የሲሚንቶ እና የብረት ዋጋ በ2016 ሲሚንቶ ቀነሰ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • 🙏🇪🇹👉ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሠግናለሁ
    #የጭቃቤት #ቤት #ቤትአሰራር
    የሞባይል ዋጋ በአዲስ አበባ
    • Video
    Samsung Galaxy A13 Price in Ethiopia
    • Samsung Galaxy A13 Rev...
    የሚሸጡ ቤቶቾ ከብዙ አማራጭ ጋር
    • Video

КОМЕНТАРІ • 61

  • @ahadutech1519
    @ahadutech1519 9 місяців тому +7

    ppc opc plc የጥራት ደረጃ አደለም እንደዚህ አይነት ነገሮች ባባለሞያ አማክረህ ቢሆን ጥሩ ነው ሀሉም የየራሳቸው ተመራጭ የግንባታ ቦታ አላቸው

    • @unboxingnewss
      @unboxingnewss  9 місяців тому +1

      ትክክል ነገር ግን ppc ግዙ ማለት ችግር አለው

    • @ahadutech1519
      @ahadutech1519 9 місяців тому

      @@unboxingnewss ppc አንደኛው ነው ስላልክ ነው እንጂ ትክክል ነህ ppc ነው ለቤት ግንባታ ተመራጭ

    • @abdisabole8934
      @abdisabole8934 9 місяців тому

      The cost of cement and bar much lower than the cost you explain and you to explain the current price eg.the cost of one kuntal dangote is 1300birr/kuntal , the reinforcement cost 120birr/kg , the most strength of cement for high rising building construction is OPC is not ppc before you said the strength you have advice the proffisional.

    • @AMN.334
      @AMN.334 8 місяців тому

      ያ ሁሎም ድርጅት እኮ ህጋዊ ነው ግብር ይከፍ ላል ጭራሽ ከእነዚህ ግዙ ከእነዚ አትግዙ አይባልም ። በነገራችን ላይ ከእነዚህ ግዙ ስትል ችግር የለውም ከእነዚህ አትግዙ ግን ሓራም ነው።🙏

    • @ahadutech1519
      @ahadutech1519 8 місяців тому

      @@AMN.334 ወንድም ppc,opc, የድርጅት ስም አደለም ሁሉም ድርጅት ያመርቷቸዋል የሲሚንቶ አይነት ናቸው

  • @salemethiopia2
    @salemethiopia2 9 місяців тому +2

    Dangote birr 1370 እስከ 1400 ድረስ የዛሬ ገበያ ነው

  • @semirasemira4968
    @semirasemira4968 9 місяців тому +2

    ለ120 ቆርቆሮ ስንት ኩንታል ስሚንቶ ይበቃል እና ለ500ካሬ የአጥር ቆርቆሮ ስንት ይበቃል አደራ መልስልኝ

  • @Sormiker
    @Sormiker 8 місяців тому +2

    1000 ብር ለየትኛውም ሲሚንቶ ዓይነት በኩንታል ሲገባ ንገረን

  • @furqanmedia8181
    @furqanmedia8181 8 місяців тому +1

    Tnx bro,ngr gn ante kalk btkarany,lae Bim,armata , Concrete,slab,lgnbata bntkmew mymkrew OPC new.
    Ppc finishing sra bchanw mwlew,b/strength slmyansew.

    • @unboxingnewss
      @unboxingnewss  8 місяців тому

      ya tekekl yeakem gudai enji Concrete,slab,lgnbata bntkmew mymkrew OPC new

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 6 місяців тому

    Ke 2 wer befet yetelalefe video ende adds post tadergalehe ende ?????

  • @AmenMidea
    @AmenMidea Місяць тому

    እስቲ 22/11/2016 ጀምሮ ባለው ሁኔታ ዳምጎቴ

  • @alemayhufekadu4834
    @alemayhufekadu4834 9 місяців тому

    የኛ አገር ሚዲያ በዕውቀት ላይ ያልተመሠረተ በድፍረት በዘፈቀደ የፈለገው የሚወራበት ስለሆነ የፈለከውን ብታወራ የሚያርም የለም!ግን የማታውቀውን መጠየቅ ክፋት የለውም !!

