አብርሽ አልቅሶ አስለቀሰን. ስለ ሩታ መልስ ሰጠ😭😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • #yetenbitube #abtube #famly

КОМЕНТАРІ • 3,6 тис.

  • @firdosyoutube3195
    @firdosyoutube3195 9 місяців тому +1671

    ሴቶች የሚያምርብን ስንፈቀር እንጂ ስናፈቅር ደስ አይልም መቼም ደግሞ ደስተኛ አንሆንም ሴቶችዬ እስኪ ከተስማማቹ በላይክ አሳዩኝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 9 місяців тому +9

      በጣም
      ወደሲያፈቀርጥሮንወ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому +3

      ድምሪኝ

    • @user-lc7ts3cs9h
      @user-lc7ts3cs9h 9 місяців тому +1

      ​@@SadNeGaseእንደማመር

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 9 місяців тому +14

      ትክክል ሴት ስትጠየቅ እጅ ስጠይቅ አያምርም 👍

    • @zebib6551
      @zebib6551 9 місяців тому +2

      ትክክል

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z 9 місяців тому +624

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ የእረፍት የማታ እጀራ ይስጠን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አሜን🎉🎉🎉

    • @user-kn8vq9gh8u
      @user-kn8vq9gh8u 9 місяців тому +3

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

    • @ababachoro
      @ababachoro 9 місяців тому +3

      Amiiiin

    • @user-jc8ig2lt9o
      @user-jc8ig2lt9o 9 місяців тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-nx2cc4wm5p
      @user-nx2cc4wm5p 9 місяців тому +2

      አሜንንን አሜንንን 🙏💞💞

    • @iiff3757
      @iiff3757 9 місяців тому

      Amin

  • @FasicaEyerus
    @FasicaEyerus 7 днів тому +35

    እሷ እኮ ላንተ ብላ ነዉ ሁሉንም ነገር የተወቺዉ አብርሽ ተረጋግተክ አስብበት 😇😇😇

  • @zuzuamar
    @zuzuamar 6 днів тому +14

    ሩታ ይሄ አይገባትም ላተስትል ብዙ ነገር አበላሺታለች ይሄ አይገባትም የምትሉ በላይክ😢

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 9 місяців тому +800

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому +2

      ዉዴ ድምሪኝ

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 9 місяців тому +2

      صلى الله ءليه وسلم😢

    • @user-zu5fy2zd2r
      @user-zu5fy2zd2r 9 місяців тому +2

      ሠለላሁዋአለሂወሰለም

    • @zobeyda660
      @zobeyda660 9 місяців тому +1

      Saw saw❤saw saw❤❤❤

    • @Tre-pu2ky
      @Tre-pu2ky 9 місяців тому

      S a w❤

  • @naemadesalew
    @naemadesalew 9 місяців тому +701

    አብሽሪ ወንድም አፍቅሮ መለየት ባንተ አልተጀመርም😢😢😢

    • @user-kn8vq9gh8u
      @user-kn8vq9gh8u 9 місяців тому +12

      እውነት ነው❤❤

    • @user-ux8xc1jg9r12
      @user-ux8xc1jg9r12 9 місяців тому +4

      አብሽር❤

    • @user-qn9uz6yl4k
      @user-qn9uz6yl4k 9 місяців тому +14

      ክፉአይንካት ባለችበት እኔም በጣም እማፈቅረዉን8አመት ሙሉ ነይ እያለኝ እንደተናፈፈቅን ተለያየን እሱም ሞተብኝ ሁልጊዜ አነባለዉ እባ አዉቃለዉ ልክእንደሱ መልከአም ሰዉ እንደማላገኝ 😢😢😢

    • @kasutube8
      @kasutube8 9 місяців тому +3

      በትክክል እዉነት ነው

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому +2

      ዉዴ ድምሪኝ

  • @neemaebarahim
    @neemaebarahim 6 місяців тому +31

    የተሻለ ሰቷሃል ሩታ ቆንጆ ወንዶች ሴትልጅ ሲወዳችሁ ደስ አይላችሁም ሩታ የፍቅር ሰው ነች አላህም የሰጠህ ስጦታ ነች ልቧን አትስበራት

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 7 днів тому +7

    ሩታየ ለአንተ የተሰጠችህ መክሊትህ ናት ብዙ ዋጋ ከፍላለች የምር መልካም ሴት ናት እባክህን ልቦን አትስበራት

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w 9 місяців тому +275

    የመዳም ቅመምች አላህ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ 😢

  • @tayba1611
    @tayba1611 9 місяців тому +336

    ቆይ አተ እቤተሰቦችህ ጋ ሆነህ አሳለፍከው እኛ የመዳም ቅመሞች ግን በሠው ሀገር አፍቅረን ተከድተናል ብራችንን ተበልተናል 😢😢ግን ሂወት ይቀጥላል አብርሺ

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 9 місяців тому +2

      😢😢😢😢አወ ልክነው ነገ ሌላ ቀን ይመጣል

    • @azbgalweyentiytgray221
      @azbgalweyentiytgray221 9 місяців тому +1

      😭😭

    • @hadrahadra6610
      @hadrahadra6610 9 місяців тому +1

      አው ሂወት ይቀጥላል

    • @user-st4wi7hh7j
      @user-st4wi7hh7j 8 місяців тому +1

      😢😢😢😢😢

    • @Puurree
      @Puurree 8 місяців тому

      አይይ እኔ ብቻ የምሰልኛ ነበር

  • @hhdhdydyxhxhxhxh7043
    @hhdhdydyxhxhxhxh7043 7 днів тому +6

    ሚሲኪን ሩታ ይብላኝልሽ የኢትዮጵያ ወንዶች እንዲህ አርገው ነው የሚሸኙን የስራቸውን ይስጣቸው

  • @user-xi4ip4tq1q
    @user-xi4ip4tq1q 6 місяців тому +30

    ሩታ አሳዘነችኝ ምን አለ በፊት ብትላት
    አብረሽየ ልብህ የሚፈልገውን አድረግ አንተ እንጅ እምትኖረው ሌላ አደለም so ቆም ብለህ አስበህ ወስን

