ሞቻለሁ ተውኝ😥 በሞት ከዚህ ጋር አልነሳም🤣🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • ሁሌም እንድምንለው እኖዳችኋለን እናከብራችኋለን ሰለምታዩንም እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤ subscribe like comment በማድረግ ፍቅራችሁን አሳዩን

КОМЕНТАРІ • 512

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Місяць тому +73

    እግዚአብሔርን ሳሚ ከልብ ሰው ነህ የኔ አባት እግዚአብሔር ይባርክህ የልጅህ አባት ያድርግህ ወንድሜ

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Місяць тому +1

      👌👍👍🌹🌹💞

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o Місяць тому +39

    ዉይ ሳሚን ግን ሳላደንቅ አላልፍም እዴህቱ ነዉ የሚያያት በጣም መልካም ሰዉ ነክ የምር❤❤

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Місяць тому +39

    ግን ከነኚህ ቤተሰቦች ብዙ ነገር ነው የተማርኩኝ ግልጽነት ቻው በጣም ነው ደስ የሚለው 😂❤ዶክተር ሳሚ በቃ የሆዱን አውጥቶ ዝርግፍ ነው ሚያደርገው የዋህ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Місяць тому +22

    ሳሚ ❤❤❤ለሰው ያለህ ክብር ተባረክ አቦ❤❤

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 Місяць тому +18

    ወይኔ የዛሬው ይለያል እሚት እዬ ❤❤❤❤የባሩክ አባት አሁን አንታም የህት ባል በሚል ስም ትጠራ የእውነት የእናት ልጅ ታላቅ ወንድም ነው ልእህቱ ክብር እንድህ እሚጨነቀው ሰላማችሁ ብዚት ይበል ዮኒ ምን ሆነሽ ነው የሞትሽው አላለም😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fikirtewoldemariam4402
      @fikirtewoldemariam4402 Місяць тому

      ለመሆኑ እውነት ሳይሆን ድራማ የምታይ መሆንሽን ትገነዘቢዋለሽ
      ወይ?ኮመንትሽ ግን ያንን አይመስልም::

  • @nefisasemane
    @nefisasemane Місяць тому +32

    ከኃላ መጥታ በእጥፍ እየሰራች ነው ተሸንፋቹሃል ክክክክክክክ ኑሩልን

  • @gullala4624
    @gullala4624 Місяць тому +21

    በትናትናዉ ስጠታ የተረዳሁት ነገር አለ ልበል
    እሙ ከራስዋ ስትሰጣት
    ምናልባት የላቸዉም ሊሆን ይችላል
    ብቻ እግዚአብሔር ቤታቹ በበረከት ይምላላቹ

    • @hawabintchaneyoutube1005
      @hawabintchaneyoutube1005 Місяць тому +1

      ቢኖራትማ እንኳን እርስ በርሳቸው ለሥንቱ በሰጡ ብቻ ፍቆሮ መተሳሰብ ሥላለ ገና ልጆችም ስለሆኑ ሀብት ይመጣል

    • @gullala4624
      @gullala4624 Місяць тому

      @@hawabintchaneyoutube1005 እይ አለ መኖርኮ ያለ ነዉ ሁሉም በግዜዉ ይመጣል
      ግን ለምን ስጦታ አትሰጣጡም ከሚሉ አድዋ ስለ ነበርኩኝ ነው

  • @sead-w6s
    @sead-w6s Місяць тому +25

    ኧረ ወይኔ ወደዝህ ቤት ስመጣ ያለብኝ ጭቀት ሁላ እልም ነው የሚለኝ ወላሂ😂😂😂😂😂😂

    • @abebabelda1319
      @abebabelda1319 Місяць тому +1

      ይመችሽ ፈታበይ አትጨነቂ ለየትኛው ጊዜ ነው ጭቀት❤👍ሳሚ ግን ደስ የሚል ወንድም ነው

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Місяць тому +17

    ሳሚ ግን በጣም ደግ የዋህ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @PorMobile-z1t
    @PorMobile-z1t Місяць тому +14

    ሳሚ እካ ማ ሪምን ስዉ እደሰማዉ አይፍልግም በጣም ነዉ የምወዳችሁ አገርቤት ስመጣ እናትን ማግኘት እፈልጋለሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድድድ ነው ይማረጋች ሁ ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb Місяць тому +11

    የኔ ወድም ሳሚ ነፍአመት ኑር ወላሂ ሁሉም እዳተ በሆነ የሰውስሚት የሚረዳ❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Місяць тому +10