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 10 днів тому

    ቀን መፃፉ ምንድን ነው ችግሩ ቀን ፃፍ

  • @haymanotzeleke8179
    @haymanotzeleke8179 9 місяців тому +2

    አአ 1360 ዳንጎቴ

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 9 місяців тому +1

    የትአገርነው ሑሉም ቦታ አንድነው ዋጋ

  • @RabiaAhmde-kw6zt
    @RabiaAhmde-kw6zt 9 місяців тому +3

    በየት አካባቢነው እኛጋ ሃይቅ ምንም አልቀነሰ

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 8 місяців тому

      ወላሂ በይ እኔ ፓሶ ልሰራ ቆርቆሮ ገዝቻለሁ 😮

    • @RabiaAhmde-kw6zt
      @RabiaAhmde-kw6zt 8 місяців тому +2

      @@saeedhahmed6421 እኔም ልሰራ ነበር 1ጠርብ 110ብር ብለውኝ ተስፋ ቆርጨ ቁጭ ብያለሁ😀😀😀

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 8 місяців тому

      @@RabiaAhmde-kw6zt 😒😂😂😂 አብሽሪ እናቆመዋለን ያበቃ ያባቃል 😂 🥰🥰🥰

    • @RabiaAhmde-kw6zt
      @RabiaAhmde-kw6zt 8 місяців тому

      @@saeedhahmed6421 እሽ ውዷ ፈጣሪ ያግዘን

    • @lovemama5484
      @lovemama5484 4 місяці тому

      😮😮😮የናተስ ከፋ😂😂​@@RabiaAhmde-kw6zt

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 9 місяців тому

    ምንም የቀነሰ የለም እንደዛው ነውአማራ ክልል እንደቦታው ምናልባት ይለይ ይሆናል

  • @user-qm2wg7tn7k
    @user-qm2wg7tn7k 9 місяців тому +1

    ወድሜ ለ 76 ቅጣል ለግርፍ ስንት ኩታል ይበቃኛል ?

  • @GetachewAsefa-dv4es
    @GetachewAsefa-dv4es 9 місяців тому +2

    ወሬ አታብዛ በአሁኑ ስዓት 1300ነዉ

  • @ethiopia3936
    @ethiopia3936 9 місяців тому

    ደንጎቴ 1380

  • @Akram-gq8hl
    @Akram-gq8hl 9 місяців тому +1

    አ.አ ቤት በአማን ስሪልን

  • @AbdulhamidAbdulahi
    @AbdulhamidAbdulahi 9 місяців тому

    EBAKEH TEKEKELGNA MEREJA ASTELA LEF. BEZAREW ELET. NATIONAL CEMENT PPC 1000 BIRR NEW
    TEKTAYOCH

  • @hayat227
    @hayat227 8 місяців тому

    ዳጎቴ ደሤ 1600,ገብቷል

  • @HanimengsteMengste
    @HanimengsteMengste 8 місяців тому

    ወድም 100 ቆርቆሮ ብሎኬት ለማስገረፍ ስት ይፍጃል

  • @furqanmedia8181
    @furqanmedia8181 8 місяців тому +1

    Slzh merjahn astkakl bro

  • @TsigeredaTade-
    @TsigeredaTade- 9 місяців тому

    አዲሳባና መሃል ሃገር ከ1000-1300 ብር ነዉ እየተሸጠ ያለዉ ወገን።

  • @mohmedahmed5727
    @mohmedahmed5727 9 місяців тому

    1260 dangota

  • @AbdulhamidAbdulahi
    @AbdulhamidAbdulahi 9 місяців тому

    Tekekel yehone mereja astelalef

  • @user-fm2ut3mm6x
    @user-fm2ut3mm6x 8 місяців тому

    ዳንጎቴ 1500 ነው አባት

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 9 місяців тому

    አዳማ 1250 እየተሸጠ ነው ። ያንተ ዋጋ የት ነን ።

    • @unboxingnewss
      @unboxingnewss  9 місяців тому

      አማራ ክልል ወሎ ነው

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 9 місяців тому

    የብረት ዋጋም የተሳሳተ ነው ከአልከው በጣም ቅናሽ ነው ። የብረት ዋጋ አንተ ከአልከው በእያንዳንዱ ብረት የ100 ብር ቅናሽ እኔ ልሽጥልህ ።

