ግራ የሚገቡኝ የክርስቶስ ስራዎች ተመለሱልኝ | ትንሳኤን ከዲያቆን ዘላለም ጋር!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024
  • በ3500 ብር discount የKhilX የሶስተኛ እና የመጨረሻ ዙር ምዝገባ ሊያልቅ ጥቂት ቦታዎች ናቸው የቀሩን
    ለመመዝገብ ►khilx.com
    Join our growing community for live Q&A with me
    ► t.me/mohanbessa
    Let's Connect:
    📸 IG: @yonasmoh bit.ly/3ZNs6BW
    Follow me on
    Tiktok : @yonasmoh
    instagram : @yonasmohh
    facebook : @yonas_moh
    ****************************
    All materials in these videos are used for educational purposes and fall within the guidelines of fair use. No copyright infringement is intended. If you are or represent the copyright owner of materials used in this video and have a problem with the use of said material, please contact me via my email in the "about" page on my channel.

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @yonasmoh
    @yonasmoh  2 місяці тому +87

    my last podcast( ua-cam.com/video/lgShw1whFZg/v-deo.htmlsi=RwXTf_sFOJk8hc1b)

    • @aker8133
      @aker8133 Місяць тому

      Let me prove you the truth from 👉Jesus HIMSELF`S word from the bible itself! (read all the points carefully🙏)
      👉1.i ascend unto my father &👉your father & to 👉my God and to your God.... (John 20:17)..( clearly telling that he has God & his God & our God is same...is it right to worship a person who has God?)
      2👉. Jesus said consurning that day or hour no one knows, not even angels in heaven not even the son but only father( If he is God why did he knew about the final day? doesnt God know everything).. (mark 13:32)
      3. my father is greater than all...(John 10 :29)if they realy are one, is it even possible for one to be greater than another?
      4.My father is greater than i(john 14:28) if they realy are one why does son greater than father?
      👉👉👉5.they worship me in vain, teaching doctrins of commandments of men ( Matthew15:9)clearly talking about u Christians who worship him by commandment of men
      6.i cant do anything by myself i will judge as i hear my judgement is candid, i willnot seek my will but (i will seek) only my fathers will)..(john 5:30)... can't God do anything by himself or does he need support to do things.🤔
      7.👉 and Jesus answered to him, it is written, you shall worship the lord your God, & 👉him 👉ONLY shall you serve.... Luke 4:8 ❨he clearly say him only not we/us only or him also! ❩
      8.i cast out devil with the spirit of God(mathew 12:28) if he is God why do we he need support from anyone?(couldn't he say with the spirit of myself or ourself)?.....
      👉9. Why do you call me good, no one is good except God alone (mark 10:18) ... clearly made a distinction between him & God
      👉👉10.Oh israel, the lord 👉 our God is one lord(mark 12:29)(luke 18:19) clearly telling that he has God his& ours God are same one God!(come on man!)...

    • @danielmola4800
      @danielmola4800 Місяць тому +17

      ebakh ketay aken akerbelen

    • @isabellaisra5888
      @isabellaisra5888 Місяць тому +4

      Ohhh no why ?

    • @HikmaAnwar-e5b
      @HikmaAnwar-e5b День тому

      Come to Islam, the Creator is 3 and 2, and don't go around saying that it is not just faith. Islam is a lens through which you see the world. It has the power to bring peace to the world. It is in the law of Islam, that is, not the law of man, but the law of our creator. I can't say anything more.

    • @BezawitMulat
      @BezawitMulat 11 годин тому

      2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55 2:38:55

  • @ገነትዘ-ሚካኤል
    @ገነትዘ-ሚካኤል 2 місяці тому +95

    ልጄን እግዚአብሔር እንደ ዲያቆን ዘለአለም ያድርግልኝ ይሁንልሽ በሉኝ ብዙ መስዋትነት የከፈልኩበት ልጄ ነው መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ❤

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 2 місяці тому +4

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @kibakidustakeba8760
      @kibakidustakeba8760 Місяць тому +1

      Yihuun Yideregilish!!!

    • @zinet-r3k
      @zinet-r3k 29 днів тому +2

      Yargilishi enate kesum belay yargilishi egzehabher amlak chay nw❤❤❤❤

    • @nanibelete6371
      @nanibelete6371 28 днів тому +2

      አሜን ይሁን

    • @dnkinjit19
      @dnkinjit19 24 дні тому +1

      አሜን ያድርግልሽ

  • @HabtamuEkubay
    @HabtamuEkubay 4 місяці тому +180

    ዲያቆን ዘላለምን የማቀዉ ገርጂ ማርያም ነዉ በጣም የተረጋጋ,ጎበዝ ብዙ የሰንበት ተማሪዎች አራያ የሆነ መምህር ነዉ.እረጂም የአገልግሎት ዘመን ተመኝዉ,ዮንዬ በርታ

