ሰርፕራይዝ ተደረገች. ቤቱ ተመረቀ 🙈🤭🤭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • #yetenbitube #abtube #famly

КОМЕНТАРІ • 3,2 тис.

  • @MikiyasDanal
    @MikiyasDanal 8 місяців тому +1001

    በናትህ የእሩታን ፍቅር ተቀብላት ምርጥ ልጅ ናት ቤተሰባቹ ይቀባላት የምት በላክ

    • @simeranred3153
      @simeranred3153 8 місяців тому +8

      ችገሩ የሴት ቤተሰብ ነወ አሁን ዘም የሉና መጨረሻላየ ነወ ቸገረ የፈጥራሉ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 8 місяців тому +5

      አዎቀጣይየሧንን🎉🎉

    • @MuluGermay
      @MuluGermay 8 місяців тому +11

      ❤እሱም ያወዳታል ፊቱን ያስታውቅል

    • @astedehana5892
      @astedehana5892 8 місяців тому +4

      አወ ይቀበላት❤❤

    • @user-tw5ir6fd9c
      @user-tw5ir6fd9c 8 місяців тому +3

      እኔ ሩታ ፍላጋ ሩጫ ይሄዳል አይኔ

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc 8 місяців тому +630

    ይችን ልጅ ፍቅሮን ትቀበል አለዛ እኛ ጋር ነው ፀብህ ❤በሁለትኛው ስራህ የሩታን ፍቅር ነው እምትሉ ላይክ❤❤👉👍👍👍👍👍👍👍

    • @luluwello1583
      @luluwello1583 8 місяців тому +17

      አትፍረጅበት ሥለተጎዳነው ሥሜቱ ከባድነው

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 8 місяців тому +6

      🎉🎉🎉🎉ቀጣይየሷንካላቀረበ

    • @user-ph3pi5qe9r
      @user-ph3pi5qe9r 8 місяців тому +3

      Yiqabalati👍👍👍👍👍👍👍

    • @Fatima-lv7sc
      @Fatima-lv7sc 8 місяців тому +11

      @@luluwello1583 ይገባኛል ግን ሁሉም ያልፋል ይችን ከተቀበል ይረሰዋል በማለት ነው ልጁ ጥሩ ልጅ ነው እወደዋለሁ

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 8 місяців тому +7

      ክክክ ትክክል አንፋታውም

  • @user-xq4yg2cf3x
    @user-xq4yg2cf3x 8 місяців тому +55

    እናንተን በምን ቃል ልግለፅ ተባረኩ ሂወታችሁ በደስታ የተሞላ ይሁን ❤❤❤❤❤

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u 8 місяців тому

      በጣም በትክክል ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i 8 місяців тому +76

    አብርሽ ለሩታም ለዚህተወዳጅ ፀባዮ ስጦታይሰጣት የምትሉበላይክ ግለፁ ዉዶችዬ👍👍👍

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u 8 місяців тому

      እኔም ይሰጣት በአውነት❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-kw1sr1cg4j
    @user-kw1sr1cg4j 8 місяців тому +1151

    ማነዉ እንደኔ ሩታን በጉጉት የጠብቀዉ❤

  • @user-gh5kv5kv3y
    @user-gh5kv5kv3y 8 місяців тому +121

    አብርሽ 70K ይግባ የምትሉ ላክ አላህ እናተንም አላህ ያስደስታቺሁ

    • @GhhFgy-ej8nu
      @GhhFgy-ej8nu 8 місяців тому +7

      100kገብቶ ማየት እፈልጋለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fahdmtere-uj6vu
      @fahdmtere-uj6vu 8 місяців тому +7

      100k ነው የምነስገባው ላይክ ስብስክራይብ ሸር አድርጉለት

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y 8 місяців тому +6

      100K አስገቡት የልጅ አዋቂ❤

    • @user-ph3pi5qe9r
      @user-ph3pi5qe9r 8 місяців тому

      👍👍👍

  • @rozijibo-cq8hq
    @rozijibo-cq8hq 8 місяців тому +14

    ደስ ስትሉ አላህ ይባርካችሁ 💞💞የሮጠቺዋ ልጅ ያሳቀቺው እንደኔ 😂😂

  • @khadejaxx1141
    @khadejaxx1141 8 місяців тому +4

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ማዘር አላህ የሰራችሁት መልካም ስራ እጥፍ አድርጎ ይስጣችሁ

