እልህ አስጨራሽ ትግል እና ከባድ ፍቅር የታየበት ጨዋታ😱 50000 ሺህ ብሩን ማን ወሰደዉ..? 😳😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лип 2024

КОМЕНТАРІ • 4,3 тис.

  • @Jossey27
    @Jossey27  20 днів тому +902

    50k ስለገባዉ በጣም አመሰግናለዉ እወዳችኃለዉ❤

    • @user-kk8hd9sg2f
      @user-kk8hd9sg2f 20 днів тому +8

      እኘም,,እንወደቹወለን,,የኔ,,መሮች,,❤ጀሲ,,,,ነ,,መቅዲ❤❤❤

    • @jamila690
      @jamila690 20 днів тому +5

      ገና 100k እናስገበካለን እንተ ብቻ በርትታቹሁ ስሩ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

    • @sadaalsabban1509
      @sadaalsabban1509 20 днів тому +6

      ይሄንሁላ ብር ለራስህ አታረግምዴ ጉድ😡😡😡

    • @hayathayat-xj3zy
      @hayathayat-xj3zy 20 днів тому +4

      እውነት ለመናገር አብርሽ እውነቱን ስለተናገረ ደስ ብሎኛል ጆየ በጣም አናደህኝ ነበር ይቅርታ ሰድቤክ ነበር ልጂ ቶፊቅን እና ሶፊን ይቅርታ በሉአቸው የወነጀሏችሁ ጆ ግን ይቅታ ሰድቤክ ነበር ❤🎉😂

    • @sojoogoj6399
      @sojoogoj6399 20 днів тому +3

      ጆዪ እንኳን ደስ አለህ እኛም እንወድሀለን በርታልን አከብርሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebutube99
    @zebutube99 20 днів тому +689

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @AhlanAhlan-os4xd
      @AhlanAhlan-os4xd 20 днів тому +2

      saw saw saw saw saw saw❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi 20 днів тому +4

      ሰለላህ ወአይሂ ወሰለም❤❤❤❤

    • @user-ul3ek8ez1q
      @user-ul3ek8ez1q 20 днів тому +2

      ሶሎላሁ አለሂ ዎሰለም❤❤❤❤

    • @susuhabeshawi
      @susuhabeshawi 20 днів тому

      صلى الله عليه وسلم🎉🎉🎉🎉

    • @zeyinebaseid3080
      @zeyinebaseid3080 20 днів тому +1

      ሰለላሁአለይሂወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ChannelNatra
    @ChannelNatra 19 днів тому +73

    ቶፊቅና ሶፊ እኮ ከገንዘብ ይልቅ ለሰው ቦታ ከሚሰጠው ማህበረሰብ ነው የመጡት ❤

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r 18 днів тому +4

      ❤❤❤ በትክክል ገልጸሽዋል ይሉኝ ያጠቃቸዋል

    • @Eyerus21
      @Eyerus21 18 днів тому +2

      በትክክል🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eman-wo8cl
    @Eman-wo8cl 19 днів тому +106

    እሩታ እና አብርሽ ሊሞቱ ነበር አኡዙቢላህ ሶፊና ተዉፊቂ ዉድድድድድ ይለያሉ ሁሉም በኢማን ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ks2dn6mf6n
      @user-ks2dn6mf6n 16 днів тому +1

      ስቴ ደጋገሙት እነቶፊቅ እኮ ብር ሳይሆን ጫወታና ጓደኝነት ነው እነሩታ ስለተሸነፍ እዴት እዴት እደሆኑ ፊታቸው ያስታውቃል ስግብግበ😂

    • @SaadeKonjo
      @SaadeKonjo 15 днів тому +2

      @@user-ks2dn6mf6nkkkkkkk

    • @Eman-wo8cl
      @Eman-wo8cl 13 днів тому +1

      @@user-ks2dn6mf6n አብርሽ እኮ የሴቶቹን እጂ ሊሠብረዉ ነበር ሌሎቹ በጣት ነዉ ያወቁት እሩታ አገት ድረስ ዳበሰች እነተዉፊቂ ምንም አላሉም ዝም ነዉ ያሉት አብረሽ እነሶፊን እደት ነበር ያረጋቸዉ

  • @sadahussen6004
    @sadahussen6004 19 днів тому +53

    አብርሺ ከነ ሚሰቱ በወዲሙ ላይ ምቀኝነት አለበት ቱ ቦታ ቀይሮ እኳን አልጠፍትም ጀግና ናት ቢዚ 👌👌እነ አብርሺ እኳን ሰግብግብ ናቸው ጉራ በዛላይ ምቀኝነታቸው 😏😏😏😏

    • @user-ks2dn6mf6n
      @user-ks2dn6mf6n 16 днів тому

      በጣም አታወቃቹም😂😂

    • @Zainab-tu1tk
      @Zainab-tu1tk 10 днів тому

      @@sadahussen6004 ወላሂአላህይቅርይበለኝናበጣምየሚያሣፋሩትአብርሽናሚሥቱይችጅል

  • @ሮማን
    @ሮማን 20 днів тому +351

    የሶፊ እና የቶፍቅ አድናቂወች እስኪ በላይክ አሳዩኝ

  • @ሮማን
    @ሮማን 20 днів тому +120

    ሶፊና ቶፍቅ ስላሽነፉ ደስ ብሎኝል ወላሂ ያላቸውን የሚያካፍሉ የኔ መልካሞች ሶፊና ቶፍቅ እና እንኳን ደስ አላችሁ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 20 днів тому +1

      ዉድ ደሚሪኝ 17:27

    • @ሮማን
      @ሮማን 20 днів тому +1

      ​@@TemimaNasir-cv2jw ይቻላል የኔ ውዴ ሶፍ እና ቶፍቅ ስላሽነፍ ደስ ብሎኝል

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 20 днів тому

      ​@@ሮማንደምሪኚ❤❤

  • @user-ni5il7kp7o
    @user-ni5il7kp7o 19 днів тому +28

    ቶፊቅና ሶፊ ስላሸነፋችሁ ደስ ብሎኛል ግን ሩታና አብርሽ የብር ጥማት አለባቸው ፍቅርንና ቅንነትን ከሶፊና ቶፊቅ ተማሩ የኔ እንቁዎች ሶፊና ቶፊቅ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @newacnt3261
    @newacnt3261 19 днів тому +28

