ለቤት አሰሪዎች አስደሳች ዜና ይህን መረጃ ሳታዩ ቤት እንዳትሰሩ በቀላል ወጭ ቤት መስራት ተቻለ | Working at a simple cost home

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 176

  • @Netsi-g4b
    @Netsi-g4b 2 роки тому +5

    እኛ የክፍለ ሃገር የመዳም ቅመሞች ሃሳባችንን ያሳካልን እንጂ እናሰራለን ይህ መረጃ አሪፍ ነው ብሮ እናመሰግናለን

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر Рік тому

      ምን አለ ችግሩ ቦታው ተወደደ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому +15

    ኑ ኪታቦችን እንማማር ጎራበሉ ወደቻናሌ👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ??
    👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ??
    👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ??
    ✅መልሥ✅✅✅
    1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 6 місяців тому

    ማሻሃላህ፣ጥሩ፣ዘናነው፣ያስማንእና፣አድራሻውን
    ብታሲቀምጥልን፣ደሲይለናል

  • @AndenetGetahune
    @AndenetGetahune Рік тому

    ከነመሰረት ፕላኑ ብታሳየን ማለትም ፓርቲሽኑ በተረፈ ጥሩ መረጃ እየሰጠኸን ነው እናመሰግናለን

  • @በታ-ሰ5ዀ
    @በታ-ሰ5ዀ 2 роки тому +4

    ቤት ሲሰራ ሁሉም ነገር የራሱ ስታንዳርድ አለው ጂብሰም ደግሞ በቀላሉ የሚሰባበር ነገር ነው ለማንኛውም ጠንቀቅ ማለት ነው ፊቱን ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ ሗላ ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ ይላል የሀገሬ ሰው ስትከስር ማንም ሀላፊነቱን አይወስድም ከዚህ በሗላ የተሠራን ቤት ለመግዛት ራሱ እምነትን ያሳጣል ጠንቀቅ

    • @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ
      @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ 2 роки тому

      ትክክል

    • @mahboba1239
      @mahboba1239 6 місяців тому

      ትክክል፣ወላህ፣እሄን፣አላስብኩም፣እኔችብ፣ራሀስ፣ምገርም፣አሳብነው😂😂😂😂❤❤

  • @sinamawbezuayhu7122
    @sinamawbezuayhu7122 2 роки тому

    ከሰባት አመት በፊት ተጠቅሜዋለሁ አሪፍ ነው

  • @LuluFamily25
    @LuluFamily25 Рік тому +1

    ስልካቸውን አስቀምጥልን

  • @TesemmaDabi-e9p
    @TesemmaDabi-e9p 2 місяці тому

    Wow, this construction technology is so interesting

  • @Hayatshfa
    @Hayatshfa 2 роки тому +3

    ማሻአላህ አሪፍ አማራጭ ነው

  • @ለሺድተኸርቁደሳለኝ

    በጣም ጥሩ መረጃ እየሰኸን ነው ተባረክ ወንድማችን

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 2 роки тому

    በጣም አርፍነው ሲሜንቶ ተወደደ እውነት መርት ገዝቼ መስራቱ ከበደኛ ተመልሼ ተሰደድኩ

  • @ሜላት-አ2ጀ
    @ሜላት-አ2ጀ Рік тому

    ተመስገን ❤️

  • @eladeneladen8095
    @eladeneladen8095 2 роки тому +1

    ቴኬው ብሮ በጣም አመሰግናለሁ ስሚቶ አሸዋ ተወዶብኝ ቆሜ ነበር

  • @keriyaasfr5122
    @keriyaasfr5122 2 роки тому

    ጀዛከላህ ኸይር ሸኩረን

  • @Hነኝወሎየዋ-b9b
    @Hነኝወሎየዋ-b9b 2 роки тому +1

    ወአለይኩምሰላምማሜ እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍

  • @ruketube9958
    @ruketube9958 2 роки тому +4

    መስጅዴን ካለቀ በኋላ 😭😭😭ያገር ሲምንቶ እና አሻዋ ጨረሰ ይገርማል

  • @wollo1630
    @wollo1630 2 роки тому +2

    ወንድም የምታቀርባቼው መረጃወች በጣም አሪፍ ነው

  • @hyatali5235
    @hyatali5235 2 роки тому

    እካንእናመሠግናለን
    ግንበሓላላይአያሥቸግረምወይዝናብብሎኬትብቻነዉለጭቃቤትይሖናል

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 2 роки тому

    Aslamualekum አህለን ማሜ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው ከሊብ እናመሰግናለን በርታልን 👍👌