  • @tizitatesfaye1913
    @tizitatesfaye1913 2 місяці тому +174

    ዛሬ ገና የሚናገር መጽሐፍ ቅዱስ በአይኔ አየሁ ስትገርም! ከእውቀትህ ጥልቀት፣ የማብራራት ችሎታህ ፣ እርጋታህ ፣ ትህትናህ ፣ ብስለትህ ፣ እይታህ ፣ የድምጽህ ዝግ ማለት እግዚአብሔር በብዙ ባርኮሀል፡፡ ታድለህ! ያጽናልክ ፣ ፀጋው ይብዛልህ ፣ ከአይን ያውጣክ የመሰከርክለት አምላክ ይጠብቅህ በጣም ነው የቀናውብክ በረከትህ ይደርብኝ አንተን የሚመጥን ሌላ ቃላት የለኝም የጋበዝክልንም ወንድማችን ተባረክልኝ ምርጫህን አድንቄልሀለሁ እንደእናንተ ያሉትን ያብዛልን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን! አሜን! አሜን!

  • @2001-1
    @2001-1 4 місяці тому +58

    እግዚአብሔር ይመስገን ቤተክርስቲያን አንድም እንደነአንተ አይነት ልጆች አሏት ሌላም እንደኔ አይነት የራሱን ጥመት ሲያጣምም የሚኖርም አላት ሁላችሁ ከኔ ትበረታላችሁና ለፀሎት በቆማችሁ ጊዜ አስቡኝ

  • @TheEthiopianHeroes
    @TheEthiopianHeroes 4 місяці тому +57

    ዲያቆን ዘላለምን
    ማኅበረ ቅዱሳን
    🥰 የተመረጡ ገጾች 🥰 program
    ላይ ነው የማውቀው ስለመጻሕፍት ያለው
    ግንዛቤ በጣም ደስ ይላል ብዙ ተምሬበታለሁ
    እግዚአብሔር በአግልግሎቱ ያጽናልን

  • @JUSTFORLAUGH_21
    @JUSTFORLAUGH_21 4 місяці тому +84

    በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ መንፈሳዊ podcast ተመልክቼ ጨረስኩ በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት በተለይም ከፀሎት ጋር በተያያዘ ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ነው የማመሰግነው በርቱ ቀጥሉበት❤

  • @ErmiasWondwosen11
    @ErmiasWondwosen11 4 місяці тому +65

    መ/ር ዘላለም ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እንደዚህ ዘመኑን የዋጀ የጠነቀቀ መ/ር ያብዛልን።

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 4 місяці тому +115

    በጣም ሚገርም ሰው ያቀረብክልን ትንሹ ዲያቆን ሃይሌ ብዬዋለሁ ❤ ሁሉ ነገሩ ሲያስተምር እንደሱ ነው ጥርት አድርጎ ጥንቅቅ ባለ ቃላት አጠቃቀም

    • @እምነትተስፋፍቅር
      @እምነትተስፋፍቅር 4 місяці тому +4

      እኔ ራሱ ሳየው ዲያቆን ሔኖክ ነው ትዝ የሚለኝ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

    • @abayneshkidanu6148
      @abayneshkidanu6148 4 місяці тому

      @@እምነትተስፋፍቅር ዛሬም ሳጣጥማቸው ነው የዋልኩት ተመስጬ በርጋታ ለማዳመጥ ብዬ ጸጥ ሲል ነው ምከፍተው በጣም ብዙ ጥያቄዬ ነው የተመለሰው ጠያቂውም ተጠያቂውም ጥርት ያለ ነገራቸው👌

    • @yordanosgenetyordanosgenet6602
      @yordanosgenetyordanosgenet6602 4 місяці тому +1

      er endaysem dn henok guwadegnaw new

    • @abayneshkidanu6148
      @abayneshkidanu6148 4 місяці тому +4

      @@yordanosgenetyordanosgenet6602 እንዴታ ቀጣይ ደግሞ ዲያቆን አቤል ካሳሁንን ይጋብዝልነ ለዳግም ትንሣኤ

  • @henaorth
    @henaorth 4 місяці тому +281

    በቀጣይ አኬን (apostolic answers) በብዙ ጥያቄ እዚህ channel ላይ እንጠብቃለን ብዙ ሰው ይሚማርበትም ይመስለኛል

  • @ZumaAcademy
    @ZumaAcademy 4 місяці тому +28

    ግሩም ቃለ ምልልስ ነበር፡ የዲያቆኑ ትምህርተ ሃይማኖት አስተውሎቱ ያስቀናል… ዲያቆን ዘላለም በዚህ አንደበተ ርዕቱነትህ ላይ ረዥም የዕድሜና ጸጋ ካባ መድኃኒዓለም ይደርብልህ! ዮናስም የጥያቄ አጠያየቅህ ፍሰት ድንቅ ነበር… ክብረት ይስጥልኝ!

