ግንቦትና ግንቦታውያን! ደረጀ ኃይሌ ከአቶ ፋሲካ ሲደልል ጋር - Benegerachin Lay with Fasika Sidelil @Arts Tv World ​

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @wasihunbekelehas5486
    @wasihunbekelehas5486 2 роки тому +51

    ጋዜጠኛ ደረጄ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ቃለመጠይቅህን ሁሉንም ማለት ይቻላላል እከታተላለው ከምታመጣቸው በላይ ያነተን እወቀትህን ሲበዛ አደንቃለው ስላለፈው ታሪካችን እንድናውቅ ስላረከን በጣም እናመሰግናለን::
    በተረፈ በርታ እግዚአብሔርእድሜና ጤና ይስጥህ::

    • @belaynehfantaye8486
      @belaynehfantaye8486 2 роки тому +1

      ያልተነገረለት ምርጥ፣ምጡቅ ዕውቀት ያለው ሙሉ ጋዜጠኛ ከታሪክ ጋር እያዋዛ፣ ደረጀ ሐይሌ እንዴት አድርጌ እንደምገልፅህ አላቅም ብቻ "ሙሉ ሰው"

  • @abrahamwoldegiorgisgodbles4504
    @abrahamwoldegiorgisgodbles4504 2 роки тому +12

    ደርባባው ጋሽ ፋሲካ ሲደልል በህይወት ኖረው ለምስክርነት መብቃትዎ በጣም ደስ ይላል። የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ ድርጅት ይሰሩ የነበሩ ወንድማቸው አቶ ተስፋዬ ሲደልል ከርቸሌ እየላኩኝ ስንቅ አቀብላቸው ነበር።
    ሁልጊዜ ፈገግ የሚሉ በመሆናቸው እደነቅባቸው ነበር።💚💛❤

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 2 роки тому +2

      Did you knew also Ambachew Abraha of Ethiopian Shipping Lines,he was(is) a friend of mine whom I like very much.

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 2 роки тому +50

    ጋዜጠኛ ደረጄ ያለፈውን ታሪካችንን አይጠገብ ቡሆነው ኢንተርቪህ ስለምታስኮሞኩመን በጣም አመሰግንሃለሁ:: ቃለ መጠይቅ የምታዱርጋቸውን ሰዎች አያያዝህ ድንቅ ስለሆነ ካንተ ጋር ሲያወሩ ተመቻችተው በመሆኑ ከልባቸው ያወሩሃል:: እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 роки тому +3

      እውነት ነው ደሬ ክስተት ነው

    • @michaelasfha2097
      @michaelasfha2097 2 роки тому +3

      እኔም ኣንተ ያልከው እጋራለው እናመሰግናለን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼👍✅

    • @awettesfay6631
      @awettesfay6631 2 роки тому

      የወሬ ሱስ ስላለባቹ ነዉ እንጂ ፈርቶ ጣልያን ኢምባሲ ከተደበቀ ምርኮኛ ና 30አመት ያለፈበትን ወሬ ሰምተህ ምን ፈጠርክ ?ደረጀ አያያዝህ ምናምን ትላለህ እሱ የUA-cam ገቢነዉ ሚያሳስበዉ እንጂ አሁን ለምን እየፈረሰች በየቀኑ ሰዉ እሚያልቅባትን ሀገር ለመታደግ አይሰራም ለናተ ለጫት የሚስማማ ጥቅምየሌለዉ ኮምኩሙት😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @dereseameneshewa8653
    @dereseameneshewa8653 2 роки тому +13

    ደረጀ የሚገርም የማስታወስ እና የአጠያየቅ ችሎታ ያለህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ። ጎበዝ በርታ 👏👏👏

  • @wondwosenkiflearega1422
    @wondwosenkiflearega1422 2 роки тому +19

    አቶ ደረጄ ሀይሌ በእውነት ክብር ይገባሃል። ለቃለ መጠይቅ የምታደርገው ዝግጅት አቀራረብህ እናም የታሪኩን ፍልሰት በሚገባ እንዲህ በእውነት ስላቀረብክልን ሁሌም በታሪክ መዝገብ ሰነድ የሚቀመጥ ነው።🙏🙏🙏

  • @gelannegash7327
    @gelannegash7327 2 роки тому +3

    ደረጄ ብዙውን ያቀረብካቸውን ፕሮግራም እከታተላልው እንደ ክቡር ፋሲካ ሲደልል አንደበተ ርዕቱና እውነተኛ ስው በማቅረብህ እጅግ ተደስቼያለው ። ሀገሪቱ ስዎች እንደነብሮት ወደፊትም ቀን የሚዳኛቸው ንፁሀን ስዎች እንደሚወጡባትና ክብራቸው የሚገለጥበት ጊዜ ሩቅ እንደማይዎን ተረድቼያለው ቀኒቶንም እናፍቃለው። ግን በደጋጋሚ ክቡር ፋሲካን እንዳድንቅ ያደረገኝ እውነተኛነታቸው ብቻ ሳይሆን ቀድሞ አንቱ የሚሉትን አሁንም አንቱ ማለታቸውን ከበሬታቸውን አለመንፈጋቸው ምን ያህል ንፁህነታቸውን ፣ አስተዳደገ መልካምነታቸውን ተረጅቼያለውና ክብር ይገባቸዋል

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 2 роки тому +3

    ደረጄ ምን ዓይነት ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ??? ተቸክዬ ሳልነቃነቅ አደመጥኩህ።
    አቶ ፋሲካ ህወሃትን መቼም አድንቄ አላውቅም።የኢሠፓ ከፍተኛ ባለስልጣናትን በሞት ሳይቀጣ አንደ አርስዎ ያለ ሊቅ ለታሪክ አብቅቶልናል። ብትገደሉ ኖሮ ይህን ታሪክ ከየት እናገኘው ነበር??? ህወሃትን አለማመስገን ንፉግነት ነው።እድሜ ከጤና ጋር ለሁለታችሁም እመኛለሁ።

