ዘመናዊ 65 ቆርቆሮ ብሎኬት ቤት ለመስራት ስንት ብር በቂ ነው 2016

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2023
  • 🙏🇪🇹👉ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሠግናለሁ
    #የጭቃቤት #ቤት #ቤትአሰራር
    የሞባይል ዋጋ በአዲስ አበባ
    • የስማርት ስልኮች ዋጋ በዝርዝር ||...
    Samsung Galaxy A13 Price in Ethiopia
    • Samsung Galaxy A13 Rev...
    የሚሸጡ ቤቶቾ ከብዙ አማራጭ ጋር
    • {EP-01} 180 ካሬ G+3 የሚሸ...

КОМЕНТАРІ • 138

  • @user-dd2vn7nx9e
    @user-dd2vn7nx9e 5 місяців тому +22

    5ክላሥ ቡልኬት ቤት ሥንት ቆረቆሮእና ሙሉ ወጪው ሥንት ይሆናል

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 2 місяці тому +1

      ሠብሰክራይብ አድርጊኝ🎉🎉🎉🎉

  • @KedijaMohammed-ex7wj
    @KedijaMohammed-ex7wj 7 місяців тому +6

    እናመሠግናለን በርታ ጥሩ ነገር ነው መረጃ አይናቅም አይደነቅም❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Місяць тому +5

    በእውነቱ መንግሥት እህ ሁሉ ሊፍት እየወጣነው የሰው ልጅ ላቡን ጠብ አርጎ ስርቶ የምያፈርሰው እና መስግናለን መርጀህ ጥሪ ነው በርታ ጉበዝ

  • @AyubAbrar-sw5vr
    @AyubAbrar-sw5vr 5 місяців тому +2

    አሰላሙ አለይኩም ወንድማችን ጥሩና ጠቃሚ መረጃዎችን ስለምታቀርብልን ምስጋና ይገባሀል በርታልን። የሚቻል ከሆነ ስለ ቤት የምታቀርብልን መረጃ የቤቱ ስፋት ከቆርቆሮ ቁጥር
    በተጨማሪ የቤቱ ስፋት በካሬ ጭምር መገለፅ ቢችል ጥሩ ነበር፣ አላህ ያግዝህ።

  • @cggh6051
    @cggh6051 2 місяці тому +1

    ወንድማችን ምርጥ መሪጃ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሠግናለን ❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @user-tq5um4ge5b
    @user-tq5um4ge5b 7 місяців тому +2

    Txs bro🙏🙏🙏 keep it up

  • @dddbwjrchrsbrtfn3038
    @dddbwjrchrsbrtfn3038 2 місяці тому

    ሶሳት መኝታ ክላስ ሻወር ቤት ሽንት ቤት እና ሳሎን ማድቤት ለማሰራት ምን ያክል ካሬ ሜትር መሬት ይፈልጋል ቆርቆሮስ ስንት ይጨርሳል

  • @RaniaMohammed-wf5ov
    @RaniaMohammed-wf5ov 2 місяці тому

    2 kefel lameserat atakalay sente yasefalegagal yaa buluket bet ?

  • @user-uu3db8mr7w
    @user-uu3db8mr7w 6 місяців тому +1

    በጣም ጥሩነው

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 2 місяці тому

    وعليكم السلام ورحمته الله وبركاته
    አህለን በጥቅሉ እስከመጨረሻዉ. ምንያክልጨርሳል በድምሩማወቅነዉ. የምፈልገዉ. ሁሉወጭዉን. ጀዛከላህ ከይረን

  • @rahma4516
    @rahma4516 7 місяців тому +3

    ማሻአሏህ በርታ እንመሰግናል 👍👍👍

  • @sahayweyou6831
    @sahayweyou6831 3 місяці тому

    ሁለት ማቶ ካር ቦታው በ ብሎኬት ከሰራ ስንት ብረ ያስፈልጋል ?

  • @Mrmoh-xf3vk
    @Mrmoh-xf3vk 7 місяців тому +2

    ጥሩ መረጃ

  • @AregashiAbirham
    @AregashiAbirham 5 місяців тому +2

    ያለ ክችን ያለ ሺንትበት ዉጭ 3ክላስ ነው?

