Ethiopia: ዘመናዊ 50 ቆርቆሮ የቡልኬት ቤት ለማሰራት አጠቃላይ ስንት ብር ይፈጃል | አሁን ባለዉ ዋጋ | Ethio smart |Seifu | Usmi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 лис 2023
  • ሰላም ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች በዚህ ቪድዮ ከዚህ በፊት ሰርቼላቹ በነበረው የ50ቆርቆሮ ቤት የግንባታ ወጪን በተመለከተ እንደወደዳችሁት ነግራቹኛል።
    ሆኖም አጠቃላይ ስራው ተጠናቆ የለውን ሁኔታ በዚህ ቪድዮ እናያለን እንዲሁም በቀጣይ ስራዎች የተለያዩ የፊኒሺንግ ስራዎችን የምናይ ይሆናል።
    ቤተሰባዊ በዚህ ይግለፁልን👇👇👇
    Subscribe Like Share
    #ethiopia #Abel_Birhanu #Ethiopian_news #ወቅታዊ_መረጃ #የጭቃቤት
    #የቤትዋጋ
    የቤት ዋጋ,የሲሚንቶ ዋጋ,የቤት ዋጋ በኢትዮጵያ,የቤት ዲዛይን,የቤት አሰራር,የጂብሰም አሰራር,የጂብሰም ዋጋ,የመሬት ዋጋ,የቆርቆሮ ዋጋ,ቤት ለመስራት ስንት ብር ይበቃል,ወቅታዊ የቤት መረጃ,fana,usmi tube,Ethio smart tube,Ethio smart,ቡልኬት ቤት,ጂብሰን ስራ,የብረት ዋጋ,ሠበር መረጃ,ወቅታዊ,እለታዊ,ዜና,etv,ebs #ethiopia_house_sell

КОМЕНТАРІ • 19

  • @EthioSmart01
    @EthioSmart01  7 місяців тому

    G+2 ፋውንዴሽን ማወቅ ለምትፈልጉ ይሄንን ይመልከቱ ❤
    ua-cam.com/video/0J1_oVf54BE/v-deo.html

  • @user-od8bw6ss8y
    @user-od8bw6ss8y 5 місяців тому

    thank you .👍

  • @HelengurmsHelengurms
    @HelengurmsHelengurms 7 місяців тому +2

    አንድ ሳሎን ሁለት መኝታ ቤት አንድ ሽንት ቤት ለመስራት ስንት ይፈጃል

  • @tkezfgjkl
    @tkezfgjkl Місяць тому

    ❤❤❤

  • @user-xg1ir5zg8w
    @user-xg1ir5zg8w 4 місяці тому

    አምስ አምስት ክላስ ፎቅና ምድር አርጎ ለሁለት ለመስራት እስኪ ንገረን ወድሜ

  • @EmawyishHirpo
    @EmawyishHirpo 3 місяці тому

    160 kare bawunu sate sante yefagal masrete lamwxate

  • @ssaa9674
    @ssaa9674 8 місяців тому +1

    Shikuren hebibiyi eskiyi 65 korkoro G+1 sraln kechalk keyikrta gar

  • @iyesusjirenyakoo2145
    @iyesusjirenyakoo2145 5 місяців тому

    Dingay 9 sinno wacaras yechilal ende?
    Blocked wada lay sint nw madardar telabet

  • @user-lr2ws3md6s
    @user-lr2ws3md6s 5 місяців тому

    ወዲሚ እስከቦታዉ ስትየፈጃል50ቅጠል

  • @wankau-vv5ti
    @wankau-vv5ti 5 місяців тому

    150 kare bet meserete mawucha waga negeren

  • @user-pt5ju3zg5y
    @user-pt5ju3zg5y 7 місяців тому

    እስኪ የ150ካሬ አሳየን

  • @MohamedAli-xv5ny
    @MohamedAli-xv5ny 8 місяців тому +1

    First, please tell me about the total land kare meter and the house kare meter

    • @EthioSmart01
      @EthioSmart01  8 місяців тому

      Total Area 13×8=104 m square

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 8 місяців тому

    ሰንዳፋ ባታ አለ አሰራልኝ

  • @tayebmohammed6326
    @tayebmohammed6326 8 місяців тому +3

    መሰረት በቻ ልማውጣትG/1 ልማሰራት ሰት የፈጃል ???? እዳታልፈኝ

    • @EthioSmart01
      @EthioSmart01  8 місяців тому

      ሰሞኑን ይዘን ለመምጣት ዝግጅት ላይ ነን

    • @KmkKnjg-xd4yh
      @KmkKnjg-xd4yh 2 місяці тому

      እጠብቃለን​@@EthioSmart01

  • @prettythayebabirehon2778
    @prettythayebabirehon2778 8 місяців тому +3

    እረ ወድሜ በአንድ ሚሊየን አያልቅም

    • @EthioSmart01
      @EthioSmart01  8 місяців тому

      ሰላም እዚጋ መሰረታዊ ግብአቶችን ነው ያቀረብነው ያልተካተቱ ስራዎችን አሳውቀናል ለምሳሌ የባኞ ቤት
      እና የኤሌክትሪክ ስራ እቃዎች ያልተካተቱ ግን ከፍተኛ ወጪ ይጠይቃሉ