    ይገርማል ሩታ ና ኣብርሽ ግን ለብር ያላቸዉ ፍቅር ይገርማል እርግጠኛ ነኝ እነሱ ብያሸንፉ ንሮ ለራሳቹዉ ይወስዱት ነበር

  • @fafi21-d8s
    @fafi21-d8s 20 днів тому +868

    ሶፊና ቶፊቅ ያሸንፋሉ የምትሉ 👍👍👍

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 20 днів тому +3

      Awo yegebachewal❤❤❤❤

    • @user-rm5jk7lu6s
      @user-rm5jk7lu6s 20 днів тому +4

      እኔም ምኝቴነዉ❤❤❤❤❤

    • @user-dz9jt5zc9s
      @user-dz9jt5zc9s 20 днів тому +2

      እኔም ምኝቴነው

    • @user-bf9iq2zd4d
      @user-bf9iq2zd4d 20 днів тому

      ምኖኛቴ ነዉ ሶፊ ቶፋ❤❤❤❤❤❤

    • @masarat2998
      @masarat2998 20 днів тому +5

      ምንቤሆን ሶፊያገሬልጅንት ድልለነሶፊ

  • @WatyWMA
    @WatyWMA 20 днів тому +119

    ሶፊ እና ተውፊቅ ናቼው በትክክል የተጫውቱት ሀቅ ፊርዱ ከተባለ

  • @sabo8756
    @sabo8756 19 днів тому +31

    ቶፊቅ ግን መልካም የዋህ ልጅ ነህ ማርያምን በብዙ ምክኒያት አየሁት ሚስቱም የኔ ደርባባ እነዛ ሲስገበገቡ እነሱ ዝምታቸው እረ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zv4hn6hb1e
    @user-zv4hn6hb1e 19 днів тому +19

    የምር እነቶፊቅ ለነ አብርሽ ትልቅ ትምርትነዉ የሰጣችኋቸዉ ተካፍሎ መብላትን ነዉ ያስተማራችሁት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sitymehammed
    @sitymehammed 20 днів тому +117

    ሩታ እወድሽ ነበር ምቀኝነትሽን ሳይ አስጠላሽኝ ለማንኛው ለምታደርጊው ነገር ቆም ብለሽ አስቢ ያው ኤፋ ላይ ይደብራል

    • @hikmatube1134
      @hikmatube1134 19 днів тому +3

      ብትመቀኝም ብሩን አልበላችም

    • @user-es7ti5fw4u
      @user-es7ti5fw4u 19 днів тому

      @@sitymehammed ልትመቀኝ የነበርዉ ሶፊና ቶፊቅላይ ነበር ። አልሆነቸዉም አብ ሩታ

    • @user-fz5wv5rl8b
      @user-fz5wv5rl8b 19 днів тому

      እስቲ ንገረኝ

    • @user-mr1tv3tr1c
      @user-mr1tv3tr1c 19 днів тому

      @@sitymehammed አኔም ጋርሞኛል መቻል ንበርባት ከምናገር

    • @user-ju5dg1kv3e
      @user-ju5dg1kv3e 19 днів тому +2

      @@sitymehammed ስለተሸነፉ የሚሆኑት ጠፈቻው ክክክኮክ

  • @jamila690
    @jamila690 20 днів тому +332

    ግን ያሸነፈ ምስኪኖችን ይገብዚበት የምትሉ እንደኔ 👌👌👍👍👍👍👍

    • @user-nu5fv2ls7w
      @user-nu5fv2ls7w 20 днів тому +6

      ሶፊና ቶፊቅ ለኔአደኛ ናችሁ ❤

    • @user-zg8jy9zh9j
      @user-zg8jy9zh9j 20 днів тому +1

      ሳህ❤

    • @user-st1hf3xt7q
      @user-st1hf3xt7q 19 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌✋️✋️✋️👌👌👌👍👍👍🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @user-on8wi9uw7y
      @user-on8wi9uw7y 19 днів тому +2

      Arifi hasabi❤❤❤

    • @user-wy2yo5xb6u
      @user-wy2yo5xb6u 19 днів тому

      Ene

  • @jzghdh4633
    @jzghdh4633 19 днів тому +25

    እረ አታርግባት እሩታ እና አብርሽ የገዘብ ፍቅርነው ያላችሁ ግን ትገር ማለች እረ እሩታ ጠላኋት ከምረ አስጠልታለች ምቀኛ🙄✊

  • @samritube645
    @samritube645 19 днів тому +18

    *ውይ ሀበሻ እንዲህ ነው አይ እሩታ የገንዘብ ሰው መሆናችሁ በዚህ ያስታውቃል እና ምንስ ቢሉ ከጨዋታ በፊት ላወሩት ነገር ምን ሚስቴክ ይባላል ሶፊና ቶፊቅ ስላሸነፋችሁ ደስ ብልኛል የኔ ምርጦች*

  • @Seada-ti3nf
    @Seada-ti3nf 20 днів тому +52

    አብርሺና እሩታ የምር ስግብግብ ናቸዉ😏 ተዉፊቅ እና ኢፍሬም የምር ተመቻችሁኝ🥰🥰

  • @user-cz7gx9hc2e
    @user-cz7gx9hc2e 20 днів тому +227

    ቶፊቅና ሶፊ ስላሸነፋችሁ ደስ ብሎኛል 🌹❤

  • @Tube-cr9st
    @Tube-cr9st 19 днів тому +18

    እነቶፊቅ ለነ አብርሽ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችኋቸው ሩታ ሰሰግብግብ ምናለ 10,000ለመቅድ ብትሰጧት ሳታሸንፉ 20000ወሰዳቹ

    • @ktube8920
      @ktube8920 18 днів тому

      ጆሲ ጋር ነች አሀ እሷ

  • @hawahawa6586
    @hawahawa6586 19 днів тому +31

    ቶፊቅ ጀግና እኛ ወሎየውች ገዘብ አያሸነፍነም ፍቅር እጂ 🥰🥰🥰🏆👌

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r 18 днів тому

      ❤❤❤ተውፊቅ በጣም ይሉኝ ያጠቃዋል

    • @Rahma-ey3nn
      @Rahma-ey3nn 17 днів тому

      እውነት❤❤❤❤❤

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 20 днів тому +356

    ድል ለሶፊና ለቶፊቅ የምትሉ ደምሩኝ😂

    • @jebdb
      @jebdb 20 днів тому +4

      ለሁሉም ይሆን

    • @user-mo8yr6cm7y
      @user-mo8yr6cm7y 20 днів тому +4

      ድልለነሶፊ❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 20 днів тому +1

      ​@@jebdbዉድ ደሚሪኝ 14:02

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 20 днів тому

      ​@@user-mo8yr6cm7yዉድ ደሚሪኝ

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 20 днів тому +1

      @@user-bi3zn4px2m ኧይ ጨርሶ ሳያዩ መኮመት😂

  • @userenter2635
    @userenter2635 20 днів тому +136

    እኔ ሶፊ እና ቶፊቅ በጣምነው የምወዳቸው የልጅ አዋቂናቸው❤ሶፊማ በጣም መልካም ሴትናት አንድየ ቶፊቅ ኘራክ በሴት ሲረጋት ለኔ አላለችም የሷም ቁስል የኔምነው አለች የእውነት አስተዋይ ሴት ናት ከእድሜዋ በላይ በዛላይ የተረጋጋች ሴትናት ሁሌም በፍቅር ፈጣሪ ያኑራችሁ🙏❤

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h 20 днів тому +1

      በጣምነፍስናትውዴ

    • @GuCgygy
      @GuCgygy 19 днів тому +1

      ስለተገላለጠይነዉደ?