  • @مدينهمدينه-ز7ي
    @مدينهمدينه-ز7ي 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ የኔ ጀግና ወድንም አይዞክ በርታ ግን ቁጥራቸውን አስቀምጥልን እሺ

  • @hasunaguragewa1161
    @hasunaguragewa1161 2 роки тому

    Ma sha allah arif merja new

  • @saralalagoshehebofromethio6509
    @saralalagoshehebofromethio6509 2 роки тому

    Wowow wowow good job 🥰🥰🥰🥰Thanks so much my brother ♥️♥️♥️♥️

  • @emnetgetahun2799
    @emnetgetahun2799 2 роки тому +1

    ስለመረጃህ አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ነው የባለሞያዎችን ስልክ ማግኝት ይቻላል ወይ?

  • @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር

    አሪፍ ዘዴ ነው ወላሂ

  • @Ethiopia-do5lk
    @Ethiopia-do5lk 2 роки тому +3

    wealeyikum Selam Werahmetullahi Weberekathu ahlen mame

  • @vip6526
    @vip6526 2 роки тому +1

    መሽአላህ መሽአላህ ነዉ

  • @mameman4056
    @mameman4056 2 роки тому

    ማሻ አላህ አሪፍ ነው

  • @zeinebendris2540
    @zeinebendris2540 2 роки тому +2

    አደኛነኚ ዋው

  • @sanirayatube4279
    @sanirayatube4279 2 роки тому

    ዋዉዉዉዉ ደሰ ይላል

  • @በሀቅለይፅና
    @በሀቅለይፅና 2 роки тому

    አብሮነት የምር ይህ ነገር በጣም አሪፍ ነው

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 2 роки тому

    አንደኛ ነህ በርታልን

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 2 роки тому

    Bravo brother ezeh addis aserar lay atekureh sera

  • @neimaseid-b9y
    @neimaseid-b9y 2 роки тому

    ማሻ አላህ

  • @birukendale9600
    @birukendale9600 2 роки тому

    ጥሩ ነው

  • @teybaayale8083
    @teybaayale8083 2 роки тому

    ለመረጃህ እናመሰግናለን ግን ለቡሌጌት ብቻነዉደ የሚሆነዉ

  • @saadabintbaba6105
    @saadabintbaba6105 2 роки тому

    Inshlh kezii yeblexe mesrati ichilalewu agere simaxa asayachuwalewu

  • @yaredmilan2848
    @yaredmilan2848 2 роки тому +2

    በጣም ደስ ይላል ብሮ እኛም እየሞከርነው ነው realstate ላይ እናመሰግናለን
    የለበስከው ልብስ ግን ወንድሜ GAP ማለቱ ደበረኝ ባትለብሰው

    • @simoncarlos9437
      @simoncarlos9437 2 роки тому +1

      ምናልባትም ባለማወቅ ይሆናል ጋፕ ማለት ጌይ ኤንድ ፕራውድ ማለት ነውና ካላወቅ እወቀው

    • @simoncarlos9437
      @simoncarlos9437 2 роки тому

      gap = gay and proud ይህን ለብሰህ ጥሩ ነገር ነግረኸናልና የሚስማማህ አይመስለኝም

  • @zd5125
    @zd5125 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @LuluFamily25
    @LuluFamily25 Рік тому +1

    ለግብ ቤት ብቻ ነው

  • @mmahamed4537
    @mmahamed4537 2 роки тому

    Thanks

  • @tareerawro
    @tareerawro 2 роки тому

    Good news

  • @lubabahussain7713
    @lubabahussain7713 2 роки тому +8

    እኔም ጅብሰም ላይ ደርሻለሁ ማን ነው እንደኔ ያደከመው ቤትመስራት

    • @nebuwan8681
      @nebuwan8681 2 роки тому

      Ene gena lijemer new eske ke lemdesh men temekregnalesh betaam eyeferaw new😒😭

  • @ሙናሞንሟና
    @ሙናሞንሟና 2 роки тому

    እናመሰግናለን ወድም ቁጥርህን ብታስቀምጥልን ከይቅርታጋ እኔ ቤት ለመግዛት ፈልጌ ነበር

  • @yebichayeaabebetazaaseged8924
    @yebichayeaabebetazaaseged8924 2 роки тому

    እኔ ባሌ ጎባ አካባቢ በብሎኬት ምርትና ሽያኝ ላይ እገኛለው የጅብሰሙን አሰራር ስልጠና ባገኝ ወኪል ሆኜም ማከፋፈል የምችልበት መንገድ ብታመቻችልኝ እላለው