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho 4 місяці тому +79

    ወይኔ እስቲ እንደኔ ነብሱ የተደሰተች ይሄን ትምህርት ብደግመው ብደግመው አልጠግብ አልኩኝ❤❤❤

  • @micky_ut03
    @micky_ut03 4 місяці тому +15

    የሃገራችን ነገር ብዙም ተመልክቼ አላውቅም ይሄንንም አጋጣሚ ጀመሬው ሙሉውን አየሁ ። ብዙም አተረፍኩ፣ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ ። በሃማኖታችሁ ጽኑ ፣ እኔም ወደአቋረጥኩት የመጽሃፍ ቅዱስ ጥናት እንድመለስ ማስታዎሻ ሆኖልኛል ።

  • @zerihunhailuzegambazerihun7605
    @zerihunhailuzegambazerihun7605 4 місяці тому +50

    አንተ የተወደድክና የታደልክ የእግዚአብሔር ባሪያ ብላቴና ሆይ በዚህ ዘመን ኧረ ከወዴት ተገኘህ? ጥዑም ጣፋጭ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል በዘመኑ ዘዬ ድንጋዩን ልቤን በትንሹ ስለሰበርከው በእውነት ታድያለሁ። የህይወት ቃል የሆነውን ቃለ ህይወትን ያሰማህ። ዮናስም በጥሩ የተዋበ መድረክ(አውደ ስብከት) ስላመቻቸህና ቃለ-እግዚአብሔርን እንድንማር ስላደረግህ እግዚአብሔር ይስጥህ።

  • @ወለተማርያም-ዸ4ጨ
    @ወለተማርያም-ዸ4ጨ 2 місяці тому +9

    መምህር ሄኖክ ሀይሌ እና መምህር ዘላለም በጣም ይመሳስላሉ እርጋታቸው መልካቸው ወንድማማቾች ናቸው በጣም ይገርመኛል የእምነት አገላለፃቸው እጂግ ደስ ይላል❤❤❤

  • @SelamawitAlemayehu-i1j
    @SelamawitAlemayehu-i1j 4 місяці тому +15

    የእግዚአብሔር ድብቅ ሰራዊቶች ናችሁ የቅዱሳኑ አምላክ ያስፈጽማችሁ

  • @LERASE
    @LERASE 4 місяці тому +38

    ከበድ የሚል topic ነው ዛሬ ። በደንብ ልቤውስጥ ለማስቀመጥ ደጋግሜ መስማት አለብኝ። መልካም ትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ🥰🥰🥰

  • @batyberhana2217
    @batyberhana2217 2 місяці тому +10

    ጌታ እኳ ድንቅ ነው የራሱን ሰው ያዘጋጃል ሰው በጠፍ ጊዜ ሰው ሆና መገኘት የሚባለው ለዚህ ነው፡፡ እኛ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ከመማር ባለፈ ከምዕመናን ባለፈ ወደ ቤተክርስቲያን በመሔድ ምን ልስራ ምን ላገልግል እኔም በቤተክርስቲያን ልገልገል ብለን በየሙያችን በየሰንበት ት/ቤት በመሳተፍ መሰረታዊ የሆነ የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን በመማር ማገልገል አለብን ፡፡ ኑ ወገኖቼ ቅድስት ቤተክርስቲያን ከእኛ ብዙ ትጠብቃለች ፡፡ ከውጭ ሆነን ለማን ነው የምንተዋት አስቀድሰን፣ አንግሰን መሔድ ብቻ አይደለም፡፡ ምን ልስራ እንደ አቅሜ በሙያዬ በገንዘቤ ብለን በጉልበታችንም አስራት በኩራታችንን መክፈል እንችላለን፡፡

  • @misrakmihretu4542
    @misrakmihretu4542 4 місяці тому +10

    ድንቅ ትምህርት ተመልካቹም ወጣቶች መስማት በሚችልበት ፖካስት:: በራሳቸው እድሜ ክልል ሰው እንዲህ ያለ ህይወት የምስጥ ስብከት: እግዚአብሔር ቃለ ህይውት ያሰማልን:

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 місяці тому +5

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጠኸን ጠያቂውም ተጠይቂውም በጣም የተረጋጋችሁ በሳል አምሮ ነው ያለህ ዳቆን ዘላለም ከልብ ግብት የሚል ትምህርት ሰተኸናል እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @mahletkenaw5815
    @mahletkenaw5815 4 місяці тому +31