    • @KasechSeid-np8cr
      @KasechSeid-np8cr 19 днів тому +1

      ዋዉ ፍቅር መተሳሰብ

    • @user-yr5ps9mw9f
      @user-yr5ps9mw9f 19 днів тому

      ❤❤❤❤

    • @user-yy2qd1un1k
      @user-yy2qd1un1k 19 днів тому +1

      ወዉ ቶዉፊቅ እና ሶፊ ጀግነንቹ ግን ሩታ አሲጠለቺኝ ያሚር ረስ ወደጅ ነት

  • @MadinaTube-lo4jo
    @MadinaTube-lo4jo 18 днів тому +11

    እኔ ከዝህ ጌም የተማርኩት ነገር መልካምነት ለራስ ነዉ እሩታ ምቀኝነት ጡሩ አይደለም❤❤❤❤

  • @AyenalemAyeni
    @AyenalemAyeni 18 днів тому +7

    እካንም እነ አብርሽ ተሸነፉ ደስ ብሎኛል እልልልልልልል እነዚህ ጅቦች አሁንማአ ይባስ አስጠሉኝ 😢 እነቶፊቅ❤❤ ኤፋአ waw❤❤

  • @abduFaker
    @abduFaker 20 днів тому +195

    ቶፊቅና ሶፊ በጣምነው የምወዳችሁ ድል ለናተ

  • @user-je5tr9fz3u
    @user-je5tr9fz3u 20 днів тому +69

    እሩታና አብርሽ የብር ፍቅር አለባቸው እዴት እዳስጠሉኚ

  • @febenfebi2892
    @febenfebi2892 19 днів тому +14

    አብርሽ እና ሩታ በጣም ነው ምወዳቹ ዛሬ ትንሽ ቅር አሰኝታቹኛል ፈጣሪ ሲያከብራቹ ዝቅ ነው ማለት ያለባቹ ዛሬ ያደረጋችሁት ነገር ይደብራል አንድ ነገር ደሞእወቁ የኢትዮጵያ ህዝብ ወረተኛ ነው ሲወድም ሲጠላም እንደዛው ነው በተረፈ እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @user-gk6fu1ow7g
    @user-gk6fu1ow7g 18 днів тому +6

    ሶፊና ቶፊቅ እርጋታችሁ የኔ ውዶች አብርሽና እሩታ ስታስጠሉ ምቀኛ ስግብግብ እነ ሶፊ ናቸው ያሸነፍት

  • @qatarfifa-bm5fm
    @qatarfifa-bm5fm 20 днів тому +83

    ቶፊቅ መጨረሻ አዲናቂህ ነኝ ወላሂ አብርሽና ሩታማ ዉስጣቸዉ አረረ ለገዘብ የተጦለቡ ትልቅ ልብ ነዉ ያለህ ቶፍ አስር አሰርሺ እንካፈል አለ ለጆሲም አሰበ ግን እነሩታ ቢሆኑ አሸናፊ አይሰጡም ወላሂ በጣም አደነኩህ ቶፊቅ

    • @user-mw6zc4cc9c
      @user-mw6zc4cc9c 20 днів тому +3

      ግን እኮ እንደዚህ አይባልም ውዴ ሲጀመር ከጆን ላይ አይወስዱበት ለጨዋት ነው እንጅ

    • @user-es7ti5fw4u
      @user-es7ti5fw4u 19 днів тому

      @@qatarfifa-bm5fm ወላሂ አወን ለጆይ አይወሠድም ነበር አብርሽና እሩታ ግን ዉይ ለገዘብ አንዴኛናቸዉ ሲጀመር ቶፊቅን ማሻአላህ ጆይን አካፈለዉ እነዛ ሁለቱግን ዉይ

    • @hayatiaha1876
      @hayatiaha1876 19 днів тому

      አሩታና አብሪሽ ለብር ያላቸውን ቦታ አሳይተውናል የምርጦች ምር ቶፊቅና ሶፊ ምን አሸናፊ ስወዳቸው❤❤❤

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m 19 днів тому

      ​@@user-es7ti5fw4uለገንዘብና ለወንድ ብላማ ቤተሠቧን ያዋረደችዉ ቱ አስተያየቷ አኡዙቢላሕ

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 20 днів тому +85

    ያሸነፉት ቶፉቅና ሶፉ ናቸው ምክንያቱም ምንም አልተነጋገሩም❤

  • @JilaluJile
    @JilaluJile 19 днів тому +8

    በጣም ደስ ብሎናል አንድ ቀን ይደገም የምትሉ ላይክ አርጉ አንተና እህት በጣም ነዉ ምታምሩት ጆ❤❤❤❤❤

  • @user-yv1me1ub1h
    @user-yv1me1ub1h 19 днів тому +9

    😂😂😂😂😂😂😂የሩታና የአብርሽ አድናቂወች ምንአያችሁ እዚህ ቪደወላይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ስግብግብ ናቸው 😂ወላሂ ሶፊና ቶፊቅ ስወዳችሁ አላህ ፍቅራችሁንምይጨምርላችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-wz8ht6dd2e
    @user-wz8ht6dd2e 19 днів тому +82

