ሩታ እና ሙቢ አብርሽን አስቀኑት . አብርሽ በሸቀ 😱😓

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • #yetenbitube #abtube #famly

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji 9 місяців тому +614

    ማነው እደኔ አብርሽ እና እሩታ አብረው እዲሆኑ የሚመኝ ሩታ ስወዳት እርጋታዋ ❤🥰

  • @user-kw1sr1cg4j
    @user-kw1sr1cg4j 9 місяців тому +956

    ማነው እንደኔ አብሬሽ እና ሩታ የሚዉድ ❤

    • @raksameera6520
      @raksameera6520 9 місяців тому +3

      ❤❤❤

    • @user-bz7yy1gw1g
      @user-bz7yy1gw1g 9 місяців тому

      አንቸ ዉሸትም😂😂😂😂ኡናትነዉ

    • @user-ee1fb2mx1i
      @user-ee1fb2mx1i 9 місяців тому +6

      እኔም ሥወዳቸውአቦበተቀበላት ፍቅሩዋን

    • @medihussne
      @medihussne 9 місяців тому +12

      ይቀበላት የምትሉ

    • @haymanotaweke9248
      @haymanotaweke9248 9 місяців тому +2

      እዉነት ተናገሪ ካላቹህኝ የዱሮ ፍቅርኛዉን ፍቅርን ማርያምን በጣም ነበር የምወዳት ሁሉ ነገሮን ግን የት ልያት😢😢

  • @aswfanhh9729
    @aswfanhh9729 8 місяців тому +124

    እስኪ የሙቢ አድናቂወች ❤❤❤❤ የትናችሁ❤❤❤

    • @ParadiseHamra
      @ParadiseHamra 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤😂😂😊🎉

    • @AaAa-pp9mc
      @AaAa-pp9mc 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-zg8jy9zh9j
      @user-zg8jy9zh9j 2 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @JakeJj-vb5im
      @JakeJj-vb5im 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@ParadiseHamra

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 9 місяців тому +37

    የእናት ስትመጡ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻነዉ በትግስት እመከታተላችሁ ማርያም በርቱ እወዳችቹ አለሁ❤❤❤

  • @shebrstotaw126
    @shebrstotaw126 9 місяців тому +464

    ስታምሩ ❤❤❤❤ማነው ሀገሩ ገብቶ ዘና ማለት የናፈቀው ከቤተሰብ ጋ❤❤❤❤❤❤❤

    • @kiya9068
      @kiya9068 9 місяців тому

      Ufff eneeeeeeeee

    • @titigezaei138
      @titigezaei138 9 місяців тому

      ene😢😢

    • @abonshe9173
      @abonshe9173 9 місяців тому

      Ene😢😢😢😢😢💔💔💔☝️☝️☝️

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 9 місяців тому

      እኔ❤❤❤❤

    • @kere6628
      @kere6628 9 місяців тому

      እኔ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 9 місяців тому +177

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 9 місяців тому +24

    እሰይ እድግበሉ አብርሽን 100ሺ አስገቡትእስኪ ደስይበለኝ መልካም ቤተሰቦች ናችው አላህ ያቆያችሁ ይህን መልካምነታችሁን አይቀይረው

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 9 місяців тому +20

    እረ ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ እኛስ የመዳም ቅመሞች መች ይሆን ሀገር ገብተን እንደዚህ ለማሳለፍ ያብቃን አሜን አሜን አሜን በሉ እህቶቼ❤❤❤❤❤❤❤

    • @tirngotirngo628
      @tirngotirngo628 9 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @kabushmohammad6488
      @kabushmohammad6488 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉

    • @Madinaimar
      @Madinaimar Місяць тому

      አሚን❤❤❤❤❤❤❤

  • @titititi962
    @titititi962 9 місяців тому +134

    ወይይይ ስታምሩ የኔ ማሮች መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ እሩታ አብርሽዬ❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому +1

