ሩታ ፉቅሯን በተግባር ገለፀች. ሥራ ተጀመረ🙈

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лис 2023
  • #yetenbitube #abtube #famly

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @bethlehem829
    @bethlehem829 7 місяців тому +1461

    አብርሽና ሩታ ይጣመሩ የምትሉ👍❤
    እኔ በጣም ደስ ነው የሚለኝ

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 7 місяців тому +16

      አወ ይጣመሩ እኛ ከሜተሮቺ እሚጋብትን ለማጋባት አንደኛ ነን

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 7 місяців тому +4

      አወ

    • @tsehaydesalew4649
      @tsehaydesalew4649 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 7 місяців тому

      ውዴ
      ድም
      ሩኝ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 7 місяців тому

      ውዴድ
      ምሩኝ

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v 7 місяців тому +1281

    ወደ ፍቅር እያመራክ ነው የሚትሉ በላይክክ😂 👍👍👍

    • @user-pf2fw9cm7e
      @user-pf2fw9cm7e 7 місяців тому +8

      አወ😂

    • @nefisa70
      @nefisa70 7 місяців тому +38

      ዝም በሉ አታሣፍሯት

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 7 місяців тому +3

      ቀልክስ😂

    • @user-bu1ez1zn1i
      @user-bu1ez1zn1i 7 місяців тому +17

      ድስ ነው የሚለን የምር አላህ ያን መጥፉ ቀን አስረስቱ ጡሩ እና ድስታ ያምጣለት

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 7 місяців тому

      ውዴ
      ድም
      ሩኝ

  • @user-zf9ix8ki7n
    @user-zf9ix8ki7n 7 місяців тому +123

    የገሻ ልጄች አላህ የጣብቀቹ አለህ ሂዳያ ይስጣቹ. አሚን በሉ

  • @EtuYegataLji-bu7id
    @EtuYegataLji-bu7id 7 місяців тому +40

    ጎበዞች ናችሁ. ተባረኩ ትልቅ ስራ ነው. ልክ እንደ እናንተ ለሆኑት ወጣቶችም ትልቅ አርያ ናችሁ ተባረኩ በርቱ የሚሰጡ እጆች በብዙ በረከት ይባረኩ ❤❤❤❤

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w 7 місяців тому +307

    ❤ውድ የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለሊቀእ መላእከ ቅድስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ❤

    • @phonetastic4013
      @phonetastic4013 7 місяців тому +3

      Amen Amen Amen enkon abro aderesen❤🙏🙏

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 7 місяців тому

      ውዴ


      ሩኝ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 7 місяців тому

      ​@@phonetastic4013ውዴ
      ድም
      ሩኝ

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l 7 місяців тому +1

      Ameen Ameen Ameen inkuan abro aderesen

    • @tcxjhvc2190
      @tcxjhvc2190 7 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n 7 місяців тому +243

    አብርሽየ ከእሪታ ጋር ስለተገናኙ ማነው እንደኔ ደስ ያለው❤❤❤❤❤😢

    • @narty46
      @narty46 7 місяців тому +2

      የትናንትናዉን ቁሥል አሥታዉሸ ዛሬ ላይ ከሩታ ጋር ሣየዉ እባ ተነናቀኝ 😢😢😢😢

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 7 місяців тому +1

      እኔ 🎉🎉

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa3856 7 місяців тому +18

    አብርሀም ሩታ የምር ቆጆነች ፀባይ መልክ ሁሉ ነገር ደሥ የምትል ልጅ

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 7 місяців тому +19

    “እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም።”
    - 2ኛ ቆሮ 9፥7

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 7 місяців тому +179

    እናት በእናተ ሰበብ ስትስቅ ማየት መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤ክፋ አይካችሁ እጃችሁ አይጣል አብርሽዬ እስከቤተሰብህ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @user-sp9ol8yf5r
      @user-sp9ol8yf5r 7 місяців тому

