Ethiopia - የአፋሩን እሳተ ጎመራ ለመብራት ሀይል ለመጠቀም 50 ሺህ ህዝብ ተፈናቀለ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 61

  • @merdiyawunetu1482
    @merdiyawunetu1482 4 години тому +28

    ይሄን ሚድያ እደኔ የሚወደው

    • @selamewnetu4975
      @selamewnetu4975 4 години тому

      የሰው ልጅ ውድቀቱ ሚጀምረው ከልክ ካለፈ እራስ ወዳድነቱ ነው፡ እና ትንሽም ትልቅም ሁሉም ክፉ ክፉ ነው፡ ትንሽ ሓጢአት ሚባል የለም ወንድሜ

    • @Eyu21-mm
      @Eyu21-mm 3 години тому +1

      አወ ገለልተኛ ሆኖ ነው ሚዘግብ

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 Годину тому +1

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች የሚባሉት የኛው ዜጎች አክቲቪስቶች ናቸው

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 3 години тому +3

    ስወድህ ትንታኔ ትችላለህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 7 хвилин тому +1

    ኤሌክትሪክ ማምረትና ማከፋፈል (ማሠራጨት) ይለያያል ።

  • @HananAbi-g1k
    @HananAbi-g1k 2 години тому +1

    ኢትዮጲያም ሆነ አሜሪካን ሌሎች ሀገራትም ቢሆኑ ጎረቤት ሀገር ሱዳን ሆነ የኤዥያ ሀገራትም አውሮፓም ቢሆን ከዚው የሰው ሰራሽም ሆነ ከተፈጥሮ አደጋ ማምለጥ አልቻለም ስለዚ አንተም ብትሆን ከባልሽ ባሌ ይበልጣልን ትተክ ስለ ሰላም እና ተስፍ ወሬዎችን ብትዘግብ በዛው ውስጥክም ይታከማል 🙏

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 2 години тому +1

    ፈታ ማነው የማይጠቅም አለ ማዝሮ እራሶዋ አንዴ ስሞነ ጎበዝ ሳምንቱ እንዴት አልፍ እያለች ትፎገርናልች

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 3 години тому +8

    ድሮን ገዝቶ ህዝብ የሚጨፈጭፋበትን ለምን አባይን አይገድብበትም ኢትዮጲያ ሰላም የምታገኘዉ ዘረኝነት ሲጠፋ ብቻ ነዉ ሁሉም ዜጎቿ ፋትህ ሲገኙ

  • @hamdaahamd7104
    @hamdaahamd7104 3 години тому +1

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته اللهم فرجك بلدي اللهم انصرهم ناصي اللهم انت تتوكل فيهم يا جبار لا تنساهم انت تولى فيهم اللهم ترحمهم اللهم تصرف حديقتنا اللهم تنصر بلدي كثر دعاء يا مسلمين اللهم فرجك قريب امين

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 17 хвилин тому +1

    Ethiopia has many geothermal projects, including power plants and prospect areas.
    Projects (ፕሮጀክቶች):
    Aluto-Langano project ,Tendaho,o Cobetti (shahemene) ,Tulu Moye project,Gedemsa (Southern Afar).
    prospect areas:
    Dofan (Southern Afar,) Fantale ( Southern Afar), Meteka ( Southern Afar), Teo
    Danab (Southern Afar), Dallol ( Northern Afar), Boku (Main Ethiopian Rift).

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 3 години тому +2

    የራሳችንን ሂወት አሮብን የሰዉእናማስላለን ፈታየ ልዩአቀራረብህ ልዩነዉፈታየ የቁርጥቀንልጅ

  • @AbobakerHussein-eo2ez
    @AbobakerHussein-eo2ez 4 години тому +1

    ያምንወደው ተቢያ

  • @mekalawe-xs3tl
    @mekalawe-xs3tl 2 години тому +1

    ይህ ነው እኮ በምዕራባውያን ቀኝ ግዛት መያዝ እኛ ያለብንን ሳናይ በሰው ቤት ማፍጠጥ ለምን ጥርግርግ አድርጎ አያጠፋቸውም ፕሮግራማቸው ነው ቀድሞ የወጠኑት ነው እሳቱ የኔ ወገን ግን በማያውቀው ነው እየሞተ ያለው