  • @endaletessema5521
    @endaletessema5521 2 роки тому +5

    አቶ ደረጄ ለዚህ ቃለ መጠይቅ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። አቶ ፋሲካ ሲደልል ይህን ልዩ ቃለ መጠይቅ ለመስማት በመብቃቴ በጣም ደስ እንደተሰኘሁ ልገልፅልዎት እወዳለሁ። ብዙ የደርግ አባላትን መፅሀፍ እና ቃለመጠይቅ የማየት እድል አጋጥዋኛል እንደዚህ ግልፅ እና ተአማኒ የሆነ አላጋጠመኝም። መፅሀፉ እጄ እስኪገባ ቸኩያለሁ። ለሀለታችሁም አክብሮቴን ልገልፅ እወዳለሁ።

  • @caleb7859
    @caleb7859 2 роки тому +9

    ድንቅነው እነዚህ የቀድሞው ባለስልጣናት ለመጪው ትውልድ ታሪክ ሳይሸራረፍ እውነቱ እንዲደርስ የወሰኑ መሆናቸው ያስታውቃል በጣም እናመሠግናቸዋለን

  • @antenehmamo2200
    @antenehmamo2200 2 роки тому

    የጋዜጠኛ ክብር እና ጥግ ባንተ ላይ ነው የማየው ደረጄ ሃይሌ።እንዲህ አይነት ፕሮግራሞችን በመስራትህ በጣም
    ደስተኛ ነኝ። ስለ ደርግ ዘመን ከራሳቸው ካለፉበት ሰዎች እንድንረዳ የምታድረገው ጥረት በጣም ነው የማደንቀው እና የማከብረው።
    ምክንያቱም በጣም ብዙ ብዥታዎች እና አሉባልታዎች ስላሉ ከራሳቸው መስማት በጣም ግልጽ ያልድረግልናል።
    ከዚሁ ጋር ተያይዞ እንደ ለታሪክ የሚቀመጥ ስራ እንደተሰራ ትልቅ ምኞት አለኝ። ይህም ኮ/ል መንግስቱ ሃ/ማርያምን
    እዛው ዝንቧቤ ሄደህ ቃለ-መጠይቅ ብታደረግ እና ከራሳቸው አንደበት ብንሰማው በጣም ደስተኛ ነኝ።

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 Рік тому +1

    እንደ ድንቅ መፅሀፍ፣ ደጋግሜ ያየሁት ድንቅ ኢንተርቪው ነው። ሁለታችሁንም በጣም አመሰግናለው። መፅሀፉን ማግኘት አልቻልከኝም..... እንዴት እንደማገኘው ጠቁሙኝ....እባካችሁ።

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 2 місяці тому +1

    ደጋግሜ የሰማሁትና ብዙ ዕውቀት ያገኘሁበት ቃለምልልስ!!! ሁለታችሁንም በጣም አደንቃለሁ አመሰግናለሁም!!!

  • @engidaworkwube2497
    @engidaworkwube2497 2 роки тому +4

    ውይ። በጣም አመመኝ። አባቴ በእጁ ዝንብ እንኳን ገድሎ አያቅም ያለችው ዶክተር ተብዬዋ የመንግስቱ ልጅ ይህንን ቃለ መጠይቅ ስትሰማ አባቷን ታወግዝ ይሆን? እንደለመደችው ወይስ አባቴ ይህንን አያደርገውም ይሆን መልሷ።

    • @ethiozare8001
      @ethiozare8001 2 роки тому +1

      የስድሳ ሚኒስትሮች ግድያ ልክ ነበር ያለች የመንግስቱ ምትክ የሆነች ጭራቅ ናት።

    • @quafseid
      @quafseid 9 місяців тому +1

      ከአቶ ፋሲካ ሲደልል መፅሀፍ በዃላ ጓድ መንጌም ይሁን ልጆቹ ትንፍሽ አይሉም በሚገባ አስረጅ በሆነ መልኩ በመፅሀፉ ተፅፎላቸዋል

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 роки тому +1

    ደሬ ደሬ ደሬ our legendary መጣህ ደግሞ ልታስደምመን 🥰😊 የጋዜጠኝነት ጥግ በአንተ ውሰጥ አየዋለሁ 👌👌🙏 በቃ አንተ ብቻ ጠይቅ ይህን የመሰለ የሀገር ታሪክ ለትውልድ ፍሰቱን ጠብቀህ ስለምታስተላልፍ 🙏🙏 አቶ ፍሲካም ስላካፈሉን ታሪክ 🙏🙏

  • @endaleabebe4475
    @endaleabebe4475 2 роки тому +2

    የሚገርም ዝግጅት ነው ድንቁ ጋዜጠኞ ደረጀ ሀይሌ እንግዳውም ጔድ ፍሲካ ሲደልል በሚገርም ገለፃ በደርግ ጊዜ ስለነበረው ታሪክና በተለይ ስለ መፈንቅለ መንግስቱ ድንቅ ልብ አንጠልጣይ በሆነ መልኩ ለህዝቡ ግንዛቤ ሰጥተዋል። በእውነት ድንቅ ዝግጅት ነበር እንግዳውንም ደረጀንም ከልብ አመሰግናለሁ። ክፍል 2 ቱን በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @tsionnigusse2244
    @tsionnigusse2244 2 роки тому

    ባዳምጠው የማይሰለች ደሬ ተባረክ በምናቤ ብዙ ተጓዝኩ አቶ ፋሲካም የታደሉ ናቸው በእድሜ መቆየታቸው ያባቴም ባች ስለነበሩም

  • @shottellfit
    @shottellfit 2 роки тому +1

    ደርዬ።የኛ የእውቀት ምንጭ።በጤና ኑርልን።አቶ ፋሲካ።ሚዛናዊ የሆነ ታሪካዊ ትንተናዎ ተሠምቶ የማይጠገብ ከመሆኑም በላይ ዩኒቨርስቲ ገብቶ እንደ መማር ነው።እናመሠግናለን።ከታላቅ አክብሮት ጋር።

  • @solomont9658
    @solomont9658 2 роки тому +3

    ውድ ደሬ ።በናፍቆትህ ቆይተን በእኚህ አንጋፋ እንግዳ ካስከን።የሚቀጥሉትን ዕሑዶች በናፍቆት እንጠብቃለን። ጓድ ፋሲካም ያለፉበት ታሪክ የብቻቸው ሳይሆን የሀገራችን ነውና ምስጋና ይገባቸዋል።Tnx Dere as usual ❤❤❤

  • @YalemWHaile
    @YalemWHaile 2 роки тому +38

    By far the most phenomenal interview I have ever seen from the Derg regime officials occupying highest public office back in the days. Brutally honest (he didn't spare himself ), extremely intelligent, sharp analytical skills, well mannered and well versed in his language etc..etc.. exceptional on so many levels. I am unpleasantly surprised how an intelligent person with his caliber allow himself to be manipulated with that power monger wild beast (Mengistu). The journalist is always well read, well prepared, knows his questions and respects boundaries. Dereje is simply out of this planet in his journalistic works. Top journalist, Top interviewee !