    ሳሚ ምርጥ ሰው በትክክል የእውነት ሰው አትሳቀቂ አላለም

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Місяць тому +8

    ሳሚ እውነት ከልብ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-fd6jt7yk2e
    @user-fd6jt7yk2e Місяць тому +77

    የመጀመሪያነኝ ላይክ አምሮኛን😂የኔ ውዶች ኑሩልን😊🥰❤👌

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Місяць тому +3

      እስኪ ደምሩይ ❤❤❤❤❤ የገብርኤል ወዳጆች

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Suzi-kr2re
      @Suzi-kr2re Місяць тому

      እርጉዝ ነሽ

    • @Suzi-kr2re
      @Suzi-kr2re Місяць тому

      ​@Zeze-❤❤❤ds6qq

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Місяць тому

      @@Suzi-kr2re 🌷🌷🌷🌷😱😱😱😱💖💖💖💗

  • @BirhaneKebede-mu2od
    @BirhaneKebede-mu2od Місяць тому +26

    ወይ ጉድ እያወሩ መሞት አለ እንዴ😳🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Місяць тому +2

      😂እኮ😂😂ጉድ😢አድስ😂ፋሽን😂የመጣ፡ሞት😂😮😢😂

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 Місяць тому

      😂😂😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Місяць тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @samsungao2285
      @samsungao2285 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂እያዉራ ማሞትማ ይለም 🤣🤣🤣🤣🤣ሀይ ሳም 🤣🤣🤣

    • @Serkh-mg2un
      @Serkh-mg2un Місяць тому

      😅😅😅😂😂😂

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Місяць тому +5

    ሳሚ ስለጽናናሀት ደስ ብሎኛል 🎉🎉 እና በህልሙወ አንተን አይተ ፋርታ ይሆናል አለልክም😂😂😂😂

  • @UmuEmane
    @UmuEmane Місяць тому +4

    ሳምየ ወንዲም ወላሂ ሳላደንቅህ አላልፍም ምርጥሠው የሠው ሕመም የሚርዳ ምርጥ ሠው❤❤❤❤❤

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 Місяць тому +5

    ወይኔ ሣሚ ሳላደቅህ አላልፍም እውነት ፈታ ነው ያረጋቺሁኝ 😂😂🌹🌹🌹👍👍👍

  • @SaadaSaada-es1lu
    @SaadaSaada-es1lu Місяць тому +4

    ወይሳሚ በጣም በጣም ከቃል በላይ ጥሩሰው ነው❤የኔውዲም አዲናቂህ ነኚ

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb Місяць тому +6

    የኔውድም ሳሚ የሰውስሚት ትረዳለክማሻአላህ ዋው እሚት ምርጥ ተዋናይ

  • @صالحخضري-ك4ف
    @صالحخضري-ك4ف Місяць тому +4

    ወላሂ ሳሚ ጉብዝ ከልብ ነው እማደቅህ ❤❤ ያጋጥማል እሚት በጣም ትችያለሽ ዲራማው ይቀጥል🎉🎉🎉❤❤❤

  • @totoal5243
    @totoal5243 Місяць тому +3

    እግዚአብሔርን ሳሚ ማላዕክ ነው የኔ ጌታ ምን አይነት ልጅ ነው ማሪያምን ልጅህ የአተን ፀባይ መውረስ አለብህ እሙየ ለሳሚ ቀዝቃዛ ጁስ ይሰጠው ባይ ነኝ😂❤

  • @zedtube-xe6zh
    @zedtube-xe6zh Місяць тому +6

    አየ ሳሚ ትለያለህ ወንድማችን የኔ ቅን🎉🎉🎉

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu Місяць тому +3

    ትክክል ሣሚ በህልምም ይሸናል የኔ ወድም ምርጥ ነክ አንተ እውነት

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 Місяць тому +7

    አይኖን እንደታረደ ፍየል ገልብጣ 😂😂😂😂❤❤❤ አይ ሳሚ

  • @TewabechWondimu
    @TewabechWondimu Місяць тому +1

    ሳሚዬ ወይኔ ያንተ ይለያል ልብናህን አይቀይረው ሺ ዓመት ያኑርህህህህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @masarat2998
    @masarat2998 Місяць тому +6

    ትክክልነውሳሜ❤❤ሰውብዙነገርይገጥመዋል

  • @zina5085
    @zina5085 Місяць тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ስጠብቃችሁ በነፍሴ ነው የደረሳችሁት ቅድም በዬወናስ የተለቀቀውን አይች ደስታይ ሳይጠፋ ሌላ ደስታ ❤❤❤❤❤❤