      ውዴ
      ድም

  • @aleemlove3832
    @aleemlove3832 9 місяців тому +133

    ስታምሩ ማነው ሀገሩገብቶ ዘና ማለት የናፈቀው ከቤተሰብጋ❤❤❤❤❤❤❤

    • @nomo6793
      @nomo6793 9 місяців тому

      እኔ ሠቸነው ግን ? 😢😢😢❤❤❤

    • @user-er6xl3fh4p
      @user-er6xl3fh4p 9 місяців тому

      እኔ😢😢መቺይሁንገን

    • @BirehanZenebe
      @BirehanZenebe 4 місяці тому

      Ene besedet new yeminorew fetare lehagerachihu yabkachihu besedet lalachihu hulu

    • @TaAt-ry7eb
      @TaAt-ry7eb 3 місяці тому

      እኔ ነኝ ያማረኝ ሀገሬ ገብቶ ፈታ ማለት ነፈቀኝ

  • @kalkidantrfe
    @kalkidantrfe 8 місяців тому +10

    ደስ ስትሉ😊❤❤❤❤❤❤እኔም ይሔ ቀን በጣም ነዉ የናፈቀኝ የመዳም ቅመሞችዬ ለሀገራችን በሠላም ያብቃን😢🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetgetachew7965
    @netsanetgetachew7965 8 місяців тому +7

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች እንደምቶኑ አልጠራጠርም ማነው እንደኔ ለአቢ & ሩታ መልካም መኞት ያለው በlike❤️

  • @luluseid2357
    @luluseid2357 9 місяців тому +70

    ሙቤንም አበረታቱት ያሣዝነኛል❤

    • @MadinaMohammad-vk5sk
      @MadinaMohammad-vk5sk 9 місяців тому +2

      😢😢😢😢በጣም

    • @zamzamalali1685
      @zamzamalali1685 8 місяців тому +1

      በጣም ወላሂ ይቶቡን ሰብሰከራይብ እንዳድትግለት

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 7 місяців тому

      እኔምበጣምነዉእሚያሳዝነኝ❤❤

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 9 місяців тому +188

    1000 እናሥገባቸዉ ወሏሂ ይሄን በተሠብ የሚወድ

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 9 місяців тому +1

      55,000 /ሃምሳ አምስትሺደርሶ እያየሽ ከንደገና ወደአንድሺ ምን ለማለትነው?ሆ ምነው የሀገርሰላምማጣትናየኑሮውድነት አናት አናትሽ ይዞሽነውዴ😅😅😅😅

    • @zeharemohamed5310
      @zeharemohamed5310 9 місяців тому

      ​@@umhibetulahbntsherefa5672😂100,000 ሺማለቷነው 😂😂

    • @user-lf3xx5fs9n
      @user-lf3xx5fs9n 9 місяців тому

      ​@@umhibetulahbntsherefa5672መቶሸለማትይሆናል

    • @user-um4wo1bi7f
      @user-um4wo1bi7f 9 місяців тому +1

      100.000 ለማለትነበር 😂😂😂😂😂 ያሠበችው

    • @rahima1683
      @rahima1683 9 місяців тому

      ኢሸአላህ❤

  • @mma741
    @mma741 9 місяців тому +15

    እሰቲ አብረሺ እና ሂሩቲ ፊጣሪ የአጣምሪቹሁ የምቲሉ በለይክ አሰዩን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-of8sb5me4v
    @user-of8sb5me4v 9 місяців тому +17

    ወላሂ ምንእደምላቹ ቃላት የለኝም አናትን ለመግለፀ አብርሽዬ አላህ ይጨምርለህ ያገሬልጆች በጣም በጣም እወዳቹአለዉ የዉት ቡታጀራ ልጆች ሙቢ በጣም ምኪን ሠዉነዉ የልቡን አይቶ እናትሠቶታል❤❤❤❤