    • @Yosephdebebe
      @Yosephdebebe 2 роки тому +3

      Well articulated , i am highly appreciated your comment.

    • @tsii2683
      @tsii2683 2 роки тому +2

      well said

    • @nuredinnegash5603
      @nuredinnegash5603 2 роки тому

      በየዘመኑ ባንዳ ነበረ ባንዳን ማሶገድ ከሀገር ወዳዱ መማር አለብን የነሱ ያመጡት ጣጣ መከላከያን አስበላው

  • @EG-dd7rs
    @EG-dd7rs 2 роки тому +3

    ደረጄ ሀይሌ one of the best journalist in Ethiopia. I love all your interviews especially on DERG era. You are very knowledgeable. Thank you very much.

  • @tewodrostamanu9493
    @tewodrostamanu9493 2 роки тому

    አቶ ደረጀ በእውነት ምርጥ ጋዜጠኝ ነህ ለማለት የፈለኩት በዚህ ወቅት እንደምታውቀው ጋዜጠኛ እንደ አሸን የፈላበት ወቅት አንተ ግን በጥቅም ሳትደለል ጥሩ እና ምርጥ ፕሮግራም ታስደምጠናለህ !!!እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 роки тому

    ደረጄ እንኳን ደህና መጣህ ታሪክ በጥሩ በመጥፎ ማቅረብ ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ለአንተ ዕድሜና ጤና ይስጥ ምክንያቱ ከአለፈው ጥሩ ነገር መማር መጥፎን ለማወቅ ይረዳል ሌላው ደረጄ የምታቀርባቸው ስዌች ታሪኩ እንዲያብራሩ ምታደርግበት አግባባ አስተማሪ ነው እባካችሁ ጋዜጤኞች ከደረጄ ተማሩ ተባረክል የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 2 роки тому

    እስከዛሬ ከሰማህዋቸው ሁሉ ይህ እውነተኛነቱን የገለፀ ኢንተርቪ ነው ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም:: እንደፊልም ነው ታሪኩን በጥሩ ቃላትና ወዝ በአቶ ፋሲካ የተነገረው:: ይህን ለትውልድ በማስተላለፋቸው ሊመሰገኑ ይገባል:: መፃህፋቸውንም አግኝቼ ለማንበብ ግዋግዋሁ:: ደረጀ በጣም እናመሰግናለን:: መስመር የያዘ አጠያየቅህን ወድጄዋለሁ::

  • @ሰውመሆን-ጐ1ሠ
    @ሰውመሆን-ጐ1ሠ 2 роки тому +2

    የጋዜጠኝነት አቅም ያሟላ፡፡ ምርጥ ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ!!!!

  • @syumyohannes
    @syumyohannes 2 роки тому +19

    I always appreciate your interviews and guests. Your focus of interviews are making clear the past historic trend and bringing attention about struggles done by the revolutionary generation to the minds of the new generation.

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar 2 роки тому +17

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረው የደረጄ እና የደርግ ሹማምንት ሰፋ ያለ ቆይታ ነበር። ሻምበል ፍቅረስላሴ እና ኮ/ል ፍስሃ ከደረጄጋ ቆይታ ሳያደርጉ ማለፋቸው ከህልፈታቸውና ካልጨረሱት ቀጣይ መፅሃፎቻቸው እኩል ሚያስቆጭ ነው።

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 роки тому +3

      በጣም ምን ነበረበት እንዲህ ለታሪክ የሚቀር በአንደበታቸው ብናደምጣቸው ነበር ያሰኛል

    • @tamiratestifanos6465
      @tamiratestifanos6465 8 днів тому

      ሁለቱም እኮ የፃፉት መፀሐፍ ወረቀቱ ዋጋው ከያዙት እወነት ይበለጣል

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 2 роки тому +7

    Very professional and insightful individual - Mr Fasika, really it’s very interesting points! Thank you, Sir! Dere, keep up the good work!
    Remain Blessed Abundantly!

  • @ጥቁርስውይመቸው
    @ጥቁርስውይመቸው 2 роки тому

    አቀራረብህ እንደሚጥም ምርጥ ክላሲካል ሙዚቃ ነው ተባረክልን

  • @sone8065
    @sone8065 2 роки тому +4

    ደሪ በጣም እናመሰግናለን የሚገርም ጭውውት ነበር ቀጣዪን በጉጉት እንጠብቃለን።

  • @emmanueladdis7039
    @emmanueladdis7039 2 роки тому +6

    ጋዜጠኛ ድረጄ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ሁሉም በሙያው እንዲህ ያለ ዲሲፒሊን ቢኖረው ምን ነበረበት you are so amazing 👏 👌

  • @ruttateklezgy5666
    @ruttateklezgy5666 2 роки тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ውድ ወድማችን በጣም ነው የምወድህና የማደንቅህ ሁሉ ግዜ የምታቀርበው ታማኝና ተወዳጅ ፕሮግራም ድንቅና ታሪካዊ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይባርክህ

  • @Eshetu-01
    @Eshetu-01 2 роки тому +7

    'ማን ይመስክር የነበረ:ማን ያርዳ የቀበረ' አሉ የሀገራችን ነገር በጣም ይገርማል ለምይንኛውም ድንቅ ቃለ መጠይቅ ነበር ቀጣዩን ለመስማት በጉጉት እንጠብቃለን::

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 2 роки тому +4

    ደሬ ተባረክ እኒህን በሳል አባት በተከታታይ ክፍል የደርግን ክፉም ደግም ተግባር ትውልድ ይማርበት ዘንድ አንተም እንደልከው ግንቦትን ሙሉ ቃለሠቸውን አሰማን ገጠመኞቻቸውን የመንግስቱን እኩይ ስራዎች እንወቅ

  • @RuqiyaRuqiyasaid
    @RuqiyaRuqiyasaid Місяць тому

    ጋሽ ዴረጀ እያደረክ ላለህው ድንቅ ስራ ሳላመሰግን አላልፍም በርታልኝ የኔ አቤት መፅሀፉን ማንበብ ፈለኩ ስሙን ጠቁመኝ አመሠግናለሁ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 роки тому +2

    Thank you so much Dereje Haile for this great historical interview. Look forward for the next part. Bless you both.