    ማነው እዴኔ እሩታ ያቃጠለችው ምን አይነት ልጅ ናት በአላህ እራስወዳድ ዝቅጥ😂😂😂😂😂

    • @user-ou2vt1nb1o
      @user-ou2vt1nb1o 19 днів тому +1

      በጣም,ባለጌ,ናት😂😂😂

    • @yarab4997
      @yarab4997 18 днів тому +3

      እሷም እሱም ምቀነኛ ነቀርሳ ናቸው

    • @user-hz4gn3xj8m
      @user-hz4gn3xj8m 18 днів тому

      እሰይ ተቃጠይ

    • @user-wz8ht6dd2e
      @user-wz8ht6dd2e 18 днів тому +4

      @@user-hz4gn3xj8m ወደዛ ውጭ ዝቃጭ አንችም የሷ ቢጤ ሁነሽ ነው ከብት ቆሻሻ

    • @FddggGgghh
      @FddggGgghh 18 днів тому

      ቅቅናም ባልቴት አችነሽ ዝቃጭ ታወቅሽዉ ጡላፍ ክፍት

  • @SayedAhmada-tw3kd
    @SayedAhmada-tw3kd 19 днів тому +8

    አብርሽና እሩታ ሲያስጠሉ ሶፊ ስላሸነፋችሁ ደስ ብሎኛል እወዳችሀለሁ❤❤

  • @Tigiiye
    @Tigiiye 19 днів тому +6

    ዋውውውውው ማሪያምን አለቀስኩኝ ምክኒያቱም በመጨረሻም ተከፋፈላችሁ ይሄ ነው ኢትዮጵያነት ማለት

  • @zenab922
    @zenab922 20 днів тому +107

    ወላሂ እሩታ ግን ምን አይነቶ እባብ ነች ግዴታ እናተ ማሽነፍ አለባችሁዴ ቲሺ

    • @yarab4997
      @yarab4997 18 днів тому +5

      እባብና እባብ ነው የተገናኙት

    • @user-tb7ws8gb5u
      @user-tb7ws8gb5u 18 днів тому +4

      እዴት እደጠላኋት አጭ

    • @user-pp8pg6rt3c
      @user-pp8pg6rt3c 17 днів тому +1

      እኔ ሲጀመረ እሩታን አልወዳትም ቤተሰብቾን አታከብራም ሴት ልጂ ስትባል ክብራ አላት

    • @balainesh8473
      @balainesh8473 17 днів тому

      😂😂😂​@@yarab4997

    • @user-sv6hr6kp4k
      @user-sv6hr6kp4k 12 днів тому

      እውነትነው

  • @user-sf4yl2oq9b
    @user-sf4yl2oq9b 19 днів тому +61

    እኔ ግን ጥሎብኝ አብረሀብና ሩታ አልወዳቸውም የጆን አድናቂ ነኝ ቅን ሠው ኑርልን

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 18 днів тому +1

      እኔም ስጠላቸው

    • @user-ly1sr2hi5y
      @user-ly1sr2hi5y 18 днів тому

      እኔም

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 17 днів тому +1

      እኔመ ጆየ ሥለሆነ አየሁት ማርያምን ስጠላቸዉ

    • @user-zu4bi7kq8s
      @user-zu4bi7kq8s 17 днів тому +1

      እኔም እንዴት እንደምጠላችው

    • @BcIc-j9l
      @BcIc-j9l 17 днів тому +1

      እኔም አላቃቸዉም ግን እፍ

  • @SelamAbaye-nm8lt
    @SelamAbaye-nm8lt 19 днів тому +12

    ሶፊየ ፀባይ ሰና ነሽ እኮ ስወድሽ❤❤❤

  • @user-et9cz4jw9e
    @user-et9cz4jw9e 19 днів тому +5

    እኔ ዛሬ የተማርኩት አብርሽና ሩታ ገንዘብ ይወዳሉ ሲጀመር 20ሽብር መውሰድ የለባችሁም ነበር በተረፈ ይመቻችሁ እደዚህ እንለያቸውማ ይቅርታ የተሰማኝን ነው❤❤❤

  • @user-wu2kr6fh6i
    @user-wu2kr6fh6i 20 днів тому +80

    እሩታ በጣም ነበረ የምወድሽ ዛሬ ግን በጣም አፈርኩብሽ ኤፋ ለአቺ ብዙ ዋጋ ከፍሏል ቤዚን ማላመድ ሲገባሽ ሌላ ማዉራት ጀመርሽ ተይ አይዋጣሽም😅😅

    • @user-pk1xg2tt5h
      @user-pk1xg2tt5h 19 днів тому

      ምድን ብላነዉ ሰዉ እኮ ሲያልፍለት ይሸሻል

    • @user-ju5dg1kv3e
      @user-ju5dg1kv3e 19 днів тому +3

      @@user-wu2kr6fh6i ወለሂ እኔ በሶ ፈታ አፈርኩ አይደብረትም

    • @user-in1sb3vc2x
      @user-in1sb3vc2x 19 днів тому

      እኔራሱ አስጠላችኝ እርሳችው ያሁሉ ማልቀስ

    • @seadaali1844
      @seadaali1844 19 днів тому

      አይ እሩታ ስራሽ ነው የጣለሽ

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m 19 днів тому

      ተለዋወጡኩ ክክክክክክክክክክየተሸነፉግዜ የመዳም አሕዮች ብርአየላኩላቸዉ አሸነፍን ማለት ለምደዉ ነበር አሑን ከየት ይምጣክክክክክክክ

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 19 днів тому +88

    ሩታ እና አብርሽ ቢያሸንፉ አይሰጡም እኩል እንካፈል አይሉም በጣም ብር ይወዳሉ

  • @Meriyetube
    @Meriyetube 18 днів тому +16

    አብርሽ ና ሩታ ከናተ አልጠበኩም ነበር አይ ብር ኮ ገዳይ ነው የምትሉ በላክ🫢🫢🫢

  • @bayetube-rh8re
    @bayetube-rh8re 19 днів тому +3

    ሩታ ምቀኛ ነት ምስጥር ለውጣ ምነምን ኢየለች ቅንቅነም ምቀኛ, ቤዚ የኔ የዋህ የዋህ❤

  • @Abureyan1
    @Abureyan1 20 днів тому +295

    እችን ኮሜት የምታነቡ አላህ የረፍትንጀራ ይስጣችሁ❤

  • @jerry-cs4bd
    @jerry-cs4bd 20 днів тому +206

    ሩታ እና አብርሽን የታዘብኩትን ነገር ላውራ ነው😢 በመጀመሪያ አብርሽ ቤዚ ኤፋን ዳሳ እንዳገኘችው ሲያቅ ተንገብግቦ ቦታ ቀረው ኤፋን በመቀጠል ሩታ ደሞ እፍሬም በንቅሳቴ ለይኝ ሲለት ከሰማች ጫወታው ከመጀመሩ በፊት ለምን አልተናገረችም ከምርም ለእውነት ከቆመች እና ደሞ 100% እርግጠኛ ሆኜ እምናገረው ጫወታውን አሸንፋ ቢሆን አትናገርም ነበር 😢 አትስገብገቢ ሶፊ ግን ጀግና ነሽ የምር ስወድሽ ምቀኝነበ የለብሽም ቶፊቅ ፈጣሪ ይወድሀል ይቺን የመሰለች ልጅ ሰጠክ ኤፍሬምም እንደዛው እኔ ያየሁትን ያየ በላይ ያሳየኝ

    • @fafi8402
      @fafi8402 20 днів тому +22

      ሀቅ ነው እነሱ አሸነፍ ቶፍ እና ሶፊ ቢሁኑ ያላሸነፉት አተናገረም ነብር

    • @SemiraMoha
      @SemiraMoha 20 днів тому +9

      የሀቅ ሰው ይዘገያል እንጅ አሸናፊ ነው ሩታማ አይኗን አይታችሁታል እንደት እንደምትሆነ እንቁላሉ ላይ እይይይ

    • @LumitaIbrahim-jc9ne
      @LumitaIbrahim-jc9ne 20 днів тому +22

      ይች እሩታ አጭበርባሪ ናት የምር ለሐቅ አሸናፊ ብትሖን አትናገርም ነበር ቶፊቅና ሶፊ ምስጊን

    • @user-sr2rf6nn6n
      @user-sr2rf6nn6n 20 днів тому +23

      ለዚህ እኮ ነው ሩታ ለገንዘብ ብላ ቤተተሰቦቿን ተወች ያልነው እልም ያለች ምቀኛ ነች ሶፊ እና ቶፊቅ ስላሸነፉ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 20 днів тому +3

      ኧሯ በፈጣሪ ስም ያልበላችሁ አትከኩ

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 19 днів тому +5

    ወይ እሩታ አስመሳይ ነሺ ምቀኛ አማትረቢ በጣም አንገበገባችሁ አንችና አብርሀም ጥሩሰዉ ነበር የምትመስይኝ እባብነሺ አስመሳይ አፈርሁብሺ😢😢😢😢😅😅😅

  • @user-yx3gg7el5o
    @user-yx3gg7el5o 18 днів тому +4

    አኡዙቢላ ወላ ሩታንወዳት ነበር ዛሬ ጠላሗት እንደት ለኤፋ እንድህ ያደርጋችሗል አኡዙቢላ ገንዘብ ወዳድ ነዉ ብላነበር ሜሉ እዉነትነዉ😢ቱ ልጅ ቶፋና ሶፊ ከፍ በሉልኚ የኔ አዛኞች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ኤፋዬ ቤዝየ የኔ ዉዶች💪💪💪💪💪💪