  • @HHhho-uo5ln
    @HHhho-uo5ln 2 місяці тому +2

    በርታ እናመሠግናለን

  • @berihunderbew3201
    @berihunderbew3201 5 місяців тому +1

    87 ካሬ ላይ የተገነባ G+2 ህንፃ
    ስንት ቆርቆሮ ያስፈልገኛል?
    ሞላሬ ስንት ያስፈልገኛል?
    አመሰግናለሁ

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 3 місяці тому

    I have 167 kare house how much total cost building by bloket

  • @abebu-xr4nu
    @abebu-xr4nu 20 днів тому

    ውይይይ በጣም ነው ደስ የሜለው እኔ እፍልጋለሁ የስልክ ቁጥራችሁ

  • @ademmuhamed9727
    @ademmuhamed9727 Місяць тому +1

    እናመሰግን አለን ወድማችን ሹኩረን

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 2 місяці тому

    Wendme gene A.A weste newe kefele hagere?

  • @entsarentuomaer1777
    @entsarentuomaer1777 Місяць тому

    ለወጪው ግን የትኛው ይሻላል እንጨቱ ወይስ ብሎኬቱ

  • @user-jx6jy3pi7b
    @user-jx6jy3pi7b 2 місяці тому

    አሰላሙ ዐለይኩም ወድሜ 250 ካሬ ላይ ስንት ይጨርሳል

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 7 місяців тому

    በአዴስ አበባ ይጠጋጋ ወጪው ወይን
    ከእዛ በታች ይሁናል ብለህ ትገምታለህ

  • @felekeborga1209
    @felekeborga1209 2 місяці тому

    97 ካሬ ላይ ፕላስ ስሪ ለመስራት ስንት ያስፈልጋል በስንት ጌዜ ያልቃል

  • @tilahunmenkir2042
    @tilahunmenkir2042 5 місяців тому +1

    የሰራህውን ቢድዮ አይቼ ደስ ብሎኛል G+2ቤት ጣራው ኮንሪት ቤት ምን ያህል ያስፈልጋል ውዝግብ ላይ ስላለው ነው በናትህ ብሰራልኝ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Місяць тому

    እንዴት ያምራ ውውው

  • @mominaabdula4614
    @mominaabdula4614 6 місяців тому +2

    ጅ+1 መቶ ካሬላይ የሚያርፍ ስንት ይሆናል

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 2 місяці тому +2

    እግዛብሔር ይመስገን ሁለት አመቴ ቤተሰቦቸ ቤቴን እየሰሩልኝ ነው ሺ አመት አልኖር የጭቃ ሰርቸ ፅድት አደርገዋለሁ የሰራተኛ አንድ ብር አልከፈልኩም እስካሁን

  • @user-ur2nk4dd3g
    @user-ur2nk4dd3g 3 місяці тому +1

    በርታልን ወንድማችን

  • @user-we3eg3tu4i
    @user-we3eg3tu4i Місяць тому

    ልቤን ሙሉ አደረከው ኧረ እንዳልጀምር ዋ በጣም አመግናለሁ ተስፋ አለኝ ሀቢቢ

  • @user-cm5fs7xu1u
    @user-cm5fs7xu1u Місяць тому

    Wow very nice 👌👌

  • @user-vf3hp3ps3e
    @user-vf3hp3ps3e 3 місяці тому +1

    ዎው ገለፃህን ወድጀዎለሁ ግን ኩንትራት ወስዶ ሰርቶ የሚያሰረክበኝ ፋልጋለሁ ወረኢሉ ላይ 1.7 ድረስ እከፍላለሁ ፋልግልኘ ጥሩ መሃንዲስ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Місяць тому

    ።። ወንድሜ ቦታ የት ተገኝቶ ነው ቤት የሚታሰበው።።

  • @abumerwa-miftah38
    @abumerwa-miftah38 Місяць тому

    ጥሩነው

  • @user-lx4xo3hv9n
    @user-lx4xo3hv9n 2 місяці тому +1

    የት ነው ወንድም

  • @KelifaUsman-dn7ye
    @KelifaUsman-dn7ye 2 місяці тому

    ዬት ሀገር የታሰራ ቤት ነዉ

  • @emebettilahun1297
    @emebettilahun1297 2 місяці тому

    የመሬት ዋጋስ ?