  • @Misge930
    @Misge930 9 місяців тому +363

    የኔ ወንድም አይዞህ አንተ ያሰብከውን ሳይሆን እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆንልህ ቆሚ ብለህ አስብበት 😢😢❤ያለፈውን እያሰብክ እራስህን አታስጨንቀው 💔

    • @zemzem5178
      @zemzem5178 9 місяців тому +4

      አላህ፣ሚያሰብልን፣ከኘአ፣ከምናሰበው፣በላይ፣የተሻለ፣ነው፣የሱ፣ምጥበቅ፣ነው

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому +2

      ዉዴድምሩኝ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ​@@zemzem5178ወዴ ድምሩኝ

    • @admaadma1906
      @admaadma1906 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️💓💓💓💓💓💓❤️❤️♥️♥️♥️💓💓💓💓💓

    • @admaadma1906
      @admaadma1906 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-de4rm2ps6z
    @user-de4rm2ps6z 9 місяців тому +127

    ሁሉም ሰው በውስጡ የሆነ ህመም አለ አብሽር 💔💔ሁሉም ስለሳቀ ጥሩ ልብስ ስለለበሰ ብቻ ደስተኛ ይመስለናል ግን በልቡ ብዙ ብዙ ጠባሳዎች አሉ😢😢😢😢

    • @user-kb2jz2km6f
      @user-kb2jz2km6f 9 місяців тому +4

      በትክክል😢😢😢

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ወዴድምሪኝ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ​@@user-kb2jz2km6fዉዴድምሪኝ

    • @user-ed1mp9cp4t
      @user-ed1mp9cp4t 6 місяців тому

      Yesss😢😢😢😢

    • @SuSu-dn6vx
      @SuSu-dn6vx 6 місяців тому

      ሳህ ወላሂ😢😢😢😢😢😢

  • @TrngoMeshesha
    @TrngoMeshesha 8 днів тому +13

    አብርሽ ወንድሜ አይዞን ሁሉም ለበጎ ነዉ ግን አብርሽ ማሰብ ያለብህ ነገር ግን እግዚአብሔር የሚፈትነዉ የሚወደዉን ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gk4gk9nj3g
    @user-gk4gk9nj3g 6 місяців тому +31

    አብርሽ ተው የሩታ ልብ ኣትስበር ረታ የ እግዛኣብሄር ስጦታክ ናት ኑፁ ኣፍቃሪ ናት ተው ግፍ እንዳይ ሆንብህ ኣትግፍት እኛ ስትስቁ ነው የሚያምርባቸ

    • @MediomerMediomer-uk4tk
      @MediomerMediomer-uk4tk 6 місяців тому

      ይወዳል ውሸቱን ፊክ እየሰራ ነው

    • @user-bp6tz9zc1y
      @user-bp6tz9zc1y 8 днів тому

      ኮተራትዋ ስለጨረሰችነው በዚ መልክ እንለይብላቹነው

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl 9 місяців тому +313

    አብርሽ ፈጣሪ የሚያስፈልግህን ሊሰጥህ ሲፈልግ የምትፈልገውን አታገኝም ሰለዚህ እሩታ ከፈጣሪ የተሰጠችህ ነች እድል ስጣት የመጀመሪያ ፍቅር አይረሳም ህመም አለው😢 የደረሰበት ያቀዋል ግን ሂወት ይቀጥላል. . .

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому +1

      ዉዴ ድምሩኝ

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 9 місяців тому +1

      ሳህ

    • @kalebdaniel7414
      @kalebdaniel7414 9 місяців тому +1

      ምድረ ባላገር ልጅን ተውት አቦ ዝም በላቸው

    • @Tube-cy8gl
      @Tube-cy8gl 9 місяців тому +10

      @@kalebdaniel7414 ደነዝ መሆንህ ከንግግርህ ያስታውቃል 😎ባለሀገር ማለት ስድብ መስሎህ ነው😜 ሰገጤ👎

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 9 місяців тому +1

      ​@@Tube-cy8gl😂😂😂😂😂

  • @user-ib3qn2vx4k
    @user-ib3qn2vx4k 9 місяців тому +89

    አብርሽየ በፍቅር ያልተጎዳ የለም ሁላችንም ን ሒወት ይቀጥላል ተርጋጋ 😢😢

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ድምሪኝ

    • @busyline3833
      @busyline3833 3 місяці тому

      አብሽር አብራሽዬ የዋህልጅነህ❤❤❤

  • @muluhundabo5046
    @muluhundabo5046 6 місяців тому +7

    የኔ ታናሽ ወንድሜ አይዞ ይህ ያለው ነው ያጋጥማል ግን አንተ የልጅ አዋቅ ጠንካራ ሞጎሣም ልጅ ነህ ደግሞ የቤተሰብ ሀላፍነት ያለብህ ታናናሾችን የምታከብር ዝምተኛ ነህ ደግሞ ጠንካራ አባት ጠንካራ እናት ደሰ የምሉ እህት ወንድም አሉልክ።የእናንተ በተሰብ እንደ ትሩስት ብትጎኙ እመኛለሁ። ዛሬ ላይ ተስፋ ቋርጠህ ወደኋላ ብትመለስ በጣም ግን ያ ሁሉ ከንቱ ነው አንተ እኮ ትልቅ ነህ ሁነታን ውሸትን ሀሜትን እምብ በል አታስናግዳቸው ወደኋላ ሳይሆን ወደፊት ህድ ጌታ ይረዳችሁ እንደእኔ ሩታ ከአንተ ጋር ሆና ት/ት እንድትጨርስ ቶሎ ብትጋቡ ይሻላቹሃል ከአሉባታ ትገላገላላችሁ ለኑሮ ደግሞ አምላክ ያኑራቹሃል አብርሸ ሁልጊዜ ጋሽዬን ፕራንክ ስታደርጉ ደስ የምለኝ በተለይ በመጀመረያ ቀን ከመንገድ ነው ራበኝ አለ ስትል ጋሼ ደግሞ ቤት ያፈራን ሰጡ ስጋ ካልሆ እያለነው 😅😅😅 ከዛነው ማየት የጀረኩት ግን እንደ ጉድ አዝናንቶኛል ዛሬም ስታኮርፍ ስትከፋ አያምርብህም ምክንያቱም የእናንተ ደስታ የእኛም ነውና ።አብርሽ በረታ ወንድሜ ።ሠላማችሁ እጥፍ ይሁን ለሁላችም አባትህንና እናትህን በጣም እወዳቸው ቅንና የውሃ ፈራሃ እግዚአብሄር አላቸው በተረፈ ተከናውኑ ሩታ ና አብርሽ እየሱስ በመስቀል ባፈሰሰ ደሙ ያስታርቃችሁ ከሁሉም በምበልጥ የምወደን እየሱስ ነውና ።😊😊😊