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk 8 місяців тому +225

    የአብርሽ ወዳጆች እስኪ ልያችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤

    • @atalayngatu9457
      @atalayngatu9457 8 місяців тому +1

      አለን😅❤❤

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx 8 місяців тому

      አለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 8 місяців тому

      እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ❤❤❤❤

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq 8 місяців тому +140

    ወጣትነት በመልካም ሥራ የታገዘ ሲሆን ደስይላል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ወንድማችን ፈርኦን በወጣ ይተካ ድንግል ማርያም ሒወትህን ትባርክልህ

  • @user-km7oj3jw6l
    @user-km7oj3jw6l 8 місяців тому +4

    ጌታ ዘመነቹወን ይባርክ አንደኞች ነቹ እስት የጋሼ ልጆች አድነቅዎች በለይክ አሰዪኝ❤❤❤❤

  • @mmmnn5601
    @mmmnn5601 8 місяців тому +3

    አብርሽየ አላህ ይጨምርልህ ባተሰበብ ነው እድህ የሆነው ለሰጠሁሉ አላይ ይሙላላቸው የሀገሬ ሉጆች የልፍት እጀራ በቃ ብሎ ለሀገር ያብቃን

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 8 місяців тому +144

    የሩታንንን ፍቅር ተቀበል አትቅበጥ እምትሉሲ በላይክ ግለፁ❤❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 8 місяців тому +1

      ይቀበላልቀሰበቀሰ

    • @user-tm7ze2ek1h
      @user-tm7ze2ek1h 8 місяців тому +1

      እናንተ እንድህ ባላችሁት ቁጥር ቁስሉን አትቀስቅሱበት ሥረአት ይኑራችሁ በሰውላይ እንወስናል ዳኛነን አትበሉ

    • @SurprisedDonuts-km1yf
      @SurprisedDonuts-km1yf 4 місяці тому

      ማሻ አላህ ሁሌም ተደስታቺሁ ኑሩልኝ

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 8 місяців тому +106

    በፈጣሪ የሙቢ ሁኔታ እና የልጅቷ ሩጫ 😂😂😂😂 እንደዚህ ያማረ እንጀራ ይስጣቹ ሁላቹም ❤❤❤

  • @salliha997
    @salliha997 8 місяців тому +2

    😢ከልቤ ነዉ ደሥሥ ያለኝኝኝ. ደስታም ያሥለቅሣል❤❤❤. ኢትዮጵያ ዊነት እንድህ ነዉ❤❤❤

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b 8 місяців тому +3

    እሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ ያንቺን ሳቅ ዉስጤ ነዉ አብርሽ ዋ ለወንድሜ ሳሎስድብክ ተንከባከባት ❤❤❤❤

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq 8 місяців тому +329

    የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር የላይኛው ቤታችሁን ያሣምርላችሁ❤🎉
    አብርሽዬ ሩታዬ እግዚአብሔር አድ ያድርጋችሁ ሙቢ መልካም ሠው ነክ እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

    • @ncgnfsgir5418
      @ncgnfsgir5418 8 місяців тому +2

      Amin

    • @FghDfg-ct9zt
      @FghDfg-ct9zt 8 місяців тому +2

    • @abonshe9173
      @abonshe9173 8 місяців тому +1

      Amen Amen Amen ❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @SemiraSemane
      @SemiraSemane 8 місяців тому +2

      የምር አድናቂያቹ ነኝ አላህ ይጠብቃችሁ በዚው ቀጥሉበት

    • @SkaliA-no2gu
      @SkaliA-no2gu 8 місяців тому

      Amen

  • @user-mq7fw6kb4m
    @user-mq7fw6kb4m 8 місяців тому +51

    ለዚህ ቤት መቆም ስበብ የሆናችሁ ሰወች በሙሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እናንተ ልጆችም ታላቅ ደረጃ ያድርሳችሁ

