ሩታን ያስደሰታት ነገር. አብርሽ ያልተጠበቀ ነገር አደረገ🙈🙈💕

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024
  • #yetenbitube #abtube #famly

КОМЕНТАРІ • 3 тис.

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te 11 місяців тому +767

    ደስታየን መግለፅ ቃላት አጠረኝ ደግሞ ስጠብቃችሁ ነበር አብርሽ ሲስቅ ማየት ምን ያክል ያስደስታል እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤

    • @kanchanjiya8246
      @kanchanjiya8246 11 місяців тому +3

      ውይ በጣም❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 11 місяців тому

      ውዴድምሩኝ

    • @TesfaneshMagaze
      @TesfaneshMagaze 11 місяців тому +3

      ደስ ስል 💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Semir71166
      @Semir71166 11 місяців тому +1

      ❤❤❤❤

    • @Mahigrace-r1l
      @Mahigrace-r1l 11 місяців тому +1

      እኔ ራሱ በጣም ነበር የጠበኳቸው ❤❤❤❤

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 11 місяців тому +285

    ህይወት ይቀጥላል ❤❤ ከሄደዉ ምን አለክ ከአለዉ ተላመዲ ❤❤ ሠምታሀል እስኪ የገባዉ በላይክ

    • @rahima1683
      @rahima1683 11 місяців тому

      ስህ ወላሂ❤

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 11 місяців тому

      Betikikile

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 11 місяців тому +1

      ግድ በሰውም ጀላጭቆራጭ ዝምብላችሁ እዩ የምታዩትንሁሉ እውነትአይምሠላችሁ ሥራአየሠሩ ነው

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 11 місяців тому

      ሙቢጉበዝ
      ይሙሰሊምንወደአለ
      ጠይቀህብላ

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ 10 місяців тому +1

      ክክክክክክክክክ ይሃዉ ጣብ አረገቺዉ ገብቶነል

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 11 місяців тому +12

    ዋው እጅግ በጣም ደሰ ብሎኛል አብርሸ በርግጠኝነት ሩታዬን ጥያቄዋን ተቀብሏል ዋው እንዲ ነው የሚያምርባችው አብርሸዬ ሁሌም ሳቅ ቃል እገባለው አገር ቤት ሰመጣ ቡታጅራ እናንተን ለማየት እመጣለው ሙብዬ የኔ የዋህ በሳቅ ገደልከኝ እኔማ እዚ ላይ አልጠቀምም አለ ሸንት ሔዶ አይ ሙቤ

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk 11 місяців тому +687

    ይሄ ነገር ስር ሠዷል ቅመሞችዬ በሉ ቀጥሉበት 😂❤❤

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt 11 місяців тому +1990

    አብርሻና እሩታ ይጋቡ እምትሉ በላይክ

  • @ermiyasgetachew6406
    @ermiyasgetachew6406 11 місяців тому +15

    አብርሽ ኮሜንት ሠጥቼክ አላውቅም ግን እከተልሀለው ሩታ እንዳታመልጥክ በዚህ ዘመን አፍቃሪ ማግኘት መልካም ነው አትሸወድ ህይወት ይቀጥላል ፈጣሪ ካሣ እየሠጠህ ነው

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 11 місяців тому +487

    አብርሽ ሩታን ተቀበላት ደስ የሚሉ እነሱን በመጠበቅ እግሬ መነመነ እኮ❤❤❤❤❤❤

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 11 місяців тому +324

    አብርሽየ ለሩታ ሥጦታ ሥጣት ደሥ የምትል ልጅ ሥጦታ ይሠጣት እምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 11 місяців тому +7

    አብርሽ አሁን የልቤ እየደረሰ ስለሆነ ደስ ብሎኛል የሩታን ነገር አደራ ምክንያቱም ሁሉ ነገሯ ፍቅር ነው እግዚአብሔር አይለያችሁ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ እወዳችኋለሁ የናንተን ክፉ እግዚአብሔር እንዳያሳየኝ እጸልያለሁ ❤❤❤❤❤❤ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HanaMelaku-xx4du
    @HanaMelaku-xx4du 11 місяців тому +279

    እኔ የሚገርመኝ የእኛ ደስታ በእውነት የማዳን ቅመሞች እኮ የሰው ደስታ የሚያስደስተን ነን የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ 11 місяців тому +69