  • @user-vl6ck5ko6k
    @user-vl6ck5ko6k 20 днів тому +84

    ቶውፊቅና ሶፊ አሽነፉ 💪💪
    ሩታና አብርሽ አጭበርባሪ የባለፍውንም በሌብነት አሽነፍን አሉ ይሄ ሰፊ አፍ ሰርቆ ማሽነፍ የለም ተውፊቅን ማሽነፍ አትችሉም እነዚህ ሁለት ዝሙተኞች ደጋፊወች መልካም መቃጠል ያሽንፍሉ ብለው አፍቸውን እንደከፍቱ ቀሩ ሀሀሀሀ 👎👎❌❌❌

    • @MediomerMediomer-uk4tk
      @MediomerMediomer-uk4tk 20 днів тому +3

      አንች አሁን ሙስሊም ብትሆኒ ይህንስድብ ባልተሳደብሽ ነበር

    • @user-xh9ye1hb6d
      @user-xh9ye1hb6d 20 днів тому +5

      ታዳ እህቴ ስለአፉ ስፋት በአላህ ስራ ለምን ትገቢያለሽ አረ ተይ

    • @DHEHEJRJ
      @DHEHEJRJ 20 днів тому +1

      ስለሩታ የምገቡሁላ የምታሽቃብጡት ሀለሌ ናችሁ

    • @fatumamohamad1707
      @fatumamohamad1707 20 днів тому +2

      አፍሽስ የሰፋው ያንች ነው ስረአተ ቢስ ደግሞ በአሏህ ስራ ምን አስገባሽ ለሌላውም ጥፋታቸው እነሱ ናቸው የሚቀጡት አንችን ምን አገባሽ መልካም መናገር ካልቻልሽ ዝም በይ

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k 19 днів тому

      ​@@DHEHEJRJትክክል የሩታ ደጋፊወች የሷው ቢጤ ወንድ ተከትለው የሚዘዘላዘሉ ዘልዛላ ናቸው

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 20 днів тому +228

    እፈፈ እሩታ እና ኣብርሸ ግን የገንዘብ ፍቅር ነው ያላቹው የምትሉ☝️👍

    • @Bezaቤዚ
      @Bezaቤዚ 20 днів тому +5

      ከፍችዉ እኮ😂😂😂

    • @khadejaxx1141
      @khadejaxx1141 19 днів тому +11

      አረ ውዷ እንደዚህ አይባልም ማንኛውም ሰው በጨዋታ ሲሸነፍ ደስ አይለውም በነፃም ይሁን በብር

    • @DHEHEJRJ
      @DHEHEJRJ 19 днів тому +3

      በይአቀባጅሪ ሥግምግምናቸው

    • @yoditasefawmehari6938
      @yoditasefawmehari6938 19 днів тому

      Atawekewem abreshen

    • @user-rn1dp2ke9q
      @user-rn1dp2ke9q 19 днів тому +2

      በትክክል

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso 19 днів тому +15

    ሩታ አትረባም የምር፤ሰው ለገንዘብ እንድዚህ ስሆን እንዴት እንደሚያስጠላኝ።

  • @ayishaahmed9212
    @ayishaahmed9212 18 днів тому +1

    ቶፊቅን ኤድ ሶፊ የሚወድ ለነሱ ነው ሁሉ ነገር የሚገባቸው ውይ ቅንነታቸው ማሻአላህ በዚህ ቀጥሉበት❤❤❤

  • @user-to1bn1or5v
    @user-to1bn1or5v 20 днів тому +107

    እሩታ ስግብግብ ምቀኛ ናት ታስታውቃለች አስተያየቷ ሲጀመር 😮 ብር እና ወንድ ብላ ቤተሰቦቻን ያሰደበሽ ቫለጌ ናት 😏ሶፊ እና ቤዚ እርጋታቸው ብቻ ደስሲል❤❤

    • @salamannn5701
      @salamannn5701 19 днів тому +3

      አያገባሽም ሺ

    • @MadinhRr
      @MadinhRr 19 днів тому +5

      ሳህ ሶፉንማ ስወዳት ♥️♥️♥️♥️

    • @masimasi6930
      @masimasi6930 19 днів тому

      ችጋራም አንችስ ምን አገባሽ​@@salamannn5701

    • @taybahals3951
      @taybahals3951 19 днів тому +2

      እኮ ቤተሰብን 😢

    • @user-on8wi9uw7y
      @user-on8wi9uw7y 19 днів тому +3

      ዉይ ኮሜተሮች በስቱ ፈርደን እዘልቀዋለን😢😢

  • @user-pf7zi5uq3q
    @user-pf7zi5uq3q 19 днів тому +148

    እሩታ ግን በጣም ትገርሚያለሽ በጣም ምርጥ እና ቅን አድርጌ ነበር ማስብሽ የምር ምቀኛ ነሽ ለምን አንች አለየሽውም በታቶው ከሆነ ለምን አንች ኤፋን መረጥሽ ቢሆን እራሱ እደዚህ ማለት አልነበረብሽም አብርሽም ትገርማላችሁ የእውነት 😢😢

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 19 днів тому +8

      እውነት ታቱ በዳሰሳ የሚታወቅ ከሆነ ለምን አብርሽ እዳልሆነ መለያ ይሆናት ነብር አብርሽን አለመለየቷ ገርሞኛል

    • @Zerye-xz2sm
      @Zerye-xz2sm 19 днів тому +7

      አጭበርባሪናት ሲጀመረ

    • @eyeruesalem4031
      @eyeruesalem4031 19 днів тому +7

      ልክ ብለሻል እውነት ታቱ በደሰሳ አይለይም በፈፁም ብቻ ምን እንደተረዳሁት የእውነት በቅንነት ከተሠራ ማንም ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው

    • @user-yr5ps9mw9f
      @user-yr5ps9mw9f 19 днів тому +2

      የምር እኔም ገርሞኛል

    • @user-yv1me1ub1h
      @user-yv1me1ub1h 19 днів тому +1

      😂😂አይዟችሁ አትቃጠሉ ሆ

  • @ZaharaMohammed-pj8wm
    @ZaharaMohammed-pj8wm 19 днів тому +3

    ቶፊቅና ሶፊ ትለያላችሁ ❤❤❤❤
    ሩታ ና አብርሽ የብር ፍቅር ሩታ ምቀኛነሽ ስታስጠሊ😮

  • @sofiasofia5057
    @sofiasofia5057 16 днів тому +1

    አብርሽ እና ሩታ ሆዳም ናቸው ምክንያቱም ሀያ ሽብር እንዴት ይወስዳሉ በዛ ላይ አሸናፊ አይደለም እነዚህኞቹ ሲያካፍሉ እነሱ ግን ኪሳቸው አደረጉ በጣም ሆዳም ምቀኛ ናቸው ባለቤት ይስጡ አስሩ ሺብር ሁሉም እኩል እኩል አሰራር ሽብር ያገኙ ትክክል ነኝ ብዬ አስባለሁ በላይ ካሳውቁኝ እስኪ በላይክ ካሳውቁኝ