      ፈጣሪ ይጠብቃቹ

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 7 місяців тому

      🎉

    • @Maron-gk3pc
      @Maron-gk3pc 7 місяців тому +1

      Enantnes bamen ligelxche faxre yixbqchu

    • @fatumamohammed975
      @fatumamohammed975 7 місяців тому

      @@Maron-gk3pc አሚንንንን

    • @user-di2mm8nd3j
      @user-di2mm8nd3j 6 місяців тому

      ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vjhu8266
    @vjhu8266 7 місяців тому +174

    ኤፍሬምን ሳላደቅህ አላልፍም ምክነያትም አብርሽ እና እሩታ እዛሬላይ በፍቅር እዲተያዩ ባተነው ለኤፍሬም ስጦታ የሰጠው የምትሉ❤❤❤❤🎉🎉

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 7 місяців тому +20

    የጋሽየ ልጆች ተባረኩ አስደሰታችሁን የደስታ ኑሮ ያኑራችሁ ሩታየንም ---- እንያችሁ በርቱ ሁላችሁንም እናመሰግናለን

  • @user-ei3dd3jw3j
    @user-ei3dd3jw3j 7 місяців тому +17

    የታለ ላይክ አይታይም እነኚ መልካም ልጆች ሁለት ሺ ላይክ ይገባቸዋል የልጅነት ዘመናቹ ያማረ ይሁን ደሞ ፍቅር ጨምሮ ጨማምሮ ጀባ ይበላቹ::

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl 7 місяців тому +106

    ሩታ ምርጥ ልጅ ናት አትለፍህ

    • @user-gl9gk9pj4n
      @user-gl9gk9pj4n 7 місяців тому +2

      ደስ የምትል ልጂናት አላህ ያጣምራቸው

  • @user-bh6kr1yc1m
    @user-bh6kr1yc1m 7 місяців тому +85

    እስኪ እነዚህን ቤተሰቦች እንደኔ የሚወዳቸው አላህ ይጠብቃቹህ

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 7 місяців тому +9

    አብርዬ ፍቅርን አንድ ብሏል ከሩታ ጋር እኛም ያስምርላችሁ ብለናል❤❤❤የጋሽዬ ልጆች በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ በርቱ እንወዳችዋለን❤❤❤

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 7 місяців тому +8

    ፍቅር ማለት እግዚያብሔር ማለት ስለፍቅር ነው ብዙ ነገርን የሆነልን ደስ ይላል ትመጣጠናላቹ አብርሽ ታስፈልግሀለች

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 7 місяців тому +154

    ጀግና ናችሁ በርቱ ከጎናችሁ ነን❤❤❤❤

  • @alekaabedla3163
    @alekaabedla3163 7 місяців тому +65

    ለዚ ቤት መሰራት ሰበብ የሆናቹና የረዳቹ ሁሉ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ እንዴት ደስ ይላል ለቅሶ ወደ ሳቅ ሲቀየር አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rihanaribaa
      @rihanaribaa 7 місяців тому