    • @nefisa70
      @nefisa70 9 місяців тому +1

      በጣም እሥልምናን ይወፍቃቸው የምትወጂው ሠው ምን ትሰጪዋልሽ ብባል እሥልምናን እና ቁረአን ነው

    • @zahrahmohemd3204
      @zahrahmohemd3204 8 місяців тому +1

      እኔ እራሱ ቢሰልሙ የአላህ ያለኝ ደስታ ወደር የለውም ግን ምን ታደርጊዋለሽ እነሱ ካላሰቡ አይሆን

  • @trenshjemal3970
    @trenshjemal3970 9 місяців тому +72

    ልጅቷን አጥብቀህ ያዝ አብርሽ❤❤

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 9 місяців тому +114

    የሰፈሬ ልጆች ሰላማች ይብዛሀ በጉጉት ነው ምጠብቃሀቸሁም ማያቹም አብሪሽ ሀገር ሰገባ መገናኝታሀችን አይቀርም ሰላማቹ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 9 місяців тому +22

    ሠላማችሁ ደስታችሁ ይብዛ ኮመንቶች አቤት ሠርግ ለመብላት ጥረታችሁ 😂 ሠላም ፍቅር የለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤

  • @user-wi2bt3qr5v
    @user-wi2bt3qr5v 9 місяців тому +11

    እንደዚህ አይነት ቦታ ሄጄ መጮህ እንደት እንዳማረኝ ጌታየ ሆይ የስደት ኑሮ በቃ በለኝ😢

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t 9 місяців тому

      ክክክክክክ መጮህ አላልሺም

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t 9 місяців тому

      አብሺሪ ያልፍል

    • @user-sd5ur5sz8r
      @user-sd5ur5sz8r 9 місяців тому

      ማዳም ሥትወጣ ጩሂ ከዚህ አገርመቸሰ ጮኸች ብሎ ጎረቤትእኳ አይመጣልሸ😂😂😂😂

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t 9 місяців тому +1

      @@user-sd5ur5sz8r ክክክክክክ ሹርጣቢመጣባትሰ

    • @alfyia9642
      @alfyia9642 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂

  • @samritube645
    @samritube645 9 місяців тому +57

    *ስታምሩ ሙቤ ደግም የዋህ ፈታ የሚያረግ ልጅ በዛላይ ቦታው እንዴት እንደሚያምር ፏፏቴው*

  • @fatinooraldine7936
    @fatinooraldine7936 9 місяців тому +85

    በህይወቴ ምመኘዉ ነገር ቢኖር ታላቅ ወንድም ቢኖርኝ ብዬነዉ ምመኘዉ😢❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ውዴ
      ድምሩኝ

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 9 місяців тому +2

      እኔም አሁን አድገዉልኛል ታናናሾቸ❤❤❤😢

    • @qeew2686
      @qeew2686 9 місяців тому +2

      😢😢እኔ አደምየለኝ😢😢😢

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 9 місяців тому

      @@qeew2686 አብሽሪእህት

    • @user-iu6kz2lg6q
      @user-iu6kz2lg6q 9 місяців тому

      አብሺሩ እህቶች እኔ ደሞ ታናሺ ቢኖርኝ ነበር ምኞቴ አሏህ አልፈቀደውም

  • @sameeraanwar5614
    @sameeraanwar5614 9 місяців тому +19

    መቤ ስኖር ድበቡ ረሱ ይለየል❤❤❤

  • @salamaaa905
    @salamaaa905 9 місяців тому +8

    የጋሼ ልጆች በጣም ነው እምወዳቹ እማክብራቹ እናም ሩታእና ሙቢ እንወዳቻዋለን ❤❤❤

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 9 місяців тому +240

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @ZenitDelil
      @ZenitDelil 9 місяців тому +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Zabo-A3
      @Zabo-A3 9 місяців тому +2

      S❤a❤w❤❤❤❤

    • @iiff3757
      @iiff3757 9 місяців тому +2

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @gyhh8259
      @gyhh8259 9 місяців тому +1