    Yoniye የልጅ አዋቂ። ገና በቻናልህ ብዙ እንማራለን። ሁሌም ከፍ ያርጋችሁ

  • @Saron-kc5ue
    @Saron-kc5ue 3 місяці тому +14

    ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ አወቅሁህ ስላወቅሁህም ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉 ወንድማችን ዳቆን እግዚአብሔር አምላክ በእውቀት እና በእምነት ያበርታህ ፀጋው ይብዛልህ የቅዱስ ጳውሎስ አምላክ እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን እኛንም ከክህደት እና ከፍቅና ይጠብቀን😢😢 በለ ሚድያው ቀጥልበት ሌሎች ጥሩ ጥሩ ወንድሞች መምህራኖችን እያቀረብክ እንማር❤

  • @selamshermo3605
    @selamshermo3605 4 місяці тому +6

    ዲያቆን ዘላለም እድሜውን ጤናውን ይስጥ ፀጋውን ያብዛል እጅግ ግሩም ድንቅ ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @dgmesay4050
    @dgmesay4050 Місяць тому +2

    ሶስት ሰዓት ሙሉ ሶስት ደቂቃ የሰማሁት አልመሰለኝም ነበር እ/ር ይሔን የወንድማችንን የዲን. ዘላለም አንደበተሩትነት የበለጠ ይባርክ በቤቱ ያኑረው

  • @KonjiNigatu
    @KonjiNigatu 8 днів тому +1

    አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ፍጥረት ምን አይነት ተስጦ ነው በጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይበርክልህ ጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርልህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ፈጣሪ ትለያለህ

  • @mimonaa8939
    @mimonaa8939 3 місяці тому +4

    What a blessed highly gifted respectful gentlemen's. Thanks God, there's hope in this beautiful plant.
    Clearly teachings fulfilling thoughts very educational biblical explanations.
    Thank you so much, I love it.

  • @wobebele579
    @wobebele579 4 місяці тому +4

    ቃለ ምልልሱ እና ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል።ሁሌም እንማራለን።የእግዚአብሔር ቃል ግን እስከዘላለሙ ነው።ሁሌም አዲስ ሁሌም ተሰምቶ ማይጠገብ ነው።ሳያዩ ያመኑ ብፁሀን ናቸው ይላል ቃሉ።እኔ በበኩሌ በዚሁ ቃል ፀንቼ ከርሱ ጋር በንስሀ ባገኘው ደስ ይለኛል።ግን እግዚአብሔር አለ የለም ተመራምሬ እርሱ ላይ እደርሳለሁ የሚል ክርክር ውስጥ መግባትም ማሰብም አይመቸኝም።በምንስ አቅሜ።
    እናንተንም በጣም አመሠግናለሁ ።ቆንጆ አቀራረብ ነው።ሌሎችንም የማናውቃቸውን እውቅ መምህራን አምጣልን።ለነፍሳችን እውነተኛ ቃል ምግቧ ነውና።🙏❤🙏

  • @msanker2985
    @msanker2985 2 місяці тому +2

    እንዴት ያለ መታደል ነው በእውነት ዲያቆን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልል በየዘመኑ ልበ ብሥሀን የሆኑ ልጆችን አሽታ (አንፃ) ታወጣለች ይቺ ንፂሂት ርትህት ቤተክርሥቲያን ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ በእውነት

  • @dejenefisseha2361
    @dejenefisseha2361 2 місяці тому +1

    ይህን የሰማሁትን ቃልህ ሰምቼ እንዳይፈርድብኝ በሰማሁት ቃል አፅናኝ

  • @meazam1525
    @meazam1525 4 місяці тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይህ ብዙ የወንጌልን ቃል አሳወከኝ ተባረክ አይምሮህን ጌታ ያስፋልህ ።

  • @MeskremMaski
    @MeskremMaski 3 місяці тому +2

    ወድሜ በዚህ እድሜህ በዚልክ ስለ ሀይማኖትህ በቂ እውቀት መኖር የእውነት መመረጥ ነው አተ አውቀህ እኛንም ስላስተማርከን እ/ብሄር ይመስገን ቃለ ሒወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @fasikabera
    @fasikabera 2 місяці тому +1

    ዲያቆን ዘላለም በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ጥያቄወች ተመልሰዉልኛል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ዮኒም ተባረክ🙏

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 2 місяці тому +2

    ወንድሜ ዮናስ እጅግ ልብ የሚያረስርስ ትምህርት ነው መምህር ዘላለምን በሌላፕሮግራም ይዘህው ብትመጣ ብዙ መንፈሳዊ እውቀትን እነገበይበታለን የሁለታችሁም ቃለ ምልልስ ከርጋታችሁ ጋር በጣም አስደማሚ ነው እመብርሀን አትለያችሁ :: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @jdcell63
    @jdcell63 Місяць тому +2

    የዘመናችን የቅዱስ ጳውሎስ ልጅ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋሕዶ እናቴ ልጆች አሉሽ💒💒💒