  • @WaldeBacha-b8j
    @WaldeBacha-b8j 2 години тому

    ወባ ያንቀጥቅጥህና ምዋርተኛ ሥራህ ይፍረስ

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 28 хвилин тому

    አባይ 😢

  • @Lubaba-n2x
    @Lubaba-n2x Годину тому

    በደሴና በሐቅ ኩታበራ ምብራት ሲከፈትም ሲዘጋምነው አባይንበመገባት ለውጭ

  • @122-ki4do
    @122-ki4do 4 години тому

    ያአላህ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 3 години тому

    አይ ጉድ

  • @ያይኔማረፍያ
    @ያይኔማረፍያ 3 години тому

    feta daly news feta daly በጣም ለረጅም ጊዜ እየተጠቀምኩ ነዉ በተለይ ይህን መረጃ እየሠጠን ያለዉ አቅራቢ በጣም አድናቂዉ ነኝ እኔን ያልገባኝ ልዩነታቸዉ አስረዱኝ ስለቻናሉ?

  • @HaawiiJimaa
    @HaawiiJimaa 3 години тому

    Lakin ser

  • @fanosligaba4581
    @fanosligaba4581 3 години тому +4

    ምልክት ነው መግስተስማይ ቀርባለች ነሰሀ ግብ እየሱስ ያድናል ጌታ ሊመጣ ነው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 години тому

    የኛወቹ ደግ ሆነች አሜሪካ ምናምን እያሉ ሲያሽቃብጡ ያስቁኛል 😅😅😅የራሷ አሮባት አሉ ይብላኝ ለኛ ለደሀወቹ እንጂ እነሱማ ይቋቋሙታል

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 Годину тому

    🇪🇹🇪🇹😢😢😢🤲

  • @selamewnetu4975
    @selamewnetu4975 4 години тому

    *እንዲህ ያሉ የህዝብ ጠላት የሆኑ፡ በደም ሰው የሚጫወቱ የሰው አራዊቶችን ብምህረቱና ብይቅርታው ብዛት ፈጣሪአችን ከምድራችን ያርቃቸው ወይ ኣጋንንታቸውን በጌታ እየሱስ ስም ይንቀልላቸው😢 ይእውነት የህዝብ ተወካዮችና የአጋንንት ግዛት የሌለባቸውን መሪዎች በሁሉም መስክ እግዝኣብሄር በጌታችን እየሱስ ይለመነን ይስጠን፡ እስኪ ሁላችንም አብራካችንን ኣጥፈን እንለምን አምላክ ይቅር እንዲልልን፡

  • @mohmmedaden789
    @mohmmedaden789 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailemeskeltessema2727
    @hailemeskeltessema2727 Годину тому

    ፍልውሃ በቀጥታ መጠቀም አይቻልም ቦይለር ይፈልጋል ። ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ካልሆነ እምብዛም አይጠቅምም። አካባቢው ሞቃታማ በመሆኑ እናም በከፊል ጨዋማ አየር የሚገኝበት መሆኑ የጥገና ወጪው እንዲሁ ከፍተኛ ነው። የመነጨው እንፋሎት ቢሆን ትክክል ይሆናል።

  • @122-ki4do
    @122-ki4do 4 години тому

    እረ እናቶቻችን መቼ ነው ከጭስ እሳት የሚድኑት መብራት ለምን ይሆን ኢትዮጵያ ላይ የማይሠራልን

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 3 години тому

    " Control the army, you can easily control the nation " * A.A.

    • @FerewKefle
      @FerewKefle 3 години тому

      but if the ARMY IS TOO MUCH...POVERTY will destroy ...as u feed the soldier the ECONOMY DIES😊

  • @abdurezakhassen8862
    @abdurezakhassen8862 Годину тому

    ይለይለት ወደብ እስኪፈጠር

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 Годину тому

    50,000 hisb Aseb asfiren ...

  • @TomYabb-v7p
    @TomYabb-v7p 3 години тому

    😢

  • @astewayabebe-or3br
    @astewayabebe-or3br 4 години тому +1

    Good analysis. the geothermal energy potential is available starting from northern afar to southern ethiopia Kenyan boarder. the potential is not 10000MW it is over 200000MW. the project can be done by privet investors not by government>

