ቆንጆ ልጅ አላህ ያሳድግሽ ሂዳያ ይስጣችሁ አሚን
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያውቃል አይዛህ ማር ቅዱስ ገብርኤል ክፉን ይስውረለ
እየሱስ በወንጌል ላይ ይህን አስተምሩዎል ፈጣሪውን ከድቶ ገብርኤልን ማርያምን እየሱስን ታቦትን ያመለከ መኖሪያው ገሀነም ነው
A net anebesa neh
brother you have got cute kid
hey body you the best activist that i have ever seen since this mess political problem in our country. but now days things have gone wrong i do not think it get back what we have been fourty or fifty years a go
የኢትዮጵያ ዊናት አድእነት💚💛❤
ሜላላ የኔ ቆንጆ!
እንዴት መዓር የሆነሽ ለጅ ኣለሽ ወንድ መስፍን!
ዋው፨
ኡውውው መስፍኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ዘረኝነት የለሌብህ መስፍኔ ከኦሮሞኛ ሙዚቃም የነ አብተው የነ አሊ ቢራን አቅርብልን
ሠላምህ ይብዛ ወንድማችን። you are soo smart
God help you. I hope you will get over about the problem with your wife. Hopefully you will all get together soon
ሜላትየ የነቆጆ ፈጣር ያሳድግሽ
መስፍኔ እግዚአብሔር ያሳድግልህ. ሜላላ ቆንጆ እድግባይ ማሬ 💋💋
አላህ ይጠብቅልህ ያሳዲጋት ያርቢ
መሥፍኔ ፍቅር ልጆችህን አላህ ካተጋር እርሜና ጤና ይሥጣችሁ
Wow nice
Edagelene yena konjo amelake yasadgeshe
Cute 😍 ❤️👍 baby
አቶመስፍን እንኳን አየሗት ልጆ WOW ዶ/ር አብይ የመጣህ ለት አስታውሳለሁ የኢትዮጵያን ባንዲራ ይዛ ከአባቷ ጋር WOW ስወዳት ትደግ ትልቅ ቦታ ያድርስሎት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼
እቤትህ ገባህ መሰለኝ ተጠንቀቅ ብርሀን በራስህ አካውንት ማስቀመጥ አለብህ።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤👈
Mesfene lijehn egezeabhr yasadegelh leweg lemareg yabekalh❤❤❤
Ye wehaw limena yasekali
አላህ. ያሳድግልህ. በጣም ታምራለች ልጅህ.
እርግጠኛ ነኝ አንተ ኩሩ ኢትዮጵያዊ የሸዋ ኦሮሞ ነህ ብዬ አስባለሁ።ለማንኛውም በርታ ወንድሜ የራስ ጎበና ዳጬ: የነ ታደሰ ብሩ :የሀብተጊወርጊስ ዲነግዴ:የጅሩው ራስ አበበ አረጋይ ልጅ :የነሸዋረገድ ገድሌ ልጅ!!!Keep it up!!!! Ethiopian !!!!!!
KOSHASHA men ayent cheka ras new yalshe sewa hone men hone ethiooawi mehonu becha bekee new balege SED BETAM sex 🐵🐵🐵
Ljih allah yasadglih ayzoih bro
Mesfen social media lai kayewachw hulu belai ye angager leza ke kumneger ga yeteste lene mirtt sew ante neh I recpct you my bor
ወድሜችን እግዚአብሆር ይመስገነው ከልጅክ ተገናኝክ
መሰፍን የኔ ሀበሻ ሀሳብህ እሰከምክረህ ደረሰ እዴት አባቴ እንደምወድልህ ።እሸ እወቅልኘ በነገራችለየን ላይ አሁን ያለበት ሁኔታ ቢወዛገብም ግን ለበጎ ነው ይህም ማለት ።በረታ ለማለት ያህል ነዉ ።አድናቄህ ነኝ አባቴ ይመችክ።ሙዜቃዉ ተመችቶኛል ይመቸኛል በረታ
THE GREAT SILENT!!!!!!!!!!! YOU HAVE A GREAT SWORD USE ON WEYANE!!!!!!!!!!!!KING MESFIN!!!
መሰፍንእግዚያብሔር ልጂክን ያሳደግልክ ያራዳ ልጂ ለእኔ አንተነክ ይመቺክ
ትደግልህ መስፍን
💚💛❤💛💚❤💛💚❤👍👍👍👍
Fikr ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ABIY ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንግል ማርያም ታሳድግልክ ወንድም በርታ
ኪኪኪኪ ድንግል ማርያም ታሳድግሽ ሀሀሀሀ እየሱስ በወንጌል ላይ ይህን አስተምሩዎል ፈጣሪውን ከድቶ ማርያምና እየሱስን ጌታ አድርጐ ያመለከ አማላጅ ያረገ መኖሪያው ገሀነም ነው
አይዞህ ወድሜ
Wwwwwww nice 100%
መስፍኔ ልጅህን ፍጣሪ ያሳድግልህ ከምር ከምንም ብላይ ደስታ የምትሰጥ ልጅ አለችህ
የኔናት ሜላላ ጎበዝ መስፊኔ እግዝአብሔር ያሳድግልህ
መሰፍነዪ ሰወደህእኩ።።።።።
መሰፍን መረጠኢቲቢያዊነህ።♥♥♥♥♥♥♥
ሚላለ ካባትሺ. እንዳትለይ. ክፉ እሚሰራባችሁ መድሀኒ አለም. እግሩን ይያዘው. ፉቅራችሁ ይብዛ 💝
ውይኔ በአላህ አስለቀስከኝ ልጅህን አላህ ያሳድግልህ
Sweet 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
Yena tafach embrhan bemoges betega tasadegish yena konjo
Mesfan you’re our super super star ⭐️
ጥሩሰውመሆንምንይከፋል፣ዘመኑይውደድህ
የኔ ቆንጆ አፏ ሲጣፍጥ
Eweyyyy🥰😍
የኔውድ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማር ውድድድድድ
የኔ ማር እድግ ብይልን
አላህ ያሳድግሽ💖💖
We love u mesfine!!
ቅመም ሜላላ
Xafce nate
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ መስፈኔ
እግዚያብሄር ያሳድግሽ
yene konjo masha Allah. Allah yasadegesh
Wore xalani
ፍጣሪያሳደገልህ መሰፍን።።።🍎🍎🍎🍎🍎♥♥♥♥♥♥😁😁😁😁😁😁♥♥
😍😍😍😍
🍺🍺🍺🍺🍺🍺🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍇🍇🍇🚣🚣🚣✈✈✈✈✈
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
Melan🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡
ውይ ውይ መስፍን ይሔ ቢዲወ ለመጀመሪያ ጊዜ በስልኬ መጣ። ችግርህን ግን በሌላ በኩል ሰምቸ ያዘንኩኝ አዷ ነኝ
እፍፍፍፍ የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድሽ
መስፍኔ ፈጣሪይጠብቅህ እስከነልጅህ