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye Місяць тому

      😂😂😂😂እኔም የቅድሙን ጨርሼ አሁን ዞሬ ዞሬ ስፈልጋቸው አገኘዋቸው

  • @-ic5zr
    @-ic5zr Місяць тому +3

    እር ሳሚ ሊያመልጣት ይችላል አላለም😂😂😂😂

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch Місяць тому +2

    አይባልም አለ አይ ጋሼ ሳሚ መልካም ሰው

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Місяць тому +1

    ዋውው ሳሚ ከልብ ሰው ነው ማርያምን ተባረክ

  • @ekrambaba3624
    @ekrambaba3624 Місяць тому +2

    ወለሂ ሰሚ ጀግና ሰዉ ነክ 👌👌👌👌👌✅✅

  • @Emebettube
    @Emebettube Місяць тому

    ጋሽ ሳሚ መልካም ና ጥሩ ልብ ያልህ ወንድም ነህ አስተዋይ ያጋጥማል የሚፍጠር ነገር ነዉ ኮሚታተሮች ደግሞ እሙ እኮ ለፕሪንኩ ማሳመርያ ብለ ነዉ ምን ያግማማሻል ያለችዉ እንጂ እረጋ እና አስተዋይ ናት በማለካም ተርዷት

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    እሙየ የተግማማሺው አይባልም ሣሚ አሥተዋይ ፐራንክም ቢሆን እንዲህ አይባልም አለ በተለያየ ምክንያት ያመልጣል ሣሚ ለሀቅ የቆሞ ነውትክክል ህልም እያዩ ወይም ሽንጠማጥ ከያዘ ያመልጣል ትራ አለ ሣሚየ ባህሪው ሥወዴው እሙየ ምርጥ ባል ነውያለሺ

    • @የመስቆዋ
      @የመስቆዋ Місяць тому

      መምህር እኮ ነው እውቀት ፊ😂😂

  • @tesfa8358
    @tesfa8358 Місяць тому +4

    ሰሚቾ አስተዋይ ነዉ ግን ጨልቱ ሴትዮ አለለቻትም 😅😅😅

  • @Makdes-i7g
    @Makdes-i7g Місяць тому +1

    የምር ሳሚየ ምርጥ ሰው ነህ ትለያለህ

  • @urjiiitalaasalalee7325
    @urjiiitalaasalalee7325 Місяць тому +2

    Wowowo Samiii Ebifamaa Mucaa🙏❤🎉❤

  • @DiboraDibora-n1o
    @DiboraDibora-n1o Місяць тому +1

    የምር ሳሚ ትለያለህ የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 Місяць тому +2

    ሳሚ ምርጥ ሰው ጌታን 🥰🙏

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md Місяць тому +3

    😂😂😂😂እያወሩ ሙቻለሁ 😂😂😂ወየው በሳቅ😂😂😂😂

  • @ዜድቲዩብ-ቨ6ገ
    @ዜድቲዩብ-ቨ6ገ Місяць тому +3

    😂😂😂😂😂እሚት አልተቻለችም❤❤❤

  • @GTime-jr6cf
    @GTime-jr6cf Місяць тому

    ሳሚ ምርጥ ሰው በትክክል የእውነት አትሳቀቂ አላለም ❤

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ Місяць тому +1

    ሳሚ ጎበዝ አረዳዱ 👍

  • @LeoLe-r2m
    @LeoLe-r2m Місяць тому

    ዉይ እግዚአብሔርን ሳሚሚሚ የኒ የዋህ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @user-lo2ks8iw6f
    @user-lo2ks8iw6f Місяць тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ ወይኔ አሁንማ ሡሥ ሆናችሁብኝ ክክክክክ

  • @erkuyaabo3028
    @erkuyaabo3028 Місяць тому +3

    እዳው ስሚ ወንደሚ ❤❤❤❤

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 Місяць тому

    ወይኔ,ሳሚ,ፈጣሪ,እደሜእና,ጤና,የሰጠህ,ልጂህን,አላህ,ያሰደግልህ❤

  • @AASemaShafi
    @AASemaShafi Місяць тому +1

    ማሻ አለህ ሰሚ ወለሂ ሰለድቅህ አለለፍም እዉነትም ቢርቅ አይደልም

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Місяць тому +2

    አተን በህልሞ አይህ ነው አላለም አየ ሳሚ😂😂😂

  • @AaNn-p4e
    @AaNn-p4e Місяць тому +2

    ሳሚየ የኔ የዋህ ወንድም😢❤❤❤

  • @user-jf5mp6ji1o
    @user-jf5mp6ji1o Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂ወይኔሣሚ በሣቅገደለኝየመጀመሪያዋአላለም