    ወላሂ እኔ የናፈቀኝ ነገር ቢኖር አብርሺ የሩታን የፍቅር ጥያቄዋን ተቀብሎ አብረው የሚሆኑበት ቀን ነው የናፈኝ ያረቢ ሩቲን እና አብርሺን አጣምራቸው በፍቅር እስከመጨረሻው ያፅናው ❤❤❤❤

  • @feratesmaferatesma8544
    @feratesmaferatesma8544 11 місяців тому +56

    የጋሽዬ ልጆች ዛሬ በጣም ነው ያምታስቀኑት ደሞ ሚገርም ደስታ ፍገግታቹ እረ ፍጣሪ ፍቅር ጨምሮ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidan7912
    @kalkidan7912 11 місяців тому +352

    ሀይሜ እሩታ ቀሜስ ያምርባቸዋል የምትሉ በ👍👍👍👍👌👌👌👌

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 11 місяців тому +8

      ሁሉም ሴት ቢለብስ ያምርበታል ለኛ የተፈቀደልን ቀሚስ ነው አሰማም እንጂ

    • @melonimarkon1813
      @melonimarkon1813 11 місяців тому +2

      በተለይ እሩት❤❤❤

    • @astedehana5892
      @astedehana5892 11 місяців тому

      አወ❤

    • @kalkidan7912
      @kalkidan7912 11 місяців тому

      @@melonimarkon1813 በዛላይ ማህተብ ቢያረጉ 👌👌👌

    • @SaraSara-lu8pm
      @SaraSara-lu8pm 11 місяців тому

      እውነት ነው ያምርባቸውል 😍😍😍😍❤❤👍👍

  • @LubababintHassen
    @LubababintHassen 11 місяців тому +66

    ሙቤ በመካከል የሚናገራት ንግግር ምርጥ አላህ ብቻ ነው ትልቅ አለ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @musganZenebe
    @musganZenebe 11 місяців тому +54

    እሩታ ለአብርሽ ትገባዋለች የምትሉ በላይክ❤

  • @የቹ
    @የቹ 11 місяців тому +30

    ማነዉ እሩታን አብርሽ እቅፍ አርጎ አፈቅርሽለሁ የሚላት ቀን ናፈቀኝ ማርያምን አድት ደስ እደምትለኝ እሩታ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @نونوبينتبابا
      @نونوبينتبابا 11 місяців тому +2

      አልሠማንምጅ እስካሑን፠ብሏታል እባክሽ እድሕ ተቃቅፈዉ እየዋኙ ክክክክክክክ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 11 місяців тому +121

    ❤ኤርትራዊ እህታቹ በጣም ነው ምወዳቹ ምርጥ ቤተሰብ❤🎉

    • @abaragedo1515
      @abaragedo1515 11 місяців тому +3

      Enm.inwdshln

    • @Mየማሪያምልጅ
      @Mየማሪያምልጅ 11 місяців тому +4

      እኛም እንወድሻለን ውዷ እህታችን 🇪🇷❤️

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 11 місяців тому

      @@Mየማሪያምልጅ 👏🙏💖💕💗❤💌

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 11 місяців тому

      @@abaragedo1515 👏🙏💖❤💖

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 11 місяців тому +23

    ዋው አብርሽ በጣም ደስ ስትሉ እሩታዬን ተከባከባት ምርጥ ስጦታህ ነች ያውም ከላይ❤❤❤❤

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ 11 місяців тому +72

    ❤ማነው እንደኔ ደስ ያለው❤ፍቅራችሁ ይጠንክር አሜን በሉ❤ወይኔ ሀይሜ አብርሽና ሩታ እንዲጣመሩ ምታረገው ነገር 😂የኔ ማር❤🎉

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 11 місяців тому

      ውዴድ
      ምሩኝ

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 11 місяців тому +54

    ወላሂ ደስ ስትሉ እሩታ የኔ ደርባባ ስወድሽ አደብነቷኮ ደሞ አብሽር ፍቅሯን ይቀበላትትትትትት የምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu5713 11 місяців тому +22