      እችናትአገሬያረቢሰላሙንይመልስልን❤

  • @photon1613
    @photon1613 7 місяців тому +7

    እግዝአብሔር አምለኬ ጨርሶ ይበርከቹ ደስ የምትሉ ብቴሰብ ነው እሄ መልከም ስረ ጌታ አጂ ወገእነ ተገኛለቹ❤❤❤

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 7 місяців тому +4

    አብርሽ እግዚአብሔር ምክነያት አለው ወደአንተ ያመጣት ተጣመሩ ቆንጅየ ምርጥ ልጅነች

  • @sameeraanwar5614
    @sameeraanwar5614 7 місяців тому +58

    አብርሽ ለተ ቀል አጠሁኝ አለሀ ከዝ በለይ የደሀ አበት እድትሆን አቅሙን ጉልበቱን ይስጥክ❤❤❤❤❤

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 7 місяців тому +55

    ማርያምን አብርሽዬ ከእሩታ ጋር ስመጣ እደት ዉስጤ በደስታ እደሚሞላ እወዳችኋለሁ ሁላችሁንም♥♥😘

    • @user-nk1tr8gh4v
      @user-nk1tr8gh4v 7 місяців тому +1

      እኔም ወላሂ ደስነው ያለኝ❤❤❤

    • @Ksaaa-zc4qe
      @Ksaaa-zc4qe 7 місяців тому +1

      እኔም ወላሂ❤❤😢😢

  • @user-mi3gi9xf5m
    @user-mi3gi9xf5m 7 місяців тому +4

    የእውነት ፍቅር የምታሢዙው ቤተሠዎች ናቹ ይጨምርላቹ መልካም ሥራ ለራሥ ነው ፈጣሪ ምንዳቹ ይክፈላቹ ኹላቹንም ያእውነት ወንድማችን ፍራኾል ፈጣሪ ይጠብቅኽ ከልብ እናመሰግናለን

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 7 місяців тому +9

    ለወሬ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር 😂አብሽ እና እሩታ ተደመሩ😂ሩትዬ የኔ ጨዋ❤

  • @user-bu1ez1zn1i
    @user-bu1ez1zn1i 7 місяців тому +152

    ምርጥ ልጅ ናት ወላሂ ትለያላችሁ አላህ ያጣምራችሁ❤❤❤❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 7 місяців тому +1

      ውዴ
      ድም

  • @BhelHee
    @BhelHee 7 місяців тому +41

    የሩታ ፍቅር የእውነት ነው በፈተና ሰዓት አጠገብህ ለመቆም የመጣችናት ሩቲዬ መልካም ሰው አብርቪ አንተ ትለያለህ ኤፍሪ አይሚ በርቱ

  • @Salsibel
    @Salsibel 7 місяців тому +2

    ፋራዎል በጣም በብዙ መልካምስራ ስሙ እሰማለሁ አላህ ይስጥህ ከዚህም በላይ የወገንህ እባ ምታብስ ያርግህ ዝናሽም የኛ መልካም አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y 7 місяців тому +26

    የጋሽዬ ልጆች ከነቤተሰቦቻቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ ከቃላት በላይ ነው የምወዳቹ ፍቅር የሆናቹ ❤❤❤❤

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 7 місяців тому +65

    የእውነት ሩታና አብርሽ ሣምሩሩ♥️♥️♥️ተጋቡቡቡቡ

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 7 місяців тому +60

    የሩታ አድናቅዎች የት ናችሁ

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 7 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንደት ደስ ይላል ሰውን መርዳት😢😢😢😢
    ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልን
    ደጋግ ሰወችን በምድራችን ላይ እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤
    ለሰጣችሁ ሁሉ እመብርሃን በበረከት ትሙላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @jassemalmas
    @jassemalmas 7 місяців тому +2

    በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጨምርላችሁ አብርሽ ሩታን አግባ አደራህን ይች ውብ የሆነች ልጂ እዳታመልጥህ እዳትሸወዲ

  • @tegeset-ik1oz
    @tegeset-ik1oz 7 місяців тому +32

    እሩታ ፍቅሯን ተቀበላት አብርሽዬ እኛም ደስ ይበለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 7 місяців тому +33

    አብርሽ የኔ የዋህ ከሩታዬ ጋር ፈጣሪ ያጣምራችሁ በፍቅር የተጎዳ ልብ ሰውን ማመን ቢከብደውም ሩታዬ ግን ጥሩ ልጅ ትመስላለች 🥰🥰🥰🥰

  • @deebfam5137
    @deebfam5137 7 місяців тому +6

    ሩታን ካላፈቀርክህ ላይክ እናቆማለን😂😂

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 7 місяців тому +4

    የጥሩ ወላጆች ውጤት ናችሁ ትንሽ ልጅ ትልቅ አይምምሮ ❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 7 місяців тому +43