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Місяць тому +1

    በቃ ኢሚት አልተቻለችም አንደኛ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @TobaA-ef2dj
    @TobaA-ef2dj Місяць тому +1

    የእውነት ሳም ደስስስስስ የሚል ወንድም ነው

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru Місяць тому

    ወላሂ ሳሚ ሰው አርጓ የፈጠረህ አስተሳሰብህ የተስተካከለ ሰው ነህ👍👍👍👍👍💖💖💖💖

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Місяць тому +6

    የመጀመሪያ ነኝ ቃጠሎውን ለማየት😅
    ወይ እሚት ዛሬ አላስተረፍሻቸውም 😊

  • @Senaa-h6i
    @Senaa-h6i Місяць тому +3

    ዋዉ ሳሚ አደነኩክ

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce Місяць тому

    ሳሚ ትለያለህ ሰውን ማሸማቀቅ አይፈልግም 😂😂

  • @NizamUddin-r7j
    @NizamUddin-r7j Місяць тому +2

    የሳሚ ንዴት ሳያስቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ተስፋፍቅርተስፋፍቅር

    እትኔ ደማ ደስ ይለል😂😂😂😂😂😂😂

  • @رحمه-ق5ج
    @رحمه-ق5ج Місяць тому

    አይ ሳሚ ማሚይ እንትኔ ደማ አላለ እሱ ደሞ እኔ ብቻ ነው ያየሁት ማለት ነው ክክክክክ እሚት በርቺ

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b Місяць тому

    ወይኔ ሳሚ የምር በጣም ነው የተረዳሀት❤ ግን እንዴት እንዳሳቃችሁኝ😂😂😂😂

  • @ሻርሙጣ
    @ሻርሙጣ Місяць тому

    እግዚአብሔር እነዚህ በትሳብ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ያሰባችሁ ሁሉ ይሙላልች ሳም ተበርክ 😢❤❤❤❤

  • @emuabukitube5400
    @emuabukitube5400 Місяць тому +1

    ሳሚ አስተዋይ ሰው ነህ የምር

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Місяць тому

    😂😂😂 ሳሚ ሚናገራቸው ቃላቶች እንደ እኔ ሚያስቀው

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee Місяць тому

    ሳሚ ማውራት ገና ሲጀምር የሚያስቀኝ ነገር😂😂😂😂ህልም ነው አላለችም እሙ😂😂😂😂

  • @MohamedMohamed-is3bl
    @MohamedMohamed-is3bl Місяць тому

    እውነት ለመናገር ሳሚ ያልኖበት ድስ አይልም ችመችህ የምትናገርው ቃል ያስቃል

  • @AbcEfg-my7cz
    @AbcEfg-my7cz Місяць тому

    እረ እሙ ባሮክየን❤❤❤ አታሳይ ቪድዬ ላይ ማሻአላህ ያሳሳል

  • @user-st1ry3jq5l
    @user-st1ry3jq5l Місяць тому +1

    ምት በቀጠሮነዉ እዴ 😂😂😂😂😂

  • @TastyTasty-e1b
    @TastyTasty-e1b Місяць тому

    ሳሜ አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @رحمهيسوف
    @رحمهيسوف Місяць тому

    ወይ ሳሚ😂😂😂😂😂አንተኔ ደመ😂😂😂

  • @hay5360
    @hay5360 28 днів тому

    ሊያመልጣት ይችላል አይ ሳሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እግዞ

  • @AsSd-y6f
    @AsSd-y6f Місяць тому +1

    ወላሂ በሳቅ ሞትኩ ሀሀ😂😂😂

  • @user-fd1qb3mv5x
    @user-fd1qb3mv5x Місяць тому

    Ayi sami besq motuku 😂😂😂😂😂icehalew 💞💞bicha selamchu ይብዛላችሁ ♥️♥️

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf Місяць тому +1

    ሌሎች ዝም በሉ ሳሚ ያውራበት😂😂😂😂 ሳሚ እደኔ እሚስቀው😂😂😂😂😂😂😂

  • @aminamehammed8922
    @aminamehammed8922 Місяць тому +1

    😂😂😂😂እረ ሣሚ ጎበዝ ተረድተሀታል😂😂😂😂😂

  • @tigisthailu3786
    @tigisthailu3786 Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂
    Samii gaarii nama❤❤❤❤❤