  • @user-uy8gj7ht2p
    @user-uy8gj7ht2p 6 місяців тому +18

    እና ቀለበት ለምን አሠርክ ውይ ምን ማለት እዳለብኝ አላውቅም

    • @user-jq5gx3do9g
      @user-jq5gx3do9g 6 місяців тому +1

      እሄ የቆዬ ቪደወ ነዉ ማር ያሁን አይደለም

    • @ajeba3191
      @ajeba3191 6 місяців тому +1

      የሶስት ወር እኮ ነው

  • @elsadubamo9948
    @elsadubamo9948 6 місяців тому +48

    ምንም ይቅርታ አያስፈልግም የኔ ወንድም ትክክል 100%100 አብርሽ አታልቅስ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 9 місяців тому +79

    የተዋደደ ሁሉ አብሮ አይኖርም ያፈቀረ ሁሉ አብሮ አይኖርም ዝለዚህ ሂወት እዲህ ነች ጠከር በል ሂወት ይቀጥላን ❤❤😢😢😢

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c 7 днів тому +7

    ስለ ሩታ ገና መስዋእት ትከፍላለክ ግፍ የሆንብሃል🙆😢 የሩታ ፍቅር 😢😢😢 በጣም አዘንኩብህ
    የወንድ የጨካኝነት ጥግ አሳየተህናል 😡

    • @betyhailay1079
      @betyhailay1079 7 днів тому

      ገርሞኛል😢

    • @hanamarem6300
      @hanamarem6300 6 днів тому

      ካልፈለገ አልፈለገም ግፍን ምን አመጣው

    • @user-yf9bu7id1c
      @user-yf9bu7id1c 6 днів тому

      @@hanamarem6300 አስቀድሞ መናገር ነዋ

  • @user-vd4wc7ml3n
    @user-vd4wc7ml3n 7 днів тому +2

    አንዳንድ የነሱን መለያየት የምትፈልጉ ምቀኛ ኮመንታተሮች እሷ ጥፋተኛ እንደሆነች አድርጋችሁ እሱን አይዞህ ምናምን የምትሉት አረ እግዚያብሄርን ፍሩ አሁን ለሩታ ይሄ ይገባታል?

  • @ensratube
    @ensratube 9 місяців тому +118

    ያንተን ሂወት ማንም እንዲመርጥልክ አትፍቀድ የፈቀድከው ሂወት ኑር ❤❤👍👍

  • @Mekitube-j8u
    @Mekitube-j8u 9 місяців тому +99

    አላህ በሀላል ፍቅር ይስጠን

    • @saedmohammed8159
      @saedmohammed8159 9 місяців тому +3

      Aminn

    • @user-tq9yx4ru7t
      @user-tq9yx4ru7t 9 місяців тому

      አሚን ያረብ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому +1

      ዉዴድምረኝ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ​@@user-tq9yx4ru7tወዴድምሪኝ

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 9 місяців тому +6

      አወ አላህ ከሀራም ነገር ይጠብቀን ፍቅርን በሀላል አላህ ይወፍቀን 🙏🙏❤😢😢😢

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 6 місяців тому +12

    አብርሽ ለውሳኔ አትቸኩል ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድነው የሚሆነው አይዞን ወድም አለምዬ ሁላችንም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ አትረበሹ ፀልዩ አትጨነቁ እመብርሃን አለች ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም አብርሽ አትደናገጡ ሁሉም ያልፋል በተረፍ እግዚአብሔ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ

  • @Mary-zz9rt
    @Mary-zz9rt 6 місяців тому +8

    አብርሸይ ባሓቂ ኣድናቂትካ እየ ካብ ትግራይ💚

    • @tsegahadush9764
      @tsegahadush9764 3 місяці тому

      ክክክ

    • @fgddxccgg2273
      @fgddxccgg2273 7 днів тому

      ዋይ ትዕግስቲ ዘይብሉስ😂😂

    • @WeWe-vw5rg
      @WeWe-vw5rg 7 днів тому

      ታይ እኒአዎ ዝድነቅ ጋለይ መትከል ዘይብሉ 😏

    • @user-ur7xn3op9f
      @user-ur7xn3op9f 6 днів тому

      ትግርኛ ይሰምዕ ድዩ 😂😂😂​@@tsegahadush9764

  • @tinurqueen6316
    @tinurqueen6316 6 місяців тому +99

    ሩታየ የኔ ምስኪን እውነተኛ አፍቃሪ ነሽ ፈጣሪ እውነተኛ አፍቃሪ ይስጥሽ የኔ የዋህ

  • @user-or2xj1tw6t
    @user-or2xj1tw6t 9 місяців тому +113

    አይዞህ አብርሽ ሁሉም ያልፋል እንድታለቅስ አንፈልግም አንተ ደግ ሰው ነህ ደስተኛ ሁነህ እንድናይህ እንፈልጋለን አብርሃም

  • @zarfizizi2260
    @zarfizizi2260 8 днів тому +2

    አብርሀም ውሳኔ የራስህ ነች የሰው ውሳኔ በርግጥ አያስፈልግም ውስጥህን እራስህ ነህ የምታቅ

  • @zinashmelaku110
    @zinashmelaku110 8 днів тому +3

    አብርሽ እንደዚ አይነት ሰው አትመስልም ነበር ሴት ልጅ ላይ መጨከን እህቶች ኣሉክ

  • @hayat2582
    @hayat2582 9 місяців тому +141

    አብሽር ወድምየ ሁላችንም በፍቅር ተጎድተናል ሂወት ይቀጥላል አይዞን❤❤

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 9 місяців тому +9

      የመዳም ቅመሞች እኔም ፍቅር ይዙኛል ከምን እዳትሉኝ ከስልኬ እና ከውዱ ዳሞዜ እዳት እድወዳች ባሁ ጊዜ ሚያዋጡ እናሱ ናች ሆ

    • @fahdmtere-uj6vu
      @fahdmtere-uj6vu 9 місяців тому

      ​@@user-dp8un6ql4mእኔም 😂😂😂

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ዉዴ ድምሪኝ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ​@@user-dp8un6ql4mወዴድምሪኝ