    አብርሽ እኛ ከምንፈልገው ነገር በላይ እግዚአብሔር እሚያስልገንንና እሚሆነንን ነገር ከኛ እሱ ያቃልና እሩታ ደግሞ እግዚአብሔር ላተ ያበረከተልህ ስጦታ ናት አሜን አሜን አሜን ብለህ ተቀበል 💞🙏💞

  • @rabiahussen9441
    @rabiahussen9441 7 місяців тому +69

    ማነዉ እንደኔ እነአብሬን በጉጉት የሚጠብቃቸዉ ዉዶች መልካም ስራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

    • @hophad3783
      @hophad3783 7 місяців тому +1

      እኔም ማርያምን ሌላዉ ቪድዮ ብከትት ሰፍ ብየ አላይም እነዚህ ግን🏃🏃🏃🏃🏃😃

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 7 місяців тому +2

      እኔ ወላሂ😂

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 7 місяців тому +4

    ለእናተ ቃላት አጠረኝ በእዉነት እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤

  • @asmathbakesera8128
    @asmathbakesera8128 7 місяців тому +2

    የፍሬም እሩታ አይሚ አብርሽ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን እረምዱሁ❤❤❤❤❤

  • @user-rb6oq2qc4c
    @user-rb6oq2qc4c 7 місяців тому +60

    ዛሬማ አለፋልኝ እነዚህ የምርጥ ቤታሳቦች ታባረኩ❤❤❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 7 місяців тому

      ውዴ


      ሩኝ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 7 місяців тому +40

    ኤፍሬም አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ❤❤

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 7 місяців тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ወለታቹ ይክፈላቹው አብርሽዬ የኔ ወንድም ሁላችንም እግዚአብሔር እድመና ጠና ይሰጣቹ🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 7 місяців тому +2

    በእወነት አሜርካ ያለህወድማችን እድሁ እህታችን 😢😢😢😢😢ትለቅየዘላምስራ የህልላ ስራነዉ የሰራህ ፈጣርአብዝቶይስጥህ ከጤናከእድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zw6dd1sn7k
    @user-zw6dd1sn7k 7 місяців тому +29

    ጃግኖች ነቹ ፈጣር ይጋዛቹ. አብርሽ ሩተን አግበት ሚርጥ ልጂነት ያኔ ዳርባባ በርች

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 7 місяців тому +30

    የኔ ባለመሀተቦች ሁሊም በናተ እኮራለው የድግል ማርያምልጂ ይጨምርላችሁ

  • @user-kz3yh1tx5y
    @user-kz3yh1tx5y 7 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የረዳችኃትም አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣቹህ የጋሽዬ ልጆችም ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹህ ❤❤❤

  • @ghh5860
    @ghh5860 7 місяців тому +4

    አብርሽ ና ሩታ ደስ ትላላችሁ ተጋቡ❤❤❤

  • @rahimhabibi2645
    @rahimhabibi2645 7 місяців тому +47

    በርቱልን የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹ የሰው ደስታ የሚያሰደስታቹ በሙሉ ደስታ አይለያቹ

  • @user-mx1jz8yk4f
    @user-mx1jz8yk4f 7 місяців тому +29

    ደይ 100ሽ ለመስገበት ሼር አድርጎ 🕊ጀግኖች ነቹ በርቱ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nk1tr8gh4v
    @user-nk1tr8gh4v 7 місяців тому +3

    ሩታየ የኔ ልዮሴት ስወዳት መልክ ፀባይ ጥሩነት ልብሺ ያሰበውን ሁሉ ያሳካልሺ❤❤❤❤

  • @stegahiayluhiaylu1843
    @stegahiayluhiaylu1843 7 місяців тому +3

    ታዱላቹ እህት ወዱሞቺይ ጥሩ ሰራ ማሰራት ለራሰህነዉ እና በዛላይ በፊታቹ ያለ ደሰታ እንየም ደሰ ብሉኛል እና እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠበቃቹ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qc3hq9vf1p
    @user-qc3hq9vf1p 7 місяців тому +29