  • @hailewubeneh553
    @hailewubeneh553 2 роки тому

    ደሬ የኔጌታ ቅድመ ዝግጅትህ፣ እንግዶችን ሃሳባቸውን በተረጋጋ መንገድ እንዲገልጹ የምታደርግበት መንገድ፣ ባጠቃላይ ደርዬ አንተ ትለያለህ፡፡ በተለይ ድምጽህ የጉድ ነው፡፡ ረጅም እድሜ ተመኘውልህ ውዱ የሀገሬ ልጅ፡፡

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 2 роки тому +2

    ከሲቪሉ ከአቶ ፍሲካ ሰለ መንግሰቱ አረሜነነት አብዬት ብሎ ለራሱ ልእልና ሲል ምን ምን የመሠሉ አለቆቻችና መምህሮቸንን ጨርሶ ሞት ወደሡ ስትመጣ ይህነዉ የማይባል ቶን ወርቅ አሰቀድሞ ልኮ ሠዉን ያላባት አሰቀርቶ የሸሸ ራስ ወዳድ ባለጌ ሠዉ ነዉ እግዛቤሄር ፍርዱን የሰጥህ አቶ ፋሲካ ይህን መፀሀፋ ገዝቼ እሰከማነበዉ ቸኩያለሁ thank you sir.

  • @marmar803
    @marmar803 2 роки тому +2

    ምናልባት በቀድሞው ጊዜ ብዙ ለዛ እና ችሎታ ያላቸው ጋዜጠኞች እንደነበሩ አምናለሁ ፤ በአሁኑ ጊዜ ግን ጋዜጥኝነት የሚለውን ሙያ ከችሎታና ፤ የሙያ ስነምግባር ጋር የምታሟሉ ከወንድ አንተን ፤ "ደረጄ ሃይሌን " ከሴት ደግም ጋዜጠኛ "ማዐዛ ብሩን" ነው የምለው ፤ ሁለታችሁምሁ ከለዛና ፤ የተፈጥሮ ችሎታ እና እንዲሁም የካበተ ልምድ ጋር የምንኮራባችሁ ተወዳጅና የማትጠግቡ ጋዜጠኞቻች ናችሁ :: እንዲያውም እርስ በእርሳችሁ ቃለመጠይቅ ብትደራረጐ ፤ በጣም እመኛለሁ ፤ ለነገሩ አንተስ ቃለመጠይቅ ይደረግልህ ብትባል ከድንቅዋ ጋዜጠኛችን "ማአዛ ብሩ" በስተቀር አንትን ማንስ ችሎ እያዋዛ ይጠይቃል ??
    ወደ ማአዛም ስንሄድ ከአንተ በስተቀር እሷን በልኳ ሊጠይቃት የሚችልስ የቃለመጠይቅ ጋዜጠኛ ማንስ አለን ባይ ነኝ,??
    እባካችሁ ተጠያየቁ አንዱን ቀን እባካችሁ !! 🙏🙌

  • @lukaseyob1976
    @lukaseyob1976 7 місяців тому

    ለጓድ ፋሲካ ሲደልል የክብር ሰላምታ ስጥ፣ የደርግ ዘመን ልጅ ነኝ፣ እኔው ሉቃስ🇪🇷🤔🙏

  • @ethiopia9281
    @ethiopia9281 5 місяців тому

    Amazing interview, never get tired of listening to this great interview full of factual history.

  • @yishakasfaha4266
    @yishakasfaha4266 2 роки тому

    በጣም የሚገርም አገላለፅ እና ቃል አመራረጥ የተሟላበት ቃለመጠይቅ ነው

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 роки тому +4

    Thank you. This must be interview of the decade. Great job 👏

  • @AkewakAssefa
    @AkewakAssefa 2 роки тому +7

    በጣም አጏጊ ቃለመጠይቅ ነው:: ሳምንት ሁለተኛውን ክፍል እስኪደርስ ቸኩያለሁ:: የጏድ ፋሲካ እርጋታ እና ነገሮችን የሚገልፁበት መንገድ ምን ያህል በትምህርትም ሆነ በህይወት ልምድ የበሰሉ እንደሆኑ ፍንትው አድርጎ ያሳያል;;

  • @abdulazizmohammed6188
    @abdulazizmohammed6188 2 роки тому +1

    ደረጄ በጣም ነዉ ማደንቅህ በርታ እና አንድ በጣም ማደንቀዉን ሰዉ አንተ መድረክ ላይ ማየት ፈለኩ እርግጠኛ ነኝ አንተም ሳታደንቀዉ አትቀርም ደስ የሚል ትዉልድን አስተሳሰብ በበጎ ለመቀየር እየተጋ ያለ አብዮተኛ ፀሐፊ "የአስተሳሰብ" ማለቴ ነዉ አሌክስ አብረሃምን አቅርብልን አደራህን አደራህን hope he will be your next guest

  • @mesfinasfaw2708
    @mesfinasfaw2708 Рік тому

    ወንድሜ አቶ ፋሲካን ለውይይት ማቅረብህን አመሰግናለሁ፤ ሆኖም ግን በጣም ቁምነገራዊ በሆነው ጉዳይ ቁምነገረኛ የሆኑና የተከበሩ እንግዶችህን ለውይይት ስታቀርባቸው ልፋትህን የሚያበላሽብህ የማያስፈልግ ስህተት የምትሰራ ይመስለኛል። ካልደፈርኩህ ድራማዊ በሆነ ሁኔታ የምታቀርበው ቁምነገር የጋዜጠኛነትህን ሙያዊ ብቃት ለጥያቄ የሚጋብዝ ወይንም tabloid ( የአማርኛውን ቃል ስለማላውቀ ነው) የሆነ አቀራረብ የሚጎዳብህ ይመስለኛል። ከእዚህ ውጪ ዝግጅትህን እወደዋለሁ።

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 2 роки тому +15

    ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ነው መቸም እውነተኛ የጋጋዜጤኛ ሞያውን የምትተገብረ አንተ ነህ እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @hadram2885
    @hadram2885 2 роки тому +8

    Dear Dere, I adore you so much. I like the way you run the program. I watch all of them with great attention. It very informative and interesting. Keep up the good job 👏

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 2 роки тому

    Thank you Dereje brilliant journals. I watched this interview for the 2nd time.