    • @adad6827
      @adad6827 8 місяців тому

      አሚን

  • @awlaw6688
    @awlaw6688 8 місяців тому +5

    አብርሺዬ ዴስታ ካቤታቹሁ አይ ውጣ ሁሌም ዴስ ዬሚል ኑሮ ይስጣቹ ልጂቱ ባሳቅ ጋዳላቺኝ ዋላሂ እዴት እዳሳኩ😂😂😂😂😂ዬጋሺዬ ባራክ ሳስቃኝ ልጂቹም ዳጋምቺኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @qemerqemer2566
    @qemerqemer2566 8 місяців тому +2

    የኔ ውዶች ተባርኩ መልካምነት ለራስ ነው የበለጠም እንድትርዱ ያርጋቹ አልኸምዱሊላህ የኔ ደርባባ እኳን ለዚ አበቃሽ

  • @rabi1011
    @rabi1011 8 місяців тому +42

    ማሻ አላህ መጣችሁ ❤❤❤❤የሩታ ናፋቂዎች ገባ ገባ በሉ መታልናለች የኔ ቆንጆ ❤❤ወላሂ ቃላት አጣሁላችሁ 😢አላህ ሁላችሁንም ያስደስትችሁ የጋሽየ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @user-pq9hu8mu7z
    @user-pq9hu8mu7z 8 місяців тому +25

    የህፀኖ እሩጫ እና የሙቤ ሁኖታ በሳቅ ሞትኩ. በዚህ ነገር ላይ የተሳተፋቸሁ. በሙሉ. አላህ እረጂም እድሜ ይስጣቸሁ. ሁለየም ሠጪ ሁኑ❤❤❤❤❤

  • @dxb7358
    @dxb7358 8 місяців тому +2

    እጅግ በጣም ትለያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አብርሽዬ እንድሁ ሩታጋ ሳይህ ዬግራ ጎን አጥንትህ ዬሞላ ይመስለኛል 😊 ዴግሞ ስላዬኋት ዴስ ብሎኛል እባክህ እኛንም አስዴስተን ፍቅሯን ተቀበላትና

  • @widneshigethaun8008
    @widneshigethaun8008 8 місяців тому +3

    ወይኔ እፃኑዋ ስትሮጥ እንባዬ እስክመጣ ነው የሳኩት🤣
    እነአብርሽ በጣም ጥሩ ሥራ ነው የሰራችሁት ተባረኩ እነማርክ እኔ እፍረም ከናንተ ተምረው ብሳተፉ ጥሩ ነው

    • @fozimar579
      @fozimar579 5 місяців тому

      👍 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @DagiTube123
    @DagiTube123 8 місяців тому +80

    እንኳን ደስ አላችሁ🎉🙏

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 8 місяців тому

      ኩቻ እደትነህ😂

    • @user-mq7pu4cr5c
      @user-mq7pu4cr5c 8 місяців тому

      ኩቻየ እደትነህ

    • @ruqqya5607
      @ruqqya5607 7 місяців тому

      ኩቻ ❤❤❤

    • @user-sj8nx3ms8m
      @user-sj8nx3ms8m 2 місяці тому

      Yen wud kuchaye under indmwodh❤❤❤❤❤❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 8 місяців тому +89

    አልሀምዱሊላህ ማነው ደደደደደደደደስ ያለው ።በዚህ ስራ ላይ የተሰማራችሁ አላህ አጅራችሁን ከፍ ያድርግላችሁ😢
    የጋሽየ ቤተሰቦች መሰሎቻችሁን ያብዛልን

    • @fhjtui5535
      @fhjtui5535 8 місяців тому +2

      ማሻ አላህ አላህ እስልሚናን የዋፍቃቹሁ

  • @Jane-wj9kb
    @Jane-wj9kb 8 місяців тому +2

    ጀግኖች እግዚአብሔር የላይኛው ቤታችሁን ያሣምርላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RaheM-l1v
    @RaheM-l1v 12 днів тому

    ጌታ በጣም ደስ ትላላቹ ዘመናቹ ይባርክ ጎበዝ❤❤❤❤❤እግርዚያቤር ይክፈላቹ

  • @user-dr6pp3yv8y
    @user-dr6pp3yv8y 8 місяців тому +41

    ጥሩ ስራ የሰራ እንኳን ሰው አላህም ይወደዋል መጨረሻቹ አላህ ያሳምረው የጋሽዬ ልጆች❤🎉🎂

  • @GhhFgy-ej8nu
    @GhhFgy-ej8nu 8 місяців тому +27

    እስኪ አብርሽን 100k ገብቶ ማየት የናፈቀው ማን ነው እስኪ በላይክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @makiandarga
      @makiandarga 8 місяців тому +1