    የኔውዶች. ስታምሩ. የእውነት አብርሽ ወድማችን አንተ ለዬ ሰውነህ. እግዚአብሔ. ይባርክህ. ተባረክ በስደት ሆናችሁ ይህን ያደረጋችሁ. ፈጣሬ በስላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ. ❤❤🌷🌷😢🌷❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 7 місяців тому +18

    ያለ ምንም ጥርጥር ወደ ፍቅር ይቀየራል ግን ህይወት ደስ ትላለች አንዱ ሲሄድ አንዱ እኛንም ሹፈን ምርጥ ወጣቶች ልባችሁን አይቀይርባችሁ መልካምነት ለራስ ነው

  • @user-nx2nq7yy5d
    @user-nx2nq7yy5d 7 місяців тому +2

    ፍላወር ከአሜሪካን አላህ ሙሉ እድሜና ጤና ይስጥክ ምርጥ ሠው ወላሂ

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 7 місяців тому +3

    የጋሸ ልጆች ትለያላችሁ ሩትዬ በርች እንወዳችሗለን❤❤❤

  • @Geni810
    @Geni810 7 місяців тому +28

    ማዘር ብቻ ሳይሆኑ እኔምነኝ የተደሰትኩት ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ ፍፃሜዉን ያሳምረዉ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @user-rm2dv1xv2n
    @user-rm2dv1xv2n 7 місяців тому +26

    አብርሽና የእሩታ አፈቃሪዎች ደምሩኝ በአላህ🥀

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 7 місяців тому +4

    መልካም ስራ እኮ ለራስ ደስታ ነው አብርሽ መልካም ሠው 👍

  • @tigist-tf8dt
    @tigist-tf8dt 7 місяців тому +3

    ፍራወርዬ እግዚአብሔር አምላክ የሰማይ ቤትክን ያሳምርልህ በጣም መልካም ሰዉነህ

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 7 місяців тому +24

    ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን🕯️🕯️🕯️🌹🌹🌹🌹
    _እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏
    በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን እንኳን ደሰ አላችሁ በርቱልኝ😢😢❤❤❤👏👏👏👏👏🌷🌷🌷

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 7 місяців тому +16

    ልጆቼ ዘመናችሁ ይባረክ ሁሌም ይህ መልካም ሥራ አይወሰድባችሁ ሩታ ልጄ በርቺ እናታችሁ

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 7 місяців тому +3

    አብርሽ እና አሩታ ፍቅር ፍቅር አጫውቷቸዋንዋውውው❤❤😅😅😅😅😅

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 7 місяців тому +4

    ኣብርሽናኣ ሩታ ይጣመሩ የኔ ቆንጆዎች❤❤❤❤❤❤

  • @user-rq1fw7zr8i
    @user-rq1fw7zr8i 7 місяців тому +82

    አቦ ያልታሰበ እርዝቅ ከጤናጋር ይስጣችሁ 😢🎉

  • @enanu7590
    @enanu7590 7 місяців тому +13

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ቤቱ ከዚህ ደረጃ በመድረሱ የምትሰጡ ሰወች ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 7 місяців тому +2

    ኢየሱስ ዘመን ዘለአለማቹ ይባርከው ተባረኩ ደሰ ሰትሉ❤❤አብርሽ❤መልካም ሰው❤ሁላቹም❤መልካም❤❤ቤተሰብ ክፉ አይካቹ❤❤❤

  • @user-uc5nd4kl5x
    @user-uc5nd4kl5x 7 місяців тому +1

    ምን ቃል የለኝ ብቻ ፈጣሪ እዲሜና ጤና ይስጥህ የስጣችሁ🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹አይየ ወላሂ እኔ እራሱ ደስ ብሎኛል❤