  • @Ethiokids11
    @Ethiokids11 2 роки тому +3

    ዋው በጣም ደስስስስስስስ የሚል ነው እረ የት ነው የምናገኛቸው

  • @osmanalsaeed2457
    @osmanalsaeed2457 2 роки тому

    ለመረጃህ እናመስግናለን ግን እኮ ከቦለኬት በሃላ የስምንቶ ምርግ መሆን አለበት ጂምሰን ቶሎ ይፈራርሳል ይሰነጣጠቃል እዝህ ባለሁበት አገር ጂምሰን የቤት ማገጫ እንጅ ለቤት መስራ መሰረት አይሆንም

  • @sff5724
    @sff5724 2 роки тому

    ዋሌኩም ሰላም ሲሚቶ እዴት ማግኘት የቻላል

  • @ባህሬንባህሬን
    @ባህሬንባህሬን 2 роки тому

    ወንድሜ የተገረፈ ቤት ጅብሰምመሰራት ይቻላል እንድ???

  • @እሙፈሪሀዩቱብ
    @እሙፈሪሀዩቱብ 2 роки тому

    እረ ይወዲቃል ምን አይነት ሽንገላ ነው ጉዲ እኮነው ከቡሀላ ዋይ ዋይ አሁላይ ነው ማስተዋል

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 роки тому

    Ameen Ameen entebkalen

  • @tubeemeomar2638
    @tubeemeomar2638 2 роки тому

    30 ቆርቆር በብለኬት ስት ይፈጃል መልስልኝ

  • @Aነኝወሎየዋ-f3n
    @Aነኝወሎየዋ-f3n 2 роки тому

    ማሻአላህደሰይላልለጨትቤትስይሆናልወይአብሮነት

  • @samaddengineering798
    @samaddengineering798 2 роки тому +1

    አይመከርም ጂፕሰም ሲወፍር የመሰንጠቅ ባህሪ አለው።
    ስለዚህ ይህ የሚሆነው ግርግዳው በድፍን ቦለኬት ለሰራ እና ግርግዳው ሻርፕ ሪጋውን ወይም ቀጥተኛ ውሃ ልክ ለጠበቀ ነው የሚሰራው ዝም ብላችሁ የባለሙያ ስራ ለይ ዘው ብላችሁ ትንታኔ አትስጡ ሌላው ለምን የባለሙያዎችን ስልክ አታስቀምጥም?

  • @nasirkelil978
    @nasirkelil978 2 роки тому

    ዋዕለኩመሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ፡ ዉሃ(ዝናብ) መቋቃም ይችላል ወይ?

  • @iugggiuytf2049
    @iugggiuytf2049 2 роки тому

    አድራሻቸውን እንደት እናግኘው

  • @زهرهاثيوبيا-ض7ت
    @زهرهاثيوبيا-ض7ت 2 роки тому +1

    ማሸአላህ አለህ ይሚርል ደስ ያሚሉ መረጀ

  • @haditube5624
    @haditube5624 2 роки тому +4

    ግን ብኋላ ችግር አያመጣም

  • @Hነኝወሎዬየከሚሴልጅ
    @Hነኝወሎዬየከሚሴልጅ 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ ነው ግን ቡሀላ አይሰነጠቅም እንዴ አይርገፍም አሸዋ አና ስሚንቶ እኮ የዘላልም ነው ይህ ደሞ ጂብስን ብቻ ሰለሆን በጣም ያጠራጥራል!?