      Ewnet new yematekmwn subscrb eyadergn endezi ayenetun sewch anbertatam

  • @Gullalle
    @Gullalle 6 місяців тому +1

    Masha allah tebareku 🙏🙏🙏🙏

  • @user-tv3yy6sq9w
    @user-tv3yy6sq9w 8 місяців тому +3

    አብርሽዬ የእሩታን ነገርአዴራህን😢 መጣምነው የምወዳችሁ አላህይጠብቃችሁ ምርጥቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 8 місяців тому +30

    የጋሽዬ ጀግኖች ተባረኩ ቃል የለኝም የወጣትነት ጊዚያችሁን በአግባቡ የተወጣቹ የዘመኔ ጀግኖች 🎉ሩትዬ የኔ ጨዋ ❤

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 8 місяців тому +40

    ወጣትነት በመልካም ስራ የታገዘ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል የጋሽዬ ልጆች ሰላሙን ያብዛላቹ ከዚ በላይ የምሰሩ ያርጋቹ የኔ ምርጦች እንዴት ደስ እዳለኝ ለዚ ቤተሰብ መሳካት ያወጣቹ እህት ወድሞቼ አላህ እጥፉን ይጨምርላቹ በተለይ ፍራኦል እድሜ ከጤና ይስጥህ ከመላው ቤተሰብክ

  • @LibiworkTumebo
    @LibiworkTumebo 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዎው የኔ ጃግናኦች ትላያላችሁ ዳስ ብሎኛል ታባራኩ ❤❤❤❤

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 8 місяців тому +2

    ወዉ እግዚሀብሄር ይባርካቹ እናት እንዲ ስትደሰት ማየት ትልቅ ነገር ነዉ የወለዳቹ ታዉቁታላቹ ተባረኩ👍👏🙏

  • @novacell9751
    @novacell9751 8 місяців тому +21

    ኤፌርም የልጅ።አዋቂ ።ነውየተረጋጋስወደው።ለአብርሽና።ለሩታታ።ያለህ።ክብር።ደስ።ይላል❤❤❤❤❤

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 8 місяців тому

      Betam ewnet new enam ygremegnale❤

  • @user-rk4nv9fd8l
    @user-rk4nv9fd8l 8 місяців тому +24

    በስራ ሰገባ ሩታን አየሁ ደስ ብሎኝ ገብቼ ትንሽ አይቼ አለው ነጌ እጨርሳለው ልተኛ😢😢 ሩታዬ ❤ የጋሽዬ ልጆች ጀግኖች ናቹ

    • @CheckForCheck
      @CheckForCheck 3 місяці тому +1

      ሀይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sgenaywedimk7468
    @sgenaywedimk7468 8 місяців тому +1

    አብርሽየ ምን ልበልህ ቃላት እኮ ያጥረኛል😢ፈጣሪ ይባርከህ🙏🙏🙏

  • @madinatarboosh3874
    @madinatarboosh3874 8 місяців тому +2

    Mashallah mashallah mashallah galtooma rabbii isiin haa gamachisuu

  • @abest4396
    @abest4396 8 місяців тому +21

    ማሻላህ ደስታ ቤታቹ ይግባ ❤❤❤❤ቀጣይ አብርሽ የሩታ ፍቅር ተቀብሎ ለማየት ያብቃን አሚን❤❤❤

  • @beliethiopia4596
    @beliethiopia4596 8 місяців тому +34

    ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ ሁላችንንም አብሪሽና ሩታ በፍቅር ኑሩ አሜን

  • @user-uf1gz3rf7w
    @user-uf1gz3rf7w 8 місяців тому +1

    የትንሻ ሩጫ እደት ደስ እደሚል እህቴን መሰለችኝ በጣም ሳኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም ደስ አለኝ አብርሽዬ ዘላላም ልብህን ሳይቀይር ያኑርህ እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fv6pu6yr2n
    @user-fv6pu6yr2n 8 місяців тому +1