  • @TarikuMekonnen-fc5lr
    @TarikuMekonnen-fc5lr 4 години тому +2

    አብይ ሆይ ጉራ ብቻ

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 4 години тому +1

      ጉራ የሚያበዛ ችሎታ የሌለው ነው ችሎታው የራሱን ሰላማዊ ሕዝብ መግደል ነው

  • @hailemeskeltessema2727
    @hailemeskeltessema2727 2 години тому

    ይህንን ለብዙ ጊዜ አንስቼ ነበር ኤርታሌን እንደ ቦይለር በመጠቀም ውሃውን ወደ ስቲምነት በመለወጥ ከፍተኛ ኤሌክትሪክ ማመንጨት ይቻላል። የኒውክለር ሪአክተር ሳያስፈልግ ተመጣጣኝ ኤሌክትሪክ ማመንጨት ይቻላላል። የኤሌክትሪክ ኢንጂነሮችን ተጨማሪ ፓወር ኢንጂነሪንግ እንዲማሩ ማድረግ።

    • @SelamEthiopia_2017
      @SelamEthiopia_2017 9 хвилин тому +1

      Ethiopia has many geothermal projects, including power plants and prospect areas.
      projects:
      Aluto-Langano project ,Tendaho,o Cobetti (shahemene) ,Tulu Moye project,Gedemsa (Southern Afar).
      prospect areas:
      Dofan (Southern Afar,) Fantale ( Southern Afar), Meteka ( Southern Afar), Teo
      Danab (Southern Afar), Dallol ( Northern Afar), Boku (Main Ethiopian Rift).

  • @milliontekle6007
    @milliontekle6007 3 години тому

    እንዳንት ቱሪና ሚድያ የለም

  • @FerewKefle
    @FerewKefle 3 години тому

    ኢትዮጵያ ግን ለመሆኑ በዚህ ሰዓት 80 ሚሊየን ብር አላት!?!🤨; ወይስ መብራት የፖለቲካ ...🤨....ሆነ😅ብዬ ነበር ...ምን😮? ኢንጅነር ስመኘው በከንቱ ...😭

  • @yuotubechannel7157
    @yuotubechannel7157 4 години тому

    እንዴት

  • @GetinetEnkubahir
    @GetinetEnkubahir Хвилина тому

    ፍል ውሀ የሚባል ነገር የለም። እኛ በአካባቢው የነበርን ክስተቱን በአካል ያየን አለን። በቪዲዮ የሚታየው ፍንዳታው እንደተከሰተ የሚፈጠረው ሲሆን ወዲያው የተበጠበጠ ሲሚንቶ የመሰለ ከፍተኛ ሙቀት ያለው ፈሳሽ ይወጣል ይህ የወጣ ፈሳሽ እንደተጋገረ ቂጣ በአፈር ለይ ደርቆ ይታያል። ፍሳሹ ሲወጣ የቆየበት ይደርቅና ጉድጋድ ሆኖ ይታያል። ከውሀ ጋር እየተዛመደ የሚገለፀው ጥናት ይጠይቃል።

  • @junisab6929
    @junisab6929 Годину тому

    ጉድ ምን አመጣቹ ደግሞ

  • @CR7-r8d2i
    @CR7-r8d2i 2 години тому

    ፈታ ትለያለህ

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 2 години тому

    የኢትዮ --ነገር እንደተሸፈነ ነው ሠውየው ዕድለኛ ነው 😂😂😂😂😂

  • @selamalex9385
    @selamalex9385 3 години тому

    Yehae ma Gedeb sus jemeroal 80 bilion🤭

  • @NafesaMohammed-b6r
    @NafesaMohammed-b6r 4 години тому +1

    አባይን መቼ ተጠቀምን ነው ለግብፅ ሸጠው

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 3 години тому +1

    ኧረ ህወሀት ማረን።

  • @selamewnetu4975
    @selamewnetu4975 4 години тому

    Please yetefetro adega yemibal yelem wendmi technology is been Hacked yadebabay mistrn atdfenut

  • @NafesaMohammed-b6r
    @NafesaMohammed-b6r 4 години тому +1

    እምታስቅ አገር😂

  • @dagmawigezahegn6487
    @dagmawigezahegn6487 3 години тому

    😂😂😂

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 58 хвилин тому

    አሁን የረከሰ ትውልድ ሆኖነውንጂ በአባቶቻችን ጊዜ በፆም ፀልት ይከላከሉት ነበር ደም አፍሳሹ መሪ መጣንጂ የወደቀውም የሚያመልክ

  • @AbobakerHussein-eo2ez
    @AbobakerHussein-eo2ez 4 години тому

    ያምንወደው ተቢያ

  • @AbobakerHussein-eo2ez
    @AbobakerHussein-eo2ez 4 години тому

    ያምንወደው ተቢያ