    • @tsnatayele1635
      @tsnatayele1635 2 роки тому +3

      Betam new misntekew eni asrech neber ahun yetsntek new mareyamen edgena be ashewa lasera new😥

    • @zcvvgfff8078
      @zcvvgfff8078 2 роки тому

      Ename farahu

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 2 роки тому +2

    እጅግ በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @reshidnuri5551
    @reshidnuri5551 2 роки тому

    አሰራሩን ባለሙያ ቢገልፀው በጣም የተሻለ ቢሆን ጥሩ ነበር።
    ሌላ ባለሙያዎች አይሰሩትም እንዴት ይባላል ? ይሄ እኮ በጣም ቀላል ሙያ ነው ለባለሙያዎች አበሻ ሙያውን እንደደበቀ ነው የሚባለው እነዚህን ነው

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 2 роки тому

    Kenashy mehonu becha sayehon metayet yalbet menyahle asetmamagn new jibsem ena seminto geref betam lunet alew yemgnabw iko bat new

  • @abebechtarek4983
    @abebechtarek4983 2 роки тому

    Brauo ❤️❤️❤️👍👍👍👍👌

  • @ሠአድወሎየዎ
    @ሠአድወሎየዎ 2 роки тому

    ለቡለኬት ቤት ሊሆን ይችላል እኛሥ የጭቃ የሠራነው ይሆነዎል ወይ ለኩሽና እዳሠራበት ቤቱማ ያገር አሸዎና ሢሚቶ ተሸክሟል ለማንኛውን ለኛ ለጭቃው ቤት ሥሚቶና አሸዎ ይርክሥልናል

  • @ስደተኛዋ-ደ2ኸ
    @ስደተኛዋ-ደ2ኸ 2 роки тому

    ሰላም ወንድሜ ባጃጅ ስንት ገባ በአላህ ኮሜንቴን አይተህ እንዳያልፈኝ እዛው ከሚሴ በስንት ይሸጣሉ

  • @rahmamami3581
    @rahmamami3581 2 роки тому

    ጀብሰንአምነሕ ቤትሰርቸ አለሑ ልትልይከብዳል

  • @umuzekeryainshaallah4799
    @umuzekeryainshaallah4799 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አሪፍነው ግን ለጭቃቤትም ይሆናልወይ??
    ወይስ ለብሎኬት ቤትብቻ ??

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz 2 роки тому

    ለጭቃ ቤትሥ ሣይነሠል ይቻላል በጣም አሪፍ ነው

  • @bezabezawit2908
    @bezabezawit2908 2 роки тому

    ጂብሰም ግን እንደ ሰሚቶ ጥንካሬ ይኖረዋል ወይ

  • @liyaseferi3676
    @liyaseferi3676 2 роки тому

    ለሻወር ቤት ይሆናል ወይ?ውሀ ቢነካው ምን ችግር አለው?

  • @መትዮቹዩቱቪ
    @መትዮቹዩቱቪ 2 роки тому

    በጭቃ ቤትም ይቻላል እዴ

  • @አሚነኝወሎየ
    @አሚነኝወሎየ 2 роки тому +2

    መሻ አላህ ለጭቃቢት አለ ወይ

  • @sofya-fi5qo
    @sofya-fi5qo 2 роки тому +2

    ዝናብሲመታውስ??

  • @madiasgaramuu2763
    @madiasgaramuu2763 2 роки тому

    አመተመረቱን ጳፍብት የመችነው

  • @f5692
    @f5692 2 роки тому +1

    ይጥንካሬው ነገር እንዴትነው

  • @abiyotashiber7398
    @abiyotashiber7398 2 роки тому +3

    1ኛ ላቀረቡልን መረጃ አመስግኜ 25 ኬጂ ምን ያህል ካሬ ይሸፍናል
    2ኛ ለባለ ሙያ ምን ያህል ያስከፍላል
    3 ባለሙያዎቹ ሐዋሳ አካባቢ ወተው መሰራት ይችላሉን

  • @lubabahusen4517
    @lubabahusen4517 2 роки тому

    80ቆርቆብሎኬትሥትይፈጃልበአላህመልሥልኝ አውቂልግባበት ልሠራፈልጌነው

  • @omueman9729
    @omueman9729 2 роки тому

    Ere yhanen lji abretatut konjo konjo nger nwu eyakerb yalwu like adergu sewodachihu

  • @zeynebnuru1206
    @zeynebnuru1206 2 роки тому

    ስትነው ጅብሰን አሁን

  • @amuamir8293
    @amuamir8293 2 роки тому +2

    ለእጨት ቤት ይሆናል ወይ?ለተገረፈ ቤት ውስጡ ቀለም አልተቀባም

    • @namamobark8577
      @namamobark8577 2 роки тому

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @Hbeshawit9856
      @Hbeshawit9856 2 роки тому +1

      ለእንጨት ቤትማ የታወቀ ነው ይሆናል

  • @سعد-ز8ب
    @سعد-ز8ب 2 роки тому

    ማሽአላለጨትቤትይሆናልወይ??