    የማማ ምርቃት እሩታና አብርሽን አንድ አድርጎ ይውለዱ ይክበዱ

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 11 місяців тому +34

    አብርሽ ሩታ ዋው አብርሽ እንዴት ደስ እዳለኝ አብርሽ ደስታቹ ሙሉ ይኡን የኡላቹ ሩታን ደስ አሰኛአት አብርሽዬ ተባረክ አይለያቹ ዋው የጋሼ ቤተሰቦች ትለያላቹ እድሜያቹ ይለምልም ዋው።

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 11 місяців тому +101

    ሩታይ የኔ ቆንጆ ሙሉ ደስታሽን ያሳየኝ❤❤❤አብርሽ ደግሞ ተቀበልና አስደስተን

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 11 місяців тому

      ውዴድ
      ምሩኝ

    • @astedehana5892
      @astedehana5892 11 місяців тому +1

      አወ ይቀበላት የበለጠ እንደሰት

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 11 місяців тому +1

      ,አሜን

  • @halehale7257
    @halehale7257 11 місяців тому +26

    እኛ የመዳም ቅመሞች እህት ወንድሞቻችን ሲያዝኑ አዝነን ሲስቁ ስቀን በያለንበት አላህ ይጠብቀን
    አብርሽ ሳቅህ እስከመጨረሻው ይሁንልህ ወንድሜ
    ሙቤ እንደዚህ ስትዝናና ሶላትህን እንዳትረሳ ስገድ

  • @አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ
    @አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ 11 місяців тому +111

    አበርሽ ፍቅር ፍቅር እየሸተተው ነው እምትሉ❤

  • @asterazanaw6894
    @asterazanaw6894 11 місяців тому +15

    ❤❤❤❤❤❤የዛሬው ይለያል ማርያምን ከምንም በላይ እናንተ ካንድ ላይ ስለተደስታችሁ እኔ ደስታየ ወደር የለውም ደግሞ ግን ቅር ብሎኛል ምነው አትበሉኝ አብርሽ እሩታን ፍቅሯን ይቀበላት ብየ ነዋ

  • @AyshhAlharthy
    @AyshhAlharthy 11 місяців тому +2

    ደስታየን መግለፅ ቃላት አጠረኝ ደግሞ ስጠብቃችሁ ነበር አብርሽ ሲስቅ ማየት ያክል ያስደሰታል እወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 11 місяців тому +92

    አብርሽ የዛሬ ውላቹ ብንቀናም የሚያዝናና የሚገርም ፈታ የሚያረግ የሚያስቅ ፈታ እዳላቹ እኛንም ፈታ አረጋቹን በተለይ ዋቢ ሽንትቤቱ ግራ አጋብቶት 😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ኡሙረያንዋነፍሴፈራሁልሽ
    @ኡሙረያንዋነፍሴፈራሁልሽ 11 місяців тому +71

    የጋሽየ ልጆች የተባረኩ ለናታችን ስጥት አረጋት😢❤❤❤

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r 11 місяців тому +18

    የአብርሽ እህትና ሙቤን ስወዳቸው ሩታዬ ሀዘንሽ አሳዝኖን ሳቅሽ አስቆናል ደስታቹ ደስታችን ነው ምርጥ ጥዶች

    • @aishasaed9247
      @aishasaed9247 10 місяців тому +1

      ውድሙንምስወዴው

  • @MeseretZeleke-d5d
    @MeseretZeleke-d5d 11 місяців тому +88

    ዋው!! አብርሽ ምርጥ ልጅ ሙድየጋባክህ ነክህ እውነት እንኳኑም ታፍቃር ሆንክህ ❤❤❤
    ደስ የሚትሉ ቤቴሳቦች ነቸው❤❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 11 місяців тому +100

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሩታዬ ጠበቅ እንወድቹዋለን

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 11 місяців тому

      ውዴድምሩኝ

  • @المصدرالافضل-ظ6و
    @المصدرالافضل-ظ6و 11 місяців тому +3

    ሩታዬ 10.ግዘ ነው ያየሁት ቭደወዉን ደስታስሺ ያመሺ ያድርገው አብርሺዬ ኦድንሶቺህን ስለምታከብር እናመስግናለን እደረጃ ያድርህ

  • @ታናሸንናፋቂኢለሀም
    @ታናሸንናፋቂኢለሀም 11 місяців тому +63

    በስደት ያላቹህ እህቶቸ አላህ የረፍት እጀራ ይስጣቹህ❤❤

  • @BhelHee
    @BhelHee 11 місяців тому +162

    ቤተሰቦች አሁንም ድምፃችን ይሰማ እቀጥ ለውጥ እያመጣነው ጩወታች ፍት ለሩት አብሬፍቅራ ይቀበል በላክ እንቀላቀል አብሬ እናመሰግናለ ስለሩት