      Solelahu aleyhi weselem ❤❤❤

    • @rokiaali5726
      @rokiaali5726 9 місяців тому +1

      ነብዪ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 9 місяців тому +72

    እፍ ደሥሢል ማነው እደኔ አገሩ ላይ ሄዶ ፈታ ማለት የናፈቀው 😢😢😢

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 9 місяців тому +3

    አብርሽ እግዚአብሄር ዕንባህን ስላበሰልህ ያ ጊዜ እና አልፎ ለዚህ ስለበቃህ በጣም ከልብ ደስ ብሎኛል ሩታ የአብርሽ እጥፍ ደስታ

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 9 місяців тому +21

    አብርሺዩ የኔ መልካሞች አላ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የአብርሽ ቤቴሰቦች እቤቴ ጎራ በሉ ሞያ ትማራላችሁ ሰብ ላይክ በቅንነት

  • @hdhdh4201
    @hdhdh4201 9 місяців тому +70

    ማነው እንደኔ እነዚህ ልጅች ሱስ የሆነበት

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 9 місяців тому +56

    አብርሼ ኮመታችንን ስለምታነብ በጣም እናመሰግናለን ክበርልን መልካም የስራ ግዜ እሩታን አደራ አተን ብላ ሄዳ ምንም ችግር እዳይደርስባት ❤❤❤ ይመቻችሁ

  • @user-is5zk6lc8w
    @user-is5zk6lc8w 7 місяців тому +7

    ሙቢ ስኖር ደመቆያርገዋል ማሽአላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @emanfentaw
    @emanfentaw 9 місяців тому +4

    ወይኔ ፍቅር ሩታን እዛው አከረማት የምር ይህን ሁሉ መከራ የምታየው ከአብርሽ አለመራቅ ነው የምር ምስኪን ❤በጣም ታምራላችሁ የፍቅር አማማክ ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤😂

  • @user-kn5ls6ou5m
    @user-kn5ls6ou5m 9 місяців тому +33

    በአላህ ሸር እያረጋችሁ መቶ ሺ እናስገባው አብርሽ ቅን ሰው ምርጥ ቤተሰብ ናቸው እንወዳችኋለን

  • @hamedahmed7042
    @hamedahmed7042 9 місяців тому +11

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ቪዲዮዎችህን እከታተላለሁ አንተ ጥሩ ሰው ነው❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 9 місяців тому +2

    ማርያምን ሩታ እንዲ ደሰ ብሏት ሰላየው ደሰ ብሎኛል የኔ ውድ በቅርቡ ከአብርሸ ጋር ቀለበት አርገሸ ሰርፕራይዝ እንጠብቃለን ሙቢ የኔ የዋክ እኛ የማዳም ቅመሞች እንወድካለን

  • @kalkidan7912
    @kalkidan7912 9 місяців тому +5

    ደቂቃ አንሷል ሌላ ቀን ሄዳችሁ ስትዝናኑ አሳዩን የኛ የደስታ ምንጮች ስወዳችሁ እኮ

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 9 місяців тому +28

    ሙቤ የቤቱ ድምቀት ሆነ እኮ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n 9 місяців тому +20

    ማርያምን አብሬ ነው የሳኩት ደስ ስትሉ እረ አብርሽ ሁሌ ፈገግታህን ነው የምመኝው የኛ መልካም ወዲም❤

  • @eezc3339
    @eezc3339 4 місяці тому +1

    የምር ደሰ የምትሉ ሁሌም እደዝህ ሁኑ ሙቢ ደሞ ዲምቀታችሁ ነዉ ሩታ አብርሺ ደሰ የምትሉ ጥዶች ሀይሚየ ኤፍሩ ብቻ ደሰ ትላላችሁ ❤❤❤

  • @user-zh5vi6vl5w
    @user-zh5vi6vl5w 8 місяців тому +5

    የኔማሮች አብርሸየ ማርያምን ሰደዳችሁ እግዚአብሔር እናተጋይሁን አለሞቸ❤❤❤❤

  • @user-qg4un4li1q
    @user-qg4un4li1q 9 місяців тому +20

    ምን ብየ እደምገልጻቹህም አላቅ ቃላት ያጥረኛል ወላሂ ስወዳቹህ አላህ ጨምሮ ይስጣቹህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jy4ni6rb2j
    @user-jy4ni6rb2j 9 місяців тому +50