    • @user-mh1cq6vv4l
      @user-mh1cq6vv4l 9 місяців тому +3

      እኔም ሰባት አመት ብሬን ህልሜን ብዙ ነገሬን አጥቻለሁ ግን ሂወት ይቀጥላል እየኖርኩ ነው አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤

  • @user-uc5nd4kl5x
    @user-uc5nd4kl5x 9 місяців тому +46

    አብሺረ የኔ ወዲም ፈጣሪ የተሻለውን ይዞልህ ነው❤የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እስኪ አብሪሺነን የምወዱ ላይክ❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому +1

      ወዴድምሩኝ

  • @AyeleAyele-mb9lp
    @AyeleAyele-mb9lp 4 місяці тому +3

    አብርሽ አልቅሠህ አሥለቀስከኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አላህ ያለው ነው የሚሆነው ላንተ ያለው የትም አይሄድም ሥለዚህ እራሥህን አረጋጋው ሁሉም ነገር በአላህ ፍቃድ አንድ ቀን አይቀርም ኢንሻ አላህ ይልፋል የማያልፍ ነገር የለም እንኳን ችግር አይደለም የሠውም ህይወት ያልፍ የለይ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kv2ny4md5h
    @user-kv2ny4md5h 6 місяців тому +4

    የኔ ወንድም አብርሽ አይዞህ 😢😢😢😢ሣቶች ስንፈቀር ነውጂ ስናፈቅር አያምርም አሁን እሩታ የተቻላትን አድርጋለች

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 9 місяців тому +28

    አፍቅሮ ማጣት በሁላችንምጋ ያለ ነዉ ማርያምን አተማ አብርሽ ተመሥገን በል ከቤተሰብ ነህ እና ቤተክርስቲያን ሂደህ ፆሎቶ ስታደረግ ትፅናናህ❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ድምሪኝ

    • @user-dq6jj8sp9s
      @user-dq6jj8sp9s 6 місяців тому

      ደምሩኚ😢😢😢

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z 6 днів тому +1

      በጣም😢እኛበሰውአገርናበሰውቤት😢😢

  • @SassFsdd-ko4xu
    @SassFsdd-ko4xu 9 місяців тому +35

    አረ ተረዳት የምር አተን አፍቅራ ትጎዳለይ ህይወት ይቀጥላል😢😢ሁላችንም አተና የምንወዳቸው 😢

  • @HageregetoHageregeto
    @HageregetoHageregeto 7 днів тому +2

    ቆይ ምን አረገችህ😢😢😢አካበድክ በጣም እሽ😏😏😏😏😏

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 6 місяців тому +2

    ጎበዝ ቅድሚያ ለሚሠጠዉ ቅድሚያ ስጥ አብርሽ ፍቅር ምናምን በኃላ ይደርሣል እናት ካመለጠች አባት ካመለጠ አይገኝም እነሡን አስደስትና ህይወት የትም አይሄድም ወንድሜ ጎበዝ ዛሬ ገና አስደሠትከኝ

  • @user-pi7ts9zm5b
    @user-pi7ts9zm5b 9 місяців тому +37

    እኛ የፈለግነዉን ሳይሆን እግዚአብሔር የሚያስፈልገንን ይስጠን

  • @user-ix2xw5du2o
    @user-ix2xw5du2o 9 місяців тому +33

    አብሽር ለበጎ ነው አብርሽየ 😢😢😢😢የሚወዱትን ማጣት ከበድ ነው የደረሰበት ብቻ ነው የማቀው አይዞሽ አላህ ለኛ ባይጠቅሙን ይሆናል የማሳጣን ሂወት ይቀጥላል አይዞህ❤❤❤❤😢😢😢

    • @mekamohammed7556
      @mekamohammed7556 6 місяців тому

      ለበጓነዉ በፍ ቅር ያልተጓዳ የለም❤❤❤❤❤ ሳናቅ ገብ ተን😢😢😢😢😢 እንሻአላህ ህይወታችንን ያስምርልን

  • @user-mn7zb1bw7v
    @user-mn7zb1bw7v 6 місяців тому +6

    እሩታየ አይዞሽ ዉዴ ❤ ሁሉም ያልፋል አታልቅሽ ጦለት አድርጊ❤

  • @yuuty3794
    @yuuty3794 8 днів тому +3

    የመቸነዉ ቅመሞች ግራገባኝ
    በፊትመወሠን ያለበትነገር ነበርይሔ

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 9 місяців тому +65

    አብርሺ እኔ በጣም ነው እማክብርህ. እስክነቤተስቦችህ ግን አታካብድ አተስ ሀገርህ እኛ ስደትላይ አፍቅርን የተክዳን አለን ስለዝህ ያች ሆዴች በዛላይ እየወደድጋት ምርጥ አፍቃርነህ ስለዝህ ያች ጥርግ ትበል ሳጀመር አጠቅምህም ስለዝህ ተስፍ አትቁርጥ እንወደሀለን እናክብርሀለን ስለዝህ ሩታን ተቀበላት