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 2 місяці тому +1

    ጌታ ሆይ እያንዳዱ ለዘመናት ለመረዳት ያልቻልኩትን እጅግ በጣም ተምርያለው በደረሰው ግዜ ቅዱስ እግዝያብሄር ዝም ብሎ መመላለሴን በደቂቃ በሰዓት ውስጥ ብዙ እንድረዳ ድንቅ መምህር ማከብረው ምወደው መምህር ዳ/ን ዘላለም ታዬን ሰጠን በእርጋታ ውስጥ ያለውን ትምህርት በውስጤ አኖረው ሀይማኖቴን ማውቅ ብቻ ምን ልበል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sintayehugetachew8982
    @sintayehugetachew8982 Місяць тому +1

    በጣም ደስ የሚል መርሀ ግብር ነው ያቀረብክልን ዮኒ እግዚአብሔር ይስጥልን ወላዲተ አምላክ በብዙ በረከት ትባርካችሁ

  • @hannayenatwalij2227
    @hannayenatwalij2227 2 місяці тому

    የምር የሚገርም ትምህርት ነው መምህርም የሚገርም ነው በእውነት ፀጋውንና በረከቱን ይስጥህ🙏 እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏

  • @Reyven_brown
    @Reyven_brown 4 місяці тому +25

    ﴿ يَقُولُ يَالَيْتَنِي قَدّمْتُ لِحَيَاتي﴾

  • @TalefeTesfaye
    @TalefeTesfaye 6 днів тому +1

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ እርስት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን::

  • @mekonnenyirgu1078
    @mekonnenyirgu1078 3 місяці тому +5

    እንዴት አይነት ተስጦ ነው :: ድንቅ ነው

  • @SARAANDENET
    @SARAANDENET 2 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ❤❤❤

  • @betelihemguade8491
    @betelihemguade8491 3 місяці тому

    እግዚአብሔርም በዚህ ትምህርት ብዙ አስተምሮኛል , ባርኮኛል ። እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።
    እባካችሁ ቤተክርስቲያን ያላትን አስተምህሮ ምዕመናን እንዲያቁ ሚደረግበት አቅኑ ❤❤❤

  • @AbebaAmare-t2i
    @AbebaAmare-t2i 4 місяці тому +6

    🕊🕊🌻🌻🌹🌹
    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
    በዐብይ ኃይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን
    አግዐዞ ለአዳም
    ሰላም እምይእዜሰ
    ኮነ ፍሥሐ ወሰላም
    🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌻🌻🌻⛪⛪⛪

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የተንሳኤ በአል በሰላም አደረሠን!!!
    🌹🌹🌻🌻🕊🕊🕊

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ

    ምንኛ ድንቅ ትምህርት ነው በአዛኝቷ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆንዬ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ💜🙏

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 2 місяці тому +2

    ዮኒ በጣም ልዩ የሆነ ትምህርት ነው ነገር ግን ሰዓትህ በጣም ረዘመ እየከፋፈልክ ብታቀርበው ጥሩ ነው 3 ሰዓት ሙሉ ቁጭ ብሎ የሚያዳምጥ አይኖርም ብትችል 40 ደቂቃ እያደረክ ብትከፋፍለው ብዙ ተመልካችም ታገኛለህ በርግጥ ይህን የመሰለ የክርስቶስ ቃል ሰልችቶኝ ሳይሆን ያው ጊዜው የሩጫ ስለሆነ ነው

    • @godismysavior2684
      @godismysavior2684 Місяць тому +2

      Mesmat yamefalge Ala mesmat kalfelke wethe hed agante

  • @aseffadefersha457
    @aseffadefersha457 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሕይወት ዘመን ድንቅ በአእምሮ ውስጥ ለዘላለም የሚኖር እውቀትን ነው ያገኘሁበት። ስብሐት ለእግዚአብሔር

  • @DejochishAyizegu-jd6zv
    @DejochishAyizegu-jd6zv Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ሁሉም ሰዉ የሌላም እምነት ተከታይ ጭምር ሊያየዉ የሚገባ ትምህርት ነዉ፡፡ ኦርቶዶክሳዊነት ይሄ ነዉ፡፡ ሰዉ ክርስትና ሲገባ እንደዚህ ነዉ የሚሆነዉ፡፡ እርግት ያለ፤ስብር ያለ እጅግ ስነ ስርዓት ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ፡፡ ለመምህራችን
    ረጅም የአገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን፡፡ ወንድማችን ዮናስ ይህኝን ታላቅ መምህር ደግመህ ብትጋብዛልን መልካም ነዉ፡፡

  • @tigestzrufael3779
    @tigestzrufael3779 Місяць тому

    እግዚያብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አዘጋጁንም እግዚያብሔር ይባርክህ አሜን

  • @merawgiorgis3610
    @merawgiorgis3610 11 днів тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ🙏