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 11 місяців тому +1

      ውዴድ
      ምሩኝ

    • @BhelHee
      @BhelHee 11 місяців тому +4

      ሁላቹውም ተቀላቀሉ በሩትስም የተከፈተ ግሩፓ ነው ጥያቄዋ ይቀበል በሉ

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab 11 місяців тому +1

      😂,😂 uuuuuuuuuu kkkkk

    • @gfkki4040
      @gfkki4040 11 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @MihiretAbnewmihiret-gg1hr
      @MihiretAbnewmihiret-gg1hr 11 місяців тому +3

      ተስፋ አለን ብዬ አስባለው 🤗

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 11 місяців тому +1

    አብርሽ ሩታን ፍቅር ተቀበላት እኛንም አስደስተን ሠላም ፍቅር ይስጣችው

  • @ZikeraBinteEbrahimEbrahim
    @ZikeraBinteEbrahimEbrahim 11 місяців тому +37

    የኔ አባት ማዘርን ደስስስ እንዳሰኛችሁ ፈጣሪ የበለጠውን ደስታ ይወፍቃችሁ❤❤❤❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 11 місяців тому

      አሚን❤🎉

  • @Zamzam-dw3oy
    @Zamzam-dw3oy 11 місяців тому +73

    የእውነት እዴት ደስ እዳለኝ የሠው ደስታ የሚያስደስተን እኝ የመዳም ቀመሞች ሠላማችን ይብዛ ❤❤❤❤

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 11 місяців тому +15

    ሙቤ ፈታ ያለ ልጅ ገና ከማወቄ ወደድኩት አቦ ይመችህ ሁላችሁም ይመቻችሁ💕👌

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 11 місяців тому +12

    አደኛ ነኝ አብርሽ ሩታን ፍቅሯን ተቀበላት ተው ታምራላችሁ ጌታን ያችኛዋን እጥፍ ትበልጣታለች ሩታዬ እርጋታዋ ብቻ

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 11 місяців тому +25

    የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ትላላችሁ❤❤❤😊በእውነት ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ አብርሽዬ አይለያችሁ ስወዳችሁ❤❤❤ ሙቢዬም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አባቴ❤❤❤❤❤

    • @ቤዛ-አ6ኀ
      @ቤዛ-አ6ኀ 11 місяців тому

      አረወይኔ በሳቅ ሙቤ ጫቃነዉ አላለም😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @ምንተክቼልርሳህ
    @ምንተክቼልርሳህ 11 місяців тому +3

    የኔ ውዶች ውድድድድ እሩታዬ ፈጣሪ ከምትወጂው ሰው ጋር ያኑርሽ የኔ የዋህ በተረፈ አብርሽም ተረዳት ማፈቀር ምንያህል ከባድ እደሁ ታውቃለህ ትጎዳታለህ ብየ አላስብም ውድድድ❤❤❤❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 11 місяців тому +11

    አብርሽ መልካም ሰው እግዚአብሔር የማያልቀውን ፍቅር ይስጣችሁ ❤

  • @Geni810
    @Geni810 11 місяців тому +140

    የሚገርም ቀንነዉ ደስስትሉ❤ግን የሽንት ቤቱነገር ሙቤ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ቤተሰቦቼ❤❤❤

  • @adenaden3659
    @adenaden3659 11 місяців тому +1

    ቃል የለኝም የምር በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሩታዬ love you sis❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq 11 місяців тому +34

    እሩታና ኣብርሽ ኣደኛ ስታምሩ በፍቅር ያጣምራችሁ❤ከጋሽየ ቤተሰብ መቀላቀል መታደል ነው ይመቻችሁ❤🎉

  • @زهرةمحمد-ش2س
    @زهرةمحمد-ش2س 11 місяців тому +10

    የምር ሱስ ሆኑብኝ እነአብርሽ እኔ የአብርሽን ደስታ ማየት ነው የምፈልገው ከሩታጋር ሆነው ያአላህ የኔ ውዶች ደሞ ጋሽየን ሰላም በልልኝ ማዘርንም ወላሂ ኤፍሬም ደሞ ታነሽ ወድሜን ነው የሚመስለኝ