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому +1

      ወዴ ድምሪኝ

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 9 місяців тому

      ትክክል

    • @baharomaish4171
      @baharomaish4171 9 місяців тому

      Baxami 😢😢😢

    • @fousiadxb987
      @fousiadxb987 9 місяців тому

      በጣም ወላሒ

    • @fousiadxb987
      @fousiadxb987 9 місяців тому +3

      ቆይ ያቺ ከዳችኝ ብለህ ሣታገባ ልትኖር ነዉ ምን ማካበድነዉ

  • @user-vx3wx7bl5h
    @user-vx3wx7bl5h 6 місяців тому +34

    አየ ሰው ግን ወዶች ምን ጉድ ናችሁ ስትፈቀሩ ምክንያት ታበዛላችሁ😭😭

    • @user-hb9lu6fp2q
      @user-hb9lu6fp2q 6 місяців тому

      በትክክል ከሁለት ያጣ

    • @uetyyhfsd2410
      @uetyyhfsd2410 6 місяців тому

      ትክክክ ነሽ

    • @uetyyhfsd2410
      @uetyyhfsd2410 6 місяців тому

      ምክንያት መደርደር አያሥፈልግህም ወንዶችየ ካልፈለጉ እኮ ምክንያታቸው መብዛቱ 😢መጀመሪያ ለምን በውሸት ገባህ ታዲያ

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 3 дні тому

    አይዞህ አብርሽየ ፈጣሪ የሚፈትነው የሚወደውን ነው ሁሉም ለበጎ ነው እሩታየም በጣም መልካም ሰው ናት

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 6 місяців тому +4

    አላህ የፈቀደለትን ነው ሠው ሁሉም የአላህ ስጦታ ነው አስብበት

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 9 місяців тому +54

    የምኖደው ሌላ የሚወደን ሌላ ሂወት እንደዚህ ናት😢

  • @GcgF-qp8jv
    @GcgF-qp8jv 8 місяців тому +64

    ሠው የወደደውን ሁሉ አያገኝም አላህ የፃፈለትን እጅ አብርሽ ያለፈውን አታሥብ

  • @YyyFff-ub6ng
    @YyyFff-ub6ng 4 дні тому

    የናተን ፍቅር አደማየት የሚያስደስተኝ ነገር አልነበረም የኔም ልብ አብሮ ተሠበረ💔 አላህ ከነበራችሁበት ይመልሣችሁ አብርሽየ

  • @frezghiokube3241
    @frezghiokube3241 4 дні тому

    ሩታ ብጣዕሚ ጎበዝ ኢያ ብጣዕሚ ኢያ ንፍዕቲ ፡ንስኻ ግን ሕማቕ ሰብ ኢኻ ።ለምን ትበሳጭዋ ኣለህ እሳኮ ሴት ናት።

  • @goasd8257
    @goasd8257 9 місяців тому +49

    አይዞህ አብርሽ የኛ መልካም ወንድማችን አትከፋብን😢
    ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ❤❤❤

  • @user-ii4fb4vf6v
    @user-ii4fb4vf6v 7 місяців тому +11

    እር መታደልክ የወላጆችህን. ድካም በዚህ ወጣትነት ዘመንህ ማሰብህ መልካም ነው ወላጂ የመርቀው ከስኪት አይቀርም አብሽር ወድሜ

  • @user-yu9nk9xl3e
    @user-yu9nk9xl3e 6 місяців тому +2

    አብሽር ወድሜ እሺ አላህ የበለጠውን ነው ሚያደርግልክ እውነት ከቤተሰብ በላይ ማንም የለም እነሱን ካስደሰትክ ሁሉ ነገር እራሱ ይመጣል እሺ አብሽር ወድሜ 🙏🙏🙏

  • @Ribka-qb2nq
    @Ribka-qb2nq 6 місяців тому +11

    ሀይሚ እንደዚ ብትደረግ ምን ይሰማሃል አብርሽ የምር እኛ ፍቅር ደስታ በናንተ ተምረናል ግን የሰው ልጅ ውስጡ አይታወቅም ያሳዝናል ሩታዬ የኔ የዋሃ አላህ የተሻለ አባትም እናትም እህትም ወንድም ጎዳኛ የሚሆን ይስጥሽ የኔዋ ሂወት ውጣ ወረድ አለባት ስለዚህ ቻል አርገሽ ይለፈኢው ሩታ የምንወደው ስንከተል የሚወደን እናጣለን እህቴ የምር ከፍቶኛል ግን ያልፋል??ነገም ሌላ ቀን ነው።

    • @Samrigirma-gl5lz
      @Samrigirma-gl5lz 6 місяців тому

      Ahune yemirdate tegege

    • @rahmabait3678
      @rahmabait3678 6 місяців тому

      ፍቅር ከወንድ ሲሄን ነው

    • @BhareKader
      @BhareKader 7 днів тому

      አተሽቀብች ዝም ብለሽ አድሰዋል ጥሽን ፈግፊጊ ሰገጤ ሁለ አደሜ ለረስሽ የሰዉ ቤት እየተሽከረከርሽ ለሰዉ ተመስይየለሽ 😅😅😅

    • @BhareKader
      @BhareKader 7 днів тому

      ደሞ ሀይም ምትሰረዉን ባምን የህል ግዜ መፊቀሪና መገባት የምትችል የትንሽ ትልቅ ልጅነት ይህን አሀን ለሁን የምባል ነገር የምትሰራው ብ ሴት አይደለችም ደሞ ወንድ ለይ ሄዳ አልተጠመጠመችም ኢችማ ሹልክት ከአድስ አባባ ፈረድ ብለ ሄዳ አፈቅሪሀለዉ ሆሆሆሆሆሆ 😅😅😅😅😅😅 ተበሪቼ ሰለም በለ ስልጤ 😅

    • @user-cw6hf5zq9f
      @user-cw6hf5zq9f 6 днів тому

      ዝበይ ምንም አልተማርንም ሜዳለሜዳ መሳሳም የተማርነው ከባህላችን ወተው ለትውልዱ እደዚህ ያለ እሚያሳዩ ከባህላችን ከወግ ማረጋችን የወጡ የወጣት ባለጌወች ናቸው እደዚህ ያለ እዚህ ደረጃ እስክምንደርስ ድረስ እደዚህ ያለአላየንም ነበር አሁን ብር አሰከራቸውን በየሚዲያው እየተላላሱ ለምንወልዳቸውምልጆች ጣር ሆኑን በመጀመሪያ ከመፃፉሽ በፊት የሚደረገውንነገር አስተውይ