  • @user-sq6iy6bw3v
    @user-sq6iy6bw3v 20 днів тому +51

    ቶፊቅ ገናልወድህነዉ አስተሳሰብህ ያገኛችሁትን ተካፍሎመብላት ኢፊ እና ቶፋ❤❤❤

    • @sabo8756
      @sabo8756 19 днів тому

      እኔም ማርያምን ሚስቱም ፀባዮ❤❤❤❤

    • @user-sq6iy6bw3v
      @user-sq6iy6bw3v 19 днів тому

      @@sabo8756 ♥️♥️♥️የምርእስከዛሬ አልወዳቸዉምነበር በኔካ ማለቲ በትዳራቸዉ ሲቀልዱ እያስጠሉኝ ነበር አሁንግን ተመቹኝ መሻአላህ ♥️♥️

  • @Bezaቤዚ
    @Bezaቤዚ 20 днів тому +34

    ሰት የተችገር እያለ
    😢😢
    እሩታ ደሞ አይሺ በአፍሺ ሰዉ ገዳይ ነሺ
    አባብ ማለት አች ነሺ
    ኤፍ ማለት እኮ ሰት ዋጋ የከፍለልሺ ነወ
    ደሞ አጭብርብሩ በለሺ ግን እዉነት ምን ግዜም አዉነት ናት ወሺት ግን ያጉላል
    አች ቸዋርድሺ ቢሸንፎም ብሩን ሰጡሺ አች ግን ብታሺንፊ አታቀምሺም ተለ መቀኛ ነሺ
    ቤዚ እዳዉ አትታዘብሺም ግን ዝም አለች
    ሱፊና ቤዚ ከርጋታ ጋ ❤❤
    አተሰገብገቤ ለሰዉ ገንዘብ 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @user-qn6nr2zb7j
    @user-qn6nr2zb7j 19 днів тому +4

    ምን አለፋሺ እሩታ ሶፊ እንዳቻ የሰው ፍቅረኛ አልቀማች በድብ አርጋ ታውቀዋለቺ ባሏ ሀላሏ ነው Ok የብላኝ ላቺ ቤተሰቡንሺ እኮ ላማኝ ነው የሚመስሉት ግረን ሸርሙጣ

  • @mariyammariyam-zs5lr
    @mariyammariyam-zs5lr 19 днів тому +3

    ወላሂቶፊቅ እናስፊ አድነቂቹሁነኚ ማሻአላህ ስፍየ ሁጂብሹን አሥተካክሊ የኔቆጅ እካንም ለገንዘብ አልተጦለባቹሁ ማሻአላህ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 20 днів тому +45

    እሩታ ምን ነካሽ በታቱ ሚለይ ከሆነ ለምን ባልሽን አላወቅሽም ባልሽ ታቱ የለበትም የቅናት መንፈስ ይታይብሻል

  • @gjggguih2161
    @gjggguih2161 20 днів тому +113

    ቶፍ ና ሶፊ🎉❤🎉❤ የሚል ላይክ

  • @Nistuh-ys3xu
    @Nistuh-ys3xu 19 днів тому

    ቀጥሉበት በጣም የምታምሩት እደአሁኑ እረክቸ አላቅም እውነት። እደዚህ አስተማሪ የሆነ ነገሮችን ስሩ። የፍቅር እናት ድንግል ማርያም በፍቅር ታኑራችሁ!ትጠብቃችሁ!!! (ያዘጋጀኸው ወንድማችን አይዞህ በርታ።ዋውዋውዋውውውውው!!! የለያል ምርጥ አቀራርብ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ZEHRA-zg7jc
    @ZEHRA-zg7jc 19 днів тому +3

    ጆየ በርታ ምርጥ ጨዋታ ነው እውነት

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi9460 20 днів тому +60

    አብሺና ሩታ የብር ፍቅር ነዉ ያላችዉ ለሁለታቸዉ ሀያ ሺብር ሲሰጧችዉ ተቀበሉ አስር ሺ ይበቃነበር እወዳቸዉ ነበር ዛሬ ግን እደት እዳስጠሉኝ ኤፋና ቢዚ ቶፊቅና ሶፊ አሸናፊ ናቸዉ ግን ሶፊና ቢዚ ምንም አላሉም ለሩታ አሰጡም ነበር ምክያቱም ሳፊ ቢዚ አልወሰዱም ለዳኛይቱ ነበር መስተት ያለባችሁ በጣም ተገበገቡ ኤጪ

    • @hayatiaha1876
      @hayatiaha1876 19 днів тому +6

      እኔ እራሱ የብር ጥማት እንዳላቸው በዝሁ አወኩ አብሪሽና እሩታ

    • @user-fz5wv5rl8b
      @user-fz5wv5rl8b 19 днів тому +2

      እኔም እዴት

    • @WatyWMA
      @WatyWMA 19 днів тому

      ሩታ ብቻ መውሰድ የለባትም ለሶፊም ለቤዚም መስጠት አለበት ተሸነፊች ጨራሽ ሊሰጣት አይገባም

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k 19 днів тому

      ሀሀሀሀሀሀ 10ሺውን ለኔ ስጡኝ አለኮ ሀሀሀ

    • @SaadeKonjo
      @SaadeKonjo 15 днів тому

      Neber gin ekuanem setuat ayinua kebad neber berulayi ayitewat new yesetuat 😂😂😂😂😂😂

  • @user-ll3df3xm1x
    @user-ll3df3xm1x 20 днів тому +29

    ሩታ ግን ኣሰተያየትዋ ታሰጠላለች ተናድዳለች😅

  • @user-hy5zi3hb7o
    @user-hy5zi3hb7o 19 днів тому +4

    ሶፍቾ ሶፍቾ የኔ ውድ እን ደስ አለሽ አዳድ ሠውች ሲወጣጠሩ ሠራሽላቸው

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d 18 днів тому +2

    ኮመንታተሮቸ በዚ ቪድዮ እንደኔ በጣም የናቃቹት የታዘባቹትና ሠዉ አብርሽና እሩታ አሞራ ያየ ሥጋ መሠሉ አቤት ዉርደት ዝግብግቦች😂😂😂😂😂😂

  • @TegestTegest-wg2sz
    @TegestTegest-wg2sz 20 днів тому +210

    ሶፈና ቶፈቅ ያሸንፈሉ

  • @HhcHhc-sn9uk
    @HhcHhc-sn9uk 20 днів тому +63

    ሶፍና ቶፊክ ያሸንፋሉ🎉🎉🎉

  • @sabo8756
    @sabo8756 19 днів тому +6

    ቱ ሚስጢር ላውጣ አላለችም ሩታ ስታስጠሊ ጉዳን አፍ ዘጋይኝ😮😂😂😂😂😂😂😂

  • @manayeralzabi6085
    @manayeralzabi6085 19 днів тому +1

    ቶፊቅ እና ሶፊ ሰወዳቺሁ ሩታ ግን እባብ ነች ወላሂ አናዳድቺኝ

  • @user-gb7ch5ic4q
    @user-gb7ch5ic4q 19 днів тому +44

    አብርሽ እደዛሬ አስጠልቶኝ አያዉቅም አፍ አዉጥቶ ስጡኝ ሲል ግን አያፋርም ብር በጣም እደሚወድ ነዉ እኔ የተረዳሁት እፍሬም ሲበዛባቸዉ ነዉ ወድሙ ስለሆነ 20ሽ ለምን ይሰጣል 10 ያሸነፉት በትክክል❤ ተዉፊቅ እና ሶፊ ናቸዉ ወላሂ የተሰማኝ ነዉ የተናገርኩት ይቅርታ ግን