  • @tesfayedesalegne2829
    @tesfayedesalegne2829 2 роки тому +1

    Ever best interview !! Thanks !! long live !! Ato Fassika

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 2 роки тому +1

    ክቡር ጋዜጠኛ ደረጄ በጣም እናመሰግናለን ስለ ድንቅ የሆነ የጋዜጠኝነት ክህሎትህ።
    እንዲሁም ታሪካችንን ለረሳን እና ለማናውቀው በህይወት ያሉ ምስክሮችን እያቀረብክ ስለምንማር ትልቅ ተሰጥኦ አለህ አጠያየቅህ ኢትዮጵያዊ ስነምግባርህ ግሩም ነው። እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልኝ 🙏 በመጨረሻም የምለው በውሸት ሳይሆን እውነተኛ የሆነውን ነገሮች ይዘው የሚቀርቡ ሰወችን አቅርብልን አንዳንዶች ጥላቻ ካላቸው የቀድሞ ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ሀይለማርያምን አራጅ ገዳይ በሚል ስእል እንድንስላቸው ይነግሩናል ነገር ግን ለሀገራቸው የሰሩትንም ኢትዮጵያዊነት ሰውነታቸውን የሚናገሩም ይጋበዙልን። በርታልን አክባሪህ ከካናዳ

  • @yohannesa49
    @yohannesa49 2 роки тому +1

    Journalist Dereje always care about freedom of speech, expression and fairness. Dere I am proud to have you in our media !!! It is great to see a great wonderful Journalist Dereje and Meaza also a great religious leader like Abune Ermeias and Haji Mufte. Ethiopia forever !!!!

  • @zerihunhailuzegambazerihun7605
    @zerihunhailuzegambazerihun7605 2 роки тому

    ወይ ደርዬ በቃ የጥላሸት ታሪክ ታስኮመኩመናለለህ። የአንተ ኮርኳሪነት የእሳቸው የጋሼ ፋሲካ ግልፀኝነት ታሪኩን አብረነው ያለን እስኪመስል አስቃኛችሁን ታሪኩ አስከፊ ቢሆንም ለመከታተል ግን ልብን ሰቅዞ ይይዛል ። በነገራችን ላይ ግን ሳምንቱ ቶሎ ያልፍ ይሆን ቸር ይግጠመን።
    አድናቂህ ዘርይሁን
    ከኩመበርላንድ ወንዝ አጠገብ,ቴነሲ

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 2 роки тому +18

    I want to read this book. From the way he describes it his approach, it must be quite interesting. He appears to have focused more on the cause than the individual incidents which is the right way of writing history for educative purpose.

  • @ሮቤል-ቈ7ኈ
    @ሮቤል-ቈ7ኈ 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ ነው የሰጡት!
    ግን የበዛ እራስወዳድነት ነበሮት በጊዜው።

  • @etumoges295
    @etumoges295 2 роки тому

    ደሬ በነገራችን ላይ ስወድልህ ደሬ የሠፈሬ ልጅ እድሜ ይስጥህ። ትልቅ ሰው

  • @ismailseid7283
    @ismailseid7283 Рік тому

    እናወስግናለን

  • @aseabe4843
    @aseabe4843 2 роки тому +2

    የአረመኔውና የነፍሰ ገዳዩ መንግስቱ ሀይለማርያም አድናቂዎችና አፍቃሪዎች ሠውዬው ከፈፀመው ወንጀል በጣም ጥቂቱን ዛሬ ስትሰሙ ምን እየተሰማችሁ ይሆን ??? ነው ወይስ ደግ አደረገ ነው የምትሉት ??? መልሱን ለህሊናችሁ ንገሩት

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 2 роки тому

    እኔም ያው ያልቅልኝ ነበር ያን ቀን አራት ኪሎ ነበርኩ አጠቃላይ የሶስቱም ዩንቨርስቲ ተማሪዎችን አሳምፀው ነበር። እናም አራት አምሰት እና ስድስት ኪሎ ተማሪዎች እንደጉድ ፍላየር በመፃፍ ይበትኑ ነበር። ግን ፕሬዝዳንቱ ይሄንን ያህል ጨካኝ አድርጎ መሳል ይደብራል እሳቸው በሂወት ኖረው እግዚአብሔር ረድቷቸው ሁሉንም እየተሰራባቸው የነበረውን ሁሉ አይተዋል። ማንም ንፁህ የለም በምድር ላይ ነገር ግን በጣም በጣም ጭራቅ አድርገው ማውራት ነውር ነው። ኢትዮጵያዊ እና ሙስናን የሚፀየፍ የሰውን ልጅ በእኩልነት የሚታይበት ዘመን ነበር ጤናና እድሜ ለመንግሥቱ ሀይለማርያም ይሁንልን 🙏

    • @ethiozare8001
      @ethiozare8001 2 роки тому

      በጣም ጭንቅላት የሌለሽ ጅምር ሰው ወይም የገዳይ ልጅ ነሽ። መንግሥቱ ህዝብና አገር ገሎ ከሱ ላነሱ ለጭራቆች ትቶ የሸሸ ሽንታም ነው።