  • @hiwothiwot2113
    @hiwothiwot2113 Місяць тому

    ዲያቆን ዘላለም እድሜውን ጤናውን ይስጥ ፀጋውን ያብዛል እጅግ ግሩም ድንቅ ነው ቃል ህይወትን ያስማልን

  • @mulayimer9320
    @mulayimer9320 25 днів тому

    በጣም ነው የሚገርመው እኔ ማንበብ እንጂ መስማት አልችልም ይሄንን ግን እስከመጨረሻው ነዉ ያዳመጥኩት በጣም የሚያስደስት ነበር እግዚያቤር ረጅም እድሜ ያድልህ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ድንቅ ትምህርት ።እንደ እናንተ እፕይነት ወጣቶችን ያብዛልን
    በርቱ ❤

  • @Yodit-js2jc
    @Yodit-js2jc Місяць тому

    ድንቅ ነው ዲያቆን የማስተማር ችሎታዎን ሳልገልጽ ማለፍ አልችልም ግሩም እገላለጽና በቀላሉ የሚገባ በዚያ ላይ በጣም የተረጋጉ ነዎት

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለመምህራችን ዲያቆን ዘላለም ወንድማችን የዮናስ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @LinaSweet-e5y
    @LinaSweet-e5y 4 місяці тому +5

    Dear yoni
    I need this up to part 10 please

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew2884 2 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን 🙏🏽
    እጅግ በጣም ጠቃሚና ግልፅ የሆነ ትንታኔ ነዉ። ተባረኩልን በርቱ እና አስተምሩን 🙏🏽

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ

    እግዚአብሔር ሆይ ልቦናየን አብራልኝ የስማሁትን በልቦናየ አሳደረልኝ መህምር ቃለ ህይወት ያስማልን በእዉነት በደብነው የገለፅከልን ተባረክ

  • @woinshetabera
    @woinshetabera Місяць тому

    በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር ዮኒ ወንድማችን አንተንም ወንድማችን ዲያቆን ዘሌንም ያወኳችሁ በዚህ ቪዲዮ ነው። በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏ብዙ ነገር ተምሬያለሁ🙏

  • @BethlehemWorku-b9x
    @BethlehemWorku-b9x 4 місяці тому +1

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል አደረሰህ አደረሰን ዮናስ ምህ❤️❤️❤️❤️❤️ከምንም በላይ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትህ የፀናህ በመሆንህ በጣም ደስ ብሎናል ጠንክርልን በርታልን ።

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 Місяць тому

    ኦ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ የእጆችህም ስራ ድንቅ ናቸው♥️🙏አብዝቶ ቅዱስ መንፍሱን ይግለጥልህ ወንድሜ🤍🙏

  • @MeazaGurmu
    @MeazaGurmu 19 днів тому

    ቃልዮት ያስማልን እውቀትን ጨምሮ ይስጣችሁ የዴንግል ማርያም ልጂ እግዚአብሄር

  • @aynalemabera6451
    @aynalemabera6451 2 місяці тому

    የህይወትን ቃል ያሰማልን ዲያቆን ዘላለም:: The name of the mountain that Simon the Shoemaker moved is : mount Mokattam (ሞካታም ተራራ)

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 3 місяці тому

    ከተፈጠሩ እስካዉን ገብቶኝ አላዉቅም አሁን ከማነበው በላይ የገባኝ አሁን ነው ተመስገን ፈጣሪ ሆይ ዘበናቹ በፈተርን አምላካችን ጌታችን መዳንታችን እየሱስ ክርስቶስ ይባርክላቹ 🙏🙏🙏አሜን

  • @kongetwolde8997
    @kongetwolde8997 25 днів тому

    በጣም የምትገርም ነሀ እጅግ ደሰ የሜል ትምሀርት ነው እመቤቴ እውቀቱን ታብዛል፧፧፧፧፧፧፧

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f Місяць тому

    አሁን መፃፍ እንኳን የቻልኩት ብዙ ነገር አጥፍቼ ነው በቲክቶክ እንኳንማሬጅ ሰርተፊኬት አውጥተው የደረስኩባቸው እና የሚወራውን ሁሉ አትመኑ እግዚአብሔር ታላቅ ነው የእግዚአበሔርን ድንቅ ስራ ያየሁበትን ነው የፈጠረኝ አምላክ የት ይጥለኛል።

  • @salimmahmud6122
    @salimmahmud6122 2 місяці тому

    ጌታ ይባርክህ ኦርቶዶክስ ወገኔ መናፍቅ እያልክ የምትጠራው የወንጌል አማኞችን ( ጴንጤ ) ተሳዳቢም ጭምር ነህ ስለመልክትህ በድጋሜ ተባረክ

    • @msale
      @msale 2 місяці тому

      ምንድን ነው ምታወራው?