    • @unboxingnewss
      @unboxingnewss  9 місяців тому

      ስልክ አስቀምጥ

    • @user-gh5id8by1m
      @user-gh5id8by1m 8 місяців тому +1

      የት ነህ በፈጠረህ አድርሻ

    • @shimelsgisila8701
      @shimelsgisila8701 8 місяців тому

      @@user-gh5id8by1m አዳማ ነኝ ቅርብ ከሆንሽ ስልክ አስቀምጥልሻለሁ

  • @shimelisalemu9853
    @shimelisalemu9853 9 місяців тому

    ቅመሃል እንዴ? ደቡብ ሰዳን ነው ያለኸው መሰለኝ

  • @sanchosancho2231
    @sanchosancho2231 9 місяців тому

    Moshlaka leba selte

    • @SacsSacs-kw6zd
      @SacsSacs-kw6zd 8 місяців тому

      ስልጤ ምን ያድርግህ እሱን በግል መስደብ ትችላለክ ዘረኛ

  • @AMN.334
    @AMN.334 8 місяців тому

    አንተ የተዘባረቀ መረጃ አታቅርብ ዛሬ ጥቅምት 16 ነው ይላልዶሞ ተኝትሃል ወንድሜ 😁 ከዛ ዶማ ዝነኛ ስሚንቶ ከ1100= እስከ 1300 ብር ነው የተሸጠ ያሎው።

    • @unboxingnewss
      @unboxingnewss  8 місяців тому

      ua-cam.com/video/1ocLtmjZkhY/v-deo.htmlsi=4uxixUV4S-yf1CDu

  • @meseretteferaabebe2910
    @meseretteferaabebe2910 8 місяців тому

    ደላላ በትሆን ትችላለህ,!!!!!!!

  • @SacsSacs-kw6zd
    @SacsSacs-kw6zd 8 місяців тому

    አንተ ሰውዬ አለህን ፍራ አንተ ምታወራው የአስመራ ዋጋነውእንዴ?? አዳማላይ ናሽናል1240 ዳንጎቴ 1400
    ኩዩ 1180 ቱሬ 1200 ነው።ፌሮ ስታፋ125ኪሎ ባለ8=500 ባለ10=800 ባለ12=1150 በሀበሻ/ኢስት/ፌሮነው የተሳሳተ መረጃ ለህዝብ እያሰራጨክ ነው ነገ አለህ ፊት ትጠየቅበታለክ ወይም ዝም በል

    • @unboxingnewss
      @unboxingnewss  8 місяців тому

      ለምን ያለሁበት አከባቢ አማራ ክልል ወሎ አከባቢ በዚ ሰአት ከዚህም በላይ እየተሸጠ ነው ወላሂ

    • @unboxingnewss
      @unboxingnewss  8 місяців тому

      ለጠቅላላ መረጃ የአዳማን መረጃ ማስቀመጣችሁ ጥሩ ነው ሁሉም የየከተማውን ዋጋ ቢያስቀምጥ ትረዱ ነበር ቆይ ቀጣይ አሳይሻለው

    • @SacsSacs-kw6zd
      @SacsSacs-kw6zd 8 місяців тому

      @@unboxingnewss አንተ የት ከተማ ነው ምትነግረን?

    • @unboxingnewss
      @unboxingnewss  8 місяців тому

      dese combolcha kemise hike mersa@@SacsSacs-kw6zd

    • @SacsSacs-kw6zd
      @SacsSacs-kw6zd 8 місяців тому +1

      @@unboxingnewss ሰውዬ አንተ መናገር ያለብክ 1ኛ አ.አ 2ተኛ አዳማ አንተ አሁን ያለከው ጦርነት ያለባቸው አካባቢ ሊሆን ይችላል እቃ መግባት አይችልም