  • @workneshkindalem
    @workneshkindalem 7 місяців тому +1

    የኔውዶች ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳየን በጣም ነው የምታስደስቱት ።

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 11 місяців тому +30

    ምርጥ እና ቁም ነገር የምሰሩት ሁሉ ይመቸኛል ምርጦቼ 👌👌👌👍ማርክ እና ሄሉ ልፋጭ ከእናንተ ቢማሩ ጥሩ ነው ❤🙏💪💪💪

  • @user-hv5pz8
    @user-hv5pz8 11 місяців тому +8

    እወነት በጣም ደስ ምል ነገር ነው እወነት ሩታዬን ስላስደሰትክ አብርሽ የእወነት ተባረኩ አምላክ ደስታችሁን ያብዛላች ሩታዬ ይገባሻል

  • @MaregAyalew-e5p
    @MaregAyalew-e5p 11 місяців тому +3

    የሰውን ደስታ ማየት እደት ደስ ይላል ሩታዬ እንካን ደስ አለሽ ያዝልቅሌችሁ

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 11 місяців тому +49

    ደስ ስትሉ አብርሽ ሳቅህ ስለተመለስ ደስ ብሎኛል አይለያቹ ውዶችዬ ።❤❤❤

  • @-4587
    @-4587 11 місяців тому +63

    መጡ ኣልመጡ እያልኩ ነው ምጠብቃቸው ደስ ስትሉ ለኣገርሽ ያብቃሽ ቐሉኝ ስደተኛ እህታቹ በፕሮፋይለይ ገብታቹ ኢበረታቱኝ😍😍😍💖

  • @BetelmeAfhftg
    @BetelmeAfhftg 11 місяців тому +2

    አብርሽ አንተና ርታ ምን ደረሳቹ ጌታን ስራ መስራት አልቻልኩም ማዳሜ ምንሆነሽ ነው እያለችኝ ነው

  • @ታደ
    @ታደ 11 місяців тому +7

    ማርያምን ደስታዬ ወደር የለውም እሩታየ ተስፋ አለሽ ጠበቅ አድርገሽ ያሽ❤❤

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek 11 місяців тому +9

    ዋዉ ደስ ስትሉ ስንጓጓ የነበርነዉ ነገር ቅመሞቸ 😂የኛም እኛንም እደህ ያልታሰበ ነገር ይስጠን ❤❤❤

  • @semutub7343
    @semutub7343 11 місяців тому +4

    ረ ሙቢ በሳቅ😂😂 ሽትቤቱ ምነዉ አሳዘነህ አብርሽና ሩታ ያጣምራቼሁ

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m 11 місяців тому +54

    ፍቅር እኮ ሳይታሰብ የው የሚገባው በጥሉበት ውዶቸ❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 11 місяців тому

      ውዴድምሩኝ

  • @AnishaMehammd
    @AnishaMehammd 11 місяців тому +60

    አብርሽ ለሩታ አባበባ በመያዝ ተበርክኮ የፍቅር ጥያቄ ያቅርበላት የምትሉ በላይክ

  • @madinahossain
    @madinahossain 11 місяців тому +8

    ደስ የምትሉ ቤተሠቦች ነችሁ ሠላማችሁ ይብዛልንንን❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ 11 місяців тому +5

    ሩታ ምረጥ ሴት ናት መጨረሻው የሳምረላት በእግዚአብሔር ይጠብቃቸው ❤❤❤

  • @alhamdulillah6264
    @alhamdulillah6264 11 місяців тому +11

    እመዳም ቅመም ልብ ዉስጥ ገብታችኅል ከኔዉ ጀምሮ በጉጉት ነዉ የምጠብቅችሁ አይለያችሁ ሩታና ኤፍ 😅❤❤❤

  • @eexx8683
    @eexx8683 11 місяців тому +5

    እረ የዛሬው ይለያል የጋሽየ ቤተሰብ ዋው ሁላችሁም ወላሂ ታምራላችሁ እረ ሙቢ ከሽትቤቱ ፓርት 😂 አለመሳቅ አይቻልም ሀይሚ ጨዋታ ጨምረሻል በጣም ትለያላችሁ አብርሽና ሩታ ባዲ እምኮኑበት ቀን ናፍቀን ❤❤❤

