ምርጥ የግድግዳ ሴራሚክ አሰራር ከማብራሪያ ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ሰላም በዚህ ቪዲዮ ላይ የሴራሚክ ንጣፍ እንዴት ወጪ ቆጣቢና በጣም ጠንካራ የሲሚንቶ ዘር በሆነው አደሲቭ ታግዞ በቀላሉ እንዴት እንደሚሰራ የሚያሳይ ምስል ነው:: ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሠግናለን
    Hi in this video is a picture of how easy it is to make ceramic tile with the help of cost-effective and strong cement seed adhesive easily. If you are new to our channel, subscribe and become a family.
    #construction, #Ethio_Ceramics, #Finishing_Work,
    how to make ceramic tile working in ethiopia 2022
    how to make finishing work in ethiopia

КОМЕНТАРІ • 39

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 2 місяці тому +1

    ይሄ ልጅ ታይል ሲሰራ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እጁ ይባረክ ጉልበቱ ይባረክ ።ትንሽ ማረሚያ ታይል በሚደረግ ጊዜ ከመሃል የሚወጣው ሲሚንቶ በጥት መጠረግ ወይንም መለሰን ሳይሆን በስለታማ ነገር ሲሚንቶውን ማስወገድ አለበት ።ለምን?በስተ መጨረሻ ክፍተቱን የሚሞላበር ሙሌት ሲደረግ በነጩ ሲሚንቶው ጥቁሮ ስለሚቀር ስህተት ነው ።❤❤❤

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  2 місяці тому

      ሰላም ...ስለሰጡን ገምቢ አስተያየት እናመሰግናለን .... ብዙ ጊዜ ስናፀዳ ሶለማናሳይ ነው እንጂ በሴራሚኩ መሀል ያለውን ክፍተት በስለታማ ነገሮች አፅድተን ነው ፊለር የምንሞላው ...ቪዲዮው ስናፀዳ ስለማናሳይ ነው ይቅርታ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Рік тому +2

    እጅህ ይባረክ የኔ ምርጥ አንደኛ ነህ ።እኔን ይድከመኝ ልጅነቱ አሳዘነኝ ድካሙ ።ግን ወደፊት ትልቅ ቦታ የሚደርስ ትልቅ ባለሞያ ነው ።

  • @fafesied2564
    @fafesied2564 Рік тому +1

    በርታ ምርጥነው ወድሜ ጠክር

  • @seblewongeltefera1617
    @seblewongeltefera1617 2 роки тому +1

    Betam betam arif new sirak wow 👏👏👏👏

  • @All-IN-ONE-ETHIO
    @All-IN-ONE-ETHIO Рік тому +1

    ሰላም ስራቹ በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል እና ሻሸመኔ መታቹ ምትሰሩልኝ ከሆነ 450 ካሬ ምናምን ሚሰራ ቤት አለ ስልክ ላኩልኝ እና እናውራ

  • @cheklieamare5064
    @cheklieamare5064 2 роки тому +1

    በርታ ውንድም ጎበዝ ።
    ካላስቸገርሁህ
    እንዳየኽው
    ምትመልስልኝ
    ሽያጭ
    አንድ ካሬ
    ባለ 40×40
    ሽያጭ ስንት ነው
    ከቻልህ ብኅር ዳር ዙሪያ 380 ካሬ ወለልና ግድግዳ አለኝ ።

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  2 роки тому

      ዋጋ በየቀኑ ስለሚቀያየር ነገ አሳውቅሀለሁ ይበልጥ ለመረዳት ደግሞ ብትደውል ቀላል ነው

  • @seniseni165
    @seniseni165 Рік тому +1

    የት ሀገር ነህ እኔ ማሰራት እፈልጋለሁ

  • @zuberibrahimsultan8771
    @zuberibrahimsultan8771 4 місяці тому +1

    Where can I find lasser level

  • @fgbh865
    @fgbh865 Рік тому

    ወንድሜ እዴት ነህ ጥያቄየን እደምትመልስልኝ ተስፍ አደረጋለሁ ሻወር ቤቱን ሰራሚክ ላደርገው ነበር ከግድግዳው ጋር ማለት ነገር ግን ሙሉን ውን አደለም ግማሹን ነው ጭቃ ነው ቤቱ ችግር ይኖረው ይሆን

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  Рік тому

      ጭቃ ቤት ላይ እንዴት መሠራት ይቻላል ይበልጥ መረጃ ለማግኘት 0913212296 ደውሉ

  • @seniseni165
    @seniseni165 Рік тому

    የጨረር ውሃ ልክ ምንድነው

  • @biniamchubdu9767
    @biniamchubdu9767 10 місяців тому

    👍👍👍👍👍

  • @seniseni165
    @seniseni165 Рік тому +1

    ለካሬ ስንት ነው እምሰሩት

  • @salemgashe8721
    @salemgashe8721 2 роки тому

    Selam balefow yanageko lej neg yejh waga endngrkeg keuone dewleleg

  • @toybaseid7425
    @toybaseid7425 Рік тому +1

    የት ነዉ ያለህዉ

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Рік тому +1

    የቅርብ ጊዜ የለም እንዴ??? 1 year

  • @ftkwag415
    @ftkwag415 2 роки тому

    ሰላም እባክህ ይህ የጨረር ውሀ ልክ ከየት ይገኛል?

  • @ryzenfpzyt3312
    @ryzenfpzyt3312 2 роки тому +1

    የጅ ዋጋ በካሬ ስንት ነው?

  • @dawithailu8653
    @dawithailu8653 5 місяців тому +1

    ppr ለምን አልተቀበረም ?

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  5 місяців тому

      የባለቤቱ ምርጫ ነው አስቀድመን ተናግረናል ስላልፈለጉ ነው

  • @yftffurchkf2018
    @yftffurchkf2018 4 місяці тому +1

    ሥልክሕን አስቀምጥልን

  • @BerhanuWalde
    @BerhanuWalde Рік тому

    4 no of 16mm

  • @tewahdo-mz7br
    @tewahdo-mz7br Рік тому

    ማሰልጠኛ ማእከል የላቹም

  • @yesufahmed-2426
    @yesufahmed-2426 10 місяців тому

    አታ ሰለጥኑም...ማለቴ አታስተምሩም