    • @user-co7ln5pu1e
      @user-co7ln5pu1e 18 днів тому +1

      እኔም ድሮም ያሥጠላኝ ነበር አሁን ጭራሽ እሡ ሚባል ነገር አሥጠላኝ እራስ ወዳድ እሡም ሩታም እነሱ ግን ለብር ብለው ቤተሠብ የረገጡ ናቸው

    • @user-gb7ch5ic4q
      @user-gb7ch5ic4q 17 днів тому

      @@user-co7ln5pu1e ሰህ ዉነትሽንነዉ

    • @user-gb7ch5ic4q
      @user-gb7ch5ic4q 17 днів тому

      @@user-co7ln5pu1e ለብር ብላ እናትና አባታን የምታስለቅስ ጨካኝ እራስ ወዳድ ናቸዉ እሱስ ግደለም ወድነዉ

  • @KkGuu-gl3rb
    @KkGuu-gl3rb 20 днів тому +179

    ሶፊ ና ቶፌቅ ኢሻአላ ያሽንፊሉ❤❤❤

  • @fatumaseid8314
    @fatumaseid8314 19 днів тому +1

    ሩታ ዛሬ በጣም ነው የገረመችኝ ታቶው እሚያስታውቅ ከሄነ ለምን አች አብርሽ መሰለሽ ስለማያስታውቅጂ ግን መጨረሻም ተሸነፋችሁ

  • @plm1403
    @plm1403 6 днів тому

    እዉነት ነዉ የምቀኝነት ጥግ አብርሽ እና እሩታ ተብዬወች ምቀኝነት ግን የሰዉ በታጀች ነዉ የሚያረገዉ

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 20 днів тому +84

    *_ጨዋታው ደስ ይላል ግን ግርም ያለኝ ነገር ቢኖር ሩታ ጭዋታው እስቂያልቅ ለምን ጠበቀች ምቀኛ እውነት ካላት መጀመርያም አትናገርም ነበር ከተሸነፈች ቦኅላ ለምን ተናገረች አብርሽ ደሞ ኤፍረም ላይ እንደዛው በሄዳቹበት እኛ ብቻ ነን አሸናፊ አላቹኮ ደስ አይልም ላላሸነፋቹም እውነትና ቅን ስለሌላቹ ነው 😏_*

    • @user-ox8mj4mz3m
      @user-ox8mj4mz3m 19 днів тому +4

      የክፋት ጥግ ነዉ

    • @liliaregawi-ll5oz
      @liliaregawi-ll5oz 19 днів тому +3

      ትክክል

    • @SbwdenSurure-yz9lr
      @SbwdenSurure-yz9lr 18 днів тому +3

      እህቷ ምትላው እውናት ናው ለብር ብለ አባቷን እናቷን ጥለ ወጠች🙄

    • @saeedamatafria2115
      @saeedamatafria2115 16 днів тому

      የተኮል ጥግ አይ ሩታና አብርሽ ወደቃቹበት😂😂😂

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 20 днів тому +154

    ተዉፊቅና ሶፊ ያሸንፍሉ ኢንሻአላህ

  • @user-yx3gg7el5o
    @user-yx3gg7el5o 18 днів тому +2

    ከዚቪዶ የተረዳሁት ነገር ቢኖር አንድሰዉ መጥፎ ቢያስብብንም ያንሠዉ በፍቅር ማቸነፍ እንደሚቻል አይቻለሁ አብርሽና ሩታ በጣም ታሳፍራላችሁ እናተ ሚሥቴክ ሥታወጡ ፈጣሪ ልቦናቸዉን አይቶ አቸናፊ አረጋቸዉና ለናተ የበለጠ የነሡን እጥፍ ሠጥተመ አሳፈሯችሁ ገንዘብን በልኩ ዉደዱ የምር ይደብራል ኤፋኮ ለናተ ሥት ሆኖላችሗል😢😢

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 19 днів тому +1

    ብሩን ስትከፋፈሉት ደስ ነው ያለኝ በእውነት ለትውሉድ አሪያ ሁኑ ቀጥሉበት አደራ ጆዬ ተደጋግፋቹ አንድላይ ብዙ መስራት ይቻላል የአለሙ አንደኛ አብታም ቢልጌት ሀብቶትን ምን ይልረጋሉ ሲባል ለሌሎች ከዚህ በበለጠ ድርጅት መክፈት ለሌሎች መኖር እንዳለበት ይናገራል ብዙ ባለአብት በውጪ ባለአብት ምንሰርቼ ለሀገሬ ውጣቱን ይዛችሁ ለሌላው መብራት ሁኑ በርቱ ልል እወዳለሁ ወሬ አታድምጡ ጊዛችሁን ለስራ ተጠቀሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z 20 днів тому +165

    እኔ የገረመኝ ነገር አለ እሩታ በጣም ነበር የምወድሽ ግን ዛሬ ተከፍቸብሻለሁ ምክንያቱም ቤዚ ኤፋን ያወቀችዉ በታቶዉ ነዉ አልሽ እና አቺ ታቶዉን እያይሽ እዴት መረጥሽዉ ይኸ ጥያቄዬ ነዉ😢😢

    • @user-sr2rf6nn6n
      @user-sr2rf6nn6n 20 днів тому +16

      😂😂😂😂ምቀኛ ስለሆነች ነው እንጅ በታቱ ብታቀው ኑሮ አመርጠውም ነበር

    • @መመመመመ
      @መመመመመ 20 днів тому +18

      ሩታ የበር አፈቀሪናት

    • @Atm1ld
      @Atm1ld 20 днів тому +17

      አሥመሣይ ስለሇነች ነዉ ቅሌታም ምቀኛ😏😏😏😏😏😏

    • @hxhbr8341
      @hxhbr8341 20 днів тому +19

      ምቀኛ ስለሆነች ነው ግን ድጋሜ ወደቀች ከምር 😂

    • @user-mm4ch5fm7z
      @user-mm4ch5fm7z 20 днів тому

      @@hxhbr8341 ሳህ😢

  • @user-nw6um7bp4o
    @user-nw6um7bp4o 20 днів тому +26

    ኤፍ የኔ አበት የኔ ጀግና የኔ ወንድም በጣም አደንቅሀለው ቤዚ የኔ ትግስተኛ የኔ ልእልት የኔ ቆንጆ የኔ ምስኪን የኔ ርሁሩ የኔ እናት የኔ እህት አደንቅሸለው ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይባርካችሁ እንድው ቀጥሉበት እትቀየሩ እወደችሀለው !!!!!!!!