    • @SiyaDessalegn
      @SiyaDessalegn Місяць тому

      ይች ናት ኦርቶዶክስ❤

  • @seleyabi436
    @seleyabi436 4 місяці тому +4

    Part 2 entebikalen kalehiwotn yasemaln

  • @jgshe4404
    @jgshe4404 Місяць тому

    ቃል ህወት ያሰማልን እግዚአብሔር እዴሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን❤🙏😊

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Місяць тому

    ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ❤ ወንድማችን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን🎉🎉

  • @HHh-h1f3w
    @HHh-h1f3w 2 місяці тому

    ትንሹ ብላቴና
    እምዬ ተዋህዶ ደስ ይበልሽ ልጆችሽ አለን ይሉሻል
    እንደው እኔ መምህሬን ሳይ ራሴን ገመትኩት ታዘብኩት ና ደግሞም ተፅናናሁበት
    ተመስገን
    ተመስገን።ተመስገን

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 2 місяці тому

    ከነድምፁ ዳግም ሄኖክ ሀይል ፀጋውን ያብዛልህ ዲያቆን ዘላለም❤❤

  • @SelAsh-sa4
    @SelAsh-sa4 4 місяці тому +3

    Dgami ykrebln yemtlu eski 👍🏼adrgu

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 8 днів тому

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢እግዝአብሐር ይሰጥህ ወድሚ🎉🎉🎉🎉 ቃለሂውት ያሠማልን😢😢😢😢😢

  • @21MarYam
    @21MarYam 4 місяці тому

    ደስ የሚል የሚያስተምር ትምህርት ነው ዲያቆንም ወንድማችን ዩኒም ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 4 місяці тому +1

    ደስ የሚል ፕሮግራም ! ተባረኩ የማውቅ ምንጭ ናችህ !!🙏🏿👍

  • @GjFj-z2r
    @GjFj-z2r 26 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እጅግ እፁብ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው በርቱልን

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 4 місяці тому +1

    እኔ የምለምናችሁ ? ምን ባደርግ ስው የሆነ ስውን ማስደስትና ጻዲቅ መሆንን እችላለሁ ...? ግን ክፋ አይደለሁም ,! ደግ ነኝ ! ምንስ ...? ደግሜ ማደረግ አለብኝ ...? መቼም ብዙ የጠቢብን ሚስጥራት ለማያውቅ ..? ምንስ አድርጎ , ምንስ ስርቶ? ደስ የሚለው ...? ነገር እንዳለ ባላጣውም ...? እነሱ ግን ? ደስ በእኔ አይላቸውምና , ምን ባደርግ ..? ምን ትሉኝ ይሆን..? እኔ ግን ? እግዚአብሔር ሁሌም ከጎኔ ነው ::

  • @Alemaz925
    @Alemaz925 Місяць тому

    ቃለህይዎይ ያሰመል ምገርም አገሉለፅ በሌላም ትምህርት እንጠብቀሉን❤❤❤❤

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 Місяць тому

    የምወደው መምህር ቃል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ❤❤ 🙏🙏

  • @mahlet
    @mahlet 4 місяці тому

    በእውነት በጣም ደስ የሚል በሚገባን መንገድ በርጋታ ስላስረዳክን ስላስተማርከን ቃለ ህይወት ያሰማለን በተለይ ምስባክ ሲነበብ ሲመላለሱ በመጨረሻም በአንድ ላይ የሚደረገው ነገር እስካሁን ትርጉምን አላውቅም ነበር በእውነት ፀጋውን ያብዛልን ። ብዙ ተምራለው አመሰግንሃለሁ

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 4 місяці тому +1

    እንድ እግዚያአብሔር ፍቃድ ነገ ጨርሼ እሰማዋለው ሁን ልተኛ የነገሰው ይበለን ❤

  • @amanuelmehari3624
    @amanuelmehari3624 Місяць тому

    ኡነት እግዛኣብሄር ይባርካቹ።የሁለታቹ ርጋታ ራሱ መንፈሳውነት ነው።

  • @SiyaDessalegn
    @SiyaDessalegn Місяць тому +1

    ይች ናት ኦርትዶክስ❤❤❤ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @tesfaybelay7883
    @tesfaybelay7883 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን በውነት ደሰ የሚል ትምህረት ነው

  • @zelalemgatachew2987
    @zelalemgatachew2987 Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ቤተክርስቲያን ልጆች አሏት ህየንተ አበውኪ ተወልዱ ለኪ ደቂቅ እንዳለው ነው ። ብዙ ተምሬበታለሁ ። አመሰግናለሁ ።

  • @behailuatinafu843
    @behailuatinafu843 Місяць тому

    እጅግ አይን ገላጭ የሆነ ትምህርት ነው ::ወንድም ዘላለም እናመስግናለን

  • @KumiMkriwa
    @KumiMkriwa 4 місяці тому +6

    ከሁሉም ሃይማኖታችን(ኦርቶዶክስ ) ይበልጣል ሁሉም ምድራዊ ነው። እኛም ምኞታችንም እናልፋለን ኢየሱስ ብቻ ነው አልፋና ዖሜጋ❤

    • @dawudnursefa7239
      @dawudnursefa7239 4 місяці тому +4

      ልጠይቅህ መጽሀፍችሁ ላይ ኦርቶዶክስ /ክርስታን ሚል ቃል አለህ

    • @bemenetfikre445
      @bemenetfikre445 4 місяці тому

      ​@@dawudnursefa7239 የለም ነጥብህ ምንድን ነዉ?