    ዛሬ ሰብስክራብ አደረኩህ በጣም ደስ ስላለኝ ሶራችሁ ጎበዞቺ ቀጥሉበት ግን ሴቶቹን ከባባድ እቃ አታስነሷቸው ጥሩ አደለም

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 8 місяців тому +48

    አቦ ይመቻችሁ ሙሉ ክሩ ቁም ነገር የሚያሳይ ዩቱብ ሀይማኖት አትለዩ ፈጣሪ ይባርካችሁ አቦ❤አብርሽ እና እሩታ ዳይመድ ስታምሩ❤❤እዳው ይቅርታ እና አብርሽ ያችን ቋጣ ፍቅረኛ አውጥቷ 😂😂 የሸክላ ጥብስ ወርቅ ሳቋ ብቻ በቂ እሩታ❤❤ወላሂ የልጅ አዋቂወች ተባረኩ ከጨዋ ቤተሰብ የወጣ ልጅ ሰው ይረዳሉ ❤❤

    • @user-kw1sr1cg4j
      @user-kw1sr1cg4j 8 місяців тому +2

      አቤት አገላለፅ ትክክል❤ ስወዳት ደሞ ሩት😂😂

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh 8 місяців тому +3

      እኔም ሩታን መርጫለዉ🎉🎉🎉🎉ኣይ የኛ ነገር ስንጠላ ኣይጣል ነዉ😁😁😁😁

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 8 місяців тому

      Betam ewnet new setamir demo

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 8 місяців тому

      ወላሂ እውነትሺን ከሺክላም ጥብስ በላይ ማር ነት ስረአቷ ብቻ ይበቃል ክክክክ

    • @gggytyt9820
      @gggytyt9820 8 місяців тому +1

      😂😂😂😂 አይ የኛነገር እኔም እዳችው ብያለሁ😂😂😂

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 8 місяців тому +103

    የታደላችሁ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጦች የተግባር ሰወች እጃችሁ አይጣ ክፋ አይካችሁ ችግር አይካችሁ😊😊😊😊😊😊እስኪ ዱአ ፀሎት አድርጉ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢

  • @seada5485
    @seada5485 8 місяців тому +1

    የጋሺየልጆቺ አላህ ከፍያለደረጃ ያዲርሳቹህ አብርሽየ

  • @rmbfdn1794
    @rmbfdn1794 7 місяців тому

    ወይኔ ይሄ ቤተሠብ ይለያል እስከዛሬ አምልጦኛል መሻአላህ አላህ ፍቅራችሁንም ገዘባችሁን ጨምርምር ያርግላችሁሁሁሁሁ ያረብ

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 8 місяців тому +65

    ወይኔ ሩታየ ስወዳት ድምቀታቸው ናት የምትሉ በላይክ 😊😊

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 8 місяців тому +22

    የጋሽዬ ልጆች በምን ቃል ልግለጻችሁ ብቻ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች ለሰዎች የደስታ ምክንያት መሆን ምንኛ መታደል ነው በእውነት አብርሽም ኤፍሬምም ሀይሚም ሩታዬም ሙቢዬም ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ አይለያችሁ ሁላችሁም በዚህ ስራ ላይ የተሳተፉችሁ በሙሉ እግዚአብሔር በወጣ ይተካላችሁ እንወዳችኋለን ማዘርዬም እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉❤🎉❤❤❤ ደስ ስላላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት የናተ ደስታ ለኛም ደስታችን ነው እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በደስታ የምትኖሩበት ያድርጋችሁ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GcgF-qp8jv
    @GcgF-qp8jv 8 місяців тому +1

    አብርሽ መልካምቤተሠብናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እነሡም በጤና በደሥታ ይኑሩበት አላህ ያሥደሣችሁ

  • @user-br9ly2og2w
    @user-br9ly2og2w 2 місяці тому

    ዋዉዉዉዉዉ ምርጦች ሙቤ ግን ከቢዲወዉ አትቅር ሁሎዬም እንወድሀለን በጣም ነዉ የምትመቸኝ ጭዋታህ 😂

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 8 місяців тому +51

    ማርያምን ደስታችሁ ደስታችን ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ዘመናችሁን የተባርከ ይሁን አሜን❤❤❤