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 9 місяців тому +27

    ሁሉም ለመልካም ነው አተ ምርጥ ልጅ ነው እሩሩህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fafe8072
    @fafe8072 9 місяців тому +71

    አብርሽዬ አንድ ነገር ልንገርህ በዝህ ህይወት ብዙወቻችን የምንወደውን አጥተን እዬኖርን ነው እውነተኛ አፍቃሪ በመሆንሽ ልትደሠት ይገባልጅ አይክፋል ጠንከር ብለን ህይወትህን ለመምራት ሞክር ህይወት ይቀጥላል አላህ ላንተ የተሻለ ቢኖረውጅ አይጎዳህም እሽ ❤❤❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ዉዴ ድምሩኝ

    • @enssenss7228
      @enssenss7228 9 місяців тому +1

      ሳህ ወላሂ ሰወ ከፍቃሪው አይኑርም

    • @zainasied615
      @zainasied615 9 місяців тому

      ​@@enssenss7228ሳህ❤

    • @fafe8072
      @fafe8072 9 місяців тому +1

      @@SadNeGase እሽ የኔ ውድ በርችልኝ ሠብ አርጌሻለሁ አይከፈልበትም

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      @@fafe8072 እሸ

  • @user-uq5ub1pm3b
    @user-uq5ub1pm3b 6 місяців тому +3

    አብርሽየ አብሽር ለከይር ነዉ አላህ ለንታ ያላዉ አይቃር ለጋሼና ለማሚ እድሜነ ጤና ❤❤❤❤

  • @user-xq6tj5ik2e
    @user-xq6tj5ik2e 6 місяців тому +12

    ወላሂ ሀራም አለይክ ይቆጭሀል ተው የዚችን ንፁህ ልጂ ልብ አትስበር ሲጀመር አንተ ችኩል ነህ ወንድም ተረጋግተህ ብታስብ ጥሩ ነው ወረቢ

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 9 місяців тому +30

    አይዞህ አብርሽዬ ከምዉድት ሰው መለያየት በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-xw4ni3pq1v
    @user-xw4ni3pq1v 9 місяців тому +14

    አይዞክ አብርሽ ሁሉም ነገር ለምክን ያት ነው ስለዚ እራስን ለማረጋጋት ሞክር ለቤተሰቦችክ ስትል❤❤❤

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ድምሩኝ

  • @merymery7248
    @merymery7248 6 місяців тому +13

    እና ወድምየ ለምን እማይሆን ከሆነ ቀለበት ምድሪሹ እያልክ አጎጎሀት እሩትየ የበለጠ እደምታገኘ ተስፋለኝ😊

  • @SaTa-hm3kc
    @SaTa-hm3kc 7 днів тому +3

    እሕቶቸ እሥኪ ንዳዴ ቆም ብለን እናሥብ ለወንድ ብለን ሀይማኖት የምቀይር ቤተሠብን የምንተው ለምድነው😢😢😢 እዩት መጨረሻውን እሡን ብላ ቤተሠቦቿን ተወች እሱም በትንሽ ምክንያት ይኸው አሁን እሷ ከማናት ወይ ከሱ አልሖነች ወይ ከቤተሠቦቿ ከሕቷ ከወንድሟ በሡ ምክንያት ተጣልታ 😢😢😢ሀይማኖትንና ቤተሠብን ከወንድ ጋር አታወዳድሩ😢

  • @yenantw21
    @yenantw21 9 місяців тому +9

    ለእግዚአብሔር እንዲህ በለው እኔ የፈለኩትን ሳይሆን አንተን የፈለከው የመረጥከውን ስጠኝ ብለህ ለምነው እርሱ ሁሉንም ነገር ያስተካክለዋል አይዞህ ጠንከር በል የተዋደደ ሁሉ አንድ ላይ አይኖርም ።

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x 6 місяців тому +14

    በቃ ልጁን አታስጨንቁት ገና ልጅ ነው ሁሉም የተፃፈለትን ነው የሚኖረው ሲጀመር አፈጠንከው እኮ አንተ ሁሉንም ነገር ፍቅር እኮ በችኮላ አይሆንም ግን የምር እሩታ በጣምነው ያሳዘነችኝ ፅናቱን ይስፅች😢😢😢😢

  • @ዳይማ
    @ዳይማ 5 днів тому

    ለመጅመትርያ ነው ስፀፈልህ አሁን ነው እናት አባትህ ትዝ ያልሁ ሩታ ለመራቅ ምክንያት አትድርድር ተው

  • @SaraBenit
    @SaraBenit 6 місяців тому +1

    ሴቶች ደሞ ምንም ያክል ወንድን ልጅ ብትወዱ በዉስጣችሁ ያዙት እንጂ ለወንድልጅ ፍቅርሽን ብትገልጭለት እንደ ረከሽ ነዉ የሚያስበዉ ባህላችንንም አታጥፉት ሴት ልጅ ስትጠየቅ ነዉ የሚያምርባት

  • @abdirakayoutube4021
    @abdirakayoutube4021 9 місяців тому +25

    ለሩተ ፈቅሩወ ተቀበለት ደስ ምትል ልጂ ነት

  • @user-gc6cd7vt5l
    @user-gc6cd7vt5l 9 місяців тому +12

    ማርያምን የተሻለ ነገር ፈጣሪ ይሰጠክን ተቀበል ማንም ከወደደው ጋር አብሮ አልኖረም❤

  • @eyerusalemmekuria6757
    @eyerusalemmekuria6757 6 днів тому

    አብርሽ ለማይረባ ፒራንክ ብለህ ሩታዬን አክባሪ ታማኝ መልካም እውነተኛ አፍቃሪ የሆነችን ልጅ ልትተው ነው ይህ ፍቅር ብዙ ዋጋ አልተከፈለበትም ?ትዳር ዕቃ ዕቃ ነው ላትካካዱ ቃል አልገባችሁም አስብበት ሰላም ፍጠሩ ለሰይጣን ቦታ አትስጡ።