  • @user-wf7jt1bd7i
    @user-wf7jt1bd7i Місяць тому

    ዝብየ,ዝንጥ,ያለ,እያማረኝ,እዳ,ገባሁህ,ደግነቱ,አሣካዉ,አለሁህ,ብቻ,300ሸ,ይግባ,እጀ😢😢

  • @halimahalima409
    @halimahalima409 5 місяців тому

    አረ የትነው ቁጥርህን አሥቀምጥ

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 3 місяці тому +1

    Tiru nawi addis ababa layi 167 kare yablokati beti mesarati feligalawi silkihini lakelign

  • @amelmesfin5003
    @amelmesfin5003 Місяць тому

    ስልክን ስጠኝ ??

  • @user-dx1xf8jl8o
    @user-dx1xf8jl8o 7 днів тому

    140 ካሬ ሰንት ክላሰ ያሰራል ሰንት ቆርቆሮ ያሰፈልጋል መልሰልኝ ወንድሜ

  • @saadamohamed6494
    @saadamohamed6494 2 місяці тому

    ስልክ

  • @YohanesYoni-js1sp
    @YohanesYoni-js1sp 2 місяці тому

    ሸንትቤቱ ብቻ ስንት ነው

  • @user-ls5ut7lm2b
    @user-ls5ut7lm2b 2 місяці тому +2

    የብልኮት እና የእንጨት ዋጋቸው የትኛው ይቀልላልበናትህ ንገረኝ

  • @Aqq-wt4mh
    @Aqq-wt4mh 4 місяці тому

    betam tiru new

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 3 місяці тому

    Wooow ymrale

  • @user-ys6ss3mo2d
    @user-ys6ss3mo2d Місяць тому

    🙏🙏🙏🙏በርተልን ወንድመችን

  • @Gojamewa.gojamewa
    @Gojamewa.gojamewa Місяць тому +1

    ብሩ ነበረኝ ግን ማን ያሰራልኝ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @olnega-ut6nz
    @olnega-ut6nz 5 місяців тому +1

    contracterun magenanyet techelalek beza waga

  • @WasKan-ss3np
    @WasKan-ss3np Місяць тому

    ማሻላህ

  • @user-es3wj1fh4y
    @user-es3wj1fh4y 2 місяці тому

    የ90ቆርቆሮ እባክህ ዋጋውን በዝርዝር

  • @abatoabato6821
    @abatoabato6821 2 місяці тому

    G+ 2 ፋዎደሽን ስራልኝ

  • @user-qp5vp5ej8w
    @user-qp5vp5ej8w 2 місяці тому

    የመቶ ቅጠል ቡለኬት ቤት ስራልኝ❤❤❤

  • @user-ms5be8qf1b
    @user-ms5be8qf1b 2 місяці тому

    እባክህ ወዲሜ 4 ክላስ ስት ይወስዳል እዳታልፈኝ

  • @Sara-my1hf
    @Sara-my1hf 12 днів тому

    ስልክክን ላክልን

  • @user-ex4xi4xv7n
    @user-ex4xi4xv7n 5 місяців тому

    በናትህ የት ነው ያለከው እንዴት ነው የምናገኝህ ቤቴን ትሰራልኝ ነበር

  • @user-uy8nx7px3d
    @user-uy8nx7px3d 2 місяці тому

    ኧረ ስልክህ ላክልን

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 3 місяці тому

    yhe yte new adis abab sent yfjale

  • @user-cy1kd6nz9g
    @user-cy1kd6nz9g 2 місяці тому

    5 ክላስ እና ሽንት ቤት ኩሽና ቤት ያለዉን ንገረን 🎉❤

  • @KelifaUsman-dn7ye
    @KelifaUsman-dn7ye 2 місяці тому +1

    ሲሊክ ቁጡር አሲቀምጥ

  • @egzabiranttakalh682
    @egzabiranttakalh682 20 днів тому

    ስልክ ቁጥር

  • @RaniaMohammed-wf5ov
    @RaniaMohammed-wf5ov 2 місяці тому

    Maleseleg wandeme

  • @KhadejahKha
    @KhadejahKha Місяць тому

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته

  • @tonytani6200
    @tonytani6200 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @user-gr7vz8vs2x
    @user-gr7vz8vs2x 4 місяці тому