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ

    ጡሩ ይመስላል ግን ቶሎ የሚፈርስ ይመስላል አያስተማምንም ሲቀጥል ወደኛ ሰፈር ሲገባ በርግጠኝነት ዋጋው አይነካም ሀቂቃ የገበሬው ብር ይጣፍጣቸዋል😜 እነማን እንዳትሉኝ ቦለቲካ አልወዲም

  • @asnomereasnoo8859
    @asnomereasnoo8859 2 роки тому

    ቤት ለመግዛት ፍልጌ ነበር የደባርቅ ደላላ ከላችሁ አገናኘኝ

  • @gebeyehumadero5119
    @gebeyehumadero5119 2 роки тому

    የመገኝበትን አድራሻ ብትጠቁመኝ

  • @zezeze4356
    @zezeze4356 2 роки тому +1

    Adama branch alachw.????

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 2 роки тому

    👏👏👏👍👍

  • @ሠሙጉራጌዋ
    @ሠሙጉራጌዋ 2 роки тому

    ወንድሜ እኔ በግል ፈልጌህ ነበር እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @wensht1459
    @wensht1459 2 роки тому

    መልካም አመራጭ ነው ግን ያስፋራል

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 роки тому +2

    የተለያዮ ዘመናዊ በቀላል ዋጋ የቤት አሰራር መቷል የጭቃቤት አትስሩ ቀጭ ቤት ባነሰዋጋ ተገጣጣሚ ቤት መቷል ተጠቀሙበት

    • @Dubai825
      @Dubai825 2 роки тому

      ምን አይነት

    • @rahemajamal6562
      @rahemajamal6562 2 роки тому

      እንዴት ምንድን ነዉ የሚባል

    • @tadla8200
      @tadla8200 2 роки тому

      ይቱብ ለይ ተገጣጣሚ ቤት ብላቹ ፃፉ ይመጣላቹአል። የቴሌግራም ሊክ አላቸው ቁጥራቸውአለ

    • @tadla8200
      @tadla8200 2 роки тому

      በግሊዘኛ አሥናቀች ተገጣጣሚ ብላቹ ፃፉ

  • @pesefor8707
    @pesefor8707 2 роки тому

    Merega ametahulachihu eyalk merega situgn AYGACHIM ?ke akefafayu yilk cherichariw ga waga yikenisal malet min malet new ? gira gebtowchihu gira atagbut hizbun ....

  • @tadast7771
    @tadast7771 2 роки тому

    the SRA kemeta k5 amt belau new mn ende abis taweralh

  • @aishaseid2813
    @aishaseid2813 2 роки тому

    ስልክን ባትናገር ሱቁን በትክክል ለምን አትናገርም ጅምር ኢንፎ ነው ብሮ

  • @ሠአድወሎየዎ
    @ሠአድወሎየዎ 2 роки тому

    ለጭቃ ቤት ይሆናልዴ መልሥልን

  • @ማሜየሀይቁYouTube
    @ማሜየሀይቁYouTube 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በጣም ጥሩ መረጃነው ጥንካሬግን እንደት ሰላም እንደምን አላችሁ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት
    በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በሉ ቤተሰብ እንሁን ሀባይብ🌹😍

  • @gababoushlema2262
    @gababoushlema2262 2 роки тому

    Waawwwwwu

  • @toyba923
    @toyba923 2 роки тому

    ወሎ ባቲስ አለወይ በሁሉምክልል ይግባልን

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 роки тому

    Wendema bertaln

  • @markequreantoyoud788
    @markequreantoyoud788 2 роки тому

    የማሬት ወጋ እሲኪ አቅርብልን

  • @በሀቅለይፅና
    @በሀቅለይፅና 2 роки тому

    አድረሸ እና ቁጥር

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 2 роки тому

    Lebatu tenkara yelwom
    kegrf behuala becha new gebsmn masrat yemichalw

  • @acabv-mk3cb
    @acabv-mk3cb Рік тому

    የ2015 አ ም ግንቦት ወረ አሣውቁን