Ethiopia: ዘመናዊ 50 ቆርቆሮ ቤት ለማሰራት ምን ያህል ብር ይፈጃል | መስራት ለምታስቡ ከዝርዝር መረጃ ጋር | Ethio smart |Seifu | Usmi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 57

  • @mimilam5753
    @mimilam5753 Рік тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ ጌታ ትልቅ መረጃ ነዉ ያገኘሁት በርታልኝ ❤

  • @user-gr7vz8vs2x
    @user-gr7vz8vs2x 5 місяців тому +1

    አከባቢ፡ለምንድነውማትናገሩት፡ዎላይታ፡እዴትነው፡እድመ፡ይሲጥክ❤❤❤

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Рік тому

    እናመሰግናለን እንዲ ከፍፍለክ ማቅረብክ ጥሩ ነው እያረፍን እንደ እቅማችን መስራት ለምንፈልግ🙏ከዚህ በኋላ የሚፈጅብንንም ስራለልን ከተመችክ!ከአአ መሆኑ ተመችቶኛል❤

  • @fentayesisay952
    @fentayesisay952 6 місяців тому +1

    ጠቅላላ ዋጋውን ብትገልጽልን

  • @selamsamerwit6471
    @selamsamerwit6471 Рік тому +6

    ውደሜ መልስልኝ ሶስት ክላስ የቦሎኬት ቤት እና የማኞ ቤት አንደ ሚሊዬን ይበቃኛል እንዴ

    • @kasimsalman5447
      @kasimsalman5447 Рік тому +1

      5room with toilet 1.5milion birr

    • @selamsamerwit6471
      @selamsamerwit6471 Рік тому +2

      ውዴ እኔ ምፍልገው ሶስት ክላስ ነው

    • @EthioSmart01
      @EthioSmart01  Рік тому

      በቅርቡ ይጠብቁን

    • @kasimsalman5447
      @kasimsalman5447 Рік тому +1

      1.5

    • @BBb-dk1gs
      @BBb-dk1gs Рік тому +1

      ​@@EthioSmart01 60 ቆርቆሮ ኪቺን እና ሺትቤት ጨምሮ ስንት ክላስ ይሖናል ? በኮሜት መልስልኝ ወድም አለም🥰

  • @tamenemusse8474
    @tamenemusse8474 Рік тому

    Wonderful explanation
    thank you vary much

  • @user-nf7qf6iq9o
    @user-nf7qf6iq9o 7 місяців тому

    የመቸነው እኔጨነቀኝ የጭቃውወይስ ወጩእደሁ የጭቃው ይበልጣል ቡልኬትይሻላል

  • @asratchaka9940
    @asratchaka9940 Рік тому +1

    4በ4 የሆነ ብሎኬት 3 ከፍል ቤት ስንት ብር ከፈረሰ ሁሉም ነገር

  • @RfdgEdhel-ec5jn
    @RfdgEdhel-ec5jn 18 днів тому

    Dawwilny❤

  • @foziamohammad4265
    @foziamohammad4265 Місяць тому

    የት ነዉ

  • @Ffgggg555fff
    @Ffgggg555fff Рік тому

    እንደ ጥራቱ ይለኛሌ ዋጋዉ ባንወናጀል የተሻለነዉ

  • @user-up2zw2wb3m
    @user-up2zw2wb3m 11 місяців тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @addismedia38
    @addismedia38 11 місяців тому

    thank you❤❤❤❤❤❤

  • @user-ru3ux7bd2z
    @user-ru3ux7bd2z Рік тому

  • @youtobe6437
    @youtobe6437 Рік тому +1

    የት ነው በአላህ

    • @lubabahusen4517
      @lubabahusen4517 Рік тому

      ኮቻለዛውም ቤቱትልቅነው በቅናሺነውይሉኛልየሚገርመው

  • @bek179
    @bek179 Рік тому

    250m2 ቤት ላይ የሚስራ ቤት ስንት ቆርቆሮ ይሆናል ?