  • @user-rq1fw7zr8i
    @user-rq1fw7zr8i 7 місяців тому +35

    የኔ ደርባባ የምር ፀባዋ ሲመቸኝ እርጋ ያለች ናት❤🥰

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 7 місяців тому

      ውዴ
      ድም
      ሩኝ

  • @user-ok2ub9zt9k
    @user-ok2ub9zt9k 7 місяців тому +24

    በምን ቃል ልግለጳችሁ እስቲ እደኔ የምቶዳቸዉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤😢😊

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 7 місяців тому +2

    ወይኔ የተቋጠረ እጀራ እዴት እደናፈቀኝ 🎉🎉በጣም ታምራላችሁፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @YekiteYekiteayele-ii6vv
    @YekiteYekiteayele-ii6vv 7 місяців тому +1

    አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ መልካምነት ለራስ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ግን ልጅቷን አግባት ጡሩ ልጅ ናት

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 7 місяців тому +15

    ማርያምን ቃላት አጠርኝ አብርሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ❤❤❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 7 місяців тому +11

    አብርሽ መቼነው ፕሮግራም አዘጋጅተህ ስርፕራይዝ የምታደርጋት ታገቢኛለሽ ወይ ብለህ የምትጠይቅበት ቀን ናፈቀኝ በቃ እሩታን አታሰቃያት በናትህ ተቀበላት ፍቅሯን ሀሳቤ የተስማማው ሰው ላይክ አድርጉኝ😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 7 місяців тому

      እኔምያቀንይናፍቀኛል አድስአብባሳትመለሰመሆንአለበትአብርሽ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 7 місяців тому

      ውዴ
      ድም
      ሩኝ

    • @user-nk1tr8gh4v
      @user-nk1tr8gh4v 7 місяців тому

      እኔ እስማማለሁ የልብ አዋቂ መልካም ልጂነሺ❤❤❤❤

  • @dubaidubai325
    @dubaidubai325 7 місяців тому +5

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል አደርሳችሁ ስወዳችሁውይ❤❤❤

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 7 місяців тому +4

    የምር ትለያላችሁ ለሰው ደስታ ምክንያት መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤

  • @zeharalegese9619
    @zeharalegese9619 7 місяців тому +17

    ትክክለኛ ሴት አግኝተሀል አብራችሁ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሱ ተስፋ አለኝ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 7 місяців тому +14

    በምን ቃል ልግለፃችሁ ዉዶቼ😢 እግዚአብሔር ያልታሠበ እንጀራ ይስጣችሁ❤🤲
    ዋዉ አብርሽ እሩታ ፍቅራችሁ ይብዛ መጨረሻችሁ ይመር🥰🥰🥰🥰

  • @user-gl3rx3jt5u
    @user-gl3rx3jt5u 5 місяців тому +2

    እኔ ግን እየፈራሁ ነው የምታፈቅረው ሩታ ብቻናት ብቻ እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢😢

  • @Seada7
    @Seada7 7 місяців тому +1

    የናተን መጋባት ሳላይ ሀገሪ ልቀጨገባ አድ ቀን ቀረኝ ጁማአ በሰላም ግቢ በሉኝ

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c 7 місяців тому +12

    አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባህ እደት ደስ ይላል ውይ እናተ የተባረካችሁ ልጆች አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ለመልካም ስራ የምትሺቀዳደሙ እህት ወድሞች ባወጣችሁበት እጥፍድርብ አድርጎ ይተካችሁ ያረብ

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 7 місяців тому +16

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ወወወወወወ አረ መልካምነት መለት እንደዚህ ነው የአብርሺ ቤተሰቦች ምሪጥ ሰዎች ነቸዉ በጣም ደስያምል ነው በሁነት እነዚህ ቤተሰቦች በጣም የሰዝኑ ነበር ግን አሁን በጣም ከምልችሁ በላይ ደሰብሁለ ተባረኩ አብርሺ እግዚአብሔር ይባረክህ ለአንቴም እግዚአብሔር ጠልቅ ገብቶ መልካም ነገር ይሠልህ ሰላሙን ጤናሁን ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱቱቱቱቱቱቱ

  • @meronkura546
    @meronkura546 7 місяців тому +3

    እሩትዬ ፈገግታዋ ብቻ በቂ ነው እፉፉፉ♥

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 7 місяців тому +1

    አብርሽ በናትህ ይችን ቆንጆ ተንከባከባት ባገኘሀት ሰአት እቅፍ አድርጋት በምትመገብ ሰአት አጉርሳት 😊

  • @anshaahemad915
    @anshaahemad915 7 місяців тому +5

    የዚህ ቤተሰብ ደግነት ይለያል ክፉ አይንካችሁ

  • @tiruneshmelka9920
    @tiruneshmelka9920 7 місяців тому +5

    የጋሽዬ ልጆች ተባረኩ ሩታዬ ቆንጆ ለአብርሽ የተሰጠሽ ማስረሻው ናት አብርሽ ተንከባከባት

  • @T9dg
    @T9dg 6 місяців тому +1

    ለኤፍ ስጦታ ይሠጠዉ የምትሉ በላይክ አሳ ይን👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 7 місяців тому +1

    የጋሽዬ ልጆች ምን ቃል ይሆን የሚገልጻችሁ እግዚአብሔርን ቃል የለኝም ክፉ አይካችሁ ሁላችሁንም ክፉ አይካችሁ❤❤❤

  • @hayatmakkah4170
    @hayatmakkah4170 7 місяців тому +11

    አብርሽ ጤና እና እዴ ይስጣቹ በጣም ደስ ብሎኛል ቃላት የለኝም ወላሂ እሩቲ ሀይሚ ኤፉ በጣም ነው ምወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r 7 місяців тому +10

    ለናት ቃላት የለኝም ብምን ቃል ልግለፀችሁ ወላሂ ሁላችሁንም ትልቅነገር ያድርሳችሁ ያረብ❤❤❤❤

  • @fikrebardilo4788
    @fikrebardilo4788 7 місяців тому +5

    በርቱ ጌታ ይበርካችሁ ፍራኦል ጌታ ይበርክህ

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 7 місяців тому +13

    አብርሽየ እሥከነቤተሠቦችህ እድሜ እና ጤና ይሥጣችሁ ከክፉ ነገርይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 7 місяців тому +7

    ደስስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ምርጥ በተሰብ ለዝች እናታችንም ለሊሎቹም የተባበራችሁ የምትተባበሩሁሉ አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @user-nk1tr8gh4v
    @user-nk1tr8gh4v 7 місяців тому +2

    ምንቃል አለኝ ለእናተ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ያሰባቺሁትን ያሳካላቺሁ የጋሺየ ልጂቺ❤❤❤❤❤

  • @beliethiopia4596
    @beliethiopia4596 7 місяців тому +2

    ዋው አብሪሽና ሩታ ውውውድድድ ሁላችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 7 місяців тому +17

    ደሥሢሉ በዚህ እድሜቸው ሠውን ሢአሥደሥቱ ሢረዱ❤❤❤❤

  • @YeshYuoTube
    @YeshYuoTube 7 місяців тому +9

    ጎበዞቹ ተባርኩ አብርሺ አትግደርደር ያስታዉቅብሀል እሩታን ወደሀታል በቃ እዉነታዉን አፍርጡት ደሙ ቆጆናት 😊

  • @samiraAlajmi
    @samiraAlajmi 7 місяців тому +5

    የተመልካች በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @ehtimulu1438
    @ehtimulu1438 7 місяців тому

    የእውነት አብርሀም ነህ በተለይ ልጆቹን ስታጎርሳቸው በጣም ደስ ይላል እድሜ እና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ ወንድሜ

  • @user-zt3op6lj2c
    @user-zt3op6lj2c 7 місяців тому +9

    እነዚህን ቤተሰብ ስወዳቸዉ ወላሂ ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤❤❤