  • @sikosilo1259
    @sikosilo1259 3 місяці тому +3

    እባክህ ወድሜ ወድ ወድ ሽተ ት አታልቅስ ቆፍጠን በል አትጨማለቁብን😂😂

  • @adanechalemu-qc4ro
    @adanechalemu-qc4ro 9 місяців тому +8

    *አብርሽ አንተ እኮ ገና ልጅ ነህ ተስፋ ምትቆርጥበት ሳአት አይደለም አፍቅሮ መለየት ባንተ አልተጀመረም እይዞህ እባቴ😢😢😢😢*

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 9 місяців тому +6

    100% አብርሽ ይገባኛል እሄም
    ሂወት የግል ነው እመቤቴን
    👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 6 місяців тому +1

    አብርሽ ያለፈውን ነገር እያሰብክ እራስህን አትጉዳ የወደክባቸው ነገሮች ሁሉ ሊያጎብዝህ ይሆናል ወድቆ መቅረት የሰነፍ ሰው ምልክት ነው ሰለዚህ ። አብርሽ አልገባኝም ስለዚህ ከሩታ ጋር መለያየት ነው መፍትሄው ብለህ ነው የምታምነው? ግን እውነት ከልብህ ትወዳታለህ ? እምትወዳት ከሆነ የፈለገ ነገር ብታደርግህ እንኳን አትተዋትም እንደዚያ እያለቀሰች ስትለምንህ ምነካህ እሩታዬ ያኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ያለው ሊሆን ፍቃዱ ነው አንቺ በርትተሽ ትምርትሽን ጨርሺ ፈተና ሲበዛ ለበጎ ነው የተሻለ ነገር ሊመጣ ነው እና በርቺ የኔ መልካም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ ❤

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se 6 місяців тому +2

    ታረቁ አይቀናሀህም ወድሜ እሱ አልቅሳ አቅርም እኔ በጣም ነዉ የከፋኝ 😢😢😢😢😢 እርታን አታስከፍት በመድሀናለም😢😢😢😢❤❤❤

    • @user-jq5gx3do9g
      @user-jq5gx3do9g 6 місяців тому

      ኧረ እሄ የቆየ ቪደወ ነዉ እህት😢

  • @HayimahotMulugeta
    @HayimahotMulugeta 9 місяців тому +5

    አብርሽ ወንድሜ ማፍቀር በጣም ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር የተሻለውን አዘጋጅቶልህ ሊሆን ስለሚችል ተቀበላት ከላይ የተሰጠህ ስጦታ ሊሆን ስለሚችል❤❤❤

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f 9 місяців тому +61

    ወንድም አብርሽ በህወታችን የሚፈፀመው እግዚአብሔር የፈቀደው ብቻ ነው ተመስገን በል ምርጥ ቤተሰብ አለህ ጋሽየን የመሰለ አባት አለህ ሩታንም ተረዳት

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 9 місяців тому +1

      ትክክል

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ዉደምሪኝ

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ​@@MariyamMaariወዴድምሪኝ

  • @EyerusAbye
    @EyerusAbye 5 днів тому

    ወይ ጉድ እና ለመታወቅ እና ለመፈመስ ነው እንዴ ጥንድ ሁነህ የመጣኸው አላማህ ሌላ ከሆነ በሌላ መምጣት ጥሩ ነበር ከሷ ለመለየት ምክንያት እየፈለክ ነበር ይገርማል

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 5 місяців тому +1

    ሩታኮ በጣም የምትወደድ ልጅ ናት ❤ለማንኛዉም አብሽር

  • @tigestteklay2170
    @tigestteklay2170 6 місяців тому +6

    ከፍቅር ጋ መቀጠል ፈልጎ ነዉ የምትሉ ላይክ😁

    • @Ggg-fj3vl
      @Ggg-fj3vl 6 місяців тому

      እና አሥካሁን አሧ እስከምመጣ ዲረሥ ከሩታጋ ሆነ እይይይይ ወዲዲዲ አሁን ሩታ ልክ አደአብርሽ ልቧ ይሠበራል እፈፈፈፈፈ

    • @user-fg6gq9iv4j
      @user-fg6gq9iv4j 4 дні тому

      😂😂😂😂😂

    • @user-fg6gq9iv4j
      @user-fg6gq9iv4j 4 дні тому

      Yemasilale

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m 9 місяців тому +6

    አብርሽየ አይዛህ እግዚአብሔር ስወድህ ነው እና ለሁሉም ነገር የሚሆነው ❤ የመዳም ቅመሞቸ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይሰጠን🙏

  • @ageryeblayeageryeblaye
    @ageryeblayeageryeblaye 6 місяців тому +1

    ልክ ነህ አብሽር ወንድማችን እግዚአብሔር ያግዝህ አስተዋይ ሰው ነህ

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z 6 місяців тому +1

    እውነት ነብ አብርሺየ ህይወትህን የምትኖረው አተና አተ ብቻ ነህ ሥለዚ ያተን ህይወት ማንም እድወሠንልህ አትፍቀድ ልብህን ብቻ አዳምጥ የደሥታህ ቁልፍ በሰው.እጅ ላይ እድሆን አትፍቀድ

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 9 місяців тому +12

    እረ ትገርማለክ ላተ ብላ መታ እደሰዉ እኳን አልቆጠርካተም አተ ስለፍቅር ካወክ መረዳት ነበረህ ቢያስ ቢያስ ለህሌነዋ ማሰብ ነበረብክ ላስብበት ብትላትስ በፍቅር የተጓዳሰዉ ፍቅር ስለሚያቀዉ መፈግ ሳይሆን መረዳት ነበር አብርሽ 😢😢ታሳዝነለክ