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 8 місяців тому +36

    የልጂቱ መሮጥ 😂 በጣም አሳቀችየ የኔ ሚስኪን እንኳን ደስ አለሽ አልሃምዱሊላህ አላህ ይጨምርላችሁ ውድ ኢትዮያዊን🙏

    • @rabia4266
      @rabia4266 8 місяців тому +1

      የልጅ ነገስ ደስታ ነዉ እሚያስሮጣት 😅😅

  • @MobileCare-qs2kd
    @MobileCare-qs2kd 8 місяців тому +1

    እኔ የ ሙቤ ፈገግታ ሲመቸኝ የ እውነት ደስ ይላል የ ሰው ደስታ የሚያስደስተው ምርጥ ሰው 🥰🥰🥰

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 8 місяців тому +1

    ዋዊዊዊዊዊ፣እግዚአብሔር ያማረ ህይወት ይሰጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የገሸዬ፣ልጆችን እንዲሁም ሙቢ ሩታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 8 місяців тому +17

    የእነዚህ ቤተሰብ የደስታ ምንጭ የሆናችሁ ሁሉ እግዚአብሔር የደስታ ኑሮ ይስጣችሁ

  • @azakmashoiiir3413
    @azakmashoiiir3413 8 місяців тому +35

    ሩታን ናፍቃኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣቹ❤

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 8 місяців тому +1

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት እንጂ በጣም ደስ ብለን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ሁላችንም ግብዞች በረትው

  • @hdhdhdhd5082
    @hdhdhdhd5082 7 місяців тому +1

    ሱበሀናለህ ከባድስራነዉ ወላሂለአዚም ለዝህቤተስብ አላህ ህዳስቶችዉ መጨረሻችዉን ያስምርላችዉ አላህ ቀጥተኝዉንመንገድይምራችሁ በዝህመልካምስራችሁያረብ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 8 місяців тому +22

    እንኳደስ ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰ አለሽ እናትዬ ይከን ያደረገ እግዚአብሔር ክብሩን ይዉሰድ በጣም ደሰሰሰሰ ብሎኛል ከዛ ቤት አዉቶ እዚህ ያስገባ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ለሠጭዎችም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ፀጋ ልበሱ እድሜ ከጤና ያድላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @alekaabedla3163
    @alekaabedla3163 8 місяців тому +17

    ማሻ አላህ በአፊያ ምኖሩበት ያርግላቹ አላህ ተቆጥሮ ማያልቅ ሪዝቅ ይስጣቹ የኔ ጀግኖች በወጣትነት መልካም ነገር መስራት ለወደፊታቹ ይጠቅማል በርቱ❤❤❤ከሩታጋ ደሞ በትዳር ምትጣመሩ ያርጋቹ ምኞቴ ነው❤❤❤❤

  • @user-jm7gr2zi1u
    @user-jm7gr2zi1u 8 місяців тому +1

    ማሻላ ወላሂ በጠም ደሲ ቢሎኝል በዚ ቤት ያታሰታፍቹ ጀዛ ኩቢላ ከያር❤❤

  • @user-gp2ik8sb5n
    @user-gp2ik8sb5n 5 місяців тому +1

    ቀጡሉበት ሩታየ❤❤❤❤❤❤❤❤ኣብሪሽየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluadebie7945
    @muluadebie7945 8 місяців тому +76

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን🙏💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤😍😍😍🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-os7lg1oy5z
    @user-os7lg1oy5z 8 місяців тому +14

    ሙቢ የሩታና የአብርሽ ነገር ጨንቆታል😂😂🥰🥰

    • @ሪሀናአሊ
      @ሪሀናአሊ 8 місяців тому

      😅😅

    • @ssh6539
      @ssh6539 8 місяців тому

      እኛም ጨንቆናል🎉

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 8 місяців тому

      እንዴት አሳቅሽኝ😂😂😂😂😂

    • @zahrahmohemd3204
      @zahrahmohemd3204 8 місяців тому

      አወ ቢዶዎ በሰሩ ቁጥር በምሳሌ ይነካቸዋል

    • @user-hg4pr6mp9y
      @user-hg4pr6mp9y 8 місяців тому

      ምስኪን ነው እሽእንድላት ጥርትእያርገነው ሙቤ

  • @zinetmuhamedimam222
    @zinetmuhamedimam222 8 місяців тому +1

    ያረቢ እናንተ ቤተሠቦች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ወላሒ በደስታ የለሁም 😢😢😢