  • @kubagebi2773
    @kubagebi2773 2 роки тому +1

    ዶ/ር አለሙ አበበን እንግዳህ አርገህ ብታቀርብልን።

  • @yew9167
    @yew9167 2 роки тому

    ደሬ ሠላም ላንተ ይሁን ከዚህ በፊት በሬደዲዮ ፕሮግራምህ በጣም የሚስቡ ታሪኮችን አስደምጠኸናል፡፡ አሁን ደግሞ በተመቪ ታዋቂ ሰዎችንና የቀድሞ ባለስልጣኖችን አቅርበሃል፡፡ ነጭ ሽብሩን ከቀይሽብር ኢሕአፓን ከመኢሦንና ከደርግ ደርግንም ከመኢሦን የነበራቸውን አንድነትና ልዩነት ፍቅርና ጥላቻ አሳዳጅነትና ተሳዳጅነት ኢኮኖሚውን ወታደራዊ ሁኔታውን-----ወዘተ ብዙ ቁም ነገሮችን አቅርበሃል፡፡
    የሀገራችንን ታሪክ ለማወቅ ለሚፈልጉ ወጣቶች አይናቸውን የሚከፍት አይምሮ የሚኮረኩር የበለጠ ለማወቅ የሚያነሳሳ በር ከፍተህላቸዋል
    ጓድ ፋሲካ ሲደልል በጣም ጥሩ ሃሳብ አስጨብጠውናል ፡፡ በአሮማይ መፅሃፍ ላይ የነበራቸውን ጉልህ ገፀበህርይ ከፀጋዬ ኀ/ማርያም ጋር የነበራቸውን የጦፈ ክርክር በተመለከተ የምናውቀውን ያህል እያወቅን እሳቸውን የሚመለከት ነገር እንዳልተፃፈ አድርገው ማለፋቸው ተገቢ አይመስለኝም፡፡በተለይ እኔ /የዚህ ፅሁፍ አቅራቢ/ በቀይ ኮከብ ዘመቻ ጊዜ ወጣት መሪ መኮንን ሆኜ ኤርትራ ነበርኩ፡፡ ጓድ ፋሲካ በወቅቱ ስለነበረው ወታደራዊ ዘመቻ የሰጡት አስተያየት በጣም ጥሩ ነው፡፡ አመሠገናቸዋለሁ፡፡
    ደሬ ፡ አንተ በተመስጦ ከምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በመነሳት ከበቂ በላይ መረጃና ማስረጃ ያላቸው ጭብጥ ታሪኮች በእጅህ አሉ ብዬ አስባለሁ፡፡
    ስለዚህ አስደናቂ አስገራሚ አነጋጋሪና አነቃቂ ቢያንስ በሦሥት ክፍል የተከፈለ ፖለቲካውን ኢኮኖሚውንና ወታደራዊ ሁኔታውን ከንጉሡ በኀላ የተፈፀመውን የሚገልፅ መፅሐፍ ኢትዮጵያካንተ ትጠብቃለች፡፡
    አመሰግናለሁ
    አክባሪህ በቀለ ልመንህ፡፡

  • @truthtruth1982
    @truthtruth1982 2 роки тому +5

    መንግስቱ ሃይለማርያም እግዚአብሔርን የኢትዮጵያን ህዝብና በእርሱ እጅ የተገደሉ የሟች ቤተሰቦችን ይቅርታ የሚጠይቀው መቼ ነው?
    ይቅርታ መጠየቅ እንኳን ገደል የሆነበት ግለሰብ ነው።

    • @ethiozare8001
      @ethiozare8001 2 роки тому +1

      ጭራቅ የሆነ ደደብ ነው። አሁንም ጥፋቱን ይክዳል። ልጁም የእሱ ቢጤ ከሃዲ ናት። አገራችን በደርግና ወያኔ ዓይነት ናዚዎች እጅ መመራቷ ያማል።

  • @Snan-ex4sc
    @Snan-ex4sc 10 місяців тому

    Derye wendemachen you deserve yekibir Doctorate. You are one of a kind ❤

  • @matebiebenay5187
    @matebiebenay5187 2 роки тому

    Excellent commentary. Thank you Dereje.

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 2 роки тому

    እናመሰግናለን ❤️🙏

  • @በአለትላይመመስረት

    Dere
    You are writing history.

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 2 роки тому

    ጥሩ መረጃ ነው።

  • @hanaabebe8795
    @hanaabebe8795 2 роки тому +1

    ፋሳካ ሲደልል የተባለ ሰው እንደ አባቱ ስም ደላላ ነው ይህን ታሪክ ዛሬ ነው የሰማሁት መፈንቅለ መንግስቱ ቢሳካ ኖሮ እንዲህ ኢትዮጵያ ሀገራችን የህወሓትና የመሀይሙ አብይ አህመድ መጫወቻና የደም ምድር አትሆንም ነበር በውቅቱ ጉዳዩን የሚያውቁ እንዴት እንደሚበሳጩ እገምታለሁ እኔ ግን በከፍተኛ ንዴት ውስጥ ሆኜ ያደመጥኩት ፋሲካ የሚባለው ሰው አጠገቤ ባገኘው በጥርሴም ብነክሰው የሚወጣልኝ አይመስለኝም ወራዳ የሆነ ሰው መደበቅ ሲገባው ሰው ፊት ወጥቶ መናገሩ የሰውዬውን ክፋት ያሳያል ።

  • @የአሜንእናት-ጠ2ጨ
    @የአሜንእናት-ጠ2ጨ 2 роки тому +2

    ደሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @MrJebessa
    @MrJebessa 2 роки тому

    Dereje, you are simply out of this planet in your journalistic works. You have excelled the work of Journalism as a profession. I have big respect!!!! Dereje, you are the best Journalist,.,.,.....I have ever seen in my ages!!!!

  • @yimer2543
    @yimer2543 2 роки тому +1

    አንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጃ ሀይሌ -ተጠያቂውን በማያሳጣ ወይም በማያስቀይም መንገድ ጥያቄዎቹን ወደ ሰውየው የሚያቀርብበት መንገድ፣ከምን ቀጥሎ ምን መጠየቅ እንዳለበት ስለሰውየው የሚጠይቀውን ጥንቅቅ አድርጎ የሚመጣው ነገር ሁሌም ያስደምመኛል።

    • @tulu027
      @tulu027 2 роки тому

      ደረጀ ኃይሌ ዘበቅሎ ቤት ከአንጋፋው የኢትዮጵያ ሬዲዮ ፈርጥ ጋዜጠኞች አንዱ ነው!