    😂😂😂አይ ሙቤ የዛሬው የቀወጠ ነው ይመቻችሁ❤❤❤❤

  • @titayemuluneh6354
    @titayemuluneh6354 9 місяців тому +1

    አብርሽ የናትና ያባትህ ጽሎት ነው የረዳህ እሩትን የመስለ ልጅ ስላጋጠመህ

  • @mutimuti9998
    @mutimuti9998 9 місяців тому +2

    ኧረ ወንድም ሙባረክ ተው አጅነብይ ሴት አትጨብጥ ደሞ አሰላም አለይኩም በል

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 9 місяців тому +11

    ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ሩታየ እና አብርሽ ወንድሜ አላህ ያጣምራችሁ የእውነት ምርጥ ልጅ ናት ፈገግታዋ እውስጤ ነው ሙቤ ጓደኛህን ምከረው ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @user-bh6kr1yc1m
    @user-bh6kr1yc1m 9 місяців тому +36

    እስኪ ማነው አብርሽና ሩታ ፍቅረኛሞች እንዲሆኑ የሚመኝ ደስ ሲሉ

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 9 місяців тому +5

    ደስ ስትሉ ወላሂ አብረሽና ሩታ ተጋብተው ባየናቸው ❤❤❤❤

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 9 місяців тому +6

    😢😢😢የኔውዶች 😢😢ሙቤ ስታሳዝነኝ የኔወንድም😢 አላህይጠብቃችሁ

  • @hannanfuj2086
    @hannanfuj2086 9 місяців тому +24

    እንዴት ስጠቃቹህ እንደነበር🥺😍😍😍😍

    • @naeemanaeema5823
      @naeemanaeema5823 9 місяців тому +1

      አይ አብረሽ አሁ ንበፍቅረ ጥግርርአላልክደሁ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ውዴ
      ድምሩኝ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ውዴ
      ድም
      ሩኝ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ​@@naeemanaeema5823ውዴድምሩኝ

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 9 місяців тому +18

    ኧረ እናንተስ ትለያላችሁ የወጣትነት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ የኔ ታናሿን ምርቃት ከእግዚአብሔር ፊት የሰመረ ያድርግላችሁ

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 9 місяців тому +2

    የኔ ወድም የትንሽ ትልቅ ነክ አላህ ትልቅ ትንሽ አይልም የአላህ ስጦታነው እናም እከበተሰቦችህ አፌና ጤናይስጣችሁ አብርሽየ ሩታን አግባት ለናተቤት የምትሆነች❤❤ ወላሂ ጅልጅ በተሠቡን ያሠድባል በህደበት ሁሉ ጡሩልጅ በህደበት ሁሉ ሢያስመርቅ ይውላል እና አላህ ይቁምልህ ወድም❤❤❤❤

  • @SebeleWende
    @SebeleWende 9 місяців тому +2

    ሀይሚ መስቀል እሰሪ ለክርስቲያን መገለጫዉ መስቀል ነዉ❤❤❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 9 місяців тому +16

    ፀባያችሁን መድሃኒያለም አባቴ አይቀይርብን እንወዳችሁለን

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 9 місяців тому +6

    የእኔ ልዬ እና ቆንጆ ውብ ሀገሬ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ አምላክ ያደለሽ እኛ ፍቅር አጥተን እርስ በእስ ተገዳደልን 😢 በሰው ሀገር እልም ባለው በረሃ አሸዋ ብቻ በሞላበት ምድር እንጀራ ፍለጋ ከሀገር ወተን እንከራተታለን ያሳዝናል ብቻ

  • @sameeraahmad119
    @sameeraahmad119 9 місяців тому +2

    ወላሂ ምን ብየ እደምገልፃችሁ አላውቅም ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ ሩታየ የኔ ቆጆ አንች ለዚህ ቤተሰብ የምትገቢ ነሺ አብርሺ ደስተኛ ስለሆንክ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @KsaKsa-ry8mn
    @KsaKsa-ry8mn 8 місяців тому +6