  • @fireworkargaw
    @fireworkargaw 8 місяців тому +2

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እኳን አወኳችሁ❤❤❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 8 місяців тому +15

    ጀኖች ናችሁ ማሻአላህ ብያለሁ የዚህ ቤተሰብ አድናቂወች የት ናችሁ ሩታ እና አብረሽ ደግሞ ተጣምረው ከዚህ በላይ እንደሰታለን ሳህ የበናት የሰው ደስታ ለካ ያስደስታል❤❤❤👍👍👍👍👍💪💪💪💪

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 8 місяців тому +17

    እውይይይ ደስ ስትሉ በማርያም እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ❤❤ ሩታ የኛ ሙቢ ድምቅት ነው ❤

  • @feviyana1921
    @feviyana1921 8 місяців тому +1

    አብርሽዬ የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል አስለቀሳቹኝ

  • @user-bw3kp3dz8z
    @user-bw3kp3dz8z 8 місяців тому +1

    እግዝአብሔር እድሜያቸው በሙሉ የደስታ ይሁን ።

  • @hyagfddgfddhhdd
    @hyagfddgfddhhdd 8 місяців тому +31

    ተመስገን ኣምላኬ የስጣቹ እግዚኣብሄር ይጨምርላቹ❤ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mediwolloo2022
    @mediwolloo2022 8 місяців тому +20

    እናተን ያለማድነቅ አይቻልም የኔውቦች ስውዳችሁ ❤❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 8 місяців тому +1

    የወጣትነት ዘመናችሁየተባረከይሁንያረብ እዳስደሰታችሁዋቸው ሁሌ ተደሰቱ❤❤❤ የሮጠችዋልጂ የኔማር 😂😂😂 ፈጂመሰላት ለሀገርሺ ብሮጭ አደኛነሺ😂😂

  • @semiraali470
    @semiraali470 8 місяців тому +1

    የኔ ውዶች ማነው እስኪ አብርሽ የሩታን ፍቅር ተቀብሎ ማየት የፈለገ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammadsaad2172
    @mohammadsaad2172 8 місяців тому +24

    ጎሽ ንግስቱዋ ሩታ መጥች ❤❤❤

  • @user-xl2xg1dn1z
    @user-xl2xg1dn1z 8 місяців тому +8

    ክፉ አይካችሁ ቀጥተኛውን መንገዲ ይምራችሁ ምርጦችየ ሙቤ አዴራ ሶላትህን ወንዲሜ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 8 місяців тому

      ውዴድምሩኝ

  • @Habeshwit371
    @Habeshwit371 8 місяців тому +2

    ሙቤ ፍቅር ኡፉፉፉ ደስ የምል ልጅ ተባረኩ ሁላችሁም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayreiyamoges-bb6bh
    @Hayreiyamoges-bb6bh 6 місяців тому +1

    እሩታየ ግን ቃላት አጣሁልሽ

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 8 місяців тому +23

    እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያርጋቹ ፈጣሪ በጣም በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደስ አላቹ ሰው የሰራውን ነው የሚያገኘው❤❤❤❤

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim 8 місяців тому +13

    ሩታን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ በላይክ

  • @user-yp1jr7kq7q
    @user-yp1jr7kq7q 8 місяців тому +1

    5ሰአት ውስጥ10ላክ❤❤❤❤ማሻአላህ ለኔም ሱስ፠ናችሁ ሩታየ ስወድሽ አቺን ለማየት የምመጣው😢😢😢😢ስወድሽ😢😢😢ልበይ

  • @SeadhS-xz1ms
    @SeadhS-xz1ms 7 місяців тому

    ወላሂአብርሽ አላህይጨምርልህ ወላሂእኳንአተ እኔበደስታአለቀስኩኝወላሂእኔጃ ብቻበጣምነውደስያለኝ ማሻአላህ መፍቅርመደስታየሚኖርበትአላህያርጋቸውሰወቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @ftafta-cc9zh
    @ftafta-cc9zh 8 місяців тому +16