    • @Abdulmejidomer
      @Abdulmejidomer 4 місяці тому +2

      Endalone sitaq misema simet

    • @barisansultan2779
      @barisansultan2779 4 місяці тому +2

      Are " mastahaf kidus "milaw rasuu mastahaf kidus wust yellem

    • @tesnimzeynu6486
      @tesnimzeynu6486 4 місяці тому

      They are no talking about that bro.issun atkeyr

  • @እሙነኝየተዋሕዶፍሬ
    @እሙነኝየተዋሕዶፍሬ 4 місяці тому

    ብዙ ነገር ተምረንበታል ቃለ ህይወት ያሰማልን ጠያቅም ተጠያቅም ፈጣሪ ረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹህ ትንሹ ዳቈን ሔኖክ ኃይለ ብየሃለሁ
    ደቈን ዘላለም የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 2 місяці тому +1

    ገና ጥያቄ ስትጀምር የተሳሳተ አካሄድ ያለው ፕሮግራም መሆኑን ስላሳወከኝ እና መስማት እንዳቆም ምልክት እንደሰጠኸኝ ኡመሰግናለው

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 2 місяці тому +1

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..wedmachin..memhrachin..bewunet..yderegln..semten..lemedan..yabkan

  • @G12.....147
    @G12.....147 4 місяці тому +1

    ስሉስ ቅዱስ ምስጋና ይድረሳቸው
    ምን ይባላል ተመስገን ብቻ🤲

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 4 місяці тому +1

    ቤተሰብ ለማዳመጥ በደንብ ቁጭ እንበል ግሩም የሆነ ትምህርት ነው ድያቆንዬ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት🌹🌹🌹

  • @hanelove06
    @hanelove06 3 місяці тому

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት አዘል ነበር አላህ ይጨምርላቹ ደስ ይላል ።

  • @سيدحسبن-ب9ض
    @سيدحسبن-ب9ض 4 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @TarikKe-th5wv
    @TarikKe-th5wv 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Sale-bt1sy
    @Sale-bt1sy 4 місяці тому

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን ዲያቆን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ghgh4028
    @ghgh4028 4 місяці тому

    አግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምቹ በክርስቶስ ይብዛልን በአወነት ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋዉን አብዙቶ አቡዙቶ ይድልልን ክብር ወንድማችን ዲያቆን ዘላለም ጋር ጡኡመ ልሳን በጣም ደስ የምል ትምሀርት ነው እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን በልባናችን ሰለዳ ይፃፍልን አሜን🙏💖

  • @barisansultan2779
    @barisansultan2779 4 місяці тому +5

    I also admire this but
    Let me correct some of the biggest error .
    They said Christianity but not found in the bible .
    They called their book Bible but the name bible is not found in the bible.
    They called the son of marry " Jesus " but the name Jesus is not found in the original book by the Hebrew And so...
    T

    • @humanalltoohuman
      @humanalltoohuman 4 місяці тому +1

      Please read more, brother.

    • @barisansultan2779
      @barisansultan2779 4 місяці тому +1

      What do I read my brother. I told you what I read.

    • @humanalltoohuman
      @humanalltoohuman 4 місяці тому

      Why do you think the things you mentioned are errors?

    • @barisansultan2779
      @barisansultan2779 4 місяці тому +1

      Because Jesus didn't teach the book that you have it in your hand right now. Jesus didn't teach Christianity .the word Christian came after him
      He didn't teach Bible . he teach wongel which is the clear word of God not mixed with the word of human .if you want I can prove that this book which is in your hand right now is not clear word of God. Because it do have a lot of mistake if you want I a can mention it. Replay me

    • @humanalltoohuman
      @humanalltoohuman 4 місяці тому

      @@barisansultan2779 - Okay. Go ahead.

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Місяць тому

    ዲያቆን ዘላለምን ዝብየ ሳየው ዲያቆን ሀይሌንመስሎ ይተያያል ለኔብቻነው ዝምድናአላቸው ልበል ፈጣሪ መጨረሻህንያሳምርልህ

  • @Dagi464
    @Dagi464 Місяць тому

    Oh my God, I watched the whole 3hrs like nothing it went by fast I didn’t even realize it’s a three hours podcast. Thank you Deacon Zelalem! I learned a lot from your podcast. I would love to watch more of your podcast…just subscribed 😊