    አብርሽናእሩታንሰወዳቸዉኑሩልኝየኔዉዶች❤❤❤❤❤

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 9 місяців тому +13

    ሁሉንም እብድ ብሎ እኔ ደህና አላለም😂😂😂በረሮ ሩታ የኔ ደርባባ አብርሽ መልካም ሰው ኤፉ መልካም ሠው ሙቤ እንደኔ እረባሽ😂😂😂😂

  • @dxb7358
    @dxb7358 9 місяців тому +34

    ልዩወቹ ማርያምን በዬቀኑ እዬገባሁ እማያችሁ ነገርስ አጋጣሚ ሲገባ ካላዬሁት ብዬ በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ በጣም ነውም እምወዳችሁ ❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 8 місяців тому +4

    አብርሽዬ የምር ሠውከን እወቅ ማለትም ደሥተኛ እያደረገችህ ነው ሩታየ የኔ ውብ❤💖💖

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 9 місяців тому +4

    ወይኔ አስቀናችሁኝ ስታምሩ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል አብርሽየ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zahrawawla9055
    @zahrawawla9055 9 місяців тому +19

    ስጠብቃችሁ ነበር እሩታ እና አብርሽ ተጣምርው ለማየት የኋኋማነው እደኔ ❤❤❤❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 9 місяців тому +41

    እረ አብርሽ መቼነው እሩታን ሰርፕራይዝ የሚታደርጋትያቀን ናፈቀኝ ሀሳቤ የተስማማው ላይክ አድርጉ ጋይስ😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 9 місяців тому +1

    ይህ ቦታ መጎብኘት እፈልጋለው አብርሽ አገሬ ስገባ ታሳያኛለክ ከነ ወድማሞቼ

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 9 місяців тому +4

    በጣም ደስ ትላላችሁ አብርሽ ደስታህን በማየቴ ደሰ ብሎኛል ብርክ በሉ ልጆቼ

  • @jehhe4752
    @jehhe4752 9 місяців тому +7

    ማነው እደኔ መግቤውን ደጋግሞያየው ሰወደችሁ አላህ ሀክፉነገረ ይጠበቀችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelmSelm-zq4pq
    @SelmSelm-zq4pq 9 місяців тому +37

    ዉይ እደተከታታይድራማ ሱስ የምትሆኑብኝነገርስ❤❤❤

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 9 місяців тому +12

    እኳን በሰላም መጣቹ ተወዳጆች ስወዳቹ 😂❤❤❤

  • @amyamy5313
    @amyamy5313 9 місяців тому +1

    ታምራላቹሁ አብርሽዬ ፈጣሪ ይመሠገን ይህንን ያህል ፍግግታ ስለሰጣህ እሩታን አጥብቀህ ያዝ ወንድሜ የፈጣሪ ስጦታህ ነች አንደንዴ እያ ያለው ይሁን እያልን ይምንለው እሱ ያልፈቀደው ነው አብርሽዬ ወደራስህ ተመለስ❤❤❤❤

  • @rabi1011
    @rabi1011 9 місяців тому +45

    ስጠብቃችሁ መጣችሁ ❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ውዴ


      ሩኝ

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 9 місяців тому +8

    እኔ እኮ ተቸገርኩኝ😢 እየናፈቃችሁኝ በስላሴ😢😢 የምን ምች መቶኝ ነው😮 ድግሞ ስታምሩ እኮ❤❤

    • @BhelHee
      @BhelHee 9 місяців тому

      ልክእንዳኔ

  • @user-ui2th6kx5j
    @user-ui2th6kx5j 9 місяців тому +2

    ሩተነ።አብርሽ እንደዚ።ስቶኑ።ነው።ምየምረው።አላህ።ፍቅረቹን።የዝልቅለቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Arsamatube
    @Arsamatube 9 місяців тому +38

    ስወዳችሁ እኮ በተለይ እሩታን ብትቀበላት ይበልጥ ታምራላችሁ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ውዴ
      ድም
      ሩኝ