    አከባብውየትነው? ወላይታ፡ሶዶ፡እደዚ፡ይስራል፡? ወድማቺን፡እድመ፡ይጥክእ፡ጌታ❤❤❤

  • @Tgist-zt2ud
    @Tgist-zt2ud 2 місяці тому +1

    Inamasginaleni birther ❤

  • @Abdurahmanmohammed-gm9vf
    @Abdurahmanmohammed-gm9vf 4 місяці тому

    Home remedies teeth pain

  • @YezinaMolla-iy1wt
    @YezinaMolla-iy1wt 5 місяців тому

    ❤❤

  • @user-br1lj9tk3s
    @user-br1lj9tk3s 2 місяці тому

    ዋዉ❤❤❤

  • @TigabuNadew
    @TigabuNadew 3 місяці тому

  • @user-bl2rn1od3t
    @user-bl2rn1od3t 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RaniaMohammed-wf5ov
    @RaniaMohammed-wf5ov 2 місяці тому

    Hi

  • @tsharomila9469
    @tsharomila9469 5 місяців тому

    Hello

  • @DavidDavid-yl7co
    @DavidDavid-yl7co Місяць тому

    Dase yelal 🤘🤘🤘

  • @kikiaman3179
    @kikiaman3179 8 днів тому

    Selki yelkemi please

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc 4 місяці тому +1

    5ክፍል፣የቡሎኬት፣ከቦታዉጭ፣ሥትይጨርሣል፣በአላህመልሥልኝ

    • @user-jw2hv8zh3p
      @user-jw2hv8zh3p 20 днів тому

      አንድ ሚሊየን አምስትቶ አለኮ

  • @bizuneshdilebo2862
    @bizuneshdilebo2862 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vipmd5775
    @vipmd5775 3 місяці тому

    Hi😊😊😊

  • @user-kv8lk3rh4g
    @user-kv8lk3rh4g 2 місяці тому

    ሱባሀናላህ እኔ የጭቃቤት አድነጥብ አራት እኳ አላስጨረሰው ም የብሌኬትቤት መስራት ይሻላል ወላሂ ኡፍ

    • @tihuneassefa4638
      @tihuneassefa4638 2 місяці тому +1

      😂😂😂አይይ አንች ይኸኮ ማግባቢያ ነው ሲጀመር ዛሬ ጉድጓድ ለመቆፈርኳን ከ10 ባላነሰ ነው

  • @kikiaman3179
    @kikiaman3179 8 днів тому

    Telfon please wendemachine

  • @user-xw3fs8wl4p
    @user-xw3fs8wl4p 5 місяців тому

    65ቆርቆሮ የጨቱን አሳየኝ

  • @FunnyMusicalDrum-pp6dh
    @FunnyMusicalDrum-pp6dh Місяць тому

    ባጣቃላይ ሳትነገርን ባንድ ላይ

  • @RaniaMohammed-wf5ov
    @RaniaMohammed-wf5ov 2 місяці тому

    1 salon 1 mageta lameseral

  • @mirina5048
    @mirina5048 25 днів тому

    በታማኝነት አምሰራከሆነ150ካሬሜትርላይ አነግረኝ

  • @mirina5048
    @mirina5048 25 днів тому

    ቁጥርህየታለ

  • @HayathHyath
    @HayathHyath 3 місяці тому

    180ካሬ ስት ክላስ የሆናል

  • @user-qu1wz1lp5v
    @user-qu1wz1lp5v Місяць тому

    G3 blkyet sent yefajal

  • @hananamara1129
    @hananamara1129 6 місяців тому

    🥳🥳🥳

  • @user-richo
    @user-richo 3 місяці тому

    Beru ayamrm lela mekeyer ychalal

  • @jnata5310
    @jnata5310 3 місяці тому

    ኮሜት አመልስም

  • @naima8338
    @naima8338 2 місяці тому

    ባጠቃላይ ስትነው😢

  • @AlmazTakilu-ob1vh
    @AlmazTakilu-ob1vh 2 місяці тому

    Adis ababa lay besintnaw yemit saraw abet

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 2 місяці тому

    Dese ga sent yefjale

  • @WasKan-ss3np
    @WasKan-ss3np Місяць тому

    ቢዘብጥ የኔቤት

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb 6 місяців тому

    በኩንቲራት የሚሰሩ ከሆነ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ከላላ ወረዳ መሂድ ትችላላችሁ!?

  • @FadilaAbbasanbii-vm8go
    @FadilaAbbasanbii-vm8go Місяць тому

    ❤❤❤👍👍

  • @raniaayoubi5941
    @raniaayoubi5941 Місяць тому

    selken laklen

  • @TagasManthase
    @TagasManthase 27 днів тому

    ሆሳዕና ለመስረት ፈልጌሃሎ

  • @AwaleSabah
    @AwaleSabah Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