  • @AsmilBfs
    @AsmilBfs 11 місяців тому +210

    ሩታና አብርሽ ባንድ ሲዋኙ ደስታየ 😂😂ውይ እኔ ዘና ያልኩ እስኪመስለኝ ደስ አለኝኝኝ❤

    • @emuye-f8t
      @emuye-f8t 11 місяців тому

      😂😂😂

    • @Zzzzz-e7j
      @Zzzzz-e7j 11 місяців тому

      እኔም😂😂😂

    • @AsmilBfs
      @AsmilBfs 11 місяців тому +2

      @@Zzzzz-e7j የምር የፍቅርን ነገር የሚያውቅ ያውቀዋን

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 11 місяців тому

      በጣም🥰😁😁😁😁🥰😁😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 11 місяців тому

      ውዴ
      ድም
      ሩኝ

  • @MeM-nh2zi
    @MeM-nh2zi 11 місяців тому +24

    እግዚአብሔር አድ ያደረጋችሁ ፈገግታችሁ ያስደሰተኛን እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ አብርሽየ ሩታየ የኔ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 11 місяців тому

      ውዴ
      ድም
      ሩኝ

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي 11 місяців тому +10

    ወይኔ አይ ሙቤ አሳቀኝ 😂😂የጋሽዬ ልጆች ፈጣሪ ይባርካችሁ እሩትዬ የኔ ደማም ደርባባ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @امعبدللهورفيف
    @امعبدللهورفيف 11 місяців тому +20

    ሙቤ የሽንትቤቱ ነገር እንዴት እንዳሳቀኝ ክክክክክክክ ደስ ስትሉ አብርሽ እና እሩታ ❤ ተዋደዱልን እኛ የመዳም ቅመሞች ወደናል

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂 የኔምስኪን እኔ እራሡ

    • @aliyaaliya2171
      @aliyaaliya2171 11 місяців тому +1

      የኔ ቤጤ እኔ ገጠር ነው ያደኩት እና ለመጀመሪያ ጊዜ አረብ ሀገር ሢመጣ ሀማሙን አሣየችኝእና ገብቸ ከዚህማ እንዴት ይሸናል ብየ ከወለሉ ሸንቸ ውጣ ኪኪኪኪኪ

  • @ሪችወሎዬዋየሩታዬምርኮኛ
    @ሪችወሎዬዋየሩታዬምርኮኛ 11 місяців тому +57

    ወላሂ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤❤በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mutimuti9998
    @mutimuti9998 11 місяців тому +1

    ወዮ ሙባረክ በሳቅ ገደለኝ የሽንት ቤቱ ነገር

  • @heesan7389
    @heesan7389 11 місяців тому +22

    የዛሬው ቪዲዎ የዱሮዋን ፍቅረኛ እደሚያቅጥላት እርግጥኛነኝ
    ማነሽ የድሮዋ መልካም መቃጠል 😅🤪🤪

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 11 місяців тому +9

    ሙቤ ያለበትኮ ሳቅ አይጠፋም የዋህ ደስ ትላላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 11 місяців тому +12

    ወላሂ ስታምሩ አብረሽና እሩታ የምር ፍቅር አይን የለወም የሚባለው እወነት ሁኖነውጃ ከዛችኛይቱ ፍቅረኛህ እሩታ ናት የምታምረው ሀታ አቋሟ የኔማር እሩታ❤❤❤

    • @zedfiker
      @zedfiker 6 місяців тому +1

      እረባክሽ ፍቅር አቋም የላትም ያለው ማነው ከቁጅናጋር ከቅላት ጋር ነዋ ለዛውም

    • @HudyBjgjh-qw2wb
      @HudyBjgjh-qw2wb 6 місяців тому

      @@zedfiker አይአች ሁሉም የወደድውነው የሚያደቀው ለዛነው

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 11 місяців тому +15

    የምር አብርሽ ትለያላችሁ አምሮባችኋል ሁሌምደስተኛሁኑልን ዉዶችዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 11 місяців тому +1