  • @AaBb-kf3ze
    @AaBb-kf3ze 9 місяців тому +4

    እነ አብርሽ የሰፈሬ ልጆች ሰወዳቹ እኮ ❤❤❤❤ቡታጀራ❤❤

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 9 місяців тому +3

    ምርጥ ቤታሰቦች አላህ ይጠብቃቹሁ ሙቤ ምስክን አላህ ከታ ጋ ይሁን

  • @user-jf7vr4fy7y
    @user-jf7vr4fy7y 9 місяців тому +6

    ታድላችሁ በማርያም ዛሬስ አስቀናችሁኝ 😢❤❤❤

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o 9 місяців тому +10

    አብረሸየ ሀገረ በቅረቡ እግዚአብሔር ከፈቀደ እገባ አለሁ እናተ ጋ ዘና ማለት እደት እደናፈቀኘ አብረሸየ ወንዲሜ ሠወዲህ ማርያም❤❤❤❤ እናተን ባየሁ ቁጥረ አገሬ ትናፍቀኘ አለይ❤❤❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ውዴ
      ድምሩኝ

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f 9 місяців тому +2

    ውይ ስወዳቺሁኮ 😊 ደስስትሉ አብርሺ ሙቤ ሀይሚ ሩታ ኤፍሬም ምርጦቺ

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 9 місяців тому

    አብርሽየ ቃላት ያጥረኝ ምን ብየ እደማመሰግናችሁ አላቅም ብቻ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋዉን አብዝቶ ይሰጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zebu918
    @Zebu918 9 місяців тому +15

    ሙቢ ሀጅ ነብይ ሴት መጨበጥ አይቻልም ሰሞኑ መልካም ስትጠይቅህ ሀራም ነው ብለህ ነበር ዬት ጣልከው 😂😂😂😂😂 የጋሽዬ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃቹ ❤❤

    • @aminamehammed8922
      @aminamehammed8922 9 місяців тому +2

      ረሥቶት ነው😂😂😂😂

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 9 місяців тому +1

      አትፍረዱ አገራችችችንንንአትርሡ😂😂😂

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ውዴ
      ድምሩኝ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ​@@emanahmed-vb6fyውዴድምሪኝ

    • @kairyah
      @kairyah 9 місяців тому

      ክክክክ

  • @brektib
    @brektib 9 місяців тому +35

    አንድ ሲሄድ የተሻለ ፈጣሪ ይሰጠናል አብርሽ እንዲ ስትደሰት በማየቴ ደስ ብሎኛል😊

    • @rahima1683
      @rahima1683 9 місяців тому

      እኔም❤

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 9 місяців тому +3

      እኔ የምለው ምን ሆናችሁ ነው እንደ ልጅቷን ጥፋተኛ የምትቆጥሯት ቤተሰብ አይደል እንዴ ያለያያቸው ወይስ ያልገባኝ ነገር አለ

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 8 місяців тому +2

    ኣብርሽና ሩታ እናንቴን ፍቅር ዉስጥ ማያት ነዉ ያሰኘኝ👏

  • @user-xz5uj5lv8k
    @user-xz5uj5lv8k 9 місяців тому +1

    ስወዳችሁ በጌታ አሁን ደግሞ ሩታ መምጣቷ የበለጠ አማርባችሁ ደስ ይበላችሁ ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 9 місяців тому +10

    በጉግት ሰጥብቅ ነበር እግዚአብሔር ይሰጣችሁ የጋሼዬ ልጅች ❤❤❤❤❤

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 9 місяців тому +7

    ሙቤ ዋው 😂😂😂😂 ዘና ነው እኮ የምታደርገኝ😂😂😂❤❤❤❤

  • @muneerbadusha1984
    @muneerbadusha1984 9 місяців тому +1

    የወደድነውን ነገር ሲነቅጠን በዛው ቀስማችን ተሰብሮ መቅረት የለበትም አሏህ የተሻለ ነገር አስቀምጦልን መሆኑን አትጠራጠሩ አትግፋ ፍቅሯን ተቀበላት በተረፈ ይመቻችሁ