  • @ramilau
    @ramilau 22 дні тому

    ውይሳማ.እኔራሱ.ባሌእዳተ.እደሆንተመኘሁ❤❤❤

  • @ganatbereyoutube9441
    @ganatbereyoutube9441 Місяць тому +1

    Samii Yee taberki Lijii New Yene Wudi Wandimee Nurilini❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i Місяць тому

      ደምሪኝ ውዴ ቤተሰብ እንሁን

  • @FatmaGalto
    @FatmaGalto 25 днів тому

    ሰሚ ግን ጀግና ነህ❤❤❤❤

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 Місяць тому

    ሳሚ ትለያለህ ❤❤❤❤ፈጣሬ ይጠብቃቸሰሁ😂😂

  • @EdigeArado
    @EdigeArado Місяць тому

    😂😂😂😂😂አይዞሽ ያጋጥማል አንዳንዴ አይዞሽ

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ

    ወይ አንተን በህልሟዋ አይተ ይሆናል 😂😂እሷዋም አዎ አስፈራርቶኛል አላለችም😂😂😂😂😂😂

  • @Ksa-kt2qo
    @Ksa-kt2qo Місяць тому +1

    ከምር ግንኮ ሳሚ የሚያወራው ትክክል ነው ሁሉንም ይረዳል

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ሳሚእኮ ምርጥ ስውነው ለእሚት ልክእደታላቅ ወንድም ነው ግንግን እናተ የተመታችሁ😅

  • @user-zn7iu1pd3k
    @user-zn7iu1pd3k Місяць тому

    ስንት አመቷ ነው 😂😂😂ቢያንስ ሶስቴ ተቀብላለች አላለም 😂😂😂 አይ ሳሚ
    ውዶች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @Hayat-yl5zq
    @Hayat-yl5zq Місяць тому +1

    ሊያመልጣት ይችላል አለ ሳሚ 😅😅😅😅

  • @BsratYeebyo
    @BsratYeebyo Місяць тому

    ሳሚ እና እሙዬ ፍቅርእኮ ናቹ🥰🥰🥰🥰

  • @ክዳኔምህርትእናቴ
    @ክዳኔምህርትእናቴ Місяць тому

    ኡፉፉ.ማርያምን.ሣሚየእውነትሰውነህ.የእውነት.ወንድም.በጣምነው.ምያከብርህ❤🎉

  • @SarkalEthopia
    @SarkalEthopia Місяць тому

    ገን ሳሚ ጀገናነው ማርይአመን 👌👌👌👌አትስቀቀእ አላት

  • @መረከቤtube
    @መረከቤtube Місяць тому

    አይ ሳሚዬ ለሁሉም ሰው የተለዬ ፍቅር አለሁ❤❤❤❤❤❤❤ፈጣር የሳሚ አይነት ባል ስጠኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marymery4899
    @marymery4899 Місяць тому

    Sami gin zare arif honekal.. Thank you. Bro 🙏

  • @DagimGizaw-f3c
    @DagimGizaw-f3c Місяць тому

    ደስነውግን የምትል ድስታከቤታቹ አይለያቹ ሳሚግን አትናደድ በሳቅኮነው የምትገድሉን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 23 дні тому

    ሳሚ ይመቼህ😅😅😅😅

  • @cbrf2392
    @cbrf2392 Місяць тому +1

    Ay sami 😂😂😂😂😂 bsaki gedlkege eko 😂😂😂😂😂

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Місяць тому +1

    የሀ ድራማ ተመቸኝ እሚት

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث Місяць тому +1

    ሳሚን አለማድነቅ አይቻልም

  • @hhjj6916
    @hhjj6916 Місяць тому +2

    እኔእኩ ሳሚንስስማው ሳቂሙቺዪልኛል በእወንትሳሚያሰቀኛል

  • @TsahayeMakonniin-dp4fb
    @TsahayeMakonniin-dp4fb Місяць тому +1

    Samii yenee getaa ❤

  • @user-tb2mc7jk4k
    @user-tb2mc7jk4k Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ሳሚ የምታወራኡሉ ያስቀኛል በግ.አይ አላልክም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @litshwalslc5478
    @litshwalslc5478 Місяць тому +1

    እናተ ቤት ግን ተጨንቄነበር እነተ ካየሁት ፈታ እላለው ሰወዳቹ ትግራወቲ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