  • @betelhemmulugeta5827
    @betelhemmulugeta5827 2 роки тому

    ደሬ ግን ኡ ስላንተ ቃል ይጠፋኛል ❤

  • @andualemgazhan334
    @andualemgazhan334 2 роки тому +10

    ክህነት በምድርም በሰዎች ዘንድ፤በሰማይም በአምላክ የተከበረ ነዉና ከአንድ ተራ የቄስ ሳይሆን የተከበረ የካህን ልጅ መሆንዎን በኩራት ይናገሩ።ሰለአበርክትዎት እግዚአበሔር ይስጥልን

    • @Kinetibebu
      @Kinetibebu 2 роки тому +13

      እንግዳው "የአንድ የተራ ቄስ ልጅ ነኝ" ያሉት አስተዳደጋቸውን ሲገልፁ ነው። እንግዳው ይህን ያሉት ደረጀ "ሲፅፉ እንደ ብዙዎች አስተዳደግዎን አላካተቱም" የሚል ስለጠየቃቸው ነበር። እርሳቸውም ይህን አገላለፅ የተጠቀሙት "ከሌላው የተለየ አስተዳደግ አልነበረኝም፤የአንድ ተራ የቄስ ልጅ ነበርኩና ከዚያ አንባቢው የሚማረው ነገር ስለሌለ ነው" ብለው መልሰዋል። እናም በዚሀ አገላለጽ ውስጥ የአባታቸውን ክህነት ማሳነሳቸው አልነበረም። ይልቁንም በንፅፅር ከሌላው ኢትዮጵያዊ የተለየ አስተዳደግ ስላልነበረኝ በመጽሐፉ ውስት መካተቱ አስፈላጊ ሆኖ አላገኘሁትም ማለታቸው ነው።

    • @shimelsgisila2650
      @shimelsgisila2650 2 роки тому +3

      አባታቸው ቄስ ብቻ ሳይሆኑ ነጋዴም ነበሩ ።የሮቤ ከተማ የብሔራዊ የትንባሆ ድርጅት ወኪል አከፋፋይ ነበሩ ።
      የኔአባትም ነጋዴ ነበረና የሲጋራ ዋጋ መጨመሩ መረጃ ስለነበረው በእጃቸው የነበረውን ጠርጎ ግዛቸው ። ከሳምንት በኋላ ዋጋ መቀጠሉን ሲሰሙ ሲጋራውን መልስልኝ አሉት ገዝቼዎታለሁ አልመልስም ማለት ብዙ መዘዝ እንደሚያመጣበት የተረዳው አባቴ ትንሽ ተከራክሮ በወሰደበት መኪና ጭኖ መለሰ ።ከልጃቸው ሊያጣሉኝ ነው ። ያለው ትዝ ይለኛል ።

    • @minty1188
      @minty1188 2 роки тому +2

      @@shimelsgisila2650 ይገርማል ቄስም ነጋዴም ለሁለት ጌታ እንደማለት ነው

    • @ashebermamo7438
      @ashebermamo7438 2 роки тому +1

      @@shimelsgisila2650 ብልጥ አባት አለህ ጊዜና ሁኔታን የሚያገናዝቡ ።።

    • @esab8283
      @esab8283 2 роки тому +1

      እንግዳው ለማለት የፈለጉት አባቴ በዓለማዊው ኑሮ ተራ ደሃ ነበሩ ለማለት መሰለኝ::

  • @bebibebi1252
    @bebibebi1252 2 роки тому

    Dre what a beautiful interview .

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 2 роки тому +2

    አንዱ ከወዝ ሊግ አመራር የተገደለው ወንድሜ ነው። ደረጀ ሁል ጊዜ የወዝ ሊግ አባላት የመገደላቸው ሁኔታ ግልጽ አለመሆኑን ደጋግመህ በመጠየቅህ አመሰግንሀለሁ።

  • @tesfayedemissie7847
    @tesfayedemissie7847 Рік тому

    This time I am watching the interview May least 6 times and I am always lessons and learned a lot . My question is why why Dereje couldn’t keep go far beyond this

  • @abayleah1367
    @abayleah1367 Місяць тому

    Ato Fasika Sidelil betam yetekeberu great ethiopian person.and personally wonderful person metekia yelelew egziabher kersoga yhun

  • @mikaelchurnet8064
    @mikaelchurnet8064 2 роки тому

    ስለ እውነት ስለ ደርግ እና ኢህአፓ እጅግ በጣም ብዙ ዝግጅቶችን፣ መፃህፍትንም አንብቤያለሁ ነገር ግን እንደዛሬው ጥንቅቅ ባለ ተመስጦ የተከታተልኩት ዝግጅት ኖሮ አያውቅም። ምነው ቢባል እስከዛሬ የተከታተልኳቸውንም ሆነ ያነበብኳቸውን መፃህፍት በከፍተኛ ደረጃ ጥያቄ ውስጥ እንዳስገባቸው አድርጎኛል። ምክንያቱም የአቶ ፋሲካ ንግግር እውነት እንደሆነ እዝነ ልቡናዬ እየነገረኝ ስለሆነ።

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 2 роки тому +1

    ይገርማል።

  • @abrahamtasew2961
    @abrahamtasew2961 6 місяців тому

    Best 👌

  • @melessaw5906
    @melessaw5906 2 роки тому +6

    Journalist Dereje, I used dislike your approach to interviewing your hosts, because you used to interfere very often. May I now congratulate you on the enormous improvements you made during your interview with Comrade Fasika. I am not a journalist, but I love when hosts tell stories uninterrupted, coherently with little interruption. LET THE STROY FLOW!

    • @MrTesfaw
      @MrTesfaw 2 роки тому

      Mn v

    • @antenehzewde4679
      @antenehzewde4679 2 роки тому

      Very well said and Dereje, take this positive criticism very well. You are improving but please don’t interrupt unless it is necessary as your show is my most favorite one.

    • @zedmekonnen901
      @zedmekonnen901 2 роки тому

      This is the last guy left us a journalist. he is like butter I love it it's like bedtime stories with that said very sad story . I respect your opinion

  • @abejebelay8930
    @abejebelay8930 2 роки тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ ስልግልፅነትዎ::

  • @Fasilo
    @Fasilo 2 роки тому +2

    እባክህ ደረጀ የደርግ ባለስልጣናትን ሁሌ አቅርብልን

  • @guttemagurmu9739
    @guttemagurmu9739 2 роки тому

    ደሬ ምርጡ፣ keep up the good work!!