  • @lamrotmanyzewal
    @lamrotmanyzewal 6 днів тому

    የምር ታምራላቹ ፈጣሪ አምላክ እድሜ ጤና ይስጣቹ ጉዋደኛ ማለት እንደናተ ነዉ አትለያዩ 13❤

  • @mitamituye
    @mitamituye 9 місяців тому +9

    ፍቅረኛሞች እደምክኑ እረግጠኛ ነኝ እመቤቴ አንድ ላይ ታድርካችሁ my fame ❤❤ ጋሽየ ና ማዙን አሳየኝ ማሪያም ናፍቀውኛል😢😢

  • @buzeyoutube22
    @buzeyoutube22 9 місяців тому +9

    🎉🎉🎉🎉🎉አብርሺዬ ስታምሩ ክፉ አይንካችሁ ስዎዳችሁ ጌታ አይለያችሁ ባገናቸዉ ደስይ ይለናልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️🎉🎉

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 9 місяців тому +12

    እብርሽ ልጄቱን እጥብቃህ ይዘት እባክህ በጣም ታምርላችሁ እብርሽ

  • @AseyaYusef-bf6xs
    @AseyaYusef-bf6xs 8 місяців тому +2

    ማሻአላህ ታምራላችሁ❤ ኡፍ😢አሁንስ መቸነው የሀሳቤ ተሳክቶ አገር እምገባው😢😢😢😢😢ያርቢ

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq 9 місяців тому +6

    ሩታ ቆንጆ ሙቢዬ የኔ የዋህ አብርሽ ፍቅር እንወዳችሁአለን❤🎉

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ውዴ


      ሩኝ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 9 місяців тому +1

    ሁሌም ደስ ይበላችሁ ቤተስቦች
    አያችሁ.. የ ሀገራችንን የተፈጥሮ ፅጋ.. ፉፉቴዋ... እሄ ያለሁበት ሀገር .. ይሄንን ለማየት
    ሳመርን ጠብቀን ነው ያውም
    እንደዚህ አይደለም መሪት ላይ ነው.. ሀገራችን እኮ ብዙ ያልተነገሩላት.. ያልተደነቁላት ብዙ ፅጋዎች @ ተፈጥሮዎች አሉዋት... ግን በ ማያስፍልጉ.. ፓለቲካዎች ገብተው... ብዙ ነገሮች... ተበላሹ እንጂ... ፈጣሪ ሀገራችንን @ ህዝባችንን ይጠብቅልን.. አሜን .. 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @TsehayKiefle
    @TsehayKiefle 9 місяців тому +3

    በእውነት በፍቅር ያኑራችሁ የዛሬው ይለያል በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 9 місяців тому +10

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ ስትሉ ጌታ እግዚአብሔር እስከ መጫራሸ የዚልቀችሁ ውዶችዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs 9 місяців тому +10

    እኔ ሙቢ እና ጋሺየ ሳይ ሳቅ በሳቅ ነው እምወነው 😅😅😅🎉🎉🎉

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ውዴ
      ድምሪ

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j 8 місяців тому +1

    ማነው እደኔ በጣም ደስ ያለው እሩታዬ 💐💐💐💐💐💐💐💐 አብርሽዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተደስተው ታያቸው በጣም ደስ ነው ያለኝ

  • @lamrotmanyzewal
    @lamrotmanyzewal 6 днів тому

    የምር ታምራላቹ ፈጣሪ አምላክ እድሜ ጤና ይስጣቹ ጉዋደኛ ማለት እንደናተ ነዉ አትለያዩ

  • @ksanetlemlem5937
    @ksanetlemlem5937 9 місяців тому +8

    በየቀኒ ልቀቁልን ደሞ ደቂቃዉ ኣብዛቹ ኣጭር ኣትሩጉት ማርያምን እንዴት እንደምናፍቃቹ እኮ ❤❤❤❤

  • @Mes355
    @Mes355 9 місяців тому +8

    የጋሽዬ ቤተሰብ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ሁላችሁም ሰላምችሁ ብዝዝትት ይበለን ❤😍😍😍

  • @user-ld2of5yl1i
    @user-ld2of5yl1i 9 місяців тому +2

    እምዬ ኢትዮጵያ አላህ ሰላምሽን ይመልሰው ❤