    • @FatySam
      @FatySam Рік тому

      ከመቶ ቆርቆሮበላይ ይሰራል

  • @saraethiopia8073
    @saraethiopia8073 Рік тому

    Wawa ቅጥል ቤት በናት 🙏ጥሩ መርጃ ናው

  • @nawafsomin8262
    @nawafsomin8262 Рік тому

    💐💐👏👏👍👍

  • @abelgetachew6690
    @abelgetachew6690 Рік тому +1

    G+1 አቅርብል

    • @EthioSmart01
      @EthioSmart01  Рік тому

      በሚገባ ይዘን እንመጣለን

  • @fkdngkhki5027
    @fkdngkhki5027 Рік тому

    ዋጋው አነስ😊

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Рік тому

    🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @abrahamdebesay2275
    @abrahamdebesay2275 9 місяців тому

    አሸዋ

  • @fkdngkhki5027
    @fkdngkhki5027 Рік тому +1

    እኔ መስረት ብቻ 520 ሺ ነው የጨረስው

    • @youtobe6437
      @youtobe6437 Рік тому

      ማሽ አላህ እኔ አይበቃሽም እያሉኚ

    • @fkdngkhki5027
      @fkdngkhki5027 Рік тому

      አዎ ገና ሰንት እንደሚበቃኝ አላውኩም

    • @user-lp9lm4ep8j
      @user-lp9lm4ep8j Рік тому +1

      ምን አይነት ሰርተሽ ነው ይሄን ያህል ብር

    • @fkdngkhki5027
      @fkdngkhki5027 Рік тому +1

      መስረቱ ብረቱ ውጥሎት አርማታ ላይ ነው ገረጋኔ ፈስቡት ብርት ታስረዋ ክፍልፋዩ ላይ

    • @fkdngkhki5027
      @fkdngkhki5027 Рік тому

      አራት ክፈል ቪላ ነው

  • @tesfayawoalom2987
    @tesfayawoalom2987 10 місяців тому

    በናትህ ስንት ካሬ ሜትር ማለት ነው

    • @EthioSmart01
      @EthioSmart01  5 місяців тому

      አጠቃላይ ቦታው ከሆነ 104 ካሬ ነው

  • @lubabahusen4517
    @lubabahusen4517 Рік тому +1

    ወይኔ እኔእኮ 420ሺነውየፈጀውባለሙያው ለ85ቆርቆሮ አተ80ሺአልክ ተበልቻለሁማለትነው

    • @Ffgggg555fff
      @Ffgggg555fff Рік тому +1

      አብሽሪ ቦታዉ ሊለያይ ይችላል ይሄልጅ የሚያቀርበዉ አብዛሀኛዉን በአዲስ አበባ ነዉ ዋጋዉ ይለያያል

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l Рік тому

      ​@@Ffgggg555fff ለሰው ጉልበት ዋጋ እኮ አድስ አበባ ውድ ነው ስለዚህ ክፍለ ሀገር ይቀንሳል

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l Рік тому +1

      ኢላሂ አላህ ይርዳሽ ሌላ ምን ይባላል ለምን ቤተሰብ በደንብ ባለ ሙያ አትጠይቁም ነበር ኮቻ በዛ ከተባለ 150ሺ ነው ፎቅና ምድር ቤት የተሰራው ግንበኛው እስከ ረዳት የምን 420ነው ቀልደኛ ነሽ ልበል

    • @lubabahusen4517
      @lubabahusen4517 Рік тому

      @@user-to2mg1gj3l ወላሂቀልደንአይደለም ግን ምንላድርግየከፈልኩትይሄነው ከመሠርትጀምሮነውየሠራው 420ያሥከፈለኝ

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l Рік тому

      @@lubabahusen4517 አይዞህ እህቴ በልተውሽ ነው እንጂ እንደዛ የለም ኮቻ ላይ መሰረት እስከ ሴፍቲ ታንከር በዛ ከተባለ 70ሺ ብሎኬት ለመደርደር 30ሺ ከዛ በላይ የለም 5 ክላስ የሰራች አለች 75ቆርቆሮ ለሰራተኛ ጠቅላላ 120ሺ ነው ሴፍቲ ታንከር እስከ ቆርቆሮ ያለው የሰራተኛ ወጭ ኮቻ በርበሬወንዝ ግቢ አጥር ቤት መካከል ስለሆነ በ1በኩል ብቻ 15ሺ አጠረላት ጠቅላላ 135ሺ ነው የወሰደባት ከፊኒሺንግ ውጭ

  • @slammed1904
    @slammed1904 Рік тому

    ስላሳ ቆርቆሮ ስት ይበቃኛል

  • @EthioSmart01
    @EthioSmart01  Рік тому +1

    ክፍል አንድ ለምትፈልጉ ይሄንን ተመልከቱ
    ua-cam.com/video/y9U907fVdb4/v-deo.html