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 2 роки тому

    Thank you Dereje 🙏🏽

  • @bisratalebachew6719
    @bisratalebachew6719 2 роки тому +1

    Am the first one to comment. Dere welcome

  • @alemtwoldemariam960
    @alemtwoldemariam960 2 роки тому

    በነገራችን ላይ እኔ ግርም የሚለኝ ለ10ግዚ ያህል የግድያ ሞከራ ተደርጎበት በልዩ ተአምር የተረፈ በሰውነት የአካል ክፍሉ ባሩድ የተባለ የጥይት ቆራጭ ይዞ የሚንቀሳቀስ እና የሰውነቱን ጠባሳን በየቀኑ እያየ የሚቆጭን ሰው ድጋሚ ህይወቱን ሊነጥቁት ሊገሉት ሲሉ ጨካኝ ገዳይ ቢሆን ምን ያስደንቃል።እረጅም እድሜና ጤና ባለህበት ቦታ ይግጠምህ ኮነሪል መንግስቱ ሀይለማርያም።

  • @emmukassaye215
    @emmukassaye215 2 роки тому +1

    ደሬ ኮለኔል መንግስቱን ዙምባቤ ሔደህ ቃለ ምልልስ ብታደርግ እጅግ በጣም ጥሩ ነበር ። እንዳንተ ዓይነት ጋዜጠኛ ነው የሚያስፈልገው

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 Рік тому

    ይህን የመሰለ አረመኔ ሠዉ በአበበ እንቀበለዋለን ሲል ካሣየ ጨመረ ሲናገር ስሰማ በጣም አዘንኩ እነ ጀ/ሀይሉን ጀ/አለማየሁ ጀ/አምሀን አስተማሪ Director የነበሩ ጨርሶ ሀገሪቱን ስለዚህ ደረጃ አጨማልቆ የሄደ አረሜኔ በራሱ ላይ ሲመጣ ሽሽቶ ልጆቹን እየሠመ አሣድጐ ዶክተር የስደረገ አሁንም ኦየዋሸ ይኖራል

  • @abagudakershu9599
    @abagudakershu9599 2 роки тому +4

    እነኝህ ሰዎች ምናቸውም አይታመንም። ስለአንድ እውነት ብዙ የተለያየ ነገር ይናገራሉ። ሀገሪቱን የሚመጥን እውቀት እንደነበራቸው ቢታወቅም ድብብቆሽ መጫወት ግን ያዘወትራሉ። ከነኝህ አንፃር ሲታዩ ሀገር መምራት የሚያስችል እውቀት አልባ የሆኑት ኢህአዴጋውያን አመራሮችም ይኸው በሽታ ተላልፍባቸው በአንድ ጉዳይ አስር ነገር ይናገራሉ። በሽታ ነው?

  • @tigists9420
    @tigists9420 2 роки тому +4

    ደረጀ በጣም የሚስብ ጭውውት ነው
    እርግጠኛ ሆኜ ለማሳወቅ የምፈልገው
    በመንፍቅለ መንግስት በዳኝነት ከተሰየሙት ዳኞች መካከል
    የግራ ዳኛ የነበሩት ሙሉ ስማቸውና ማረጋቸው በትክክል ያልጠሩት
    አለማየሁ ብቻ ብለው ያለፊፏት የግራ ዳኛ ሙሉ ስም ጀነራል አለማየሁ ስዩም ይባላሉ የህግ ባለሞያ ነበሩ በእርግጥ እሁን በህይወት የሉም
    ይህንን ለማስታወስ ነው

  • @kassu3995
    @kassu3995 2 роки тому

    Wonderful!

  • @wondante
    @wondante 2 роки тому +8

    Journalism in high level 👌

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 Рік тому

    Interested history

  • @firaolgemmechu2936
    @firaolgemmechu2936 2 роки тому

    አቶ ደረጄ በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @dembobademboba6924
    @dembobademboba6924 2 роки тому

    Great presentation....How about Part- 2 ?

  • @גטהכסמהגכהרין
    @גטהכסמהגכהרין 2 роки тому +4

    ደሬ በአማረ አቀራረብህ መንግሥቱ ሀይለማርያም ላንተ ቃለመጥይቅ ከማላፋቼው በፊት ሀቊን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ተናግረው ቢያልፋ ትልቅ ታሪክ ይሆናል ደረጀ እባክህ ሞክር

  • @abdelaarega6618
    @abdelaarega6618 2 роки тому +1

    እኔ ግርም የሚለኝ ደረጄ የደርግ አባል ነበርክ እንዴ የቤተሰብ ያህል ነው እያንዳንዳቸውን የምታውቃቸው፡፡ የምር ግን በጣም ነው የምወድህ

  • @habtamuyosef3492
    @habtamuyosef3492 2 роки тому

    Woww dereye tariken letiweld selakoŷehlen edemeh yirzem gazetegna ante nek beka.....

  • @johnyohannes9233
    @johnyohannes9233 2 роки тому

    በቻልከው መጠን ሌሎችንም ባለስልጣናት ለማነጋገር ሞክር። ወደድንም ጠላንም ታሪካችን ነው። አሁኑኑ በሰነድ ተይዞ ካልተቀመጠ እንደእስከዛሬው ታሪካችን አጣመው አጣመው ያቀርቡትና ሌላ የቀጣይ ዘመን ነቀርሳ ያስቀምጡልናል። ለምታደርገው ጥረት እናመሰግናለን።

  • @lemonelem8707
    @lemonelem8707 2 роки тому +5

    በጣም ድንቅ ቃለ ምልልስ ነበር. ግን የተከበሩ አቶ ፋሲካ ሲደልል.... በ መፈንቅለ መንግስት ጊዜ በዳኝነት ከተሰየሙት 3ዳኞች መሃል የግራ ዳኛው ሙሉ ስማቸው እና መአረግ ባለመናገሮ ቅር ብሰኝም ሙሉ ስማቸው ብ/ጀነራል ዓለማየሁ ሥዩም ይባላሉ...