      ውዴድም
      ሩኝ

  • @rabi1011
    @rabi1011 11 місяців тому +5

    እዴት ደስ እዳለኝ በጉጉት ነዉ እኮ የምጠብቃችሁ❤❤❤ሁሌም ሳቅ ደስታ አይለያችሁ ሙቤ ሽንት ቤቱ ነገር በሳቅ 😂😂😂መጨረሻ ላይ ሀይሚ የተናገረቻት ነገር😅 👌👌

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 11 місяців тому +14

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ላይክ ሩታና አብርሽ አብረው ሲዋኙ ሲደሰቱ ማየት ያስደስታል❤❤❤

  • @Hiwet-pq6lj
    @Hiwet-pq6lj 11 місяців тому +6

    እዉነት በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነዉ ያሳለፋችሁት ዉድ ቤተሰቦቼ እወዳችኋለሁ ኧረ ሙቤ በሳቅ ገደለኝ ሽንትቤት ይሄ ነዉ አለ አልሸናም 😂😂😂😂 ክክክ በጣም ያስቃል ደሞ በጣም ደስ ብሎኜል እሩታና አብርሽ አክታችሁ ተመችቶኛል እጠብቃለሁ ከትንሽ ቀን ቡሀላ እንደምትዋደዱ ስትዋኙ አብራችሁ ደስ ስስስስስትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አብርሽዬ

  • @tegeset-ik1oz
    @tegeset-ik1oz 11 місяців тому +16

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ ሙቤ የሚያዥናናቹ እጅ ወደላይ እሩታ አብርሽ አስደስቱን ❤❤❤❤❤

  • @redwanfirst5197
    @redwanfirst5197 11 місяців тому

    ጎበዝ ሙቢ የሙስሊም እና የምንድነው ብለህ መጠየቅህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ እነ አብርሽም መልካም ናቹሁ በርቱ እንዲህ ባንድ ስቶኑ እየጠየቃቹህለት አይፈቀድም ታቃላቹሁ ብዬ አስባለሁ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 11 місяців тому +14

    ሙብ የሽንት ቤቱ አሳቀኝ ጌታን 😂😂 አብርሽ ና ሩታ ፍቅር እስከ መቃብር ❤❤❤ ሙብ በሳቅ ገደለኝ የሞደሉ ነገር የሽንት ቤቱ 😂😂😂😂

    • @quite701
      @quite701 11 місяців тому +1

      እኔም በሳቀ ሞተኩኝ😂😂😂

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 11 місяців тому +11

    ሩታ፡ቀሜስ፡ለብሳ፡እንያት፡ስትሉ፡የነበራችሁ፡ቅመሞች፡ይሀው፡ቃል፡አክባሪ፡ሆናለች፡ኤፍ፡ሁላችሁም፡ውይ፡ውበት፡ና፡ፍቅር፡፡ናቸሁ፡ቀጣዮንም፡በጉጉት፡እጠብቃለን፡እኔማ፡የናተን፡ዳግመኛ፡መምጣት፡ስጠብቅ፡እዴሁ፡አለሁ፡በናፍቆት፡ኑልን❤🎉❤

  • @HabasiHurna-l1b
    @HabasiHurna-l1b 11 місяців тому +1

    ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሩታ የመጀመሪዬ ነው ሳያት ቆጂዬ ነሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 11 місяців тому +30

    እኛ የመዳም ቅመሞች ፆለታችን ሳይደርስ አልቀረም በሉ እንበርታ😅😅😂

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery423 11 місяців тому +18

    ደስ ስትሉ የአብርሺ ቤተብ እኮ ፍቅር ናቸዉ ❤❤

  • @HayimahotMulugeta
    @HayimahotMulugeta 11 місяців тому +2

    እሩታ ቀሽት አብርሽ አታምልጥህ ለመጀመርያ ጊዜ ነው ኮሜንት ስሰጥ በጣም ምጠላው ነገር ቢኖር ተጋቡ የሚል ኮሜንት ዛሬ ግን የአብርሽን ደስታ ስላየሁ ነው

  • @hanhaba3782
    @hanhaba3782 11 місяців тому +5

    ማነዉ እደኔ የጠበቀ ይሄን ቀን ያብርሽ ደስታ ሳቅ ያስደሰተዉ ያሳቀዉ እኔ ይበል❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪይ በደሰታ ያጅባችሁ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 11 місяців тому +9