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 18 днів тому

    ጆየ ማሻ አላህ ደስትላላችሁ አወ ፍቅር ያሸንፋል ቻሌጁ ደስ ይላል ለመጀመሪያ ነው እቤትህ ስኮምት💐💐💐💐🌹🌹🌹

  • @selamdejene1572
    @selamdejene1572 14 днів тому +1

    አይባልም ልቦና ይስጣቸው ጆዬ በርግጥ ምቀኛ አታሳጣን ይባላል ያ ደሞ በፉክክር ለማደግ ነው

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c 20 днів тому +32

    አየሽ እሩታ አንቺ ከሌላው ለመብለጥ ጥፋተኛ ነው ብለሽ ብትከሽውም እሱ ግን በፍቅር መለሱልሽ ለተንኮል አትቸኩይ እሺ ይኤ በቂ ትምህርት ይሁንሽ😮😮😮😮😮

  • @user-kt1ok3cx1r
    @user-kt1ok3cx1r 20 днів тому +43

    ቶፌቅ ግን ለሩታ ከምትሰጠው ለሚስኪን ብሰጥይሻልሀል የሀብታም አሽቃባጭባንሆን ደስይለኛል ስላሸነፋችሁ ግን ደስብሎኛል ሶፊየ አለባበስሽን አሥተካክይ

  • @ZemzemTeyib
    @ZemzemTeyib 5 днів тому

    ሶፊና ቶፊቅ በጣም ያስገርማሉ ወላሂ ማሻአላህ ሁላችሁም በዚህ ቀጥሉ ማሻአላህ ጆን ተባረቅ በዚህ አጋጣሚ ፍቅራቸውን የበለጠ ጨመርክላቸው እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ጆንዬ

  • @AbcdAbcd-nf1jx
    @AbcdAbcd-nf1jx 19 днів тому

    ዋው በጣም ነው ምታስቀኑን ፍቂራቹ እስከመጨረሻ ያማረ ይሁን በፈጣር ፍቃድ❤❤❤❤

  • @Rahima-pp5qf
    @Rahima-pp5qf 20 днів тому +113

    ሶፊና ቶፊቅ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ ጀግኖች

  • @zeynebayoutube3916
    @zeynebayoutube3916 20 днів тому +52

    ዛሬ በጣም ተናድጃለሁ የነ አብርሽ ስግብግብነት ደግሞ በቃን እዳናተ አይሉም 20ውን ለነሱ የባለፈውም እነ ተውፊቅ ናቸው አሸነፉት ኤጭ ሹሃ

    • @user-je3dv5jr5j
      @user-je3dv5jr5j 19 днів тому +5

      ምን እሩታብቻ አብርሽም ሌላኛው ስግብግብ ማፈሪያ ናቸው የምር

    • @ruthkassu6304
      @ruthkassu6304 19 днів тому

      ውርደት

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 19 днів тому +1

    ደስ ትላላችሁ በተለየ ነገረ መምጣት ሁለየም በፕራክ ከምመጡ ግን ቤዚና ሶፌ ናቸዉ የአሸነፉት ለምን አልተሸለሙሙ ሩታዬ ስትሸለም በረቱ

  • @user-vy1qf8mr4l
    @user-vy1qf8mr4l 19 днів тому +1

    ወይእሩታ እናአብራሀም በጣምነዉ የገርሙኝ ማርያምን እሩታ ቅንቅናም ምቀኛነሽ ሰዉእንኳን በተሰብ ይቅርእና ባዳእንኳን ሳያገኝ ደሰይለዉ እንጅ እንደዚህ ያደርገዋል እፍሬም የኔየዋህ ቢዚየኔ ልዬጀግና በኋላሽ አቃዉ ለየችዉ ታዲያአንች በንቅሳቱ ባላወቅሽዉ አብራሀም መጀመሪያ ልተለየዉ ስትል አንገበገበህ እና ቦታ ቀየርከዉ የዚንያሀል ነህለወንድምህ ተገርማለህ ቶፊክ እና ሰፊ የኔማሮች ቀንአሳቢ ማርያምን በጣምነዉ ደሰያሎኝ አሳዘኑኝ ብሮን ሳያከፋፍሏችዉ እሩታና አብርሀም ቢሆኑ መልኩን አያሳዩች ዉምነበር ❤❤❤

  • @eeee9444
    @eeee9444 20 днів тому +68

    ሶፊና ተውፊቅ መልካም እዲል❤🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 20 днів тому +72

    ያጣጋበ ወጣጤ ከምሰጥ ምን አለባት ሰባለ ለምታዳር እናት ወስዳ ምርቃት በትቃበልበት ልቦነ ይስጣን 😢😢😢

    • @user-fy7sf4ld1b
      @user-fy7sf4ld1b 20 днів тому +7

      በጣም የተቢምኮ የተሳደበችው ለዚሁ ነው

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m 20 днів тому +4

      አሽቃባጭ ናቸዋ የራሧአሮባት የሠዉ ታማሥልአሉ

    • @Asad-ir6gr
      @Asad-ir6gr 20 днів тому +4

      አላህ ልብ ይስጣቸው ስንት የሚበላው የሚጠጣው ያጣ እያለ

    • @user-wp4cj1ud8p
      @user-wp4cj1ud8p 20 днів тому +1

      ትክክል ልቦና ይስጣቸው

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 19 днів тому

      Eko

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 18 днів тому +1

    እኔ ዛሬ ነው ላይክ ያደረኩት ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍51ደኛ

  • @user-hh5wm6op7r
    @user-hh5wm6op7r 19 днів тому +2

    በጣም ደስ ብሎኛል እነሶፊ ማሸነፍቸዉ❤❤

  • @user-kt1ok3cx1r
    @user-kt1ok3cx1r 20 днів тому +34

    ብታሸንፍም ሌላነገር ታወራነበር ግን ፍቅርን በገንዘብ አትለውጡ አሁን እናንተ በጣም ታዋቂነንብላችሁ እነቶፊቅን ዝግያደረጋችሁ መስሏችሁ እውነት መቸምብትሆን ትወጣለች አትስገብገቡ ፍቅርን አስተማርን አትበልደግሞ በገንዘብና በሰውተወዳጅነትስላለህ ሳይሆን ትክክለኛፍቅርን ስትኖርነው ፍቅርን መማር ካለብን ከእናት አባቶቻችን እንማራለን

  • @SurprisedIceberg-oi8qp
    @SurprisedIceberg-oi8qp 19 днів тому +20

    ቶፊቅና ሶፊ አላህ ያሰባችሁበት ያድርሳችሁ የኔ ምርጦች❤❤❤❤

  • @Acc-bi2xd
    @Acc-bi2xd 19 днів тому

    ዎው የምር በጣም አጎጊና ምርጥ ጨዎታ ነው ያጫወትካቸው ጆየ አተ ምርጥ ትለያለክ

  • @user-rs9ld6vm6f
    @user-rs9ld6vm6f 12 днів тому

    ቶፋ እናሶፊ ይለያሉ አላህ ይጨምር ላቺሁ ኢማን እንድህነዉ❤❤❤❤❤