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሌ ደሰተኛ ያርጋችሁ የኔ ውዶች ይህ ቤት እንድሰራ ያደርከው ልጂ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ❤

  • @sitiHusan
    @sitiHusan 8 місяців тому +7

    ማሻላህ ዛሬ አደኛነኝ እድት አደሮጥኩ በታዩ ተከረባብቼ ወድቄነበር😂 እዴት እደምወዳቹ አታቁም እኮ🌺🌹🌷🌷

  • @zamzamebrahim7022
    @zamzamebrahim7022 4 місяці тому +1

    ማነው እንዴኔየ የተከፋ ረመዳን ልያልቅበኝነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MadinaZaynu
    @MadinaZaynu 8 місяців тому +1

    اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ ا

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 8 місяців тому +22

    ደስ ስትሎ በጌታ ስላማችሁ ይብዛ❤❤ ሀአገራችን ስላም ያርግልን ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 8 місяців тому +7

    ስራቹ ጥሩ ነው እናበረታታለን ነገር ግን እኛ የመዳም ቅመሞች ሰው ሲደሰት ነውና ደስታችን አብርሽ በሰርፕራይዝድ የሩታን ፍቅር ተቀበላት እና ዱንያ ፋፋፋፋ በሉ

  • @SaraSazz
    @SaraSazz 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ🙏🙏🙏💕💕💕💗💗💗💐💐💐

  • @user-zk1ve5nk8e
    @user-zk1ve5nk8e 6 місяців тому +2

    መሸ አለ በጠም ደሲ ሲትሉ ጊን ዎለይ የሮጠቱዉ ልጂ በጠም ነዉ የሰቀቺኚ ደቢሮኚ ነበረ ፈተ አረገቺኚ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መነዉ ኢደኔ ልጂቱወ የሰቀቹዉ 😂😂😂

  • @ensratube
    @ensratube 8 місяців тому +38

    እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመናቹ ይባርክላቹ መልካምነታቹ አይቀይርባቹ❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 8 місяців тому

      ውዴድምሪኝ

  • @DhvfFjggg-qp6jf
    @DhvfFjggg-qp6jf 8 місяців тому +36

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ፈጣሪ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ee3lr1wx6q
      @user-ee3lr1wx6q 8 місяців тому

      ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰባች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉👌👌👌👌👌👌👍

  • @WorkeyeKidanmariam
    @WorkeyeKidanmariam Місяць тому

    Mobi really he is a nice guy. Abresh, don't miss him.

  • @user-ke3iw4py3b
    @user-ke3iw4py3b 8 місяців тому

    እንዴት ደስ እንዳለኝ ማሪያምን በደስታ አለቀስኩ አብርሽ ኤፍሬም ሙቤ ሩታ ሀይሚ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ከፍ ያርጋችሁ አብርሽ የሩታን ፍቅር ተቀበላት

  • @hayatmakkah4170
    @hayatmakkah4170 8 місяців тому +22

    ምርጦቼ ስጠብቃቹ በጉጉት እየጠበኳቹ ነበር እሩቲ &ሀይ &አብርሽ &ኤፊ &ሙቤ ❤❤❤❤ ጀግኖች በርቱልኝ

  • @Salsibel
    @Salsibel 8 місяців тому +6

    ፋራዎል ዘርህ ይባረክ አላህ ይጠብቅህ የኛ ቅን ወንድም በዚህቤተሰብ ደስታ እደዘራህ ደስታ በቤትህ ይግባ
    አብሪሽ እዲሁም ሁሉም ቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቃቹ
    የሰው ሀዘን በደስታ ከመቀየር በላይ ምን ደስታ አለ

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 8 місяців тому +1

    ሃይሚ አንገትሽ ላይ ማዕተብ አድርጊ፡፡

  • @user-lh2mf7gs1d
    @user-lh2mf7gs1d 8 місяців тому +1

    እግዚኣብሔር ይስጣችሁ በወጣ ይተካ እንኳን ደስ ኣላችሁ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