    ሩታዬ በቃ እዛው ቀረሽ ደስስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍፃሜያቹውን ያሳምርላቹው❤❤❤

  • @BintBaba-z9w
    @BintBaba-z9w 10 місяців тому +4

    ማነወ እንደኔ ከነሱጋፈታ የሚል❤❤❤❤❤ቦታው ደስስይላል የት ሀገር ነው ኢሻአላ አገር ስገባ መሄድ እፈለደጋለሁ አይ ስደት የሩታሻጣ ትምህርቴንአስታወሰኝ 😢😊😊

  • @Yenatua
    @Yenatua 11 місяців тому +9

    Ruta ena ab andilay yihunu mitilu like

  • @user-qx9nv6dz6o
    @user-qx9nv6dz6o 11 місяців тому +45

    አሁን ሳስበው አብርሽ ፍቅሯንተቀብሏታል ግን ለቤተሠብ ብቻ አላሳወቀንም እምትሉ😂😂😂❤❤❤

  • @Zዜድ
    @Zዜድ 11 місяців тому +1

    የኔውዶቺ ሩታዬ የኔ ደረባባ ሀይሚ የኔ ልዬ አብርሺ የኔ መልካም ኢፍሬም ሙቢ ሁላቺሁንም እዳደቸሆለሁ

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ 11 місяців тому +16

    ሀይሚና ሩቲ ቀሚሱ አምሮባቹሀል❤❤❤

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq 11 місяців тому +5

    ወይኔ እንጀዛሬ ደሥሥብሎኝ አያወቅም ወላሂ❤❤❤ እሩታናአብረሸአሏህዬ ባደያጠመምረቸሁ ያረብ ደግሞአኮ በጣምነወየምተመጣጠኑትየምረ 😂 ሙቤ የሸትቤቱነገር በጣምነወየሣኩት😂😂 😂

  • @tsionkassa5690
    @tsionkassa5690 10 місяців тому +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ እውነት ሙቢ በጣም የዋህ ልጅ ነው እንዳታስከፉት እሺ አይለያቹ❤❤❤❤❤

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 11 місяців тому +12

    እደዚ ደስ ብሏቹ ሳያቹ ደስታዬን መግለፅ አቃተኝ የኔ ምርጦች ❤❤❤ ሁሌም ሳቁልኝ የሞዳቹ ኡፍ ሙቤ ፈታ ነው ሚያደርገው 😂😂😂

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 11 місяців тому +12

    ሰላማቹ ብዝት ይበልል የምወዳቹ የእዉነት አብርሽ ሩታ አንድ ላይ ሳያቹ የእዉነት በጣም ደስ አለኝ ወይ አይለያቹ ሙቤ እኳን በሰላም መጣህ እግዚሐብሔር ጅማሬያቹ ሳይሆን ፍፃሚያቹ ያሳምርላቹ ❤❤❤❤❤ዉድድድ አረጋቹአለሁ በክርስቶስ ፍቅር የጋሽዬ ልጆች ❤❤❤

  • @MekdiLove22
    @MekdiLove22 11 місяців тому

    እስከዛሬ እናንተን ባለማወቄ ይቆጨኛል ቲክቶክ ላይ እየተቆራርጠ ነበር የማየው ደስ ብሎኛል በርቱ

  • @Mahigrace-r1l
    @Mahigrace-r1l 11 місяців тому +7

    ወይ ዛሬ ደስታየ ወደር የለውም 😂❤ ደሞአድቀን ፍቅሯን ተቀብለሀት እደምትመጣ ተስፋ አለን❤❤❤

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 11 місяців тому +23

    አብርሺ እና እሩታ ሲዋኞ ማነው እንደኔ ደስ ያለው 😂 በል አብርሺየ ፍቅሯን ተቀበላት እየጀማመረ ነው 😂😂❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ 11 місяців тому +2

    መገን እኔ የሽንት ቤቱ ነገር እንዴት እንዳሳቃኝ 😂😂😂በርታ በጣም አሪፍነው❤❤❤❤❤❤

  • @ZinasheKedira-tk2ym
    @ZinasheKedira-tk2ym 11 місяців тому +5

    አደራህን ሩታን ተቀበላት ምርጥ ልጅ ነች❤❤❤