    • @user-kk8wq3py5c
      @user-kk8wq3py5c 9 місяців тому

      በስርአት ኳ አላወራትም ቢያስኳ ቀርቦ ቢያወራትጥሩ ነበር

    • @Seid404
      @Seid404 9 місяців тому +6

      አትፍረዱ ሆ እሷስ ብኮን ምንም ያክል ብታፈቅር ወንድ ልጅን መጠየቅ ምን እሚሉት ነዉ

  • @xboxone8393
    @xboxone8393 9 місяців тому +8

    አብርሽ ልብ ያለህን ብቻ ተከተል እንጅ ማንም አትስማ ፍቅር ቀላል ነገር አይደለም ስለዚህ ሰው የሚልህን እንዳትሰማቼው ወንድምዬ በርታ

  • @user-df9wz5nq7f
    @user-df9wz5nq7f 3 місяці тому +1

    አብርሽየ ከሩታ ጋ እንዳትለያዩ የምር ይሄን ስላወራህ እራሱ አለቀስኩ ሁሉም ሰዉ እንደ እጣ ፈንታዉ ነዉ የሚኖረዉ ግን ይከፋኛል ስትከፉ😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @user-xu5oc8rb1m
    @user-xu5oc8rb1m 6 місяців тому

    አብርሽ የኔውድ ወንድም በጣም ነው ምእናመሠግናለን ለቤተሠብ ❤❤❤❤❤በጣምትልቅ ክብር ስላለህ ፍጣሬያክብርህ

  • @Alem-pj1wb
    @Alem-pj1wb 9 місяців тому +8

    ወንድም አይዞህ ሁሉም ያንተን አይነት ሂወት አሳልፋል ለበጐ ነው አንተ ሰው አትግፋጅ ገፍተውህ ለሄዱ ለምን ብለህ አታስብ ፍቅር ቢኖራት ማንም አያስቆማትም ነበር ከልብህ አራግፍህ ማውጣት አለብህ እሳን እያሰብክ ራስክን ተጐዳለህ ስለዚህ ልጅታን መርሳት አለብህ ልጅ ነህ ያሁኑ ሀሳብህ ተመችቶኛል በርታ እግዚአቢሄር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ።

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 9 місяців тому +8

    እግዚአብሔር አምላክ ሀሳብክን ያከናውንልክ ሁሉም ይደርሳል መጀመሪያ አንተ በራስህ ስትቆም ቤየሰቦችክን የምትፈልገውን አድርገክ አስደስተክ መሉ ደስተኛ ሁን መጀመሪያ አብርሽዬ ፀልይ ፀሎት ድል ማድረጊያ የጠየከውን መልስ የምታገኝበት ነው አይዞክ አብርሽ

  • @ተመስገን
    @ተመስገን 6 місяців тому +2

    አይዞክ ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @abebuch3675
    @abebuch3675 6 місяців тому +1

    አብርሽ ከሩታ ጋር ስትሆኑ ነው የምትደምቁ ታረቁ ሕይወት ብዙ ውጣ ውረድ አለው ይሄንን ደግሞ በትግስት ማለፍ ነው አንድ ላይ ሆናችሁ ለማየት እንጠብቃለን አይዞህ ወደ ኋላ አትመለስ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 9 місяців тому +13

    የኔ ወንድም አብርሽየ አይዞህ በአላህ እራስህን ጠብቅ ደሞ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሲቀጥል ህይወት ይቀጥላል ፍቅር ጥላህ ሄደች እንጅ ምንም አልጎዳሀትም እሷ ብትሄድም አንተን ግን መኖር አለብህ ያሰብከውን ያሳካልህ አይዞህ ለሁሉም ግዜ አለው

    • @SadNeGase
      @SadNeGase 9 місяців тому

      ድምሪኝ

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 9 місяців тому +15

    ማንም የሚፈልገውን ሂወት አይኖርም የተፈቀደለትን እንጂ ሁላችንም አፍቅረን ያፈቀርነዉን አተን ተሰብረን እናዉቃለን ግን ደሞ አንድ ሰው ከሂወታችን ወጣ ማለት ሂወት አቆመች ማለት አይደለም ሂወት ይቀጥላል የምትወደዉን ስትከተል የምትወድህን ታጣለህ አስብበት

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e 6 місяців тому +1

    ከኣስመሳይ ወንዶን ኣድነኝ ታድያ ማን ኣገደደክ ሂወታን እንዴት እንደ ተጫወትክባት ታድያ በፊት ኣታስብም እንዴ ኣባቴ እናቴ የሚል ቃል ውሸት ነው😢

  • @KelemuaGemesa-e3f
    @KelemuaGemesa-e3f 7 днів тому

    ለፀሎት መትጋት አለብህ ብዙ ስራዎች ስናከናውን ሙሉ የሆንን ስለሚመስለን ነው አብርሽ ወደ እራስህ ተመለስ ሁሉም ነገር የሚሳካው ለእግዚያቤሄር ጊዜህን ስጥ በተረፈ ያልፈል

  • @user-jc8ig2lt9o
    @user-jc8ig2lt9o 9 місяців тому +18

    አንደኛ ነኝ በል ተቀበላት ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ወንዶቺ ትትለመኑ አትወዱም ትትለምኑ እንጂ

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 9 місяців тому

      ካልፈለገስ በግድ

    • @Smerah-cn9ww
      @Smerah-cn9ww 9 місяців тому

      በግድ ፍቅር አለ እንዴ ካልፈለገስ

    • @Seid404
      @Seid404 9 місяців тому +1

      በግድ ፍቅር የለም ሆ ሴት ልጅ ክብሮን ጠብቃ ስትለመን እንጂ ክብሯን አዋርዳ ወንድን ልጅ ስትለምን ደሰ አይልም ያስጠላል

  • @user-bz5jm5kh9d
    @user-bz5jm5kh9d 9 місяців тому +5

    የእኔ ወንድም የእኔ እንባ ይርገፍ ጣላትህ ያልቅሥ እኛምአንተን ሢከፍህ ይከፋኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @destaabera9612
    @destaabera9612 6 місяців тому +1

    Yena wudee wandeme hunken tamelaskey❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AppKsa-xb1cy
    @AppKsa-xb1cy 6 днів тому +1

    ፍትህ ለኤፈን ፍትለህፃናት💔💔💔💔😭😭😭😭😭